በአሜሪካ በሎስ አንጀለስ ከተማ! የትምህርተ ወንጌል እና የጥምቀት አገልግሎት!

  Рет қаралды 2,490

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
@ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 2 ай бұрын
እድለኛች ፍጠኑ እግዚአብሔር እድረዳችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን
@Saint778
@Saint778 2 ай бұрын
አባ🥰🥰 ቀሲስዬ🥰🥰 እመብርሃን ትጠብቋት 🥰🥰 ሰዉ ሆንኩ የእርሶን ትምህርት ተምሬ ...እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 2 ай бұрын
ውዱ አባታችን በረከቶ ይድረሰን ወለላይቱ እመቤት በእድሜ በብዙ ጸጋ ሁሌም በደስታ ታኑሮት ለተቸገረው ሁሉ እንደሚደርሱ እመብርሃን ዋጋዎን እጥፍ ድርብ አርጋ ትክፈሎት
@MershaYmer
@MershaYmer 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትወ ይደርብን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው በረከታችው ይደርብን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 ай бұрын
Yana wede abate
@YemBelay
@YemBelay 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@matt2263-f8s
@matt2263-f8s 2 ай бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ለዚያች ቀን ያድርሰን።
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 2 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን!!!!
@ባህራን480
@ባህራን480 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ወደ ካናዳስ ይመጣሉ😢
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 ай бұрын
እናንተ ተባብራቹ ካላዘጋጃቹ እንዴት ይሆናል አገልግሎቱን የሚፈልጉትን ሠዎች ማስተባበር እግዚአብሔር ይርዳቹ
@Orthodox72112
@Orthodox72112 2 ай бұрын
ትኬት ቆርጫለዉ እመብርሀን ትርዳኝ😢
@bestethiopianmusic5800
@bestethiopianmusic5800 2 ай бұрын
Edegami Dallas memtat kechalu Abatachen, balefew metew salwk❤ameletegn. Kechalu degmew Dallas bemetu.
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን✅⛪🌾❤
@Tech-x9v
@Tech-x9v 2 ай бұрын
አባታችን ወደ ዲሲና ቨርጂኒያ ቢመጡልን
@tigest8691
@tigest8691 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና የስጥህ
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 2 ай бұрын
Selam Kesis, Is there any arrangement made in LA for people who travels to LA for your service?
@BezaSinshaw
@BezaSinshaw 2 ай бұрын
ABAYE YE ENAE ASTEMARI SEW AREGUN SEATTLE AYMETUM?
@melattsegay
@melattsegay 2 ай бұрын
Beş elam mtulen abate
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 2 ай бұрын
Asey egzabehr emsgen
@SelamAmlaku
@SelamAmlaku 2 ай бұрын
አባ ወደ ካናዳም ይምጡልን
@123titi
@123titi 2 ай бұрын
Elelele sentebkot neber
@Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty
@Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty 2 ай бұрын
አባታችን ለምን south africa አይመጡም 🙏🙏🙏ፈውሱን አድኑን አባታችን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 2 ай бұрын
❤eftia eftia etia abona welet medehn belch asebn
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 ай бұрын
Abatchen meche nw dallas yemetmetut ?
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 2 ай бұрын
መተው ነበር እኮ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 ай бұрын
@@bethyethiopiaiwt2721 Awo degame kemetu
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 ай бұрын
@@bethyethiopiaiwt2721 Awo degame kemetu beye nw
@mukrabfassil13
@mukrabfassil13 2 ай бұрын
ቀሲስ አሁን የት አገኞታለዉ? እባኮትን ወንድሜን አሞብኝ ነው። በምትወዱዋት እመብርሀን እርዱኝ።
@Eyaasu
@Eyaasu 2 ай бұрын
ምናለበት ወደ ዲሲ ቢመጡ :: ለምንድነው ዲሲ የፈራችሁት ?
@Lideya-le2bo
@Lideya-le2bo 2 ай бұрын
ታድለው የምር ቀናሁባቹ እንዴት መታደል ነው
@Eyaasu
@Eyaasu 2 ай бұрын
ዲሲ ያለውን ሰይጣን ቀሲስ ፈርተውታል :: ዲሲ መጥተው አያውቁም
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 ай бұрын
Yekereta abata sayetan ayefarome gen eza yalote kasoch selamekalako nawo enanta gobezachewo kasochon asanefo
@FishBelete
@FishBelete 2 ай бұрын
አንተ የጅሎች ጅል ቀሲስማ እንኳን የዲሲን የእንግሊዝን ሰይጣን ሳይፈሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አጥማቂ የማይሄድበት ሀገር ሄደው ሦስት ወር አገልግለው ለስንት ሺ ሰው የመዳን ምክንያት ሆነው መጥተዋል። ሌላው ጅልል ያደረገህ ጅልነትህ እሳቸውን ዲሲ ያሉት ቤተ ክርስቲያን እንደ ሎስ አንጀለሱ ካልጋበዟቸው እንዴት ዲሲ ሊሄዱ ይችላሉ። በክብር ሲጋብዟቸው ይሄዳሉ። ይሄ ነው መልሱ ሳታውቅ አታለቅልቅ
@DinarStudio27
@DinarStudio27 2 ай бұрын
ልብ ካላቹ አዘጋጅታቹ አትጠሯቸሁም
በአሜሪካ ሀገር በመተት የምትሰቃይ ወጣት!
12:06
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 960
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 6 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 68 МЛН
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ተዓምር ክፍል 1
16:54
የብርሀን መንገድ መንፈሳዊ ሚዲያ / Yebrihan Menged
Рет қаралды 6 М.
እኔ አሜሪካ ሆኜ እሷ ጀርመን ሆና በቪዲዮ ኮል መተት እና ሌሎች ተሸኙላት!
19:16
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 959 М.
ትጸልያላችሁ፣ ትሰግዳላችሁ፣ ጸበል ትጠመቃላችሁ፣ ትቆርባላችሁ ግን መንፈሱ ዝም!
5:09
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 11 М.
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-@-zethioptube
25:12
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 6 МЛН