"በአካባቢዬ ባሉ ምግቦች ነው ጡንቻዬ የፈረጠመው" ... አሪፍ ጊዜ ከአካል ቅርፅ አሸናፊው ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 317,675

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 372
@user-ms7nl2vv3g
@user-ms7nl2vv3g 2 жыл бұрын
አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ሀገራችንን የምታስጠራ ያድርግህ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
ዋው! ለገንዘብ አልኖርክም: ግብህን ራዕይህን ተኮር ነህ እግዚአብሔር ያከናውንልህ።
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
I'm so glad to see that he's not taking steroids. You don't see this these days anymore. He has a great attitude too. Great work bro. May God help you fulfill all your goals in life.
@kirubelendalkachew2030
@kirubelendalkachew2030 Жыл бұрын
You see him eat & sleep 🤬
@elemoabdu9201
@elemoabdu9201 2 жыл бұрын
Habesha don’t be jealous Learn to appreciate
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ግን እኔ እንደዚህ አይነት ሰው እፈራለሁ ሚሥቱን ካናደደችው አስባቹሕታል🙄😀😀ዋው 😲😲እሚገርም ነው እናንተ የድራፍት ቤርሜሎች የ9ወር ነፍሰጡር የምትመስሉ እስኪ ከሱ ተማሩ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
#ጠንካራ ወንድ እኮ አይደለም ለሚስቱ ለአካባቢውም #መከታ ነው :: ሰነፎች ናቸው ሚስቶቻቸውን ሚደበድቡት አይዞሽ ከገጠመሽ አይንሽን ሳታሺ #ጥበሺ 🤓💪🏽
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@mvab3252 🙄🤣🤣🤣🤣
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@እመቤትየደሴዋ አኪድ እውነት ነው 🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@seyfehabteselase7579
@seyfehabteselase7579 2 жыл бұрын
ብራቮ ምስጋና ሰውነትህን ብቻም አይደለም የገነባህው የሚገርም የሆነ የአስተሳሰብም ግንባታህ ለሁሉም ወጣት አስተማሪ ነህ በርታ ደግሞም ያሰብክበት ትደርሳለህ ......
@tefariotube5048
@tefariotube5048 3 ай бұрын
wow, this is so cool to watch. keep up bro. we expect more from you. you might become the Ethiopian version of Arnold Schwarzenegger.
@messyworld3577
@messyworld3577 2 жыл бұрын
This guy can compete internationally becasue he is not taking any supplement, great work!!!
@db18022
@db18022 2 жыл бұрын
Lol ya he's "natty"
@TewodrosBaye1
@TewodrosBaye1 2 жыл бұрын
he takes supplements for sure
@humanalltoohuman
@humanalltoohuman 2 жыл бұрын
Amazing! I appreciate your confidence and commitment! I look forward to seeing you in the international arena. Keep it up!
@ardistudio7753
@ardistudio7753 2 жыл бұрын
WHAT?
@binireta939
@binireta939 2 жыл бұрын
ጎበዝ ደሰ ይላል ወጣቱ ጊዜውን በእንደዚህ በስፖርት ሲያሳልፍ
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 በምግብ ዙሪያ ሊያወራ ሲል አላስወራችሁትም ዋናው ያ ነው ፕሮቲን ስላል እና ባለማውራቱ አዘንኩ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 2 жыл бұрын
ትክክል
@amaniytube2685
@amaniytube2685 2 жыл бұрын
Enezi duketoch nachew mech yasweralu
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አገርን ማስጠራት ግን ብዙ መስራት ይጠበቅብኃል ሞያ በልብ ነው ሞራልህ ጥሩ ነው እን ኳን አንተ ቴክኖለጂ በቅርቡ እያለልህ አበበ ቢቂላም በባዶ እግሩ ሮጦ አሸንፋል በርታ ።
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
Great accomplishment...keep up bro..you will be a champ...don't judge the book by cover ..don't let a stereotype stop you from accomplishing a big things...
@balatugizaw1229
@balatugizaw1229 2 жыл бұрын
በርታ ውንድም ይሳካለ በጣ ጀግና ነህ 👌👍👍👍
@enattube7318
@enattube7318 2 жыл бұрын
Good job brother...for sure you will acheive your dreams.
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 2 жыл бұрын
ጀግና በርታ ወንድማችን
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 2 жыл бұрын
ብዙ ተስፋ ያለህ ሰው ነህ በርታ ለወጣቱ መነቃቃት ትፈጥራለህ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
wOw ያለምንም #እንክብል በሀገር በቀል ምግብ ብቻ እንዲህ ውጤታማ መሆን አጃይብ ነው :: #አንበሳ ነህ 👏👏 በርታ ይቅናህ ብለናል 🇪🇹💪🏽
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ደምረኝ ነፍሴ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ደስ ይላል እቅስቃሴህ እራሱ ❤❤❤❤
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ዋናው ስራ ጭንቅላት ላይ ነው ልክ ነህ👍 ዮኒ 2015 ቦዲ ቢልድር አሽናፊ ለመሆን ስራ❤️😄😄😄😄
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ደምራኝ ዉዴ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
😁👍
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 2 жыл бұрын
ስፖርት ለጤንነት ጥሩ ነው
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ዋው ነው ጥሎብኝ ቸስታም ወንድ ይመቸኛል🙈😂
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 2 жыл бұрын
እኔምምምምም
@user-yu6kh3iy9n
@user-yu6kh3iy9n 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😂😂😂
@kasimaminu2461
@kasimaminu2461 2 жыл бұрын
@@user-en5ih3bs8o 😉😉😉😉
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 2 жыл бұрын
@@kasimaminu2461 ክክክክ ከምሬኮነው
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 2 жыл бұрын
በ 2 ፊደላት ብሌዎች ነው ይሄ ውጤት እንደ እነ ቡላ,ጭኮ, ሽሮ, በሶ, ቆጮ ይመችህ
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
ምግብ የትነው ያለው ታድያ ምርጥ ምግብ የኛ ብቻ ነው።
@yaredmustefa807
@yaredmustefa807 2 жыл бұрын
Congratulations, brother...you will undoubtedly achieve your goals.
@abnetbelete8500
@abnetbelete8500 2 жыл бұрын
OW man ............ Keep Working Um really Proud of U men!!!
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 жыл бұрын
ዋ ው ነው በጣም ጎበዝ እመን በርታ የምትፈልግበት ለመደረስህ ምንም ጥርጥር የለኝ
@jcufvjj1090
@jcufvjj1090 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ጀግና
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 4 ай бұрын
እግዚብሔር ምኞትህን ያሳካልህ ወድማችንዬ እምዬ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🕊
@KellyMatt0873
@KellyMatt0873 2 жыл бұрын
One day u Gona win Mr.Olympia keep it men
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በርታ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ
@oromiaacademy4242
@oromiaacademy4242 2 жыл бұрын
Keep it up!!! I wanna see you on international competition.
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
ገና በጣም ብዙ ነገር እጠብቅሀለሀ ምክንያቱም ገንዘብ ሣይበግርህ እዚህ ደርሠአል ዉድድድድ ስታስቀና በቃ ይሔ ነዉ ወንድ ለቤተሠቡም ላገሩም እድሜ ይስጥህ
@amutube7138
@amutube7138 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው ግን እኔ ብወዳደር ሚበልጠኝ የለም በሱ አይነት
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣
@አይናችንነሽማርያም
@አይናችንነሽማርያም 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን😍😍
@user-wv7xv1ug2d
@user-wv7xv1ug2d 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ
@mahitotkokeb431
@mahitotkokeb431 2 жыл бұрын
ይገርማል አሑን ይሕ ምን ቁም ነገር ነው በጭንቅላታችን ብንስራ ይሕ ትውልድ ጥበብ እውቀት የተጠማ እንጅ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
ቅናት ነው
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 6 ай бұрын
kechacha neh mesel
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 жыл бұрын
You and people like you are my motivational. Thank you all!
@bura7009
@bura7009 2 жыл бұрын
wow so amazing your mental and physical strings is superb your commitment too. good luck and keep it up bro
@brookabab7939
@brookabab7939 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በጠም ደስ ይለል
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣
@Youssef-g3g3f
@Youssef-g3g3f 2 ай бұрын
ምስገ የሰፈረ ጀግና በርታ
@kalabmeressa5627
@kalabmeressa5627 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን international competition ለማድረግ የተለያዩ ተጨማሪ ለ bodybuild የሚሆኑ protein shake ማግኘት አለበት Protein is an important part of our diet and key to building and maintaining all types of body tissue, including muscle. It contains amino acids, the building blocks used for muscle growth.
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ሀሳብህን ያሳካልህ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@notificationcenter5382
@notificationcenter5382 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ በርታ
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
ምን አንይት ብግብ ነው የምትገበው? This is very important question!!!
@wak6470
@wak6470 2 жыл бұрын
I'm proud of u bro 💯 💪
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
Very impressive! I’m sure it took a lot of hard work and commitment to get here. It shows you can do it all with Ethiopian food diet 😆🫣 I love my Injera so healthy and delicious 😋 !! Good luck! I hope you have a very successful future.
@mussemamuzemil6980
@mussemamuzemil6980 2 жыл бұрын
can't help thinking if u're giving a complement or roast.....anyways i like ur optimism....'Injera so healthy and delicious
@paulosawoke4408
@paulosawoke4408 2 жыл бұрын
Betam yegerMige be 6 amete endzhe melwotuu wow betam gerume nw berta bro 💪💪💪💪
@mussie994
@mussie994 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ በጣም ደስ ትላለህ ግን ምን አይነት የፕሮቲን ግብአት የሆኑ ምግቦች እንደሚመገብ ለኛ ማስተማርያ እንዲሆን አላናጋራችሁትም። ምክንያቱም እንግዳ አድርጋቹ አቅርባችሁት ግን እንዴት አድርጎ ይሄ ውጤት እንዳመጣው ምን ምን አይነት ምግቦች እንደሚመገብ በሳምንት ስንት ግዜ እንደሚሰራ ወዘተ ወይ አልጠየቃችሁት ወይ እንዲናገር አታስጨርሱት ምድረ ወሬኞች
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ዋው ሰውነት እኔ አላየሁም አሉ🙈😂💪
@fhhgjg7633
@fhhgjg7633 2 ай бұрын
የእኔም ባል ይቅረብለኝ ሀገር ያስጠራ ከጠቀመ😂😂😂😂😂
@mytube2545
@mytube2545 2 жыл бұрын
I wish you all the best You're so humble and lovely God bless you🙏 Mesganaw.
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 2 жыл бұрын
የሚያምር አቋም ከሚያምር ቁመት ጋር 100% ወንዳወንድ ማለት ይሄ ነው habesha men ከሱ ተማሩ ዘጊ ሁላ
@obsaa7259
@obsaa7259 2 жыл бұрын
kkkkk
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
😂😂😂
@addislife386
@addislife386 2 жыл бұрын
ዘጊው አንተን ጨምሮ ነዋ
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
😂😂😂
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
አላሁመ ተቀበል ሢያመናአላሁመ ተቀበል ሣላተናአላሁመ ተቀበል ዱኦአና አላሁመ ተቀበል ሡጁደናአላሁመ እግፍር ዙኑበናአላሁመ እህዲናአላሁመ ወራህምናአላሁመ አፊናአላሁመ እርዝቅናአላሁመ ወረፈአናቢራህመትህ ያረህማን ራሂሚንአሚንንንንንን ኑ በቅንነት ሰብሰክራይብ አደረጉኝ ፕሮፋይልሉን በመጫን
@erkebet606
@erkebet606 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
@@erkebet606 ደምሪኝ
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
@@erkebet606 ደምሪኝ
@muslimnegnine4043
@muslimnegnine4043 2 жыл бұрын
Aaamiiiin
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s ደምሪኝ በቅንነት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ዋወ አንበሳ በርታ ወንድማችን 👍👍
@987654321susu
@987654321susu 2 жыл бұрын
Keep going Bro 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌
@tajurataji1880
@tajurataji1880 2 жыл бұрын
Wow very amazing
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ውንድም
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 жыл бұрын
Wooooow yan merrr yan bAli ael enja yast sawenti yemsali esport aywedmi
@dinkisisashalo1618
@dinkisisashalo1618 2 жыл бұрын
ዮኒ ምን ሆነህ ነው ምነው አላሶራ አልከው ከልምዱ ከእውቀቱ ትንሽ ቢያካፍለን ምን አለበት እውነት አዝኛለው ከንደገና በሰፊው መጋበዝ አለባቹ እስኪ እኔን ምደግፉ ላይክ 👍አርጉ
@user-yt5ph1og4w
@user-yt5ph1og4w 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ምስጌ ብሮ ብርታልን
@adisugetahun4239
@adisugetahun4239 2 жыл бұрын
ስለ አመጋገብ ማውራት ፈልጎ ነበር ግን ተንቀዘቀዣችሁ ፕሮቲን ፈልገው ኪኒን የሚውጡ ሰወችን ይታደግ ነበር
@kellytaylor5988
@kellytaylor5988 2 жыл бұрын
I recommend every one to watch etiopian boxer called Mo , muhammed yesuf he lives in UK and he fought 4 fights ..he's got chanal called Mo mo boxing. Hope you will love lt.
@robasiya7880
@robasiya7880 2 жыл бұрын
Thanks for your recommendation..I have seen his couple of boxing fight. He is good hope we will see him on massive stage like sky🥊🥊
@fhuggurd5208
@fhuggurd5208 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርታ በደብ ስራ
@Henokdadu
@Henokdadu 9 ай бұрын
ትለያለህ ብሮ በርታ 💪
@DanielZerga
@DanielZerga 8 ай бұрын
i hope i see you in msiter olompiya
@buyakasahun1557
@buyakasahun1557 2 жыл бұрын
hope you will be a future Mr.Ethiopia
@mehamedseid7747
@mehamedseid7747 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነህ ብሮ አንበሳ
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
በርታ bro 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyobtadele505
@eyobtadele505 2 жыл бұрын
Splended...nice👍👍
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣
@meseretadan3894
@meseretadan3894 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ 💪💪💪💪
@michaelg9664
@michaelg9664 2 жыл бұрын
Good job! በርታ!👏👏👏
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
እኔም በቅርቡ እያሰብኩነዉ ለመወዳደር ቤተሰብ እንሁን አዲስ ነኝ 💪💪💪
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 жыл бұрын
1 ወር ብት ሰራ ይህን ትበልጠዋህ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@latikotube5919
@latikotube5919 2 жыл бұрын
Berta yegna gegna💪
@temesgentefera650
@temesgentefera650 2 жыл бұрын
misge berta one day your dreams ...
@titaytitay4052
@titaytitay4052 2 жыл бұрын
Wow💪💪💪 mesga yehager lije betam dis belognaligni gena bezum entebekalin 😘💪💪💪💪💪💪
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
ይገርማል ፕሮቲን ግን መጠቀም አለበት
@bulchinsabegna2676
@bulchinsabegna2676 2 жыл бұрын
you gain your pain man keep going bro!!!!
@kendiyabaye1568
@kendiyabaye1568 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ላይ ነክ
@giftyassefa5672
@giftyassefa5672 2 жыл бұрын
Arif naw Gin kezi yetshale kirts yalachew yelum?
@abushe1364
@abushe1364 2 жыл бұрын
Imagine being you and talking like this 😁😁
@justinbrook3232
@justinbrook3232 2 жыл бұрын
Best of best
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣
@kaleabgmariam6133
@kaleabgmariam6133 2 жыл бұрын
7:47 Bodybuilding is not an Olympic Sport!
@teferiayele7411
@teferiayele7411 2 жыл бұрын
ዮናስ ግን ጋዜጠኝነት or ፕሮግራም መስራት ምንም አያምርብህም፡፡ እስኪ ኩዱራ ሙዱራ ሞክር፡ አይዞህ አንድ ቀን ራስህን ታገኘዋለህ፡፡ አንቺ ግን በሚገርም ሁኔታ ነው Expert የሆንሽው፡ በርቺ!!
@abenezerabenezer9533
@abenezerabenezer9533 2 жыл бұрын
wow yabede nw gena bezu tashenefiyalesh bro
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
wow ፈጣሪ ያሳካልህ ጀግና ነህ👌
@nurbilquis4006
@nurbilquis4006 2 жыл бұрын
Very impressive Ethiopia food you got that body 👍🏽
@fantahundawit9179
@fantahundawit9179 2 жыл бұрын
kurat ye honish lij....maga proud of u
@user-lm5zl6lf5n
@user-lm5zl6lf5n 4 ай бұрын
አማርኛ መናገር ከብዶክ ነው ብሮ
@zaharazahara9960
@zaharazahara9960 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ሚስትህ ታድላ እምትሉ ሴቶች እስኪ ምድነው መታደሏ ሲኖትራክ እሚያህል ሠውጋ መኖሯ ነው መታደሏ 🤔
@ስአዲየጃማዋ
@ስአዲየጃማዋ 2 жыл бұрын
kkkkk
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 жыл бұрын
ይሄን መታደል አልለውም 😂
@prophetrobelkiya8053
@prophetrobelkiya8053 2 жыл бұрын
Wow abiro adegee beritalin gizewu yeanitee nw
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የእኔ ቤተሰብ ይሁኑ ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤍❤️‍🩹❣❣❣❣
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
lower body እና for arm ስራ ይቀረዋል
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 2 жыл бұрын
he better than you 100%
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
@@mesfineshetu5493 i know how to workout Thanks for u tube 5 days every week
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@dawitgetu4321
@dawitgetu4321 2 жыл бұрын
አረ አስወሩት man በርታ!!
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ዴብ ቤተሰብ እንሁን
@dinkayehuayire6729
@dinkayehuayire6729 2 жыл бұрын
ዮኒ ምነዉ ስለ አመጋገብ ልምዱ እና ማስተላለፍ ሚፈልገዉን መልዕክት አላስወራ አልክ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 4 ай бұрын
በትክክል አላስወራው አለ መነገር ፈልጎ ነበር
@HT1212-j6s
@HT1212-j6s 2 жыл бұрын
jegna! i have a mind what a wise word。
@dagnnagn1862
@dagnnagn1862 2 жыл бұрын
God Amazing🥰💥💥💥💥💢
@betysolomon5378
@betysolomon5378 2 жыл бұрын
ዮኒ ዛሪ በጣም ነዉ ያሳከኝ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
አበሳ ነህ ወንድሜ በርታ እኔ ግን ቸስታም ወንድ ጥሎብኝ ፈራለው
@bloomsday8532
@bloomsday8532 2 жыл бұрын
አበሳ ?ክክክክክ
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Seifu Show
Рет қаралды 214 М.