በጊዩርጊስ ክለብ ምክንያት ታስሬያለሁ|ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 7,059

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@berhaneaklilu-jz2mo
@berhaneaklilu-jz2mo Жыл бұрын
ሲሳይ ወንድሜ በጣም ነው የምኮራብህ ታሪካዊ ቃለመጠይቅ ነው ልጅ ገነነ በጣም ነው የማከብርህ ብቃትህ ግሩም ነው ጥያቄ አያልቅብህም በርታ እናመሠግናለን ሲሳይ ዜንጦን ሰለአቀረብክልን
@dmarkos963
@dmarkos963 Жыл бұрын
ገኔ ከሶፋዬ ላይ ንቅንቅ ሳልል ይህን ዝግጅት አየሁ። ሲሳይ ልዩ ነው። ንግግሩ አይጠገብም።ዋው!!!!
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የትውስታ ጨዋታ ነው፣ ገንዬ አንተ ደግሞ የምትገርም ጨዋታ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። እንወድሀለን።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ገነን ዘመንህ ይባረክ ይህን ትልቅ ሰው የክቡር ዘበኛ ቅርስ ስላቀሩብክልን
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 Жыл бұрын
ገኔ እንኳን ደህና መጣህ ከነእንግዳህ። ዛሬ ደሞ አክተር የመሠለ ሰው ነው ያመጣህልን። እስኪ እንኮምኩም የኢትዮጵያን ልጆች ድንቅ ታሪክና ተሞክሮ።
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 Жыл бұрын
ሲሳይ ዜንጦ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፤ አርቦሼ ስታዲዬም ሩጫ ሲኖረን ቲፎዞዬ ነበር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የድሮ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!!!
@MarkMann-r6n
@MarkMann-r6n Жыл бұрын
የሚገርም ጭውውት ነው! ህጻን ሆኜ በ1970ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የማዕከላዊ-ዕዝ ማርሽ ባንድ ለብሄራዊ በዓላት ዋዜማ ከ6 ኪሎ የየካቲት 12 መታሰቢያ እስከ አራት ኪሎ የድል አደባባይ ትርዒቶችን እያሳዩ ሲሄዱ አስታውሳለሁ። ሲሳይ የሚባል ቀይ ረጅምና ሸበላ የነበረ በጣም ቄንጠኛ የፊት መሪ አሽከርካሪ እነደነበራቸው አስታውሳለሁ፣ ዱላዋን እንደኳስ ሲጫወትባት እኔና አብሮ አደግ ጓደኞቼም አፋችንን ከፍተን እንመለከተው ነበር። አራት ኪሎ አካባቢ ተወልጄ በማደጌ መጋቢት 28 የድል በዓልን በጣም ከምናፍቃቸው ቀናቶች ካደረጉኝ ምክንያቶች አንዱ የነሲሳይን (ማዕከላዊ-ዕዝ) ማርሽ ባንድ ለበዓላቱ የሚያሳዩትን ትርዒት ማየት ነበር! ጊዜው እንዴት ይበራል? Thank you Genene for shading some light to our forgotten service men and women. Long live for Former Ethiopian Armed Forces!!! Thank you for your services!
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
ገነነው ግን ምን አይነት የማየት የማስታወስ ችሎታ ተሰጥቶኻል
@milaakingstube1411
@milaakingstube1411 Жыл бұрын
ዋው ገኔ በጣም ነው የምናመሰግነው ሁለት የታሪክ ሰዎች ታምራላችሁ።ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ሲሱ በሰንት ጊዜ አየሁት የሠፌሬ ልጅ ደሰ ነው ያለኝ በነገራችን ላይ ሁሌም አሰታውሰዋለሁ ያ ቄንጡ ያ አረማመዱ አረ ምኑ ጨዋታው ዛሬ እሱን ሰለአቀረብክልን ገነነው በጣም አመሠግናለሁ ሌላው መንግሰቱ ከኒመሪ የሱዳኑ መሪ የመጣ ጊዜ አራት ኪሎ በወታደራዊ ሠላምታ ሲሰጥ ጥቁር መነፅር አድርጎ አይ አረማመድ ሲራመደው አሰታውሳለሁ ይመሥለኛል መነፅር በወታደራዊ አይፈቀድም ሲሱ ግን ቀንጠኛ ሰለነበር ገረገደው አይ ግዜ
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
ገኔ እናመሠግናለን...በነገራችን ላይ ሲሳይን,,,,ሲሳይ ዶሮ"ነበር የምንለዉ,,,,ስታድዮሙን ከእንቅልፉ ሲያነቃዉና በጩኸትና በጭብጨባ ሲያናጋዉ ትዝ ይለኛል
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Thank you.
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
sisay zento kebezu geze behwala ayehut . ahunem derom zento nuber .long live
@Trafalgar-mp8zw
@Trafalgar-mp8zw Жыл бұрын
Good one
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 Жыл бұрын
Gerat imperal band i saw sisay he was master
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 Жыл бұрын
እረ ሙሉጌታ ታያቸው የሙሉ ይታና ልጅ አደለም ።ሥህተት
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Жыл бұрын
ሲሳይ አዲሱን አዲስ አበባ ስቴዲየም ይገባ የነበረ ሰው አይረሳውም፡፡ ይገርማል አያረጅም!
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ሲቀጠሩ 18 ቢሆናቸው በመቀጠሪያው እድሜ ማለት ነው አሁን ከ78በላይ ይሆናሉ ይገርማል የሙዚቃ ሰው አያረጅም
@ismaelahmed6619
@ismaelahmed6619 Жыл бұрын
Wow
@tesfyegebaba4778
@tesfyegebaba4778 Жыл бұрын
ገነነ አታቓርጠዉ ጥያቄ ካለህ በሃላ ጠይቀው ፣፣ እንዴት ወደክ ላልከው አልመለሰልህም
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ልክ ነህ ለሱ ብቻ ሳይሆን ስለኩኩ አክስት እንዴት ተፈራ ካሳ እንደ ዘፈነላት ሊነግረው ሲል ጣልቃ ገብቶ አስረሳው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
እውነት ነው የቪ ምልክት ያሳየ ቀን መርካቶ ጠቅላላ ስለ ሲሳይ ነበር ሰው የሚወያይ የነበረው
@danielgebremariam
@danielgebremariam Жыл бұрын
With all due respect....ሙሉ ሱፍ በነጭ ካልሲ አይደረግም. በፍፁም
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ማእከላዊ እዝ እስቴዲየም ሲመጡ ሲሳይ የሚያሳያቸው ትርኢቶች ሕዝቡን የሚያዝናኑ ናቸዎ
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ትንሸ ገነነ ቃለ መጠይቁ እንዳለ ሆኖ ሲሱን ብታሰጨርሠው ጊዜ ብትሰጠው ጠያቂ እሰከ ሆንክ ድረሰ
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Жыл бұрын
ባክህ ገኔ የእንግዳህን ሀሳብ አስጨርሰው ሀሳቡን ታደበላልቅበታለህ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ሳይድ ይዘህ ቪ ማለት ኮ ፕሮፌሽናል ስራ ሳይሆን ወገንተኛ ነበርክ ማለት ነው አንተ እንደ ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለሁሉም እኩል ነበር መሆን የነበረብህ ... እኔ የጊዎርጊስ ቀንደኛ ደጋፊ ነው ግን ሁለት ቡድን ሊጫወት ቪ ማለት ምን ማለት ነው ... ይሄ ነውር ነው
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
‘’ኢሕአፓ ከኳስ አርቆኝ ነበር’’| ጥቁር እንግዳ#asham_tv
1:04:09
ኳስ ሜዳ እና ግርግር ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ| #Asham_TV
53:19
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
12:25
QERILA TUBE ቅሪላ ቲዩብ
Рет қаралды 353