🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሳባ ሰርግ ቪዲዬ ተለቀቀ ራሴ በሰራሁት ካባ ተሞሸርኩ

  Рет қаралды 45,015

Saba Ethio tube

Saba Ethio tube

Күн бұрын

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሳባ ሰርግ ቪዲዬ ተለቀቀ #wedding wedding dresses

Пікірлер: 464
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 6 ай бұрын
👉ክቡራን ቤተሰቦቼ ካባችንን እንዴት አያችሁት እስኪ በላይክ አሳዮኝ 👉ማንኛውንም አይነት ካባ እና የሀበሻ ቀሚስ እንዲሁም ሽሮ፣በርበሬ ፤ማር፣ ቅቤ፣ በቃ ማንኛም ኢትዬጲያ ውስጥ ያሉ ነሮችን ለማዘዝ ወደ ኢትዬ ሳባ ጥበብ ይደውሉ +251969066071 📲📞 ከእኛጋ የለም የሚባል ነገር የለም ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ሁሉም ቦታ እንልካለን እናደርሳለን ❤️
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 6 ай бұрын
ማስታወቂያ መሆኑን እያወቁ እኳን ደስ አለሽ የሚሉትስ ነገር😂😂ለማንኛውም ሳባዬ በእውነተኛ ትዳር ይባርክሽ እህታለሜ አግቢ ውለጂ እድሜሽ ካለፈ ቡሀላ ይቆጭሻል❤❤❤❤
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ 6 ай бұрын
ልጅናት
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 6 ай бұрын
😂😂
@AnnoyedCricket-qk7il
@AnnoyedCricket-qk7il 6 ай бұрын
❤❤
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 6 ай бұрын
ቀለበቱም ውሽት ነው እዴ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 6 ай бұрын
እ ደሞኔ የውነት መሥልኝ መደሠቴ😮😮😮 ደሞ ኮሜትሽ አይኔ ላይ ቀድሞ ቁጭ ቱ😂😂😂
@ዘሀራካስየmissjahara6594
@ዘሀራካስየmissjahara6594 6 ай бұрын
ካሜራ አማኑንንንንን አለማዲነቅቅቅቅቅ አይቻልምምምም በፈጣሪ ሲያምር❤❤❤❤❤❤
@ramarama5784
@ramarama5784 6 ай бұрын
ጎበዝ ከአረብ ሀገር ተመልሰሽ እደዚህ ዲዛይነር ሆነሽ ሳይሽ በጣም ነው ደስ የሚለው በርቺ❤❤❤🌷💐🌹
@rahmatmuhamed8529
@rahmatmuhamed8529 6 ай бұрын
ወድምሺነው
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 6 ай бұрын
ሙሽራዉ ኒቃሚስት ነዉ እሳ😂😂😂😂 ለማንኛዉም ደስ ብሎናል ሳባየ ጎበዝ ከአረብ ሀገር ተመላሾች እንድህ ጠንክራችሁ ስናይ ደስታችን ወደር የለዉም ጎበዝ በርችልን
@mulu5
@mulu5 6 ай бұрын
😂እራስን መደበቅ ይልሻል ይህ ነዉ በዉሸት ማን ይታማል 😂😂
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 6 ай бұрын
ክክክክክክ
@hitutdasse2514
@hitutdasse2514 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ 6 ай бұрын
ሳባየ ማስታወቅያ ናት ገብቶናል ያምራል አልባሳቱ😂😂
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
አዎ 😂ባል እንፈልጋላት
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 ай бұрын
100%ትክክል
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 6 ай бұрын
👍👍
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 ай бұрын
😂😂
@yordanostube433
@yordanostube433 6 ай бұрын
አይ ሳባየ ይህ እማ ማስታወቂያ ነው ገብቶናል የኔ እህት❤❤🥰🥰
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ 6 ай бұрын
ሥራሺንአለማዲነቅ አይቻልም በርች❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
እኔ ምለው ሳባና አንድ ደሞ አለች የተንቢ የምትባል እንደው ገንዘብ ስትስበስብ ሳታገብ ሳትወልዱ ይህው ስንትአመት ሆናችሁ አገር ቤት ከገባችሁ በደንብ ነው የተደራጃችሁት በቃ አሁን ደሞ አግብና ውለዱ እግዜያብሄር ይሁናችሁ እድሜ መውለጃችሁ ካላለፍ አግብታችሁም እኮ መስራቱ ይቀጥላል ምንም የሚያስቆማችሁ ንገር የለም እንደውም በሁለት በኩል ገቢ ሊኖራችሁ ይችላል ባል ሌላ ስራ ካለው ምንድንው ገንዘብ ገንዘብ ይመጣል ስለምትስሩ በሃላ ግን ለሁሉም ንገርየዘገያችሁ ትሆኑና 🙉🙉🙉
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 6 ай бұрын
ሳብየ እንኳን ደስ አለሽ እኔ በስደት ለ7አመት ለፍቼ የሰራሁት ቤቴ ፈርሶብኝ ቀን ጨለሞብኝ ቁጭ ብያለሁ በስደት ያላች መጨረሻችሁ ይመርላች 😢😢😢😢
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 6 ай бұрын
ወጡ ሲሰራ እንጀራው ሲጋገር ካላየሁ አላምንም😂😂😂😂😂😂😂😂
@enanu7590
@enanu7590 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@klovemys7062
@klovemys7062 6 ай бұрын
በትክክክል ሲጀመር ወንዲሟ ይመስለኛል ማሻላአላህ ብያለህ
@meram123
@meram123 6 ай бұрын
😂😂😂
@ሰውአትመኑ
@ሰውአትመኑ 6 ай бұрын
ክክክክ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@werqaq4435
@werqaq4435 6 ай бұрын
ግዜሽን አትጨረሽ አግብተሽ ልጂ ውለጂ ሁሉም ሲያልፍ ነው እሚቆጨው ብር ብቻ ምንም ትርጉም የለውም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
በትክክል
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 ай бұрын
ጥርሱ የወጣ ነው እንዴ ማክሱ😂😂😂😂
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ማንነቱን ሰው እንዳያውቀው መሰለኝ😂😂😂😂😂😂
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 ай бұрын
የተመታሽ ያልተነካ ያልተነዳ ፋሽን ሙሽራ ነው 😂😂😂😂
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 6 ай бұрын
😂😂😂ሚስቱ እዳታቀው ነው
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 ай бұрын
የተንቢ እና ሳባ አያገቡም ባል ከተገባ ስራ መስራት የማይቻል ይመስላቸዋል ብር አፍቃሪ ናቸው 👉 ማስታወቂያ ነው
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 6 ай бұрын
እኮ😂
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 6 ай бұрын
የታቢ እኮ ልጆች አሉዎት
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 ай бұрын
@@mohammadsaad2172 ቢሆንላት ደስ ይለኛል እውነታው ግን የለም
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 6 ай бұрын
@@mohammadsaad2172 የተስ ከፋ😢😂
@ww5440
@ww5440 6 ай бұрын
ማስታዎቂያ እንደሆነ ግልፅ ነዉ ። ግን አገብተሽ ለማየት ያብቃን
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 6 ай бұрын
እር አደለም እውነትነው እሷኮ እደምታገባ እተርቤ ተደርጋ ተናግራለች እኮ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ምንእውንት ንው ያልሽው ልጅ ጅል ንሽ ልበል ማስታወቂያ መሆኑን እኮ ገልፃለች
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 6 ай бұрын
ሳባየ የእውነት እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ❤❤❤ ሰርግሽ ሳይሆን ማስታውቂያ ነዉ ያምራል ነገር ግን ያስብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ሳባየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሴት ነሽ ያምራል ካባው ዘፈን፣መስማት አልውድም ሀጻአትነው ልብስ ያምራል በጣም አንድኛነው በርችልኝ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 6 ай бұрын
ግን ማስታወቂያው ቀርቶ ሰርግሽ ሁኖ ብታገቢ ደስ ይላም እድሜ ቁሞ አይጠብቅሽአግቢ ስራሽም አይቀርም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
አይገባቸውም ይሄ አንዳንዶቹ ይገርማል
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 6 ай бұрын
ገና ባለፈው ስትለቂ ነው ያወኩት ማስታወቂያ እንደሆነ ግን ዋዉነው በጣም ያምራል ❤❤❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 6 ай бұрын
አረ ብቀርስ ምን አይነት ጉድ ነው ያአንች እና የተንቤ ያስቃል አረ ሽም ቀረ😂😂😂
@HanaworkuHana
@HanaworkuHana 6 ай бұрын
ያድርግልሽ ምኞት አይከለከልም 😌
@ayudawudtube
@ayudawudtube 6 ай бұрын
ምነዉ ሳባዬ ማስታወቂያ ነዉ እንዴ በይ እዉነተኛ ሰርግሽ በቀጣይ አልባሳቶቹ 👍👍👍👌👌👌
@kamiletube3956
@kamiletube3956 6 ай бұрын
ምርጥ ማስታወቂያ
@Seada11
@Seada11 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህቶች ባሊችሁበት ሁሉ አላህ ሠላማችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ የኔንም አበረታቱኝ ሥወዳችሁ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 5 ай бұрын
ሳባየ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ወደ ፊት ከዚህ የበለጠ አምሮብሽ የእዉነት አግብተሽ ለማየት ያአብቃን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👌
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 6 ай бұрын
ዘፋኞን ስለወድድኩት አየውት እስከመጨረሸው ሳቢ እውነቱን አሳይን😅❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 6 ай бұрын
እውይ ሙዚቃወቹ ያምራሉ ልቤ ገባ ጎበዝ ፈጣሪሽን አመስግኝ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 6 ай бұрын
ሣባ ለመሣም እሥከምትቸገሪ ድረሥ ባትሸብቢዉ😂😂😂😂😂 ምንአለበት። ጎበዝ ጠንካራ። በሥራሽ ሣላደቅሽ አላልፍም በርች ❤❤❤❤❤❤
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 6 ай бұрын
ማስታወቄያ ነዉ የሜመስለዉ
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 6 ай бұрын
ሳብየ እህቴ እጃችሁ ይባረክ ድንቅ ስራ ነው ግን አግቢ
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 6 ай бұрын
አቺንአለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ አድናቂሽ ነኝ ሀገሬ ስገባ ባገኝሽና ካንች ብዙ ነገር እማራለሁ እንሻላህ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 6 ай бұрын
የኔ ጀግና በርች የሀቢብቲ ትለያለሽ❤❤❤❤ ማንነታችንን የሚያፀባርቅ ስራነው በርችውዷ
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 6 ай бұрын
ጀግናዋ የማዳም ቅመም ሣቢዬ ጥበብሽ ልዩ ነዉ።✍️💪አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ! ግን እሕት አለም የሤት ልጂ እድሜ ቆሞ አይጠብቅምና አግቢና ዉለጂ እምወድሽ💝
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 6 ай бұрын
ምርጥ ማስታውቄያ
@merry-2121
@merry-2121 6 ай бұрын
ስደት ያላችሁ እህቶቸ እናንተም በሀገራችሁ የተሳካ ስራ ፈጣሪ ይስጣችሁ🙏ሳቢ❤ ጀግኒት 💙🙏 የስራ ሰው የሳቢ ቤተሰብቦች እኔንም አበረታቱኝ🙏
@Netanteseume
@Netanteseume 6 ай бұрын
ሳባ ጀግኒት ካባዉ በጣም ያምራል ቀረች ቆጆ ማስታወቂያ ነዉ🎉🎉🎉
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 6 ай бұрын
ማስታዎቂያ አንዳይሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 6 ай бұрын
ሳብዬ እግዚአብሔር እንካን በስራ ባረከሽ ደግሞ ደስ ትያለሽ ሁልግዜ እግዚአብሔር ትባርኪያለሽ ታመሰግኚያለሽ
@enatalemmoges798
@enatalemmoges798 6 ай бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የሚያምረው ደስ ይላል እውነት በጣም በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም በስደት የምትኖሩ እህቶቸ ሁሉ እንደሱ አጠንካራ መሆን አለባችሁ ጀግና ሰው ለምንም አይቸኮልም ስለዚህ ይሄ ማስታወቂያ ቢሆንም ያው ጀግና ሰው የተሻለ ነገር ላይ እንደሚገኝው ታውቃላችሁ ደግሞ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 6 ай бұрын
አይ ሳባ ምነው ባልይው ከስርቆት ነው የማይታይ 😅😅😅😅ድስ እሚል ማሰታወቂያ ❤❤❤
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 6 ай бұрын
ሳበየ እኔ ካንቺ ጋር መስራት እፈልጋለሁ ሀገር ቤት ስገባ የሳቅ ምንጭ ነሽ እኔ በዚህ ነው የማገባው
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 6 ай бұрын
ነገሩ መኞት ሆኖ ቀራ😂 ተነቃቅተናል እኛ ምንሽዉድ ቢሆን አልቆልን ነበር🎉
@zanb6852
@zanb6852 6 ай бұрын
ሚዜየ የለለው ሰርግ ተጀመረደሞ ለማንኛው ማሥታወቂያ አሠራሩን ችላላችሁ ብር አያረገው የለም
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 6 ай бұрын
አይ ሳባየ ተበላሸ ይማ ወጠጤ ነዉ ቱ 😂😂😂❤መልካም ትዳረ
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 6 ай бұрын
አይ ሳባየ ይህ እማስታወቂያ ነው ገብቶናል የኔ እህት❤❤❤❤❤
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 6 ай бұрын
😂😂😂 አንቺ እና የተንቢ እንጃ
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 6 ай бұрын
ሴት ልጅ ስንሆን ሁሉም ነገር በጊዜ መሆን አለበት እነሱ ምን አስበው ነው እስካሁን ቢልላቸው እኔን ያደርሱ ነበር ለማንኛውም ሳባ እውነተኛውን እጠብቃለን
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube 6 ай бұрын
ያገባሽ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ለካ ማስታወቅያ ነው
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 6 ай бұрын
እእእእ አንችና እሡ ብቻ ሚዜ ቤተሠብ ዘመድ ጎርቤት የሌለው ሠርግ ነቅተናል😅😅😅
@መመመ-ዘ9ገ
@መመመ-ዘ9ገ 6 ай бұрын
😂😂😂
@tube3507
@tube3507 6 ай бұрын
😍😍መብሩክ ለሥራሽ ግን በቃ እነ ተቆፊቅ ጀመሩት እነ የተቢ ተከተሉት እነ ሳባ ጨረሱት የውሸት ሰርግ አገባን ወዘተ😂😂😂ወይ ተጫወቱብን ጢባጢቤ
@mulu5
@mulu5 6 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ሳባ እና የትቢ እዉነተኛ ሊያገቡ ቢቆርጡ ገና ሽማግሌ ሊላክ ሲታሰብ ነዉ እሚነግሩን ይህ ፌክ ነዉ ምኞት አይከለከል ግን ስራዉ ዋዉ ነዉ ለተጋቢወች ሀሪፍ ድዛይን ነዉ ጎበዝ በርች❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 6 ай бұрын
እወነት ገን ሳምረ ወይኔ የእወነት ያደረግል ደሞ
@user-xc1ki5mz9k
@user-xc1ki5mz9k 5 ай бұрын
ምነዉ የሰዉ በል ነዉ ማሰለኝ እህት ወንድሜች እረሰችን ራስቅ ይዘን😂😂😂😂😂😂
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ለተባረክ ለተቀደሰ ክብር ጋብቻ አበቃሽ እኛም ለዚህ ብብር መድሀኔአለም ያብቃን 🙏❤🔥
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
የልብስ ማስታወቂያ ነው። የልብሱን ብዛት እይው።
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 6 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ግን በርች ያምራል❤
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 6 ай бұрын
ማሰተ ዋቂነዉ ተረጋጉ ሰረግ አደልም100%
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 6 ай бұрын
የእውነት ያርግልሽ ሳባየ
@samritube645
@samritube645 6 ай бұрын
*አይ ሳባ እንደቀለድሽ እድሜሽን ገፋሽው😂 ምርጥ ማስታወቂያ ነው ግን ምነው ባልየው ኮሮና ከጠፋ እኮ ቆየ😂*
@giovanitube5080
@giovanitube5080 6 ай бұрын
Saba betam new yemamrw ❤❤😊
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 6 ай бұрын
ማስታወቅ ነው ግን ❤❤ታምራላቺሁ
@bizuneshbizunesh-gb6it
@bizuneshbizunesh-gb6it 6 ай бұрын
ሳባዬ ስለፈጠረሽ እንቅልአጣሁያንችን,ደስታለማየት ተይግን የሰረጉን ነገረ ምንላይ ደረሰ???
@GeniMlashi
@GeniMlashi 6 ай бұрын
ሳብየ ተይ ተይ ፕራንክ ነው እዳትይን በጉጉት ነው የጠበኩት እኮ
@seni194
@seni194 6 ай бұрын
ያምራል ማስታወቂያው በርቺ ሳቢ
@HeymiHeymi-j4y
@HeymiHeymi-j4y 6 ай бұрын
ዋው ሳባ እንኳን ዴስ አለሽ
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 6 ай бұрын
ለማስታወቃያነው ወድምሽ ነው
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 6 ай бұрын
ቲሽ ስታናጅ ማርያምን በጉት የጠበኩት የእውነት መስሎኝ እር ጥሩ አደለም ስታናጅ😢
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 6 ай бұрын
ማስታወቅያ ነው ግን አለባበሳቹ አንደኛ👌👌💃💃 ሳባዬዬዬ ለዝህ ክብር ያብቃሽ❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 6 ай бұрын
እርፍ ማስታወቂያ ሁኖ አርፈ ሳባየ ለማንኛውም እንኳንም ሀሳብሽ ተሳካ
@Tseyay
@Tseyay 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 6 ай бұрын
Congratulations 🎊 ❤❤❤🙏🙏🙏
@tube7770
@tube7770 6 ай бұрын
ዋው ልብሱ በጣም ያምራል ❤❤❤🎉🎉🎉
@muluf7616
@muluf7616 6 ай бұрын
Sabay no answer Saba I left you a message you need to last time you married we don’t get invite congratulation, Saba ye ♥️♥️♥️♥️
@habibah9637
@habibah9637 6 ай бұрын
Saba atagebam yalacihu manew mn anesat yene lelt sabiti melkam tdar ❤❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 ай бұрын
ልብሶች ያምራሉ ❤❤❤
@yaracell8931
@yaracell8931 6 ай бұрын
ጥሩ ሰርተሽዋ ማስታወቂያውን ልጁን አሂዶ አላሂድም እዳለ በሬ አፍነሽ❤❤❤❤❤❤
@mesitube-8489
@mesitube-8489 6 ай бұрын
WOWWWW Eelelele🎉🎉🎉🎉
@meram123
@meram123 6 ай бұрын
ሠላም ሁላቸሁም 😂😂😂❤መልካም ማስታወቂያ ወይኔ ኮሜንቶቸ ተወ ግን
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
እኔ እንዲህ አይነት ሠርግ አይቼ አላውቅም ቤተሠብ የማይታደምበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነቅተናል ውይ ሙዚቃው ግን አንጀቴን በላኝ
@ዲዲ
@ዲዲ 6 ай бұрын
ሙሽርነቱ እንኳን ውሽት ነው ልብሱ ግን በጣም ቆንጆ ነው:
@mesumasu125
@mesumasu125 6 ай бұрын
ሳብዬ እኛኮ የማዳም ቂማሞቺ ምንም ነገር አይሸዉደንንም እና አሪፍ ማስታዎቂያ ነው የምር እኔ ዎድጃሎ ይመቺሽ
@Sarasara-rh6mh
@Sarasara-rh6mh 6 ай бұрын
Congregation saba❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@robekaeth3984
@robekaeth3984 6 ай бұрын
ዋው ያምራል ልብሱ ሣባይ ጀግና ግን ማሥታወቃነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
Des ይበልሽ ዛሬ ቤተስብ ሁኛለሁ ደስስ ይበልሽሽሽ❤
@ኢክራምዋሱየሱፍ
@ኢክራምዋሱየሱፍ 6 ай бұрын
አላህያማረየሰመረያድርግልሽ እህቴ❤
@NeutiNeuti-l7p
@NeutiNeuti-l7p 6 ай бұрын
የተበደርሽው ባል መሆኑ ያስታውቃል😂😂 የተውሶ ባል ነው ባክሽ አንሸወድም ይልቁንስ የምር አግቢና ውለጅ ግን እንዳረጀሽ ታውቂያለሽ ወይስ እኛ መናገር አለብን ።ብር ከምትቆጥሩ ልጅ ቁጠሪ በምድር ላይ ትልቁ ደስታ ገንዘብ ሳይሆን ልጅ ነው ማማዬ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 6 ай бұрын
ሳብዬ አጭሩ ካባ ጥቁሩ ከወንድ ልብሱ ጋር በሌላ ከለር እፈልጋለው
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 6 ай бұрын
ሳባየ የኔ ውድ የሀገ ልጅ ጎበዝ እሴት
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ግን አይመስለኝም ቁመናው ወንድምሽን ይመስልል❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 6 ай бұрын
አይ ሰረየ እኔበጉጉትእየጠበኩ አቸበማሰተወቂያመጣሸ ማሰተወቂያነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 6 ай бұрын
ዋውውውውውው እንኳን ደስ አሌሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 6 ай бұрын
ምኞትሺን ያሳካልሺ የኔማር 😘አግቢ ቀጣይ እጠብቃለን ሠርግሺን ትዳር ጥሩነው ሁቢ
@welotube463
@welotube463 6 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤
@fikerfiker9837
@fikerfiker9837 6 ай бұрын
ወድምዬው ከህቱ ጋር ሚስት ልታሳጣው ነው አረ ሁሁሁሁ 💃💃💃💃👈🤣🥰🥰🥰
@ZEMY22
@ZEMY22 6 ай бұрын
ማስታወቂያ ነች ሳባየ ነቅተናል ምክንያቱም ባልሺ ቢሆን ከፈሩን እንጅ ጉጩን አስሚውም ነበር ነቅተናል በቃ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 ай бұрын
የወንዱ ካባ ግን ትንሽ እረዘም ቢል ዋው ነው
@mekdistube
@mekdistube 6 ай бұрын
ጀግኒት ስወድሽ እኦ በቃ ትችያለሽ
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 6 ай бұрын
Congratulations
@talitalefa6169
@talitalefa6169 6 ай бұрын
ባልማ ቢሆን እራሱን አይደብቅም እያታለላቹሁ ፈምሱብን ይኸን ከብት ህዝብ!!
@syanashadunya7739
@syanashadunya7739 6 ай бұрын
ሰቢዬ እንኪን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰😘🥰😍😍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 ай бұрын
እውነት ከሆነ ደስ ስስስስስስስ ብሎኛል 🎉
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 6 ай бұрын
የታለ ሰርጉ 😂😂😂 በምትሸጭው ልብስ ማሰታወቂያ ሰርግ ማለት እና መናፈሻ ሄዶ ፎቶ መነሳት ይለያያል 😂😂😂
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 46 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 89 МЛН
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
Lij Tofik
Рет қаралды 103 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН