🔴 “

  Рет қаралды 16,342

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 2 ай бұрын
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ KZbin (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 ай бұрын
ተባረክ መጋቢ እንዳንተ የዋሆች የጌታ ጥማት ያላቸው ይብዙልን ለምልም እግዚአብሄር በሁሉ አገር ሰው አለው ስሙ ይክበር🥰🥰🥰🥰🥰
@KasechqKidane
@KasechqKidane 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛላችሁ
@Roza-tc1iz
@Roza-tc1iz 2 ай бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ብዙ ሰዎች እየተጎዱ የሉበትን እና የምገርም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ፓስተርየ በጣም የምንወዲህ ❤መንፈሳዊ አብታችን ነህ እግዚአብሔር በንተህ ተጠቅሞ የኛንም የብዙዎች ስዎች ህይወት ስቀይር አይተናል ብዛ ከዝ በበለጠ !!!🎉🎉
@AbinetArja-rj5vj
@AbinetArja-rj5vj 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባርካችሁ
@MeriMeri-n2v
@MeriMeri-n2v 2 ай бұрын
Idiline yesatangi geta yemasgen ❤❤❤pasterye thank you so much stay blessed ❤❤
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 2 ай бұрын
To be honest, I didn't expect that much, but I am surprised. God bless you, and I learned a lot. Thank you very much, both of you
@sabadesalgan4029
@sabadesalgan4029 2 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ነገር እንዳነሳችሁ የብዙ ሰዎችን ህይወት የሚቀይር መልእክት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
@hialiafro
@hialiafro 2 ай бұрын
ምርጥ ለምዕምናኑ ፍቅር ያለው ፓስተር
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
እግዚአብሔር፡ ኢትዮጵያውያን፡ መርጦ፡ ዓለምን፡ ለወንጌል፥ ለኢየሱስ፡ ማርኮ፡ ለመንግስተ፡ ሰማይ፡ ያበቃሉ!!!
@የሕይወታችንመልሕቅ
@የሕይወታችንመልሕቅ 2 ай бұрын
ዋው አቢይየ አንተ የተባረክ ሰው ነህ እምታቀርባቸው ሁሉ እሚገራርሙ ድንቃድንቅ ታቀርባለህ ተባረክ
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 2 ай бұрын
bless you pastor
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 2 ай бұрын
ኤክሊስያ ሚድያ አዘጋጅ ወንድማችን አብይ ያንተ show የተወደደና ለብዙ ወገኖቻችን መንፈሳዊ ጉዞ አቅም የሚሰጥ ነው ጥያቄ አጠያየቅህ በጣም የረቀቀና በተረጋጋ መንፈስ ማወቅ የሚገባንን ሁሉ ምንም ሳይቀር ነው እየጠቀምከን ነው ያለኸው
@ManMan-s2b
@ManMan-s2b 27 күн бұрын
Tberke
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 ай бұрын
God bless you!
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 2 ай бұрын
ኪያ ሾው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!! ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወደ ቀደመው ክብሯ እንድትመለስ ምሳሌ የሚሆን ወንድም ነው ያቀረብክልን፣ ባለራዕይ ማለት ለኔ እንደዚህ ነው ፣ በፍሬም የተገለጠ ነው መቼም ሰው የሚናገረው በልቡ ሞልቶ ከተረፈው ነውና ፓስተር አዛርያስ አገርቤት በተተከለቺው ቤተክርስቲያን በኩል የፅድቅ ተፅዕኖ ታመጣለህ ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውና በርታ አድርገውም ።
@sabadesalgan4029
@sabadesalgan4029 2 ай бұрын
Thank you Ecclesia media
@wakayodemessa1300
@wakayodemessa1300 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክዕት ነው 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Galeela-b3b
@Galeela-b3b 2 ай бұрын
❤❤❤❤ኪያ ሾ የጋበዝክልን መጋቢ ጌታ በሃገራችን ያብዛልን ምን ልበል ፓስተሬ አከብርካለሁ ጌታ አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ያብዛህ በአለም ሁሉ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
ራሱን ያልካደ ስው የቤተ ክርስቲያን መሪና አስተማሪ ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ። ጌታ ይባርካችሁ
@tesfayeSolomon-ib6pf
@tesfayeSolomon-ib6pf Ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል !!!!
@yhdegateklu5430
@yhdegateklu5430 2 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
Ameeeeeeen
@Nat-jq2uj
@Nat-jq2uj 2 ай бұрын
God bless you pastor azi🤍
@asegedechabate
@asegedechabate 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ህብረትን ይወዳል።
@metujesus829
@metujesus829 2 ай бұрын
Wow Apostel we are so blessed to have you my god bless you
@MasayeMotumaa
@MasayeMotumaa 2 ай бұрын
Wow amazing thank you pastorye ❤❤
@YeneworkTekle
@YeneworkTekle 2 ай бұрын
ስለ ጌታ ፀጉርህን ተስተካከል:: ወዳጅ ዘመድ የሚነግርህ የለህም ወይ:: ሌላው ወንጌል ነህ አንተ ነህ እኮ::መጀመሪያ ነገር አለባበስ ንግግር መግቢያ ስለሆነ እባክህን አትንጨባበር:: ተባረክ:: ተስተካከልበምን
@user-hz8mz1kw9o
@user-hz8mz1kw9o 2 ай бұрын
wow azi i cant forget you in bible army int church
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 2 ай бұрын
ጌታ ረድቶሃል። ፀጋ ይብዛላችሁ ።
@Pit-rz8by
@Pit-rz8by 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🎉❤ ልባችሁ ይበርታ ወንጌል ያሸንፋል ኃይል የእግዚአብሔር ነው አሜን
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 2 ай бұрын
❤❤❤❤tebareku
@taffessechtessema905
@taffessechtessema905 2 ай бұрын
Resourceful and so detail ❤❤❤
@alemkiru2012
@alemkiru2012 2 ай бұрын
እህቶች ስልካችሁን ለማታውቁት ሰው ከምትሰጡ የዚህን ሚዲያ አዘጋጅ ብታማክሩት ጥሩ ይመስለኛል ተባረኩ
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 2 ай бұрын
ተባረኩ
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 ай бұрын
Thank u blessed
@ארגהאקלה
@ארגהאקלה 2 ай бұрын
ዮሐ 14:6
@fatumayesuf326
@fatumayesuf326 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 2 ай бұрын
Wow tebarku❤❤
@tomfre
@tomfre 2 ай бұрын
በነፈሰበት የሚነጉዱ ምዕመኖች በየሀገሩ ብዙ ናቸው አሁንም ሰውን ሳይሆን እውነተኛውን ጌታን ቃሉን ብቻ የሚያስቀድም የሚከተልም በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ያደገና የደረጀ ትውልድን በመፍጠር ላይ ተግቶ ሊሰራ ይገባል ያ ማለት በስማ በለው የማያምን ታዕምራትን ወዘተ ተከትሎ የማይኮበለልል ትንቢትንና ነብያት ነን ባዮቹን ትሻገራለህ ትባረከለህና በሚያማምሩ ቃሎች የማይታለልን ትውልድ ማስነሳት አስፈላጊ ነው ያ እስካልሆነ ድረስ ይህ ህዝብ ለተኩላ ነፍሰ በላዎች የተጋለጠ ይሆናል ፣ የቤተክርስቲያን መሪዎች በጎቹን ይጠብቁ ዘንድ ሃላፊነት እንደተሰጣቸው ሁሉ አልሚ ጠቃሚ ምግቦችንም ተግተው ይመግቡ ፣ ያን ጊዜ ፀንቶ የሚቆምና የማይወላውልን ትውልድ መፍጠር ተችሏል ማለት ነው፣ ሰዎች ወደ ሌሎች የሚያዪት በቂ የተሰጣቸው ትምህርት ስለሌለ ነው ባይ ነኝ። እንጂ ማንም መንገድ ላይ ያገኙትን ሰው ባልተከተሉ ነበር ።
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 2 ай бұрын
Tebareke Abeye betame denke seweche eyakrebekelen new merci beaucoup ❤
@aynalemyegetaliji9989
@aynalemyegetaliji9989 2 ай бұрын
Wow🥰
@tigmit5080
@tigmit5080 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ንቃት ይጎላል በተለይ እህቶች ላይ ያነሳከው ሀሳብ ❤ ሌላው ለአዲስ አበባ ክርስቲያኖች ወደ ወንጌል ተመለሱ ምንም ረክቶ መደላደል አይኑር የቤት ስራ ተሰቶናል ሂዱ ተብለናልና እንሂድ ወንጌል እንናገር
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 2 ай бұрын
bereta eyesete yemeyagelegel agelgay yebezalen
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የጊዜው በሽታ ነው!!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR AZARIYA MOGES.
@abnerendtimeglory5755
@abnerendtimeglory5755 2 ай бұрын
አባቶች ብለን የተከተልናቸው የሆነመንገድ ላይ ሲደርሱ ይታጠፋሉ 🥹🥹🥹
@WoinLove-oc8rh
@WoinLove-oc8rh 2 ай бұрын
Ewnat new
@meseretbirru2889
@meseretbirru2889 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው❤
@fatumayesuf326
@fatumayesuf326 2 ай бұрын
እግዚያብሒር እረኛዬ ነው
@leulgebre76
@leulgebre76 2 ай бұрын
Matthew 8 አማ - ማቴዎስ 16-17: በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ “እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ፡” የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።Matthew 8 አማ - ማቴዎስ 16-17: በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ “እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ፡” የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።
@negussieworku6615
@negussieworku6615 2 ай бұрын
መዝሙር 44 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን። ² እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም። ³ በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ፤ ወድደሃቸዋልና። (As per your request dear Kiay)
@YeshiindirsYeshi
@YeshiindirsYeshi 2 ай бұрын
Wow
@alemkiru2012
@alemkiru2012 2 ай бұрын
ወንድሜ አብይ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ጥሩ ናቸው በዚህ ፕሮግራም ላይ ሪያድ ቤተክርስቲያን አላገኘሁም የሚል ሀሳብ አየሁ ስለዚህ እንዳይቸገሩ የምታውቀው ካለ ብትረዳቸው ብዬ ነው ተባረክ
@Maga-1
@Maga-1 2 ай бұрын
maturity 🤔🤫 Kiyachine you are a great voice of z time🙏
@GazahagnShigute-z7g
@GazahagnShigute-z7g 2 ай бұрын
@Messi-kf2hb
@Messi-kf2hb 2 ай бұрын
Betam. Megerm denki melekete new
@LoomiiFaayyiisa
@LoomiiFaayyiisa 2 ай бұрын
❤❤
@WoinLove-oc8rh
@WoinLove-oc8rh 2 ай бұрын
Ewnte new
@astershifera1606
@astershifera1606 2 ай бұрын
አውን ይግባቸው እና የሆላይን ቤተክርስቲያን የለም ብራቸውን እዳሰጡ ንቁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ያለበት ቤተክርሲቲያን ሂድ ነውን ልብ ያለው ልብ ይበል ወይኔ ስንቱን በሉአቸው አውን አይሰጡም
@dawitmekonnen-t2c
@dawitmekonnen-t2c 2 ай бұрын
❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ተጠቅመናል😮😮😮
@bizubizu4421
@bizubizu4421 2 ай бұрын
YEMIYQWERAWE.HULU..LIK.NEWE
@genet-nh3po
@genet-nh3po 2 ай бұрын
Wow you talk my burden about the home church always I am worried especially after COVID on line ministry Almost another and hidden agenda was performed those are want to separate for there agenda but the genuine paster and teachers and evangelist do the prefect kingdom business so this message must to share for all of body of Christ pray and return their own member and it should be served in person because this end time we have to be taken holy Communion inside the church help each other and we have to glorf God
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
እኔ ሳውዲ ነኝ የምግዜም ህልሜ ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማረግበት ቀን ይናፈቀኛል ዱባይ ብሆን ኖሮ ይመች ነበር እዚ ቸርች የለም ለዛ ኦንላይ እገለገላለው ግን ደሞዜን የላኩት ላደኩበት ቸርች እቲዬጺያ ነው የላኩት ተባረኩ
@WoinLove-oc8rh
@WoinLove-oc8rh 2 ай бұрын
@@HHa-q9m አለ እኮ church
@YouTubechanal-js7xm
@YouTubechanal-js7xm 2 ай бұрын
እኔም የሚናፍቅኝ ህብረት ነው እረያድ ናሽ
@ts3909
@ts3909 2 ай бұрын
አለ ቅዱሳን ህብረት የሚያደርጉበት ቦታ
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
@@ts3909 የት ነው
@ts3909
@ts3909 2 ай бұрын
@@HHa-q9m selkshen sechign negrshalehu
@kiddTB
@kiddTB 2 ай бұрын
የዛሬው አጠረብኝ በጣም በጣም ጠቃሚና ልብ ያለው ቢገባው በተለይ የዘመኑ አገልጋይ በአአ ያለ የ 'አገልጋይ ' ክምችት የስኬቱ ጥግ በምድር ሀብት ላይ የተመሰረተ ተደላድሎ የተቀመጠ self-centered የሆነ ዋጋቸውን በምድር የተቀበሉ ቆም ብለው ቢያስተውሉ ይሄ ፓስተር ሰብስቦ ስልጠና ቢሰጥ ንስሀ ቢገቡ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ👏 ግን መሬት ላይ ሲወርድ አንደምትናገሩት አይደለም። አኔ በቤተክርስቲያን ፒስተርን ማናገር እፈልጋለሁ ብል ለማናገር እንኳን ፍቃደኞች አይደሉም በጋርድ እየሄዳችሁ ከምእመኑ እንዴት ትገናኛላችሁ?
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
ጇጅል አማራጭ ስላጣን አይደለም አረብ አገር የመጣነው አቆምኩት ሳልሰማው
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 ай бұрын
በጣም ወሳኝ የሆነ ውይይት ነው በዚህ ዘመን የውሸት አገልጋዮች ስለበዙ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው! ብዙዎችን ያከሰሩ የውሸት መልዕክት የውሸት የሆነ ተስፋ በመስጠት ብዙዎችን እውነት ከሆነው ከቃሉ ወተት በመለየት የሚያገለግሉ ናቸው! ለራሳቸው ምኞት የተሰጡ ክብራቸው በነውራቸው የሆኑ ሥለበዙ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል! በተለይ እባካችሁ እህቶች ተጠንቀቁ! በውሸት ላይ የተመሰረቱ ግንኙነቶችን እባካችሁ ከራሳችሁ አርቁ ሁሌ ተጠንቀቁ ባልም ቢሆን የሚሰጥ እኮ እግዚአብሔር ነው!
@yacobma
@yacobma 2 ай бұрын
Fall tree Head
@mesizewde338
@mesizewde338 2 ай бұрын
ጋሼ አትበል ሀዋርያው ዳንኤል ብለህ ተናገር ።
@yodit1953
@yodit1953 4 сағат бұрын
Bless you guys,
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 2 ай бұрын
ተባረኩ
@GazahagnShigute-z7g
@GazahagnShigute-z7g 2 ай бұрын
❤❤❤
@GazahagnShigute-z7g
@GazahagnShigute-z7g 2 ай бұрын
❤❤❤
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለብን October 13, 2024
15:11