KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው
1:30:09
19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:30:12
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
በደብተራ ከሰይጣን ጋር የመጋባት መዘዝ
Рет қаралды 21,893
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 263 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 103
@danielbeyene6894
4 жыл бұрын
ችግሩ እኮ በምድር ላይ ስኖር ዝም ብለን ትዳር መስርተን ስንብላ ስንጠጣ ብቻ የምኖርና ለህብትና ጥሩ ኑሮ ለመኖር ልጅ እንዲሁም ስማችንን ለመትክት ልጅ መውለድ እድርገን ስለምናስብ በጣም ተሸውደናል እኛ ግን እረፍት ከሌለው ዳቢሎስ ጋር ተጋድሎ እንዳለብን ዘንገተናል ቢገባን ኖሮ እንደ እነ መምህር ግርማ የመሰሉትን አባቶች እንኮን ልንስድብ ቀርቶ ባክብርናችው ነበር እንዳንተ ህዝቡ እንዲያውቅ ጥረት ለምታረጉ ዋጋችሁ በስማ ነው እንዳንድ ሰባኪያን ነገር ግን በጣም ያሳዝናል ምእመናን ግን በግዛብሔር ችርነት ክምንግዜውም በላይ እየነቃ ነው በጣም ደስ ይላል መምህር ፅጋውን ያብዛልን ቃለሒወት ያስማልን በርታ::
@oramaoromiya7577
3 жыл бұрын
Oblesaa kenyaa waqayoo sagalee jirenyaa si yaa dhagesisuu😘😘😘😘😘
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
4 жыл бұрын
ይሀው 10 አመቴ ከስምንት አመት በሆላ ነው እኔም ያወኩት ይሄ መንፈስ እንዳለብኝ ሁሉንም ለአመብርሀን ትቸዋለው በኔ የደረሰ በናንተ አይድረስ
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ደሥ የሚል ምክር ትምህረት በርታልን እደዚክ ነዉ የመምህር ግርማ ፍሬ ተመሥገን አምላኪ*
@ግርማፅዮንክፍለማርያም
4 жыл бұрын
ጎይታናን መድሓኒናን ኢየሱስ ክርስቶስ ናይ ድያብሎስ ስራሕ ከፍርስ ከም ዝመጸ ኩሉ ግዜ ድማ መጋለጥ ኣለበት፡ የሱና የኣገልጋዮቹ ክፉ ስራው ማፍረስና ማጋለጥ ኣለበት። መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን
@marthayigebru7922
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት በጣም ለብዙዎች ሕይወት መስናክል የሆነ አልገባንም እናመስግናለን
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ሰመተን የምንቀየርቤት ይሁንልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ5በ
4 жыл бұрын
በእውነት የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ያባ ግርማ ፍሬ እንድህነው😍😍😍
@liyagessesse7435
4 жыл бұрын
Aba bmalet yitarem
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen mimeher egezabeher yemesgen amen amen amen
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
4 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የመምህር ግርማ ፍሬ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
@liyagessesse7435
4 жыл бұрын
AMEN
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@የድንግልማርያምልጅነን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
4 жыл бұрын
Memiherachin kalehiwetn yasemalin በእድሜ በዘመን ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንን ይባርክ ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን !!!
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@ሰላምእውነት
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ልብ ይስጠን ቸሩ አምላካችን
@zufangrmay3538
2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ አሜን
@etutsega1454
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛለክ ወለተ አማኑኤል ነኝ እኔና ቤተሰቦቼን በፀሎት አሰበን
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@lidiyanegash5297
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሄር
@netsanetsoimon8355
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@marthayigebru7922
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን አሜን ልቦና ይስጠን
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalehiwet yesmeana memhrna xegawun yabzalk
@አይነግዳየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።ሌላ ቃላት ያጥረኛል። እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@kurfaabadi9685
4 жыл бұрын
ጀግናው ተስፋዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@slmena9603
4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እውነተኛ ኢትዮጰያዊ ነህ ሰለመምህር ግርማ አንድ ተቆርቃሪ አንተን አየሁ እሳቸውም ይኑሩ አንተም ኑሩልን።
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@የድንግልማርያምልጅነ-ዘ8ዀ
4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህወት ያስማልን
@hdu4612
4 жыл бұрын
መምህራችን፣ቃለሂወትንያሰማልን፣ያገልግሎትዘመንህንሁሉይባርክልኝ፣ይሄነው፣ትዳሬን፣በጥብጦ፣ለስደትያለሁት
@tasfaayaliw1516
4 жыл бұрын
መምህር ተባረክልን እልፍ አመት ኑርልን ጠላትያዉራ አተግን ስራ አሸናፊዉ የድግል ማርያም ልጂ ነው እና ተመስገን ፈጣሪ አዉ ቀዉ ላሳዉቁን ልጆችህን ስለስ ጠህን አሜን አሜን አሜን !!!
@جنىاحمد-ر9خ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን❤🙏🙏🙏
@meseretf1
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማርያምአርሤማልጅ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@solnetu1260
4 жыл бұрын
Ewnet new betam eg/r amelak edemeyachwen yarzmelen. Antem eg/r yebarkhe tebarek .
@tittit7589
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይውት ይስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዝላሁ አሜን፫እባታችን መምህር ገርም እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን። አሜን፫እኛም ምስታውል ልብን ይስጥኝ አሜን፫
@tiruworkkebede7246
4 жыл бұрын
ቃለ ሔወት ያሰማልን መምህር አባታችንን እግዚአቤሄር ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቸዉ እድሜያቸዉን እረዘም ያድርግልን አሜን
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢ አባላችንን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድም ሞን በጣም ብዙ ሰው ነው መቃወማቸው በጣም ብዙ ማለት በእኔ በህልሜ ስለመምህር አይቻለሁ ማለትም ከዋንጫው መቸውን ሰዎች እግዚ ለምን ትመጣላችሁ የእግዛብሄርን መንፈስ የተቃወማችሁን ብላ ስትል በልሜ አይቻለሁ አንዲት ሴት
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@meseretf1
4 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን ረድኤታቸዉ ይደርብን
@yerusfayesa1027
4 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይባርክክ
@hirutabe
3 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት የሰማልን በምታቀርባቸው ትህምርቶች ትልቅ ትምርት እያገኘን ነው
@user-ns9ey2pf7g
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ን ያሰማልን
@arsemabarbara7758
4 жыл бұрын
ተባረክ
@MT-my2iv
3 жыл бұрын
እኔ መስተፋቅር ተደርጎብኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አዳነኝ ለከፋ ነገር ሳልደርስ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen memeher tsegawen yabezaleh
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
4 жыл бұрын
አሜን ወድማችን
@رشاكامل-و7ي
2 жыл бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen
@messimessi4073
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በርታልን
@tawabechmaray2801
4 жыл бұрын
kale hiywot yasemaln memher
@makiabent7055
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልክ መምህር ❤️❤️❤️
@dtdtdyfy492
4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ ለጣኦት የተሰዋውን በመብላቴ ይከው ህይወቴን ሙሉ። እቆቅልሽ አደርጎታል እኔም በናተ ትምህርት እድነቃበት ስለአደረገ የእግዚአብሔር ስሙ የተመገግነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ጠላት ማውራቱን አያቋርጥም
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarayoutube9968
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰምእናወርቅ-ለ3ገ
4 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ተአምር አትከተሉ የተባልነው ተአምር አድናቂዎች እንዳንሆን የልቁንም ከበረታን የበለጠ ተአምር መስራት የምንችል መሆናችንን ማለትም በእግዚአብሔር ሐይል የማናደሬገው ነገር እንደሌለና ምንም ሊደንቀን እንደማይገባ ሲነግረን መሠለኝ ግን ያለ አግባብ ተረድቼው ከሆነ አርሙኝ እንጅ አትሳለቁብኝ ።
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
ቅዱስ ባስሌዉስ በረከቱ ይደረብን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@galxya1162
Жыл бұрын
መምህርዬ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልወት እኔ ከፍቅረኛ ላይ ጠንቆይ ቤት ሂጄ መስተፈቀር ሰጥታኝ ከጥቁር ድንጋይ ላይ ሁነሽ በደረቅ እንጄራ ብይዉ አለችኝ እኔም በላሁትኝ ከዛ ብኃላ ሰላም የለም እሱም ከሌላ ሴት ይማግጣል ስንል በሀይማኖትም አንድ አይደለነም ወልደናል ልክ ስንወልድ የሰወን ትምርህት ጋር ተገናኝን እኔ ንስሀ ገብቻለሁ ለሱም ነግሬዋለሁ ፀበል ሂድ አልኩት ሊቀበለኝ ፍቃደኛ አይደለም ደከመኝ ዝም ብዬ እዴልተወዉ ደግሞ ህሊናዬ ሰላም አጣሁኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ተቀይሮወ ታሪኬን በደስታ የማጫዉተዉት ያድርግልኝ😍🙏
@arsemaalazar8630
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen yderbne
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
የኔ አገታም ገዲሉ ሥክሳረ ላይ ዛሬ ተነብወልናል እሜገረመዉ ጀግናዬ ተስፋ ሥላሴ የመስተፋቅረ መንፈስ እግዚያብሄረ ይገሥፀዉ
@makeupbyg6380
3 жыл бұрын
Memeher egziabeher tsegawen yabezaleh
@አንድአፍታወሬጠላሁ
4 жыл бұрын
Memhir kale hiwot yasemalen
@melenatechane8299
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen wendmachen
@SaraSara-tr3me
4 жыл бұрын
መምህር ።እዉነት ።ትምህርት ።እደዉሀ።የሚጠጣነዉ።እደጀራ።የሚበላነዉ።ለኔ።በጣም ።እናመሰግናለን ።በእዉነት ።ከምስጋና ።ዉጪ።ምንአለ።እግዚአብሔር ።ያበርታክ።።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🥀🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹🥀🌷🌹
@solnetu1260
4 жыл бұрын
Eg/r yebarkhe kale heywet yasemalen. Ebakhen ega ortodoxaweyan beheg tegabten yemenenor sewch beytgawe ken gengunet meftsem edeleleben astemeren ebakhen betam amesgenalhu.
@banchiamlakkassahun3215
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቶሎ ይድረስልን የአባ ባስልዮስ ፀሎታቸው ለሁላችን ይድረስልን እንጅ እኛማ ተይዘናል
@elisabethyemareyamlejji2933
3 жыл бұрын
Kaliyot yasemalin ❤❤⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹👏
@የመቤቴልጅ-ደ2ቨ
2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ሠላም ለመምራችን ዪዉን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ አስተካክለው 99% ሰው መስተፋቅር ነው ትዳሩ እኔ ጥናት አርጌ ነው እመነኝ እመነኝ እመነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rozahailegnawe8541
2 жыл бұрын
እውነት መምሕር ተስፍዬ
@sarawoldu8593
4 жыл бұрын
Kake hiwot yasemalin .Kesis Mengiste be hiwot ALU ahunim iysebeku new yefews agelgilotim iyesetu nachew
@طيبهالطيبه-ط3س
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@heninuraeniheninuraeni3583
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@zamzamzam4317
3 жыл бұрын
Amen....3
@Yedingillij2127
3 жыл бұрын
1 ለምን ተጋለጥን 2 ቅናት ነው ወንድ ከሆነ እያንዳንዱ ቀርቦ ይፈተሽ እንደእኔ ግንባራቸውን ይንኩላቸውና ስሜቱን ይወቁት ❤️ መምህር አንተ ደግሞ ምንም አትስለችንም ረዘም እያደረግክ አስተምረን
@ኤልሻዳሄአዶናይ
3 жыл бұрын
የናቴ ልጅ የአልከው አባት አሉ ግን ፈጣሬ ይቅር ይበለኝ ሲሰብኩ ይጨዋሉ ምንም አይነት ቃል መስማት ይከብዳል ምናልባት ጭወት ስለማልወድ ይሆናል ስብከታቸው ርህስ ይኖራል ግን ርእሱን ይጀምሩታል እጂ አይሰብኩትም ግራ ይገባሀል አሁን ላይ ቅጅቅጅ የአሉ አባት ሆኑ
@ሄመን-ጸ4ፀ
4 жыл бұрын
ስንክ ሳርን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@solamatisa4083
4 жыл бұрын
Application
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ሆ ዝም ፀጥ ጭጭ ሲባል እኔን ሰላም ነሳኝ ሙሉ ሰዉነቴን ዛል አደረገው ዝምታ
@gebremenfeskidusabate8729
4 жыл бұрын
Behiwet alu.
@asterkasasunh8428
4 жыл бұрын
Wedemachn kalti yasmaln
@mekilove7663
4 жыл бұрын
Tebarek. Be tseloth asben enyen haryatenawa
@banchiwesenmengesha6595
3 жыл бұрын
egezyabher yetbekln bezunger temrenal
@hilinahaileyesus6595
Жыл бұрын
Ere eny ledan enjy selsew MN aschnkighn
@gebremenfeskidusabate8729
4 жыл бұрын
Ene befete alamenachewme neber?ahun gene telke temehirete new yagegehute.ahune magegete felege nebere.kecahlek selecachewne setegn???temehiretehi teru new.
@edenzenebtube400
4 жыл бұрын
አድነኝ አምላኬ አድነኝ !
@zamzamzam4317
3 жыл бұрын
kolohwetoysemalo
@fikerteewodajooworkuufiker8448
4 жыл бұрын
klyotin yassamal
@tshayetogu149
4 жыл бұрын
Memhere qalehiwetene yasemalene edanete edeqesise hanuke ede memhere gerema egezabhare yabezalene ketenanebete aneqachune bewenete edemachune edematu sala yarezemelene
@mimiamanel7364
4 жыл бұрын
ከዃላ ምንም አይነት ድምፅ ባይኖር መልካም ነበር።እኛ መዝመር መች ናፈቀን መዝሙር ቁስላችንን መች አዳነን? የገዛ ሀፅያታችንን እና እንዴት ከሀፅያት እንደምንወጣ ማወቅ ነው የምንፈልገው
@እማፍቅር-ጘ3ቘ
2 жыл бұрын
እኛ ይናፍቀናን መዝሙሩ እዳውም እረዘም ቢል ደስ ይላን ሀበሻ ስንባል ፀባያችን አይመችም
@hailugobeze4408
4 жыл бұрын
There are some ladies who always put eyeliner using eye pencil, does it mean that there is the involvement of some kind of evil spirit?
@solamatisa4083
4 жыл бұрын
Yes definently, most of them are for winning others attention and money or love affair
@tadessemendesil1543
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ቤተ ክርስቲያን እንደተቋም የሥነምግባር መመሪያ( code of ethics) የላትም ወይ? ይህ መመሪያ ካላት የቤተክርስቲያኒቱ ዶግማ ከሚፈቅደው ውጪ የሚሠሩ አባላት ቢያንስ ቢያንስ እንደልባቸው መፈንጨት ያቆማሉ። ፈ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን
@banchiamlakkassahun3215
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቶሎ ይድረስልን የአባ ባስልዮስ ፀሎታቸው ለሁላችን ይድረስልን እንጅ እኛማ ተይዘናል
1:30:09
26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 21 М.
1:30:12
19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 6 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 653 М.
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:01:21
ስለ ስማችን ምስጢር ምን ያህል እናውቃለን ?(በመምህር ተስፋዬአበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
53:08
73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
8:19
በስራ ላይ የሚመትባችሁ መተት ምልክቶች ☘️መርጌታ ሓዋዝ ነኝ በዉጭ ሀገር የምትኖሩና መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት ሆናችሁ ማንኛዉንም ስራ ማሰራት ትችላላችሁ
መርጌታ ሀዋዝ ከፍተኛ የባህል ሀኪም
Рет қаралды 405
20:30
ማኅፀን የሚዘጋ፣ ልጅ የሚያጨናግፍ እና የወንድ ዘር የሚያመክን መተት!ምልክቱ፣ ችግሩ እና መፍትሔው ምንድን ነው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
17:46
እግዚአብሔርን ተስፋ ስታደርጉ ይህንን እወቁ kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 2,7 М.
41:58
1ኛክፍል በደንብ ያልተደመጠና ያልተስተዋለ ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
1:57:31
137ኛ ገጠመኝ ፦ የእናቱ የተንኮል መንፈስ ያደረበት(memihir tesfaye abera getemeng)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
46:36
ታቦት ምንድነው ? በመመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 13 М.
39:03
🛑 ግብረሰዶማዊያንን ራቁታቸውን….!! ድንቅ ተአምር | Terbinos Media |
Terbinos Media
Рет қаралды 13 М.
21:36
ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 24 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 6 МЛН