ናሂን ያናደደዉ የአስቤዛ ዎጪ!! ዉብዬ ሰራችልኝ

  Рет қаралды 118,130

Nahi Tube

Nahi Tube

Жыл бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 1 000
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ያላችሁ መከባበር በጣም ያስቀናል 😍
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk Жыл бұрын
በጣም በእውነት😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@Tube-nk7xk ደምሪኝ
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Жыл бұрын
በጣም
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh Жыл бұрын
በጣም
@fozitube2316
@fozitube2316 Жыл бұрын
የናሂ አይነት ባል ይሥጠን ለሁላችንም❤❤❤❤❤
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ፎዚ ደምሪኝ ውዴ
@user-jl7so2vk8r
@user-jl7so2vk8r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፕሮፍይሌን በመመጫን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-jl7so2vk8r ደምሩኝ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
አሚንንን
@Afrem16
@Afrem16 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሚወዳቾ👌 በፍቅር ያኑራችሁ❣️❣️❣️❣️ እኔም እንደናሂ አይነት ባል አለኝ የምሳሳለት💗
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት
@teabateaba8619
@teabateaba8619 Жыл бұрын
ሰላም ማችሁይብዛ፣ውይይምጥባል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@teabateaba8619 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@teabateaba8619 ደምሪኝ
@asighiwet6082
@asighiwet6082 Жыл бұрын
Nahiye betammmm gobez bal neh ketlbet
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
ናሂን አለማድነቅ አይቻልም እንደዚህ አይነት ወንዶችን ፈጣሪ ያብዛልን ከምንም በላይ እምነቱ ይገርማል በተረፈ አባትና አያትህን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ ውብዬንም ድንግል ማርያም ትቅረባት ሁለታቹንም እወዳችኋለው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ይኒባል።ለምንአጠፍሸብሎአያቀም
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት
@bezidani7105
@bezidani7105 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ከሰደት ተቃጥላ ስትገባ እንደአሂ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነው ዘመናቹ ይባረክ
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
እኛንምይወፈቀን
@serkabelay8163
@serkabelay8163 Жыл бұрын
@@fahedali632 አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@fahedali632 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@serkabelay8163 ደምሪኝ
@bezidani7105
@bezidani7105 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምት ቃል አጣሁ አላህ ይጠቦቃችሁ ምርጥ ጥዶች 😍😍
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ጥሩነው በይ እኔንም ደምሪኝ እየጠበኩሺ ነው
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
@@ameuyoutube9715 እሙ እዴትነሽ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal ደምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 Жыл бұрын
ናሂ የምር ምርጥ ሠው ነህ ካይን ያውጣህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@melitube7284
@melitube7284 Жыл бұрын
ታድለሻል ጌታን ፈጣሪ ለዘላለም የፀና ያድርግላቹ አረብ ሃገር ለኖርን ሴቶች እንዲህ አይነት ባል ማግኘት ትልቅ ትእድልት ነው።
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ዩትዩቤን ተቀላቀይ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
በጣም 👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@seada9327 ደምሪኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@seada9327 በቅንነት እነደማመር
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴቶች ለሁላችንም ፈጣሪ የተሳካ እና ያማረ ትዳር የሄወት አጋር ይስጠን አሚንንንን በሉ🤲🤲🤲🥀🌹🥀🌹
@m20kwt11
@m20kwt11 Жыл бұрын
አሜን
@tesfatube8265
@tesfatube8265 Жыл бұрын
አሜን ማማዬ መፀለይ ብቻ ነው ፈጣሪ የእኛን ሰው ስጠን ማለት የእሱ ስጦታ ከቃል በላይ ነው ለእኔ ያደረገልኝ ለሁላችሁም ይስጣችሁ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
አሚን
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
አሚንንን
@wiensyoutube30
@wiensyoutube30 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ባል😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ድንቅ ባል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@user-ht8dg6bf8j
@user-ht8dg6bf8j Жыл бұрын
ከሁለታው የተማርኩት ነገር የልጁ ነገሮችን በፍጥነት የመረዳት አቅምና ትእግስቱ ከልጅቷ ደግሞ ትክክለኛ የትዳር አጋር መሆኗን ምርጥ አሳቢና አስተዋይ መሆኗን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ውብዬ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት የትዳር አጋር በማግኘትሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ቤታችሁ በበረከት ይሙላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@wubenahi
@wubenahi Жыл бұрын
ቤተሰብ ላይክ ሼር አድርጉ🙏🙏🙏😍
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ደምሪኝ የማዳም ቅመም ነኝ
@shaliashalia4143
@shaliashalia4143 Жыл бұрын
Maashahallaa
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ናሂ ታናሽ ወንድም ካለው ንገሪኝ እዊይይይይ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@hayatmohamed8193 😁😁😁
@huaweflow2737
@huaweflow2737 Жыл бұрын
እስኪ የተወሰኑትም የኢትዮ ወንዶችን አስተምርልን ናሂ 😓
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
ናሂ እዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን በእዉነት ዉቤ እድለኛ ነሽ ስወዳቹ ተባረኩልኝ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ትዳር ማለት እንደእናንተ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@semiethiotub ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋዋው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@semiethiotub በቅንነት እነደማመር
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ድምሪኝ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Жыл бұрын
ትክክለኛ የእውነት ህይወት ማለት እዚህ ቤት ነው ያለው ወሏሂ ሁሉም ትዳር እንደዚህ አሏህ ያድርገው ያረብ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ይንን ነገር ማንም ሰርቶት አያቅም በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነው👍👍👍በርቱ ለኛም አላህ ፍቅር የሆነውን ትዳር ይወፍቀን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋዋው
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ትዳር ማለት መተሳሰብ መረዳዳት መቻቻል ነዉ ምርጥ ጥንዶቺ 🥰🥰🥰
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝዋ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ብእውነት ትዳር ማለት ይሄ ነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት ❤👏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@mesiilove4313
@mesiilove4313 Жыл бұрын
ማርያምን አኔ የናሂ የዋህነት አሰለቀሰኝ አምላኬ የሰዎች ደሰታ የሚያሰደሰተው ሰው ናሂ ምርጤ አምላክ ይጠብቃቹ እህቴ አንቺ የታደልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፍቅራቹ የብዛው
@user-wg4vg2qx8e
@user-wg4vg2qx8e Жыл бұрын
ትዳር ማለት እድ ነው ናት ምርጥ ባል ነክ ፍቅራቹ ፍጣር ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@tinbit5912
@tinbit5912 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን እውነት በጣም ልባም ወንድ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@sadiifozi152
@sadiifozi152 Жыл бұрын
ዋው ባል ስሙ ብቻ ሳይሆን ወይም ወንድ ስለሆንክ ብቻ ሳይሆን እውነትም ከልቡ ባል ወላይ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
እደናሂ ያለ ባል ይወፍቃችሁ ያላገባችሁ እኛ ደሞ ያለን ፀባያቸዉ ይስተካከልልን ናሂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q Жыл бұрын
አሚንንን
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 6 ай бұрын
አማን
@meskeremmideksa3195
@meskeremmideksa3195 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ልቦናህን አትቀይርብህ ናሂ ምርጥ ባል ነህ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ደምሪኝ የማዳም ቅመም ነኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@user-me5sx6re3x
@user-me5sx6re3x Жыл бұрын
ናሂዬ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካላችሁ ያላችሁበት አከባቢ የመሬት ዋጋ ስንት እደሆነ ባላቅም ባለሁበት አከባቢ ህጋዊ መሬት ጥሩ ቦታ 1.5 አለ መሬቱን ገዝተህ ቤትህን ቀስ ብለህ መስራት ትችላለህ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኩመንቱች እዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በዝግ ዘመን እንደዚህ ያለ ባል መገኝቱ ደስ ያላችሁ በኩመንት አሳዩ
@mestawetkbebe4494
@mestawetkbebe4494 Жыл бұрын
ትዳር ማለት ይሆ ነው እውነት ይለያል የፍቅር አምላክ ፍቅርችሁ ያብዛው ለኛም መልካም ባል ይስጠን 🙏❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አባትህን አያትህን እግዚአብሔር ይማርልህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-gx5zr8qs1v ደምሩኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@user-gx5zr8qs1v እረ ታመውነው ያሉት ቆዩ
@user-gx5zr8qs1v
@user-gx5zr8qs1v Жыл бұрын
@@blentube3002 እሺ አቺም ደምሪኝ ዉዷ
@user-gx5zr8qs1v
@user-gx5zr8qs1v Жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 ፈጣሪ ጤናቸዉን ይመልሥላቸዉ
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f Жыл бұрын
የኔም ውድ ባል እንደናሂ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ያድርግልሽ በሉኝ ገና ላገባነው
@naseerttnaseertt7972
@naseerttnaseertt7972 Жыл бұрын
ያድርግልሸ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 Жыл бұрын
እውነት ያድግልሽ💖💖💖💗💚
@emuyebante4626
@emuyebante4626 Жыл бұрын
ያድርግልሽ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሌላ ምንም አላችው ዘመናችው ይባርክ ናሂ አስታዋይ ስው ነህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ውብየ እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ ከገንዘብ ይልቅ የስው ፍቅር ይበልጣል ለትዳርህ ታማኝ ናሂ ክበርልኝ ተባርኩልኝ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@mikeleli5073
@mikeleli5073 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,ynawd,batem,dasyml,balnko
@titihabeshawit4792
@titihabeshawit4792 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ የፈራሁት ወንበርዋ ኣሁን ኣሁን ተሰበረች እያልኩ ተሰቃየሁ ዉብየ ሁለተኛ እንዳትቀመጪበት ኣይታመንም እንዳያወድቅሽ ማማየ ደሞ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታድርግሽ♥️💘👏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
እህታችን ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 💛ምጥ ጥንዶች ናሂ ኣሰተዋይ ሰው ነህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ ናሂ መልካም ሰው ውብዬ አይለያችሁ😍😍😍😍😍😍😍
@smera1438
@smera1438 Жыл бұрын
በጣም እኔም ተመኘሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@smera1438 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@smera1438 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
ነሂዬ ዋው ፈቅርን ይታድሎታል እጀይ አይታገሎትም ከከከከ በጣም ድሰየሜልቤተሰቡችይ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ ❤❤👏
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ትላልችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅርቸው ይጭምር ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x Жыл бұрын
የእውነት ታስቀናላችሁ እመአምላክ በፍቅር ታኑራቸችሁ ውብዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ናሂ የእውነት የዋህነት በጣም ደስ ይል መከባበራችሁ እራሱ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤✝️
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ #ማርያምን ታድለሽ ውብዬ 💐
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
መተሳሰብ መተዋወቅ መከባበር ብሎ ዝም ምርጥ ጥንዶች
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei Жыл бұрын
ታደለሽ ማሪያምን እግዚአብሔር ይጠብቃሁ
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Жыл бұрын
ስውዳችሁ አህቴ አግዚአብሔር የባርክሽ And ወድሜ ታባርክ Tabarkiu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት ❤👏
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ድረስ ፍቅሩን መከባበሩን ይስጣችሁ ውዶች❤❤❤
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 Жыл бұрын
ናሂ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ፍቅርቸው ይጭምር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ
@ertselam
@ertselam Жыл бұрын
ስታምሩ!! እማምላክ በሰላም ታገላግልሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ዋው ናሂ የዘመኑ ምርጥ ባል ያላገባቹህ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣቹ። ስንት ባል ተብለው ባላባትየሆኑ። ይህ ትክክል ነው ግን አሁን ሴቶቻችንም ጎበዞች ነን ከወንዶች የበለጠ ገቢ ያስገኛሉ ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ ወ
@hiwothagos6544
@hiwothagos6544 Жыл бұрын
Wow great great 👍 👏 👌
@masthanmasthan1131
@masthanmasthan1131 Жыл бұрын
የኔ ጌታ የምር እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ መልካም የእዉነት ሰዉ ነህ ሠላማቹህ ይብዛልኝ ስወዶቹህ
@sabatekeste132
@sabatekeste132 Жыл бұрын
ውዶች ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ናሂ የሚደነቅ ባል ውብዬ የንግግርሽ እርግታ ደስ ይላል ታምራላችሁ
@welansatube5148
@welansatube5148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
ናህ ጌታ ለዘለለም ይበራክ ዎንድሜ ነጭነጨ ዎንዶች ታማሩ ከዝህ እበከቹ 👍👍👍👍👍👍
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ዋውውውውው ናሂ በጣም ጥሩ ባል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
እባክሽን ዉበዬ አንቻ ታድለሻል እሄን ልጅ አታበሳጪዉ ወይኔ ስያሳዝኝ ክፉ ቃል እራሱ አይወጣዉም ፍጣሪ ፍቅራችዉን ያብዛላቹ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ናሂ ምርጥ ባል ነህ👍👍👍👌ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ💚💛❤🇪🇹💖
@user-tn5rw2jv6d
@user-tn5rw2jv6d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ. ውብዬ እመቴ በሰላም ትገላግልሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-tn5rw2jv6d ደምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ይኒሰአባትእሷአሰብሰታሰቀምጠበቀርጀአይጠይቀም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ወይኔናሂ ስልክ እያወራ ሁዷዷን ይስማል የኔጨዋ የዋህ ምርጥል የተባረከ ልጅይስጣቹ ውብዬ ጌታበሰላም ይገላግልሽ
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
እደት እደቀናሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@user-vl1ih5qb9c እረበጣም እንዲህአይነት ንፁ ፍቅር ያለውን ይሰጠን
@Rosina4758
@Rosina4758 Жыл бұрын
ውብዬ ብጣም አምሮብሻል እርግዘናዉ ትምችቶሻል እምብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሸ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@masilobemasilobe866
@masilobemasilobe866 Жыл бұрын
ናህዬ ታባረክ እደአትሄ አይናቱን ያብዛ ዉብዬ ታድላሻል 🥰🥰🥰🥰ዎዳቹአሎ
@user-gw1kz8kl7r
@user-gw1kz8kl7r Жыл бұрын
አይ ውብየ ናሂን ልወስዲብሽ ነው በዚህ ግዜ እንደ ናሂ መልካም ባል አይገኝም ግን ቀልደን ነው ይመቻችሁ💖💖💖
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እህቴ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እዴት ናቹ ዉብዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ሲቀጥል ናኢ እመብርሃንን ትለያለህ እግዚሐብሔር የሰጠህ ልብህ አይቀይርብህ የማዳም ቅመሞች እኛም የስደት መጨረሻችን እደዚህ አይነት ባል ይስን የእዉነት አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Жыл бұрын
ማሻአላ ናሂየ ጎበዝ ነህ ቀልብህ ሰፊ ነው አላህ ይጨምርልህ ትዳራችሁ ይባረክ ላችሁ
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ከምቀኛ ከሸርኛ ይጠብቃችሁ እደናሂ አይነትወዶችንም ያብዛልን 😍😍😍😍😍
@alain4065
@alain4065 Жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት የተባረከና የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ ውዶችዩ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሳትሉ ማለፍ ንፍገት ነው የዛሬውን ወድጄዋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@ledea1236
@ledea1236 Жыл бұрын
እውነት የማይ መስል ነገር ነገር ግን እውነት ነው በውነት ይታደሉታል እጅአይታ ገሉትም የተባለው እውነት ነው ውብየ በጣም እድለኛ ነሽ ናሂ ሲበዛ መልካም ስውነው አይለያቹህ እስከመጨርሻው
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏♥️
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Жыл бұрын
የምር ናሂ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍
@waanofiikoo8597
@waanofiikoo8597 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወዶቼ እኳን ደና ማጠቹ እንዳዚ አይነት በል ለዉላችንም ፋጣር በርኮ ያስጣን አሜን በሉ እሺ😅😅😅😅😅😅😅😅😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ናቲየ መልካም ሰዉ እመቤቴ ሰላማችሁን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይጠበቃችው
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
የእውነት ባል ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
ወላሂ የናሄ ሰነመግባር የተለየነወ ፍቅራቺሁን እስከዘላለም ያርግላቺሁ ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ
@rabeyamohamed4299
@rabeyamohamed4299 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
@@fatumawase በርቺ የኔወለየዋ ደምረሻለሁ
@zaharaayalewu2534
@zaharaayalewu2534 Жыл бұрын
ዋው ታድለሽ ናሂ እግዚአብሔር ጸባይህን አይቀይረው
@user-mm6ej1wq5x
@user-mm6ej1wq5x Жыл бұрын
Aዬ የኔናፍቆት ከዚህም በላይ ነህ♥ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ናሂና ውብዬ
@user-ih1pi8ih1g
@user-ih1pi8ih1g Жыл бұрын
ያረብ ለኛም እንደዚ አይነት ባል ወፍቀን ኢላሒ ወላሒ ያሥቀናሉ በጣምም🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹❤🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ውቤ እደዚህ ምስኪን ባል የለም ተጠንቀቂ እዳይቀሙሽ የዘመኑ ሴቶች ምስኪን ናሂ 😢😢😢
@massaratmassarat6367
@massaratmassarat6367 Жыл бұрын
😮😅
@sentotashoma3436
@sentotashoma3436 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችየ 💞💞💕💕💖💖እንደዚህ አይነት ወንድ ያብዛልን💕💖
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
እውነትም የተባረክ ነህ ናሆምየ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ኦው ናሂኮ ትለያለህ መልካ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ 💕😘😘 ኖሂየ ደግሞ ደብረብረሀን ሂደህ ለተፈናቃዮች ያደረከውን ድጋፍ አይቸ አክብሬሀለሁ🙏 አላህ በአማራው ላይ እሚደርሰንው መከራ አይድረስባችሁ 😢😭💔
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
የዋህ በርታ እግዚአብሔር ይበብቃቹ ❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k ደምሪኝ
@yemaryamyemaryam283
@yemaryamyemaryam283 Жыл бұрын
ውብየ ናሂ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው በጣም ነው ምታምሩት
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ጥሩ መልካም ባል ነክ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው
@user-dh4su9ug2r
@user-dh4su9ug2r Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የሱ ትግስት የሷ ትግስት ደስ ስትሉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Жыл бұрын
እየቆረብሽ ነው ግን ውብዬ ቁረቢ ለልጅሽ ያስፈልገዋል
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
ትለያላችው የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@miherettube8288
@miherettube8288 Жыл бұрын
የኔ መልካም ናሂዬ ክበርልን እውነት❤❤❤
@bettykoste183
@bettykoste183 Жыл бұрын
ስዎዳችሁ ጌታን N&W💘
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አንቺም ጥበበኛ ነሽ በርቱ የብዙ ባልና ሚስት ችግር ይሄ ነው ማንም አይረዳም እና ለፍቺ የሚያደርሳቸው የኢኮኖሚ ችግር ነበረ ወንዶች ብዙ ግዜ ይሄንን አይረዱም አንዴ ከሰጡ አበቃ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ዉብዬ ቲክቶክ ላይ ብቅ አልል እያልሽ አስቸግረሽኛል ለማንኛዉም ፍቅር በቤታቹ ይሙላ❤❤❤
@Mekdesmekdes-jj6tt
@Mekdesmekdes-jj6tt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እምር ብሎብቻል ዛሬ
@emusekina8994
@emusekina8994 Жыл бұрын
ድምሬኝ ዉድ
@user-oi2mk7my3j
@user-oi2mk7my3j Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በስመአብ የሰው ልክ ናሂ🥰
@hope821
@hope821 Жыл бұрын
ናህዬ❤️ የኔ መልካም ትዳራቺሁን አላህ ያዝልቅላቺሁ 🤲
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው አፍ ያስይዛል ቃላት የለኝም ምርጥ ባል ነህ ፈተናውን አልፈካል
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Жыл бұрын
እኔም ለዚ ቀን ያድርሰኝ አጨረጭረዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍ግን ይቅርታ እሺ ዉዴ ግዴታ ስለሆነብኝ ነዉ ማስጨንቅክ😢😢😘😘😘😘😘
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k Жыл бұрын
ክክክክ
@mulumulu2560
@mulumulu2560 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
ግደታ ሰሰለሆነብኝ ነው አላልሽም 🤣🤣🤣
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
ክክክክ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Жыл бұрын
🤣😂😂😂ያንቺ ደሞ ይባሰ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ያላችሁ መከባበር ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💕💕💕
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
ማሻአላህ ናሂ መልካምባልነህ ውብየታድለሻል አላህፍቅራችሁንያብዛው
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
ምረጥ ሰዉ ናሂ ዉብዬ በሰላም ተገላገይ የኔ ዉድ
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለሀገራችን ሰላም ይብዛ እንኳን ደህና ቆያችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ የምር ፍቅራችሁ ደስይለል
@emusekina8994
@emusekina8994 Жыл бұрын
ድምሬኝ ዉድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዶቸ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@emusekina8994 ደምሩኝ ውዶቸ ❤
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
በእውነት ኖሆም ወንድማችን የአንተ አስተሳሰብ በቃ ድንቅ ነው ያለኝ እንደዚህ አይነት ባልና ሚስት በዓለም ላይ መኖራቸውንም ተረዳኹ ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ ! !አስቀናችኹኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
6አመትአብሬሰኑርአደቀንጠይቆይአያቀም
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Жыл бұрын
የእኔ አስተዋይ እመብርሀን ትጨምርልህ በእውነት ደስ ይላል እዲህ አስተዋይስንሆን ካለው ላይ ይጨመርልናል ገዘብን ስንንቀው ነው ወደኛ የሚመጣው ከሳሳንና ከተገበገብን ይባስ ይርቀናል እግዚያብሄር ይባርክህ
@beli7375
@beli7375 Жыл бұрын
እፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ውብዬ ተንከባከቢው ባልሽን ምርጥ ባል
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 8 МЛН
በምግብ ጉርሻየ ናቲ ተቆጣኝ😎
21:25
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
ያስደሰታቸዉ ስጦታ| NahiTube
10:22
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН