በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ምሴተ ሐሙስ - ክፍል 12 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 7,997

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 88
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 4 ай бұрын
ደሰ የሚሉ አባት መልስ አያጡም የምር ይገርሙኛል እስከዛሬ እርሶን ሳልሠማ ያሳለፍኩበት ጊዜ ይቆጨኛል እረጅን እድሜ ይስጥልኝ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
መሪ ጌታ እንደመሩ ኑሩ የኔ መፈክር ነው ። ተባረኩ ጌታ ለቤታችንም መረዳትን ይስጥልን እርሶም ዘመኖት ይባረክ❤ ጠያቂው ድነህ ቅር🎉
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 4 ай бұрын
መሪጌታ ሁልጊዜ ስለእርስዎ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!!! በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ እግዚአብሔር እየተጠቀመብዎት እንደሆነ ይሰማኛል አይዞዎት ይበርቱ!!! ጠያቂው ወንድሜ ተባረክ ትህትናህ ያስቀናል አይወሰድብህ!!!! መሪ ጌታ እባክዎት ስለታቦት ሳንማማር እንዳትጨርሱ!!! ከእኔ ጀምሮ ብዙ ሰው ሚማርበት እንደሆነ ይሰማኛል!!! ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 4 ай бұрын
መሪጌታ ስለባለቤትወት መፈወስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 4 ай бұрын
አንጀት አርስ እኮ ኖት እንደዚህ ነው ወንጌል
@tedalmera8583
@tedalmera8583 4 ай бұрын
ወንድሜ ጠያቂው መሪ ጌታም በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ ወንጌልን ብቻ አማኝ ነኝ በፊት ግን ያባቶቼን ሀይማኖት ዉስጥ ነበርኩ ደሞ ምንም አላውቅም ነበር አሁን በጣም እየተማርኩ ነው በዚህ ደህንነት ባላገኝም እዉቀት መልካም ነው መዳን በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ቢሆንም
@kassahunkumsa9224
@kassahunkumsa9224 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ መረዳት ነው ፡፡ መሪጌታ አብዝተው ይባረኩ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 4 ай бұрын
ተባረኩ መርጌታ ጸጌ ለእውነት ለወንጌል አገልግሎት የጨከኑ ።ጠያቂው በሚገርም ሁኔታ እውነትን በመሽሽ ለማዳፈን የምታደርገው ጥረት ገራሚ ነው ጠያቂ አንባቢ ትውልድ መቷል የተረት ዘመን አልፏል
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
መሪጌታ ድንቅ የጌታ ምርጫ ኖት ያፅናዎት በእዉነት በዚህ የጌታ አዉነት
@marutilaye
@marutilaye 4 ай бұрын
የወንጌል ጀግና ኖት። በርቱ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 ай бұрын
ጠያቂ.....እርሶ ሁሉ ይታደስ ይላሉ አነጋገር ህ አስቆኝ እኮ ነው።መሪ ጌታ ልክ ልክ ልክ ናቸው።እንዴት ብትል ከመጽሐፍ ቅዱስ አይወጡማማማማማማማ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 ай бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
ድንቅ እዉነት
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለክርስቶስ ያላትን ንቀት ቀሰ በቀስ እየሰማን ነው። ፍፁም አምላክ የሆነው ክርስቶስ ምንም እንደማያውቅ የዶሮ ሰላይ እንዳለው ይነግሩናል በጣም በጣም የሚያሰፍሩ አእምሯቸውን የሳቱ ሰዎች የደረሱትን የድርሰት ከእግዚአብሔር ቃል በላይ አድርገው ሲ
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 4 ай бұрын
ተባረኩ ተበረኩ ተበረኩ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገር እንድ ገንዘብ አግዛችሁኛል መሪ ጌታ ፀጋ ይብዛልዎት ጠይያቁውም ተባረክልን
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 ай бұрын
አይ ሰይጣን ከሰዎች ህይወት እውነትን ለመሰወር ያላደረገው ነገር የለም ነገር ግን እነዚህን የመሰሉ የዳኑ እውነት የበራላቸውን ወንድሞች በማስነሳት ሀሰት የሆነውን የክርስቶስን የማዳን ስራ ለመሸፈን ያሴረውን ሴራ አፈረሰው፡፡ መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት አንተም ጠያቂውን ጨምሮ❤❤❤👏👏👏👏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። እባካችሁ ይህንን ውይይት አታቋርጡ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኝን ነው። በተረፈ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን የትንሳኤ በአል በደህና አደረሳችሁ ።ልጅን ከሞት በላይ ከፍ ከፍ ላደረገው ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁን አሜን አሜን አሜን Thank you Jesus for saving me ❤🙏🙌🙏
@melakumamo7408
@melakumamo7408 4 ай бұрын
አባታችን ከዝህ ተርተርት እንኳን ነፅ ወጥ❤
@zola3273
@zola3273 4 ай бұрын
ደስ የሚል ዉይይት ነዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ ተባረኩ
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 4 ай бұрын
Wow!! እጅግ አስተማሪና የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ ንው!! ተባረኩ!!
@BelayGobena-n5r
@BelayGobena-n5r 4 ай бұрын
እኝ መሪ ጌታ ስለእውነት እድሜአቸውን ያሰረዝም ስለ መፅሐፍ ቅዱስ እውነተኛውን የእግዛብሔር ቃል ነው የምናገሩት ምናለ ኦርቶዶክሶች እኝህን አባት ብጠቀሙበት በእውነት ሕዝቡም ምድሩም ይባረካልና ተጠቀሙባቸው
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
የነፍስ ኣባታችን ኢየሱስ ነው
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 ай бұрын
የተረት ዘመን ማብቂያው የደረሰ ይመስለኛል ……… ተባረኩ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 4 ай бұрын
Tbarku በጣም ጥሩ ነው
@WubayehuDemissie
@WubayehuDemissie 4 ай бұрын
መሪጌታ ወንጌል እያተማሩ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 ай бұрын
መልካም የትንስኤ በአል ይሁንላችሁ
@m5791
@m5791 4 ай бұрын
መሪ ጌታ እድሜና ጤና ያብዛሎት ተባረኩ🙏ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡8
@anchinalu3250
@anchinalu3250 4 ай бұрын
ከቤት , ... ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!!❤❤❤❤❤❤.
@azebdiress3019
@azebdiress3019 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወድማችን መርጌታን በጣም ስለወደድናቸዉ እባክህ ከጾም በሖላ ይቀጥል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@HAbtamuTesfaye-rn4ru
@HAbtamuTesfaye-rn4ru 4 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ
@girmaabebeonline9039
@girmaabebeonline9039 4 ай бұрын
ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ሆኖ እያለ ቢስተካከል የምለው 1. ጠያቂው የግል እምነቱን እቤቱ አስቀምጦ ቢመጣ ጥሩ ነው። ምክንያቱም መጠየቁን ትቶ የራሴ ለሚለው ሀይማኖት ያለእፍረት ሽንጡን ገትሮ መከራከሩ ''ጋዜጠኛ" ነኝ የሚል ከሆነ ውድቀትና ክስረት ነው። 2. ተጠያቂው በአግባቡ ሲመልሱ ይሄ ይለፈን አባቶቼን ጠይቄ ልምጣ የሚለው የሰነፍ አባባል መቅረት አለበት ምክንያቱም ተጠያቂው በሁሉ የታወቁ ሊቅ ስለሆኑ እና የማይመልሱት ነገር ስለሌለ። እናም ሊቅ ያለው በእርሱ ተቋም ብቻ እንደሆነ መጥቀሱ እጅግ ነውር ነው። 3. የወንጌል አማኞችን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለማንቋሸሽ መሞከሩ ምናልባት ተልዕኮ እንዳለው ቢፈተሽ? 4.ጥያቄውን አጠር ማድረግ ከዛም ማዳመጥ ብቻ ቢሆን አለማቋረጥ
@samsonlegesse1323
@samsonlegesse1323 4 ай бұрын
መሪ ጌታ channel ይክፈቱና ያስተምሩን
@HAbtamuTesfaye-rn4ru
@HAbtamuTesfaye-rn4ru 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@assefaasmare8038
@assefaasmare8038 4 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ ሥጦታው = ማኅቶት
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 ай бұрын
God bless you both 🙏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 4 ай бұрын
ከዚህ በፊት የእርስዎንና የጓደኛዎን ሲዲዎችን በሚገባ ሰምቻለውኝ ታመሁን በነበሩበት ወቅት ፀልዮለታለውኝ አሁን ደግሞ እንዲ ወንጌልን ፈትፍተው ሲያስተምሩ በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እባክዎትን እንዲ አይነቱን ትምህርት አያቋርጡት በዚሁ ይቀጥሉበት እስካሁን ድረስ ለሰጡት አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክዎት በተረፈ ጠያቂውን በጣም ላመሰግነው እወዳለሁኝ በእውቀት እና በድፍረት ነው የሚጠይቀው ከዚህም በፊት ከሌሎች መምህራን ጋር ያደረጋቸውን ምክልሶችን ሰምቻለው ከመምህር ጌታቸው እና ከሌሎችም ጋር ያደረጋቸውን ውይይቶችን በሚገባ ሰምቻለውኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው በርታ በሉልኝ ገና ከአንተ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ነገር ግን በገለልተኛነት መሆን አለበት የራስህን ስሜት ቻል አርገውና ህዝቡን እውነቱን እንዲያው ታገል በዚች ምድር አንድ ጊዜ ነው የምንኖረው ከኖርን አይቀር ለእውነት እንኑር ጨርሻለውኝ ተባረኩ ቻው።
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
እናመሰግናችኋለን። ጠያቂ ይሆናል አዋቂ ። ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ጥሩ ይዛችኋል በርቱ። እኔ በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ።
@abelo6917
@abelo6917 4 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተረት ግን እድሜ ይስጠን እንጂ አያልቅም እኮ.. በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም የተረት መንፈስ የፈረሰ ይሁን
@Atifra1532
@Atifra1532 4 ай бұрын
የእግዛብሄር እኚህን ቄስ እንዴት እንዳበሰላቸው በደንብ ይታያል 10 የኦርቶዶክስ አባት ቢናገሩ እንዲህ አያስተምሩኝም አቤቱ እግዛብሄር ቃልህን አስተምረኝ🙏
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 4 ай бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማትነግረን ተረት የማታናግረው ፍጥረት የለም ።
@God-db9vp
@God-db9vp 4 ай бұрын
እኔ መርጌታን ኣከብራለው፡ ነገር ግን ትልቅ የተቃውሞ መንፈስ ውስጥ ብቻ እንዳሉ እየተሰማኝ ነው፡ ይህ ዕለተ ሓሙስ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጌታችን የሓዋርያቱን እግሮች ያጠበበትና ቅዱስ ቁርባንም የሰራበት የምታሰብበት ታላቅ ዕለት ነው፡ እርስዎ ስለ ሓዋርያት እግር መታጠብ ኣንስተዋል በጣም ጥሩ፡ ስለ ቅዱስ ቁርባን ስርዓት ምንም ሳይሉ እንከን ፈልገው ፈልገው የይሁዳ ታሪክ ብለው ጎላ ኣድርገው መውጣቱ ትክክል ኣይመስለኝም፡ መተቸቱ ጥሩ ነው እኔም ጭምር ታሪኩ ኣልቀበልም፡ ነገር ግን ይህ ታሪክ ከሌሎች የጸሎትና የቅዱስ ቁርባን ስርዓት ይልቅ ጎላ ኣድርገው ማውጣትዎ ውስጥዎን ትልቅ የተቃውሞ መንፈስ እንዳለ ነው የገባኝ፡ የተሓድሶ እንቅስቃሴም እንደሚሉት በማደስ ላይ ሳይሆን ልክ እንደ ፕሮቴስታንት በተቃውሞ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ እየተረዳሁ ነኝ።
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 4 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት❤❤❤
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 4 ай бұрын
ምስክርነትዎ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 4 ай бұрын
እድናቆቴንና ምሰጋናዬነ ለመርጌታም ለጠያቂው ወንድሜም ሳቀርብ ትልቅ ክብር ይሰማኛል ይህን ተረት ተረት ጨዋታ አስወግደን ነብሱን በመስቀል ላይ ለኛ የሰጠውን መንገድም ሕይወትም እኔ ነኝ ያለውን ጌታ ብቻ እንድናመልክ እያንደረደረ የሚወሰድ ተልኮ ሰላለው የመንፈስ ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 4 ай бұрын
I love ❤️ You both of you!..
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 4 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ተረተረት አያልቅባት ይህ ሁሉ ውጣ ወረድ ሰዎች ወንጌል ሰምተው እንዳይድኑ በር መዝጋት ነው
@AMEN271
@AMEN271 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ጀግኖቻችን በቀሉ ጸንተን እንኑር የሃሳብዎትንና የናፍቆትዎትን ያሳየዎት ያሳዬን ለሁላችንም
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 ай бұрын
Mergeta swdot Geta ybarkot
@esayasjesus9985
@esayasjesus9985 4 ай бұрын
አባ እባክዎ በሚቀጥለዉ ዉይይት አይአባቶችን ልጠይቅ ብሎ ስለነበረ ምን ምላሽ እንደሰጡት ጠይቁልን ተባረኩልኝ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
እንካን እደረሳችሁ
@meronassefa7847
@meronassefa7847 4 ай бұрын
Ebkachu kateelu Egziybhair yestachu
@Forcast700
@Forcast700 4 ай бұрын
ምንድነዉ ያለመረጃ መንተባተብ ዼንጤ ወላ ተሀድሶ ግራ የተጋባ ትምህርት ነዉ ያላቸዉ ወዳጄ ጊዜ አታባክኑ በጊዜ ጌታን ተቀበሉ
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 ай бұрын
ጥሩ ብለሀል መጠየቅ ኑፋቄ አደለም ሀጢአትም አይደለም :: እኔ ግን የምፈራው ግን ይህንን ብሮግራም እንዳታቀርብ የሚያወግዙህ ይመስለኞል
@loariftube206
@loariftube206 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@jostayeturyelij
@jostayeturyelij 4 ай бұрын
ፕሮግራማቹ አንድም አያመልጠኝም ግን አሳጠራቹት
@Zemene2134
@Zemene2134 4 ай бұрын
aryos ga lemn esachewun tawedadiraleh newr new yewunet
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 4 ай бұрын
"መሪ"ዬ የእኔ ወንድም ፥ ይኼንን ለዘመናት ተለብሶ ፥ ድርቶ የሆነውን ተረታዊ ልብስ ፤ በእውነት ንግግርዎ መግፈፉን ያውቁበታል መቼም! 😂
@DanielkebedeV
@DanielkebedeV 4 ай бұрын
እኔም ልጃቸው ነኝ አስተማሪዬ ናቸው
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 4 ай бұрын
መሪ ጌታ መፀሀፎትን የት መሸጫ መደብር አገኛለው ይጠቁሙኝ???
@maafsobbutube5455
@maafsobbutube5455 4 ай бұрын
May God bless you Marigeta. You explained well all the junks orthodox church putting together with jesus, one day they will understand the truth. Thanks again 🙏🙏🙏
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 4 ай бұрын
ኧረወንድሜ አንተ ምናልባት ካልሠማህ እንጅ እኔ በቅርብ ከዓመት (ሁለት ዓመት ባልበለጠ ሠምቻለሁ አድስ አበባ በአንድ ቤተክርስቲያን
@Teyakiw
@Teyakiw 4 ай бұрын
ይሆን ይሆናል! እኔም እኮ "ፈጽሞ ሲባል አልሰማሁም!" አላልኩም አይደል? 43:52
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 4 ай бұрын
ጠያቂው ያንተ አለመስማት ነገሩን ስህተት አያደርገውም ።ገና ለጆሮ የሚቀፍ ትሰማለህ ተዘጋጅ
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 27 күн бұрын
ጠያቂ አባክህ ቺሪየላይሶን በሚባልበትጊዜ ታኦስናይ የሚባለው ታኦስ የጣኦት ስምአይደለም። ወይ??
@yonikebede7439
@yonikebede7439 4 ай бұрын
ዶሮ....
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w Ай бұрын
ፀሐይ ለምን ብርሀን ከለከለች፤መላአክ ለምን ሰው ቤት ገብቶ በላ፤አህያ ለምን ተናገረች? ይህን እስቲ መልሱ
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 ай бұрын
ይሄ ደሞ እያነበቡልህ አደል እዴ ባክ ውጣ ከዚ ኮተት
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 ай бұрын
ምነዉ ኣጠገባቸዉ በሆንኩ እግራቸዉ ስርሆኜ እማር ነበር
@user-gd6by1vp2m
@user-gd6by1vp2m 2 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ የዚያ ቤት ኮተት እርስዎ አርጅተው ይሞታሉ ጌታም ዳግም ይመጣል እንጂ ፀድቶ አያልቅም ።ምናለ ጊዜዎ ሳያልቅ ከርስዎ መረዳት ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ጋር ተጠግተው ቢያገለግሉ።ለምሳሌ ቃለ አዋዲ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
ዶክተር ዘበነ ስለ ዶሮ ለምን ያስተምራል?
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 ай бұрын
አይ ተረት ተረት ታድሶ ለምን ገንዘብ ተዋቶ መሬት ጠይቃቹ ቤተ-ክርስትያን ቢሰራ እና ብናመልክ የደብተራ መጫወቻ ከሚሆን
@maafsobbutube5455
@maafsobbutube5455 4 ай бұрын
Unless Holly spirit helps you to understand the truth in the bible, you will never accept what Marigeta is talking. I pray for you to understand jesus 🙏
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 ай бұрын
ከሣቴ እውነቱን ልንገርህ ??ጌታ ስለወደደህ በሚገባ ተረድተህ አምነህ ወደእሱ እንድትመጣ ፈልጓልና ጥያቄዎችን በልብህ አስቀመጠ። እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው።ስለዚህ በእርግጠኝነት ንሠሃ ገብተህ ጌታን ትቀበላለህ!!!!!2ኛበዚህ ካመንን የሳቸው እውቀት እከሌም ያውቃል እንዳልከው አያፀድቅም ትላለህ????????
@user-vm7cd7pn7m
@user-vm7cd7pn7m 4 ай бұрын
Ebakhen wendma ye merigata Tsega tel.number betngrun lenbarkachew enfelgalen
@user-vm7cd7pn7m
@user-vm7cd7pn7m 4 ай бұрын
Ante teyqi wendma le mergata sele alhe akebrot tebareklen
@abelo6917
@abelo6917 4 ай бұрын
ወቱ ስብሃት... የዶሮው ታሪክ ግን ያስቃልም ደግሞም በጌታ ኢየሱስ ላይ መዋሸት ነው።የአጋንንት ትምህርት ነው።
@exampleexam-vs5hb
@exampleexam-vs5hb 4 ай бұрын
Ante erasu enda ato tsge new
@abebehabte5009
@abebehabte5009 4 ай бұрын
Why is the interviewer not seen on the screen? This is not ethical in journalism. Reveal yourself.
@Teyakiw
@Teyakiw 4 ай бұрын
I am not a journalist, nor do I deserve to be held to journalistic standards. I'm just a truth seeker, I have no desire to be famous. Thanks for the kind comment!
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 ай бұрын
የሙሴን አንብቦ ገለበጠው ቆይ ደብተራዎች ጫት እየቃሙ ይሆን እዴ 😂
@mulukenalem333
@mulukenalem333 4 ай бұрын
ለመስትም ይከብዳል ወይ ተረት
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 4 ай бұрын
ይህ ሰውዬ እንደ አስቆርቱ ይሁዳ እግሩን በጌታዉ አገልጋዮች ጳጳሳት ታጥቦ ከስጋው እና ከደሙ ተካፍሎ የካደ ነው። ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ክህደት እና ድንዛዜ ሰውረን። ፕሮግራማችሁ እንደ ፈሪሳውያን ከቃላት ስንጠቃ ከክፍ ሃሜት አያልፍም። ለሃሰት ት/ት የተቀቡ ''መሪጌታ'' ... መናፍቅን እንደ ዝንብ ህር ህር እያሉ መውረር ነው ስራቸው ያው ረብሻቸው ከዚህ አያልፍም።
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 4 ай бұрын
ክህደት እና ድንዛዜ ውስጥ ያለኸው አንተ ነህ እኮ ኢሄን ሁሉ ተረት እየሰማህም አትነቃም?
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 4 ай бұрын
@@tesfumekitzewde5080 ያው እነዚህ ''መሪጌታ'' ነበርን ወይም ነን ተብዮች እናንተ መስማት የምትወዱትን ዲስኩር እና ሃሜት ሲያብራሩ እና በመሰለኝ እና ደሳለኝ ሲዋሹ ያው ይታወቃል እናንተ ጴንጤዎች አሜን ፣ይሰበር ፣ ይመታ ከማለት ዉጪ እና ከመጮህ ስሜት ያለፈ አስተውሎት እና ማገናዘብን ስለተሳናችሁ አይፈረድባችሁም። ያው ማኔ፣ ቴቄል ፣ ፋሬስ ከማለት ውጪ ምንም አልልም።
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 4 ай бұрын
መሪጌታ ስለባለቤትወት መፈወስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@HAbtamuTesfaye-rn4ru
@HAbtamuTesfaye-rn4ru 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 106 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,2 М.