ብድሬን መለስክ ሆዴን ታምሜ ተሯሯጥኩ!|fart prank

  Рет қаралды 113,633

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #eregnaye #couples
seifuonebs mikomikee mikomikeeprank ethioprank habeshaprank ናሂዉብዬ ዜና ሰበር መዝናኛ ቤተሰብ mahikidvlogs fanisamri ሐዲስቃል habeshaprank fartprank howto makeonlinemoney

Пікірлер: 1 300
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ኧረ ተው ሁለታችሁም ተንኮል እያሰባችሁ ተንኮለኛ ልጅ እንዳትወልዱ😅😅😅ለጫወታ ነው😁😁
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ Жыл бұрын
የልብሽን ተናግረሽ ለጨዋታ ነው ይሁንልሽ ሆዴ 🤣🤣🤣🤩🤩❤️❤️
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ክክክክክ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
እኔ ቀልደን ነው ወደት ወሰዳችሁት ጉድ🙄
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ Жыл бұрын
@@ሀሊማነኝከወደወሎ ኧረ ቀልድ መሆኑ ገብቶናል ውዴ 🤣🤣🤣 ትንሽ እንደበር ብለን ነው እንጂ ቀልድ መሆኑን አውቀናል
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ 😅😅😅💖
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Жыл бұрын
እኔማ ስቄ ልሞት ነዉ ለዉብዬ ያንሳታል ሌላም አስብበት ናሂ 😁😁😁😁
@rabiamkubi
@rabiamkubi Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ክፋ አይካችሑ ያረቢ ያሠባችሑትን አላሕ ያሣካላችሑ እናት ያላችሑ እናታችሑን በዱሎት እና በቅጦት ሳጦሯቸዉ አይሙቱባችሑ እናትም ክፋ አይካችሑ ያረብ
@hayattefera2576
@hayattefera2576 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ayutub6055
@ayutub6055 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
አሚን
@حواحوا-ج4ف
@حواحوا-ج4ف Жыл бұрын
አሚን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
አሜን
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
ዉብዬ እደስምሽ ውብ ነሽ ናሂ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ያስፈሳኛል አላለም 😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@familyhouse6339
@familyhouse6339 Жыл бұрын
😍🤣😅
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@familyhouse6339 ደምሩኝ ውዶቼ
@weynisehet123
@weynisehet123 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Жыл бұрын
ክክክክክክ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@TubeTube-vf4yb ደምሪኝበናትሽ
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
😄😄😄አረ በጌታ በጣም አዝናኝና አስትማረ ነው አኔ ብቻዬ እየሳቅኩኝ ማዳመ ሰማችን 😄😄😄😄
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ነው የሚያስፈሳኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሩጫው ቀጥሏል ድንግል ድረሽልኝ አሜን ትድረስልን
@የማርያምልጅ-ሠ8ጰ
@የማርያምልጅ-ሠ8ጰ Жыл бұрын
😂😂😂🦙
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂 እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅችሁ
@slamedmeke5099
@slamedmeke5099 Жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴዋ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@slamedmeke5099 እህት ደምሪኝ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ኮሜት መጻፍ አቃተኝ በሳቂ ብዛት ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ስላማችሁ ይብዛ።
@genetdeug6172
@genetdeug6172 Жыл бұрын
ጌታን በሳቅ ሞትኩኝ የናሆ መሮጥ🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ከወደድሽ ከነምናምኑ ይላሉ በናታቹ አይለያቹሁ ፍቅሩን ይጨማምረላቹህ😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
Toto ስብስክራይብ አርግልኝ እህቴ
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እህቴ ነይ እመጣለሁ በቅንነት
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ተገኝተሻል እሱን ፕራክ ስታደርጊዉ እያሳዘነኝ ነበር
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
የኔምስኪን እንዳይከፋውብላነውእንጂ አንጫዋንእየያዘይ አይሸትምትላለይ ወላሂሆደንአመመኝበሳቅ😂😂😂😂😂
@እፁብፍቅር
@እፁብፍቅር Жыл бұрын
አስኪ ማነው እንደ እኔ በሳቅ ፍርስ ያለ🤣🤣🤣🤭
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB Жыл бұрын
አላማችሁ ምንድነው እኛን በሳቅ መግደል ጌታን ሞትኩኝ በሳቅ ወይ ውብዬ የኔናት #አንደኛ ነሽ😍😍 ናሂ ትችላለህ የሩጫህ ነገርማ ተው 😂በርቱ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ወየው ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂
@tamesganamelke4616
@tamesganamelke4616 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አለውቅም በእውነት ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን እና ሳቃችን ይመልስልን
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እንኳን የሚወዱትን ሰው ፈስ የኔ ማዳም ሁሌአጠገቤ ቆማነው ምተጣኝ ለጉድነው ምተጣኝ ሁሌ ምርርብሎኛል ፈሷ 😅😅😅😅
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Жыл бұрын
ኧረ ኡ 🙆🙆🤣🤣🤣
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ Жыл бұрын
ኧረወየው 😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤣🌶
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 Жыл бұрын
እረ በሣቅ
@adr4013
@adr4013 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@haiataisai5150
@haiataisai5150 Жыл бұрын
ናሂ ሲረጥ በጣም ነዉ ያሳከኝ የመቻቹ🥰🥰😂😂😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ውብዬ ቆንጆ💖💖💖💖 ቻይው ብድር በምድር ነው እወዳችኋለሁ በተረፈ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሺ🤗🤗 እኛም ሀገር ስንገባ ወልደን በሀገራችን የደስታ ሂወት የምንኖር ያድርገን አሚን 🇪🇹🇪🇹💕💚💛❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እሷን ሲነካት ቀፈፈኝ የምር 😂😂😂😂😂😂
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ውድ እህት ደምሪኝ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Жыл бұрын
ክክክክክ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አረ ናሂ በጣም ነው እምገርመዉ በጣም ያስፈሳኛል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂አረወዴት ልህድ የኔ ማር እወዳችሁ አለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Жыл бұрын
ከነሱ ቪድዮ ይልቅ ይህ ኮሜንት በጣም ነው ያሳቀኝ ❤
@MaraNata769Tube
@MaraNata769Tube Жыл бұрын
😂😂😂😂
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አረ እንየ ማርያምን በሳቅ ሸንቴ መጣኝ 😂😂😂😂😂
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
😂😂😂😂ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰✌️✌️
@አስማአደም
@አስማአደም Жыл бұрын
አሚን
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲💚💛❤️😘
@tamenechgaga5688
@tamenechgaga5688 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰👍👍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ እህት ደምሪኝ
@bezamarkos2299
@bezamarkos2299 Жыл бұрын
አሜን
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት እንደማመር
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅ
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር በመዳም ቤት በሳቅ ሞትኩ ዉይ😂😂
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
ቶሎቶሎ ነዉ የሚሥፈሣኝ😂😂😂
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@kelemtube
@kelemtube Жыл бұрын
የሚገርም ነው ወይኔ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው የኔ ዉድ ዉብዬዬዬ መልካም የሂወት አጋር ነች አተምነህ ! በሳቅነው የፈረስኩት ይመቻቸሁ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቀለም እንደማመር በቅንነት
@mizela1244
@mizela1244 Жыл бұрын
እኔ ተቅማጥ እፈራለው ወይ ናሂ እንዴት አሰበከው ምርጥ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@mebrat_media
@mebrat_media Жыл бұрын
እህህህ በሳቅ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
የሚያስቅ ነው የሚያዝናና ነው ገን ማርያምን ውብዬ አሳዘነችኝ ውብዬ አይ ናሂ በሳቅ😂😂😂አፈረስከን
@zainabme708
@zainabme708 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@banchiymekidelawa3617
@banchiymekidelawa3617 Жыл бұрын
ነይዉድእኔጋ
@fhfghh9639
@fhfghh9639 Жыл бұрын
እረበሳቅሞኩ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fhfghh9639 ደምሩኝ ውዶቼ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@blentube3002 ደምሪኝበነአኘትሽ
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
እናተ የሳቅ ምንጮች በጣም ደስ ትላላቹህ ሁሎም በፍቅር ያኑራቹህ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር እህቴ
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እሽ
@maskimaski474
@maskimaski474 Жыл бұрын
wowowo😘😘😘😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@maskimaski474 እህት ደምሪኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ሀሀሀ ወደሽንት ቤት እሩጦ ሲሄድ በጣም ነው እሚያስቀው
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
በትለይ ሰትሮጥ በጣም ነወ የሳኩኝ ፈጣሪወያ ደረሰ ሰትል በጣም ነወ የሳኩት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ጀሚለዱበይ
@ጀሚለዱበይ Жыл бұрын
ነብሰጡሪ ስለሆነች ለይስማማት ይችለል ይህን አይነት ብራክ ግን አስቃቹኘል ማደሜ አነደኝ እነንታ አሰቃቹኝ
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሑ ውቦች ለውብየ ያንሳታል ይደገም
@misirtube9206
@misirtube9206 Жыл бұрын
አስር ስልክ ኖሮኝ በሁሉም ሰብስክራይብ ባደረኩላችሁ
@ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
@ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ቤታችሁ ትዳራችሁ ይሳቅ አይ ናሂ ስትሮጥ የሌለ ሳኩኝ ውብዬ ምርጥ ሴት ቀጥይበት
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 Жыл бұрын
የእዉነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም የኔ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 Жыл бұрын
ዉብዬ በጣም አሳዘንሽኝ ከእርግዚና ጋር ሽታ በጣም መጥፎ ነዉ ግን በጣም አዝናኝ ነዉ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ😂😂😂
@መድናሰይድ-ጸ4ጘ
@መድናሰይድ-ጸ4ጘ Жыл бұрын
ስወዳችሁኮ እስክትመጡበጉጉትነውየምጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️እረጅምእድሜናጤናይስጣችሁ
@slamedmeke5099
@slamedmeke5099 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ 🥰❤️
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
ቶሎቶሎነዉ የሚአሰፍሳኝ አልክ😍😍😍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alimamuhammed3727 ውዶቼ ደምሩኝ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
እኔ ፕራክ አሎድም ነበር የናተ በጣም አስተማሪ ስለሆነ እየተዝናናሁ እማራለሁ ዉብየ ዛሬ ተገኝተኛል ግን ፈተናዉን አልፈሻል እሱን ስታስጨንቂዉ ያሳዝነኝ ነበር እህልኳ ሳይበላ እያልኩኝ አሏህ ይጠብቃችሁ በሰላም ዉለጂ💚💛❤
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
አሪፍ ፕራንክ ነው ሃሳቡ እንዴት ነው የመጣልህ ገራሚ ነው #skynet_tube
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Жыл бұрын
ታሰቃላችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውብየም በሰላም ይገላግልሺ
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
አሪፍ ፕራንክ ነው ሃሳቡ እንዴት ነው የመጣልህ ገራሚ ነው #skynet_tube
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 Жыл бұрын
እንዲህ ለ10 ደቂቃ የተመረርሽ አንድ ወር ቢተኛ አወጥተሽ ነው የምጥይው😁
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Жыл бұрын
👆🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
አሪፍ ፕራንክ ነው ሃሳቡ እንዴት ነው የመጣልህ ገራሚ ነው #skynet_tube
@abrehethailu9879
@abrehethailu9879 Жыл бұрын
ወይኔ😂 ይሸታል አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂ደስ ትላላቹ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ🙏
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Жыл бұрын
ፍቅረኛየን ትመስለኛለክ. እያስታወስከኝ. አንተን ሳይህ ማየት ፈልግና አሳልፈሀለው 😢😢💔💔💔💔💔💔
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 Жыл бұрын
ፍቅረኛሽሥ የለም
@እዛምትክክል
@እዛምትክክል Жыл бұрын
የመልስ ምቱን እንጠብቃለን😃😃
@hanah9895
@hanah9895 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😍😍🤭
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
ስወዳችሁ 💝💜💚💚💛💜💓💓💝💜💚💚💛 ባሳቅ ሞትኩኝ
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
Woyne besak motikugn 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
🙉🙉🙉🙉🤣🤣ግን በበሺታ አትቀልዱ
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
እር በሳቅ ናሂ የምትሮጠዋ ነገርሰ😂😂😂😂😂😂ውቤ እየሰተተሸ አይሸትም ድርቅ የኔ መልካም ሴት በርቱ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ Жыл бұрын
ወይኔ ያለቀስኩት እንባ ወይኔ ዛሬ ሁሌም እዳሳቃችሁኝ አሁንስ ልተዋችሁ ነዉ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
የአቤል እናት እንደማመር
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ እኔ ሁሌም ነዉ እምከታተላችሁ
@azebtadele841
@azebtadele841 Жыл бұрын
ወይ እናተ እኔ ያሣቀኝ ቀጭዉ ብሎሥራራጥ ዉብዬ በጣም አሣዘሽኝ በዚህ አጋጣሚ እኔ ሠዉ አልጠየፍም አያትአሥታምሜአለሁ ዳግም እናትያምብኛል አናቴም አሥታምማለሁ ተከትሎኝ ሥደት ላይ ሽማግሌ እከባክባለሁ ሥለለምኩትም ይሁንባላቅም ምንም ቢያጋጥመዉአልጠየፈዉም መጨረሻዬምንይሁን አላቅ
@selam1122
@selam1122 Жыл бұрын
እረወይኔ😄😄😃😂😂😂😂😂ውብዬ እደትነው ፈትሺን ጭምድድ ሰታረጊው የናሂ እሩጫ እውይ😂😂😂😍😍😍😍
@marrykuwaitmarrykuwait9198
@marrykuwaitmarrykuwait9198 Жыл бұрын
እረ ውውውው ማርያምን በሳቅ ሞትኩ ፈሳሽ ነው አለ😂😂😂 😂😂😂😂😂ዛሬ ምን ውስጥ ነው የገባሁት አለች ውብየ😂😂😂😂
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እወነት በጣም ደብሪኝ ነበር በጣም ነወ የአሳከኝ ሰላምክ ብዝት ይበል
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት እንደማመር
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 Жыл бұрын
አይ ዉቢዬ አይ ነሆም ያስረን ይስጥክ ወለሂ በስቅ ይሸታል ወይ አላላም እሱዋም ምስክን አይሸቲም አለቺዉ ❤👌♥️😂😂😂😂😂😂
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Жыл бұрын
😀😀😀😀ሩጫህ ነው ያሳቀኝ እኔስ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ Жыл бұрын
ወላሂ ሻይ እያጠጣሁ ነበርና ጥን ብሎኝ ልሞት ነበር ስስቅ አይ ናሂ በሳቅ ገደልከኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
እምን ውስጥ ነው የገባሁት አላለችም😂😂😂
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
አይ ውብዪ አሳዘነችኝ እየሸተታ አልሸተተኝ አላለችም ቀንህን ጠብቅ እልኋን እንደምትወጣ ብህ አልጠራጠር ጀግናናት 😁😁😁😁
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
ዉይ ዉብዬ ተሰራልሽ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀኝ እምትይዉ ነገር ደስ ይላል
@merthrty9269
@merthrty9269 Жыл бұрын
ወይ ውብዬ ወይኔ ዛሬ ጨንቋት ምን ውስጥ ነው የገባሁት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀኝ ስትል አሳዘነችኝ 🙏💝💝
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Жыл бұрын
😂 ቂቂቂቂቂ የኔ ማር ውብዬ አሳዘነችኝ ግምት ጥንብት ብሏት ቻለችው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ Жыл бұрын
😀😀😀😀ቀላል አሳቃችሁን 😂😂😂እየሸተታት አልሸተተኝም አለች አይ ውብየ
@merontangu4927
@merontangu4927 Жыл бұрын
Acting skill 100%🤣😂both of them we're acting she knows that it is a prank
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
ሰቄአልወጣልኝም ወላሂ😀😀😀😀😀
@makdesmakdes7944
@makdesmakdes7944 Жыл бұрын
Mak 😍🥰💕🥰🧡💕🥰💞❤💓💕🥰🧡😍💕❤😍💕🥰🧡🥰😍💕🥰💓💛😍
@rahma2236
@rahma2236 Жыл бұрын
እኔ እኮ በጉጉት ነው የጠብቃችሁ ስወዳችሁ ደግሞ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ውዴ።ደምሪኝ
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ 3 күн бұрын
ማርያምን የዛሬው ለየትይላን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ Жыл бұрын
ኪኪኪኪ እረ ተዉ ተዉ ግን ናሂ ባባን አታናዳቸዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እመብርሃን በሰላም ተገላገይ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@halimaseid1023
@halimaseid1023 Жыл бұрын
የኔ መዳም አሰለቸችኝ ወላሂ መሄጃ ማጣት ደሞ መሳጂ አዲርጊልኝ ትልና እያደረኩላት ትለቅብኛለች እዛው ኧረ ፈጣሪዬ ያልታሰበ እርዚቅ ሰተህ ከዚህ አውጣኝ😥😥😷😷
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
በጣም ነው እሚያስቀው 🤣🤣🤣🤣🤣
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እርጉዝ ስለሆነች አይፈረድባትም እንዳውም ያስመልሳታል ብዬ ፈርቼ ነበር ግን አዝናናኽኝ
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
3 ስቴ ነው የሮጥኩት አላለም አይ ናሂየ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤
@abushemnegesetu140
@abushemnegesetu140 Жыл бұрын
ወይኔ🤣🤣🤣🤣😂😂😂😃😄😄😄 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ath1381
@ath1381 Жыл бұрын
እህትህ አልጋ ተከራይታ ድግልናዋ ሰጠቹ😂😂😂
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ቢዲዮው አያየውም ብለሽነው
@ath1381
@ath1381 Жыл бұрын
@@wedetwedet705 😂😂😂 እንዲጋብ አድርግ ለማለት ነው ወድ ልጅ አይታመን ጥላት ይሄዳል
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን Жыл бұрын
ክክክክ አላ አስቃሜጫወልሁ አልሳጣሁትም አላች
@emuyemariyamlij7037
@emuyemariyamlij7037 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂mister atebikm ende mar
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
ነሂይ በሳቅ ገድለከኝሆሆሆ
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ነች የኔ እናት በርግዝና ጋ አመላለስካት
@bareedduoromo3621
@bareedduoromo3621 Жыл бұрын
ባል ያላችሁ ሆይ ባሎቻቹ ባንዳዝ አይነት ህማም አይፋትኗቹ በጣም ካብድ ነው ላዛዉም አርጉዝ ታኩኖ እኔ ቢሆን ላዉላይ ሻታ እላቅ ናባር አርጉዝ እንዳማሆኗ ማጣን ባጣም ቺላለች
@mekiyaademi
@mekiyaademi Жыл бұрын
ስላም እንኩዋን በስላም መጣቹ የኔ ማርች ❤️ሳብስቅርብ አርጉኝ ሀገር ልግባ ነው ❤️🇪🇹
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@mekiyaademi
@mekiyaademi Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb አንችም ታድምር
@ete162
@ete162 Жыл бұрын
Ene.aregskhalehu Argignimna M ariyamn🥰beteseb.enhun
@mekiyaademi
@mekiyaademi Жыл бұрын
@@ete162 እሺ ❤️
@ete162
@ete162 Жыл бұрын
በቅንነት.ዩቱቤንእዪልኝ.እሥኪ አድሥጀማሪነኝ አከፋፈቱን.አላውቅም.እናምS.b Argugni.mn.chigr.alew💚💛❤️🙏
@msfatama9308
@msfatama9308 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ቆሽሸህም አትጠላህም ለምን ፍቅር ሀያል ነዉ ዉብዬ እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ
@amarech1945
@amarech1945 Жыл бұрын
እረ የዛሬዉ ያበደነዉ 😀😀😀😀😀
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@tsehayyekirstosbariya3938
@tsehayyekirstosbariya3938 Жыл бұрын
እባካችሁ ውብዬንነ ናህን የምትወዱት subscirbe አድራጉ
@seadaabera5547
@seadaabera5547 Жыл бұрын
ዘና አርጋችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@saradagne9049
@saradagne9049 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄bebaye eyetatebekugn new yecheresekute euuuuuuuuuuu
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ውብየ ስታሳዝን እየወለወለችነው
@ገነት-ሰ3ወ
@ገነት-ሰ3ወ Жыл бұрын
እየሸተተሽ ነዉ አላለም😂😂😂😂
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እኔ አልቻልኩም አሁንም አመለጠኝ እንዴት እንዳሳከኝ አንቺ ግን ጨዋ የጨዋ መጨረሻ ነሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
ውይኔ በሳቅ ሞትኩ ማሪያም 😃😃😃😃
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ሰፕስክራይፕ ብዙ ሰው አያቅም ኮሜት ላይ አይቻለው እናንተ አሳዩ እንዴት እንደሚደረግ
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ያስቃል👍👍👍👍👍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሳአዳ እህቴ በቅንነት እንደማመር
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
በርቱ በጣም ያስቃል 😂😂😂🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@kadiitube4366
@kadiitube4366 Жыл бұрын
Walahi baxam new yesakut demom Asazenachiny 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@imMuslimalhamdulillah-z2q
@imMuslimalhamdulillah-z2q Жыл бұрын
ኧረ በሣቅ ✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍🤭🤭🤭🤭
@mekdesmekdes4677
@mekdesmekdes4677 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Жыл бұрын
ውብዬ ቻይው እንግዲህ በሳቅ ሞኩኝ ዛሬ ክክክክክክክ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅችሁ በትርፍ እውደችኅልሁ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ Жыл бұрын
ናሆም ባርችን አይተሀታል ሩምይዛኮ ፍቅረኛዋን ሰርብራይዝ አረገችው .ክክክክክክ
@yodelielt9967
@yodelielt9967 Жыл бұрын
አቃጣሪ ክክክ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ Жыл бұрын
እሱ የራሱን ላይፍ እየቀጨ ነው እስዋም ዘና ትበል
@madina7645
@madina7645 Жыл бұрын
@@yodelielt9967 አቃጣሪ የኔ እህት አይነት ነሽ መሰለኝ 🤣🤣🤣🤣😃😍😍
@አህላምወረባቦይቱብ
@አህላምወረባቦይቱብ Жыл бұрын
ይህኔ በአካል ብታገኝው ነገረኛነሽ
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
አይ በቃ ያችን ነገር ሰጠችው ማለተ እኮነው ክክክ
ከቤት አባረርኩት!!!
20:01
Nahi Tube
Рет қаралды 120 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,4 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
እነ ሄሉን በጭቃ አጠብናቸዉ!
19:31
Helu Tube
Рет қаралды 40 М.
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
38:32
Nahi Tube
Рет қаралды 240 М.
ፉፉ በጣም ተሰማው 🥹 ተሰቶኝ አያቅም አለ😱
29:38
ቅቤ ቀብተን አናደድናቸዉ!
22:57
Helu Tube
Рет қаралды 50 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН