በሜታ ፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መለወጥ ይችላል | በፊዚክስ ብሔር መቀየር ይቻላል! | Haleta tv

  Рет қаралды 69,393

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

4 ай бұрын

#haletatv #ethiopia #rebunimedia

Пікірлер: 454
@melodymelody541
@melodymelody541 4 ай бұрын
በጣም ሚጠቅም እውቀት ነው ያላቸው ደጋግማችሁ ኘሮግራም ስሩልን ከአሣቸው ጋር
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
ቤዙ ተሰርቷል ኮ ዩቱዮብ ላይ በስማቸው ፈልጉ አለ
@melodymelody541
@melodymelody541 4 ай бұрын
Okay Thank you
@yonasabrha1223
@yonasabrha1223 4 ай бұрын
ምን ጥቅም ኣለው ለድሃ ህዝባችን ይሀ ኑሮ ያሻሽላል። የትማረ ሰው አንዲት የ ህዝባችን ጤና ና ኑሮ ማሻሻል መስራት ኣለበት አንሂ ይሀ የማይደረስ ሃሳብ ምን ጥቅም ኣለ። ይሀ ሰው ራሱ ወደ መልኣክ ቅይሮ አንዳይራብ አና አንዳይጠማ አንዳይሞትም ለማድረግ ይቻለዋል ዝም ብሎ ጥቅም ይሌለው የማይጨበጥ ሃሳብ ነው አያወራው ያለው። ዝምብለህ ኣዲስ ነገር መስማት ደስ ይሚለው ሰው ነህ ማለት ነው
@solomontakele7953
@solomontakele7953 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው የሚሉህን ሰምተህ ዝም ብለህ መቀበልና ዝርዝር መረዳቱን እግዚአብሔር እንዲገልፅልህ ጠይቅ እንጂ እሳቸውን ብትጠይቅ ዝርዝር መልስ አታገኝም በተለይ በመንፈሳዊ ህይወትህ ስትጠነክር እውነታውን ትረዳዋለህ ይሄን ለመረዳት በመንፈሳዊ ህይወትህ በጣም መስራት አለብህ የፀሎት ሀይል በጣም ከፍተኛ ደረጃ ያደርስሀል እና በርታ ትልቁ ሚስጢር ግን ንሰሀ ነው እና በንሰሀ ዙሬያ ብትጠይቃቸው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አለም የትናየት ደርስዋል የእኛ ሀገር ህዝብ አዲስ ነጋር ሲሰማ ሲያይ ለመመርመር ከመነሳት ይልቅ ከሀጥያትና ከሴጣን ጋር ያጣብቁታል ለመማር አይፈልጉም ይህን ጉዳይ ካልፈታነውና ህዝባችን ለእውቀት የተዘጋጀ ህዝቡ ካላፈራን ወደፊት ያሰጋል
@isrhenok5496
@isrhenok5496 4 ай бұрын
ቅዥት
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 4 ай бұрын
😂😂😂 በጣም እሰቅኩ ነው በስማም በሉ ተኝተሽ ከሆነ የፃፍሽው (ከው) እኛ ህልምጅ ቅዥት መፍታት አንችልም 😅😅😅
@EthioUtube20
@EthioUtube20 3 ай бұрын
His teachings are the teaching of darkness. This man is pantheist. Pantheism belief that the universe is God. There is no God but the nature.
@abenezerwondwossen9950
@abenezerwondwossen9950 4 ай бұрын
The Master Is Back🎉 Real life Dr. Strange ❤😊 በጣም ነው የምከታተሎት በጣምም ነው የማከብሮት ዶር Life Changing መፅሀፎን አደራ በጉጉት እንጠብቀዋለን።
@gabrielag9538
@gabrielag9538 3 ай бұрын
😂😂😂
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልካችንን ባለማወቅ ከአቅም በላይ በማሰብ እንድንጠፋ የምያደርግ ትምህርት ነዉ ::የእግዚአብሔር ቃል በመጠን ኑሩ ይላል ::
@negasigebremedhinmeley3338
@negasigebremedhinmeley3338 2 ай бұрын
ምን አሉ የተከበሩ ሰው ነዉት በትህትና ይናገረሉ...🎉
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g 11 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN FOR GIVING US SUCH AN EXCELLENT TEACHER THANKS FOR EXCELLENT EXPLANATION ❤❤❤❤❤❤❤
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@ethioskycode1330
@ethioskycode1330 4 ай бұрын
እዉነት መራራ ነዉ ይከብዳል እምነቶቻችንን ይፈትናል . ግን ከዚህ ዘመን በሗላ እንዲህ አይነት የተደበቁ እዉቀቶች ይጎርፋሉ . ሀይማኖቶቻችንን በጥልቀት ስንረዳዉ ያን ግዜ አይናችን ይገለጣል
@abebatesfai6091
@abebatesfai6091 4 ай бұрын
God is Great!!! Dr. Abraham is very Humble I respect him! This is wake up call and He tell the truth to the world 🙏🙏🙏
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 4 ай бұрын
Thanks for your understanding I have got many ideas I get what I need
@Agenda-2016
@Agenda-2016 4 ай бұрын
Really? Why don't you read the bible?
@user-by6dz1ko3t
@user-by6dz1ko3t 3 ай бұрын
By the way jesus teachs about this
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ!የመጠየቅ ችሎታህ የማድመጥ ችሎታህ የሚደነቅ ነው! ብዙውች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው!
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 4 ай бұрын
From this discussion I understand that it is possible to be Mad with a lot of guidance .
@wondwosenshiferaw9209
@wondwosenshiferaw9209 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😁😁
@staypostive6611
@staypostive6611 4 ай бұрын
😅😅😅
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
its not madness but ots beyound earthly life! you gotta have brain to understand this guy actually😂
@oneminutenglish
@oneminutenglish 4 ай бұрын
@@Addistoday😂 lol not brain actually ur brain cannot understand this but your being.
@chalkao5071
@chalkao5071 4 ай бұрын
@@Addistoday Given a focused vibrational frequency to a particular tune, it is possible to refine a brain by ironing in an opposite dimensional spectrum including madness.
@jomar1325
@jomar1325 4 ай бұрын
ሀሌታዎች እኝህን ልበ ብርሃን አዋቂ ሰው ስላቀረባችሁልን ደስ ብሎናል ዶ/ር አብርሃም አምኃ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ashebirzeleke4005
@ashebirzeleke4005 4 ай бұрын
ወደ........መለወጥ ይቻላል ሳይሆን ተለውጦ ማሳየት ነው። ምናለ የሰውን ልጅ በትንሽ በትልቁ ባናወዛግብ? ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።
@hundetafa4450
@hundetafa4450 3 ай бұрын
እውነት ነው !!! tዎሪዉን" ራምፓ ነግሮናል " እናውቀዋለን :: ትንሽ ምልክት ሳያሳዩን :በየመዲያው በወሬ ሆዳችን ነፉን
@SamrawitAyalew-yi7in
@SamrawitAyalew-yi7in 3 ай бұрын
Ende enate ayntu denkoro liredaw ayechelem kalwekew tewew
@ethioinfo1688
@ethioinfo1688 2 ай бұрын
ewunetun sinegrsh ema atsadebi anchim bedenb rasehshin mermri wedewanaw menged lemayet mokry @@SamrawitAyalew-yi7in
@efatube4037
@efatube4037 2 ай бұрын
ተግባሩ አንተ ሞክረው ይህ ትውልድ ምልክት ይሻል ።ብሎ ተፅፏልና​@@hundetafa4450
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 ай бұрын
የእርስዎን መጽሃፍ እጅግ በብዙ ጉጉት ነው ምጠብቀው !!! ታላቅ break through እንደሚሆንልን አምናለሁ!
@mathisisaac8623
@mathisisaac8623 4 ай бұрын
Man of logic
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
አድቦልቡለው ሳይጨርሱ እንዳይሰወሩብህ ፍራ !መሰወሪያዋን ቁልፍ እየፈለጉ ኮ ነው!መፅሐፍ አትጠብቅ 😁😁
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 ай бұрын
@@Addistoday በእውኑ ከመጻፉ በፊት አንብበኸዋልን? ወይስ የሳይንስ ትሩፋት ሁሉ የሳይጣን ነውን?
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 4 ай бұрын
​@Addstoday😂😂😂😂
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 4 ай бұрын
Madamet alfelegkum eresu "sew be metphysics wede Michiel melewt yichilal" 😂????
@HeraniGh
@HeraniGh 4 ай бұрын
Dr. እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏 ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የእርሶ እውቀት ይበዛበታል ምክንያቱም በማይረባ ነገር busy ስለሆነ!!!
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 4 ай бұрын
የዚሁ ዓይነት ሃሳብ ሁለት ቦታ የመገኘት ነገርን ዶክተር ሮዳስ ከሃሽማል ደራሲ ጋር ሲያወራ ነበር ይህ ጥበብ የድሮ ኢትዬጵያዊያን ጥበብ ነው እና ዶክተሩ ይህንን ኢትዬጵያዊያን ቀድመው ያወቁትን ነገር በሳይንስ እራሱብእውነት ነው ስላሉ ደስ ነው ያለኝ። ዶክተር የእርስዎን መፅሃፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Tibet mitiyew tunkulinawin new😂
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 4 ай бұрын
እኔ ብቻነኛ ብዙ የተማሩ ጥሩነገር ይፈጥራሉ ብይ አስብነበረ ግን እብዶች ናቸው
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Betliq bret ina aluminum tesafrew mebrer ychalal yalutin ayatish ebd nachew blew neber ! Siberu degmo .... Menafist ! Gzie Yastemral . Mechokel ayasfeligm !
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 4 ай бұрын
ብዙ እውቀት አላዎት። ዶክተር መፅሃፎትን ለማንበብ እጓጓለሁ። አመሰግናለሁ
@user-ke7ug3xj5k
@user-ke7ug3xj5k 4 ай бұрын
Thank you doctor
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 4 ай бұрын
ዶክተር ዝብርቅ ነጮችም አብደው የደረሱበትን አየን እኮ መጨረሻው ሀሳው መሲ ላይ ለመድረስ ነው እነሱም ክርስቶስን ከጎናችሁ አድርገን ታነጋግሩታላችሁ ብለው እርፍ ዘመናዊ ሲሆን የጠቆር መንፈስ መላእክት ይመስላል በመምሰል ነው የሚጫወትብህ እንዲህ ነው የሚቀላቅልብህ ወገን ከአላስተዋልክ ዘመኑ ክፍ ነው ትዋጣለህ ዳብሎስ ጥቂት ቀን እንዳለው እንደቀረው አውቆ የሚውጠውን ፈልጉ እንደሚውጥ አንበሳ በዙሪያችሁ ያደባል ስለዚህ ወገን መንፈስን መርምሩ ዝም ብላችሁ እንዳትገቡበት መግባት ቀላል ነው መውጣት ከባድ ነው ዘመናዊ የእውቀት እብደት ከባድ ነው
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ

@user-wp8zl6hn9z
@user-wp8zl6hn9z 3 ай бұрын
Dr we love u.and we want more to now about metaphysics
@user-im8fs2ob4o
@user-im8fs2ob4o 4 ай бұрын
መጽሓፍዎን በጉጉት እጠብቃለሁ። ጋዜጠኛውን እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ ።
@yeshidesalegn
@yeshidesalegn 26 күн бұрын
እመኑ በሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ እግዚአብሄር በፃሎት የሚገኝ ሀይል ነው ዙሮዙሮ ሳይንስ ከሄኖክ መፅሐፍ የተወሰደ ነው
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 4 ай бұрын
በጣም የማዝነው ይህን ሰው አዋቂ አድርገው በየሚዲያው የሚገትሩት ነገር ነው። የሚ ጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ። ውሉ የጠፋበት ''አዋቂ ነኝ ባይ'' ነው።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 4 ай бұрын
ተውጅ ቢያስ ስት የተማሩ እብዶች እዳሉን እንወቅ አለዛማ ከኛ ጋር ጤነኛ መስለው መለየት አንችልም በሚዲያ ስናያቸው ግን መገድ ላይ ደገት ብንገናኝ እዳይጎዱን እራሳችን እጠብቃለን 😅😅😅
@brukbkb5724
@brukbkb5724 3 ай бұрын
የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ እውቀቱን በሚገባ ለመግለፅ እና ለሌላው ለማካፈል ፈቃደኛ አይደለም ብዙውን አድበስብሶ ለማለፍ ነው የሚሞክረው ቀና ሰው አይመስልም
@freemelese9910
@freemelese9910 3 ай бұрын
አንተ ነካ አዋቂ ወይ አትሰራ ወይ አትማር ቁጭብለክ እንከን ተፈልጋለክ የሰው ተቃራኒ
@OptimisticShades-os1yz
@OptimisticShades-os1yz 3 ай бұрын
እውነት ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@megnotefendioglu6657
@megnotefendioglu6657 3 ай бұрын
Bezu manegbabanachew bezu neheroch benorum ewedwetalhu❤
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
እግዚአብሔር የአለም ጥበብ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። አባታችንም በከቱ ጥበብ ውስጥ ገብተው ይዘባርቃሉ። ጥበቡን ለኑሮ ወደሚጠቅም ቀይረው አገርን ይርዱ። ነገሩ አዕምሯቸውን ጎድቷቸዋል።
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 4 ай бұрын
ኣረ ጎቦዝ ተው ጥልቅ እውቀት ኣላቸው በቅንነት እናድምጣቸው እኔ በበኩሌ ከሃጥያት እየወጣው ነው ወደ ሁለት ኣመት ይሆናል ዶክተር ኣብርሃም መከታተል ከጀመርኩ።
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 3 ай бұрын
Thank you Dr. Abrham for your resesrch, study & knowledge thay you throughly explained. I thank you the journalist for your patient and respect, too.
@WorqeDino
@WorqeDino 4 ай бұрын
በደንቆሮ መሀል መፈጠር ደንቆሮ መሆን ነው ኢይከብር ነብይ በሐገሩ
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 4 ай бұрын
ኡነት እግዛኣብሄር ይማሮት።ምን ይባላል።እንግድያው 50 ኣመት ሙሉ ጥፋትን ኣስተማሩ ማለት ነው።ለዛ ነው ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ የማይወጣላት።ነጪዎች ጥሩ ኣርገው ኢነሱም ወይም የነሱም ሰይጣናዊ ኣተሳሰብ ህዝቡ ላይ ኢንድረጩላቸው የምልካቸው። እግዛኣብሄር እናቱና ቅዱሳን መላክቱን ልኮ ይርዳን።ኢኛም ኢነዚህ የመሰሉ ክፉ ኣሳቦች የምረጩ ምሁራኖች የምያመጣብን ኣጥያታችን ኢንተውና ወደ እግዛኣብሄር ኢንመለስ።
@meta8314
@meta8314 4 ай бұрын
Dr., please don't give interview to people with poor physics background .They asked silly questions 😊
@Userxfj38535
@Userxfj38535 4 ай бұрын
Educated persons means those who help their students at most simplified way to let them understand any subject matter 🤔Those who complicate are envy for their students and a narrow knowledgeable ones. Thank you Dr. Abrham for your effort to let others to know your ideas easily 🎉🎉🎉
@4567Me
@4567Me 4 ай бұрын
But he has to practice and show in reality the things he preach what he saying is just theories
@Userxfj38535
@Userxfj38535 3 ай бұрын
@@4567Me No one is telling such stuff more than theories 🙃😃.At least Dr. Abraham is telling the best way to understand 😍✔️👍
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
የዋህ ማለት ያልተማረ ደንቆሮ ማለት አይደለም! የዋህ ማለት ልቡና ህሊናው ንፁህ የሆነ የማይታቀይ የምድራዊ ኑሮን የናቀ የፈጣሪ እምነት ያለው ምድር አላፊ ጠፊ መሆንዋን የተረዳና ኑሮውንም ከመረዳቱ ጋ ያስተሳሰረ ሰው ማለት ነው እኔ እስከሚገባኝ ድረስ !
@zelalemtsega8102
@zelalemtsega8102 2 күн бұрын
እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ፣ .... ( ማቴ. 11፡ 29 ) እንደእግዚአብሔር ቃል መናገር መትረፊያም ማትረፊያም ነው።
@user-wp8zl6hn9z
@user-wp8zl6hn9z 3 ай бұрын
Dr betam betam enamesegnalen
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
ትክክል ናቸው እኝህ ናቸው ዶክተር የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ውሀና እሳት አስቀምጫለሁ እጃችሁን ወደ ፈለጋችሁት ክተቱ ተባለ እኮ ቁጣው ነው እኮ ።እኛ እርስ በእርስ ምቀኛ ተንኮለኛ ዘረኛ ሆነን እንዴት አይቆጣ
@user-cb5yp7nb8b
@user-cb5yp7nb8b 4 ай бұрын
ዶ/ር ያልተፈታልኝ ነገሮች አሉኝ እባኮ ላግኞት ።
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 ай бұрын
Me too
@EthioUtube20
@EthioUtube20 3 ай бұрын
✝️"በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች እምነትን ክደው አታላይ መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት እንደሚከተሉ መንፈስ በግልጥ ይናገራል።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1 ህዝቤ ሆይ ንቃበት የዚህ ሰውዬ ትምህርት ከጨለማው ከአጋንንት ነው:: ዩኒቨርስ እራሱ ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም እያለክ ነው::
@achubobasso3002
@achubobasso3002 4 ай бұрын
ማስተዋል ስለተጋረደብን ነው ወገኖቼ ማስተዋልን ይስጠን ጠለቅ ያለ እምነት ካለን አይጋጭብንም እንደገና በእምነት እና በማስተዋል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እናዳምጠው እምነታችሁ የበለጠ ይገነባል ትጠቀማላችሁ እሳቸውን መሳዬቻቸው ይገባቸዋል የእናንተ አስተያየት በመንፈሳዊ ከፍታ ተመልከቱት አመሰግናለሁ።
@matthewbrook6679
@matthewbrook6679 4 ай бұрын
ante sew slegebah na sle tegbaban des ylal
@akakiresort1723
@akakiresort1723 4 ай бұрын
ትልቅ ሰው ደስ ይለኛል
@mekdiznabu6255
@mekdiznabu6255 4 ай бұрын
D /ru yeminagerut betam desss ylal ine gin minm legebagn alchalem
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
Nurulegn Dr.Abrham lebe Birhan not bezu yemiredawot ena yemigebaw sew selale sefa adergew menageroten yeketelu bagegnut agatami hulu negegerot ke ewnetegnaw menfes kidus selehone sewochen eyelewete ena wede Birhan eyewesede new ❤❤❤❤❤❤
@user-ex8pz2yq4b
@user-ex8pz2yq4b 4 ай бұрын
Very good dr thanks
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 3 ай бұрын
ህንድ በሺወች የሚቆጠሩ ከመንግስት እውቅናን አጊንተው ለዚህ ምርምር ተኩረት ይሰጣሉ ፣ኢትዮጵያ ግን ባህላችና እምነታችን ስለማይፈቅድ ፣ የሄኖክና የያሪድን ጥበብ እያጠፋነው ነው፣ዶ /ር አብርሃም እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤
@user-nc5pv8pz3u
@user-nc5pv8pz3u 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ልቦናዎትን መልሶ የንስሀ እድል ይስጦት ይህችን ምድር ሳይሰናበቷት😢
@coc_esayasgidisa9487
@coc_esayasgidisa9487 4 ай бұрын
እየሱስ እራሱ ንሰሀ ገብቷል እንዴ?
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Eyesus Kirstos Yadenal❤ Ke Eyesus Wedetim Anedim temeramerin bilew sew liyasasitu bezi edmeachew
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
​@@coc_esayasgidisa9487Be Eyesus Kirstos Sim Wegaw
@user-cf8ir8el2x
@user-cf8ir8el2x 3 ай бұрын
@ethioinfo1688
@ethioinfo1688 2 ай бұрын
esu mn tifat sera ena new niseha yemigebaw yilkuns adinonalin enji@@coc_esayasgidisa9487
@jobeyene3342
@jobeyene3342 4 ай бұрын
After I understood the methaphiscas concept ,I began to undstand every thing .starting from Newtonian mechanics ,langrangian mechanics, hamaltonian mechanics, Albert enstian general relativity ,dual dirac antimatter, etc
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@27adam
@27adam 4 ай бұрын
Lord have mercy 😢😢😢
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 4 ай бұрын
አይ አባቴ መሰልጠን መሰይጠን የሆነቦት ይመስለኛል ዳቢሎስም ብዙ ክብር ነበረው ደረጃውን አላውቅ ብሎ ነው የተጣለው ትንሽ እውቀት ካላወቁበት ከእግዚአብሔር ታጣላለች ወደ ልቦናዎት ተመለሱ ለኛ ሳይንሳችንም ጥበባችንም የድንግል ማርያም ልጅ ነው እርሶም መምህር ግርማን ቢያገኟቸው ጥሩ ይመስለኛል አብሮ የተወለደ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሊሆን ይችላል
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 4 ай бұрын
አባግርማ እኮ መፈስን እጅ ልቡሳን አጋንት ማስወጣት አይችሉም 😅😅 ምን በወጣቸው ስጋለበስ ጋር ይቆዮሉን እኔ አባግርማን እፈልጋቸዋለሁ መጀመሪያ መፅሀፋቸውን እዲያነቡ እንጋብዛቸው የአባ ግርማን ማለት ነው ከዛ በዮቱብ ከለቀቋቸው የትምህርት ቪዲዮዎች መማር አለባቸው እጅ እደዚህ አይሆንም
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 4 ай бұрын
አዳል ወይም ሼህ አንበሶ😅
@ethioinfo1688
@ethioinfo1688 2 ай бұрын
its totaly third eye rampa and meditation ..just watch memhir girma # 608 minute 25:34 it all about it@@zelekebekele4163
@efatube4037
@efatube4037 2 ай бұрын
ትንሽነት የኛ ብቻ ነው ልክ ማለት ለኔ የመምህር ግርማን ተግባረ በሣይንሳዊ ቋንቋ ሲተነተን ነው የሰማሁት
@sunnightone1006
@sunnightone1006 4 ай бұрын
Would please you showed us which fingers one to touch & how to do it ?
@efitib5423
@efitib5423 3 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ጎበዝ ነው።ዶር እያሉት ያለው ነገር።በመንፈሳዊ እይወት አየተመላለስ ላለ ሰው ወይም ልምምድ እያደረገ ላለ ሰው ግልጽ ነው።ከእውቀት ነጻ ለሆኑ ሰዎች 3D አስተሳስብ ወስጥ ሰለሆኑ መረዳት ይከብዳቸዋል።ደ/ር የደረሱበት መርምር ስላካፈሉን በጣም አመሠግናለው ።በቀጣይም የጥናቶትን ድመዳሜ በ experment ,ለማስረዳት ፈጣሪ ይርዳዎት።
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 ай бұрын
በቅዱስ መጽፍ "እንደ መላዕክት ይሆናሉ" ተብሎ ተጽፎዋል፡፡ እረ እንደውም የሰው ልጅ እንደ እግዚአብሔር እንዲሆን ነው የተፈጠረው ከመላዕክትም በላይ ነው::
@user-yn9wb6pn9g
@user-yn9wb6pn9g 4 ай бұрын
ጎበዝ ❤
@muletadesse7485
@muletadesse7485 3 ай бұрын
I need to contact Dr. Abrham to learn more about meta physics
@helloadj
@helloadj 4 ай бұрын
Physics and meta -physics are two unrelated field of studies , meta-physics is not science, it is philosophy, don't mix physics with useless ideas and confuse people without any evidence.
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 3 ай бұрын
@nigistfanta586
@nigistfanta586 4 ай бұрын
😮
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 4 ай бұрын
የተማረ ይግደለን ብለን ጨረሱን ፍጡሩን አስጨርሳችሁ ፈጣሪ ጋ ደረሳችሁ ምናለበት ለምታቀርብት ነገር የአይምሮ ሳንሱር ቢኖራችሁ የምትጠይፊትን አቴጉርሱ እባካችሁ
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 4 ай бұрын
I heard that it is possible to exorcise spirits with this education so let me bring very good mads from the street and if they are healed ,I will totally believe in his education.
@user-hv8bj4rm2i
@user-hv8bj4rm2i 4 ай бұрын
Other scientists have created problem solving inventions. This one seems to wallow in the dark mystifying science in to the realm of witch craft.
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
አባቴ ስጋህን ትተህ በመንፈስ ትበራለህ ከፈጣሪ አቻ ፈጣሪ ትሆናለህ(co creator) ስጋህን ረስተህ መንፈስ ስትሆን መናፍስተንም ጭምር ታያለህ ነው! ቻው ቻው ምድር ነው ሚሉት!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 ай бұрын
ኑሩልኝ ውድ አባቴ እግዚአብሔር ያሳልፍልን ይህን መቅሰፍት💚💛❤😍🙏🙏🙏🙏
@Dinkzimare
@Dinkzimare 4 ай бұрын
እኚህ ሰውየኮ ብዙ ነገር ከመናገር መታቀባችው ያስታውቃል የሃይማኖት ድርጅቶችን በተለይ እንዳይወግሯቸው ይፈራሉ ህዝቡ ነጻ እንዲወጣ አይፈለግም !
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 22 күн бұрын
Ant nesa awtan
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 ай бұрын
Okay. Now i got him.
@EthiopianTalk
@EthiopianTalk 4 ай бұрын
በሜታ ፊዝክስ ወይስ በሜታ ቢራ ነው ያሉት?
@BiniyamAbera-by1pr
@BiniyamAbera-by1pr Күн бұрын
Bezochi yewiku bemeslachewuim almawekachewuin gin Gena alwekuim
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 4 ай бұрын
አባባ አይቀባጥሩ እኛም በጣም የተማርን ሰዎች ነን ግን እርሶ እየሚቀባጥሩ ነው እርሶ እስኪ ተለወጡ ብሄር ቀይሩ እስኪ ስንት አይነት ሰዎችን አየን
@Jabel17
@Jabel17 3 ай бұрын
ድድብናክ በደንብ ያስታውቃል
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 4 ай бұрын
100% is correct ! but our problem is we don't now how to used.
@4567Me
@4567Me 4 ай бұрын
If it is correct how come no body show us ..how can you say it is correct it is just theory..it is not fact.
@AlburhanDekel-hw4db
@AlburhanDekel-hw4db 4 ай бұрын
መጠቀየ ጂ! ሙሁራኖቻችንን ማድነቅና ማስተባበር አለብን
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 4 ай бұрын
If we don’t know what this brilliant man is saying it is a good idea to listen and take what we understood leave what we do not. If we rush to judgment we may loose important knowledge that may help us. When Jesus was teaching the truth the people at that time did not understood him and we know what they did to him. This man is explaining the secret of spirituality in a scientific method theologians have been teaching us in religions teaching. “Unless you are like a child you will never inherit the kingdom of heaven”
@4567Me
@4567Me 4 ай бұрын
@@mekdesbekele2867 but Jesus Christ did not only preach He did all kinds of miracles healed the sick the crippled the blind , rose the dead What can this man do , what did he claim he did ...except theories and philosophies..which are exitment only to our minds and make us live in imagination Please lets not be decieved with theories and philosophies Jesus Christ is the only power and we are only humans yes humans can do miracles but only through God or through the devil.
@user-lv7de3qm3f
@user-lv7de3qm3f 4 ай бұрын
The name of Jesus
@Dinkzimare
@Dinkzimare 4 ай бұрын
መጽሀፉን ግን እንዳያሳግዱባቸው ይሄኔ እየዶለቱባቸው ነው
@getutolla4312
@getutolla4312 4 ай бұрын
እኔ የዋህና በልቤም ትሁት ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ ስለራሱ ሲናገር በማቴ 11:28-30 ዶ/ር የዋህ ማለት ፣ደነቆሮ እና ያልተማረ ማለትነው ሲሉ ከየትኛው መዝገበቃላት ነው ያገኙት ?ለምን አይጠቅሱም ?ደግሞ፣ ማንን እየሰደቡና እያዋረዱ እንደሆነ ተረድተው ይሆን?ጠያቂውም ቢሆን ዝም ብሎ ያሉትን መቀበል ሳይሆን፣መጋፈጥ የሚያስችል እውቀት ሊኖረው ይገባል
@Abiye723
@Abiye723 4 ай бұрын
ማህይም ማለት ሃይማኖተኛ(አማኝ)
@solomonw.9291
@solomonw.9291 4 ай бұрын
ሀምሳ ዓመት ሙሉ በእርሶ ለተማሩ ተማሪዎች አዘንኩላቸው ።
@freemelese9910
@freemelese9910 3 ай бұрын
እውነት ነወ አሳቸው ባሉት መሰረት አኔም አይቻለሁ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Eyesus Kirstos Yadenal❤ Nu Wede Eyesus yemin science new science weshet new
@chalkao5071
@chalkao5071 4 ай бұрын
Reminds me of a "Lucy" movie about accessing 100% of brain potential.
@geremewgebremariam5365
@geremewgebremariam5365 4 ай бұрын
ወደ መንፈሳዊ አሰራር ያደሉ ይመስለኛል ነገሩ በቀጥታ ባይታድባቸውም።
@Bretanssa
@Bretanssa 4 ай бұрын
' የዋሆችና ድሆች መንግስተ ሰማያትን ይወርሳሉ ማለት ያልተማረ እና ደንቆሮ ማለት ነው ' ሲሉ ሰማሁ ...ሰውየው መፅሀፍ ቅዱስ አንብበው ያውቃሉን ? ክራይስት ኮስሺየስነሽ እና ኢየሱስ ክርስቶስ እንድ ናቸውን ? ሜታ ፊዚክስ ውስጥ ያሉት ሚካዔልና ገብርዔል ከመፅሀፍ ቅዱሶቹ መላዕክት ጋር በውነት እንድ ናቸውን ? በሜታፊዚክስ ሀጢያትና ገሀነም አለን ? ትዳርን ሜታ ፊዚክስ እንዴት ያዩታል? እነ ዳጊ ፥ዲዊት ድሪምስ ፥እነ ሮዳስ፥እነዶ/ር ወዳጄነህ እነማንያዘዋልና ኮሜዲያ እሸቱ የመሳሰሉት የሩቅ ምስራቁን ሂንዱይዝም ና የናስቲኮችን ትምህርቶችን የተቀናጀና የተናበበ በሚመስል አካሄድ በተለይ ኦርቶዶክሱን ከሀይማኖቱ ለመንቀል እየተንቀሳቀሱ ነው ። የአውሮፓ ቤተክርስቲያኖች ዛሬ ካፌ ቤት የሆኑት እንደዚህ በተጀመረ ፕሮግራም ነበር ። የሚያሳዝነው ደግሞ ክርስቲያኖቹም ምን እየተሰራ እንደሆነ አልገባቸውም ። እንደክርስቲያን እያወሩ መሸወድ 😮😮😮
@legese103
@legese103 4 ай бұрын
ከሜታ ቢራም ሆነ ሙት ፊዚክሰ የሚሻለው አምኖ መገኘት ነው መጀመሪያ። ሌላው የሰው ልጅ ገና የተፈጥሮ ነፃነቱን እንኳ በቅጥ ያላገኘ በልቶ ጠጥቶ ለብሶ ማደርኳ ሲያቅተው አረ የአሰም የhiv የነቀርሳ የጉንፍንንኳ መድሀኒት በቅጡ ሳያገኝ ሚካኤልን እሆናለሁ😂
@user-by6dz1ko3t
@user-by6dz1ko3t 3 ай бұрын
Opening the 3rd eye
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
I pray Doctor Abraham before he dies, his life experiences spread to most Ethiopians so that his insights break the curse of Ethiopia caused by witchcraft of Ethiopians.
@ayeleashagire9514
@ayeleashagire9514 21 күн бұрын
ለጋዜጠኛዉ በጣም አክብሮት አለኝ ።የምትጠይቀዉን ነገር ጠንቅቀህ ታቃለህ ።ሌሎች ጋዜጠኞች ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነዉ።የት ተወለድክ /ተማርክ/የልጅነት ትዝታህ ከሚሉ አሰልቺጥያቄ እንድንወጣ ።
@MamNasro
@MamNasro 4 ай бұрын
ከሚያስተምሩት ዉስጥ አንዱን በተግባር ቢያሳዩን 15:21
@NatnaelDessie-dh3du
@NatnaelDessie-dh3du 4 ай бұрын
Mokerut betam yetkmal
@henoktezera8903
@henoktezera8903 4 ай бұрын
This man is talking about meta physics not his personal idea don't juge him personally he studied meta physics and meta physics say what's his talking about also he's knowlagable guy his better than most of us
@Mcsegnit
@Mcsegnit 4 ай бұрын
። ነገሩ ያለው “የግኝቶች ግኝት” ያሉት ላይ ነው። የዚህ ግኝት ምንጭና ባለቤት አለው። የነጭወቹ ልምምድ ፣ መስዋት ሁሉ የሚቀርብበትና ድራግ አለ። ያም ሰቨን ዳይመንሽን ሌላ አፅናፈ አለም ገብተናው የሚለማመዱት ናቸው። በዚህም የፈጣሪን ስም አይጠቀሙም። በኛ አገር ህልም መፍታት የተለመደ ልምምድ አለው። አምላክ ግን ጳውሎስን እስከ 3ኛ ሰማይ ወስዶታል። በዚያም የመላክትን ቋንቋ ሰምቷል። እንግዲህ በፀሎት በኩል ግኝት ለመስራት ከመታሰቡ ውጭ የተለየው ሜታ ፊዚክስ መሆኑ ነው።
@nathantedla3596
@nathantedla3596 4 ай бұрын
በሜታ ፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መለወጥ ይችላል | በፊዚክስ ብሔር መቀየር ይቻላል! አንዳንዴ ርዕስ ብለን የምንመርጠውን ብናውቅ እላለሁ መጃጃል ይቅርብን !
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 4 ай бұрын
እንዲታይላቸው ነው😂😂
@ethioinfo1688
@ethioinfo1688 2 ай бұрын
tkkl
@stedutube6771
@stedutube6771 4 ай бұрын
ላገኛቸው እፈልጋለሁ እስቲ ቴሌግራም ካላቸው ወይም ስልካቸውን
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 ай бұрын
Me too
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 4 ай бұрын
ለመቀየር ነው😢
@amovie07
@amovie07 4 ай бұрын
Adera... Egneh sewya mamenem lej endayastemru. Bezu ebd yenorenal malet new
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Bzu ebd indaleh atawqim indie ? enie Wuha negn yalew ebdu Sntun asfeje ! Aderah Abiy zegytewal . Sewyew selamawi nachew .
@togaborena4629
@togaborena4629 4 ай бұрын
i think his idea is correct, for the others difficult. because the others not know about it (Meta physics).
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 4 ай бұрын
አትፍረዱበት የሜታ ፊዚክስ ባህሪው እንዲህ ነው። እኛ የምናቀው ክላሲካል ፊሲክስን ነው። የኛ ፊሲክስ የኒዉተን ፊሲክስ ነው። 🤣
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 4 ай бұрын
ከመሳደብ ከሳቸው ጋር ለመነጋገር በህብረት ተጣምራችሁ እውቀታችሁ ስማቸው ከሳቸው ተማሩ እናንተም አካፍሉ የት ጋር ነው ስተቱ አካፍሉ አሳምናቸው መሳደቡ የአይምሮ ዝቀኝነት ያሳውቃል
@megnotefendioglu6657
@megnotefendioglu6657 3 ай бұрын
They don't know anything about physics here, which is sad.
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።
@efatube4037
@efatube4037 Күн бұрын
መቼም ፈጣሪ ከስጋ ወይም ከፊዚካል ሌላ ነፍስ ወይም መንፈስ እንደፈጠረ በየእምነታችን ተምረናል ታዲያ የሳቸው ከስጋ ባሻገር ማለት ለመረዳት ምን ከበደን መሳደብ ምን አመጣው​@@habtamuzena7382
@aberashtesfaye8626
@aberashtesfaye8626 4 ай бұрын
አድራሻቸውን ማግኘት እፈልጋለው
@user-oy4nq7xp2n
@user-oy4nq7xp2n 4 ай бұрын
I am not aware of any person who approaches the simplification of complex ideas in this way. 🥰
@biniberihun3151
@biniberihun3151 4 ай бұрын
The longest religion as you said 10000 years old I'm expecting from your book to see real source end facts based on your interview you are trapped with religion and culture please stand with the true if you do that generation respect you good luck doctor we are waiting your books I hope I can get some true !!! Nonfiction
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 4 ай бұрын
Excellent man!
@KirubelWerkiye
@KirubelWerkiye 4 ай бұрын
Ena lemin erisowo alihonum😢😢 memhir
@4567Me
@4567Me 4 ай бұрын
Antw bcha turu tiyaqie yeteyeqh gobez
@thetheoryandpracticetogetr4755
@thetheoryandpracticetogetr4755 4 ай бұрын
ሰው መተቸት የመጄመሪያ እርምጃችን ነው ይገርማል አላውቅም ምን ችግር አለው። ዶር የሚያወራው ከእምነት ከሀይማኖት ጋር የሚጣጣም ልዕልና ነው
@negasigebremedhinmeley3338
@negasigebremedhinmeley3338 2 ай бұрын
በጣም መንፈሳዊ ህይወት ቀለል ባለ መንገድ እያወሩ ይመስለኛል...
@user-nf7cc6yw2p
@user-nf7cc6yw2p 4 ай бұрын
Tew sewyew
@sintayehunigussie8089
@sintayehunigussie8089 3 ай бұрын
አልበርት አንስታይን ሱፕራ ማን ነበር? ከነበረ መንፈሱ አልሞተም ማለት ነው?በመንፈሱ ካልሞተ ዓለም ላይ ላሉት ሰዎች ኣድስ ምርምር ላይ አስተዋጽዖ አለው ማለት ነው?ዶ/ር አብረሃም አመሃ እጂግ የማደንቃቸው ና የምቀበላቸው ታላቅ ሰው ናቸው።ከላይ በጠየኩት ላይ ማብራርያ ብትጠይቁልኝ በአክብሮት ጠየኩኝ።ቸር ተመኘሁ
@AlkaHailu
@AlkaHailu 28 күн бұрын
ወንድሜ ያቀረብከዉ ድንቅ አዕምሮ ነው ኘሮግራሙን ደጋግመህ ብትሠራዉ ያልገባችሁ ግን ተረጋጉ ካልገባን ኅጢያትም እግዚ/ርን መዳፈርም የሚመስል ነገር ነዉ ነገር ግን አይደለም የእግዚ/ርን ድንቅና ተአምር ጥበብ የምንረዳበት መንገድ ነዉ
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 4 ай бұрын
This is the realty but it need some knowledge releated course specially modern physics unless it is difficult to understand exampl detail understanding about relativity concept uncertainty concept quantum physics photons please with out this concept difficult to gege
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 43 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 32 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН