ጥቁር እንግዳ | ጨዋታ ከቀድሞብ የብሄራዊ ቡድን ጠባቂ ያልማ ከበደ / ጃግሬ | ክፍል 1 Asham_TV

  Рет қаралды 10,498

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz 2 жыл бұрын
ጃሬ እንኳን አየሁክ አብረን አንድ ክፍል ተምረናል
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Teru koyeta as usual gene best
@abkbeats1811
@abkbeats1811 3 жыл бұрын
ጃሬ ዱላ ይዘህ ሳይህ በጣም ነው ያዘንኩት እጅ አትስጥ እኔም እንዳንተው ሆኘ ነበር እንቅስቃሴ በማድረግና የእግር መንጌድ ብዙ በመጋዝ ዱላውን ለመጣል ችያለሁ በርታ ትድናለህ ቃለመጠየቁላይ ግን የመጀመርያ የደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች ለምን ረሳሀቸው ለምሳለ አንተን ከአርባ ምንጭ ያስመጡህ ከተማ 50 አለቃ ተሾመ ከአባት ከአባባ ጋ ተማክረው ያስመጡህ እነሱ ናቸው እኔ ጭሩ ዘገዬ ስያሞ አላነሳሀቸውመ ፈጣር በምህረቱ ይጎብኝህ ከተማ ነኝ
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
I am impressed with the interviewer. He knows a lot about Awassa.
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 3 жыл бұрын
ጃሬ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@ኪዳኔ
@ኪዳኔ 3 жыл бұрын
የቀይ ባህሩ ተስፋሚካኤል ዳኜው ሃዲሽ በጣም የምወዳቸው ሃዲሽ አብዶኛው ተስፋሚካኤል የሚመታቸው ቅጣት ምት ረጋ ያለ ኮስን ጠንቅቆ የሚያውቃት በተለይ በኢትዮጵያ ሻንፕዮን ትግል ፍሬ ከቀይባህር መቼም ከአይኔ የማይጠፋው ጨዎታ በልጅ አይኔ የቀይባህር በረኛ ሳይገባበት ነበር ለፋይናል የቀረበው ትግል ፍሬ ደፈርው ለቀይባህር ያለቀስኩት እንባ ገነነው እባክህ ቀይባህር ሃዲሽ ሸበላው ጎፈሬው ተስፋሚካኤል ን ተርክልን
@sabanali5045
@sabanali5045 3 жыл бұрын
I must admire and acknowledge the journalist who is exceptional talent of his profession. I am sadden and regret to see Jarra in this situation. I was privilege to see him being one of the best goal keeper at his prime time. I have read most comment and can’t believe an ordinary person below comment : እትቅደድ..., " This is a person who is yet to be introduce to common basic of humanity “ To be Humble “ Indeed dreadful. Keep Hope up Jarra this too shall pass legend !!
@ኣናፍራንክ
@ኣናፍራንክ 3 жыл бұрын
ገኔ በመጀመሪያ ላንተ ትልቅ ምስጋናዪንና አክብሮቴን ላቀርብልህ እፈልጋለሁ ። ይልማ ከበደ (,ጃሬ ) መድን ክለብ ሲጫወት በዛ ዘመን ምርጥ ከሚባሉት በረኞች ፣ የቡናው ንጉሴ ፣ የጦሩ በለጠ ፣ የአየር ሃይሉ ቅጣው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ( ስሙን እረሳሁት ) ምርጥ በረኛ ነበር ጃሬ ። ግን እዚህ ቃለ መጠይቅ ላይ የግራ እጁ ጉዳት የደረሰበት መሰለኝ ። እንዲሁም ምርኩዝ ይዞ ያየሁት መሰለኝ ። ጃሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ። ስላየንህ ደስ ብሎናል!!!
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ታሞ ነበር አሁን እየተሻለው ነው እግዚአብሔር ይማረው
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
የጊዮርጊስ በረኛ ተስፋዬ ዘለቀ
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
Interesting!
@mehrteabtesfu9193
@mehrteabtesfu9193 3 жыл бұрын
ሊብሮ ፈቱሼን ጋብዝልን።
@rozinageremew4072
@rozinageremew4072 3 жыл бұрын
Yeshashwork metafria negn trafficua...jareeye amesgnalhu selastawskgn!shambel hognalhu...bemn enaegnehaln?endet neh wendeme?tikur engdawoch bertuln betam tarikawi program alachu !
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ጃሬ በተለይ በመድን ቡድን ቡድኑን በመምራት የታወቀ የቡድኑ ካፒቴን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከኢትዮጵያ ቡድኖች እነጃሬ የነበሩበት ቡድን አይረሳም በኮትዲቫር እስቴላ አቢጃን ኮትዲቯር ላይ 3ለዜሮ ተሸንፈው አዲስአበባ ላይ መድን1ለዜሮ አሸንፈው የወደቁበት አይረሳም
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
በዝን ግዜ የሚገለባበጠው በረኛ ጥላሁን አልነበር እንዴ?
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
@@vasilivasili9077 ጥላሁን በርግጥ መድን ከሩዋንዳ ራዮን ጋር መጫወት ተሰልፎ በሪጎሬ መድን አዲስአበባ ላይ ተሸንፋል
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
@@yoseftessema4720 አመሰግናለው ፍሬንድ በርግጥ የመድንን የመጨረሻ ጨዋታ stadium ገብቼ አይቻለው ግዜው ስለቆየ ዘነጋው በርግጥ ስለመድን በረኛ ሲነሳ ጃሬ ሳይሆን የሚገለባበጠው ጥላሁን ነው የሚመጣብኝ
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮ በቀለ የታነቀው በጊዮርጊስ ጨዋታ6ስለገባበት አሰልጣኙ ነናግሮት ነው ይባላል መብራት አይልም እያለ ተጋጭተው ነበር ይባላል ሊብሮ ለንተ ይኤንን መንገር ልጅ ለናታ ምጥ አስተማረች እንዳይሆንብኝ
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 3 жыл бұрын
በወቅቱ መድንን ሚያሰለጥነው መንግሥቱ ወርቁ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
@@amanuelberhane148 ልክ ነህ በቀለ ኤልፓ እያለ ተጋጭተው ነበር ይባላል
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 3 жыл бұрын
"2:55?" "You asked him about Awasa, and you want to tell him about Awasa, b4 even he started...?" "I like ur...but, please stop interfering, let them say something and then u can say...!"
@YifajalEsatuAtinkut
@YifajalEsatuAtinkut Ай бұрын
To be honest, at that time, everyone who knew him scared of him in Awassa. We were really afraid of him. He beat us in the street for no apparent reason. This was an open secret in Awassa in the beginning of the 1970s e.c.
@mehrteabtesfu9193
@mehrteabtesfu9193 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጃሬ ምርጥ በረኛ።
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ጃሬ ከበረኞች የማይጠልዝ
@rozinageremew4072
@rozinageremew4072 3 жыл бұрын
be lije account nw melktun melkelachu!
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
አብዲ ቁርአን ተሸለም እኔ 2ኛ ሆኜ ስም ተሸለምኩኝ "ሸይጣን " አሉኝ 😅😅😂
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
አትቀድድ። የአንተ ቤት ከትምህርቱ ቤቱ 30 ሜትር አይደለም። However, I do agree with some of your statements.
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ከባለቤቱ በላይ ልናውቅ አንችልም
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 3 жыл бұрын
BE POLITE
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 48 М.