በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "እግዚአብሔር የታመሙትን ይፈውሳል" - መጻጕዕ - ክፍል 7 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 9,495

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@AssieWolde
@AssieWolde 6 ай бұрын
ጠያቂው በደምብ መጠየቅ ይኖርበታል። ጋዜጠኛ ወገንና ጥግ ይዞ መሪ ጌታ ጽጌ እውነቱን ለመግለጥ ሲንደረደር አይ እያለ የሚሙለጨለጭ ሰው ነው ጠያቂው። በእግዚአብሔር ዘንድ በደምብ ትጠየቃለህ። "እውነት አርነት ያወጣሃል" በተረፈ መሪ ጌታ ጽጌ ዘመንህ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ሳታመቻምች እውነቱን ገልጠሃልና።
@KinfeHaile-fm8qi
@KinfeHaile-fm8qi 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿ ወደ እግዚያብሄር ርዘረጋለች የተባለላት ቃል እየጀመረ ነው ምክንያቱም ኢየሱስ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ማንም አጋዥ እንደማያስፈልገው ለተሰወረባቸው የቤታችን ሰዎች ብሩህ እየተደረገ ነው ደግሞም ኢየሱስ ሙስሊሞችን ቤት በአረብኛ ኢሳ የምንለው እኔ ነኝ አዳኝ እኔነኝ እኔ ሶስት አንድም ነኝ ሁሉ የኔ ነው በእኔም ነው እያለ ይገኛል። እጆቻችሁ ወደ እርሱ ዘርጉ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 6 ай бұрын
ሁሉን የዳሰሰ ውይይት ነው ተባረኩ በርቱ ጽንፍ መያዝ በተለመደበትና ባህል በሆነበት አገራችን እንዲህ አይነት ውይይት ይበል የሚያስብል ነው ተባረኩ መሪጌታ ጽጌ ስጦታው እና ጠያቂው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@TasefuD
@TasefuD 6 ай бұрын
ተባረኩ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 6 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሰለአስተማሩን እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልዎት ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ከሣቴ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አስኮመኮምከን።ገና ብዙዎችን እንጠብቃለን !!!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውይይታችሁን አሁንም ቀጥሉ ብዙ ትምህርትና ብዙ ስህተቶች ይታረማሉ ነግር ግን ወገንተና መሆን ተትተን አይናችንን ወደ ልጅ ወደ ጌትችን እንመልከት !
@ferredelemma6685
@ferredelemma6685 6 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ የሚያስተምሩት ሁሉ እጅግ ጠቅሞኝል እግዚአብሄር ይባርክዎ
@berhanuleta5756
@berhanuleta5756 6 ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ !!! ተባረኩ እድሜን ከጤና ያድላችሁ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 6 ай бұрын
አዘጋጁንም እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውንም ያብዛልህ
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 6 ай бұрын
መሪጌታ አፋቸው ይጣፍጠኛል።መጸሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው፣ የማይመስሉ ተረት ተረት ሰልችቷቸዋል። 😍😍😍😍😍
@edenhaile9839
@edenhaile9839 6 ай бұрын
እኛ የምንፈልገ እየሱሰ ይሰበክ ነው ።
@Mary-k6p3l
@Mary-k6p3l 6 ай бұрын
Maregat tabaraku
@zeድማ7577
@zeድማ7577 6 ай бұрын
ይሄ ጠያቂ በጣም ነው የሚያስቀኝ፣ አንዳንዴ እንደ ልጅም ያደርገዋል፣ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምናምን ይላል ቤተክርስቲያን እያለ ካፉ የማያወርዳት መተተኞችና አስማተኞች እንደ አሸን የሚፈሉባት መሆኑን እየሸመጠጠ።
@fetsumweldetnsae6741
@fetsumweldetnsae6741 6 ай бұрын
May God bless you Brother . Every body who blieves in Jesus christ as his personal saver, he is brother and sister and he or she is child of God. we are all God´s Family . when God sees us from heaven , he doesn´t say O!well come my son from Orthodox church or O! well come my son from protestant church . But He says well come my children who redeemed with the blood of jesus christ who are from every nations from every languages from every tribe and from every people.
@chalashumi5491
@chalashumi5491 6 ай бұрын
OMG!!! My Father God bless you a lot !!!!
@zelalemdaniel3817
@zelalemdaniel3817 6 ай бұрын
መርጌታ፥ እርሶ ባልገባዎት መንገድ ጠያቂው ሆነ ብሎ የወንጌላውያንን ቤ/ክ እንዲሰድቡ ቃላትን በአፎት ላይ እያስቀመጠ ነው ያለው። ወንጌላውያን ማስተካከል ያለባቸውን ነገሮች መናገሮት መልካም ነው። ነገር ግን ጠያቂው ለወንጌላውያን ቤ/ክ ካለው ጥላቻ የተነሳ የጥቂቶችን ስህተት የሁሉም ወንጌላውያን መገለጫ አድርጎ ለማሳየት የሚያደርገውን ጥረት ስለ ወንጌላውያን እርሶ የሚያውቁ ከሆነ እውነታውን በመናገር ሊሞግቱት ይገባል። ጠያቂው፥ አጥርተህ እንድታይ አስቀድመህ የራስህ አይን ላይ ያለውን ምሰሶ ንቀል።
@negewoworku189
@negewoworku189 6 ай бұрын
Endet be gugut endemitebikachu bitawuku❤
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 4 ай бұрын
1neger mawek yalebin bemechereshaw zemen yetemerethutin hulu yemiyastu hasetegna nebiyat endalu ena yalidanu wede geta endaymetu yemiyastu begetasim yemimetu mawek alebin slezih sewinina sirachewin sayhon be egzihabiher kal hywetachinin enidnimeseretina kalun bicha enidnaneb geta yrdan tebareku❤❤❤❤❤
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክዎ
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 4 ай бұрын
እሄኛው ቃለ መጠየቅ አስገራሚ ነው። ወንጌላዊኖችንም ዳስሳቸዋል። ወሳኝ ቃለ መጠየቅ ነው።
@mulubrihanukifle8308
@mulubrihanukifle8308 6 ай бұрын
Mergeta geta ebarkew
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Israelmebratu
@Israelmebratu 4 ай бұрын
Fetari abzetuwachu yebarekachu
@berihutadesse9549
@berihutadesse9549 6 ай бұрын
Edme ena tiena yistilin abatachin
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 6 ай бұрын
ስለ ፆም እና ፀበል ብቻ ሳይሆን ስለ ገድላት ድርሳናትም ቢያብራሩልን። ለአንድ ገድል አንድ ፕሮግራም ይዛችሁ ስሩበት በደንብ እንድንረዳ
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 6 ай бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ😊 ይህ ሁሉ ጥበብ እና ሞገሰረ በሚያልፉበት መከራ የተገለጠ ሃይል ይሆን? 🤔 2ቆር 12:9
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 6 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ስም ተባረኩልን በደሙ ተሸፈኑ 🙏ጋዜጠኛው ግን የዱሮ የኔ ልብ ነው ያለው 😂
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
እኩያነቱ ቆይ ይቅር ባልክበት ታላቅነቱን ትመሰክራለህ።ጌታ ባንተ ገና ብዙ ይሰራል።አሁን የቀረህን ዕውቀት እያሟላልህ ነው።
@natnaeltefera1386
@natnaeltefera1386 6 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ጋዜጠኝውም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለው ግን ስታወራ የነበረው ስለብልፅግና ወንጌል እንጂ ስለ ወንጌላዊ አማኝ አይደለም
@abelo6917
@abelo6917 6 ай бұрын
ጠያቂው ግን ስለ ኦርቶዶክስ ችግር ሲወራ ድምጹ ይጠፋል ግን ስለ ፕሮቴስታንት ችግር ሲወራ ግን አቤት ደስታውና አዎ አዎ እያለ ያጅባል።።
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 6 ай бұрын
ክፍል 8 የደብረዘይትን አጣሁት link ላኩልኝ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 6 ай бұрын
Brother Teyakew ypente tlacha endalbeh bgles yastawkebhal wendmun ymywed nfese geday nw . Lmhonu pente aysetem yaleh manw. yantw gudoch lsent mtamet hizb yasatech alech aydel.lzyWem yngestat gber lmeblat bla hizbun ghanem ysdedechew eskzarem alakomem. YBale kflhagerhizeb wengel tsbkolet wd kristna kmeta bwhala yhen bla yanen atbla blachu lIslam aslfachu setachut.ymgermw andm kem is lmna ysehetet emnet nw blachu stnagru smeche alakem endWm andenen sitlu t nw ymsmachu.u slzeh yanten gudoch eski tmelktachew .
@kefyalewbayeh1429
@kefyalewbayeh1429 7 күн бұрын
ተነሳችሁበት ነጥብ እየወጣችሁ እየተሰላቸን ነዉ
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ የተምታታ ትምርት አስተምረሺኝ እውነታውን ደብቀሽ ፈጣሪ ይፍረድብሽ
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 6 ай бұрын
ስለሃይማኖት እየጠየክ ስለትለቅ ትንሽ ስለእኩል እኩል አለመሆን ስታወራ ኦርቶዶክስ ከወርቅ ሌላ ሃይማኖት ተከታይ ከአፈር የሰራ እናተ ያለክርስቶስ የፀደቃችሁ ልላው በክርስቶስ ሆኖ የተኮነነ አድርግህ ማየት ሲቀጥል የሌላን ሃይማኖት ሰው የምትጠላ ግን ጌታ አውቃለሁ የምትል ግን የማታውቅ በጥላቻ የተሞላህ ዝምብለህ መላእክትን ሰውን አምልክ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 6 ай бұрын
ኧረ እኔም ገርሞኛል ጌታ እኛን ሊያበጀን መጣ እንጂ ድርጅት ሊሰራ አልመጣም
@Teyakiw
@Teyakiw 6 ай бұрын
ምንኛ በፍቅር የተሞላ አስተያየት ነው? ለማንኛውም ግን መላእክትንም ሆነ ሰውን አላመልክም!
@adanebekele2521
@adanebekele2521 6 ай бұрын
በጥላቻ የተሞላ ነው ጋዜጠኛው እኛም የማንቀበለውን አገልግሎት እያነሳ ሙሉ አማኙን መንቀፍ ትክክል አይደለም ወገንተኛ አትሁን ሚዛናዊ ሁን
@MulugataAlemu
@MulugataAlemu 6 ай бұрын
በምድር ሳላችው መከራ አለባችው ይላል ክርስቲያን አይታመም የሚሉ ስተተኞች ናቸው
@derejedea8067
@derejedea8067 6 ай бұрын
ሁል ጊዜ ለፈዉስ የተደጋገመዉ የኢየሱስ ስም ነዉ። በተጨማሪም ድውየ ላይ ሽማግሌዎች በእምነት እጅ ጭነዉ ዘይት መቀባት እና ሆድ ህመም ስኖር ትንሽ ወይን ጠጅ መጠጣት አሉ። የጳዉሎስ ጥላና ጨርቅ፥ የኢየሱስ ልብስ መነካት ወዘተ ተደጋግሞ አላየነዉም። ያቺ የእስራኤል ሴሊሆም መጠመቂያ (ጸበል) እስካሁን በፈዉስ እያገለገለች አለች ወይ? እባጭ ላይ ቅጠል መጨመርስ?
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 6 ай бұрын
ስለ ወንጌል አማኞች ሲነሳ ቀላል ደስ አይለውም ጠያቂው !! ኧረ ወንድም የኦርቶዶክስ ላይ በርታ እሱ ነው የጋረደህ!!
@iskindermekonnen3412
@iskindermekonnen3412 6 ай бұрын
ጠያቂው ግን በጣም አሳፋሪ ጭፍንነትን ነው የሚያንፀባርቀው, ይህን መቸም ህሊና ያለው ሰው መረዳት አይከብደውም:: እግዚአብሔር ልቡን ይክፈትለት::
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ጌታ ካልረዳው እኮ አይገባውም !!!!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው እባክህን ትቢት ቀንስ ለእ/ር ሁሉም እኩል ነው እኩያነቱ ይቆይ ስትል እኚን አባት ትንሽ አታፍርም???ገላት 3:28 አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
@Teyakiw
@Teyakiw 6 ай бұрын
"አማኝ የለም ፣ መናፍቅ የለም" አላለም ደግነቱ!🙄
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 4 ай бұрын
​@@Teyakiwመናፍቅ ማለት ስህተት የሚያስተምር ማለት ነው። ስህተት የሚያስተምሩ መናፍቆች ደግሞ የአሮጊቶችን ተረት የሚያስንቁ ያገር ገድል የሚነገርባት ኦርቶዶክስ እንጂ የወንጌል አማኞች አይደሉም።
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 6 ай бұрын
ጠያቂው ፡ አይታይም። ተጠያቂውን ፡ ግን ፡ የቲቪውን ፡ ገጽ ፡ አስሞልቶ ፥ ለሕዝብ ፡ ያሳያቸዋል። ይኽ ፡ መሪ ፡ ጌታን ፡ ለማጋፈጥ ፡ ነው። ዳሩ ፣ መሪ ጌታ ፡ አይፈሩም። ጠያቂው ፡ ኦርቶዶክስን ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ትክክለኛ ፡ ቤተ ፡ እምነት ፡ ይቆጥራታል። ግን ፣ ኦርቶዶክስ ፡ ቤተ ፡ ጣዖት ፡ ናት።
@dawit2583
@dawit2583 6 ай бұрын
NNNOOOOOOO
@WubalemAsfaw-p7v
@WubalemAsfaw-p7v 4 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር በወንጌላውያን አማኝ ላይ ከቃሉ ውጪ የትኛውም ነገር ቢደረግ የሚመለከተው አካል ዝም ብሎ አያውቅም ኦርቶ ግን ሆድ ይፍጀው
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጠያቂም መላሽም አትሁን የጋዜጠኛ ኤቲክስ አላየሁብህም መሪጌታ ምልከታዎትን ሳላደንቅ አላልፍም
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
Orthodox ye tenkuaye bete, taott yememelekebet (eyetesadebkugn adelem hulum yemeyawekewu ewnete newu) huno sale ehe lejena leloch akerarewochu yemeseluat gen enken yeleshe adrgo
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
Leju gen sele Protestant sewera (ende abzagnawu betam sebeza kidistitua orthodox 🙄 teketay) demseru yemekom, ke komebet hula yemenesa yemeselegnal lol
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
አንተ ልጅ መሪጌታን በማቅረብህ አ መ ሠ ግ ን ሃ ለ ሁ !!!!!!!እውነትን ፍርጥርጥ ከማድረጋቸው ባለፈ ሲናገሩ ቢውሉ አይሰለቹም!!!!!ከሣቴ በቅርቡ ገቢ ነህ!!!!!!
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
እኩያነቱ ቆይ ይቅር ባልክበት ታላቅነቱን ትመሰክራለህ።ጌታ ባንተ ገና ብዙ ይሰራል።አሁን የቀረህን ዕውቀት እያሟላልህ ነው።
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН