No video

ኢየሱስ አብ ነው? የዶክትሪን ውይይት|Doctrinal Debate|ክፍል አንድ| Aman Shalom & Pastor Bereket|

  Рет қаралды 23,862

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Жыл бұрын

#Doctrinal_debate #የዶክትሪን_ውይይት
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/Letthewor...

Пікірлер: 186
@nugusuhaile
@nugusuhaile Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን አምላክና የዘላለም አባት ነው ::
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ማንም መናገር ያለበት ቢኖር እንደ እግዚህአብሔር ቃል ይናገር
@almaztamirat8331
@almaztamirat8331 Жыл бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 1 17፤ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።🙏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ፓስተር በረከት ፀጋዉን ያብዛልህ ❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
እሰራኤል ሆይ ሰማ ጌታ አምላከችን አንድ ጌታ ነው ጌታችን አንድ ብቻ ነው ሌላ የለም ክብር ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን ☝️🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@samuelfiga6075
@samuelfiga6075 Жыл бұрын
ምን አይነት አንድ ነት ነዉ እግዚአብሔር አንድ ነዉ ስባል?
@henokhenokyelima
@henokhenokyelima 11 ай бұрын
Waw Bereket Good❤❤❤❤❤❤ Bereket
@henokhenokyelima
@henokhenokyelima 11 ай бұрын
Waw Bereket❤❤❤❤Good❤❤
@henokhenokyelima
@henokhenokyelima 11 ай бұрын
Waw Bereket
@mehrethailesilassie3343
@mehrethailesilassie3343 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን። ከትእዛዛት ሁሉ ፊተኛይቱን የገለጠልን አምላክ ይባረክ🙏
@degefubeyene2971
@degefubeyene2971 Жыл бұрын
እኔ ፕሮተስታንት ነኝ ነገር ግን እኔም የማምነው በፓስተር በረከት ነው እየሱስ የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ልጅ ነው እና ባለሙሉ ስልጣን ባለቤት ነው በሁሉ ፍጡር ላይ ጌታ ነው በአብ ቀኝ ብቼኛ ተቀማጭ አብ ቢሆንማ በቀኝ መቀመጥ ባላስፈለገ እና ቦታ ስለማይበቃኝ በመስቀል ላይ እንዳለው የሚሰሩትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው ያለው ወደ አባቱ ነው እንጂ ይቅር ብያቸዋለሁ አላለም ያኔ ስልጣን ስለአልፀደቀ
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 5 ай бұрын
Tolo be eyesusm tetemek ena dan
@zelalemtadesse2316
@zelalemtadesse2316 Жыл бұрын
በልጁ የሚያምን የዘላለም ሂይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ዩሐ:3_16
@betheliemtafese
@betheliemtafese 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-bn9fm8de3t
@user-bn9fm8de3t 11 ай бұрын
እኔ አንተን መባረክ ባልችልም ይህን መገለጥ የገለጠልህ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ቤኪ❤❤❤ !!!! መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ጋዜጣ ባነበበ አይደለም በተረዳ እንጂ።
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ በረከት የስላሴ ትምህርት ሊያከትምለት ነው እኔም መፅሐፍ ቅዱስን ሳነብ ሁሌም ከስላሴ አስተምሮት ጋር ይጋጫል እናም ውስጤ ጥርጣሬ ነበር የስላሴ አስተምሮት ልክ እንዳልሆነ አውቄ ነበር የሚገርም ነው 🥰🥰🥰🥰
@user-ql6rs3dh9r
@user-ql6rs3dh9r 11 ай бұрын
አሜን አሜን ቄስ በረከት ጌታ እየሱሰ ይበርከክ በብዙ ፀጋ ተበራክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanedegaga8182
@adanedegaga8182 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ወ/ም በረከት ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaytamene4582
@sisaytamene4582 Жыл бұрын
የእውነት ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ...ብቸኛው የመዳኛ መንገድ!
@tseganeshanbesie9926
@tseganeshanbesie9926 11 ай бұрын
Jesus is the Everlasting Father ❤
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይመስጌን ሀሌሉያ ኤሄንን ብረሀን የሰያ እየሱስ ይበረክ❤❤❤❤❤
@user-wy9zb8ow7o
@user-wy9zb8ow7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው ወንድም አማን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
አማን ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏❤❤❤
@user-dy4ry9os7e
@user-dy4ry9os7e Жыл бұрын
ኢየሱስ ይመስገን ሁሉን ያደረገ
@temesgensiyum5928
@temesgensiyum5928 9 ай бұрын
Only jesuse ሳበኪ ወንድም በረከት እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ አማኑኤል የሚራደው በፖለቲካዊ /በሥጋዊ የሚረዳ ስለሆነ ተው ስጀምር ያልተገረዘ /ያልተጠመቀ ነው
@BefkaduBeyene
@BefkaduBeyene Жыл бұрын
Migerim eko nw.. መውጨ ስያጣ ስድብ ብቻ አረገው እኮ፣ እየሱስ ጨምሮ ይግለጥልህ ቄስ በረከት። እንዲህ የገለጠልን አምላክ ይመስገን።
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ወንድማችን በረከት ጸጋውን ያብዛልእ
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ "ዘዳግም 6፥4 ፦አንድ እግዚአብሔር አለ ይላል" ትንቢተ ኢሳያስ 45፥5-6 ፦እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም " እያለ የእግዚአብሔር ቃል አይ 3 ነው ማለት እጅግ ክህደት ነው
@alem7149
@alem7149 Жыл бұрын
አማን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ ይጨምርልህ !!!
@mehiretmehiretheramo6934
@mehiretmehiretheramo6934 Жыл бұрын
ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውንና መገለጡን ያብዛልህ
@nyctimes2728
@nyctimes2728 11 ай бұрын
ለሦስተኛ ጊዜ ባዳምጥም ሁሌ አዲስ ይሆንብኛል። ቤኪ በእውነት ይህን የእውነት መገለጥ ስለሰጠህና እኔም ከመደነጋገር ስለገላገልከኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ሐዋሪያቶች ተባረኩ!
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 4 ай бұрын
ደንቀም መረዳት
@nyctimes2728
@nyctimes2728 11 ай бұрын
ተባረክ ቤኪ❤
@dawitgodana2142
@dawitgodana2142 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወ/ም በረከት
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 11 ай бұрын
I love both presentation and I can see clear falacy of only Jesus doctrin with the all concept of word of God. Thank you Aman and also Bereket.
@DawitSeyoum-z5g
@DawitSeyoum-z5g Ай бұрын
ድራማ ድራማ የሚጫወት አስመሰልከው ወልድን በረከት(አገልግሎታችው ለህሊና የሚመች ይሁን የሚለውን ረሳህው)ድራማ ብቻ
@henokhenokyelima
@henokhenokyelima 11 ай бұрын
Waw Bereket Good
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 3 ай бұрын
ወይ አማን ! በጣም ታሳዝናለህ። ወንድሜ በጊዜ አምልጥ። እውነት እውነት እልህለህው አምልጥ። ቄስ በረከት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@derejeadmassu
@derejeadmassu Жыл бұрын
አማን ተባረክ ጌታ ይባርክሀ
@makdaskebede8822
@makdaskebede8822 Жыл бұрын
ተመሰገን ጌታ ኢየሱስ ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ እየባረከ እየባረከ በብዙ ፀጋ ይበርክልን ❤❤❤❤
@dawitteklu7698
@dawitteklu7698 Жыл бұрын
qes bereket was beat mercilessly. He probably got pregnant aman hit him so raw.
@gedenogermo9270
@gedenogermo9270 Жыл бұрын
ምድርና ሰማይ ስለመሙላቱ ተፅፏል :: ይህንን አንብቡት እንጅ :: “ሰው በስውር ቢሸሸግ፥ እኔ አላየውምን? ሰማይንና ምድርንስ የሞላሁ እኔ አይደለሁምን? ይላል እግዚአብሔር።” - ኤርምያስ 23፥24
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
አማን ፎርሿል ። ሁሉንም በስጋ ነው የሚረዳው። እኔና አብ አንድ ነኝ አይባልም። ኢየሱስ አንድም ቦታ ላይ እኔ አብ ነኝ አላለም።አብ በኔ ሆኖ ስራውን ይሰራል እንጂ ስድቡን ቀንሰው አማን።
@user-eg3mb6mi7u
@user-eg3mb6mi7u Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድም ቤክ ጥሩ ነው ቀጥልበት እኛም ከጎንህ ነን
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 Жыл бұрын
እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን እግዚያብሄር አንድ እግዚአብሄር ነው ዘዳ 6:4 kezihi wich ayidelem ante felasifa yikirna meliakitim metew eyesus ke and be layi new bilu anaminim mikimiyatum seyitan anten endetetekemew ye wushet melaikt litekem yichilal ok
@PeterLorenzo-ho6gp
@PeterLorenzo-ho6gp 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው በሥጋ ከተገለጠ በኋላ ነው በፊት
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 Жыл бұрын
አማን ለምንድንነው ቶሎ ወደ ተራ ነገር የምትሮጠው እባክህን መናገር የሚገባህን ከእግዚያብሔር ቃል አትውጣ ፓስተር በትክክል ና በእርጋታ በትህትና እየገለፀ ስላለ ግራ ለማጋባት የግሪክ ትርጉም እያልክ ውይይቱን ወደ ሌላ አቅጣጫ አትውሰደው ባለፈው ፓስተር ታሪኩ መልስ እስኪያጣ መጨረሻውን ሳይስማ ፓስተር በርክት ልጨርስ እያለው ነው አቃርጦ የወጣው ፓስተር በረከት ስለ ትህትናህ ስለ አስተምሮህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-fv2il6ms6u
@user-fv2il6ms6u 8 ай бұрын
Tsagawun yabzalik beki 🙏
@letusworshipjesus
@letusworshipjesus 9 ай бұрын
Wonderful Aman Shalom! God bless you. You answered and rebutteled smartly.
@GetahunGebeyehu-ys2fi
@GetahunGebeyehu-ys2fi 29 күн бұрын
wendime aman ebakih bemenfes tereda Egziabher yabralih
@YohannisMekuanint
@YohannisMekuanint 5 ай бұрын
ሁለታቹም የሀሰት ልጆች ናችሁ የመጽሐፍ ቅዱሳን ቃል የለቹም የእምነት ጠላት ናችሁ
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 9 ай бұрын
የኛ አምላክ በመጨረሻ ልሰበሰበን ይመጣል ።የእናንተ በማህበር የተደራጁ የአማልክት ማህበር (ስላሴዎች) አይመጡም ለምን የሉምና። ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው።
@onmoduu6981
@onmoduu6981 6 ай бұрын
AMAN YOU ARE BLESSED ❤❤CONTINUE TELLING TRUTH
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አላለም
@teshomeararsalafo9277
@teshomeararsalafo9277 Жыл бұрын
Very good explanation Aman Shalom
@Temesgengirmajebengo
@Temesgengirmajebengo 5 ай бұрын
Aman tabarek ❤❤❤
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
አማን ሻሎምን ሁሌ አስገቡልን። በትርፍ ጊዜያችን እንድንዝናና። ኮሜዲያን ቢሆን ያዋጠዋል።
@user-zs7ij7ih9s
@user-zs7ij7ih9s Жыл бұрын
በኢሳ 9:6 ላይ በተፃፌው መሰረት ያምብቡ።
@NardosKindo
@NardosKindo Жыл бұрын
ስለገለጠልን እውነት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን! የወደደን አንዱ እና ብቸኛው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ! “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።” - ዮሐንስ 14፥21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት መገለጥ የፍቅሩ ስጦታ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ሲናገር (ከላይ የጠቀስኩትን ጥቅስ) በስጋ እያዩት እያሉ ነው ነገር ግን ማንነቱ በዛ ብቻ ተወስኖ ወልድ ብቻ ነው የሚባል ሳይሆን በእርሱ ፍቃድ ሲገለጥ አብም መሆኑ የሚታወቅ ብቸኛ አምላክ ነው!
@user-ce8md4uq3r
@user-ce8md4uq3r 7 ай бұрын
Jesus is the everything father god bless you my bro bek
@user-fs1ip7lw9s
@user-fs1ip7lw9s 6 ай бұрын
ለስላሴ አማንያን ያለኝ ጥያቄ ኢየሱስ በትምህርቱ መቼ እኛ ስላሴ ነን ብሎ አስተማረን?ያስተማረን ትምህርት አብ በእኔ የሚኖረው እኔም በአብ የሚኖር ነኝ ብሎ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ነው ያለው።ዮሐ14፥8-10
@user-el2gs6kz2i
@user-el2gs6kz2i 11 ай бұрын
ተመስጌን አንድ ጌታ ☝👈🙌🙌🙇🙇🙋🙋
@graceandgrace3136
@graceandgrace3136 8 ай бұрын
Aman Shalom; መንፈሳዊ ነገር ምንም አልገባውም። ንግግሩ ሁሉ ስጋዊ ነው። Let’s pray for him!
@getaonwobalo
@getaonwobalo Жыл бұрын
ወንድማችን ቄስ በረከት የበረልህ አምላክ የተፍረፈረፈ ዐጋ ይጨምርልህ፤ይህ ወንድማችን አማን መጽሐፍ ቅዱስን እንደ dictionary አንብቦ የምከራከር ያልበራለት ሰው ነው፡፡ዛፍ ከፍሬው ፣የትምህርቱ ውጤት ስድቡ፣ደቀ መዝሙሮችም ፫ ዐመት ተኩል ተምረው ኢየሱስ ዐዕምሮአቸውን እስክከፍት ድረድስ ምንም አልገባቸውም ነበር ፣ቁም ነገር ያለው ማወቅ፣ማመን ና ማስተዋል( ት፡ኢሳይያስ፵፫፥፲ )::ይህ ካልሆነ መሸምደድ ብቻ ነው፡፡
@zelalemtadesse2316
@zelalemtadesse2316 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን በመጀመሪያ ስላሴ በአካል ሶስት እና በመሎኮት አንድ መሆኑን በደነብ ሊረዱ ይገባቸዋል በዬ አምናለሁ
@cherumerkine1554
@cherumerkine1554 9 ай бұрын
paster Bereket iyesus abzito yibarkih le ewuket menesha honehilinal
@user-vu4ij9cn4i
@user-vu4ij9cn4i 5 ай бұрын
Berket geta iysusi yibarkh moges yihunil
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox Ай бұрын
ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም ከወልድ በቀር ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም ጓድ አማን ስትተነትን እንዳትበላ!!
@kalebkb1391
@kalebkb1391 Жыл бұрын
Egziabher wendim bereketen le bete Christian slesete amesegnewalehu....trinity enesum yesew timihrt endehone enesum yawkalu gen yemecheresha mukerachewen eyemokeru new
@user-gy9pp5lg5s
@user-gy9pp5lg5s 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛለት ለቄስ በረከት የስላሴ አስተማሮች ገና ይዋረዳሉ
@victorious.5394
@victorious.5394 10 ай бұрын
Humilation is not from God , check your spirit inside you.
@messijokers2214
@messijokers2214 Жыл бұрын
Amaniye blessed
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 9 ай бұрын
አንድ ታላቅ ሌላ ታናሽ አምላክ የለም ። ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው። ኢየሱስ ያናሳችሁ ጎዳናችሁን ወደ ሰኦል እያቀናችሁ ነውና ተጠንቀቁ!
@walidave9899
@walidave9899 9 ай бұрын
Ere...Aman ሰዉን እንደዚህ አትርገጥ
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o 4 ай бұрын
በለለ መከራከር አይጠቅምም ወደውነቱ ተመለሱ ያለጥርጥር የሱስ አብ ነው።
@victorious.5394
@victorious.5394 10 ай бұрын
Good Job bro Aman , your evidence from bible is concerte.
@amareFiseha-ol9ul
@amareFiseha-ol9ul 3 ай бұрын
እባክህ አማን በንዴት ና በቁጣ ሳይሆን እንደ ቤኪ በትህትና ይሁን ለሌላ ጊዜም እባክህ አትናደዱ
@user-co6ol1du6w
@user-co6ol1du6w Жыл бұрын
Awo iwnet new Eyesus Abi new
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 10 ай бұрын
አማንዬ በዚህ ዘመን ስለወንጌል ማውራትህ ጥሩ ሆኖ ሣለ መረዳትህን ብቻ ለመግለጽ እና እውነቸኛ መሆንህን ግን ተረጋግተህ አጥራው
@TerefeBergenebussa
@TerefeBergenebussa Жыл бұрын
betam betam des yemil program new. keep it up! next part entebikalen. yalegn andi hasab sitmamaru simetaw athun.
@derejeadmassu
@derejeadmassu Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የስላሴን ዕውቀት አለመረዳታቸው ትልቁ ነጥብ ጌታ መንፈስ ቅዱስን አምላክ ነው ብለው ባለማናቸው ወደ እውነት የሚመራቸዎ የለም እግዚአብሔር ለሠው በሚገባ መልኩ ነው የተፃፈው ግን ሁልጌዜ ሠዋሠዋዊ ነገር የሚጥሱ ናቸው
@user-hl7qr6dd5y
@user-hl7qr6dd5y Жыл бұрын
Wondmachin beki! Tebareklgn!
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u Жыл бұрын
Tebarekilign. Benegerachin lay sew mastewal siyagegn new eyesus Ab new yemilew lemin 1st john 5:20 libonan endeseten yilal . Lelaw tomas Eyesusin sineka getayem amilakem ale amilakinetu Ab mehonu getanetu degmo Ab alemin yegezabet menged mehonu esayas 40: 10 revelation 22:12
@MarkosMentaMark
@MarkosMentaMark 2 ай бұрын
Be andayign korontos 8:6 andi amilak ena andi abat eyesus new yilal
@phinhasdessie1041
@phinhasdessie1041 9 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ ነው ።
@messijokers2214
@messijokers2214 Жыл бұрын
Good explanation amaniyeee
@user-xb9kc9rl1s
@user-xb9kc9rl1s 11 ай бұрын
አርሱ የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው ቆላሲስ 1:16 አየሱስ አቢ ነው ብሎ የማያምን ናፍስ ሁሉ ከ አየሱስ አይደላም በ ስታት አትማን
@biruk8617
@biruk8617 Жыл бұрын
ኢየሱስ=እውነት መንገድ ህይወት፡፡ መዳረሻው "ህይወት" ነው፡ በ"አብ" ዘንድ ያለው፡፡ ያም ህይወት እርሱ ነው፡፡ እኔ ...ህይወት ነኝ ብሎአልና፡፡ አማን ኢየሱስን የምንራመድበት "መንገድ" ነው እንጂ መድረሻችን አይደለም ብሎአልና ምንም የመንፈሳዊ ህይወት ጠብታ በነፍሱ ውስጥ እንደሌለ ያሳየናል፡፡ የተጠራነው፣ የተመረጥነው፣ የከበርነው፣ ወደ ክርስቶስ ሙላት እንድንደረስ ነው፡፡ የመለኮት (የአብ) ሙላት ሁሉ ደግሞ በክርስቶስ በሰውነት ተገልጦ ይኖራል!!!!!!! ዝምብሎ መበሳደብ ማሸነፍ አይደለም! የዘላለም ህይወት ጉዳይ እንጂ፡፡ አማን የአብ "ስም" ማነው ቢባል እኮ መልስ የለውም፣ ስለራሱ አባት ስም ያወራል! መለኮትን አውርዶ በሰውኛ? አማን የተወለደበት ቀን ይታወቃል? ኢየሱስ መቼ ይሆን የተወለደው? ለስላሴ አማኞች የአብ ስም ማን ይሆን? የመንፈስ ቅዱስ ስም ማን ይሆን? ስርአት ይዞ በቃሉ ሰይፍ መዋጋት የማይችል ምርጫው "ስድብ" ነው፡፡ 2ኛ ጴጥሮስ 3፡12 "በማያውቁት ነገር እየተሳደቡ በጥፋታቸው ይጠፋሉ፤" የተባለው እየተፈፀመ ነው፡፡ ቤኪ ስለ ጨዋነትህ እናመሰግናለን፡፡ ለአማን ጥሩ ስነ-መለኮት እና ጥሩ ስነ-ምግባር አስተምረሃልና እኛም ተምረናልና እግዚአብሔርንም እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ለአማን እና መሰል ሰዎች ብርኃኑ እንዲበራ እንፀልያለን፡፡
@Hana-ee3tr
@Hana-ee3tr 18 күн бұрын
ከየትም አምጥተህ ልታሳየን አትችልም ብሎ መደጋገም የፍርሃት ነው
@misganabere6115
@misganabere6115 10 ай бұрын
አማን ነው ትክክል
@brukworkineh4835
@brukworkineh4835 Жыл бұрын
amanye tebarek
@DeribeZeleke-rv2rn
@DeribeZeleke-rv2rn 11 ай бұрын
ከድንግል ማርያም የተወለዳ የዘለለም አበት የሰለም አላቃ ተብሎ ይጣረል ስለዚህ ወልድ አብ ነው።ኢሳ 9፥6
@DemelashBekele
@DemelashBekele Ай бұрын
ካለ እግዚሐብሔር በስተቀር ምንም የፈጣሪነት ተቀፅላ የተሰጠው የለም!!እየሱስ መልዕክተኛ እንጂ አምላክ መሆን እንዴት ይችላል???ምክንያቱም እግዚሐብሔር የምድርና የሰማይ አምላክ በውስጧ የተፈጠሩትን ሁሉ ብቻውን የፈጠረና በሰው ልጅ የማይታሰብን ተዓምር የሰራ አምላክ እየሱስን ከድንግል ማርያም በቃሉ ብቻ እኛ እየጠፋን ላለነው በጎች መልዕክተኛ አድርጎ መላክን ምን የሚሳነው ነገር አለ???ስለዚህ እየሱስ መልዕክተኛ እንጂ እግዚሐብሔር ነው ማለት እንዴት ይቻላል???
@mememekdi6705
@mememekdi6705 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤አማንዬ በርታ
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa 4 ай бұрын
Wodet
@menta6786
@menta6786 9 ай бұрын
በረከት ከቅዠት ዉጣ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tarekegnhaileofficialchann9937
@tarekegnhaileofficialchann9937 10 ай бұрын
በሰማይ የሚኖር አብ እና በኢየሱስ ውስጥ የሚኖር አብ አለ ካልን። ኢየሱስ ለምን በሰማይ የምትኖር ከሚል በእኔ ውስጥ የምትኖር አባት ሆይ ለምን አላለም? ወይም በሰማይና በእኔ ውስጥ ብሎ በግልጽ አማርኛ ለምን አላስቀመጠም?
@melesenana4685
@melesenana4685 Жыл бұрын
How could someone compare blaming(AMAN) with Humble(Bereket)?
@tekalgnhailemichael493
@tekalgnhailemichael493 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ዘመን ጀምሮ እስከ 19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ኢየሱስን አብ ነው ብላ ያስተማረች አንድም ቤተክርስቲያን የለችም በዘመናቶች ውስጥ አለ ካላችሁ መረጃ አምጡ ወይስ ቤተክርስቲያን በእነዚህ ዘመናት አልነበረችም ሰዎችስ እየዳኑ አልነበረም ማለት ነው አለች ካላችሁ መረጃ??????
@sosnanigusse4407
@sosnanigusse4407 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን ነው የምታምነው ወይንስ የሀይማኖት ተቋማትን?
@user-jf7gl6zl7j
@user-jf7gl6zl7j Жыл бұрын
​@@sosnanigusse4407 tebarek wendeme mamen kalu engi. Tekamat aydelem
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 7 ай бұрын
ምን መለት በብሉይ ክደን ዘመን ኢየሱስ ነበራ?🤔😓
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 7 ай бұрын
ስላ ቤቴክርስትያን ምን አገቀክ መጀመርያ ለቃል ተመኝ ስትሆን ነው መወቅ የምትችለው ከፈለክ ቤቴክርስትያን ሞልቶወል ነገር ገን ሁሉ እውነትኛ መለት አይደለም እሽ እውነታኛ በበላ ሀምሳ የተመሠረተች እወነታኛ ቤቴክርስትያን ሐዋርያዊት ነች😍
@legesaersumo3638
@legesaersumo3638 Жыл бұрын
እየገላመጠ😀😀😀😀አይ አመን
@yeshiharegkejela
@yeshiharegkejela Жыл бұрын
Aman ende semehe honk aman dubale kerstos yemasenakeya alet bemohonu betesafe eyesatke selehone endene petrose mesehafen endtastewle yerdahe amen!
@menta6786
@menta6786 9 ай бұрын
አማን ሻሎም ጀግና ነህ ዛሬ ቤኪ ነጥብ ጥለሀል😂😂😂😂
@asmeromgebremedhne1663
@asmeromgebremedhne1663 Жыл бұрын
GOD is not a Television change his mode (mean modalism ) Don’t forget GOD alone no one like him ,he is only him powerful,kkkkkk
@davidlambe
@davidlambe Жыл бұрын
Markse 12%29 1 ximotos 1% 17 ☝️☝️
@user-ex3nh8pr8q
@user-ex3nh8pr8q 5 ай бұрын
Bek ልክ nk አምኛለው
@MarkosMentaMark
@MarkosMentaMark 2 ай бұрын
Be biliyu kidan mesiwaiyt I'm hon akirabiochu silalneberu be hataiyt mikinat lemifefawu hizib sikena fitsum meswayt lemazegajet kalun siga adirgo fitsum yehonun medahanit begeza kind ametelete essays 59:16
@MarkosMentaMark
@MarkosMentaMark 2 ай бұрын
Wondim Markos menta ibaalew be group achiw lemegibat feligalew
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 10 ай бұрын
አማንዬ አረ ምሳሌህ በመንፈስ የተረዳ የሁን ተራ ሰውኛ ምሳሌ አደርድር እንዲህ ከሆነ ሶስት አማልክቶች አይለቁህም!!!
@user-xb9kc9rl1s
@user-xb9kc9rl1s 11 ай бұрын
አርሱ የማይታየ አምላክ መሳሌ ነው ቆለስስ 1:16
@DAWITJESUS
@DAWITJESUS 3 ай бұрын
i am in debate with muslim brothers and sisters about "" is jesus the almighty God OR Allah"" so i need bibilical definition or information about jesus .
@degefubeyene2971
@degefubeyene2971 Жыл бұрын
ባልሳሳት ሌላው እየሱስን ስናነሳ ክርስቶስን በፍፁም መዘንጋት የለብንም ምክንያቱም ክርስቶስ አለም ስ ሰራ ከአብ ጋር ነበረ ዓለሙም የተሰራ ለእርሱ ነውናወደ ሰው ስጋ ስወርድ ድንግል ትፀንሳለች በመንፈስ ቅዱስ አሁን የሁለቱ ውህደት እየሱስ ክርስቶስ በእርግጥም የእግዚአብሔር ልጅ ወይም ወራሽ የሰው ልጅ ነው
አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
1:18:07
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 2,3 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Amazing Debate: ፓስተር ታሪኩና ሌሎችም በኢሳ.9፥6 ላይ የሰጡት አስቂኝ ምላሽ!
56:19
ወንጌልን በቲክቶክ The gospel in TikTok
Рет қаралды 3,5 М.
Aman Shalom አብ በሰማይ አይደለም ካለው ኦንሊ ጂሰስ ጋር ሙግት Ep 35
37:59
ክፍል 2 " ከሥላሴ አማኝ ለተነሳ ጥያቄ የተሰጠ አስደናቂ ምላሽ "#apostolicchurchofethiopia
55:06
ኢየሱስን ማን ይሉታል / Who Do They Call Jesus ?
Рет қаралды 22 М.
Apostolic Church of Ethiopia Pastor Elias Shibabaw Debate Ep 18
1:01:18
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
Рет қаралды 3,4 М.
አማን Vs መዝሙረ ያሬድ aman and mezmure yared debate part 1
1:06:33
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН