"በተደጋጋሚ በቫይረስ የምንመታው አንዱ ምክንያት ሀጥያተ ሰዶም ነው" መምህር መስፍን ሰለሞን | Mesfen Solomon | Ethiopia

  Рет қаралды 38,131

Andafta

Andafta

4 жыл бұрын

Пікірлер: 83
@xcdf599
@xcdf599 4 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ሙህር በምን እደምገልፅህ አላውቅም ቃላት አጣሁልህ ብቻ እግዛብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አንደበተርቱ ከነመላው ቤተሰብህ እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 жыл бұрын
አየ ንጹሕ ኢትዮጵያውነት ስርዓት ጥበበኞችን አባቶችን የመሰለ ደግ መምህራችን እግዝአብሔር አንተ እና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይጠብቅህ ።
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
መምህራችን በቀን ሺ ግዜ ብሰማህ የማይሰለቸኝ ከአንተ አንደበት የምሰማቸው ትምህርቶች ፍፁም እውቀት የተሞላበት ስለሆነ ነው ወንድሜ አፍህ ማር ያዘንባል የእድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሰላሙን ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏❤💜❤💜💜💜⛪⛪
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 4 жыл бұрын
መምህር መስፈን በእውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው ሀልግዜም በኣቶዶክስነቴ በእምነቴ እኮለሁ አሁንም የንተ አገላለፅ ደግሞ የበለጠ እምነቴን እዳውቅ አድርጐኝል ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ፡
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
አይ ጥበብ አይ እርጋታ አይ ትምህርት አይ ስርአት
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ቃል ስለለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ምን አይነት ጥበብ ነው የፈሰሰብህ ለዚህም ነው በዚህ ጭንቅ ጊዜ ደጋግመህ ወገንህን ለማስተማር እየሞከርክ የለኋው።ሁሉም እቤቱ ተቀምጧ ሊተችህ ሲሞክር እደነቃለሁ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ወጋህን ይከፍልሃል ድንግል ከጎንህ ትቆማለች።
@kiduarada5444
@kiduarada5444 4 жыл бұрын
እግዝያቤር ባልክው ላይ ይጨመርበት። እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ጉልበቴም ዝማሬም እሱ ነው! ውንድሜ ካል ሂወት ያስማልኝ
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ መምህራችን ያለ አጽናኝ ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር በዚች በወደቀች አለም ውስጥ እሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሚስጥሩን የገለፅልህ የማትሰለች ሊቅ ነህ ::
@Film_production1134
@Film_production1134 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ እስካሁንም ያለነው በምህረቱ ነው🙏🙏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመጣውን መቅሰፍት ይመልስልን እንደ ሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን🙏💚💛❤
@mheritneguisse3478
@mheritneguisse3478 4 жыл бұрын
እናት ቤተ ክርስትና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምግባረ ሰናይ መሆንን ታስተምራለች ምስክሩ ደግሞ እንደነዚህ አይነቶችን መስማትና ማየት በቂነው
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው። ስለ 7 ቁጥር ስላሴዎች ናቸው ከማለት በቀር ሌላ የማውቀው ነገር የለም ነበር እግዚአብሔር ከማህፀን ጀምሮ የተባረከ ሰው ነው ደሞ እርጋታው ደስ ሲል ።
@bahirubekele2082
@bahirubekele2082 4 жыл бұрын
ሀይ አንቺ ቤተክርስቲያን! ስንቱን አፈራሽ? ታድለሽ! እንዴት ደስ የሚል ዕውቀት ነው ያገኝሁት! ሀይማኖት እና ሳይንስ እያገናኝ ሲያስረዳ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን:: ለእኛም ልቦና ይስጠን::
@user-ld7bf2vh6u
@user-ld7bf2vh6u 4 жыл бұрын
ድንቅ መምህር መስፍን እግዚአብሔር ይባርክልን
@azebtadesse7500
@azebtadesse7500 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን መምህር መስፍን ሰለሞን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 4 жыл бұрын
Enedt mehure memeher nachawe Amazing semechawe aletegebem edimena tenawen abezeto yesetachihu
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ዓይነት ጥበብ ኞችን አባቶች በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን /ያብዛልን ። ጋዜጠኛችን እርጋታህ አዳማጭነትህን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይስጥልን ። መምህር መስፍን ስለምን ጥበብ ን እውቀቱን ጨምሮ ያብዛሎት ይሄን የምስለ እውቀት ሳላካፈሉን የማያልፈውን መንግስት ያውርስልን ሁሌም ቃለ እግዚአብሔር ን ቢያስተምሩን እጅግ ደስ ይለናል እግዛብሔር የስጠዎትን እውቀት ለልጆቻችን ቢያካፍሉን ደስታችን ወደር የለውም ። መምህሬ በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በረከትዎ ይድረስ አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@tgtg5979
@tgtg5979 3 жыл бұрын
መምራች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት. ያስማልን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ በሰማው ነብሴ አልጠግብ አለች ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅር በለን 😭😭👐
