“በሐመር መኪናዬ ምክኒያት ፖሊስ ጣቢያ ለአንድ ቀን ታሥሬያለሁ”-መንሱር ጀማል| አርትስ መዝናኛ|Ethiopia Entertainment

  Рет қаралды 44,264

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ወለሂ መንሱር ጎበዝና ምርጥ ሰው ማሆኑን ሙሉ በሙሉ የወኩት እሄንን ቪድዮ ከየው በኋላ ነው ❤💯
@ashenafigudeta2564
@ashenafigudeta2564 Жыл бұрын
አርቶች ይህን ደስስ የሚል ሰው ስላስተዋወቃችሁኝ ደስስ ብሎኛል ከወሬ ያለፈ ስራ እንደሚሰራ አምናለው በርቱ
@malik7120
@malik7120 Жыл бұрын
I appreciated the program. The questions were excellent. The answers are well fitted. The man has a lot of energy and a lot of motivation. Also I happen to be from the same area. I am from Mettu area , proud of him really proud of him and I want to see more people like him that are able to bring about good things to the community,
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 Жыл бұрын
Thank you for sharing. He looks he came from good family. May Allah reward and protect him.
@hamuzy
@hamuzy Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ቅን በሳል ሰው ነች መንሱሬ ለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 Жыл бұрын
I love and respect Mensur he is umbel keep it up !!! God bless you More and More
@wubshetmulugeta6519
@wubshetmulugeta6519 Жыл бұрын
መንሱር ልቤን አስደስተኽኛል ረጅም እድሜ ይስጥልን
@abdiwakbeyene4750
@abdiwakbeyene4750 Жыл бұрын
I really appreciate the way the journalist asks and acts! She is so cool!
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
በሀገሩ ላይ ፈታጨብሎ መኖር ታድሎ ደግሞ ደግ የዋህ ነው ።።።ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ከዚህ በላይ ።።
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
እኔ መንሱሬን እወደዋለሁ ። የሱን አይነት ብሎ ሰሰዎች ያብዛልን
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
ደደብ ጠልቃችሁ የማታስቡ?
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Жыл бұрын
nice attitude, nice motivation 👍
@zenalemma5635
@zenalemma5635 Жыл бұрын
መንሱርዬ keep the great job at list you're helping people that s matter forget about the negative people negative mind never generate positive vision
@mayaye8892
@mayaye8892 Жыл бұрын
I really like this as he always values his mom general, all women. This is an act of a gentleman! Big respect.
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
ኣላህ ይጨምርልህ ሃላል ነህ የሃላል ልጅ ነህ ኣይዞህ በርታ ኣላህ ከኣንተው ጋር ነው ኣብሽር ኣቦ እንወድሃለን ኣላህ ይጠብቅህ :
@haboonrabaah4656
@haboonrabaah4656 Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨሚርልህ
@tigistsolomon5168
@tigistsolomon5168 Жыл бұрын
መንሱሬን እወደዋለሁ የሱን አይነት ሰዎች ያብዛልን!!!
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 Жыл бұрын
Masha’Allah Masha’Allah እላህ ይውደድህ እላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የምወድህ በምትስራው ጥሩ ስራህ እድሜና ጤና ይስጥህ 👍👍👍❤️❤️❤️
@fernandesbruno503
@fernandesbruno503 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ነው መንሱር ጀማል ጋዜጣዊ መግለጫ ባጋጣሜ የተከታተልኩኝ በጣም በጣም ጥሩ ስው ነው እከታተላለሁ
@mesenbetmuluken9108
@mesenbetmuluken9108 Жыл бұрын
I admire the journalist! Well equipped journalist!
@seblegetachew983
@seblegetachew983 Жыл бұрын
He is Humble ! I wish I could work with him .
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
Really?
@awolnur182
@awolnur182 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ መንሱር ጀማል መስራት ያኮራል
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
@negussieayele7809
@negussieayele7809 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ። በርቺ።
@jemilzeynu1084
@jemilzeynu1084 Жыл бұрын
Mensur still your are doing good job ,keep it up !!
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
Really?
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 Жыл бұрын
You did great job keep it up 👍
@selamawitwondimu9880
@selamawitwondimu9880 Жыл бұрын
ጀግና አድናቂህ ነኝ
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Жыл бұрын
Amazing መንሱሬ አይዲያህ
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
We. Wish. You. All. The. Best. Mensery
@jryamlakfiker592
@jryamlakfiker592 Жыл бұрын
Mensuree yemecheke abate tegebareke yenagerale bro no 1 nehe beza laye wetate temechegnalehe
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
መንሡሬ ምርጥ ሠው ነው
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 Жыл бұрын
Mr. Mansur Jamal 👍Bravo
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Жыл бұрын
ጎበዝ ይሄን ገልቱ ህዝብ ስነልቦናው ገብቶሀል ብዙ አትበጥረቅ አንድ ቀን አንቧቻሪ ሳይሆን አጥብቆ ጠያቂ ይመጣብህና ትዋረዳለህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ቅናት መቸም የኛ ሰው ለፍቶ ።እያደረ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
መሱርዪ ወንድሜ አደራ ከ100 አንድ አድረገኝ ድባይ ነው የምኖረው ።።።ተባረክ
@abuabdirohman6344
@abuabdirohman6344 Жыл бұрын
መንሱር ጎበዝ ነህ ግን በዲንህ ጠንካራ ለመሆን ሞክር አላህ ይርዳህ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ❤❤
@meriysisay3635
@meriysisay3635 Жыл бұрын
Love you bro 💕💕💕💕
@-animationmovieindustry7021
@-animationmovieindustry7021 Жыл бұрын
mensure betam yemigerm idea nw tkklegna ethiopiawi neh tnx betam
@abdulsemedworkichowoliyo-mw5lo
@abdulsemedworkichowoliyo-mw5lo Жыл бұрын
ኧራ መንሱር ማሻ አለህ ብያለው
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
መሱር ጀማል ::መንታ ቢኖርህ ተመኘሁ ::ለሥራ ሰዎች ጥሩ ምሳሌ::ለምቀኞች የጨጏራ በሽታ
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ Жыл бұрын
እኔም ተመኘሁ
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
ደደብ አትሁኑ ምን መሆኑን ሳታውቁ ቅል እራስ አትሁኑ????
@הנוקמששה-ל3ג
@הנוקמששה-ל3ג 8 ай бұрын
አጎብዳጅ ሹጣም
@negahaile9902
@negahaile9902 Жыл бұрын
Don't give up that's a good idea Menswr bro
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
መንሱር አንደበትህ ወርቅ ነው። አይጠገብም
@melkamumihiret7594
@melkamumihiret7594 Жыл бұрын
እንዲህ የጣቢያውን ደረጃ የሚያወርድ እና ለማንም አስተማሪ ያልሆኑ ተከፋይ ሰዎች በዚህ ተወዳጅ ጣቢያ ባይቀርቡ።
@musibast4834
@musibast4834 Жыл бұрын
ቅናት መጥፎ በሽታ ነው
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
እንዴት ከዚህ የምትማረው ታጣለህ?ለመስጠት፤ለመርዳት አንተም ቢሆን አቅም አለህ።"መስጠት የማይችል ሰው የለምና"ፈገግታም ቢሆን ቻሪቲ ነው ይላሉ ነብያችን
@melkamumihiret7594
@melkamumihiret7594 Жыл бұрын
@@ዋሰ ለምን በጠባቡ ታስባለህ??? የእኔ ሀሳብ ደግ ከሆነ ብዙ አያወራም። 100 ሱፍ፣ ሽቶ፣ ደግነት ነው???
@melkamumihiret7594
@melkamumihiret7594 Жыл бұрын
@@ዋሰ አማሮች፤ ኦሮሞዎች ብሎ ሽፋን ምን አመጣው??? እንዲህ አይነት የቀነጨረ ሀሳብ ነው ችግሩ።
@AbdulIha-qc2px
@AbdulIha-qc2px 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
መንሱር እስካሁን አደመጥኩህ ድንቅ ሃሳብ አለህ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማድነቅህ መብትህ ነው እሱንም አከብራለሁ:: ሲያጠፉ ምክንያታዊ ሂስ መሰንዘር በእርሳቸው የአገዛዝ ዘመን ያለቁትን የተፈናቀሉትን ማሰብስ ለተከታይህ ክብር መስጠት አይደለም ወይ :: ባላዬ ባልሰማ ማለፍ እኮ ጭልጥ ያለ የፓርቲ አባልነት ነው:/
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Жыл бұрын
Tsidt yale sewye❤❤❤❤❤
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 Жыл бұрын
He is cool 😎.
@ArayaTV
@ArayaTV Жыл бұрын
አይ መንሱሬ፣ መነፀርህን ብታወልቀው ምን አለ? 🤣🤣🤣🤣 እወድዳለሁ ግን!🙏
@senibrook9577
@senibrook9577 Жыл бұрын
በልብህ ያሰብከው ይሳካል እውንም ነህ እስከቁመናክ ይመችህ
@mayaye8892
@mayaye8892 Жыл бұрын
Honestly, this guy lives in his small world. Why bother?
@niteconenterprises5855
@niteconenterprises5855 Жыл бұрын
Gobez berta
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 Жыл бұрын
የዘመኑን ሀጎስ ከየት አገኛችዉት የዉ እናንተ ለመጣዉ ማጨብጨብ ልማዳችዉ ነዉ አነሱ ስሄዱ ያዉ ለሚመጣዉም አላችዉ
@natuenaenaya1234
@natuenaenaya1234 Жыл бұрын
መንሱር አራዳ ነው ይሳካለት ይለፋል ይሰጣል ይመቸው
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
ከመቶዎቹ አንዱ ለመሆን ምን ማረግ አለቢኝ
@negestb4341
@negestb4341 Жыл бұрын
የምትገርሙ አሁን በዚ ሰአት ይሄን ማቅረብ
@tradewithdagi2714
@tradewithdagi2714 Жыл бұрын
@@ዋሰ porn
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 Жыл бұрын
ኣቢይ ማለት ገዳይ ማለት ኣደለም እንዴ ኢትዮጵያ የሚገደል ሰው ኣቢይ ከመጣ ማን ይቁጠሮው መንሱር ተው ኣቢይ መልካም ሰው ሳይሆን በጣም ኩፉ ገዳይ ነው
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
መንሱር ትክክል ነው 90% ዩቲበሮች የሚቀርቡት ውሸትና ብሔር ከብሔር የሚያጋጩ ናቸው።
@haboonrabaah4656
@haboonrabaah4656 Жыл бұрын
አለሀምዲሊለሂ አለሐ ከሰቀልብ አለህ ይጠብቅህ
@YasinMohammed-hz9id
@YasinMohammed-hz9id 4 ай бұрын
ከቴፒሰ ያመጣሀው መኪና የታለ
@הנוקמששה-ל3ג
@הנוקמששה-ל3ג 8 ай бұрын
አጎብዳጅ ሀገር እያስጨረሰ አደንቀዋለሁ ትላለህ እናትህ አፈር የበላች የሸርሙጣ ልጅ አንድ ቀን እንደ ምትደፋ ልንገርህ ሹጣም
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Жыл бұрын
አይንህን አሞሃል እንዴ እቤት ውስጥ ጥቁር መነፅር ያደረግከው?
@tub4768
@tub4768 Жыл бұрын
አይ መንሱሬ በባዶ ሰከስከን ብሮ
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 Жыл бұрын
coming soon!!!!
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ኦነጎች ሰው ያርዳሉ ቤት ያፈርሳሉ 20 አመት የኖረበትን ኦሮሞ አይደለህም ይህ ያንተ መሬት አይደለም እየተባለ አንተ እንዴት ከዚ አስተሳሰብ ወጣህ ይገርማል ጥሩ ነው ጥሩ ኦሮሞም አለ ለካ ሁሉም እርኩስ ነበር የሚመስሉኝ በተለይ ሙስሊሞቹ እርኩሰትና ጭካኔ ከነሱ አየው አንተ እንደዚህ ሰፊ አስተሳሰብ አለህ ::
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
አይ ኢቲዮ በርቺ ብቻ ፅናቱን ይስጥሽ ምሳውን በልቶ እራት መድገም የማይችል ህዝብ መሀል ስለሚቀባው ሽቶ ለሚጨነቅ ሰው መጨነቅሽ ያስጨንቀኛል እየኤድን
@Eyobsha
@Eyobsha Жыл бұрын
ማነው? በዚች በአራት አመት አዳዲስ የመጡ ሀብታም ተብዬዎች ተፈልፍለዋል። አይ ኢትዮ።
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
Mention one person
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
ይሄንን ሰውዬ የምታቀርቡ ሚዲያዎች ምን ትምህርት ይሰጣል ክክክክ
@tradewithdagi2714
@tradewithdagi2714 Жыл бұрын
@@ዋሰ ምን?
@ro7601
@ro7601 Жыл бұрын
The Rock= Dwayne Johnson
@lulsegedlucky2991
@lulsegedlucky2991 Жыл бұрын
Art tv this much you have no program ¿
@samihadgu8037
@samihadgu8037 Жыл бұрын
የአብይ ተከታይ አይደለህ።ምላስ እና ተግባር የለም ወሬ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
What’s with the sunglasses??
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 Жыл бұрын
Menden new negeru
@museeaja9716
@museeaja9716 Жыл бұрын
Ahunehe sewuye bezih cinklat haymanotun new woys ethiopiawi bahilun manage yadergal????
@sese6809
@sese6809 Жыл бұрын
Brother, be careful when you get an interview she help you out a lot because you got too many wrong answer
@robaragoshu4374
@robaragoshu4374 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፡ መከራ ፡ የሁነዉን ፡ አብይ ፡ ሀመድ ፡ በርከት ፡ ነው ፡ ፡ ትላለህ ፡ ፡ አንተ ፡ መርገምት ፡ 😡😡
@Abinet1177
@Abinet1177 Жыл бұрын
Qededa .....
@samihadgu8037
@samihadgu8037 Жыл бұрын
ከለውጡ በፊት የት ነበርክ አንተ የአብይ ሰው መሃይሞ
@yefabedane6080
@yefabedane6080 Жыл бұрын
ጉራኛ
@tedrosmehari7715
@tedrosmehari7715 Жыл бұрын
Ere menexrun awtaw ato mensur
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
የማትረቡ ስዎች አሁን ስለ እንድ ተራ ጉረኛ ክይትም በህገወጥ ስለስበስበው መኪና የሚወራበት ወቅት ላይነን እሱ አእምሮው የዛለ ነው ጋዜጠኛዋ ኢትዮጲያዊ አይደለሽም ወይ ?አፍሽን ከፍተሽ የምትንትባተቢው ?ህገር ችግር ላይ መሆኗም አይታይሽም ? እፈሪ አንቺ እሺ
@addisualemayehu278
@addisualemayehu278 Жыл бұрын
አንተ ማንነትህን እንኳን የማታውቅ የማትረባ(የማትረቡ ስላልክ) ምቀኛ (በመንሱር ሐብት ማፍራት የምትቀና) ችግር እንጅ ደጉ የማይታይህ ከንቱ መሆንህን በአደባባይ አሳየኈን።
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ Жыл бұрын
እና ምን ይጠባስ❓
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
Hayemanotu selemiwe'd newu metetelut, tilacha
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
Sera atesera newu??
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ይህን ሰው ብላችሁ እንዴት ሜንስትሪም ሚዲያ ላይ ታቀርባላችሁ?? ሚቶች ናችሁ!
@WhyMeTd1227
@WhyMeTd1227 Жыл бұрын
Mensur Fendataw !! 😂
@hewotat2147
@hewotat2147 Жыл бұрын
😂😂
@shyguy6652
@shyguy6652 Жыл бұрын
አይ ልጠብሽው ፈልገሽ እንጂ ይሄ ጉፋያ ስንት በጎ ሰው እያለ ምነው ዝናሽ ምን ነካሽ😥😥😥
@umerakmell2399
@umerakmell2399 Жыл бұрын
Doma
@tafach
@tafach Жыл бұрын
Mensurie birr efelgalehu habtam shon yemmelslh
@bisetmekonen8870
@bisetmekonen8870 Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ለእግድነት አይመጥም
@hewotat2147
@hewotat2147 Жыл бұрын
😂😂
@MeronSelamun-m8d
@MeronSelamun-m8d Жыл бұрын
Mensuray
@feyisachalchisa6371
@feyisachalchisa6371 Жыл бұрын
Mensur
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Acheberbari
@deletakele1773
@deletakele1773 Жыл бұрын
ምን አይነት ጢባራም ሰው ነህ መንፀሩን ቢያንሰ አውርደው አቤት ሰረአት ማጣት
@ali.a1305
@ali.a1305 Жыл бұрын
Telobegne menum ayemechegnem 🤨
@saadabdi4807
@saadabdi4807 Жыл бұрын
budaa sela honk new yesew mekanga
@fridaytube5570
@fridaytube5570 Жыл бұрын
He don't even chenge his outfit
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
አብይ የኢትዮጵያ ገጰ በረከት ሳይሆን እርግማን ነው እናንተ ደግሞ ተረኛ ወጠጤ ናችሁ ከነ አለቃህ የእጅህን ታገኛለህ
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ Жыл бұрын
ቻፕ🤛
@minishadinku8605
@minishadinku8605 Жыл бұрын
Woy hammer ye 2000$ tara makina
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 Жыл бұрын
kkkkk maybe you don`t have a donkey
@solomonb1211
@solomonb1211 Жыл бұрын
ፋንድያ ነህ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ገጸ በረከት ሳይሆን ነቀርሳ ነው! ለምን እንዳነሳህው ገብቶናል! እንዳንተ አይነቱ ቱልቱላ አጭበርባሪ ሞላት ሀገሪቱን በሱ ጊዜ!
@adamuworkneh8763
@adamuworkneh8763 Жыл бұрын
Ante gune dadabe nahe , woshetam batamm sawo masayi
@sul7265
@sul7265 Жыл бұрын
ይህ ሰው በጣም ሲበዛ ጉረኛ ነው። ሰንት ደሃ ባለቤት ሃገር የጫማየ ዋጋ የሰዓተ ዋጋ እያለ ጉራውን ይነፋል፤
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ሰው አጥተሽ ነው ይሔ ወፈፌ የጋበዝሽው
@osmankutr2666
@osmankutr2666 Жыл бұрын
ምቀኛ
@adinaanabdella
@adinaanabdella 10 ай бұрын
Gurra bicha😂
@hamzahussne1390
@hamzahussne1390 Жыл бұрын
ውሸታም ነህ😢 16:01
@YasinMohammed-hz9id
@YasinMohammed-hz9id 4 ай бұрын
ከቴፒሰ ያመጣሀው መኪና የታለ
@hamzahussne1390
@hamzahussne1390 Жыл бұрын
ውሸታም ነህ😢 16:01
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,5 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН