በፃፈችው ጽሑፍ ምክንያት የታሰረችው አርቲስት አዜብ ወርቁ ተፈታች! (‎@gizemedia1974)

  Рет қаралды 24,217

Gize Media

Gize Media

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@welansaasifa
@welansaasifa Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናት በርቺ አዜብ እውቀቱም ብቃቱም ንቃቱም አላት ምሁራኖቻችን ክበሩልን❤❤❤❤
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 ሰው የረከሰበት የኢትዮጵያ ምድር ሀዜብ ጀግና ነሽ በርቺ
@ZedTube-cy5ub
@ZedTube-cy5ub Ай бұрын
ይገርማል ሰው እያፈናቀሉ ልማት ማልማት ማለት ምን ማለት ነው በትክክል ነው ያለውን ሁኔታ የገለፀችው ጎበዝ ብያታለሁ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ Ай бұрын
ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም የደሃ እንባ ፈሶ አይቀርም
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ውዴ በክፍለሀገር ያለው ደግሞ የባሰ ነው ለምሳሌ የኔን ሕይወት አጨልሞት ነበር ከተነገሩ የለምንም ጥያቄ ለሊት ከቤቱ ወስደው ለብዙዎች ግዜ ያስራሉ በተለይ ለእኛ ለመጤዎችማ ህድና ሀገርህ ግበና መሬቴን ብለህ ጠይቅ ይሉናል።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
ወይ ኢቲዮዽያዬ መጨረሻሽ ናፈቀኝ። ሰውን በማሸማቀቅ እውነትን የሚሸፍኑ መስሏቸው ነው። ግን የድሀውን ጩኸት እግዚአብሔር ይሰማል። አዜብዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ። ኤልያስ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@hewanhabtegbreal3867
@hewanhabtegbreal3867 Ай бұрын
Betam yasazinal
@tigistheiy
@tigistheiy Ай бұрын
አዚዬ እውነት ነው ልማት ክቡር የሆነውን የሰው ልጅን አፍርሷል ወደፊትም ፕሮግራም ይዟል ፈጣሪያችን ይድረስልን
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
በትክክል ኤልየ
@HGJJI1234
@HGJJI1234 Ай бұрын
አዜብ በሙያ ምጥቀት ብቻ ሳይሆን የህዝብ መሰቃየትንና መበደልን በጽናት የምትሞግት ባለሙያ ነች። በርቺ የኔ ጀግና፣
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair Ай бұрын
Hi Azeb, great to see you again, I was really worried about you so I am so happy to see you again, you are absolutely amazing journalist, great job and well-done
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
ኤላዬ አዜብ እኮ ያለውን የሚደረገውን እውነቱን ነው የፃፈችው ያሳዝናል ይኸው እኛ ቦሌ ኤርፖርቱ ፊትለፊት የነበረንን ህጋዊ የድርጅት ካርታ ያለው መኖሪያ ቤታችንን እንዲሁም ድርጅቱን አፍርሰው ምትክ ቦታ ሳይሰጡን ሶስትአመት ከስምንት ወራችን እያንከራተቱን ነው እግዚአብሔር ይፍረድ 😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ያ አላህ😢😢😢😢
@hewanhabtegbreal3867
@hewanhabtegbreal3867 Ай бұрын
Egziabher yaual
@aidakifle9004
@aidakifle9004 Ай бұрын
ውሽት አልተናገረች ምን እንፍጠር ነው ከኔ ቤተሰብ ዘጠና አምስት አመት የሆነው አባት ከነልጆቹ ቤቱ ይፈርሳል ስለተባለ ቀድመዉት የሞቱት ዘመዶቹ ምን ያህል እድለኞች ናቸው እያለ ቀን እየጠበቀ ነው። ቀድማችሁ ማረፊያ እንኩዋ ሳታዘጋጁ ወይም የሚፈርስበት ሰው ሳያዘጋጅ ከዉጭ የመጣ ጠላት ቤት ይመስል እያጣደፋችሁ ማስወጣታችሁ እንደ አገር ማልማት ወይም ምስጋና ተቆጥሮ እንዲፃፍላችሁ እንዲዘገብላችሁ ትፈልጋላችሁ ?የህዝብ አስተያየት እኩዎ ስራችሁ በህዝብ እንዴት እንደ ታየ የሚያሳያችሁ መስታወት እኮ ነው ፣ሀሳብዋን በነፃነት ተጠቅማ መፃፍዋ ደግሞ ህጋዊ መብት ነው።
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 Ай бұрын
በጣም ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@yayneejeta2302
@yayneejeta2302 Ай бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል የሕዝብ መሰቃየት ምን አለ እዚያው ባሉበት በሰራ ልማት ሲባል ምርት አምርቶ የተራበን ማብላት ነው ሰው ከኖረበት አንሰቶ መበታተን አይደለም ባሉበት እድር አደራጅቶ እዚያው መሰራት ማኖር ነው እባካችሁ አሰቡበት
@Simplefunlover
@Simplefunlover Ай бұрын
Well said Ela👍🏻
@atedegemecu2599
@atedegemecu2599 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እውነት እውነትነው
@MikoJa-p5p
@MikoJa-p5p Ай бұрын
በጣም ትክክል ናት ሰው ይቀድማል ሰውን እየጎዱ ልማት ብሎ ነገረ አይገባኝም ወይም አልደግፈም ሰው ይቅደም
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel Ай бұрын
እኔ የኢትዮዽያ ነገር ሰልችት ብሎኛል
@SenaitJira
@SenaitJira Ай бұрын
ታንቀህ ወይም ታንቀሽ ሙቺ
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel Ай бұрын
@@SenaitJira ante dibn bel kinkinam gala
@MkaAyw
@MkaAyw Ай бұрын
አዜብ ግሩም አገላለጥ ነው “በልማት ሰም ኗሪን ማፍለስ”❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Ай бұрын
እውነት መናገር የሚያስስር ከሆነ ህዝብ ውሸታም እንዲሆን ነው የተፈለገው አዜብ ጎበዝ እውነቱን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር እንኳን ከእስር አወጣሽ የኔ እህት የመንግስት ልቦና ይስጠው አገር አለማለሁ እያለ አበባ ለመትከል ህዝብ የሚያስለቅስ ስንቱ በየቤቱ አለቀሰ!!
@genetbekele8937
@genetbekele8937 Ай бұрын
Wow you are gorgeous I am so proud of you
@jemalseid5728
@jemalseid5728 Ай бұрын
Ewnet new Ere yet new abet mibslew
@MkaAyw
@MkaAyw Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ እጆቿን ወደፈጣሪ ዘርግታለች። ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ። አገሬን አገር የምላት የምትሰጠኝ ጥቅምና የምሰጣት ጥቅም ሲመጣጠን ነው። ወይልማት?
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሀገሪቷላይ ያለው ህብረተሰብ አስመሳይ የቁምሙት ወስላታ ስለሆነ እንደዝህች ያሉ እንስቶች ጎምዛዛውን እውነት እሚጋፈጡ ሰው የጠፋለት ሰው ሆነው የተገኙት ይሳደዳሉ ይወቀሳሉ ይሸማቀቃሉ አለፍ ሲልም የህይወት መስዋእትም እየከፈሉ ከምድሪቷ ይመናመናሉ ።
@MeseretSs
@MeseretSs Ай бұрын
🙏
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar Ай бұрын
በቃ ሰው ሀሳቡን መግለጽ ያሳስራል? ያሳዝናል።
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 Ай бұрын
❤❤❤
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Ай бұрын
Selam eliyas
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee Ай бұрын
ልማት ባልሠሩት ፎቅላይ መብራት መጠምጠሞ ነው እንዴ
@yitayaltesfahun
@yitayaltesfahun Ай бұрын
አይ መንግስት እውነትንስለማይወድነው የታሰረች ትፈታልን?
@yeabfikadu9967
@yeabfikadu9967 Ай бұрын
My favorite person ❤
@etetutadese6956
@etetutadese6956 Ай бұрын
እኔ አዜብየ ምስክር ነኝ የኔ አባት ላገር ሞቶም እዛው ቀበና ቤታችን ፈርሷል ትክክል ነው ያልሽው ከኝህ አባትም ብዙ ነገር ወስደናል አንድም ውሸት የለውም ። ልማት ከተባለ ጋሸ ያለሙት አትክልቶች ልማት አይደለም የላሞቹስ ወተት አንድም ቀን የቀበና ወንዝ ሲሞላ አፋፍ ሆነን እናየዋለን እንጅ ንብረታችንን ወስዶ አያቅም ።
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
ቤታችንን አፍርሰው በትነው ጣሉን ቆሻሾች
@YesufMusema
@YesufMusema Ай бұрын
May be the location near to Hawasa lake is there any one could agree with me
@jemalseid5728
@jemalseid5728 Ай бұрын
Yesewen hegawi bet yalemnm kassa be and Ken mafres MN ybalal Ere gud new
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Ай бұрын
ማፈሪያ!!...ለአህያ ማር አይጥማትም አሉ። ማጥላላትና ጥላቻ የነገሰበት አገር...መጥኔ ለአበሻ
@SelemonkassaSele-ey2em
@SelemonkassaSele-ey2em Ай бұрын
አኔ . ..በሶስት ቀን ማስጠንቂያ 15ቤተሰብ እና 28 ምስኪን ተከራይወች በግፍ ሜዳ ላይ ወድቀናል ,ለቤቱ ካሳ ሂሳብ ተሰርቷ ይላ መሬት አስተዳደረ ካሳና ግምት ተሰርቷል ይላ ግን ጉቦ 600 መቶሺ ለ10 ባልደረቦች አንድ ላይ ሊካፈሉ ከየት እናምጣዉ በወረቀት የሰፈረዉ ህጉ ወረቀት ብቻ ነዉ,ኧረ ስንቱን ላንሳዉ
@azeberena995
@azeberena995 Ай бұрын
Yasaznal ewnetn ytnagrwen ulu maser msfrarat?
@Imfano2122
@Imfano2122 Ай бұрын
Azu 10Q❤❤❤❤❤
@fozia1239
@fozia1239 Ай бұрын
አዜቢና የኔ ጀግና እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ የሴት ወንድ ነሽ የተማረ እንዲህነው ለሆዳም ምሁር ነን ባዮች አርቲስትና የስም ጋዜጠኞች ካንቺ ይማሩ የኔ ጀግና በርቺ እንዳትረቺ አዜቢና የኔ ማር ከአስመሳዮች ከባንዳዎች እጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij Ай бұрын
Enkuwan tefetach dink sew nat azeb
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@AddisAlem-u6w
@AddisAlem-u6w Ай бұрын
Awo yemetay ewenet new eko enamesegenalen enkuwan Lebanese ekashe
@GirumeEmu
@GirumeEmu Ай бұрын
Azita enkan yesefer lij mehonshn kemawkish belay awekush yeswunet lik malet yhenew hasabshn egaralehu nurilgn yene wud nurilgn
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Lemen tefetach.. balegen ezaw eser bet mabesebes new enji.. Asemesay arogit
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Ай бұрын
Min atefach? Wushet altenagerech.
@alemthaiestifanos3905
@alemthaiestifanos3905 Ай бұрын
Lebeznese bla yemeğin zebrqa yehonal polotekena aydlhem kebte
@GirumeEmu
@GirumeEmu Ай бұрын
Yesw lik malet yhe new? Sew molto sew betefabet anch bicha megegntsh lene kurat new lazeb werku adrsulgn enkan teweldsh yene sew ? 11:36
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Deg aderegewat.. echi asemesay arogit.. batefeta yeshal neber.. balege.. esekezare sint bet siferes yet neberech, ahun attention lemesab enji.. arefa tekemet.. mengest enkuwanem aserat.. asemesay arogit
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 Ай бұрын
She just want attention and she got it ! They are given more than a year this is a lie!!!!! The city needs a better look !!! She need to be held more than this!
@FujairahTawein-rn8ib
@FujairahTawein-rn8ib Ай бұрын
👎👎👎😝😝😝😭😭
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s Ай бұрын
መርጦ አልቃሽ አዜብ ለይሉ እስከዛሬ የታባሽ ነበርሽ ትግራዋን አማራ አፋር ሢደፈሩ ሢታረዱ ሢረሸኑ ሢፈናቀሉ ዛሬ አንድ ሽማግሌ ልፈናቀል ነው ብለሽ ያዙኚ ልቀቁኚ የምትይዉ ሻጋታ ለነገሩ ሀገር ብትፈርስ ያን ነጫጭባ በልሽ ጋር ትሄጃለሽ ይብላኚልን ሁለት አገር ለሌለን
@Woineshet
@Woineshet Ай бұрын
እናንት መዥገሮች ምን ይሻላችሁዋል? እናንተ አማራንና አፋርን ቅቤ ነው የቀባችሁት ? መለኩሴና ሕፃን የደፈራችሁ፣ ሊጥና የማድቤት ኮተት የሠረቃችሁ ፣ ማንኛውም ሴጣናዊ ሥራ የግላችሁ የሆነ ሴጣን የሠረራችሁ እርኩሶች መቼም አያልፍላችሁም፡፡ ምክንያቱም ለዚህች አገር አሜኬላ ሆናችሁ ስለተፈጠራችሁ።
@millikebe3537
@millikebe3537 Ай бұрын
Eskinder was against infrastructure development, and now Azeb joined his legacy. So we will see Azeb with Eskinder in the jungle.
@SenaitJira
@SenaitJira Ай бұрын
አፍህን ዝጋ ታዋቂነን እያላችሁ ምንሰማዉ እኛ ብቻ ነን እያላችሁ ተምረናል የምትሉ የእዉቀት ሽፍቶች የሆናችሁ የሆነች ሀገር ስታድግ ስትለማ የማትወዱ የማትወድ ጋጠወጥ ሴት ነገ ታዳጊዎች ህፃናት ወጣቶች ንፁህ ነገር አይተዉ እንዳያድጉ የምትፈልግ ዘመን ባፈጀዉ የደራሲነት አይምሮ ላይ ያለች ነዉር ጌጡ ሀገር ስታድግ የማትወድ ባንዳ የሀገር ፀር ናት አንተም ዘመን ወጣትነትህን የነጠቀህ የምትመስል የሀገር እድገትና ጥላቻ ስላለህ የስዋ ተንታኝና በታኝ ልሁን አልክ ልጆችህ ጥሩ ነገር አይተዉ እንዲያድጉ ስለምትፈልግ ካረጀች ደራሲ ጋር ላርጅ አልክ ደራሲነት ከዘመን ለዉጥ ጋር ሲሆን ነዉ ፁሑፉም የሚያምረዉ ላዘነችላቸዉ ሰርታ ትስጣቸዉ እናንተ ዉሾች ትጮሀላችሁ ሀገር ትቀጥላለች ታድጋለች Game Overrrrrr
@yedilfana8206
@yedilfana8206 Ай бұрын
@SenaitJira እሺ የኛ progressive ነኝ ባይ ሀገር የምትለማውና የምታድገው በምን cost ነው? ሰው ነቅሎ ፎቅ በመትከል? ፣ ድህነትን ሳይሆን ደሃን በማጥፋት? ፣ ላንቺ ከዘመን ጋር ለመሄድ የድሆች ሰብአዊና ተፈጥሯዊ መብት መደምሰስ አለበት? ብዙሃን ህዝብ ያልደገፈው ልማትና እድገት የጥቂት የነገ ታዳጊዎች የአይን መስህብ እንጅ የብዙሃንን ጥቅም የሚያረጋግጥ ልማት አይሆንም። ኸረ እንደው በምን የሞራል ብቃት ነው አዜብን "የእውቀት ሽፍታ፣ ጋጥወጥና የሀገር ፀር" ብሎ አፍሽን ለማላቀቅ የደፈርሽው? 😂 ለምትወጅው የብልፅግና ስርአት ማጎብደድና በጭፍን መደገፍ መብትሽ ነው ግን መፃፍ ስለቻልሽ ብቻ ጭንቅላትሽ ያሰበውን ፍሬ አልባ ነገር መፃፍ ቂልነት ነው።
@eliasal-azar6171
@eliasal-azar6171 Ай бұрын
አረቲስት እና ድራሲውች ኢትዬፒያን ሲያፈርሡ በአይኔ አየው
@Joel-t9r
@Joel-t9r Ай бұрын
ኤጭ የመሸባት ጋዜጠኛ attention seeker በላት ትንሽ ቢያቆዩዋት ጥሩ ነበር ትርፏ ታስሮ ፌመስ መሆን ነው ጉሏ ::
GERE EMUN PART 203 | ገሬ እሙን ክፋል 203
40:12
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 22 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 24 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 22 МЛН
እንደዚህ ተደውሎልን አያውቅም                                          እነ ማርታን ለማግኘት  0932502010
1:16:19
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 24 МЛН