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የመሰለ ትምህርት መስማት ባአሁኑ ሰአት ያረጋጋል በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቶዎ ይድርብን መምህራችን አንዳፍታን እጅግ አርጌ አመሰግናለው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ሽ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን።።።።
@saramakonann2332
@saramakonann2332 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም የምውዳቸው መምህርናቸው ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥዎት መምህር የአንደበታቸው መለስለስ አገላለጻቸው በራሱ ልብን ይመስጣል ጋዜጠኛውም እንዲሁ የተረጋጋ ነው እንደዚህ አይነቶችን ነው በዩቲዩብ ላይ ማየትና መስማት የምንፈልገው
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህር ትምህርቶ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አንድአፍታዎች ስውዳቹሁ ሁሌም ይሄ ርጋ ያለ በመፍስ ጠንከር ያለ ወንድማችን ስለምታቀርቡልን በጣም እናመስግናለን
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 4 жыл бұрын
Amen ...Kalehiwot yasemalen memehre
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Look the beauty of the religions knowledge we get from Orthodox church. The teaching is not accompanied by music instruments, vocalists, dancing and shouting like other groups. The right road to approach the almighty God is the Orthodox faith.
@user-do9yx2io1t
@user-do9yx2io1t 4 жыл бұрын
እኛ፣ስደተኞች፣ለራሳችን፣ሳናስብ፣ለአገራችን፣ኢትሕጵያ፣በትለይ፣በገጠር፣ያሉት፣ወገኖቻችን?
@user-pl5zg4jy2l
@user-pl5zg4jy2l 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@damadama6248
@damadama6248 2 жыл бұрын
Memihiracin kale hiwetin yasemalin fetar idimena tena abizito yisitilin🙏💕🙏
@rahmaa765
@rahmaa765 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለሒወት ያሰማልን
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 жыл бұрын
ቃለህይውት ይሰማልን እንዴት ደስ ይላል እግዝያብሄር ይጠብቅህ
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን መምህራችን
@haymibelete8247
@haymibelete8247 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-cl8is7xu8f
@user-cl8is7xu8f 4 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@alemtsehaydubale4089
@alemtsehaydubale4089 4 жыл бұрын
Egziabher kalehiweten yasemalen. Egziabher edmena tenayestehe. 🙏🙏🙏
@dqbabahabshi3694
@dqbabahabshi3694 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምሆራችን
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Egziabher ye nefis waga yadirglin !!! Leniseha yazegagal !Amen!!!
@abebechgyesus735
@abebechgyesus735 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመጣውን መቅሰፍት ይመልስልን እንደ ሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 жыл бұрын
Thanks
@alenema87
@alenema87 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen enamesegnalen
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 жыл бұрын
አሜን ፈጤሪ ይጠብቆት
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Memeheratene kale heywte yasemalene 🙏❤️
@2worldtube326
@2worldtube326 4 жыл бұрын
አይዞህ በርታ ብዙ ትውልድ ታፈራለህ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
እግዚዮ ማርነ ክርሰቶስ እግዚአብሔር ፊቱን አያዙርብን ይመልስልን በጢቂት ሰዎች ሀጥያት አለምን ሁሉ አቀጠቀጠ
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ricbec65
@ricbec65 4 жыл бұрын
እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ፡እውቀት፡እንዴት፡ደስ፡ይላል
@berhanueshete9534
@berhanueshete9534 4 жыл бұрын
Eyasadedku ayehalu bezu ewkeat agenchalu thanks
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታሆይ አንተ አስበኝ እኔ ሀጠያተኞ ልጀክን አባቴና ጌታ ዬ ሆይ
@abrhamegeremew2822
@abrhamegeremew2822 4 жыл бұрын
thank you your advice god bless you
@1manproduction166
@1manproduction166 4 жыл бұрын
GOD God Not god Pls don't Write god ,ጣኦት ማለት ነው
@akemanu48
@akemanu48 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ግን አንተ ነህ። እኛ ጠፋን 'ጂ።በመንፈስህ ሞልተህ የጠበቡ አባቶችን ሰጠከን።የህይወት ብርሀንህን ገልጠክ አዋቂ ብላቴና ወንድም ሰጠክን።እኛ ግን መንገድ ሳትን።ካንተ የብርሀን መንገድ ይልቅ ጨለማው ንጉስ ብልጭልጭ ወደድን። ማስተዋልን ተነጥቀን አንተን ትተን ገንዘብን አምልከናል።የከፈትክልንን የዘላለም ቤት ትተን የኛ ባልሆነች ምድር እንጣላለን።በአምሳልህ የፈጠርከውን ክቡር የሰው ልጅ አሳደድን በግፍም ገደልን ። ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ማረንም!! መምህር ሆይ እናመሰግናለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!! ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልዎት መምህር
@kidistasfaw5899
@kidistasfaw5899 4 жыл бұрын
Amen Amen my brother tnx God!!!
@beneyamnadew4986
@beneyamnadew4986 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@berekethag0s533
@berekethag0s533 4 жыл бұрын
እውቀት ሲባል እንዲህ ነው ረጋ ያለ የነየቀ እውቀት እባክዎ መጸሃፍዎ የት ላገኘው እችላሎህ እግዝኣቢሄር ይባርከዉት!!!
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Abatachin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Abatachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿💚💚💚💛💛💛❤❤❤💐💐💐
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 4 жыл бұрын
አይ አንደበት እግዚአብሔር ፁገውን ያብዛሎት🙏
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Kale heyewt yasemalnee
@lamyordi9734
@lamyordi9734 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@mulugetazewdie269
@mulugetazewdie269 3 жыл бұрын
እንደበተ ብርቱ
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Bewnti Mamhre Masfeni Qalhiwoti Ysamlni
@violetabel9741
@violetabel9741 4 жыл бұрын
Were do I get the book please
@kiduarada5444
@kiduarada5444 4 жыл бұрын
Amennn
@nigistgtsadik65
@nigistgtsadik65 4 жыл бұрын
እውቀትዎዎዎዎዎዎዎ ኧረ ተደምኩ ። በርሶ መማር እፈልጋለሁ። የት ነው ያሉት????
@enkumaryam4542
@enkumaryam4542 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ አባታችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል ያጽናኑናል፦ ነገ ለአንተ የተሸለ ነዉ!!!!! ያለህበት ዛሬ ለአንተ እጅግ አሰልቺ ከሆነ ለነገህ ኑር። በዚህ ነገህ ዉስጥ አንተን ለማረጋጋት የእግዚአብሔር እጅ ወደ አንተ መዘርጋቱን ተመልከት! ይህንን ካደረግህ በዚህ ነገህ ዉስጥ ለችግሮችህ ብዙ መፍትሔዎችን መመልከት ትችላለህ። የአንተ ዛሬ ጨለማ ከሆነ ነገህ በፊትህ የብርሃን መስኮቶችን ይከፈትልሀል። ቅዱሳን ነገ ለሚያገኙት የዘለዓለም ህይወት ስለ ኖሩ ተስፋቸዉን ሁሉ በዚህ ነገ ላይ ጥለዉት ነበር። •ሳዖል ባሳደደዉ ጊዜ ነብዩ ቅ.ዳዊት የኖረዉ ለነገዉ ነዉ። •ነብዩ ቅ.ዮናስ በዓሣ አንበሪ ሆድ ዉስጥ ሳለ የኖረዉም ለነገዉ ነዉ። •ቅ.ዮሴፍ በወኅኒ ሳለ አባቱ ቅ.ያዕቆብ ደግሞ በወንድሙ በዔሳዉ በተሳደደ ጊዜ የኖሩት ለነገአቸዉ ነበር፤ ያዕቆብም ከመሰደድ ዮሴፍም ከግዞት ህይወት እንደሚወጡ በእግዚአብሔር ታምነዋልና። ነገሮች ለአንተ አስቸጋሪ ከሆኑ ለራስህ ነገ መፍትሔ ይገኝላቸዋል ብለህ ንገረዉ። ከዚህም በኋላ ለዚህ ነገህ በፈገግታና በደስታ ኑር!! ¢ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሸኖዳ ሳልሳዊ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 жыл бұрын
ውጉዝ አርዮሳዊዝም፡፡ ያልጠፋነው ከልዑል እግዚአብሔር ምህረት እና ለእኛ ካለውም ጥልቅ ፍቅር የተነሳ ነው፡፡ እየተወረርን ያለንበት የአምበጣ መንጋ መዓት ፣ የሐሰተኛ መምህራን እና ነብያት አስተምህሮት ፣ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ቅስፈት እና የግብጽ መራሹ የሱዳን ሠራዊት ወራሪነት በግልጽ የሚታይ አራትዮሽ ጥቃት ነው፡፡ ግቡም በጎግ እና ማጎግ የውጭ ኃይላት (በአረቦች ሊግ እና በምዕራባውያን መንግስታት) እንዲሁም በፌደራሊስት የውስጥ ኃይላት (ህወሓት፣ ኦነግ እና አብን) ጥምረት ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-ክርስትና(ጸረ-አማራ) ንቅናቄዎችን ፈጥሮ ኢትዮጵያውያንን በማተራመስ አንጡራ ሀብቶቿን ለመቀራመት ስር እየሰደደ የመጣ ፣ ሳጥናኤላዊ የአሸባሪነት ተልዕኮ ነው፡፡ በፍጹም ልባችን ቅዱስ ቃሉን ካመንን ይህ የአሸባሪዎች ጥምረት ኢትዮጵያን በስሟ በሚያውቃት በልዑል እግዚአብሔር ክንድ ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይደመሰሳል፡፡ ጉዝጓዝ ሱስ ሆኖብን ደስታን ከቄጠማ ስንሆን አነፍናፊ፣ በየ አውዳመቱ ቀጥፎ የሚያመጣው፣ጉሊት አቋቋሚው ይበዛል ቀጣፊ፡፡ ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ጠባቦችም በዝተው ሀገርን የሚያምስ ሴራ ጎነጎኑ፡፡ ስርዓት እናስፍን ኑ አስተዋዮች ኑ ታረቁ ከኪዳን፤ሀገርን ትውልድን ከጥፋት አድኑ፡፡ በሁሉም አቅጣጫ፣በሰሜን፣በደቡብ፣በምስራቅ ሲያቀኑ ተውሳክ ኃይል ያገኟል ፣ የጥላቻን ዜማ የሚያቀነቅኑ ኢትዮጵያን ሊታደግ ሁሉም በየ ሱሱ ታምኖ በኪዳኑ ከቷል በምዕራብ፤ የከፋው ሳይመጣ ይልቅ በሱዳኑ፡፡ ኢትዮጵያዊው ደሜ ሆይ ሰልፉ የልዑል እግዚአብሔር ነውና በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ እና ለቅዱስ ቃሉም ታምነህ ተዘገጃጅ፡፡ ተነሳ ፤ ተራመድ ፤ እምነትህን አበርታ፤ ንስሐ ግባ ፤ ባዕድ አምልኮዎችህን ተው፤ ደባል ጣኦታትን ከቤትህ አርቅ፡፡ ውዱ ወገኔ ሆይ በቀደመው የታላቅነት ጥንተ ታሪክህ፣ አትመካ፡፡ ይልቁንም ምህረትን፣ ጽድቅን እና ፍርድን በምድር ላይ የሚየደርገው ህያው አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን በማወቅህ እና በማስተዋልህ በዛ ተመካ፡፡ ጠላቶችህን ድባቅ ለመምታት እርሱ ከጎንህ ይቆማልና፡፡ እግዚአብሔርን ለሚወዱና እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን፡፡ በጊዜያዊው ምድራዊ ጥቅምህ አትጠመድ፤ ህገ መንግስትህንም መጽሐፍ ቅዱስ አድርግ፡፡ ሁሌም አምልኮህ እና ስግደትህ ክብር እና ምስጋና ለሚገባው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፣ዛሬም፣ነገም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ነው፡፡ አሜን !!! ዘመነ ኢካቦድ፤- ክብር ከሀገር የጠፋበት ዘመን ነው ፡፡ ገምባው፤- ነጻነት ፈላጊዎችን ማሰባሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ በላይ ዘለቀ የተጠቀመበት ጡሩንባ መሰል የትንፋሽ መሳሪያ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ በዘመነ ኢካቦድ ላይ ነችና ቀደምት ክብሯን ለማስመለስ በገምባው ተጠቅሞ ነጻነት ፈላጊውን ዜጋ የሚያሰባስብ ሀገር እና ትውልድ የሚታደግ ጀግና ያስፈልጋታል ፡፡ ቀሳፊው ኖቭል ኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በመላው ዓለም በመከሰቱ ምክንያት በሰው ልጆች ጭካኔ ስትናጥ፣ስትናወጥ የነበረችዋን ኢትዮጵያን አጥፊዎቿን አስታገሰላት፤ አረጋጋላት፤ ወረርሽኙ የዓለም ቋንቋ ሆነ፡፡ በተደጋጋሚ እጆችን መታጠብ አዎንታዊ ባህል እየሆነ መጣ፤ እጅ መንሳት እና መጠንቀቅ ልማድ ሆነ፤ ዘረ አዳም መለስ እያለ ፈጣሪውን አስታወሰ፡፡ እንግዲህ አመጻችን በዝቶ ከጥፋት መንገዳችን አስተውለን እንመለስ ዘንድ ይህ ሆነ፡፡ ክስተቱ ከስህተታችን ተምረን ወደ ቀናው መንገድ እንድንመለስ ይረዳን ይሆንን ?
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 4 жыл бұрын
7 eyzhber yemtelahw eystkon 7 gezy zuru 7 melakto 7 Ayen zekaras 7 mekrz wezet amen Israel yeudam yehen nw 7 yemysment amsgnalu betam yemflgw teyky neberh ewmtnw ullem🇮🇱❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍✝️🙏
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 4 жыл бұрын
Why does the reporter or the interviewer keep talking over the man damn. Let him speak
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 4 жыл бұрын
ለናተ ከሚት ሰተን ሰተን ደከመን እኮ ስለዚህ እኛ ፃድቃ ነን የሰለጠኑት እና አያላን አገራት ደግሞ እንዲህ ናቸው ማለት እንዴትም ኢትዮጵያ ፃድቃ ድንም የሰው ፍጡር ሳይሆን እንስሳን እንኳን የሚከበርበት አገር ነጮች አገር ላይ ነው እውነት ይሄ ነው። የትኛው ፃድቅናችን ነው የሰው ልጅ እንደእየሱስ ክርስቶስ ተዘቅዝቆ የተሰቀለባት አገረ አገር አይደለችም እንዴ ስንቱን ግፍ ይዘርዘር ለዛውም በዝህ ዘመን ድንቄም ፃድቃን!!!!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
መንፈስህን ይሰባብረውና...ኮተት እያወራህ ሃገሪትዋን የዘላለም ሁላ ቀር አድርግ.. እግዚሃብሄር ሌላ ባጠፋው ሌላ አይቀጣም... ድንጋይ ራስ...
@zeebee5574
@zeebee5574 4 жыл бұрын
Ka ante belay dengay ras yalem aygebahem denkoro selehonk
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
@@zeebee5574 ማሰብ የሚችል ጭንቅላት በራሱ አምሳል የፈጠራቸውን ህዝቦች አንድ ልጁን የሰዋላቸውን ህዝቦች ያጠፉትንም ያላጠፉትንም በቫይረስ አይጨርስም...አንድ ጥሩ ሰው እንኩዋን ሁሉም ልጆቹ ቢያጠፉ ይመክራል ይቆጣል የቻለውን ሁሉ ከጥፋታቸው እንዲታረሙ ያደርጋል እንጂ በመርዝ ልጆቹን ከነልጅልጆቹ በመርዝም ሆነ በቫይረስ አይጨርስም....ታዲያ እንዳንተ አይነት ስንኩል ፈጣሪውን በራሱ አምሳል የፈጠረ እግዚሃብሄር ተቆጥቶ በቫይረስ ጨረሳቸው ከሚሞቱትም መካከል ከሆንክ ጨረሰን ትላለህ...ከዚህ የባሰ ድንጋይ ራስ ይኖር ይሆን...ወይስ ድንጋዩ ራስህ ይህንን ሃሳብ ለመረዳት አቅቶት ወደስድብ ሄደብህ...
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 жыл бұрын
Ethiopian Athletics, Culture, Language , ትልቁ መሀይምና የማትረባ ማለት እንዳንተ ያለ ነው:: ንፍጥ ብቻ የሞላው ጭንቅላት ተሽክመህ የውጭ አምላኪና ማንነትህን የማታውቅ ከንቱ ዜጋ:: አገሪቱ ወደዋላ የቀረችው እንዳንተ አይነት ግራ የተጋባ የሴጣን ቁራጭ በዝቶባት ነው:: ገንቦ እራስ
@ethiopiannewsentertainment6064
@ethiopiannewsentertainment6064 4 жыл бұрын
Memhr Mesfin looks like fnafnt to me.
@user-kk7ws6sk8l
@user-kk7ws6sk8l 4 жыл бұрын
*ቀባጣሪ ቦትራፋና ሰባኪ ስለበዛ ማንንም ለጊዜው አላምንም* 👍
@zeebee5574
@zeebee5574 4 жыл бұрын
Ante eko aygebahem demkoro
@saramakonann2332
@saramakonann2332 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም የምውዳቸው መምህርናቸው ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
"አብርሆት" በዶክተር መስከረም ለቺሳ አነቃቂ ንግግር
22:50
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሻሼ ልትገላቸዉ !!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
18:47
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1,5 М.