No video

በላ ልበልሃ - "በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ፤ ሕይወትን ነው የሚካፈለው!" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 2

  Рет қаралды 4,589

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

5 ай бұрын

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 71
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
መምህር ዮናስ በእውነት የመዳን ሚስጢር በርቶልህ አበራህልኝ ተባረክ መረዳቴ በጣም እንዲጨምር አድርገህዋል በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ጸሎቴ ይህ ትምህርት ለብዙዎች ይሆን ዘንድ ሳትገደብ ትልልቅ መድረኮች እግዚአብሔር ለሚጠፋውና ያለእውቀት ለሚሮጠው ህዝብ እንዲያደርግህ ነው! በእውነት አሁንም ጸጋ ይጨምርልህ!
@yonasbedilu
@yonasbedilu 5 ай бұрын
amen
@ephrembeyene7808
@ephrembeyene7808 5 ай бұрын
ከክርስቶስ ጎን የተሰቀለው ወንበዴ ድኖ ነገር ግን ምንም ሳይሰራ የፀደቀ ሰው በመንግስተ ሰማያትም ከክርስቶስ ጋር እንደሚገባ ራሱ ክርስቶስ የነገረለት ሰው በቂ ማስረጃ ነው።
@jambodadi4107
@jambodadi4107 5 ай бұрын
ዮናስ ስለ እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ። የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላሂ። ዘመንህ ይባረክ።
@Learning2801
@Learning2801 5 ай бұрын
ትዕግሥት የሚፈታተን ጠያቂ !! ስለ ጴንጤ መጥፎ መጥፎውን ማንሳት አያጸድቅም !!መላሹ የመንፈስ ፍሬ ታይቶብሃል ተባረክ !!
@Endofthetimeby
@Endofthetimeby 5 ай бұрын
ጠያቂው በእምነትህ ጸድቀሃል ሲባል : የለም እንዴት ተደርጎ ነው ሥራ የግድ መሥራት አለብኝ እያለ ነው:: ይህ ደግሞ የሰውን ፅድቅ ይዘው ወደ እግዚአብሔር ሊቀርቡ ለሚፈልጉ ሁሉ ግብዞች ተብለው እንዲጠሩ ነው::
@kurateme
@kurateme 5 ай бұрын
በጣም የምወደው የሀይማኖት ሙግት እንደዚህ ነው በዕውቀት እንጂ በሙቀት ያልሆነ❤በርቱ የተላያየ አመለካከት ያላቸውን ሰወች በመጋበዝ የሀሳብ ፍጭት ስታደርጉ የሚሰጠን ብልጭታ አለ እኛ እሱን ተከትለን እውነትን እንድንመረምር ይረዳናል።
@user-od8oo5qg2f
@user-od8oo5qg2f Ай бұрын
ወንድሜ ዮናስ በአዕምሮህ የ እግዚአብሔርን ቃል በደንብ በመያዝህ ተባረክ !! ስራና እምነትን ግን በደንብ የተረዳሄው አይመስለኝም!!
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 5 ай бұрын
በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:18 God bless you brother you’re not afraid of speaking the truth.
@mathewosterfa
@mathewosterfa 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ዮኒ 👏👏👏 ....... በህይቴ ውስጥ የማደንቀው አይነት የተሳለ ጭንቅላት:: ያ ብቻ አይደለም ..... እርጋታህ እራሱ ❤️❤️❤️ በፅድቅ የእግዚአብሄር ልጅ መሆን ላይ የወስድከው ምሳሌ አስቆኛልም ትመችቶኛልም:: ይህ የቃሉ መገለጥ ይጨምርብህ!!!
@yonasbedilu
@yonasbedilu 5 ай бұрын
Amen mati
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 4 ай бұрын
ዮኒ አውቆ የተኛ በቀሰቅሱት አይሰማም አንተ በረታ ❤❤
@user-pb9fp3vw8l
@user-pb9fp3vw8l 5 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሩቁ ሆኖ ከመነቃቀፍ ቀርቦ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሟገቱ ለተመልካች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ሆኖ አጊንቼዋለሁ።
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 5 ай бұрын
ቃሉእንደሚለው በኢየሱስ ስራ ልጆቹ ያደረገን ደግሞ ለርስታችን መያዣ በመንፈስ ቀድስ ላተመን ለአብ አባት ክብር ለዘለአለም ይሁን የተወደድኩበት ፉቅር አንድያ ልጁን እኔን ለማዳን ወደ ምድር የላከበት-በብር ወይም በኮርማዎች ደም ሳይሆን ነውርና እድፍ ቤሌለው ንፁ በሆነ በክቡር በኢየሱስ ደም ነው !!!
@melakuteka1955
@melakuteka1955 4 ай бұрын
ወንድሜ ዮናስ በጣም እወድሀለው። እኔ ፔንጤ ነኝ ግን የአንተን ቅንነት አደንቃለው።
@zeድማ7577
@zeድማ7577 5 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በጣም ያሳዝነኛል፣ ለርሱ ተዋሕዶ እንደ እግዚአብሔር ነው በሥራው ይሞክረው፣በየለቱ ከፀጋው ሲሸሽ ያስገርማል።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Litared Tezegajitwal
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 Ай бұрын
ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ !
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም እውነት ነውየጨበጥኩት።ወንድሜ ጠያቂውም ብዙም አስቤባቸው የማላውቃቸውን ጥያቄዎቾ ነው ያኘሳኸው መልሱም በጣም አሳማኝና እውነትን ያስጨብጣል እላለሁ።። ጌታ ይባርካችሁ።
@user-dn4nu8wz1s
@user-dn4nu8wz1s 5 ай бұрын
ድንቅ ያልተሸቃቀጠ የውንጌል አስተምሮት ይህ ነው‼ ዮሁናስ በድል ጌታ ያበራልክ ነክ።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 4 ай бұрын
እኔ ባለሁበት ቤተክርስቲያን ደሆች በተሻለ ሁኔታ ሲታሰቡ አይቻለሁ በማካፈልም ቢሆን እጅግ በጣም እነሱም ቢጠየቁ ይሄንን ይናገራሉ የእውነት የእግዚአብሔርን ቃል ካወቅን ድሆችን ሌላ መቀመጫ ላይ አናስቀምጥም ይሄንን አድርገንስ ምን አይነት ፀሎትና አምልኮ እናደርጋለን? ኧረ አብረን ነው የምንቀመጠው ይሄስ ከእኛ ይራቅ !
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
ሁለቱንም ውይይቱ ተከታትያለሁ ትንሽ ጠያቂው ወጣት ለሆኑት aggressive ይመስላል ሆኖም ጥሩ ትምህርት አግቼበታለሁ በእርግጥም እምነት በሥራ ላይ ሳይሆን የሚያተኩረው በመታዘዝ ላይ አብርሐም በእግዚአብሔር ላይ በመታመኑ ይተጠየቀውን ሁሉ በመታዘዝ ፈጸመ እሱ ብቻ ሳይሆን በዕብራውያን 11 ላይ የተጠቅሱት የእምነት አባቶች ሁሉ የተመስከረላቸው በመታዘዝ ነው እምነታቸው ያሳዩት። ጌታ ይባርካችሁ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 5 ай бұрын
ጠያቂው ጽድቅ በእምነት መሆኑ ፈጽሞ አልተዋጠለትም ይህ የሚያሳያው በስተጀርባው መንፈስ መኖሩን ያሳያል
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ አገልጋይ ዬናስ ጥሩ ገልጠህ ጠያቄው የፈተነህ ይመስላል 😊 የያቆብ መልእክት የእግዚአብሔር ቃል ነው !!! ያቆብም ሀዋርያ ባይሆንም ጌታን በህይወት ያወቀ ቅዱስ ምስክር ነው !! ነገር ግን ሰዎች ግራ የሚጋባው ጥዬቄ የእምነት ስራ ምንድን ነው ያመነ ሰው ያመነውን ነገር በስራ መግለጽ አለበት ለምሳሌ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብሎ ያመነ ሰው ደሀ እና ሀብታም መለየት የለበትም !! ሌላው ፓውሎስ ያመነ ሰው ከክርስቶስ ጋር ለሀጥያት ሞቶ ለጽቅ ስራ ተነስትዋል !! ያቆብ መልእክት የሚያስተምረን እምነታችን ያመነውን በስራ መግለጽ አለብን አብረሀም ለሞተው ህይወት የሚሰጠውን በማመን ልጁን ለመሰዋት ሄደ ይህንን በስራው አረጋገጠ!!! ስራ ማለት ለኦርቶዶክሳውያን ምንድን ነው ? ጥያቄው ይህ መሆን አለበት !!! ሉተር ኢሮፕን ከጨለማ ወደ ብርሀን የመራ ሰው ነው ታልቅ የእግዚአብሔር ባርያ መጽሀፍ ቅዱስ የተተረጎመልን የካቶሊክን ኮተ ት ውሸት ትምህርት የገለበጠ የዘመኑ አገልጋይ ነው አገልጋይ ዬናስ ልታፍርበት አይገባም መጽሀፍቅዱስን በሚገባን ቅዋንቃ ያገኘነው በእነርሱ መስዋእታት ነው !! በተረፈ በርቱ ጥሩ ውይይት ነው !!!
@GPSCHURCH
@GPSCHURCH 4 ай бұрын
ዮንዬ full wow
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 2 ай бұрын
ዮናስ የሚገርም መረዳትና የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ።ፀጋ ያብዛልህ ፈጣሪ በደንብ አስረድተከኛል በርታልን። እኔ ምጠይቀው UNICEF እና Red cross ድነዋል እንዴ ?
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 5 ай бұрын
Bless you both!
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 5 ай бұрын
የአግዝኣብሄር ቃል አውቀት ትህትናና አርጋታ የሞላበት በሳል ውይይት ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@NETSANETSAMUEL-ux5vm
@NETSANETSAMUEL-ux5vm Ай бұрын
teyakew berta e/r yebarkhe bzuwochachen bzu ngr endnawke eyaderke lalalhew mlkam ngr enamsegnaln
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 5 ай бұрын
Amazing man of God, this is the true good news. Staye blessed brother
@overcomer5608
@overcomer5608 5 ай бұрын
My brother, I m so impressed how The Lord imparts His Lights in your spirit. Please enlarge your tent. Be blessed
@mathewosterfa
@mathewosterfa 5 ай бұрын
መጥገብ አልቻልኩም...... ጠያቂው የመጨረሻ ጥያቄ ሲል ቅር አለኝ::
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 Ай бұрын
"ፍሬ ካላፈሩ መጽደቅ" ምን ጥቅም አለው?.ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ።
@kh9689
@kh9689 5 ай бұрын
ጥሩ ውይይትና ምልከታ ነው ተባረኩ!
@kmichael2401
@kmichael2401 5 ай бұрын
This video boosted my faith in orthodoxy.
@seifudagimbe.eyesuskirstos428
@seifudagimbe.eyesuskirstos428 5 ай бұрын
Tebareku
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 5 ай бұрын
❤ you brother Yoni Well done
@Samrawit.K
@Samrawit.K 5 ай бұрын
ክርስቶስን በእርግጥ ያመነ የሀጥያት ባርያ አይደለም! ውስጡ ያለው መንፈስ የመንፈስን ፍሬ እንዲያፈራ ያደርገዋል! ቢስትም የሚመልሰን መንፈሱ አለን እንጂ በሀጥያት በወደቅን ቁጥር መዳናችንን እያጣን እያገኘን አንኖርም!
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው እውቀትም ስርአትም አለው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Samrawit.K
@Samrawit.K 5 ай бұрын
ቃሉ በበራለት እና ቃሉን በሸመደደ መሀል ነው ውይይቱ. የቃሉ ብርሃን ካልበራልህ ምንም ቢያስረዳህ አይገባህም!
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 4 ай бұрын
ጠያቂው ምንድነው? ሞገደኝነት ይታይበታል። ወደ ጭቅጭቅ መውሰድ ይቀናዋል።
@MimiMimi-fk2fj
@MimiMimi-fk2fj 5 ай бұрын
ጠያቂው ጎበዝ ነህ ልጁ 😅😅😅 ተምታቶበታል
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 5 ай бұрын
ተጠያቂው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጌታ ካሰብከውና ከለመንከው አብልጦ ምርኮን ይስጥህ የአገልግሎትን በር ይክፈትልህ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 5 ай бұрын
አልተምታታበትም መፅሐፍ ቅዱሱን ገለጦ ማንበብ ይጠቅማል
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 Ай бұрын
ህጉን ሁሉ እንኳን በሙሉ ብትጠብቅም እግዚአብሔር አይቀበልህም!! ልጁን ከተቀበልክለት ብቻ ይበቃኛል እያለ ነው!
@academy7504
@academy7504 4 ай бұрын
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት። ²⁹ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Yonas gen kezyh Teyaki gar atawuwra derejahn atawured.
@kanatewahido9799
@kanatewahido9799 5 ай бұрын
በእምነት የተገለጠ መታዘዝ ቢባል እነዋ ነበር
@yaphettefera6374
@yaphettefera6374 Ай бұрын
ጠያቂው ግን ምን ሰርተህ ይሆን ለመፅደቅ ያሰብከው???🤔🤔🤔
@Teyakiw
@Teyakiw Ай бұрын
በእግዚአብሔር ጸጋ ልሰራ የምችለውን የጽድቅ ስራ ለሚዲያ ፍጆታ ለማዋል ዝግጁ አይደለሁም! "... ያለህን ሁሉ ሸጠህ ተከተለኝ!" የሚል ቃል አለ መሰለኝ ግን!
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 4 ай бұрын
እያመን ግን በየቀኑ ክፋት የሚሰሬ ስው የጸደቅ ነው ማለት ነው ግራ ነው የሚገባው
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 Ай бұрын
ጠያቂው ደሞዝተኛ አትሁን!
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 2 ай бұрын
ስትጾሙ; ስትሰጡ ስትጸልዩ ለታይታ አታድርጉት የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ረስቶ ነው እንዴ ጠያቂው መልካም ስራህ በሰው ፊት እንዴት ይታወቃል ብሎ ሙግት ምን ይሉታል።
@adamfessha7808
@adamfessha7808 5 ай бұрын
ድሆችን ቸል ሲል የት አይተህ ነው
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 Ай бұрын
ዮናስ በድሉ የተሳሳተ መንገድ ላይ ነህ።
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf Ай бұрын
ስተቱ በማስረጃ ንገረው?
@kurateme
@kurateme 5 ай бұрын
በተቻላችሁ መጠን ግን ምንም አይነት ንግግር #አትቁረጡ plz
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 Ай бұрын
እስቲ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
የማንን ስልክ ቁጥር ነው የፈለጉት?
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
😂😂😂 weyna Teyakiwo gen Dengay neh enda?
@Teyakiw
@Teyakiw 5 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አስተያየት ነው! ከእግዚአብሔር በጸጋ ምህረት ያገኘ ሰው እንዲህ ሲሳደብ እንዴት ይምርበታል! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ! "ጠያቂው" ነኝ! ለተጨማሪ ስድብና የቴሌግራም አድራሻዬን @stolcgi09 መጠቀም ትችያለሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Ante teyakiwo gen dengay neh enda? 😂😂😂 Coble stone be dest endemekekel. Newo Dengay enkwan tekem alewo. Koy " Ena Ewunet , Hiwot, Menged Negne, Be Ena Beker wede AB yemihad Yelm" :: yalewu eko erasu Eyesus newo. Eko !! Enda, Yakob Siyatekusewu yetsafewun
@Teyakiw
@Teyakiw 5 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አስተያየት ነው! ከእግዚአብሔር በጸጋ ምህረት ያገኘ ሰው እንዲህ ሲሳደብ እንዴት ይምርበታል! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ! "ጠያቂው" ነኝ! ለተጨማሪ ስድብና የቴሌግራም አድራሻዬን @stolcgi09 መጠቀም ትችያለሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Teyakiwo 😂 siyasazen ke Ewuket netsa. Ena le Teyakiwo tesakeku. 1 kal Betenagere kuter yalebeten ye word of God Ewuket yasabkebetal
@Teyakiw
@Teyakiw 5 ай бұрын
ጥሩ አስተያየት ነው! ግን ሰው በስራው እንደጸደቀ ያዕቆብ የተናገረውን አንቺ እንዴት ነው በትህትና ልታስረጂን የምትችይው? ስድቡ ይቆይና እስኪ ያንቺን እውነት በትህትናና በፍቅር ለማስረዳት ሞክሪ እስኪ! ያዕቆብ መጽሐፍ ምዕራፍ ሁለትን በርጋታ በጽሑፍ አስረጂን እስኪ! "ጠያቂው" ነኝ!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Yoni 😂yeha Ye Teret Abat aymetnehm. Dedeb newo. Beka ye hitsan tsebay alewo Tiniisheya ewuket Tebya konterowal. Beka Tinish weym gemash ewuket eko chuhet wurdet becha newo
@Teyakiw
@Teyakiw 5 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አስተያየት ነው! ከእግዚአብሔር በጸጋ ምህረት ያገኘ ሰው እንዲህ ሲሳደብ እንዴት ይምርበታል! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ! "ጠያቂው" ነኝ! ለተጨማሪ ስድብና የቴሌግራም አድራሻዬን @stolcgi09 መጠቀም ትችያለሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል!
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው በናትህ ዝም በል አታቋረጠው
@melakuteka1955
@melakuteka1955 4 ай бұрын
ወንድሜ ዮናስ በጣም እወድሀለው። እኔ ፔንጤ ነኝ ግን የአንተን ቅንነት አደንቃለው።
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
"የመጨረሻ ዕድል" አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Prophet tilahun Tsegaye amazing teaching @ sbc
1:00:03
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 67 М.
ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ
58:23
SPEAK The Truth
Рет қаралды 26 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН