በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የቀጥታ ሥርጭት

  Рет қаралды 11,215

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 48
@yalewinteferi455
@yalewinteferi455 3 ай бұрын
ሲሳያችን በጣም አድርጌ አመሰግንሀለው🙏 thank you በርታልን!!!
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ዋርካው፡ ጋዜጠኛ፡ ሲሳይ፤ ያንተም፡ ያላሰለሰ፡ ጥረት፡ የብዙዎችም፡ ፆምና፡ ጸሎት፡ ሰማይ፡ ደርሶ፡ ሰላም፥ እርቅ፡ እየመጣልን፡ ነው! እልልልየምንልበት፡ እንቁጣጣሽ፡ ይመጣል!
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 ай бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@ጃዊሳነኝ
@ጃዊሳነኝ 3 ай бұрын
ማንም ሌባ ተነስቶ የሌላውን ግዛት የኔነው ስላል ማስተናገድ ሌባን ማስፋፋት ነው፡ያውም ወልቃይቴዎች አማራ ነን እያሉ መሆን የማይፈልጉትን ሁኑ ማለት ግፍ ነው፡፡ እድሜ ለወያኔ ሌባ ለድርድር የሚመጣበት ጌዜ ላይ ደረሰን
@amsaleworku139
@amsaleworku139 3 ай бұрын
Ethiopian military are heroes
@tassewlaki9262
@tassewlaki9262 3 ай бұрын
ሲሳይ ክላስካሉን /ሙዝቃው ሠዓታችንን ወሰደብን ጊዜ የለንም ቶሎ ብለህ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ ይህ ዓይነቱ አካሔድ ተከታታዮችህን ይቀንስብሀሃ ቶሎ ሰምተን ወደ ስራችን መሔድ እንፈልጋለን
@amsaleworku139
@amsaleworku139 3 ай бұрын
:ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 ай бұрын
የቀደመውም የትጥቅ ትግል ዓላማው ትክክል አልነበረም የአሁኑም የትጥቅ ትግል ዓላማው ተጠቃሚዎቹ እስታጣቂ ኃይሎቹ ናቸው ውጤቱም እስከ ዛሬ ለምንገኝበት ችግር ዳርጎናል የአሁኖቹ ታጣቂዎች ኢትዮዽያን ማፍረስ ነው ዓላማቸው መፍትሔው መወገዝ ብቻ ነው ያለባቸው በወቅታዊ ችግሮች ተጠቃሚ በመሆን ኢትዮዽያን የሚበጠብጡ ኃይሎች ናቸው
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 3 ай бұрын
@@tsegayewoldesenbet-ef5rv የቀደሙት መሳሪያ አንስተው የትጥቅ ትግል ያካሂዱ የነበሩት ኃይሎች አላማ ፣ የመጡበትን የብሄር ማህበረሰቦችን የእኩልነት መብቶች ማስከበርና እራስን በእራስ ማስተዳደር ላይ ያተኮሩ እንጂ ማእከላዊ መንግሥቱን ገልብጦ ሥልጣን ለመያዝ ያለሙ አልነበረም። መሳሪያ አንስተው የሸፈጡት የፋኖና የደጋፊዎች ዋና አላማ ግን የአማራን ሕዝቦች መሰረታዊ መብቶችና ጥቅሞች ለማስከበር ሳይሆን ፣ የአንድ ወገን የበላይነት የነበረበትን አጸያዊና ( " የአጼዎቹ ብርጌድ") አሃዳዊ የነበረውን አሮጌውን ሥርአት በማንሰራራት ፈላጭ ቆራጭ የሆነ አምባገናዊ የሆነ አገዛዝን መልሶ ለማምጣት ነው።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@yalewinteferi455
@yalewinteferi455 3 ай бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያችን ይሁን💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@SolomonSolomon-o4p
@SolomonSolomon-o4p 3 ай бұрын
ሰለ ወልቃይት ያብራራው አባት አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 ай бұрын
የሽግግር መንግሥት አይሰራም! 🙏🙏🙏🙏 ሲሳይ
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 2 ай бұрын
ከአውስትራሊያ የደወለው ሰውዬ የማይረባ ሃሳብ ነው ያቀረበው! የማይጨበጥ! "ቀድሜ እኔ እንዲህ ብዬ ነበር" ለማለት
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 3 ай бұрын
ወንድም ሲሳይ/የትግሬ ተፋናቃዮች ከሁሉ ወረዳና ዞን አሉ ግን የአማራ ክ/መንግስት የጠለምቴ ፖሊሶችና ምልሻዎች ከማይጠብሪ አስወጥቷል ??
@regassaalemayehu6998
@regassaalemayehu6998 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቶ ሲሳይ መቸም እያደር የማይሰማ ጉድ የለም ጭራሽ መከላከያው ካምፕ ይግባ ይሉን ጀመር በርታ እንደኝህ አይነት ግለሰቦችን ወደፊት አምጥቶ ሀሳባቸውን ለሕዝብ ማጋለጥ ትክክል ነው 🙏🙏❤️❤️❤️❤️👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@solomondesta6891
@solomondesta6891 3 ай бұрын
የፓለቲካ ትግል እኮ ለሥልጣን ነውና ለምን ተኮንናላችሁ? ልትመልሱት የሚገባው ለምን ሰዎች የትጥቅን ትግል መረጡ የሚለውን ነው። እነዚህ ሁለቱ " ግሩም" የፖለቲካ ተንታኞች ናቸው። ሲሳይ እንደዚህ ዓይነቶቹን "አስተማሪዎች" አቅርብልን።
@TedRose-f1d
@TedRose-f1d 3 ай бұрын
ለመጨረሻው ደዋይ ትላንት ወያኔ የአማራን ክልል ወሮ የበደል ጥግ ሲያወርድ መከላከያ ገብቶ ነው የታደገው ያኔ ለምን መከላከያ ይውጣ አትልም ነበር ። ሰፈርተኛ
@EndaleEteffa
@EndaleEteffa 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ፈቃደኝነት ካለ በውይይት ችግሮችን መፍታት ይቻላል ልምዱን ደግሞ ህብረተ ሰባችን ተክኖታል የቸገረን ግን የዚህን እውነታ እያወቁ ለግል ጥቂም ብለው ጨርቅ የጣሉ እብዶች ናቸው። እንግዶችህም ለሚገባው ሁሉ በግልጽ ነግረውታል በጥቂሉ በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 3 ай бұрын
የአገሩን ሠርዶ በአገሩ በሬ ይባላል እና አቶ የሱፍ ስለ ወልቀይት ያሉት መልካም ነው። ሲሳይ - ስለ መተከል ብዙ ሰው የተንሸዋረረ አመለካከት አለው። ይህ ጉደይ መብራሪያ የሜስፈልገው ስለ መሰለኝ አስፈለጊ ከሆነ የአከባቢው ተወለጅ ስለሆንሁ ለማብራራት ፈቀደኛ ነኝ።
@endalamawadugna5153
@endalamawadugna5153 3 ай бұрын
አሁን ላይ ሁሉም የሚያወሩት ደስ የሚል አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ የሚያሰኝ የሰላም ወዳድ ንግግር ነው። ሰላም አስፈላጊ ነው ምንም ጥያቄ የለዉም! ንግግር /ድርደር / የጤነኛ ፖለቲካ የችግር ምፍቻ መንገድ ነው። ዛሬ ሰላም ሲደፈርስ መብቴ ተነካ ብሎ ነፈጥ ያነሱ ወገኖች ወደ ትጥቅ ትግል ከመሄዳቸው በፊት እልህ አስቸራሸ ልመና በአማራ ህዝብ በኩል ሲቀርብ የዛሬዎች የሰላም ዘማሪዎች አማራ ህዝብ ላይ በያቅጣጫው እየተፈጸመ ያለው ፍጅት፣ እገታ፣ ዝርፊያ ሲፈጸም የት ነበሩ? የዛሬው የተጥቅ ትግል ከሜዳ ተነስቶ የተገባበት ግበታዊ እና አላማ የሌለዉ ስልጣን ፍለጋ ብቻ አድረጎ ማየት ጭፍን የመንግስት ደገፊ ከመሆን የዘለለ ትርጉም የሚሰጠው አይደለም። አሁንም ሰላም ለማስፈን ኳሷ በመንግስት እጅ ነው ያለችው በሚዲያ በተራ ፕሮፓጋንዳ ከማሾፍ ይልቅ የሃገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ የሰላም ድርድር እንዲደርግ ሁኔታዎችን ቢያመቻች ጥሩ ነው። ካለበለዚያ ግን አሁን መንግስት በያዘው አማራን ልክ አስገባለሁ የሚል አካሄድ አገር ያፍርስ ይሆናል እንጅ አማራን በየአቅጣጫው እየገደሉ መቀጠል እና ምንም እንዳልተፈጠረ እያለባበሱ መሄድ የሚቻል አይደለም።
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 3 ай бұрын
ህዝብ የምትለው ዛሬ ሁሉም በየዘሩ ተከፋፍሎአል ይህን መንግስት የሚደግፍ ብዙ በዘሩ የተከፋፈለ ብሄር አለ ችግሩ አማራ ብሎ ፋኖ ብሎ የተቧደነ ስልጣን ሊነጥቅ የቆመ ስብስብ አለ ይህ ደሞ ጥቅሙ የተነካ ስልጣን ያጣ ከዚህ በፊት መሬቱን ነጥቆ ሲያስገብር የነበረ ስብስብ ተዋግቼ ስልጣን ይዤ እገዛለሁ እኔነኝ የማቀው የሚል ጊዜ ያለፈበት ነው
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 3 ай бұрын
ያማራው ግንምባር በለው ጂራት አሁን ላይ በ አአ ዙሪያ ሎተሪ ይዞ ቢዞር እድሉ ከፍተኛ ብር ይሰጣል😊 😅
@abaytanatube9312
@abaytanatube9312 3 ай бұрын
ሲሳይ እውነቴን ነው አባክህ የሆነ ገንዘብ እናዋጣልህ
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 3 ай бұрын
Our brother, Sisay Agena, the song and music that you presented on this news media is very soothing and good for consolation. Please mention the name of the choirs or singers, or the title of the song. God Bless you.
@abdalhafiz3090
@abdalhafiz3090 3 ай бұрын
Governements in every check Point you pay tax in inlagual récit Othere you pay 200birr in every check point .livening cost impriment plan In needed Pense conduction in ethiopia We support gavornment I appartient the effort of gevornent. But blondel supporting is clôture the Doors of improvmen5
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
እንኳን፡ መከላከያ፡ ካምፕ፡ ገብቶ፡ ውጊያ፡ ብቻ ባሕላቸው፤ እውቀት፡ ባዶ፡ ትዕቢት፡ ለለበሱ፡ ለተዋጊዎች፡ አማራ፡ ክልልን፡ አንሰጥም!!!
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 ай бұрын
Thanks Ato Danial!!🎉🎉🎉
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 ай бұрын
አቶ ዳንኤል አቤት ብቃት ❤❤❤
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA 3 ай бұрын
❤🎉🎉🎉 Nice ❤🎉
@abdalhafiz3090
@abdalhafiz3090 3 ай бұрын
Governements sorry for spelling error
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 ай бұрын
Waw excellent speech 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 ай бұрын
Thanks Sisay 🇪🇹
@abdalhafiz3090
@abdalhafiz3090 3 ай бұрын
Tax incersing in ethiopia It cecoeuns is to dangereuse For this countery Adding on this inflation,drought,famine
@dxdemess419
@dxdemess419 3 ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት የወያኔ ታጣቂዎችና የመንግስት መከላከያ በአንድ ቦታ ላይ እያሉ ድርድር እየተካሄደ ካለ ይህ ሁኔታ በአማራ ክልል ለምን አይሆንም? ካለሆነ፣ እንኳን ፋኖን አማራ ክልል ያለን ዝንጀሮ እንኳን ማጥፋት አይቻልም ያሉት አስተያየት ሰጪ እውነት ብለዋል።
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 ай бұрын
አይ ሲሳይ ምን ዐይነት ደንቆሮ አመጣህ😂😂
@EshetuFentaw-f8r
@EshetuFentaw-f8r 3 ай бұрын
ሲሳይ ምን ነካህ ሁለቱም ኣይመጥኑም
@HagosKiros
@HagosKiros 3 ай бұрын
ድፍን ነህ
@abaytanatube9312
@abaytanatube9312 3 ай бұрын
ሲሳይ ትንሽ ገንዘብ ልስጥህ አባክህ በስተርጅና አትዋረድ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 3 ай бұрын
መጀመሪያ እስኪ ለራስህ በልተህ እደር!!😂😂
@HagosKiros
@HagosKiros 3 ай бұрын
ደደብ ማይ ጸብሪ ዓዲ ኣርቃይ ዳንሻ ማይ ካድራ በማሪኛ ንገረይ ደነዝ
@SolomonSolomon-o4p
@SolomonSolomon-o4p 3 ай бұрын
Ertraa yawtutt sem new weyane lemagn neber dro 👌
@SolomonSolomon-o4p
@SolomonSolomon-o4p 3 ай бұрын
የ ኤርትራ ሰዎች ያወጡት ሴም ነው
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 322 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН