ብላክ ፎረስት ኬክ አሰራር/how to make black forest cake at home/1kg blackforest cake recipe

  Рет қаралды 17,027

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

Күн бұрын

ብላክ ፎረስት ኬክ አሰራር/how to make black forest cake at home/1kg black forest cake recipe
#Ethio_new_generation_media
#blackforest_recipe
#chocolate_cake
ግብዓቶች
4 እንቁላል
1 ግ ጨው
2 ግ የሎሚ ጭማቂ
100 ግ ስኳር
100 ግ ዱቄት
3 ግ ቫኔላ
20 ሚ.ሊ ወተት
60 ሚ.ሊ ዘይት
20 ግ ካካዎ ፓውደር
የክሬም ግብዓቶች
200 ግ ውሃ ( ወተት )
220 ግ ሻንቲ ፓውደር
In this video, we'll teach you how to make the infamous black forest cake at home! This cake is ridiculously easy to make and is guaranteed to be a hit at any party!
If you're looking for a delicious and classic cake to make for your next party, then look no further! Our black forest cake recipe is easy to follow and will let you indulge in the classic dessert with ease. Whether you're a baker or not, this recipe is a must-try!
related keywords
black forest cake design,black forest cake decoration,black forest cake recipe in tamil,black forest cake malayalam,black forest cake recipe malayalam,black forest cake making,black forest cake recipe eggless,black forest cake asmr,black forest cake recipe without egg,black forest cake mukbang,black forest cake price,black forest cake without oven,how to make black forest cake,how to make black forest cake at home without oven,how to make black forest cake eggless,how to make black forest cake without oven,how to make black forest cake in telugu,how to make black forest cake without egg,how to make black forest cake recipe,how to make black forest cake at home without egg,how to make black forest cake decoration,how to make black forest cake mix
የምለቃቸው ቪዲዮች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
telegram-t.me/Ethio_New...

Пікірлер: 49
@zinashsebsbe9485
@zinashsebsbe9485 11 ай бұрын
የክሬሙን ፓውደር ግልፅ ብታደርጊልን የትኛውእንደሆን በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
የክሬሙ ፓውደር ምን አይነት እንደሆነ ሁለት አይነት ሰርቻለሁ ቪዲዮ የኬክ ክሬም ፓውደር አጠቃቀም የሚል እዛ አለ
@user-rn5ww8uc5c
@user-rn5ww8uc5c Жыл бұрын
ምርጥ ነው አንደኛ Respect👏👏👏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n Жыл бұрын
geta yibarkish gobez
@user-lh4fw1xi8t
@user-lh4fw1xi8t Жыл бұрын
ejish yibarek gobez berchi
@masamasa3926
@masamasa3926 Жыл бұрын
ዋዉ 🥰🥰
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube Жыл бұрын
ያምራል በድምፅ ብታስረጅን ይገባና የበለጠ እስክ እሞክረዋለሁ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ሞክሪውና ያልገባሽ ነገር ካለ ጠይቂኝ
@zeyinbomer
@zeyinbomer Жыл бұрын
ewunton new be demse yishalal
@Hiwi27
@Hiwi27 Ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16ክሬውን ስትሰሪ ምን ፖውደር ነው ያደረግሽው ማሬ ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
የሻንቲ ክሬም ፓውደር ነው ምንአልባት የፓውደሩን አይነት ማየት ከፈለግሽ በቅርብ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ያንን ተመልከችው የበለጠ ግልፅ እንዲሆንልሽ
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል.
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 Жыл бұрын
Wow
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Жыл бұрын
ክሬም የሰራሽበት የምን ፓውደር ነው ወይ በፎቶ ብታሳዪን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
toz krem santi ፎቶ መላክ ስላልቻልኩ ነው ቴሌግራም ላይ መልዕክት አሰቀምጡልኝና በዛ መላክ እችላለሁ
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
Whipped powder ymeslegnal yeni eht
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
Whipped powder
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
toz krem santi pawder
@user-uy1lo6rz2n
@user-uy1lo6rz2n 9 ай бұрын
Memichaw mashinu kelalen lala amarch memich ale bitinegirgn
@eamygoshu8703
@eamygoshu8703 11 ай бұрын
Syrup እንዴት ነዉ የሚሰራው???.. እና cream ስትሰሪ የተጠቀምሽው ፖውደር ምንድነው??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
ሲረፕ በወተት ብቻ ወይም 1ኩባያ ውሃ እና 1/2 ኩባያ ስኳር አብሮ በማዋሃድ መጠቀም ይቻላል ። ክሬሙ ደግሞ toz krem santi የሚል ነው ወይም የክሬሙን አይነትና አጠቃቀሙን የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ይመልከቱ
@user-hk5vc7yz8s
@user-hk5vc7yz8s Жыл бұрын
gobez
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግን እየተናገርሽም ቢሆን ምናልባት ማንበብ የማይችል ሊኖር ስለሚችል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
toz krem santi
@rahel1976
@rahel1976 7 ай бұрын
ካካዋው ከዱቄት ጋር ያላደባለቅሽበት የተለየ ምክኒያት አለ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
ምንም የተለየ ምክንያት የለውም ከዱቄቱ ጋር መጀመሪያ አቀላቅሎ መጨመር ይቻላል
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
Ye powderu sim mnd new? Or recipe btaskemchi mn ymeslshal Berchi gobez
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
እሺ አሁን አስቀምጣለሁ መጠኑን
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
Powderu mnd new?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
Toz krem santi
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
Likietu be gram kemtadergiw be nankiya weym be kuvaya bihons mn ymeslshal? Amesegnalehu
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጣይ ስሰራ በግራምና በኩባያ ልኬታቸውን አስቀምጣለሁ አመሰግናለሁ
@Mekdes-y2k
@Mekdes-y2k 7 ай бұрын
V የፓውደሩ ስም ብትነግሪን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
Toz krem santi
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
❤❤❤ዋው❤❤❤
@Marri-pc6qx
@Marri-pc6qx Жыл бұрын
Yemn pawder new yetetekemsh
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
toz krem santi
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын
የኬክ ክሬም ማለት ነዉ?ወይስ ቤኪንግ ፓውደር ለመስራት ጓጓህ ሶፋትስ የምታደርጊው ማንኛውም ናብኪን ይሆናል?አመሰግናለሁ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
የኬኩን ክሬም ለመስራት የተጠቀምኩትን ፓውደር ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ናፕኪን ለማፅዳት ከሆነ ማንኛውም መሆን ይችላል
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын
አይ ለማፅዳት ሳይሆን ፓትራላይ የምትጠቀሚውን ማለቴ ነው.
@user-qb8ys6xr4v
@user-qb8ys6xr4v Жыл бұрын
Betezaz cake senesera be kg endet mawek enchelalen wagawen lemawutat
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
እንደ ኬክ አይነቶች የምንጠቀማቸው ግብዓቶች ይለያያሉ ለምሳሌ እንቁላል ፣ስኳር ፣ዱቄት .....ወዘተ ልኬታቸው አንድአይነት አደሉም እናም የእያንዳንዱ የኬክ አይነት አንደየ ኪ.ግሙ የራሱ የሆነ የግብዓት ልኬት አለው።
@user-uy1lo6rz2n
@user-uy1lo6rz2n 9 ай бұрын
Memichaw mashinu kelalen lala amarch memich ale bitinegirgn
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር (በእጅ መምቻው ማለት ነው )
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,3 МЛН
🛎️ብሩክ ለ ፍቅረኛው ቀለበት አሰረላት😱
44:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 25 М.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН