በማዳሜ ጉድ ተሰራሁ || ከማዳሜ ስጣላ ተቀቢዉ ብላ የሰጠችኝ ቅባት እስከወዲያኛዉ አበላሸኝ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 16,567

Sami Studio

Sami Studio

11 ай бұрын

My boss made me sick.#Ethiopia #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
When we had a fight with my madam, she made me sick.
ከማዳሜ በተጣላን ጊዜ ለፀጉርሽ ጥሩ ነዉ ተቀቢዉ ብላ የሰጠችኝ ቅባት በሽተኛ አደረገኝ
ከዶክተሩ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ ጋር። የእርቅ ማእድ
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ
ስልክ 0947723108 የባንክ አካዉንት 1000505806917 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሮማን ሸዋዬ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 64
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 11 ай бұрын
ከማዳሜ በተጣላን ጊዜ ለፀጉርሽ ጥሩ ነዉ ተቀቢዉ ብላ የሰጠችኝ ቅባት በሽተኛ አደረገኝ ከዶክተሩ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ ጋር። የእርቅ ማእድ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0947723108 የባንክ አካዉንት 1000505806917 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሮማን ሸዋዬ።
@user-qo4js7yh9p
@user-qo4js7yh9p 11 ай бұрын
አይዞሸ የኔ እህት መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ነዉ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትዳብስሽ የአጋንንተን አሰራር ክርስቶስ በደሙ ያፍርስልሽ በርቺ ጠንክሪ ፀልዬ የአጋንንት ፈተና ነው በእምነትሸ በርቺ ቀን አለዉ የኛ ጌታ ይምርሻል ፀበሉን አታቋርጪ ትድኛለሽ አይዞሽ እህታችን
@Nunutiii
@Nunutiii 11 ай бұрын
ሲጀመር አረብ ሀገር የሚኖሩት ብዙሀኑ ያገኙትን ነገር ነዉ የሚቀቡት ሳይሰጧቸዉ እያነሱ የሚጠቀሙ አሉ ማንበብ ማዬት አያዉቁም ያገኙትን መጠቀም ነዉ ስንቱን ፊታቸዉን አካላቸዉን አሳጣቸዉ አይ😢😢
@zehara605
@zehara605 11 ай бұрын
ትክክል
@zenatawal4378
@zenatawal4378 11 ай бұрын
በትክክክ መጠየቅ ጥሩ ነዉ
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 11 ай бұрын
ከቻላቹ አንብቡ ካልቻላቹ አትጠቀሙ ምን አልባት በክፋትም አስባ ባይሆንም ያለፈበት ሊሆን ይችላል
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 11 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ አኔም ያየሁት ነገር ነው ፊቷን የተበላሸች ልጅ አውቃለሁ ዝም ብለው ለጸጉራቸው ለፊታቸው መለቅለቅ አላህ የሰጣቸውን አለማመስገን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 11 ай бұрын
እህታችን በዪ ፀበልሽን ሂጂ ይህ ህክምና ሳይሆን ፀበል ነው የሚያድነው አትስነፊ በርትተፈሽ ገዳም ሄደሽ እየፆምሽ እየፀለይሽ ተቀመጪ
@MakdaTigabe-ix8cg
@MakdaTigabe-ix8cg 11 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እድሜ ጤናይሰጥህ ከመላ ቤተሰብህ ተባረክ
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 11 ай бұрын
አረቦች ክፋ ከሆኑ የማይወዱ ከሆነ በፍለፊት ጉዳት አያደርሱ ብዙ ጊዜ ድምፅ በሌለው መሳሪያ የሚጎዱን ወጥመድ ነው የሚየዘጋዱት
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ገጠመኝመምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ስሚ ፀበል ተጠመቂ ህክምና ሳይሆን ፀበል ነዉ እህቴ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 11 ай бұрын
በእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው ብለሽ ካሰብሽ ፀበለል ተፀበይ
@sameri424
@sameri424 11 ай бұрын
አይዞሽ ትድኛለሽ እመቤቴ ትፈታሻለች
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
ብዙ፣አረቦች፣የፀጉር፣ዘይት፣ቅባት፣ሽንትቤትነው፣የሚስቀምጡት፣ተይ፣እህቴ፣ስለሸከክሺ፣ነው፣እንጂ፣በየቤቱ፣ሽንትቤት፣ያስቀምጣሉ፣ጤናሽ፣አላህ፣ይመልስልሺ፣እኔ፣ከነሱ፣እቀባለሁ፣እዚህ፣ቅቤ፣የለም፣የፀጉርዘይትነው፣የሚቀቡት፣ብቻ፣ፈጣሪ፣ይወቀው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
ወላሒ አው ልጆች ያለው ሰው እዴት ኬምካል ቤት ውስጥ ያስቀምጣል ለልጆቹዋ ይነካሉ ብላ እኮ ትፈራለች እኔ ቤት ወላሒ አድ አመት ያልካቻቸው ስት እቃዋች አሉዋት እኔ ምንም ማለት አልችልም😢😢😢😢😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
አወ፣ሸክካነው፣እንጂ፣ዘይት፣ሽንትቤቴነውየሚስቀምጡት፣እዛው፣ተቀብተው፣ከትንሺ፣ደቂቃበሀላ፣ይታጠቡታል፣እኔ፣እያነሳሁ፣እቀባለሁ፣ግን፣አልሀምድሊላሂ፣ደህናነኝ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ጊዜው አልፎበት ይሆናል ምናልባች የሚጎዳነገር ቤትአያስቀምጡም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ወይ እህቴ በደህና ጊዜ በሰላም እያለችሁ ተቀብ ብለ ሰትሰጣሽ ትንሽ መጣረጣረ ነበረ አንድ አመት ሙሉ ቁጭ ያለ ነገር ነው ይህ ቅባት ሳይሆን የሆነ ነገር አድረገ ያሰቃመጤችሁ ይሆናል
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 11 ай бұрын
አቢቢቲ አላህ ይማርሸ ለእሷም አላህ የሰራዋን ይሰጣት
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
ልክ እንደኔ ማዳም ነች ከፍ እባካቹ እህት ውንደሞቼ በተቻል መጠን ከፍጣሪ ጋር ራሳችን እንጥብቅ ። ግን እህቴ ውድፅብል ብትሄጂ የተሻል ይመሰልኛል ምናልባት ጦንቋይ እምላኪ እንዳትሆን ።
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 11 ай бұрын
ቅባቱ ላይሆን ይችኣል ምናልባትም የአመጋገብ እና የፀሀይ እጥረት ሊሆን ይችላል ።አረብ ሀገር ከቤት ሰለማንወጣ ፀሀይ አናገኝም እናም ቫይታሚን D እጥረትም ሊሆን ይችላል እግዛብሄር ምህረት ያዉርድልሽ❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 11 ай бұрын
እውነታውን እግዚአብሔር ያውቃል አንቺም እንዳልሽ ሊሆን ይችላል እኔ እግሬን ማንሳት ከብዶኝ ሀኪም ቤት ወሰዱኝ ዶክተሩ ውስጧ ጨው ተጠራቅሞዋል ጣፋጭ ነገር አቁሚ ጨውም ተይ እንቅስቃሴም አድርጊ አለኝ መዳኒት ተሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዳንኩኝ የዚች እህታችንም በ ምግብ የመጣ በሽታ ወይም በ ስራ ብዛት ከሆነ አሁን ወደ ሀገር ቤት ስለገባች ይለቃት ነበር መተት ከሆነም በ ኢየሱስ ስም ይፍረስ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 11 ай бұрын
😢😢😢😢ለፍተን ላገለገልናቸው አየ አረብ እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት❤😢
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 11 ай бұрын
አይ የኛ ነገረ መዳሞች እኮ ተጫወቱን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 ай бұрын
እሽትቤቱ ብዙ ከቆየ ይበላሻል አገሩ ሙቀት ነዉ ካልፈግሽ አልቀባም አትያትም. የተረፋቸዉን. ተጠቀሙት ይላሉ ሁሉም ቦታ አልፈልግም አትያትም ኤክስ ፓይርድ ሆኖ ይሆናል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቂ
@Menelik27
@Menelik27 11 ай бұрын
የዚች ልጅ ታሪክ ትንሽ አደናጋሪ ነው ምክንያቱም ከአገር ቤትም ጀምሮ ያመኛል እኮ ብለሻል ለምን ከሴትዬዋ ቅባት ጋር አገናኘሽው? አልገባኝም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
ግን የሚጎዳ ኬሚካል ቤት ውስጥ ከእቃዎቹአ ጋር ምን ይሰራል ? ምናልባት ህመምሽ ሌላ እንዳይሆን ? እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 👏👏👏👏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 11 ай бұрын
Ayizosh yene Ehit e/r mihretun yilaklsh. Thank you Erik Maid God bless you all.
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ ፀበሉንም ተጠመቂ እግዚአብሔር ይፈዉስሻል።ስደት መጨረሻዉ አምሮ አያዉቅም😢😢😢
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 11 ай бұрын
አላህ ይግላት እግዚአብሔር ከጥሩወቹ ያገናኘንእጂ በጣም ከባድ ነዉ ዉይ ስፈራቸዉ
@Batl.14
@Batl.14 11 ай бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ኡፍፍፍፍ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 11 ай бұрын
እግግዛብሔር ይባርከወት ዶክተር እብራሒም❤❤❤
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እንደኔ ቅባቱ አይመስለኝም ምን አልባት የምግብ እና የመድሀኒት ነው
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 11 ай бұрын
አረቦች ለከዳማ ምግብ ብሉ አይሉም የመዳም ቅመሞችየ እራሳችሁ አንስታችሁ ብሉ እንደፊሊፕን ፊሊፕን በሆዳቸው ቀልድ አያቁም እኛ ኢትዪጲያውያን ግን ይሉንታ ይይዘናል ካልስጡን አንበላም ስረተንም አንበላም ችግራችን እሂው ነው
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 11 ай бұрын
Miskin egna seferim alechi eji ena egrawa yetamemechi aye sidet yesirahin 😢😢😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 11 ай бұрын
አመቤቴ ከልጇ ጋራ ትዳብስሽ
@betigeda7693
@betigeda7693 11 ай бұрын
የመንፈስ አሰራር ነው ፀሎት ያስፈልጋታል
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 11 ай бұрын
እህህ የዛሬ 10 ኣመት እጄና እግሬን ሲህር የተደረገበት ወተት ይሄ የሃሰድ መዳኒት ነው ፀሃይ ስትወጣ ጠዋት ታጠቢ ብሎውኝ ታጠብኩ ኣይ 😢... ኣሁን ስጠይቃቸው ስለዛ ማንሳት ኣይፈልጉም
@eses143
@eses143 11 ай бұрын
የሁሉም ፀባይ እኩል አደለም ምግብ እሚከለክሉ አሉ አር ባጪሩ ክፎ አሉ እንኮን ይህን ተፎቅ ይወርዉራሉ አይታወቅም የሰዉ ተንኮል የተቀባችዉን ዘይት ፎቶ አንሰተሺ መያዝ ነበረብሺ
@yttyhg9284
@yttyhg9284 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@legambotube9740
@legambotube9740 11 ай бұрын
አልፈልግም አይሆንም ማለት ለምን አትለምዱም ብዙ ቤት ሰርቻለሁ ከእናት የሚበልጡም መጥፎወችም አጋጥመውኛል ግን ለሁሉም ቡዙ ፊት አለመስጠት ከመጡባችሁ ደሞ አይሆንም ብላችሁ ኮስተር ካላችሁ ይፈራ ምስኪን ነፈር ስታሳዝኚ
@marsabethfloyd723
@marsabethfloyd723 11 ай бұрын
What medication are you taking? What helped your joints? It sounds like autoimmune disease.. I hope the doctor will evaluate you for Psoriatic Arthritis and it sounds like it.. try steroids and if it helps, inflammation markers blood work may confirm the diagnosis
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 ай бұрын
ዘወር ዘወር ስል በማዳም ጉድ ተሰራሁ ይላል ርእሱ ኢትዮጵያዊያን የጉድ ዛፍ አደለን
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 11 ай бұрын
ባስራ ሁለት አመቴ ካልሽ ዱሩ እደሚያምሽ ነዉ እኮ ማዉራት የያሽዉ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
በነገራችሁ ላይ የኔ መዳም ሽንት ቤት ነው ይምታስቀምጠው ቅባቱን ብዙ ነው. ያው ቀኑ ያልፍል ትጥላልች በቃ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 11 ай бұрын
ግን የመገጣጠሚያ ማደንዘዝያ መድሀኒት አለው እና እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም መጥፎ በሽታ ነው
@Sufeyah
@Sufeyah 10 ай бұрын
tkikile, nash
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ግን እሷም እግዚአብሔር ክስጠት መዳም. ምንም አነንካክም. ምክንያቱም ደዝም ብቻ ነው እንጀ እንደም ነገር አስጥም. ስሙና. ቅበት. ሁሉንም ነገር በራሳችን ነው.
@user-vu9gs6fl4c
@user-vu9gs6fl4c 11 ай бұрын
እኔም እደዛ ነዉ አድ ቀንየሆነ የተበጠበጠ ነገር ነገር ፀጉርሽ እዲረዝምልሽ ብላኝ እኔ ተቀብዬ ደፋሁት በማግስቱ ፀጉሬን አይታ ደፍሹ ብላ ጮህችብኝ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
@@user-vu9gs6fl4cአር ተያት ትጮህ ምክንያቱም ውሸ ስለጮህ ይነክሳል ማለት አይደልም እናሱ ደግም. ሁሌም መጮህ ነው. እኘ በጣም ብዙ ጊዜ ሁኖያል ክዚህ ቤት ግን ለስተት እኮ እንደም ነገር የለም ሁሌም ውጭ ነው. የው እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@hirutdereb567
@hirutdereb567 11 ай бұрын
I'm not a doctor but he know what is talking about i have the same immunological disorder. He can help you :-) He can help you
@user-tf2ru9cx8j
@user-tf2ru9cx8j 11 ай бұрын
አሜት ኮሜት ሰጭዎች አረቦች ከቀረቧቸዉ ይሄን ተቀቡ ይላሉ እኛም አረብ ቤት ነን ግን ለሸር አስበዉት አደለም እኔ እህቴ ይሄ ታለቻት ትቀባለች እኔ እሽ አልልም ለአንዳንዱ ሰዉ ሁሉም ቅባት አይመቸዉም ለአንዳዱ ፎረፎር ይበጣጠሳል እኔ የኢትዮጵያ ምርት ነው የምቀባዉ አቡካዶ ዚነት ይመቸኛል። እንኻን አረቦች የኛ ሐበሻለጸጉር ጥሩ ነው የቤት አስቤዛ ያለዉን ተቀቡ እያሉ የስንቱ ጸጉር ተበላሽቷል
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 10 ай бұрын
ይሄ እንደው ምን አይነት ጋዝጠኛ ነው? ለምን ታሸማቅቃታለህ የዛሬ 18 አመት ስደት ላይ ነበርሽ ብለህ? ለምንደነው ረጋ ያለና ለዛ ያለው ነገር የማትጠይቁት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
ምን ደደብ ነሽ እምቢ አትያትም ለምን አትታይም???
@rumaneassenrumaneassen718
@rumaneassenrumaneassen718 11 ай бұрын
ዉሸታም ሢጀመር ለራሣችሁ ያልታዘዛችሁ ትን እያነሣቸሁ ትቀቡ እና እዴገና ሌላ ወሬ ትቀባጥራለይ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
እኔ፣የነሱነገር፣ቆንጆነው፣ብየ፣ስለማስብ፣አንስቸ፣እቀባለሁ፣ጠርጥሬ፣አላቅም፣አልሀምድሊላሂ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 11 ай бұрын
አትፍረጂ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
እየፈዴኩ፣ሳይሆን፣አልጠነቀቅም፣ለማለትነው
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 11 ай бұрын
በተለይ የፀጉር ቅባት አረብ ሀገር ላይ ጥሩ አይደሉም ምግቡም ሆነ ሁሉም ነገር ፌክ ነው
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 11 ай бұрын
Leaver alone!
@peacelove5040
@peacelove5040 10 ай бұрын
ዶር ኢብራሂምን ሁላችሁም አመስግኑልኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ይማርሽ።
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 46 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 153 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 28 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 133 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 819 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 761 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 56 М.