በላ ልበልሃ - "በእምነት ብቻ ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 7,730

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

4 ай бұрын

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 94
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 ай бұрын
መምህር ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ በእርግጥ በመልካም ገልፀኅዋል እንደው ለኦርቶዶክስ ጠያቂውን ጨምሮ በእምነት መዳን የጴንጤ ነው ብለው ስለሚያስቡ ለማመን እልክ ይይዛቸዋል ብዙ ጊዜ ይህ ገጥሞኛል እና እባካችሁ በእምነት መዳንን ተቀበሉ ይህን የሚለው የሕይወት መጽሀፍ የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ ነው!
@kh9689
@kh9689 4 ай бұрын
ጠያቂው ተሀድሶዎችን ለማቃለል ትሞክራለህ እነርሱ በብርሃን መንግስት ውስጥ ያሉ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ናቸው:: ለአንተም ያብራልህ ያለ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ማንም ሊረዳ አይችልም:: ከአይምሮ እውቀት ወደ መንፈስ ቅዱስ እውቀት ያምጣህ::
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut 😅
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 4 ай бұрын
አምኜ እንደምፀድቅ ያበራህልኝ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ፣አምኖ መፅደቅ ለካ እንዲ ይከብዳል።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
በመዳን ቀን የረዳንን መንፈስቅዱስን እናመሰግናለን እኛ ስለመፅደቅ ስንሰማ የኖርነው በገመድ በመንጠልጠል በጠባብ ቀዳዳ በመሹለክ በባዶ እግር ገዳም ለገዳም በመንከራተት በመራብ በመጠማት የሚሉ ተረቶች መዳናችንን እጅግ አክብደውብን አሁኑኑ እመኑና ዳኑ ስንበል እንዲህ በቀላሉ ይገባን ነበረ ጌታ ባይረዳን እኛን የረዳ መንፈስ ይርዳቸው !
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp 2 ай бұрын
አድራሻ የከሳቴ ብርሀን
@user-dn4nu8wz1s
@user-dn4nu8wz1s 4 ай бұрын
በእውነት ድንቅ የወንጌል እውቀት ነው ያለው ተጠያቂው‼
@kbromdesta9832
@kbromdesta9832 4 ай бұрын
ጎበዝ ደስ ሚል መረዳት ነው ያለህ ተባረኩ
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 4 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ልናመሰግነው ይገባል በቃል የተሞሉ ክርስቶስ የገባቸውን አገልጋዮች ስለምትጋብዝ ተባረክ!!እስቲ ስለንስሐ ፕሮግራም ስራልን??
@YedlYedl
@YedlYedl Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 26 күн бұрын
ጠያቂው ግን እጅግ የበሰለ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 4 ай бұрын
ጠያቂዉ የሐይማኖት መንፈስ ይንፀባረቅብሐል ሐይማኖት ኢየሱስን ሰቅሎአል ፀጋግን እዉነትን ይገልጣል መሲሁን አገኘነዉ የናዝሬቱ ኢየሱስን አገኘነዉ ተብሎ ተፅፎዋል እኮ ለማንኛዉም ለአማኝ ዋናዉ ነገር በፀጋ ድነናል ደግሞ ፀድቀናል ሥራ ከእምነት በኃላ ነዉ የዳነሰዉ ባህሪዉ ነዉ መልካም ስራ ከክርስቶስ እንደተማርን ነዉ የዳነሰዉ ስራ ለለማኝ መመፅወት ብቻ አይደለም እንደ አማኝ መቸር ነዉ ስር ነቀል የቸርነት ስራ ይሄእኮ አማኙ ጋ እኮ ነዉ የሚታየዉ እርዳታ ድርጅት በሙሉ በየገጠሩ ያለዉ ኮፓሽን የአማኙ እኮነዉ እናንተስ እንደልምድ በስንዴ በሰልቫጅ ትሉን የለም ? መልካም ስራ ከጌታችን ነዉ የተማርነዉ ስለዚህ እኛ ከዳንን በኃላ በሚከተል ስራ እናምናለን ፅድቃችን የመርገም ፅድቅ ነው ፅድቃችን ኢየሱስ ነው ጌታ የልቦና አይንህን ይክፈትልህ : :
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ተባረኩ ድንቅ ቃል ነው የምታሰሙን
@kh9689
@kh9689 4 ай бұрын
ጠያቂው እውነትን ለማወቅ አይደለም የምትሟገተው ቃሉን እንደ ምትአውቅ ለማሳየት ትመስላለህ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስረዳ መንፈስ ቅዱስ ነው:: ተሀድሶዎች እኮ አይደሉም ቃሉን የፃፋት ፀሐፊውን መንፈስ ቅዱስ ጠይቀው ያስረዳሀል::
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 11 күн бұрын
የእምነት ስራ አለ! ስራው እምነቱ ከወጣበት ቃል ጋር የተያያዘ ነው!
@exaltingjesus9109
@exaltingjesus9109 4 ай бұрын
ጠያቂው አንድ ነገር ብታርም! ስትጠይቅ አንድ ቅድመ እሳቤ ይዘህ መሆን የለበትም፤ ማፋጠጥ ወይስ መጠየቅ ዓላማህ!? ቤተ እምነትህን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስን አላስወራ ማለት፣ ሚዛናዊ ሆኖ በሁለቱም አቅጣጫዎች እውነት የሆኑትን ጉዳዮች አለመመልከት፣ ይህ ትልቅ ችግር ነው። በጣም ትልቁና አስፈላጊው ደግሞ፣ ክርስቶስን ለመግለጥ የተሰጡትን ተሐድሷውያንን ባንተ ምልከታ ባታቀልም እላለሁ🙏
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 4 ай бұрын
ዮኒዬ ምርጥ...ጠያቂውም ይመቸኛል
@yaphettefera6374
@yaphettefera6374 19 күн бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው።
@SamsonSime-
@SamsonSime- 4 ай бұрын
Yoniyee more Grace ተያቂው ድንቅ ነው አውዱን አውድማ አደረገው እንጂ😂
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ወንድሜ የሐሰበ ተፈሪ ጀግናነሕን?እኔም ካንተጋር ነው የወጣነው በርታልን ፀጋው ይጨመርልሕ
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 3 ай бұрын
Yoni Blessed 🙏
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ጋዜጠኛውም ጌታ ይባርክሕ ነገርሕ ሑሉ በኢየሰስ ስም ይለምልም
@fantahungudeta3339
@fantahungudeta3339 4 ай бұрын
1ኛ ቆሮ 3፤11-15 ሰው ስራው ቢቃጠልበት እርሱ ግን ይድናል ስራው የሚያመጣለት ሽልማት ነው
@semeretsehaye3510
@semeretsehaye3510 4 ай бұрын
"ሰው በእምነት ብቻ ነው የሚድን፣ ግን የምታድን እምነት ግን ብቻዋ ኣይደለችም፣ ስራ ኣላት" We are saved by faith alone, but the faith that saves is never alone.” ― ML
@mekdesyilma2166
@mekdesyilma2166 4 ай бұрын
ስራ ባመንከው እምነት ለመጽናት የምታደርገው አንጅ ለመጽደቅ የምትሰራው ስራ አይደለም
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 ай бұрын
Geta Zemenehen Agelglothen Abzeto Yebarekeh Hallelujah Glory 🙌 👏
@kanatewahido9799
@kanatewahido9799 4 ай бұрын
አደገኛ ሞጋች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ጠያቂው በእውቀት መረዳት የበለጸገ ነው ነገሮችን ሁሉ በይሉኝታ ማለፍ አይችልም ። ተጠያቂው መልካም ነው ግን ጠያቂውን መቋቋም የቻለ ሆኖ አልታየኝም ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
ጠያቂው ድርቅ ማለት ይወዳል እንጂ በቂ መልስ እየሰጠ ነው።
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 3 ай бұрын
ጠያቂው ግን እልህ ያለበት ነው ሚመስለው ለመረዳት ሳይሆን ለማሸነፍ ነው ሚጠይቀው
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ዩናስ
@anchinserraabere2273
@anchinserraabere2273 3 ай бұрын
የያዕቆብ መልእክት 2 19፤ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። ============== ይህን ጥቅስ እያመጣህ በእምነት ብቻ ከሆነ አጋንንትም ይፅድቃሉ የምትለው ! የመዳን እምነት የተመሰረተው እኮ እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ መዳኛ አድርጎ ባቀረበው በኢየሱስ በማመን እንጂ እግዚአብሔር አንድ ነው የሚለውን በማመን አይደለም:: በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ባታላግጥ!
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 4 ай бұрын
በጣም መልካም ዉይይት ነዉ! ግን ለጠያቂዉ ያለኝ አስተያየት ነጥብ ለማስጣል ከመጣር አንተም ጊዜ ወስደህ ሀሳብህን ብትገልጥ ጥሩ ነዉ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂😂 chenkelatu bado newo tinishya shallow ewuket eko address newo. Deep knowledge eko Confidence newo yemiseteh. Bado chuhet, sedeb , zemut , Tenkola , zefagnenet, nefsegedaynet, zeregnenet, asadajinet , muwart etc... teleku kersachewu newo
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 4 ай бұрын
ጠያቂው ወኔ እንጂ መረዳቱ ያን ያህል በቂ አይደለም ???
@abebewondewosen4889
@abebewondewosen4889 4 ай бұрын
የያዕቆብ መልክትኮ በህግ ትድናለህ ሳይሆን ማመንህን በስራ አሳየኝ..ሥራው(ህግ)=የመንፈስ ፍሬ ነው። ህጉም=ፍቅር ነው በአዲስ ኪዳን
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 4 ай бұрын
ሮሜ 3:2-26 ሮሜ4:20-21 ሮሜ6:23 ሮሜ10:2-13 ይሀን ክፍል ብቻ ያስተምርሐል ሉተር እኮ እንደ ኦርቶዶክ ተረት አዉርቶ ትዉልድ ገድሎ ሳይሆ ሉተር የወንጌል አርበኛ ነበር ወዳገለገለዉ አምላክ በክብር የሄደ ታላቅ የወንጌልም የነፃነትም አርበኛ ነዉ ዐንድሜ ዮናስ ተባረክ ይብዛልህ !
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ወንድምች የናንትን ንግግር እየታነፅንበት ንው ተባርኩ
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 4 ай бұрын
አህዛብ በእምነት አይሁድ በእምነትና ስራ ነው ሚድኑት ያለው ልጅ ቀድሞ ሮሜ 10 ላይ ጠቅሶ አይሁድ ያልዳነው "የራስ ጽድቅ ለማቆም ስለሞከሩ ነው ይላል" ግራ የገባው መልክት! እንደ እውነታው ከሆነ ያቆብ ለአህዛብ አልተጻፈም ይልና እንደ ሉተር አትቀበልም ወይ ሲለው መንፈስ ያለበት ነው እቀበላለሁ ይላል መንፈስ ካለበት ለኔ አይደለም ለምን ትላለህ ለአንተ ብሎ መጽሀፍ በስምህ አልተጻፈም የተጻፈውን ግን ከራስህ ጋር አዛምደህ ትቀበላለህ እንጂ አሁንም ግራ !
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 4 ай бұрын
ልጅነታችን በፀጋ የተሰጠ ነው ። ይህንን ልጅነት ካልጠበከው ልጅነትን ልታጠው ትችላለህ። እስራኤል የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ከሌላው ሕዝብ በመለየት። ልጅነታቸውን ባለመጠበቃቸው ግን አብርሃም አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ይሉ ነበረ ነገር ግን እናተ አባታችሁ ዲያብሎስ ብላቸዋል ጌታ።ዛሬ የሕዝብ ጭራ አድርጋቸዋል። ልጅነትን አጥብቀህ ካልያዝክ static ቋሚ የሆነ ነገር አይደለም። በእለተ ምፅአት ጌታዬ ስትለው እናንተ እርጉማን ይላል ጌታ። በእምነት እንደምንድን ጌታ በወንጌል እንደነገረን እንዲሁ ጌታ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው ዋጋው እሰጠዋለሁ ያለው እራሱ ጌታ ነው። በኦርቶዶክስ በምልአት ነው ወንጌል የሚነበበው እንጂ አንደ ፕሮቴስታንት ይሄነው ወይስ ያነው እያለ ቃሎቹን ያፏጃቸዋል። ኦርቶዶክሳዊት አዋህዶ ነው የሚረዳው።
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Ай бұрын
ጠያቂው ተሃድሶዎች ሄደው ሄደው ወደ ሉተር ነው የሚሄዱት ያልከው ወደ ሉተር ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ቃል ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ነው የሄዱት ! ሉተርም የተከተለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈውን ነው እንጂ የአሮጊቶች ተረት የሚመስል ገድል የተባለ መጽሐፍ ተከትሎ አይደለም ! አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ሲከተል ከሉተር ሀሳብ ጋር አንድ ነው ከተባለ ሉተር ትክክል ነው የራሱን ሀሳብ ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ነው የተናገረው ማለት ነው ! በመጽሐፍ ቅዱስ ባልተጻፈ ተረት ተረት ገድል መጽሐፎች ደግሞ በመመጻደቅ ሰው ወደ እግዚአብሔር ጽድቅ አይደርስም !! ስበኩ የተባለውም ወንጌል ነው ! ወንጌል ማለት ኢየሱስ ነው ! የእምነት ተቋም ስም ላይ ተንጠልጥሎ ንጽህት ቅድስት ማለት መንግስተ ሰማያት አያወርስም ! ክርስቶስ ሃይማኖት ሊመሰረት አይደለም የመጣው !
@user-os4cp7rf8j
@user-os4cp7rf8j 4 ай бұрын
ኘሮግራሙ ጥሩ ነው። የኘሮግራሙ ስም ግን ''በልሃ ልበልሃ'' ሳይሆን ''በላ ልበልሃ'' ነውና አስተካክሉት
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
ኧረ ልጅ ሁሉ ሰርቶ ነው እንዴ የሚወርሰው የማይጠየቅ ጥያቄ ነው ።
@user-by4fh7yc4y
@user-by4fh7yc4y 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መፅሐፍ ቅዱስን እንደሚጋጭ ለሚያስቡ ትክክለኛ የመፅሐፍቅዱስ አጠናን መንገድ ነው። ቅዱስን መፅሐፍ በሚገባ በመከፍፈል ማለትም 1-በጊዜ 2- በተደራስያን ከፋፍሎ መጥናት መርህ ነው። - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ። “Study to shew thyself approved unto God, a workman that needeth not to be ashamed, rightly dividing the word of truth.”
@BedluWelde
@BedluWelde 5 күн бұрын
ሰው ጌታን አምኖ በስጋ ቢሞት ወዳው መንግስት ሰመያት ይገባል
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 4 ай бұрын
You work because you’re saved you don’t work to be saved.
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ለእስራኤላውያን ህግን ሲሰጥ ይህን ህግ የማያደርገው አንዱን የሚጥስ የተረገመ ነው ብሎ ነበር እነርሱም እሺ ብለው ተቀበሉት ግን ለሞትና ልእርግማን ሆነባቸው ምክንያቱም ቃሉ : በ ገላቲያ 2-16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። እግዚያብሄ በኛ ስራ መፅደቅ የምንችል ቢሆን አንድያ ልጁን በእቅፉ ያለውን ለምን ወደ ምድር ላከው ? ሰው በስራው መፅደቅ ከቻለ ገላቲያ 3 -1 የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው? 2 ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን? 3 እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጸማላችሁን? 4 በውኑ ከንቱ እንደ ሆነስ እንደዚህ ያለ መከራ በከንቱ ተቀበላችሁን? 5 እንግዲህ መንፈስን የሚሰጣችሁ በእናንተም ዘንድ ተአምራት የሚያደርግ፥ በሕግ ሥራ ነውን ወይስ ከእምነት ጋር በሆነ መስማት ነው? 6 እንዲሁ አብርሃም በእግዚአብሔር አመነና ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። 7 እንኪያስ ከእምነት የሆኑት እነዚህ የአብርሃም ልጆች እንደ ሆኑ እወቁ። 8 መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፡- በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ። 9 እንደዚህ ከእምነት የሆኑት ካመነው ከአብርሃም ጋር ይባረካሉ። 10 ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና። 11 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው። ሰው በራሴስራ እፅድቃለው ብሎ ሲነሳ የኢየሱስን የመስቀል ስራ እያቃለለ ነው :: ነገር ግን ቃሉ እንደሚለው ገላቲያ2-1 የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው? 2 ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን? 3 እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጸማላችሁን? 4 በውኑ ከንቱ እንደ ሆነስ እንደዚህ ያለ መከራ በከንቱ ተቀበላችሁን? 5 እንግዲህ መንፈስን የሚሰጣችሁ በእናንተም ዘንድ ተአምራት የሚያደርግ፥ በሕግ ሥራ ነውን ወይስ ከእምነት ጋር በሆነ መስማት ነው? 6 እንዲሁ አብርሃም በእግዚአብሔር አመነና ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። 7 እንኪያስ ከእምነት የሆኑት እነዚህ የአብርሃም ልጆች እንደ ሆኑ እወቁ። 8 መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፡- በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ። 9 እንደዚህ ከእምነት የሆኑት ካመነው ከአብርሃም ጋር ይባረካሉ። 10 ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና። 11 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው። ክርስቶስ በኛ ስለሚኖር መልካምን ስራ ለመስራት በራሱ ፀጋ እንችላለን እኔ በራሴ በጎ ማድረግ አልችልም ቃሉ እንደሚለው የእርሱፀጋግን እቅሜ ነው ቅድስናዬነው :: ወደ ቲቶ 2 11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ 14 መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 4 ай бұрын
ወንድሜ ዮናሥ በህግአምላክ ያአቆብ ሃዋርያ ሆነ አልሆነ ፁሁፋ የእግዝአብሔር ነዉ ሣታዉቅ አጣመምከዉ ቃሉን
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ወንድሜ ያቀረብከው ጥያቄ ስለ ጋዘጠኛውማለቴ ነው
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 Ай бұрын
ኧረ ጠያቂው እንዴት ነው አጋንንት ያምናሉ ማለት እግዘብሔርን ማለት እንጂ በክርስቶስ በማመን ስለሚገኝ ጽድቅ አይደለም እኮ።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Teyakiwo Betam Ye Eweket maness alebh. Teregaga , confidence yelehem. Lik ye meder tesadabi set newo yemtmeslewo. Formal. Be Ewuket lay Yetemeserete Debating telemamed. 😅😅😅 ende Hitsan Techohalh. Tasafralh. Macha V Arsenal. Lay yelemedkewun ezawu menderh lay cheres Badoo
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አስተያየት ነው! ከእግዚአብሔር በጸጋ ምህረት ያገኘ ሰው እንዲህ ሲሳደብ እንዴት ይምርበታል! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ! "ጠያቂው" ነኝ! ለተጨማሪ ስድብና የቴሌግራም አድራሻዬን @stolcgi09 መጠቀም ትችያለሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል!
@tutubevan932
@tutubevan932 3 ай бұрын
እሡ እንዲበራለት መፀለይ ሲገባህ በስድብ ስለተገለጥክ ንስሀ ግባ የወንጌል እንቅፋት ሆነካል ይቅርታም ጠይቀው ጠያቂው ተባረክ ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ወንጌልን ያብራልህ በእግዚያብሄር ቤት ውስጥ ሁሉም ቶሎ ኣያድግም እኩልም ፍሬ አያፈራም እና በአንዳንድ ሠዎቾ ልብክ አይታወክ እድገት መለወጥ ሂደት ነው እግዚያብሄር እራሡ ነው ቀስ እያለ የሚቀርፀን ደግሞ የዳነ ሠው ሀጥያት አይሠራም ማለትም አይደለም ንስሀ የተቀመጠልን እንደምንሣሣት ታውቆ ነው በዚህ ስጋ ሀጥያት አለመስራት አንችልም አየህ ለዚህ ነው በፀጋው ድነን በንስሀ የምንመለሠው ጌታ እየሡስ ዘመንክን ይባርክ
@Zemene2134
@Zemene2134 3 ай бұрын
teyakiw nefez new
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
አማኝ እምነቱን ሲገልጽ እንዲህ ይሳደባል! እምነት ብቻውን ደስ ሲል¡
@tutubevan932
@tutubevan932 3 ай бұрын
እስኪ ደግሞ ሠርተን እንፀድቃለን የሚሉትን አየት አርጋቸው አቅም አለን የሚሉትን እኛማ አመን እኮ ከሀጥያት ነፃ መሆን አለመቻላችንን በፀጋው እንጄ በኞ ከንቱ መሆናቾንን በንስሀ እየተመለስን በፀጋው ፀደቅን ተሣዳቢዎ ደግሞ ፀጋውን ለመቀበል ንስሀ ግቢ
@FantayeFantu-ix8ld
@FantayeFantu-ix8ld 4 ай бұрын
Rome 9. 16 and romeo 9.30 enezi enambebe
@ermiyaskenjo2736
@ermiyaskenjo2736 2 ай бұрын
Teyakiw silk bisetegn(ante nikodos neh)
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 2 ай бұрын
@teyakiw በቴሌግራም
@ashubirru3342
@ashubirru3342 3 ай бұрын
ለመዳን ምን እንስራ?
@YedlYedl
@YedlYedl Ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ አማላጀነት አስታራቂነት መካከለኛነት በፈስስው ደሙ ከማንኛውም አጢያት አፅድቶኛል ብሎ ማመምን።ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በቂ ነው ምንም አያስፈልገኝም ብሎ ማመን ።እንድንበት ስም ከሰማይ በታች የተሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 4 ай бұрын
እና እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት አምናለሁ እና ስራዬ ንፉግነት ስግብግብነት ጠጪ ወደሴት ሩዋጪ ድሆችን አንጫጪ ሆኜ እፀድቃለሁ ብዬ ልጠብቅ? ነው የምትለኝ ያምሃል አእምሮህን ተመርመር
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Orthodox Tewahdo Teklala sedeb chuhet Muwart tenkola koshasha hiwot Metawekiyachu newo
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
እንደእሱ አላልንም ሙሉ መዳናችንን የምናገኘው በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ ጌታችን በሰራልን ስራ ነው ምንም የእኛ መዋጮ ሳያስፈልገው ወንበዴው ከጌታ ጋር የተሰቀለው በመንግስትህ አስበኝ ባለው ጊዜ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ነህ ያለው ምንም ስራ አልሰራም ስሙም ወንበዴ ነው ከዛ በኋላ በምድር የመኖር እድል ካለን መልካም ስራ አስበን ሳይሆን የዳነው ማንነታችን ለራሳችንም እስከሚገርመን ድረስ መልካም ስራ ሲሰራ እናገኘዋለን እኔ ለራሴ እስከሚገርመኝ ድረስ በራሴ ተደንቄ አውቃለሁ በፊት የማላደርገውን ነገር ሳደርግ እራሴን ሳገኘው ማለት ነው ስንድን እንለወጣለን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን !
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 2 ай бұрын
በጣም ግሩም አገላለጽ ነው!
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 4 ай бұрын
ከሳቴው ለአህዛብ ከሀዋ 13 በፊት የሰበከ የለም ላለው ፡ አለ፡ ሐዋርያት 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የጌታም መልአክ ፊልጶስን፦ ተነሥተህ በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው። ²⁷ ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
እኔ የምለው መስቀል ላይ ሆኖ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ነህ የተባለው ወንበዴ ከመስቀል ወርዶ ስራ ሰርቶ ነው ? ካልሆነ ግን መዳኑ ሙሉ አይደለም ማለት ነው ጠያቂው ይሄንን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ለመዳን ለፅድቅ ብለን የምናዋጣው መልካም ስራ የለንም ነገር ግን ለዳነው ሰው ለአዲሱ ሰው ሀጢያት ርዕሱ አይደለም ለምን ቢባል በውስጣችን ከተፈጠረው አዲስ ዘርና ማንነት የተነሳ ነው
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
ኧረ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው! ፈያታዊ ዘየማን (ወይም በስሙ ጥጦስ) የተባለውና በቀኙ በኩል የተሰቀለው ሰው ፤ መልካም ነገር ሰርቶ እንደዳነ ነው ቤተ ክርስቲያን ያስተማረችኝ! ይህ ሰው ከመሰቀሉ በፊት ምን ዓይነት ህይወትና ውሳኔ ላይ እንደነበረ ከቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ መረዳት ይገባል። ችግሩ ግን ያው የምንቀበለውና የማንቀበለው መጽሐፍ ስላለ እኩል መራመድ አለመቻላችን ነው! ከከበረ ሰላምታ ጋር!
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
@@Teyakiw ከየት አመጣችሁት የት ተፃፈ ቅዱሱመጽሐፍ ወንበዴ ነበረ ያለን ተሳስቶ ነው ማለት ነው ? ወይስ እንደጌታችን ለእኛ ነው የተሰቀለው እንዳትሉን አደራ መቼም መጨማመር ትችሉበታላችሁ
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
እላፊማ መነጋገር አያስፈልገንም! መረዳት ከፈለጉ ማስረጃ ብቻ ይጠይቁ እንጂ! ለመሰዳደቡ ሃይማኖቴም ፣ እድሜዬም ፣ ስብዕናዬም ፣ ባህሌም አይፈቅድልኝም!
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
@@Teyakiw የምንነጋገረው በመጽሐፍቅዱስ ብቻ አልነበረም ወደሌላ መሄድ ለምን አስፈለገ ለመጨመር አይደል? ይሄ ደግሞ ስድብ ሳይሆን እውነት ነው እኔም ስድብ አላውቅም አይመጥነኝም
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
"መቼም መጨማመር ትችሉበታላችሁ" የሚለው ቡራኬ ነው እንዴ? ለማንኛውም "ከየት አመጣኸው?" ስባል ያገኘሁበትን መጥቀስ ብቻ ነበር የምችለው! ስድብ ለማስተናገድና ለመንጓጠጥ አይደለም መልስ የምጽፈው! ምናልባት ብንተራረም ብዬ እንጂ! የእኔ መሰደብ በርግጥ ምንም አይደለም ፤ በእኔ የተነሳ ግን ሌሎች እንዲሰደቡ ምክንያት መሆን አልፈልግም! ዞሮ።ዞሮ "ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ አልቀበለም" ከተባለ እጅግ በርካታ መልስ የሌላቸው ጥያቄዎች እንደሚገጥሙን ማወቅ አለብን! የአዳም እና ሔዋን ልጆች ማንን አግብተው ልጅ ወለዱ? የትኛው ነቢይ ነው ጌታ ናዝራዊ ይባላል ብሎ የጻፈው? በ30 ብር እንደሚሸጥ የተጠቀሰው ቃል ከየት የተገኘ ነው? ኢያኔስና ኢያንበሬስ እነማን ናቸው? ይሁዳ ለምን ከታላቁ ከመጽሐፈ ሄኖክ ይጠቅሳል? ወዘተ... በ"መጽሐፉ ብቻ" የማንመልሳቸው ጥያቄዎች አሉ!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Teyakiwo gen Ye Ewuket manes yetayebhal!! Badoo guregna neh Awaki lememsel newo Tereth gen? Afeh sikefet wezteh tinisheya kuntsel Idea, Teraz netek newo yaleh. Ewunetun meglet newo? Yefelekewu weys Be wushet bezu ye Orthodox view lemagegnet?? 😅😂😅 ke Metsehaf kidus Gelb shallo ewuket lemedan Read Your Bible for knowledge to the fullest
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አስተያየት ነው! ከእግዚአብሔር በጸጋ ምህረት ያገኘ ሰው እንዲህ ሲሳደብ እንዴት ይምርበታል! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ! "ጠያቂው" ነኝ! ለተጨማሪ ስድብና የቴሌግራም አድራሻዬን @stolcgi09 መጠቀም ትችያለሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል!
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 ай бұрын
ለጠያቂው ግግም ብለህ የማታደርገውን አትናገር ልጅ በልጅነቱ ይወርሳል።ሕጋዊ ባልሆነም መንገድ የተወለደው ልጅ !ልጅ መሆኑን ከታወቀ የምውረስ መብት አለው ለምከራከር ብለህ ግግም አትበል እውነትን ተቀበል
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Orthodoxoch gen beka Teklala ke Eweket Nesta 😅😅😅 demo ewunetu biyawukum 😅 ke Egziabhare Ewunet yelek " Derejetachewun" Orthodox n mutegne 😂😂😂😂 ere Geta Limeta newo. 😅tolo Etefff belu sinodos ayadenm
@mamomehari6118
@mamomehari6118 4 ай бұрын
"ከካዱት ይካዳል" ምን አይነት ጅል ጠያቂ ነው ባካችሁ
@user-ze1io3ov4v
@user-ze1io3ov4v Ай бұрын
ይሔ ሰውዬ ከጴንጤ ጋር ሲያወራ ተሓድሶን ይተቻል ከተሓድሶ ጋር ሲያወራ ጴንጤን ይተቻል ሆ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 14 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,8 МЛН
shimiya bela lebleha  ሽሚያ በላ ልበልሃ
27:06
jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ
Рет қаралды 80 М.
አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
13:52
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 55 М.