ኢትዮጵያን ለመግደል የመጡ ብዙ የጫጩት ሀሳቦች አሉ!! መምህር መስፍን ሰለሞን | Ethiopia

  Рет қаралды 41,693

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 4 жыл бұрын
አንተ ሰው ከዚህ በፊትም አይቼሃለሁ። በጣም ጎበዝ ጥበብ አዋቂ ነህ። እናመሰግናለን !!!
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 4 жыл бұрын
@እውነት ብለዋል
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 4 жыл бұрын
ትክክል አንድም ቃል የተሳሳተ የሌለዉ ትልቅ ምሁር ለሁሉም ነገር መልስ ያለዉ ነዉየተሰጠዉ ፀጋ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@antenehhayelo3936
@antenehhayelo3936 4 жыл бұрын
መታደል ነው! የኢትዮጵያን መዳን የኢትዮጵያን ተንሳኤ ኢትዮጵያዊያን ነን የምትሉ :- ንተነሱ ባንድነት ገንባውን እንእፋ ልክ እንደበላይ ዘለቀ በቅርብ በዘመንህ እንዳየህው እንደ ደመቀ
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
ሀገራችን በትክክል አሁን ነው ጀግና የነፃነት አርበኛ የሚያስፈልጋት ተባረክ ዘርህን ያብዛው !
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን የቁርት ቀን ልጅ ሀገራችን አሁን የሚያስፈልጋት አድርባይ ሳይሆን ደፋር ጀግና ምሁር ነው ......
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 жыл бұрын
ያልጠፋነው ከልዑል እግዚአብሔር ምህረት እና ለእኛ ካለውም ጥልቅ ፍቅር የተነሳ ነው፡፡ እየተወረርን ያለንበት የአምበጣ መንጋ መዓት ፣ የሐሰተኛ መምህራን እና ነብያት አስተምህሮት ፣ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ቅስፈት እና የግብጽ መራሹ የሱዳን ሠራዊት ወራሪነት በግልጽ የሚታይ አራትዮሽ ጥቃት ነው፡፡ ግቡም በጎግ እና ማጎግ የውጭ ኃይላት (በአረቦች ሊግ እና በምዕራባውያን መንግስታት) እንዲሁም በፌደራሊስት የውስጥ ኃይላት (ህወሓት፣ ኦነግ እና አብን) ጥምረት ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-ክርስትና(ጸረ-አማራ) ንቅናቄዎችን ፈጥሮ ኢትዮጵያውያንን በማተራመስ አንጡራ ሀብቶቿን ለመቀራመት ስር እየሰደደ የመጣ ፣ ሳጥናኤላዊ የአሸባሪነት ተልዕኮ ነው፡፡ በፍጹም ልባችን ቅዱስ ቃሉን ካመንን ይህ የአሸባሪዎች ጥምረት ኢትዮጵያን በስሟ በሚያውቃት በልዑል እግዚአብሔር ክንድ ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይደመሰሳል፡፡ ጉዝጓዝ ሱስ ሆኖብን ደስታን ከቄጠማ ስንሆን አነፍናፊ፣ በየ አውዳመቱ ቀጥፎ የሚያመጣው፣ጉሊት አቋቋሚው ይበዛል ቀጣፊ፡፡ በሁሉም አቅጣጫ፣በሰሜን፣በደቡብ፣በምስራቅ ሲያቀኑ ተውሳክ ኃይል ያገኟል ፣ የጥላቻን ዜማ የሚያቀነቅኑ ኢትዮጵያን ሊታደግ ሁሉም በየ ሱሱ ታምኖ በኪዳኑ ከቷል በምዕራብ፤ የከፋው ሳይመጣ ይልቅ በሱዳኑ፡፡ ኢትዮጵያዊው ደሜ ሆይ ሰልፉ የልዑል እግዚአብሔር ነውና በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ እና ለቅዱስ ቃሉም ታምነህ ተዘገጃጅ፡፡ ተነሳ ፤ ተራመድ ፤ እምነትህን አበርታ፤ ንስሐ ግባ ፤ ባዕድ አምልኮዎችህን ተው፤ ደባል ጣኦታትን ከቤትህ አርቅ፡፡ ውዱ ወገኔ ሆይ በቀደመው የታላቅነት ጥንተ ታሪክህ፣ አትመካ፡፡ ይልቁንም ምህረትን፣ ጽድቅን እና ፍርድን በምድር ላይ የሚየደርገው ህያው አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን በማወቅህ እና በማስተዋልህ በዛ ተመካ፡፡ ጠላቶችህን ድባቅ ለመምታት እርሱ ከጎንህ ይቆማልና፡፡ እግዚአብሔርን ለሚወዱና እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን፡፡ በጊዜያዊው ምድራዊ ጥቅምህ አትጠመድ፤ ህገ መንግስትህንም መጽሐፍ ቅዱስ አድርግ፡፡ ሁሌም አምልኮህ እና ስግደትህ ክብር እና ምስጋና ለሚገባው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፣ዛሬም፣ነገም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ነው፡፡ አሜን !!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ወንድሜ መስፍን እዚህ መድረክ ላይ ሳይህ ሁለተኛ ጊዜ ነው የልጅነት ትዝታዎች ይመጣሉ ያ ብልህ አእምሮህ ያፈለቀውን ትምህርት እያስትማርከን ያሳደከን እዚህ ቦታ ላይ ስላዬሁህ እግዚአብሔር ይመስገን መፅሃፍህን ለማንበብ ያብቃኝ።💚💛❤🇧🇴🇧🇴
@assegedechterefe1213
@assegedechterefe1213 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡፡
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 жыл бұрын
ትልቅ ጥበበኛ ሰው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@Tina-xv1ii
@Tina-xv1ii 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ስርማያትን ያውርስልን!!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
በተለይ ጁሀር ተብየው በጣም ጠባብ እና የማያዋጣውን አካሄድ እየሄደ መሆኑን ማን በነገረው።
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብረወት መምህራችን
@kumlachewhabtamu8969
@kumlachewhabtamu8969 4 жыл бұрын
የሚገርም ሃሳብ ነዉ.. ተባረክ አቦ!!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
Thank you. Great says Love and peace to Africa
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የቤተ ክርሥቲያን ብርቅዬ ልጅ በርቱልን
@Jinnymonn
@Jinnymonn 4 жыл бұрын
a true educational lesson with various thoughts. Thank you!
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
በእውነት መስፍኔ አንተ ስታስተምረኝ ወደኃላ ወደአደኩቡት ሰፈሬ በትዝታ ሳስታውሰው በጣም እደሰታለሁ ። ተደብቀህ ባለመቅረትህ ይህን ሁሉ ጥበብ እና አስተምሮትህን በማዬቴ ከልቤ ደስተኛ ነኝ
@user-vp5mf4yu9h
@user-vp5mf4yu9h 3 жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት
4 жыл бұрын
Wow, great preaching
@derejetilahun8618
@derejetilahun8618 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎችን ማመስገኛ ቃል ታጣለህ.. ከያዙት ረቂቅ ጥበብ እርግት ካለ የእውነት የሃሳብ ፍስት አንፃር!... ምን ልልህ እችላለሁ! እናመሰግናለን!!!
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ልብ ካለህ ልብ በል ያልተበረዘ ዘረኝነት የሌለበት ንፁህ ምክር ወይ ....... ,በጣም ይገርማል
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 4 жыл бұрын
ዉይ የዉስጤን ገለፅክልኝ
@zelalemzemichael2183
@zelalemzemichael2183 4 жыл бұрын
Mesfin ,am really proud of you!!
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
ትክክል መምህር እውነት ነው እረጂምእድሜይስጥህ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
I WISH YOU ARE PRESIDENT OF ETHIOPIA...........
@misrakbayou4206
@misrakbayou4206 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@mahome8623
@mahome8623 4 жыл бұрын
Yes brother and the one.
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
GOD PROTECT YOU WHERE EVER YOU GO 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
I liked you eagle example!
4 жыл бұрын
Wow, professional person
@user-bi8jg2ec5o
@user-bi8jg2ec5o 4 жыл бұрын
Egezabiher yakberelen tekekel Kal new gizewen yememeten negeger new 💚💛❤️👑💪👈
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 3 жыл бұрын
Teberak Egzihaber Yetebek Endat Tefabin Enga Ethiopiawan Tesfeligenale
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
WE RESPECT YOU 🙏
@mrayamgonef3307
@mrayamgonef3307 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@Tina-xv1ii
@Tina-xv1ii 4 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አብይ ይሄ ላንተ ነው ሳይረፍድብህ ካባቶችህ ታሪክ ጋር ተስማምተህ የእግዚአብሄርንም ህዝብ ራስህንም አድን ይሄው ነው!!
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mahome8623
@mahome8623 4 жыл бұрын
Yes bro i
@melkenewbayu1166
@melkenewbayu1166 4 жыл бұрын
የጫጩት ሀሳብ ሳይሆን የሰይጣን ሀሳብ ነው
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@marthaminkom
@marthaminkom 4 жыл бұрын
💚💛❤⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘😍
@mesfinkenedeabebe3909
@mesfinkenedeabebe3909 4 жыл бұрын
እኛ የአዳም ዘር ነን በቃ ሌላውን አትስሚ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawithaile3399
@dawithaile3399 4 жыл бұрын
ya egzeyabehare keduse fakade hunu manenatane tarekane yameyasetamerage bage zeke beya nawe yamemarawe
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 4 жыл бұрын
Lyu sewu ante lyu neh
@fikergelanew2132
@fikergelanew2132 4 жыл бұрын
ጀዋኸር እና ትራምፕእኮ ቅዘናም ከበቡሽ ነው
@berhanegirmay3533
@berhanegirmay3533 4 жыл бұрын
አሁን ያለው ግን ደርምሰው ነው ከባንዳም ባንዳ ለዓም ባንክና ወላሂ ብሎ ለዓረቦች በቁም ኢትዮጵያን አሳልፎ የሰጠ ከሃዲ!!
@fikergelanew2132
@fikergelanew2132 4 жыл бұрын
ምጡቅ ነህ ወንድማችን
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
What kind of philosophy is this ? What Is six Millinim ?
@MA-ko2bv
@MA-ko2bv 4 жыл бұрын
The Bible mentioned that God created Adam on the 6th day. So, the time interval between Heaven and the solar system we lived today is completely different. ( 1 Day means in Heaven or Genet = 1000 years in ours planet Earth) Therefore, Adam created on the 6th days which is equal to 6000 years or 6 Millennium in our calendar. Hope this gives you a little bit hint.
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Is this Scientology ?
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 4 жыл бұрын
Me Ab thank you for your explanation. It helped me.
@lidyabirhanu9905
@lidyabirhanu9905 4 жыл бұрын
Mederek misetew le ende ante ayinetu be eweket ena be migibar letanestu bicha bihon endat melakm neber.egzi edmena tena seto yakoyik
@astergizaw2854
@astergizaw2854 4 жыл бұрын
Fiker
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
ኣደራ በዚህ መከራ ላይ የሃሰት ትምህርት እንዳይችጨመርበት
@simplicity8864
@simplicity8864 4 жыл бұрын
Nonsense and idiotic idea
@Black-lioness
@Black-lioness 4 жыл бұрын
Jony- Ethiomart lol this says a lot about you hope you take note...Ekabud 🦍
@kadirgobana3537
@kadirgobana3537 4 жыл бұрын
Amara yamibal hezeb batam donkoro temeketagna koshasha hezeb naw ka malaw ya Ethiopia 🇪🇹 beher behersab gar tabaleto men lamhon naw yasabut ya oromo hezeb gen ka amara gar manor matotal ka oromiya kelel entafachewaln buda mekagna nachaw
@dememewdelibodaka8057
@dememewdelibodaka8057 4 жыл бұрын
Tasa...empty cans make a lot of noise and that is what you are.
@destagelmo88
@destagelmo88 4 жыл бұрын
How are you different from the ones you condemn?
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
ደንቆሮስ ሰው በዘሩ አጥፊ ወይም አልሚ ነው ብሎ የሚያስብ ጅል ነው። ጥሩነት ወይም መጥፎነት በዘር አይተላለፍም። የዘር፣ ጥላቻን መስበክ በሰለጠኑ አገሮች በህግ ያስጠይቃል። አማራን ወይም ማንንም ዘር አጠፋለሁ ማለትና ድርግጊቱን መፈጸም ደግሞ ምን እንደሚያስከትል ልቦናህ ያውቀዋል። ጀኖሳይድ ፋሽስታዊ ተግባር ነው።
@abdiimootummaa8943
@abdiimootummaa8943 4 жыл бұрын
ይህም መምህር ነዉ? ወይ ዘንድሮ! እንደ 1ኛ ክፍል ህፃን ነዉ የሚያወራዉ።
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
እንደ አድማጩ የብስለት ደረጃ ነው።
@abdiimootummaa8943
@abdiimootummaa8943 4 жыл бұрын
desta እዉነት ነዉ ይሄ እኔን አይመጥነኝም። ለመሰሎቹ ምናልባት -
@user-vx8oo8bs4t
@user-vx8oo8bs4t 4 жыл бұрын
ታሳዝነኛለህ እውነት ትመራለች ግን ችግር የለውም ዋጠው
@girmutkefetew931
@girmutkefetew931 4 жыл бұрын
ለምን የሽብር ወሬ ስላላወራ
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 4 жыл бұрын
ከበደህ አይደል መስማት እና ማዳመጥ ልምድ ከመፃፍህ በፊት
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
"አብርሆት" በዶክተር መስከረም ለቺሳ አነቃቂ ንግግር
22:50
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН