KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @Elzalmon
2:19:20
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
52:33
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
በልጅ መክሰር በህይወት መክሰር ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68I Berhanu Rabo |
Рет қаралды 26,566
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 410 М.
Manyazewal Eshetu
Күн бұрын
Пікірлер: 106
@felegetibeb9532
Ай бұрын
አቤት አንደበት, አበት ቅንነት, አቤት ትህትና, አቤት እምነት። እኔ በጣም ተደንቄለሁ። በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው ። አገሬ ተስፋ አላት ከጀርባ ሆነው ስራ የሚሰሩ በርካታ ቅን ሰዎች አሏት።።።
@salamnahoom2664
Ай бұрын
ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ማኔ አመሰግናለሁ
@talewdheressa2821
Ай бұрын
ብሬ የወጣትነት ጓደኛዬና የስራ ባልደረባዬ ነበር። ሁሌም የተለየ ፍጡር ነው።
@birhanjommy
Ай бұрын
አሁን ታዲያ አረጃችሁ እንዴ? አሁን እኮ ነው ጥሩ ኑሮ መኖር የሚጀመረው!
@batiyokbalcha8375
Ай бұрын
ይህ አስተምህሮ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ነው አግዚአብሔር ያክብርልን
@DnkuSewu
Ай бұрын
ማኔ ዛሬ ያለሁበት ቦታ ላይ እንድደርስ በህይወቴ ላይ ትልቅ አሻራ አለህ።አሁንም ቢሆን ገና በዙ የምደርስበት ቦታ አለ እየሰራህ ያለኸው ስራ ትልቅ ነው የምትጋብዛቸው እንግዶች (እንግዶች ማለት እንኳ ይገብዳል) ብቻ ተባረክ አንዴ መድረክ ላይ የጠየከኝ ጥያቄ ቆም እንድል ጉዳዩን እንዳስበው አድርገኸኛል አሁንም የገባኝ የመሰልኝ ዛሬ ላይ የሆነች ፍንጭ እንዳገኝ አድርጎኛል እግዚአብሔር ገደብ በሌለው ሀይሉ ያለገደብ እንድትሰራ ያግዝህ!!!
@ሙኒራYouTube
Ай бұрын
ወላጂ ብሳሳትም ከልጂ ልክ ይበልጣል ለምን ህይወት አሰተምራለች ምሪጥ ንግግር በጣም ደስ የምል ቃለ መጠይቅ ❤❤
@EliasHeyru
Ай бұрын
አረ ይሄ አባት በጣም ይለያል አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ማኔ በጣም 10kew
@BK-zh9eq
Ай бұрын
ኧረ ማኔ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው የጋበዝክልን። በሁሉ ሙሉ የሆኑ ልቡም ፊቱም የሚያበራ ንፁህ። ቃላት የለጘም ትንሿን እንኳን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ። ሁከታችሁንም መጣም አመሰግናለሁ
@rihanamohammed4990
Ай бұрын
I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartaBerhanu-z2d
Ай бұрын
እንደዚህ ያሉትን አባቶች መደሀኒአለም ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hailubayu9169
Ай бұрын
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏 እውቀት በፍቅር ሲታሽ በትህትና ገበታ ሲቀርብ ይህንን ይመስላል።
@amarewoldemedhen686
Ай бұрын
በጣም የሚገርሙ እባት ናቸው እንደዚህ እይነት እባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ብዙ እባቶች ከሳቸው ትምህርት ያገኛሉ ብዬ እምናለሁ ጌታዬ እድሜን ይስጦት ለሁሉም ትምህርት እናመስግኖታለን❤❤❤
@Albelgetahun
Ай бұрын
የተወደድክ ተአምር ማንያዘዋል እሸቱ ከጥንት ጀምሮ አይሀለሁ እከታተለሀለሁ በትጋት በላብ በእንባ የመጣ ንፁህ አመጣጥህ ድንቅ ነው። አሁን ደግሞ አስደናቂ ድንቅ ነገሮች እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሲያደርግ ሳይ እደሰታለሁ። ዛሬ በዚህ ፖድካስት ያደረከውን ድንቅ ቆይታ ግን የህይወት ዘመንህ ድንቅ ስራ ብዬ እኔ ወስጀዋለሁ እንግዳህ አቶ ብርሀኑ ራቦ 🥰🥰🥰 እንዲህ ያለ ሙሉ ሰው በምድራችን ላይ ይኖራል ብዬ አስቤም አላውቅም ለወደፊቱም አላስብም ብቻ አቅም ቢኖረኝ ብችል ኖሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያየው አደርግ ነበር። አቶ ብርሀኑ ራቦ እውነተኛ ብርሀን ነዎት። ማኔ አንተንም ፀጋውና ጥበቡን ሰላሙን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏
@abushwesenu6578
Ай бұрын
እልልል! ልብ የሚያረሰርስ የፈጣሪ ቃል በአንድም በሌላ ያጽናናል ይመክራል! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ!!! 10q Mane!
@takelederesa
Ай бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ነው እንዲአይነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
@DirreGirma
Ай бұрын
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደዚህ አይነት ቦታ ቢገኝ. በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏
@rahelbekele6191
Ай бұрын
ማኔ ልብ የሚነካ ትምህርት ያዘለ ሰፊ ውይይት ነበር ወንድማችን እናመሰግናለን። እንግዳውም የሚመሰገን ምስክርነትን የሰጡ ታላቅ ሰው ልጆቻችንን ሊያዩ ቶሮንቶ ከመጡ በሞያዎትም ብናገኝዎት ደስ ይለናል።
@embetabaylos8980
Ай бұрын
የጴጥሮሰን ነገር እንደዚህ አይቼው አላውቅም የሚገርም አገላለጽ ነው
@captainayub6482
Ай бұрын
እውነት እንደ ጅረት ይፈሳል ለነፍስ መዳን ይመሰክራል ድንቅ ሰው የሆነ ሰው ከቃሉ ያስታውቃል ተምረናል :: 🕊️⚓️💙🙏🏽
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
"ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው "እድሜ ከጤና ከሀብት ያጥግቦት ❤
@selamselam2754
Ай бұрын
ተመስገን ብዙ ስው አለን:: እዚህ ቤት ከሚመጡ ሰዎች ከያንዳዳቸው የሆነ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ማኔ ያንተ ንግግርም አሃ እያልኩ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ይስጣቹ
@eyerusalemjiru
Ай бұрын
Good dad very good Husband ❤ Good christian very Very good ethiopiwe
@EthioPrism
Ай бұрын
ነፍሴን ደሥ ያሰኜ ቃለመጠይቅ🙏
@BBMakes
Ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን ❤❤❤
@meazatesfaye7989
Ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ስዎች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው የእሳቸው ደግሞ በጣም ግሩም ትምህት ነው
@workneshtedla5512
Ай бұрын
በጣም የሚገርም የሕይወት ልምድ ነው አውነትን ያለማስመሰል መኖር። አግዚአብሔር አብዝቶ መውደድ በቃሉ መሰረት ሕይወትን ማጣጣም ልጆችንም በሐይማኖት ታንፀው አንዲያድጉ መትጋት አግዚአብሔር አረጅም አድሜና ጤና ያድልዎት🙏❤🙏
@lidetmebrahtu8185
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@TigostHat
Ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚል እውቀት ነው ምነው እንዲህ አይነት ሰዎችን ቢቻል እድሜ እየጨመሩ ለዘላለም ማኖር ነበር እንዴት እንደተማርኩባቸው አቦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@LeltShambel
Ай бұрын
በውነት እደናተ ያለውን አባት ያብዛልን ሩ መድሀኔ አለም ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏🎉
@AsmeretMeresa
Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው! እግዚአብሔር በእሳቸው አድሮ ብዙ አስተማረኝ! ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@BekikabBekikab
Ай бұрын
እጅግ ድንቅ አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን ማኔ እባክህን ደግመህ ጋብዝልንና እናትርፍ ንግግራቸው አይጠገብም ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን ማኔ በርታ እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤
@zezumeke1689
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን ምን አለበት ዝም ብለው ቢናገሩ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን አይኔም ፈጦ ፀጉሬም ቆሞ በመደነቅ ነበር የሰማውት ለአንድ ወር ሙሉ አባታችን ቢቀርቡ
@hirutgirma7868
Ай бұрын
እንደዚአይነት አባት ያብዛልን
@Ewinettiketinalech.
Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባት ፣❤ መኔ አንተም❤🎉 ተባረክ
@salamnahoom2664
Ай бұрын
መሰመአብ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመልሰው እደሚመጡ አምናለው እግዚአብሔር እዴት ማመን እዳለብኝ አስተምረውኛል
@firealemsolomon9239
Ай бұрын
እናመሱግናለን!!! Face God before u face life.
@gegeabate-lv1gd
Ай бұрын
የዛሬው እንግዳ ይለያል "ፍቅር ሰጥቶ መቀበል አይደለም መስጠት እንጅ" ሀቅ ነው
@AAamanuel12AAamanuel12
Ай бұрын
This is very good person in advance I am seeing this podcast
@AsterEthd
Ай бұрын
በጣም ጥልቅ የሆነ ከተጠቀምንበት የምናተርፍበት ትምህርት ነው ያስተላለፉት❤❤❤❤
@EthioPrism
Ай бұрын
እጅግ ድንቅ እንግዳ አቀረብክልን። አንደበተ ርትዑ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሚዲያ ላይ በደንብ ሊቀርቡልን ይገባል።
@WoinshetDegu
18 күн бұрын
ትምህርቶችህ ጥሩ ናቸው። እባክህ አሳሳቅህን አስተካክል
@hanazwedu5503
Ай бұрын
Sir u look alike my father who died in his 43 age I heard you like I heard my father thank you so much
@saraseyoum8059
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@meronleul9046
Ай бұрын
Betam asteway sew note. Kerso bizu member yechalal. Egziabher tena ena edme yestot.
@simretafework9974
Ай бұрын
ምርጥ ጥሩ ትምህርት አግቼላሁ እናመሰግናለን እንዲህ የህይወት ልምድ ያላቸውን እናቶች ብታቀርብልን ቤተሰባዊ ህይወት መማር አለብን በተለይ በልጆቻችን ላይ እንዴት መስራት ስላለብን thank you
@baniaychu7478
Ай бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተም ለብዞዎች የሚስተምር ነውእንዲነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ማኔ❤❤❤
@ethiopianfoods8038
Ай бұрын
Amazing knowledge
@sarahabetamudubale6476
Ай бұрын
Mashalhe merte abate Erjeme edmyena tyena yesetelne
@tinaethio3885
Ай бұрын
ወይኔ እኔ ምንዎ ይሄ ሁሉ ቀርቶብኝ በአሳደግኝ ነበር እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቀዎ
@nadiaahmed942
Ай бұрын
የሚገርሙ እንግዳ ናቸው።እግዚአብሔር ይስጥልን!
@DaneilTadesse
Ай бұрын
ማኔ አኪም አበበች ❤❤❤
@Ewinettiketinalech.
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤የእውነት ያለ ጌታ ሆይ ታደገን❤❤❤
@tinsaezedagim4808
Ай бұрын
ዋው ❤❤❤ "እውነትና ውሸት ወንዝ ወረዱና ውሸት ታጥባ መጣች ልብሷን ቀማችና እውነት እንዴት ትውጣ ራቁቷን ናትና"። 😢😢😢 እኛም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ረዥን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@SelamawitArkie
Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት እናመሰግናለን
@jerryjerusalem843
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት😊
@AsterEthd
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@addiabissinya8968
Ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን❤የማይጠገቡ እንግዳ❤❤❤❤
@baniaychu7478
Ай бұрын
ምርጥ ሰው❤❤❤
@MeseretGemechu123
18 күн бұрын
እረ ምን አይነት ሰው ናቸው በስማም መታደል
@LarruTheUBBCreator
Ай бұрын
Wow bejorye sayhon beleba new yesemahut amesgenalehu
@Dotmedia14
3 күн бұрын
Yhen yemesele podcast view yhe bicha mohonu yigermal...waw!....Thanks Mane....likk endezih aynet sew slemtakerbln!
@amarechmessele8968
Ай бұрын
ተባረኩልን🙏🙏🙏🤗👑
@TsigeredaDemissie-f8g
Ай бұрын
betam melkam abat.tilk eminet yemitay sibiket pls digami yikirabu
@EyuFeyisa-k5p
29 күн бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው ማኒ ግን የሳቅህን ድምፅ ብትቀንስ
@DerejeAdamu-ly2ux
18 күн бұрын
Thanks
@27Dagmawit
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalin Abatachin Mane Egziabher ystilin yihe tikikilegna ye aymro migib new thank you 🙏🏾
@MahiletMulugeta-e6i
Ай бұрын
Wow .thank you for sharing
@nebiyatnebisa1612
4 күн бұрын
Breye proud of you mert sew
@hannaloveedgilegn6670
Ай бұрын
ድንቅ ሰው ነበሩ እናመሰግናለን ሁሌ አስተማሪ ነገር ስለምታቀብልን💚💛❤🙏💚💛😍❤🙏
@altudz4055
Ай бұрын
ደስ ሲሉ🥰 ታድለው
@teras6691
Ай бұрын
ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው
@solianagebrenegbo9226
Ай бұрын
Wow 😍 amazing more bless you and your family 💕💖
@tsigetulu1365
Ай бұрын
Thank you for sharing your thoughts. Mr. Birhanu is an amazing person. He taught us about volunteerism a long time ago.
@mimitube9411
Ай бұрын
Wowww mane enamsgnalen
@FikirteAsifaw
Ай бұрын
ትልቅ አንደበት
@demestube27
21 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 tesfa alat ❤❤❤
@DMYA370
Ай бұрын
Thanks Msne
@DMYA370
Ай бұрын
Mane benateh make part 2 with this amazing person❤
@fatumagemeda107
Ай бұрын
yene wed agot mane ine be kirbu imetalew
@ፈኪ2
Ай бұрын
ምርጥ ሰው🎉
@nunukebdebaba5126
Ай бұрын
ነብሴ ሀሴትአረገች 😢
@tesfalidetfaris-d4y
Ай бұрын
Betam desyelu astamri nachew
@nugusutura2247
Ай бұрын
ኮንፊደንሱ ሚገርም ነው
@MuluAbewa
Ай бұрын
ሰው ስለሰጠኸኝ አምላኬ አመሰግንሀለሁ
@rihanamohammed4990
Ай бұрын
❤❤Hear❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aaw5447
Ай бұрын
Mane mirtu❤️
@beleyoumammo7187
Ай бұрын
ግን በእርስዎ ዲፊኒሽን በልጅ መክሰር ማለት ምን ማለት ነው? ርዕሱ ሰውን ጀጅ ስለሚያደርግ
@menderin4228
Ай бұрын
ማኔ ፂምሽ ደሞዙን የሚጠባበቅ ትጉህ ታታሪ መልክ ሰጠሽ
@lemlemlemlem7755
Ай бұрын
Wow
@gebeyehu933
Ай бұрын
Betame.dese.yemil.nebere regeme.edemae.ke.tana.gare.yesetlne
@Worldfun22
Ай бұрын
#፩ podcast in Ethiopia!!! For sure ..let's go 1 million subscribers
@aaw5447
Ай бұрын
❤❤❤
@MeserwtChafa
Ай бұрын
Megerem new❤❤❤
@AdugnaDagne-z2g
Ай бұрын
Manyazewal eshetu
@ChekoletesfayeWerku
Ай бұрын
አተንም ሰውየውንም አመሰግናለሁ
@embatashenafi1480
Ай бұрын
Edezhyalsewyabzalen
@baniaychu7478
Ай бұрын
👍👍👍❤❤🙏🙏🙏
@melkamelka4213
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AdanechAbera-e9o
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سميره-ق5ز
Ай бұрын
አ
@mudinmahammed4209
Ай бұрын
Gegena abat regim edema gen manya yanet legoch nafekun Eko weyis Ena media layi terecha inspired madereg alebegn kemer ke30 belayi Hon mewuld enedat enedemiyasekochek betawuk zarawunu tageba Neber
2:19:20
አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @Elzalmon
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 35 М.
52:33
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 17 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
2:04:33
ትዳርን ውብ የሚያደርገው ነገር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.63 || Tsegaye Assefa || @MelhkMediaOfficial
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 73 М.
21:55
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 21 М.
2:16:38
Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! #ethiopianpodcast #getawalelg @msaletube@MESELALTUBE
ALIVE
Рет қаралды 65 М.
1:48:11
የሚበላ ጠፍቶ ለሰው ሊስትሮ ሰርቻለሁ …..ሰዎች አይወዱኝም ብዬ አስብ ነበር ……..
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 46 М.
1:11:01
Episode 1 with Alemseged Tadesse | Tigist Waltenigus | አለምሰገድ ታደሰ EP 1
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 79 М.
1:41:49
ህይወትን የሚቀይር የዶክተሩ ምክር || የ25 አመት የአሰልጣኝነት እውቀት|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65 || ዶ/ር አደራ አብደላ
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 15 М.
1:30:59
ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
Рет қаралды 227 М.
38:02
"በጥበብ የተሞላበት ሕይወት እንኑር!" 25ቱ የሕይወት ዘመን ጥበቦች! Dr. Wedajeneh Meharene
Qiyas | ቅያስ
Рет қаралды 33 М.
1:40:17
እግዚአብሔርን ለመረዳት ይህንን መረዳት|Manyazewal Eshetu Podcast EP.67|Kesis Ashenafi G/mariam @agapezeortodox
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 57 М.
1:04:59
የምትፈልጉትን ነገር የምታገኙበት ጥበብ - የነፃነት ዘነበ ቃለመጠይቅ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН