በአምልኮት የተወለዱ ልጆች ፡ አገልጋዮች ያልገባችሁ ነገር ሥለ ጠላት አላወቃችሁም Memehir Girma Wondimu Video 612

  Рет қаралды 25,481

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

5 ай бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 293
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ሞገስ ጨምሮ ይስጦት በእርሶ የማስተማር ፀጋ እግዚአብሔርን አውቄአለሁ ጠላቴን ዲያቢሎስን እቃወማለሁ አሁን የቀረኝ አንድ ቀን እርሶ ፊት ቀርቤ ጠላቴ በእኔው አንደበት ሸኙኝ ሲል ሲሸኝ ማየት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተጊዮርጊስ ! ቢቸግረኝ እርሶን ለማግኘት ተስያለሁ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ለቀባዎት አበሻ አርጎ ደሞ ለሠጠን መድሀኒአለም
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 5 ай бұрын
አንበሳ ጀግና በርታ
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 5 ай бұрын
እኔ እንደ ውሀ ጥም ነው የናፈቁኝሀ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 ай бұрын
@@KiyuKiyu-lk9yl እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን እንደ ደጎቹ የዋሆቹ ምህረት እንደተደረገላቸው በአደባባይ ጨለማችንን መድሀኒአለም ይግፈፍልን
@begenamezmurtewahido272
@begenamezmurtewahido272 5 ай бұрын
😢😊imagin I’ll l 😮i😮i😮😢
@danielmesay2951
@danielmesay2951 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የምንወድዎት አባታችን በእርዎ ትምህርት ሰው ሆኛለሁ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ጋር ይስጥልን።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 4 ай бұрын
ኣረ ኣድራሻ ኻላችሁ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እናድርግ እህት ወንድሞቼ
@antenehkifle4085
@antenehkifle4085 5 ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!የዛሬው ትምህርት ጥልቅ የሆነ የክፋትነት የምቀኝነት የተንኮለኛነት መስፈርትን የተገለፀበት አንደበት ሲሆን ላልገባቸው ዔሊዎች አስፈላጊ ግስፅ የተሰጣቸው ትምህርት መሆኑን በግልፅ ተረድቸዋለሁ!በተደጋጋሚም ሊነገራቸው የግድ ሲሆን ; በጥምቀት በዐል ላይ ትምህርቶን ስንከታ ተለው ብዙ ዔሊዎች እንደነበሩ አስተውያለሁ!!እንዳይበሳጩብኝ! በሚቀጥለው vidio እስከምንተያይ በደህና እደሩልኝ!!!!ከለንደን(ENGLAND)
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
እሽ
@user-dy9iw4mn4t
@user-dy9iw4mn4t 5 ай бұрын
እንኳን ደናመጡልን አባታችን ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 5 ай бұрын
ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡ የርሶ ትምህርት ተሰምቶ እማይጠገብ ወደ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠ እውቀት ለመሆኑ በግልጽ ያስታውቃል አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋውን አብዝቶ የድሜ ዘመንዎን ሁሉ ይባርክልን እንደርስዎ አይነት አባቶችን አብዝቶ ኢትዬጵያ ሐገራችንን ይባርክልን አሜን
@kidye16ema
@kidye16ema 5 ай бұрын
አሜን🙏 የዉርደት ዘመኔን ያስወገደ አምላክ ይመስገን🙏 አባታችን ከዚህም በላይ🌿 እግዚአብሄር በሞገስ 🌿ከፍፍፍ ያድርግልን🌹🌷🌸
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
ሁሌም የምፅናናበት የሀና ፀሎት የእስራኤል ቅዱስ እኔንም እንደ ሀና ጎብኘኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ይጠብቅዎት✝️❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 5 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን በርካታዎቹ ቡርካች ይደርብን አሜን ይማርን አባታችን
@h6ey335
@h6ey335 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏እንድንድን እርስዎን የላከልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለአባታችን ያድልልን🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፁለትዎ ጌታዬና አምላኬ ይቅር ይበለኝ የእኔ አባት ቃል ብደረድር እርስዎን የሚገልፅ ዉብ ነገር የለኝም እግዚያብሔር አምላክ በዚህ ክፉ ግዜ ያልተዉን እርስወን የሰጥን ልዑል አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢረቡኒ😘
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 5 ай бұрын
አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወድወታለን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እርስዎን ስለሰጠን።
@mesi557
@mesi557 28 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን✝️🕊🕊
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርከን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 5 ай бұрын
የኔ የስስት አባቴ ከማር ከወተትም የሚበልጥና የሚጣፍጥ የእግዚአብሔር ን ቃል የሚመግቡኝ አባቴ አሁንም እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን
@adisu4246
@adisu4246 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት በእዉነት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሠላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርክታቸው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 5 ай бұрын
አሜን #አባ #ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና #ጸጋውን ያብዛሎት ለኛም #ጥበብማስተዋሉን ያድለን❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን አባታች መላክ መንክራት ግርማ ግርማ
@eshetuandarge561
@eshetuandarge561 5 ай бұрын
እንዲህ ፉትፉት አድርገው የእግዚአብሔርን ቃል ያሥተምሩናል የምንሠማ እና የእግዚአብሔርን መንግስት ወራሽ ያርገን። ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ኑሩልን + + +
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 5 ай бұрын
አባታችን የማቶሳላን እደሜይ የሰቲልን የኒ ዘመን ሐዋራያ ❤
@yeshi7446
@yeshi7446 5 ай бұрын
በትክክል አባታችን ሁላችንም ታመናል አይነ ልቡናችንን መዳህኒአለም ያብራልን ጥላት የዘጋብንን ይክፈትልን በእውነት
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 5 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መንበረ መለኮት ብለው በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@mametohem7990
@mametohem7990 5 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አባችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 5 ай бұрын
ወይኔ አባቴ ጉባኤ ቢጀምሩ ጠፍቼ ነበር የምመጣው አንድ ቀን አባቴ አንድ ቀን አንድ አንድ ቀን ላይቭ ግቡልን እባክዎ እባክዎ ።
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw 9 күн бұрын
እሳቸው ማስተማር ባይጀምሩ ባያስተምሩ ማን ያስተምረን ነበር ... ይገርማል እድሜናውን ፅጋውን ያብዛልን።
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 5 ай бұрын
አባ የኛ እንቁ አባት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታኑሮት
@sayedahmada17
@sayedahmada17 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ብቻ እድህ አይጥፉብን።እባከዎት አባቴ።እግዚአብሔር ወደኔ ና እስኪለዎት ሲሆን እኔን ይውሰድ አባታችነን ከሚድያ በቅዱስ ገብርኤል አንጣቸው ።እስቲ ጋብዙልን መመምሬ እባካችሁ ጥሩልን ተማሩን።መምህሮቻችን ንቁ። ገጠር ላይ አንድም ደህና ቄስ የለም።
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 5 ай бұрын
አባታችን እጅግ ግሩም ለሕይወት የሚሆን የነብስ ምግብ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰🥰
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@muajehbbshs
@muajehbbshs 5 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላካችን እረጅም እድም ከጤናጌር ይስጥልን ሺሕ ትዉድዎትን ይባርክልን ፡
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 5 ай бұрын
ቃለህይውት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜ ፡ ፀጋው ፡ ያብዛልንአባዬ ፡ በፀሎት ፡ አስቡኝ ፡ ወለተ ፡ ስላሴ❤
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በፀሎት ያስቦኝ አስካለይ ማርያም
@firotafesse5368
@firotafesse5368 5 ай бұрын
አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!! ፅጌ ማርያም ብላችሁ የበረታችሁ አስቡኝ ወደ ፀሎቴ እመለስ ዘንድ
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 5 ай бұрын
በፀሎት አስብኝ ወለተ ሠማዕት እያላችሁ ሰምቸዉ ትምሕርት አይገባኝም 😢😢😢😢 አባታች ቃል ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@getahuntekola4081
@getahuntekola4081 5 ай бұрын
አባቴ የተናገሩትን በጥምቀት በዓል አይቼ ከፍቶኝ ነበር ግን ለካ ክፉው ቀድሞ ቦታውን ይዟል። የዘመኔ በረከት፣ ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ሞገሱን ያጎናጽፎት።
@SeveleSamy
@SeveleSamy 5 ай бұрын
בורך הבא אבא יקר שלנו אבא בלמודים שלך הרבה אנשים השתנו לטובה ברוך השם שאלוהים יתן לך שנים ארוכות אמן ❤❤❤
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
שלום שלי סבלה דבשלי
@warrior5847
@warrior5847 5 ай бұрын
We all feel that but keep praying and know your worth and power in the name of our Lord you got this stay strong ​@@memhirgirma-np7pv
@user-ds4mt5rs1r
@user-ds4mt5rs1r 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ይወት ያሰማል እድሜ ጤና ጨምሮ እግዚአብሔር አምላኬ ስጦት
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 5 ай бұрын
አባታችን እንወደት አለን በረስወ ትምህረት ተለዉጠናን እነሱም ማስተዋሉን ይስጠችው❤❤
@user-ry9cr3mf2u
@user-ry9cr3mf2u 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የምንወድዎት አባታችን በእርዎ ትምህርት ሰው ሆኛለሁ
@colorbow7446
@colorbow7446 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት ሕይወት የሚሆን ቃል ነው ያካፈሉን እድሜ ይሥጥልን
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነት🌸🌸💐💐💐🌿🌿🌿🌿
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 5 ай бұрын
አባታችን በውነት ቃለ ሀይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐
@HkvNcjcjc
@HkvNcjcjc 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋ ሞገሰ ጨምሮ ይሰጦት
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 5 ай бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን እርሰወን የሰጠን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትምህርትሁትን ስሰማ ደስ ይለያል ❤❤❤❤❤❤ አይሜሮየ ያርፋል
@yitagesuhabtemariam7871
@yitagesuhabtemariam7871 5 ай бұрын
ቃለ: ህይወት: ያሰማልን: ረጅም: የአገልግሎት: እድሜ: ይስጥልን!!!
@KokeyKokeymm
@KokeyKokeymm 5 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይዐት ያሰመልን እህተ ገብርኤል የፀሎትሁ ቡራኬ ይጎብኘኝ ይድረሰኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
እኳንደህናመጡልን አባታችን አባቴእድሜዎትን ያርዝምልኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 ай бұрын
መማህርዬ እዱሜ ለእርሶ አባቱችችን አዉቅንችዉ እኝ መህመን እንደመጣልን ❤❤❤
@gedimarley1328
@gedimarley1328 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
@ChristiMuluken-mi7rg
@ChristiMuluken-mi7rg 5 ай бұрын
አባቴ እኔን ወለተ ማርያምን አስቡኝ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረዠም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 5 ай бұрын
🙏🙏እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebreMariam21
@GebreMariam21 5 ай бұрын
አባታችን በረከትዎት ይድረሰን። እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥዎት።
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 5 ай бұрын
የኔ አባት ትልቅ ክብር ትልቅ ፍቅር ለእርሶ አለኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 5 ай бұрын
አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን መልካም የሆነ የእግዚኣብሔር ቃል ኣመሳጥረው ነው ያስተማሩን አእግዚኣብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቆተ🎉
@milenaabate1776
@milenaabate1776 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 5 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@brayyrt9658
@brayyrt9658 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ቃል ሰናይ ያስማለን ኣቦታችን 🥰🥰🥰
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 5 ай бұрын
Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yadamalean ❤️❤❤.
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 4 ай бұрын
በትክክል አባታችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጎት ዕድሜና ጤና ይስጦት
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 3 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤናይስጥልን
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኣባየ❤❤❤
@tebygebru3169
@tebygebru3169 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በጾሎት ኣስቡን በስደት ያለንው እድሜ ከጤና ይስጡት ፈጣሪ❤🙏
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 5 ай бұрын
Amene ❤❤❤
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 5 ай бұрын
አባቴ አድምና ጥዓና የስተለን 🙏
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤አባታችን 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 ай бұрын
#አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🕯️#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen enkuan abero adersn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen amen 🤲💚💛❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። እውነት ነው በቀደም እራሱ በእናንተ ምክንያት ከስንቱ ተጋጨሁ አረ እርግማን አታስቀምጡ ብዬ ባዄላ በስንት መከራ ዝም አሉ
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
ተያቸው ይቀባጥሩ የምቀኛ አፍ አይቆም
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቡራኬወት ይደረሰን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ጸሎትዎ ትደርብን ትርዳኝ
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና
@merrymeery2731
@merrymeery2731 5 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን, አባታችንእንኳንደህናመጡልን
@elroitube27
@elroitube27 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-yo6ug8nk6q
@user-yo6ug8nk6q 5 ай бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና አባታችን 🎉❤
@tymordoha
@tymordoha 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 5 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባቴ በረከትዎት ይደርብንን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 5 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤salam abate salam❤❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 5 ай бұрын
ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾.. ኣባ ነውሕ ኤድመን ጠናንን🤲👏
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 5 ай бұрын
Abatachin enkan dehna metu
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@tedladejene6987
@tedladejene6987 5 ай бұрын
ይህንን የህይወት ቃል አንደ ካንሰር በሽተኛች እደሚወስዱት ኬምዬ የሚያቃጥል የሚያነድ ቢሆንም ለመዳን ሲባል ውጬዋለሁ .ከ ከፉ ዘር የተገኘን ብንሆንም ከሲሆል ወጥመድ ለማምለጥ ትምህርቶትን አየመረረኝም ቢሆን እውጠዋለሁ, ፀጋዎት ይብዛ ይባዛ አባታችን
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
አዞህ አይዞሽ
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 5 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያአርዝምልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 5 ай бұрын
Amen kalewot yasemalen
@meserethonelign1517
@meserethonelign1517 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@liya7235
@liya7235 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕😍😍😍
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 5 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፤መድኃኒያለም አለው መልካም አባቶችን የሚያይበት መንገድ ጸጋውን፣ግርማ ሞገሱን ለመስጠት ዕድለኛ ፣ቅንና ለእምኖቶዎ ሟች እንደሆኑ።ለዚህም ነው ከዘውትር ጸሎትዎ እኔንና ቤተሰቤን ያስቡኝ የምጠይቀው። አሜን!!!
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 ай бұрын
አይዞህ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 5 ай бұрын
@@memhirgirma-np7pv አባ " አይዞኽ" ቃሎት ያጠግባል።ተስፋም ይሰጣል። ምንም እርሶንና የእርሶን የተቀደሰውን መስቀል ለማየት፣ለመሳለም ባልታደልም እንደ መድኃኒያለም ፍቃድ ሁሉም ይሆናል።አሜን!!!
@serenasereno4144
@serenasereno4144 5 ай бұрын
Egziabher ymsegen Abatachin.Yeftugni yibarkugni.Amen(3)❤
Memehir Girma Wondimu Video 321 ሰላም ለእናንተ ይሁን::” ሉቃ 24:36
41:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 44 М.
ሰው ያልሆኑ ሰዎች ልዩ ትምህርት  Memehir Girma Wondimu Video 611 #subescribe_now #share ትውልድ ይድን ዘንድ ላልሰሙ አሰሙ
54:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 64 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 29 МЛН
175ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የህሊና ፀፀትና የፅድቅ ስራ መጨረሻው ይህ ነው
1:02:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
ተሞክሮ 3 ገጠመኝ 3    መስግድ  መፀለይ መቀጥቀጥ temokro 3
15:16
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 10 М.
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
አይነ ስውሩ ደብተራ እና መምህር ግርማ ወንድሙ
10:03
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi kerestena
Рет қаралды 8 М.
ልጆች በብዙ ነገር ተጠቅተዋል 92 || ተመልከቱ ''ነገ የሚሆነውን አታውቁምና'' | Komos Aba Samuel Tesema
34:51
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 141 М.
metallic body HULNA excavator truck
0:13
Excavator Technology
Рет қаралды 10 МЛН
2JZ 2000 сил! СКОЛЬКО СТОИТ? #shorts  #тюнинг #автотюнинг #2jz #TURBO
0:51
МАРТИН БОГАТЫРЕВИЧ garage
Рет қаралды 797 М.
2JZ 2000 сил! СКОЛЬКО СТОИТ? #shorts  #тюнинг #автотюнинг #2jz #TURBO
0:51
МАРТИН БОГАТЫРЕВИЧ garage
Рет қаралды 797 М.
JCB 3dx Super 4×4 Bucket Status 🤔💥😱 #jcb #jcb3dx #jcbvideo
0:11
Operater Rajbongshi
Рет қаралды 3,3 МЛН