No video

በላ ልበልሃ - "ጌታችን ለምን ሞተ?" - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 12,811

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

3 ай бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 81
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
የተወደዳችሁ መምህር ጌች መሪ ጌታ ፅጌ ትክክልኛውን ወንጌል ስለምታብራሩ ተባረኩ ፅጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@mulukenalem333
@mulukenalem333 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች እንደዚህ በአንድነት ቃሉን ስጨዋወቱ እንዴት እግዝአብሔር ደስ ይለው ይሆን በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ተባረክ ወንድሜ በላ ልበልሃ፣
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ እናንተ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏 ደስታችን መጠን የለውም ስናያችሁ 🙌🏽❤️
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 3 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም እየቆየ ቀኑ ቀንን እየወለደ ፣ እየዋለ እያደረ በሄደ ቁጥር : እንደ ከረመ ወይን ጠጅ እያማረ እየጣፈጠ ሄደ። ይበል!!! እናመሰግናለን ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
በትክክል እኔም ብያለሁ ተባረኪ (ተባረክ)❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ዋው!!
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 3 ай бұрын
ወንጌል ይህ ነው ያልተበረዘ ያልተሸቃቀጠ በጣም የተወደዳችሁ አባቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህን የሚያረካ የበረከት ትምሀ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
ይባርኩ ተባረኩ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባአል አደረሳችሁ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ጥያቄዎችን ሁሉ የመለሳችሁት የጌታ ስም የተመስገነ ይሁን። እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወድማችን ጥሩ ተሟጋች ነህ በርታ ይህን ፕሮግራም አታቋርጡ !!!! ‭1 ቆሮንቶስ 5:7 NASV‬ [7] አሁን ያለ እርሾ እንደ ሆናችሁ ሁሉ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ የፋሲካ በጋችን የሆነው ክርስቶስ ተሠውቷልና።
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 3 ай бұрын
እንኳን ለትንሳዔ በአል አደረሳችሁ:: ይህ ዓይነት መማማር ቢቀጥል ጥሩ ነው::
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንት የወንጌል አርበኞች ዎጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ያለምልማችሁ ጉልበታችሁን ያበርታ
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 2 ай бұрын
This is touching… እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ሰዎች ይመስገን!!!
@BedluWelde
@BedluWelde 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ አምላካችን በነገር ሁሉ ባለፀጋ ያድርጋችሁ አሜን
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁልጊዜ ከእናንተ የምማረው ነገር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
Memhir Getachew and merigeta Tsegie u are a gift for this era of generation. you are the voice of the LORD❤❤❤
@tips_forTravel
@tips_forTravel 3 ай бұрын
መርጌታ ፅጌ እንዴት እንደምወዶት (አቤት መረዳት አቤት የመግለፅ ስጦታ wow wow)
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 3 ай бұрын
ተባረኩ
@getahunayele1596
@getahunayele1596 3 ай бұрын
የ መሪ ጌታ መፆሀፍ የት መግዛት እችላለሁ
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ መምህር ጌታቸውም በጣም የማደንቃቸው ሰው ናቸው👌🏾 መቼም በጠያቂው እውቀት የተነሳ እኛም ብዙ እውቀት እያገኝን ነው ዛሬ ስለ ፋሲካና ትንሣኤ በደንብ ግልፅ ሆነልኝ የትንሣኤው ስዕሎች ላይ ያሉት ወታደሮች ጠጋ ብለህ ብታያቸው አይናቸው የተጨፈነ ነው 😃 እዚያ እንደነበሩ ለማሳየት ብቻ ይመስለኛል :: መልካም ትንሣኤ ይሁንልን ተባረኩልን 🙏🙏🙏
@eyobmas2617
@eyobmas2617 3 ай бұрын
መሪጌታ እድሜ ይስጦት በርቱልን ይሄ ቻናል እጅግ ትምህርት እያገኘሁበት ነው መረጌታን ፅጌን በየሳምንቱ ጓጉቼ ነው ምጠብቆት
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 3 ай бұрын
Thank you so much for this beautiful discussion. Both of you guys are very knowledgeable about the almighty God. I always learn lots. Please don’t stop this program ❤❤🙏🙏 I pray about the interviewer to accept that the only way to God is Christ lord almighty.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 ай бұрын
Our pleasure!
@firafistesfaye3011
@firafistesfaye3011 3 ай бұрын
አባ ፅጌ ተባረኩልኝ ጌታ ይባርክዎት!
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ሦስታችሁንም ማለቴ ነው እባካቹ ይህ አይነቱ ተከታታይ ትምህርቶች አይቋረጡ ድብቁ ወንድማችን በርታ ከቻልክ ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ያሉ ወገኖችን ለመጋበዝ ሞክር ከዚህ በፊት ብዙ ታሐድሶሃትን አቅርብሃል እናመሰግናለን አሁንም ከኦርቶዶክስ ከወንጌላዊያን ተሐድሶም ሆነው የራሳቸውን ሚኒስትሪ የከፈቱትንም ለማካተት ሞክር ለምሳሌ ወንድም ዳዊት ፋሲልን መምህር አሰግድን መምህር በጋሻውን መጥቀስ እፈልጋለውኝ በጣም እንወድሃለን ተባረክ።
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 3 ай бұрын
ለሁለታችሁም ሠላም ለናንተ!ጠያቂዉም በሚመለስልህ መልስ ለህይወትህ ይሁን!!!
@nile5492
@nile5492 3 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ጥያቄ ነው ወንድሜ የምታቀርበው አጋጊ በሆነ መልክና የልብ ጥያቄ ስለምታቀርብ ተደኒቃለውኝ ! መሪጌታም መልሳቸው ትምህርታቸው ድንቅ ነው ! ብዙ ብንማርበት ብንጠቀምበት እጅግ ማትረፊያ ነው! መልካም ትንሳዔ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
@andenetfiker8030
@andenetfiker8030 3 ай бұрын
Excellent explanation! God bless you
@biniamdemmelash778
@biniamdemmelash778 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ የሚያጓጓ እውነትን እየገለጠ የሚያሳይ አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ ነበረ , በአገልጋዮቹ ለሚሰራ ለሚያስተምር የጌታ መንፈስ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን :: የሚወደድ ውይይት የሚወደዱ አገልጋዮች ስላቀረብክ ጌታ ይባርክህ ::
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኵ🎉🎉🎉🎉🎉ፀጋውን ያቡዝላቾሁ አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤እውነት ጠቃሚ ትምህርት
@deginettesfaye4592
@deginettesfaye4592 3 ай бұрын
both fathers are huge unexposed books
@Learning2801
@Learning2801 3 ай бұрын
ተባረኩ!
@abebehabte5009
@abebehabte5009 3 ай бұрын
If orthodox tewhedo church accepts the teaching of this teachers, many of the problems in its religious doctrine will be solved.
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Egzihabher ybarkachhu ewedachhualehu akebrhachewalehu
@user-vr1ko5ji3d
@user-vr1ko5ji3d 3 ай бұрын
የገባቸው !
@m5791
@m5791 3 ай бұрын
መሪ ጌታ ተባረኩ በእርጋታ በማስተዋል በእግዚያብሔር የእውነት ቃል ሰለሚመሩ ተባረኩ እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛሎት💚💛❤ እኔ ሕያው ነኝ፤ ሞቼ ነበር፤ እነሆ፤ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው። (ዮሐንስ እራይ 1:18)
@user-bu3wb8oe2i
@user-bu3wb8oe2i 3 ай бұрын
የት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ነው አገልግሎታችሁ ያለው ?? ጥያቄውን ያቀረብኩት አገልግሎታችሁን ለመካፈል ነው ።
@user-ww1kp2cq3h
@user-ww1kp2cq3h 2 ай бұрын
እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ። የማቴዎስ ወንጌል 28 : 2
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 ай бұрын
ወንድም. ጌታ ይወድሃል. የምትፈልገው ጌታ ይጠብቅህ . እውነትን. ተርድተህ እንትወላውል በርታ..
@ALexiRedaie
@ALexiRedaie Ай бұрын
የፕሮግራሙ አቅራቢው ሰምህን ባላውቀውም ጌታ ይባርክልን በአጠቃላይ የምታነሱት ርዕሰ በጣም መልካም ነው
@birukmeron5113
@birukmeron5113 3 ай бұрын
Programu betam Arif new gn betechemari demo ye orthodox abatochenem eyametah beteteyekeln betam arif new malete ye tehadeso abatoch endih belewal enantes mn telalachehu eyalk teyekelen egnam bednb lemeredat yeredanal amesegenalew
@meronassefa7847
@meronassefa7847 3 ай бұрын
Ebkachu katelu Egziybhair yestachu
@monaliyo1468
@monaliyo1468 2 ай бұрын
thankyou
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 2 ай бұрын
You're welcome!
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 3 ай бұрын
teyakiw tebarekilin endiyaw bitichil bekaminet eyakerebikachew biyastemirunina tiyakena melis kehizbu gar yemiyagenagn program btazegajilin beakibrot eteykalew wenidmachin eniwedihalen tebarekilin
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 3 ай бұрын
ስታስቀኑ በጌታ መገለጣቹ የቃሉ እውቀታቹ ደስ ሲል ብሩካን ናቹ በናታቹ ቀጣዩን ክፋል
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Meri geta afot ytaftal egzihabher zemnon ybarkiln attfubn bzu eyetemarn new enwedotalen enakebrotalen
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ትውልድ በናንተ ይመለስ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 3 ай бұрын
Geta yibarikachu bexam astemari nw.teyakiwum bexam kininet yetemolah neh Geta yibarkih aywesedibh
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 3 ай бұрын
ተባረኩ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 3 ай бұрын
Amen Bless you
@user-ry2db3cr1o
@user-ry2db3cr1o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amare801
@amare801 3 ай бұрын
በአውነት ፡ መርጌታ ፡ እግዚአብሄር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክወት
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 3 ай бұрын
❤❤❤
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
እንኳን ለጌታ ትንሳኤመታሰቢያአደረሳችሁ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmaabebeonline9039
@girmaabebeonline9039 3 ай бұрын
ጠያቂው ጋዜጠኛ አለመሆንህን እና ራስህ ማሳየት እንደማትፈልግ በታማኝነት በመግለፅህ አደንቅሀለሁ፡፡ በመሆኑም በድጋሚ 1. ያሉህን ጥያቄዎች ብቻ በተገቢው ክብር ጠይቅ ተጠያቂዎቹ እያብራሩ ይመልሱ 2. ይህ ሚስጢር ነው ይህንን እንኳን እርስዎ አይመልሱልኝም ለቤ/ክ አባቶች እቀርባለሁ የሚለውን አሳፋሪ ንግግር ብታቆም ምክንያቱም መሪጌታ አንተ የምትላት ቤ/ክ ሊቅ ያለቻቸው ናቸው የጠየቅካቸውን ጥያቄዎች ሁሉ መጥነው በበቂ ሁኔታ መልሰዋል 3. ለማወቅ እና ለማሳወቅ ብቻ ብትጥይቃቸው ጥሩ ነው፡፡ ጥያቄ እየተሰጠህ የምትመጣ ከሆነ ግን ያስተዛዝባል አለቆችን ከስረዋል ማለት ነው እባክህ በክርስትና ሚስጢር የተባለ ነገር በክርስቶስ ተገልጧል ፣ አባቶችን መጠየቅ የግድ አይደለም የምትጠይቃቸው ልዩ ሊቅ ናቸው ተጠቀምባቸው፣ ለወንጌል አማኞች ያለህን ጥላቻ አታንፀባርቅ ታፍርበታለህ የኛ ከምትላቸው ሽልማት ለማግኘት ፈልገህ ከሆነ ከምግብ እና ከምድር አያልፍም እባክህ ለማምለጥ የሚያስችል ግንዛቤው ስላለህ ተጠቅመህ ራስህን ለዘላለሙ ህይወት አስገዛ
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
ይህን ዓይነት አስተያየት አሁንም ለመቀበል ይቸግረኛል። "ቤተ ክርስቲያን 'ሊቅ' ያለቻቸውን ሰዎች እያናገርክ ነው ፤ ስለዚህ ሌላ ሰው መጠየቅ አያስፈልግህም" ልባል የምችል አይመስለኝም። ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን መልሳ ደግሞ "መናፍቅ" ብላቸዋለችና! ተጠያቂዎች ሊመልሱት አይችሉም ብዬ የማስበውን ጥያቄ ለሌላ ሰው ለማቅረብ ማሰቤም ሆነ መናገሬ ፤ እርስዎ እንዳሉት "አሳፋሪ" ንግግር አይደለም። ለወደፊቱም ባስፈለገኝ ሰዓት ሁሉ የምጠቀምበት ነጻ አስተያየቴ ነው! የሚያፍር ካለ ይፈር እንጂ ፤ ሌላ ሰው እጠይቃለሁ ማለት ምኑም አያሳፍረኝም! ጥያቄ እየተሰጠኝ አልመጣሁም ፣ አልመጣምም። ጥያቄ ተሰጥቶኝ "ሂድ ጠይቃቸው" ተብዬም ከሆነ ደግሞ መጠየቅና መልስ መፈለግ ለምንድን ነው "የኪሳራ" መስፈሪያ የሆነብዎት? ምንም ሳይጠይቅ ፣ ምንም ግራና ቀኙን ሳያይ የሚወስን ሰው መሆን ይገባል እንዴ? ተልኮስ ቢሆን መጠየቅን ማን ደፈረው? መጠየቅስ በራሱ ክብር አልነበረም? ከማንም ሽልማትን ተስፋ አላደረኩም! ምድራዊ ሽልማትን ተስፋ ባደርግማ ኖሮ እዚህ ዓይነቱ ፕሮግራም ላይ ምን እሰራለሁ? መልኬን ገለጬ፣ ስሜን አስተዋውቄ ከሰማኒያ ምናምኑ የአንዱ ብሄር አውቅልሃለሁ ባይ ብሆን አይሻለኝም ነበር? የማውቃትን ይዤ ፣ tap tap አድርጉ ብል ቢያንስ 1K Viewr አጣለሁን? "ብርና ወርቅ አያጓጓኝም - ልቤን አይነካኝም - ዓይኔን አይስበኝም - የሚያጓጓኝ የእግዚአብሔር መንግሥት ነው - ረሀቤ ጥማቴ ጽድቁ ነው!" "የወንጌል አማኞችን ትጠላለህ" ለተባልኩትም ቢሆን ስምምነት አይኖረኝም። "የወንጌል አማኝ" የሆነን ሰው ልጠላ የምችልበት ምንም ምክንያት የለኝም። ይሁን እንጂ ይህ "የወንጌል አማኝ" ተብዬ ሰው ሌባ ፣ ውሸታም ፣ ቀጣፊ ፣ ዘረኛና የአመጽ ሰው ከሆነ ወይም ሌላ የርኩሰት ማጥ ውስጥ ተዘፍቆ ወንጌልን መናገጃ ሲያደርግ እያየሁ ዝም ልለው አልችልም! ሰው ስለ እግዚአብሔር መንግስት እንዳይሰማ እንቅፋት ፣ ስለ ልጁ የክብር ወንጌል እንዳይረዳ ማሰናከያ የሚሆን ከሆነ ፤ ማንም ይሁን ማን - የእግዚአብሔር ጠላት ነውና እኔም እጠላዋለሁ! በእግዚአብሔርም ስም እረግመዋለሁ! (መዝ 83) በስም መመሳሰል አብረው የሚወቀጡ ካሉ ምንም ማድረግ አልችልም! ቀድሞ ራስን መለየት ፣ ነውርን ነውር ማለት ግድ ነበርና! መንፈስ ቅዱስ የሞላበትን ፣ ክርስቶስ ኢየሱስን የሚከተል ፣ እግዚአብሔር አብን የሚያመልክን ሰው ልጠላ ፈጽሞ አይቻለኝም! ተሳዳቢንና ነውረኛን ሰው ደግሞ እችልበት ፣ እታገስበት ዘንድ ልብም የለኝ! መልካም በዓል!
@user-ry2db3cr1o
@user-ry2db3cr1o 3 ай бұрын
❤🎉
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Ytwuld mamlecha adergo Egzabher enaten slsten benante yaderw yegzabher lj ymsgen Lmuse aderargun Israel mngdun yasaye Geta simu ybarek Mergeta tisge ybzalot
@fanayedemessieamare9161
@fanayedemessieamare9161 3 ай бұрын
ይሄ በጥያቄ መልክ እየቀረበ የብዙዎችን ጥያቄ እየመለሰ ያለ ፕሮግራም ፣ብትችሉ እያሰፋችሁት ፣እንደ ወንጌሉ ( እንደ እግዚአብሔር) ቃል የሆነ መልስ ማትረፊያ ነው ፣ እንዲህ የጠለቀ እውቀት ፣እና እምነት ካላቸው ወንድሞችና አባቶች ጋር ዘላቂነት ቢኖረው ለብዙዎች ጥቅም ነው ( ምንም እንኳ እምነትን ስው ባይመረምረውም ) እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !
@BedluWelde
@BedluWelde 2 ай бұрын
2
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 ай бұрын
እንክዋ ለትንሳኤው አደረሳች ሁ
@mathewosterfa
@mathewosterfa 3 ай бұрын
ወንድም ጌች ስለ መቃብር መፈንቀል ላይ ተጨማሪ ሀሳብ ባይሰጥ ጥሩ ነበር:: ጌታ መቃብር ፈንቅሎ ተነሳ ማለት ፈፅሞ የተሳሳተ ትምህርትነው:: መቃብር ፈንቅሎ ተነሳ ማለት እኮ በትንሳኤ አካል አልተነሳም ማለት ነው::
@goitomtadesseferede2330
@goitomtadesseferede2330 3 ай бұрын
"kesatie brhan tehadso" yemilew ከሳቴ ብርሃን ብቻ በሚል ብትቀይሩት ለብዙ ሰው ትምህርታቹ ይበራለት ነበር።
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 3 ай бұрын
እባካችሁ መሪ ጌታ ትምህርት ቤት ከፍተው እንዲያስተምሩን እንርዳቸው.
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 3 ай бұрын
ጠያቂው ደስ ይለኛል እወደዋለሁ ።።ግን ግን ሙሉ ትጥቅን ታጥቆ ወደ ውጊያ ሜዳ የሚልከው መንግስት ያጣን ወታደር ይመስለኛል።።።
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! መልካም በዓል!
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 ай бұрын
የዘመኑ ምሁራን እውነትን አፍረጥርጠው የሚናገሩ የተባረኩ የጌታ ባርያዎች መሪ ጌታ ፅጌና መምሀር ጌታቸው ብሩካን ናችሁ። ብርሃን ስለበራላችሁ ብርሃን ነው ወሬአችሁ ዕድሜአችሁ ይርዘም።
@TsehayTachbele-n8w
@TsehayTachbele-n8w Ай бұрын
L
@wondwossenalemu9073
@wondwossenalemu9073 3 ай бұрын
Why is the interviewer hiding himself?
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
I have many reasons! The first reason is that I don't think there's any convincing point that keeps me on camera. The second is that I ask religious questions that many people do not dare to ask, and I don't want any unnecessary influence in my real life. My third reason is because I want to avoid distraction and focus on the idea, and on my guests only. The fourth reason is because I think the program format of the "Bella Lebeleha" program should be so. Fifth, sixth... I could go on and on! That's enough for today. Thanks for the comment, though!
@BedluWelde
@BedluWelde 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቤተክርስትያንየኦርቶድክስ የማትነጠቅ ትሆናለች ምክኛቱም ክርስቶስን ሸፍነዋለች ኢየሱስ ወደ እግዚአቤሔር የሚያስገባ በር ነውመገድም ነው እኛ በቃሉ የምናውቀው ይነው
@exampleexam-vs5hb
@exampleexam-vs5hb 3 ай бұрын
Ato tsge mechenw ka kesi mewaxa gn😅
@abebehabte5009
@abebehabte5009 3 ай бұрын
The journalist, Why do you hide yourself?
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
Many of you were writing to me in English with comments like this. And I was giving an answer that I believed. Let me repeat it again! First of all, I am an interviewer, not a journalist. I didn't study journalism; it's not my profession. Therefore, I do not need to be called a journalist. Second, I have a question. When I asked my question, I wanted the answers to be answered in front of the public and kept for history. I don't think the question is just personal. My question turns out to be that of many. I don't know why people are so eager to see what I look like. I didn't need to present my appearance so that the idea would be emphasized, not to distract attention. Because of this, I don't think there is anything missing! Happy holidays!
@hanagebregziabher1234
@hanagebregziabher1234 3 ай бұрын
ለውጥ መጣ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
ተኩላው
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 3 ай бұрын
አንተ ሰው እነዚህ ሰዎች ከተናገሩት ውስጥ የትኛው ነው ተኩላ ያስባላቸው? ነቅሰህ አውጥተህ በእውነተኛ ትምህርት ማስተካከል ስለማትችል ስድቡ የሚቀናህ። ስድብ ደግሞየዳቢሎስ ነው።
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 3 ай бұрын
ለማኝ መናፍቅ ወራዳ ቀውስ ውሻ
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 3 ай бұрын
የአሁኑ ፅድቅ ምንድነው መለኪያውስ የቀድሞ ፅድቅ ምንድነው መለኪያውን እየሱስ እግዚአብሂር አስነሳው ስትሉ በምን ግብር
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН