🎈በኮትራት ቤት ያላቹ ኢሄንን ነገር ከላስተካከላቹ ሀገር መግባት አትችሉም ስሙ

  Рет қаралды 3,959

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@SamraSmra-yv5mt
@SamraSmra-yv5mt 25 күн бұрын
እራህሙየ ስወድሽ ልቤ ❤❤❤ እኔም በጣም ጨቆኝነበር ከመጣሑ አመቴ አላሠራችልኝም ችግር የለው ተሳራ አልተሠራ ማፊ ፍይዳ ትለኝለች እኔም መጨቃጨቁ ሰልችቱኝ ጠይቄት አላውቅም እና ጨቆኝ ነበር እደት ነው ኩትራቴን ጨርሸ ሀገር የምገባ እያልኩ አመሠግናለሑ🎉🎉🎉🎉🎉
@Zedtube818
@Zedtube818 25 күн бұрын
አለን ራህሙ እንደት ናችሁ አድሷም ማሻአላህ ለምዳለች🎉🎉❤❤
@Hayat-j5t
@Hayat-j5t 23 күн бұрын
አረ የኔ በመጣሁ በ4ተኛ ቀኔ ሆስፒታል ወሠዴችኝ ወር ሳይሞላኝ ኢቃማዉንም አወጡልኝ ገና 3ወር አልሞላኝም
@madinamedina833
@madinamedina833 19 күн бұрын
ዉዴ በአላህ መልሽልኝ ተመጣሁ አንድ አመቴነዉ ግን ፓሥፖርቴ አገልግሎቱ ሊልቅ አንድወርነዉዠቀረዉ ግደታመታደሥአለበትደ ሢቀጥልሌላምጥያቄነበረኝ😢😢
@Rajbare-i7k
@Rajbare-i7k 25 күн бұрын
ምክርሽ ደስ ይላል እህት ❤❤❤❤የኔ ጥያቄ 2 አመት ከሰራሁ በኋላ ቤት መቀየር አልችልም? ማለቴ እነሱ የማሳፈር መብ አላቸው እንዴ
@FatumaSeid-x3n
@FatumaSeid-x3n 24 күн бұрын
እህት እኔ ስሞኑን ውደሀገር እገባለሁ ትኬት የተቆረጥልኝ በኢትዩጽያ አየር መንገድ ነው ግን የሚለው ሁለት ሻንጣ ነው የሚለው የተረዳሁት እኔ 23 23 ሁለት ሻንጣና 10ኪሎ በእጅ የዥ የምገባው ነው አሁን 10 ኪሎ ተረፍብኝ ምን ላድርገው ኮበልቻ ነው የቆርጥኩት በቅናሽ ከፍይ ማሳልፍ ይቻላል እንዴ ?በኦላይንስ ትኬቱላይ ኬሎ ማስጨመር እችላለሁ እንዴ?አየር መንገድ የሚቆረጥ የኪሎ ቅናሽ አለ አሉኝ አብራሪልኝ?ኮበልቻ ቁርጣችሁ የሄዳችሁ ካላችሁ በቅር ሻንጣችሁ ኮበልቻ ይሄዳል ወይንም አድስ አበባ ተቀብላችሁ እንደገና ወደኮበልቻ ነው ይዘን የምንሄደ?????
@EmayEwadsealawe
@EmayEwadsealawe 22 күн бұрын
አድስአቦወረዴሽነውእዴግናእምክጂውትንሽአየረናትኮቦልሻእምከድውእኔምህጂባታለሁ
@FatumaSeid-x3n
@FatumaSeid-x3n 22 күн бұрын
@@EmayEwadsealawe ከዱባይ ነው የሄድሽው እቃየስ ቀጥታ ይሄዳል ወይንስ አድስ አበባ ተቀብየ እንደገና ነው የምልከው ?ሲቀጥል ከዱባይ ኮበልቻ 1ኪሎ ስንት ነው የሚያስከፍሉት? አደራ መልሽልኝ
@EmayEwadsealawe
@EmayEwadsealawe 22 күн бұрын
@@FatumaSeid-x3n የኔውድእኔትረፉአልያዚኩምሀለቴሻጣእናበጂአስረኬሎነውየያዚኩትአወከዱባይነውየህድኩትአድስአባነውእቃሽንእምትቀበይው
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه 20 күн бұрын
​@@FatumaSeid-x3n አድስ አበባ ስደርሽ ሻጣሽ ይወርዳል በሌላ ጠያራ ነው ወደ ኮቻ የምትሄጂው ለሻጣሽ የተወሠነ ያሥከፋሉሻል
@FatumaSeid-x3n
@FatumaSeid-x3n 20 күн бұрын
@@سعادهسعاده-غ2ه ስንት ነው በኪሎ የሚያስከፍሉት
@MekiyaNegeyasaliya
@MekiyaNegeyasaliya 18 күн бұрын
እነ እቀ ለመግወት ይሰጠሉ ወይ የፈለግነዉ ነገረ ለመግዘት
@mekdesmelesse
@mekdesmelesse 24 күн бұрын
ውዴእኔ 2 አመቴን ጨርሸ 5 ወር መጨመር ፈለኩ ዝብየ ልቀመጥ ወይስ ምላርግ
@RahmuTube
@RahmuTube 24 күн бұрын
ዝብለሽ ስሪ
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 25 күн бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉዴ❤❤❤❤❤❤
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 25 күн бұрын
Ihiitee wollaah eenee yee hanchii du.aa baxaam hodaalu mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah barchiiln😍😍😍❤❤❤
@kulitmamo7930
@kulitmamo7930 25 күн бұрын
ውዴ እመቤቴን በጣም ነው እማመሰግነው❤❤❤
@endrisali9819
@endrisali9819 25 күн бұрын
ወደሳኡድ ከመጣሁ 8ወርሆነኝ ስመጣ ቢሮአልገባሁም ካየርማረፋያ ነዉ ተቀብለዉ ያመጡኝ ችግርአለዉ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
በኤጀሲ አይደል የመጣሺው ምንም ችግር የለውም እኔም ከኤርፖርት ነው ቀጥታ ወደ ቤታቸው የወሰዱኝ
@zdwtube44
@zdwtube44 25 күн бұрын
ራህሙየ የኔ ቆንጆ❤❤
@SeadaRedi-m5e
@SeadaRedi-m5e 20 күн бұрын
እህቴየውልሽ፣እኔጆርዳንነውያለሁት፣እናም፣ሁለትአመትጨርሼ፣ዚያራሀገርሄጄ፣ከመጣሁስድስትወርሆነኝ፣እናምትንሽሰውዬውየአእምሮችግርአለበት፣እናምበጣምነውእሚያስቸግረኝ፣ቀይሩኝብልመቀየርእችላለሁወይ፣እህትኢቃማደሞለአመት፣ነውየተሰራልኝ፣ምንማድረግ፣እችላለሁ፣እስቲምንትይኛለሽ፣እህት
@aynitadeayni3498
@aynitadeayni3498 25 күн бұрын
የሀገሬ ልጆች አሮጊት ያለበት ቤት እንዴት ነው የምትሆኑት እኔ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው ሁሌም ጭቅጭቅ ነው እስቲ ምን ትሉኛላቹ😢😢😢😢
@Samarwit
@Samarwit 25 күн бұрын
የኔቢጤ😂😂😂አበድኩኝ.ተይኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ አላህ ያበርታሽ በሰማ በልሰማ እለፊያቸው አትጨናነቂ ያለዚያ በሽተኛ ነው የምቶኚው
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 25 күн бұрын
@@aynitadeayni3498 እኔ አለሁልሽ አይዞን ጨጓራየ ተላጠ አይይይይ
@safsisey
@safsisey 25 күн бұрын
በ ረ ች አው ከ ባ ድ ነው እኔ ም ነ በ ረ ኩ በ ት
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 24 күн бұрын
እስኪ ያሮጊቶቹን አታውሩት እህቶቸ የኔ ዝብላ ነገረኛ ሀማም ገብታ ድክርክር አርጋ ትወጣለች ሽታው ከባድነው እስከመቸ ብቻ ህፃን ልጅ ይሻላል ያሮጌት አይወራም ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
@MekiyaNegeyasaliya
@MekiyaNegeyasaliya 18 күн бұрын
መለቴም የፈለግነዉ ነጠረ መግዘት ይቸለል ወይ
@SaraAlmri-i2y
@SaraAlmri-i2y 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MacdisKason
@MacdisKason 24 күн бұрын
Yene wudi❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimYetera
@MimYetera 25 күн бұрын
እህቴ እኔ በጣም ከፋኝ ገና ከመምጣተ አባተ አረፈ አሁን እህተታመመችብኝ እንደእናት ሆና ይሳደገችኝ ናት የልጆቼም አሳዳግ ናት ተመልሼ ብሄድእንኳን
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
የአላህ እህቴ አላህ ይሶብርሽ እህትሽንም አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት እሺ አይሉሽም 😭😥
@FatumaSeid-x3n
@FatumaSeid-x3n 24 күн бұрын
ጥይቀሽም ቢሆን ልጥያቄወቸ መልስ እንድትስጭኝ
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 25 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiin allah bless you when you life place my sister ❤❤❤
@KamriyYoutube
@KamriyYoutube 21 күн бұрын
ውዴ ዩቱብ ከፋቼ ምን ለሪገው መሰተፋ አለወኩበትም እስኪ አግዥኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 21 күн бұрын
ቪድዮ እየሰራሽ ልቀቂ ትለምጃለሽ አብሽሪ❤😘
@KamriyYoutube
@KamriyYoutube 21 күн бұрын
@RahmuTube እሽ ውዴ የሾኪረሸው የዴ ገረድ
@Helemat
@Helemat 25 күн бұрын
አሰላማልይኩም ወራሕመቱላሒወበርካትሑ ፡አርእምቴእኔ ሁለት አመት ጨርሽነበር ግን አላሳፍርም አለችኝ ምን ማዲርግነው ያለብኝ መልሥ ክሜትአሥቀምጭልኝ❤❤❤
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
ሄጄ እመለሳለው ብለሽ ንገሪያት እቢ ከለች ለመጣሽበት ኤጀሲ ደውለሽ ተናገሪ
@سميرامحمد-ه8ح
@سميرامحمد-ه8ح 25 күн бұрын
@gsgshshs1796
@gsgshshs1796 25 күн бұрын
ሯሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefm8931
@yosefm8931 25 күн бұрын
ሰላም አለይኩም እረህሙየ እኔ 3 ወር ሊሞላኝ 5 ቀን ነዉ የቀረኝ ግን አላሰሩልኝም ምን ላድርግ እንዳየሽዉ መልሽልኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
አብዛኞቹ ከሶስት ወር ቦሃላ ነው የሚያሰሩት አትጨናነቂ አብሽሪ
@yosefm8931
@yosefm8931 25 күн бұрын
@ ችግር የለዉም ማለት ነዉ አናግሬያት እሽ ሆስፒታል ሂደን አሰራልሻለሁ ብላ ነበር ከዛ ዝም አለች
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 25 күн бұрын
ችግር የለም እኔ ሁለት ወር ጨርሸ 3 ወር ላይ አሰሩልኝ ኢቃማ​@@yosefm8931
@MdSjd-n6g
@MdSjd-n6g 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 25 күн бұрын
እሥኪ ለኔም መልሥ ሥጭኝ ፓሥፖርቴ አለቀ አሠሩልኝ ሥላቸው እሽ ብለው ዝም ነው የሚሉት ወደ ሀገሬ መሣፈር እችላለሁ ወይ
@ZedZina
@ZedZina 25 күн бұрын
ኮንትራት ከሆንሽ ምንም አያሳስብም እራሳችው ይጨርሱልሻል እንዴትም አድርገው
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 25 күн бұрын
@ZedZina ነኝ ውደ አመሠግናለሁ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
እህቴ ኮትራትሽን ጨርሰሽ ሀገር ልገቢ ስትይ እራሳቸው ያስተካክላሉ አትጨናነቂ እነሱ ጋር እስካለሽ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 25 күн бұрын
@@RahmuTube ጀዛኪላህ ኸይር ውደ
@Mareima-z7j
@Mareima-z7j 25 күн бұрын
ሰላም ስላም ስወድሽ
@MKn-v4t
@MKn-v4t 25 күн бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ሴትየዋ ካመጣችኝ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ግን እሳ ሳስት ወር ይቀርሻል ብላ አለቺኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
የተችርባ ጊዜውን 3 ወር ከዛ ቦሃላ ነው የቆጠረችው ሴትዮሽ ጨምር ይጠቅምሻል እንጂ መቼም ያለ ደሞዝ አታሰራሽም
@user-zb7bf7fw1f
@user-zb7bf7fw1f 25 күн бұрын
እረ እኔም አላሰሩልኝም ወላሂ አንዳመት ሁኖኛል
@FCv-d2z
@FCv-d2z 25 күн бұрын
አላሕይጠብቅሽ
@FatumaSeid-x3n
@FatumaSeid-x3n 24 күн бұрын
ያለሁት ዱባይ ነው
@Gilan-p3d
@Gilan-p3d 20 күн бұрын
Hi
@WealthyAl-Mutairi
@WealthyAl-Mutairi 25 күн бұрын
እኔበሁለትወሬነውያሰሩልኝእናመርፌምአስወግተጭያልይወጋልማለትንውንገሬኝ
@Gilan-p3d
@Gilan-p3d 20 күн бұрын
Hii call 🙏🙏🙏🙏
@Gilan-p3d
@Gilan-p3d 20 күн бұрын
Hii call 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MdenaSead
@MdenaSead 25 күн бұрын
የኒን።መልሺልኚ
@RahmuTube
@RahmuTube 25 күн бұрын
ምን ነበር ያልሺኝ😘
@safsisey
@safsisey 25 күн бұрын
አ ይ ስ ደ ት
@jaafarhojeij5705
@jaafarhojeij5705 19 күн бұрын
Salmon.yene.Eti❤❤❤❤
@RaedAlll-f1v
@RaedAlll-f1v 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@FatumaKh
@FatumaKh 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZaraAmdesa
@ZaraAmdesa 25 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🫶🫶
@KokbB-i7g
@KokbB-i7g 25 күн бұрын
እህትበጣምነዉየምናመሰግነዉወላእከታተልሻለሁበጣምአስፈላጊመረጃነዉየምታቀርቢዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BarganaAbdulkadir
@BarganaAbdulkadir 11 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KokbB-i7g
@KokbB-i7g 25 күн бұрын
ወላሂእኔእደመጣሁመቸነዉአገሬምገባዉነዉያልኩትእርሜልክነበርየመሰለኝአሁግንአልሀምዱሊላወላሂ😊
@WenishetGetachew
@WenishetGetachew 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdfGhjk-pb2ij
@AsdfGhjk-pb2ij 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 42)
37:42
ለዛ
Рет қаралды 360 М.
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 6 М.