"በአማራ ክልል ጉዳይ በጣም አዝናለሁ" //ለትግል ወጣሁ ባለው ወጣት አልፈርድም" አቶ ጣሂር መሐመድ -የመጨረሻው ክፍል December 14, 2024

  Рет қаралды 10,768

Wanaw Media  ዋናው ሚዲያ

Wanaw Media ዋናው ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@temugetinet4897
@temugetinet4897 8 күн бұрын
ወንድሙን ክርስቲያን ታደለን እስካሁን ሄዶ ያልጠየቀ አጋሰስ ነህ
@ethio360-yl5ll
@ethio360-yl5ll 9 күн бұрын
አስታዉሳለሁ አብን ራሱን እያስተዋወቀ በነበረበት ሰአት ደብረ ታቦር እና ደብረ ብርሀን በተመሳሳይ ቀን ከህዝብ ጋር መድረክ ነበራችሁ ። እኔ የተገኘሁበት ደብረታቦር ላይ የሱፍ ኢብራሂም ሲገኝ አንተ ደብረ ብርሀን ላይ ነበርክ ።አማራ ዉሀ ልክ ነዉ የሚለዉን ንግግር የተናገርከዉ አንተ በዚሁ በደብረ ብርሀን መድረክ ነበር ። ብዙ ስንጠብቅህ አንተ አብንን ለብልፅግና የዱቤ ከአማራ ህዝብ ጋር ሸጥከን ከተጠያቂነት ለማምለጥ በጎጥ ተወሸክ ከኢትዮጵያ ወደ አማራ ከዚያ ወደ ጎንደር ወረድክ ትንሽ ቆይተህ ወደ እንፍራዝ መምጣትህ የሚቀር አደለም ። ዛሬ ከፍ ያልክ ቢመስልህ ነገ ትወርዳለህ እንኳን አንተ ልደቱ እና ወያኔም ወርደዋል ብትችል ስራ ካለዚያ የሚሰራ ሰዉ አታሰናክል በመጀመሪየ የሀሳብ መስጫ ሳጥንህን ክፈተዉ የህዝብ አስቸያየት ስማ በር ዘግተህ አትደንፋ ።
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 8 күн бұрын
ሁለት ፀረ አማራዎች
@birhangetto7942
@birhangetto7942 8 күн бұрын
አብን ከሞተ ቆየ!!! የአማራን ህዝብ ህልውና በከረባት እና ድራፍት የለወጠ የሆዳሞች ጥርቅም!!! በለጠ:ጣሂር: የሱፍ...ድርጅቱን የተጠጉት ረሀባቸውን ለማስታገስ ነበር😅😅😅
@enanu7590
@enanu7590 9 күн бұрын
አብን አላችሁ በህይወት እንዴ ከሞታችሁኮ ቆያችሁ እናንተ ሆድ አደር ባንዳወች አትድከሙ ተረስታችኋል ጥፉ ከዚህ ከሀዲወች 😡
@hezekiyasmelku
@hezekiyasmelku 9 күн бұрын
ጣሂር አንተ የእማራ ህዝብ አሳራጅ እንትን ምስሎችህ ከድል በኋላ የትአባህ እንደምትገባ እናያለን
@Tayebogale252
@Tayebogale252 8 күн бұрын
ድል? አሁንም ስለ ድልይወራል? 😂😂😂😂 በሳቅ አትጨርሱን እባካችሁ።😂😂
@ethiotube6965
@ethiotube6965 6 күн бұрын
ስለ የትኛው ድል ነው የምታወራው አመት ሙሉ ተዋግቶ አንድ ከተማ ያልያዘውን ፋኖ ተማምነክ ባልሆነ እድሜ ለዶላር እነ ዘመነ ደሀውን እያስጨረሱ ዶላራቸውን እየሰበሰቡ ነው በአንድ ወር ውስጥ አራት ኪሎ ነን ብለውን ነበር ግን አመት አለፈው እዛው ጦርነቱን በጀመሩበት ከተማ ውስጥ ነው ያሉት ድል ይሀ ከሆነ አው ድል በድል ሆነዋል
@YibeltalAtnafu-u5f
@YibeltalAtnafu-u5f 8 күн бұрын
ከአብን የአማራ ህዝብ ኪሳራ ካልሆነ ምንም ያተረፈው ነገር የለም ። በሌሎች ከመጠላት ባለፈ እርስ በእርስ በጥርጣሬና በጥላቻ እንድንተያይ አድርጎ ለዚህ ያበቃን የአብን በስሜት የሚነዳ ፖለቲካ ነው ። በግሌ አብን የአማራን ብሄርተኝነት ወልዷል ሳይሆን የአማራን አንድነት በልቷል ቢባል ነው የሚገልፀው።
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 7 күн бұрын
አብን ነፍስ ይማር😂😂😂😂
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
አየህ የአላማ ባልደረባውን ክርስቲያን ታደለን ጠይቆት አያውቅም።😢😢😢😢
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 8 күн бұрын
ፋኖ ብቻነው ደሙን ለአማሓራ እያፈሰሰ የአማሓራን ህዝብ እያዳነ ያለው
@Tayebogale252
@Tayebogale252 8 күн бұрын
እያረደው ነው የሚያድነው?😊
@ethiotube6965
@ethiotube6965 6 күн бұрын
አትቀልዱ እስኪ በፋኖ ስም ደሀውን እያስጨረሱ ዋናዋናዎቹማ ዝንጥ እያሉ ማች እያደረጉ መነፅራቸውን እያደረጉ ቲክ ቶክ እና ፎቶ ላይ ነው የሚውሉት እውነት በእንደዛ ተዋግተው ነው መንግስትን የሚያሸንፉት ወደፊት የሚታይ ነው
@fekaduawoke9652
@fekaduawoke9652 8 күн бұрын
ዘመነ በሰኔ 15 ተሳታፊ ነበር😊 ብለህ መሰከርክ አንተ ዘረጦ😮
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 күн бұрын
ስለ አማራ ፊትለፊት ዋጋ እየከፈሉ ያሉ አሉ ልክ እንደ እነ ክርስትያን ደሳለኝ ሌሎችም ሌሎች ግን በተላይ አቶ ጣሂር እና መሰሎቹ ትዝብት ነው
@belayasefa9841
@belayasefa9841 8 күн бұрын
ነፍሰ ይማር
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
ድሮም አብን ጠንካራ አደረጃጀት የነበረውን አባልም ያስመረጠው ጎጃም ብቻ ነው። ዛሬ ደሞ አብን የጎጃም ልጆችን ከመንግስት ጋ ሆኖ ያሳሰረ ስለሆነ ፣ ከየት ቦታ አብን ተወዳጅ/ተፅኖ ፈጣሪ፣ ጠንካራ አባልና ደጋፊ አለኝ ማለት ይችላል።
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 9 күн бұрын
ሥልጣን በሀገራችን የተዛባ ና የተሳሳተ ትርጉሙ በአብዛኛው ስው ዘንድ የተወስደ ነዉ እናም ጠያቂውም ሆነ ማህበረስቡ ሥልጣንን በአገልጋይ መንፈስ መረዳትም መጠየቅም አለመቻሉ ጠያቂው እራሱ እጅግ የሳተ ጠያቂ በመሆኑ ወንድማችን አቅሙን ዕውቀቱን ወዶ ሊያገለግል ያለውን ታታሪነቱን ማተንፈሣችሁ ይቺ ሀገር ቅኖችን ታታሪዎችን እየበላ ያለ ክፉ አስተሳሰብ ማስወገድ ግድ ነዉ ። ወንድማችን ጣሂር ተመልስህ ህልምህን እንድትፈፅም ምኞቴ ነዉ በርታ❤❤❤
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 9 күн бұрын
እናንተ ባንዳ የባንዳ ልጆች የአማራ ሕዝብ ይፋረዳችኋል ።
@milionbelete1563
@milionbelete1563 7 күн бұрын
Mr Wasu, No challenge just only listening.
@NasannatNas
@NasannatNas 9 күн бұрын
እሰኪ ወደሰላም ኑ እና የአማራን ወጣት የምታሰጨርሱ ሰወች ውጡ እና ፊት ለፊት ችግራችሁን ተናገሩ😢
@NestanetKenfemikel
@NestanetKenfemikel 9 күн бұрын
ደደብ
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 9 күн бұрын
ችግሩ አይታይህም አይደል
@Yousaffenta
@Yousaffenta 8 күн бұрын
አፈርኩበህ
@Habtamu-v6y
@Habtamu-v6y 8 күн бұрын
ጣሂር ነው የአማራ ልጅ ያልክው😁
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 9 күн бұрын
የባንዳ መጨረሻ ይሄው ነው
@Usernure2880
@Usernure2880 9 күн бұрын
አይ ጣሂር አሁን የመጣሽው አብን በህይወት አለ ለማለት ፈልገሽ ነው። ለማንኛውም አብንን ከረሳነው ቆይተናል።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 9 күн бұрын
ዝም አትለውም፣ ይኸ ወጠጤ መሐይም ፍርዱን ያገኛል።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 9 күн бұрын
ማስረሻ ሰጠ ፣ ዘመነ ካሴ የሰኔ 15 አክተር ናቸው ወይ ? ጣሂር ይህን ነገር የሚናገረው በጎንደሬነቱ ነው ወይስ በሙስሊሙነቱ ነው የሚናገረው !?
@MahmudMahmud-fy8tb
@MahmudMahmud-fy8tb 8 күн бұрын
አብን ማለት ሆዳም ፀረ አማራ ነው ትግሉን ለሆዱ የሼጠ ነው😂😂😂😂
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 8 күн бұрын
አብን እራሱን ገላል እኛ የአማሓራ ህዝብ ልጆች አብንን ቀብረነዋል ።
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 9 күн бұрын
አብን ሞቷል ከብአዴን ለይተን አናየውም ጠላት ነው😂
@EPHREMChekol
@EPHREMChekol 8 күн бұрын
የባአዴን እንግዴ ልጅ
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 7 күн бұрын
የአማራ ህዝብ እናንተን አምኖ ነበር ግን ከዳቹህት
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
ይሔ ከርሳም፣ የአማራን ትግል በሆዱ የሸጠና ጎጠኛ ሰው። ጀግኖቻችን እነ ክርስቲያን ታደለ እስከመጨረሻው ታማኝ ሆነዋል።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 7 күн бұрын
የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ብዙ ችግር ደርሶበታል ነገር ግን አሁን ፋኖ ብሎ እራሱን የሚጠራው ተዋጊ ለአማራ ህዝብ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ይልቁንም ገደል የሚከት ነው ምክንያቱም ምንም ግብ የሌለውና ፖሮፖጋንዳው የኢትዮጵያን ብሔሮች የማያከብርና ንቀት ያለው ጠባብ ስለሆነ ማንም ተባባሪ ሊሆነው አይችልም ስለዚህ ውድመት እንጂ የሚያመጣው ውጤት የለም
@antenehyassin5366
@antenehyassin5366 7 күн бұрын
ተውንጅ እባክህ
@antenehyassin5366
@antenehyassin5366 7 күн бұрын
አዛኝ ቅቤ አንጏች
@Habtamu-v6y
@Habtamu-v6y 8 күн бұрын
አንተ የከርሳም ልጅ ጊዜህን ጠብቅ ከብልፅግና በላይ የገደላችሁን እናንተ ናቸው😢
@NasannatNas
@NasannatNas 9 күн бұрын
የአማራ ጉዳይ ከሳዘናችሁ ወደሰላም አምጡል እባካችሁ አተ ወጣት አይደለህ ወጣቱ አለቀ እኮ ሰላም እንፈልጋለን ሰላም አምጡል በጣም ከሳዛኝም አሳዛኝ😡
@Getachew-n2f
@Getachew-n2f 8 күн бұрын
ይህዳግማዊ ልደቱ ነው
@martaalene241
@martaalene241 7 күн бұрын
የት ነው ያላችሁት ጦርነቱን ግጭት ማለት የሰውን ሞት ማሳነሰ ነው
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm 8 күн бұрын
ከህዋት በበለጠ በህዝባችሁ ጀኖሳይድ አየተፈፀመ አሁን ለምን ዝም አላችሁ ብለህ ጠይቀው?
@ayalewzeleke8165
@ayalewzeleke8165 8 күн бұрын
ጣሂር ብትሞት ይሻልህን የአማራ ነቀርሳ ሆዳምች ችግር የለውም ምታፍሩበት ጊዜ እየመጣነው
@mengieahmed4364
@mengieahmed4364 9 күн бұрын
አብኖች ዝምምምም እንዳሉ ቢቀመጡ ይሻል ነበር። የአማራን ህዝብ በባሩድ ከሚቀቅሉት አካላቶች ውስጥ የአብን አመራሮች ዋና ተዋንያን ናቼው፤ ምንም ወደ ኋላ ወደ ፊት አያስፈልግም።
@DiresBiyabl
@DiresBiyabl 8 күн бұрын
ጣረሞትህን ያብዛው ጣሂር ድሮስ አንተን ማመን ቀብሮ ነበር እንጅ
@amanueldemssie8613
@amanueldemssie8613 8 күн бұрын
ከሀዲውና ሆዳሙ ጣሂር ስለአማራ የሞውራት ሞራል የለውም
@mimitz9388
@mimitz9388 9 күн бұрын
አበን አፈር ብሉ እርኩስ እናተ ሆድ እንጂ አምሮ የሌላችሁ ክሪስ አሳስራችሁ የቀን ጂቦች
@Adisdrgg
@Adisdrgg 9 күн бұрын
ጣሂር ባንዳው ለፍርድ የምትቀርብበት ጊዜ እሩቅ አይደለም አበይ ይዞህ ጥገኝነት ይጠይቅ እንደሁ እናያለን
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 8 күн бұрын
📍📍📍አማራ በጣም በርካታ ሙህር ያለዉ፣ የራሱን ችግር በራሱ መፍታት የማችል፣ እራሱን አይደለም ሀገር መምራት የሚችል፣ የፖለቲካ ብስለት ያለዉ ህዝብ ነዉ መሪም ያፈልቃል ብለን እናስብ እናምን ነበረ። ግና.... ግና.... አሁን ላይ የተረዳነዉ ግን እንደ ዘመነ መሳፍንት አሁንም መከባበር፣መደማመጥ፣ ለሳብ ማመንጨት የተሳነዉ፣መርህ አልባ፣ የረባ የፖለቲካ ብስለት የሌለዉ፣ በንግግር ችግር የመፍታት ዉስጣዊ ባህልም ሆነ ዉስጣዊ ዲሞክራሲ የሌለዉ፣ ጠመንጃ ከመታጠቅ እና ከፉከራ የዘለለ የዉጊያ አቅም የሌለዉ፨ እዚያዉ ዘመነ መሳፍንት ላይ ቆሞ የቀረ ማህበረሰብ መሆኑን በፋኖ አመራሮች ንትርክ፣ በዲያስፖራዉ የጥቅም ጭቅጭቅ፣ በሙሁራኑ ኋላ ቀር ዘመኑን የማይመጥን አስተሳሰብ የአማራ ህዝብ ማረጡን አረጋግጠናል። በከንቱ ህዝባችሁ አታስፈጁ፣ አርፋችሁ በሰላም ብትቀመጡ ይሻላቹኀል፣ የትም አደርሱም፣ በመጨረሻ ላይ ፋኖ የዓላማ አንድነት ስለሌለዉ፣ እርስ በርሱ እንዳይጨራረስ እሰጋለሁ።☝️☝️☝️
@tsegayealemu4484
@tsegayealemu4484 9 күн бұрын
ውታፍ ነቃይ ነሽ ዝምበይ
@saidFeleke
@saidFeleke 8 күн бұрын
አይ ፖለቲከኛ ነፍሳችሁ አይማር በፍትህ ስም የስንት ንፁሀን ህይወት ተቀጠፈ ከመሬት በላይ ከሰማይ በታች እውነት የለችም እውነትን በምላሳቸው ፖለቲከኞች ይቀባጥራሉ ለዚህ ዘላለም ለማይኖር ህይወት የህዝብን ጥቅም ፍላጎት ማስከበር ይቅርና የራስን ምቾት ለማመቻቸት መስገብግብ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውንም ህዝብ ነፃ ያወጣ የለም ህዝብ ግን መከራውን ያያል ይገደላል ይፈናቀላል !!!
@girmalegesse158
@girmalegesse158 8 күн бұрын
Who are you to say “ Amerar nen yemilu akalat “ it’s with their leadership those you labeled as true fighters are being mobilized, with absolute trust on their leaders . What you are talking about the leaders is nonsense, just to try to keep a political balance while criticizing your boss Abiy Ahmed’s gang group . Fano leaders , no matter how slow they were in coming together and working as one , but still their military and political achievement versus the duration of the struggle is magnificent . Not only magnificent , but it’s also a world record . No one is going to give it ear for your old fashioned propaganda of the slaves .
@halimahassen1428
@halimahassen1428 8 күн бұрын
ወረኛ የተነሳችሁበትን አላማ ለሽርፍራፊ ስልጣን የሸጣችሁ ታይቶ የማይታወቀውን ችግር ሲፈጠር ምን ሰራችሁ ሀሆዳችሁን ከመሙለት በላይ ምንሰራችሁ ኢ ዜ ማ ና አ ብ ን ሞቶል
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 күн бұрын
አሁንም አረፈደም ከልብ ከሆነ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ብላችሁ እርዱት አግዙት አሁን የመጨረሻው ስአት ይህ ነው
@gechtube2828
@gechtube2828 8 күн бұрын
አማራ ያሸንፋል!!
@yenuse2008
@yenuse2008 9 күн бұрын
ጥሩ ቃለመጠየቅና መልስ🙏🙏🙏
@በፀጋዉያኑረን
@በፀጋዉያኑረን 9 күн бұрын
ጎበዝ
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 9 күн бұрын
ዋው ጣሂር በአማራ ተፎካካሪ ፖርቲዎች ተስፋ እንዳንቆርጥ አድርገህኛል ጎበዝበርታ እንዲህ ዓይነት በሳል ልጅ!!!!
@onlytruth2870
@onlytruth2870 8 күн бұрын
ይህ አስተያየት የራሱ የጣሂር መሆን አለበት
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 8 күн бұрын
ይኼ ከርሳም የአማራን ህዝብ ከሸጡት መሐል አንዱ ይኼ ወራዳ የሆነ ግለሰብ ነው ። እነ ክርስቲያን ታደለን ያሳሰረ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የእጁን የሚያገኝበት ቅርብ ነው ።
@YibeltalAtnafu-u5f
@YibeltalAtnafu-u5f 8 күн бұрын
እኔ እኔ አበዛህ ፤ የሆነ የፀፀተህ ነገር እንዳለ ያሳብቅብሀል ። ጋዜጠኛው ጠያቂም መላሽም ነው ፤ ታኮነት ማለትስ ይኸው አይደል😏
@demelashbelachew6732
@demelashbelachew6732 8 күн бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም ታሳፍራላችሁ:: እንደለመድከው የፋናን ወሬ copy paste ብታደርግ ይሻልክ ነበር ኦቦ ዋሱ!!
@Were-v2k
@Were-v2k 8 күн бұрын
ጋዜጤኛው አሁን ምን ጠየቀው ከመጣ አንስቶ እሱ ነው የሚቀባጥረው😂😂😂
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 күн бұрын
ሁለቱም ሆዳም ብአዴን ናቸውኮ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 8 күн бұрын
ግን ይህልጅ አለበሰላም ነው የጠፋው ፋኖም ብልፅግናም እዳይናገር አርገውት ነውእጅ ጀግናነው
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 күн бұрын
ያው ያንተ አይነት ባንዳ ስለሆነ ነው።
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
YESHERMUTA LIJOCH NACHIHU CHIGERAM
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 9 күн бұрын
በየ ባህር- ዛፉ እየወጡ መግለጫ በመስጠት የሚመጣ ለውጥ የለም አለ። ይህ ካሃዲ የእጁን የሚያገኝበት ጊዜ ያሣየን !
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 8 күн бұрын
አንድ ቀና ትችት ልጣ?
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 күн бұрын
ቀና ትችት ሳይሆን ባንዳው ጣሂርን የሚደግፍ ኮሜንት ነው ያጣኸው።
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
KEBETO AZUARE HULA
@וורקווורקו-ר7ר
@וורקווורקו-ר7ר 8 күн бұрын
Baneda erkos kenehin tebek koshasha baley
@solomonmulat1901
@solomonmulat1901 6 күн бұрын
አቶ ጣሂር ብልጽግና በፍርፋሪ ስልጣን አታሎ የአማራን ጥያቄ ካሸጠህ በኋላ በየዩቱብ እየቀረብክ መቀባጠር አትርሱኝ ማለት ነው አሁን የአማራ ሕዝብ ተፍቶሃል አትለፋደድ ከርሳም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 8 күн бұрын
ትምህርት ቤት በድሮን መዉደማቸዉ ነዉ ተማሪዋች ለምን ትምህርት አልተማሩም ነዉ የሚቀድመዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@ethiotube6965
@ethiotube6965 6 күн бұрын
ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሄዱ ሲገል የነበረው አስተማሪ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ ሲገል የነበረው ማን እንደሆነ ፋኖዎችን ጠይቃቸው ይህን እራሳቸውም አይክዱም መግለጫ ሰተውበታል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 күн бұрын
Christean Tadele bicha new bealamaw komo eyemakeke yalew ye Amhara jegena❤❤❤❤❤
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 7 күн бұрын
እናንተ ከሀዲወች ከድል በሗላ እንገናኝ
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 8 күн бұрын
RIP
@Lemesafufa14
@Lemesafufa14 9 күн бұрын
አብን ብን ብሎ ጠፍቷል የደርግ ታሪክ አይነት ሆኗል ተረስቷል
@טסנה
@טסנה 9 күн бұрын
ጧሂር መራራ ጉዲናን ልኩን የነገሩው አረስም
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 күн бұрын
ከመራራ እኩል ሊሆን አይችልም፣ መራራ የወጣበትን ማህበረሰብ ጥቅም ለማስጠበቅ እየሰራ ነው፣ ጧሂርመሰሎቹ ደግሞ ሕዝቡን ከድተውና በምስር ወጥ ሸጠው ከርሳቸውን እየሞሉ ነው። በአጭሩ ባንዳ ናቸው።
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
HODAM
@gm3419
@gm3419 8 күн бұрын
በስሙ ተደራጅታችሁ ለደባባይ የበቃችሁበት ህዝብ ስቃይና መከራ አልነበረም ቀዳሚው ጉዳይ :: ዙሮ ዙሮ እቺ የመንግስት ሹመት ነች አዳሜን ጎራ ለይቶ ሲያናክስሽ የነበረው ማለት ነው:: አስጸያፊ ማፈሪያዎች ::
@WodajZinabu
@WodajZinabu 8 күн бұрын
እረ 😂😂😂 ጣሂር😅😅😅 😅😅😅😅😅??? የትግል ጓዶችህን እስር ቤት ሂደህ ያልጠየክ ሰው እንደት ስለሌላ ሰው የማውራት አፍ አገኜህ😅😅😅????
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 9 күн бұрын
ሚኒሊክ የት ህደዉ ነዉ አብን ያማራ ብሔረተኝነት ሚመሰርተዉ??
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
ዋሱ በአንዳንድ መልሶቹ እየታዘብህው እንደሆነ ከእይታህ እየገመትኩ ነው😂😂
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 9 күн бұрын
ስትጀምሩ የእንዶች ድብቅ አጀንዳ ያላማረችው እንደ መንግስቱ ዘገዬ ብሩክ አበጋዝ የመሳሰሉት ተው በለዋችሁ ነበር አልሰማ አላችሁ። አሁን የመጣው መከፋፋል ከመንግስት ጋር በመስራታችሁ አይለም ለመስራት እም ከነሱም ወገን የመንግስት ተሻሚ አለኮ። ልዪነታችሁ መንግስትን በምርጫ እና በብረት እን ለውጥ ነው። አሁን ማድረግ ያለባችሁ አቋማችሀን ለህዝቡ በደንድብ አሳዉቃችሁ ሰላማዊ ትግል ማድረግ ትችላላችሁ። ቢያንስ በሁለቱ ክፍለሀገሮች ሰፊ ድጋፍ ታገኛላችሁ።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 9 күн бұрын
የጠቀስቃቸው ሰዎች ጎጃምን እንውጋ ነበር ያሉት። ድጋፉም ከብዙ ሙስሊሞች ነበር ለመሆኑ አሁን የት ሄዱ እነ ብሩክ ።
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
እንኳን አሁን ያኔም ህዝብ ስላልፈለጋቸው አልመረጣቸውም፣ የፖለቲካ ንቁው ጎጃም ህዝብ ነበር ልጆቹን የመረጣቸው፣ ፣አሁን ደግሞ ጎጃም አብንን አውቆታል፣፣ ታዲያ የትኛው ቦታ ነው አብን ተወዳጅ መሆን የሚችለው ። ህዝብስ አላማውን የተረዳው😂😂😂
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 9 күн бұрын
ሆዳም ጧሂር😢
@YeshinehMolla
@YeshinehMolla 9 күн бұрын
ፖለቲከኛ ወይስ ጋዜጠኛ ወይኔ እነሱ ምን ይሆኑ ይሆን እያልኩ የተጨነከኰት ግዜ የተረገመ ይሁን ካህዲ በለው አንተም እራሱ
@lakemekonnen7130
@lakemekonnen7130 7 күн бұрын
Ayele Anawute! say something here.
@Toyba-ng2my
@Toyba-ng2my 8 күн бұрын
🚫🚫🚫🚫👹👹
@FeshaTewoldebirhan
@FeshaTewoldebirhan 8 күн бұрын
የጨነገፍህ ሁሉም የስራውን ያገኛል ጥጃ
@akitman1785
@akitman1785 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በዚህ ህዝብ ላይ ...?
@HalewyaYimam
@HalewyaYimam 9 күн бұрын
ልክስክስ ደናቁርት ለነገሩ አርና ማሩ ለይቷል
@derejetilahun2362
@derejetilahun2362 6 күн бұрын
ወግድ! ግም፣የግም ግም:
@AdugnawMelese-o6l
@AdugnawMelese-o6l 8 күн бұрын
ከጋዜጠኝነት ይሻላል
@sisaymihret7026
@sisaymihret7026 8 күн бұрын
aye tahire mahamed edat ysera asfetam abalkin enka hedaki lemtyeke geze ataki waye werdate naw benate kishfate
@amdealemu8927
@amdealemu8927 9 күн бұрын
Hodam media.
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
@EliyesBeyene-q7j
@EliyesBeyene-q7j 9 күн бұрын
Laboche kresamoche segemre lglachu shumte yakwakmuwachute drejete new enge yegbra emba letabsu mche honena laboche
@AhmedMove-z4k
@AhmedMove-z4k 9 күн бұрын
ከሰዉ ልብ አውጠው ጣሉህ..... አንድ ነገር ግን - የምትረዳው በልክህ ስለሆነ u didn't care
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
FESAM
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 күн бұрын
AB and Baeden aberew new yetekeberute bandawoche..😂😂😂😂🎉🎉🎉
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
WEEEYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYY ANDM AND NAMA ARE THE SAME YOU ARE DEAD
@bele840
@bele840 8 күн бұрын
👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
@seidejigu4880
@seidejigu4880 8 күн бұрын
Bichawun be logic sitagel yeneber ahunim lamenebet bedifret yiminager tintag new
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 8 күн бұрын
Leba
@YibeltalTilahun-j7p
@YibeltalTilahun-j7p 8 күн бұрын
ካዲ
@mesaymesay-9688
@mesaymesay-9688 8 күн бұрын
Teb,,a ahiya nek demo taweralek kiftaf Gena fano simeta wagahin yiseyikal tebik ante khadi hodam
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 7 күн бұрын
Tahir tihita yelehimm... Bro. You are just talking camouflage. Remember how you intemidate a journalist for his freedom of asking you and Belete Molla in front of live transmission.
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 7 күн бұрын
መከዳት እንደ ክርስቲያን ታደለ
@SamuelLiben-q6y
@SamuelLiben-q6y 7 күн бұрын
Hahahhahsh😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 aye terefe……😅😅😅😅😅😅
@MrEthiopia-l9w
@MrEthiopia-l9w 8 күн бұрын
አትሳደቡ
@behailumulatie8098
@behailumulatie8098 8 күн бұрын
kezih belay bandanet ale ende aleka???????????????????????
@TamiruDemisew-mz7xw
@TamiruDemisew-mz7xw 7 күн бұрын
ከሀዲ ይሁዳ
@Were-v2k
@Were-v2k 8 күн бұрын
አፈር ብላ አሁን አተ አማራነህ
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 8 күн бұрын
YOU ARE KERSAM
@AlexAbiyu-z2p
@AlexAbiyu-z2p 8 күн бұрын
ክሀድ ማለት የማሀመድ ልጅ
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ከጣሂር መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ    December 11, 2024
39:38
Wanaw Media ዋናው ሚዲያ
Рет қаралды 3,3 М.
#zaramedia  -የጃዋርና ግሩም ጫላ ኢትዮጵያ የቷ? 12-19-2024
25:08
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.