♦️በመንፈስ ቅዱስ እና በልሳን ስም እብደት ♦️ባሕታዊ ሶፎንያስ ጎመ♦️

  Рет қаралды 8,162

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

8 күн бұрын

በዓለ ጰራቅሊጦስ (የመንፈስ ቅዱስ በዓል)

Пікірлер: 50
@VictoriaMylove-ce4tf
@VictoriaMylove-ce4tf 4 күн бұрын
Betame gobeze hakega egzabher germa mogesone yechemerolote
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 7 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሜን
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-sl2fn2ng3g
@user-sl2fn2ng3g 7 күн бұрын
amen kale hiwot yasemaln
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 күн бұрын
አሜን አሜነ አሜንን❤❤❤
@user-jo3zhtsu6kp9u
@user-jo3zhtsu6kp9u 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜን አሜን
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 7 күн бұрын
አቤቱ በቃ በለን
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 7 күн бұрын
ተከታዮች ድራማእኮነው በብርነውየሚሰሩት እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣን😭
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 күн бұрын
ልቦናይስጠን😢ኮማቾች።
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልንንን 27:25
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 7 күн бұрын
Kalot yasamalen
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@saragasa174
@saragasa174 6 күн бұрын
AMN AMN AMN
@redeityilma6635
@redeityilma6635 7 күн бұрын
❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@makimaki5249
@makimaki5249 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 6 күн бұрын
@daneldanel114
@daneldanel114 7 күн бұрын
የኝህ ሰውዬ ታሪክ አንተ አታውቅምናነው ነው ልዑሌ ምናለበት ሰውን ፈተናወስጥ ባትከቱት ከአንተ እንዲህ አንጠብቅም ምነው ምነው ወንድሜ
@bezuyeges2812
@bezuyeges2812 5 күн бұрын
he make you tube bussiness.እሱ አሁን የተሻሉ ኦርቶዶክስን የሚወክል አባት ጠፍቶ አደለም እሳቸውን ያቀረበው እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበሉ ጋር ስለሳቸው ማወቅ የአካባቢው ህዝብ ያውቃል ብቻ ልዑልሰገድ አጥፍተካል ቤተክርስቲያንን አታስንቁ
@alutadiwos6613
@alutadiwos6613 7 күн бұрын
ባሕታዊ የሚባለው ከዓለም የተለየ እንጂ በዓለም እየኖሩ ባሕታዊ አይባልም እባካችሁን የቤተክርስቲያን መምህራን ተው ሥርዓቱን አክብራችሁ አስከብሩ!!!
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 7 күн бұрын
ከአለም የተለየ ማለት እኮ አለማዊነትን መካድም ጭምር ነዉ እንጂ በህይወት እስካሉ ካለም ወዴት ይሄዳሉ ?
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 7 күн бұрын
በትክክል የተማርነው ይሄን ነው። ባህታዊ ማለት ብቸኛ ሲሆን አኗኗሩም ከዓለም መለየት ማለት በዓለም እየኖሩ ነገር ግን ከዓለማዊነት ንቆ ርቆ በዓቱን ዘግቶ ብቻውን መኖር ነው። መነኩሴ ደግሞ ሞተ የሞተ በዓለም እየኖሩ ከዓለም ከዓለማዊነት መራቅ በገዳም በማኅበር ተሰብስቦ በአንድነት ስለሃገር ስለወገን ስለ ሃይማኖታቸው ተጋድሎ እፆሙ እየፀለዩ ፀንቶ መኖር ነው። በኋላም ከብዙ ተጋድሎ በኋላም ብቻቸውን በዓት ዘግተው ከሰው ዘንድ ርቀው በበርሃ ከአራዊት ጋር ብርዱን ሁሉን ደው ፈቅደው እራሳቸውን አዋርደው ለእግዚአብሔር ነፍሳቸውን አስገዝተው የሚኖሩ ይሆናለሁ። በከተማ የሚኖር ግን ወደይ በህግ ተወስኖ በክህነት መኖር ነው ወይ ምእመን ሁኖ እየተገለገለ መኖር ነው።
@tsegaynetsereab8167
@tsegaynetsereab8167 7 күн бұрын
በህታዊ ማለት ደረቅ ትርጉሙ ብቻኛ ሲሆን ለአንድ ሰዉ ባህታዊ ነዉ ከተከባለ ከሰወች ተለዩቶ ሰዉ ከሚኖርበት አከባቢ ርቆ ድንጋይ ተተንርስ ጤዛ ልሶ በፆሎት እና በፆም የሚኖር ነዉ። ካልሆነ ግና ዝም ብሎ ሰዉን ለማስደሰት የሚሰጠዉ ሽሞት አይሉት ዉሸት ማዕሩጎች የት እንዳደረሱን ግልጥ ነዉ። ማሽሞንሞን ለክርስቲያን አይመጥንም።
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
በዓለም በመላው ዓለም አለ ግን በአኗኗር ከዓለም መለየት ነው አዲስ አበባ ከተማ እናት ግን ስንት ባህታዉታያን አሉባት ግን በዉስጧ ከሚሰራው ሀጽያት የተለዩ ናቸዉ
@Helenita27
@Helenita27 7 күн бұрын
ባህታዊ ሶፎንያስ ስላየሆት ደስ ብሎኛል በጣም የምንወዳቸው መካሪ አባት ናቸው ❤ ግን ምንድነው በጣም ተጎሳቁለዋል 😢
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 7 күн бұрын
ሰባኪ በየሃገሩ እየተዘዋወረ እንዲሰብክ ቢደረግ ጥሩ ነው ። ለአበል ሳይሆን ነፍስ ለማዳን ከከተማ ይውጡ ይስበኩ ይህ ባይሆን ተጠያቂ ይሆናሉ።
@user-fh1xq4hl4m
@user-fh1xq4hl4m 6 күн бұрын
KUANNKUYENESH ምን ሆናችሁ ነው ባህታዊ ማለት ምን ማለት ነው? ባህታዊ ከሆኑ በረሃ እንገናኝ::
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 5 күн бұрын
ሉእሌ ምነካህ በጣም ስህተ ት ነው። ያቀረብክልን በጣም ያሳዝናል አስብበት ይቅርታ ጠይቅ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 күн бұрын
ዘማሪ ልዑሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እና ጥያቄ አለኝ የአዲሳባ ቤክርስቲያን አሸብርቃ አምራ ትታያለች አዎ ደስ ይላል ግን ክፍለ ሀገር ላለው ቤተክነቱ የመስራት የማሳደስ ግዴታ የለበትም ወይይይ ሁሌ ማየው ምመናን ለምነው ነው ሚያሰሩት አባቶች ቅብርርር ባለ መኪና ደሞዛቸወ ከ100ሺ በላይ ታዲያ ምናለበት ቤተክርስቲያንንን ቢያስቀድሙ ክፍላሀገር ላይ ህዝቡ እየተጎዳ ነው ለምን ዝም ይላሉ ከላይ ያሉት ሉሌ???????
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 5 күн бұрын
Bahtawiw dess aylim rega yalu ine abba gebre kidanin tiralin
@user-sl2fn2ng3g
@user-sl2fn2ng3g 7 күн бұрын
lulea and tyakiyea alegn be ye cherchu ekele zarea yimetal bilo promot madreg yemenfes kidusn sira aytsrerm wey???
@AGAPEERI
@AGAPEERI 6 күн бұрын
ባሕታዊ ማለት ግን ምን ማለት ነዉ?😢
@siklegoaj4190
@siklegoaj4190 5 күн бұрын
Tabotu beti yemidrbet miknyat orthodox wongel woto aysebkim/ayastemrim.. wode alem Hulu hidu yekriston wongel sibku new yetebalew inj gedl sibku teblo altetsafem,. Lela alem orthodox krston ysebkal yegna gedli ena tarik. Silekristos ketesebeke woym ketezemere menafik new yemibalew ! Lezh new bizu likawunt wode prostant ymkeyrut timrtum ewuketum Alachew likawuntoch, margetawoch
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
👉ኮመታተሮች 🤨
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 6 күн бұрын
ይህ ኃይማኖትን ከኃይማኖት ጋር ማጋጨት እንደሆነ እና በህግ የሚያስጠይቅ እንደሆነ እነዚህ ሰዎች አያውቁም እንዴ?
@user-fh1xq4hl4m
@user-fh1xq4hl4m 6 күн бұрын
ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 5 күн бұрын
ልዑሌ ምነው ደህና ሰው አልነበርክ? ይሄን ሰውዬ በሰማኒያዎቹ አውቀዋለሁ ። እልም ያለ የወያኔ ካድሬ የነበረ ቀጣፊ ነው።
@genettewelde6372
@genettewelde6372 6 күн бұрын
ባሕታዊ ማለት ከሰው የተለየ ኹሉ እያወቃችኹ ነምንድነው ግን ?
@tinaethio3885
@tinaethio3885 6 күн бұрын
ባህታዊ ማለት ግን ጸጉርና ኬፕ የሚለብስ ይሆን ወዮው ባህታዊ ማለት የከተማ ዱርየ ስም ሆነ ይሆን
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 7 күн бұрын
ጨርሸ አላየሁትም ልጥፉን አይቼ ነው የመጣሁት😮 ወንድማችን ልዑልሰገድ ከየት ነው ደግሞ ለቃቅመህ የምታመጣቸው ይህን የከተማ አውደልዳይ መነኩሴ ነኝ ባይና ባህታዊ ነኝ ባይ ግብሩና ስሙ ያልተስማማላቸውን እያመጣህ አታዝገን! አሁንስ አበዛችሁት ለሳንቲም ልቅምቃሚ ስትሉ የተመልካችን ክብር አትንኩ ሲጀመር! መነኩሴ ማለት ሞተ ለዓለም ከዓለም የተለየ የሞተ ነው። ባህታዊ ማለት መናኝ የመነነ ብቸኛ ከሰው የራቀ በበርሃ ብቻውን የሚኖር ነው ቅደይስት ቤተክርስቲያን እና ቀደምት አበው የቀደምት አበውን ፈለግ ይዘው ያሉ የዛሬ ደጋግ አበው የሚያስተምሩን! ይህንኑ ነው። የከተማ አለሌ መነኩሴ ነኝና ባህታዊ ነኝ የሚለውን እብድ ደንቆሮ ናቸው እነዚህ ሕገ ወጥ ናቸው ከእነዚህ ተጠንቀቁ የሚለው መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ለካ ወዶ አይደለም። እንደው ምን ይሻላችኋል እናተ የሚዲያ አካላቶች😢 ሰብስክራይቤን ማንሳት ይሻለኛል!
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 6 күн бұрын
ተው ፈራጅ አትሁን ወንድሜ ማንም ሰው ስለራሱ ነው መመስከር ያለበት እንጅ ስለ ሌላ ሰው ለመፍረድ አትቸኩል
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 7 күн бұрын
ቆይ እረተው ልኡሌ ባህታዊ ተብሎ እንዴት እንተርቪ ይገኛል አንተን እራሱ ተጠራጣሪ ልታረገን ነው
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 7 күн бұрын
ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው እኅቴ! ልክ ብለሻል ባህታዊ ፣ መነኩሴ ብሎ ጭራሽ በኢንተርቪ የዛሬው ደሞ አይተነው አናውቅም አድስ ናቸው። መጀመሪያ መናፍቃንንን ፕሮቴስታትንት ከመተቸት ከመንቀፍ ይልቅ ያያዛችሁትን የከበረ ስም ወይ አስከብሩ እንደ ስሙ ግብሩን ኑሩ ወይ በህግ ተወስናችሁ አገልግሎቱን በሚገባው ስርዓት ቀጥሉ!
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 6 күн бұрын
ወንድማችን ቋንቋዬነሽ የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ሚባል ነገር አለ እንደነዚህ እውቀት ያላቸውን አባቶች ብጠይቅልን ሐይማኖት ነው ወይስ እውነት ለአርባአ አመት ሚገዛ ንጉስ ለኢትዮጵያ ሚመጣው ድርጅት ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 күн бұрын
ልቦናይስጠን😢ኮማቾች።
@user-fh1xq4hl4m
@user-fh1xq4hl4m 6 күн бұрын
KUANNKUYENESH ምን ሆናችሁ ነው ባህታዊ ማለት ምን ማለት ነው? ባህታዊ ከሆኑ በረሃ እንገናኝ::
@user-fh1xq4hl4m
@user-fh1xq4hl4m 6 күн бұрын
ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!
@user-fh1xq4hl4m
@user-fh1xq4hl4m 6 күн бұрын
ባህታዊ???????? Kuankuayenesh ጥንቃቄ!
በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu #subscribe   በካናዳ ካልጋሪ የተሠራ
21:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,6 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
ወደ አዳም ህሊና/psyche ገብቼ ያየሁት ልንገራችሁ
47:45
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,4 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,6 МЛН