በሙቀት መሳሪያዎች ለተጎዳ ፀጉር ምርጥ //የፀጉርማስክ Fix Your //Heat damaged hair naturally Denkenesh Ethiopia

  Рет қаралды 26,388

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@wesenlankuwesenlanku8585
@wesenlankuwesenlanku8585 Жыл бұрын
ፈቲ ደህና ነሽ ጸጉሬ ቁርጥ ነው አሁን ማሳደግ ፈልጌ ነበር ግን የፊቱ በፓይሰትራ በጣም ተጎድቷል ጸጉሬ low procity ነው አንዴት ላርገው ሙሉውን ልቆረጥ ወይስ መመለስ ይቻላል?? ምክርሽ አስፈልጎኛል ፈቲ
@mitatesfaye8349
@mitatesfaye8349 5 жыл бұрын
ፈቲ ማር ያሸብታል ብዬ ነበር የማስበው ግን ጥሩ ከሆነ እሞክረዋለው ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው
@abebaalemu4622
@abebaalemu4622 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈትዬ በርቺ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@SamriSem
@SamriSem 5 ай бұрын
ፀጉሬ በጣም ተጎድቷል መሀል ላይ እራሱ የሚያበቅል ፀጉር አለዉ ሙሉዉን ልቆረጠዉ ወይስ መመለስ ይቻላል? ምክርሽን እፈልጋለሁ
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 3 жыл бұрын
Thanks dear
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ፈቲየ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው አንቺ ያሳየሺንል ዘይት ሰርቼ ነበር እና ሙዝና እንቁላሉ ሎሚ አርጌ አቀላቅየ በየ10ቀኑ እየተጠቀምኩ ነው2ወር ሁኖኛል በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያለሰልሳል ያፏፏል ከዛላይ ጥቁር ይላል ፀጉራችሁ የምር ወድጀዋለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አምሰግናለሁ ውዴ
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
You have beautiful hair, I still scare to use honey on my hair tho 🤗💕
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይገባኛል ያደግንበት ተረት ያስፈራል ሴት ልጅ እንቁላል አትበላም ከበላች ፀጉሯ ይረግፋል ሃሃሃ...ገትር አካባቡ እንዲ ይላሉ አጋቪያ ሲረፕ ተጠቀሚ በማሩ ምትክ
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia eshi mare, le fita erasu sekeba kendeben kenekagn ferehate tolo new yemetatebew, amarache menoru arif new mechem yemadergew ayemeslegnem😂😂💕
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለአበሻ ፀጉር የሚስማማው ሻንፖ ምን አይነት ነው ? በጣም ተቸግራለሁ ፀጉሬ እየተሰባበረ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የፀጉርሽ መሰባበር ምክንያት ሻንፖና ኮንድሽነሩ መሆኑን መጀመሪያ ማረጋገጥ አለብሽ ፀጉርሽን ለተወሰነ ግዜ በሳሙና ብቻ ታጠቢው ለገላ ተብሎ በተዘጋጀ ሳሙና ግን አደራሽን ከዛ የምትጠቀሚያቸውን ቅባቶችና ሌላም ነገር እንደዛው ቀጥይ ለውጥ ካየሽብሻምፖሽን ትቀይሪያለሽ በይ ንም በሳሙናው ስፀኛለሽ።
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
እሺ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 5 жыл бұрын
Thank u for sharing . Oil setadergibet aykoyem tseguresh lay ? weys andande tsegure ezaw lay mitete yadergewal andandu demo wedyaw yewrdal endate new yemhonew?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ጥያቄሽ ግልፅ አልሆነልኝም ማሬ
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 5 жыл бұрын
ይቅርታ እናት የልጄ ፀጉር ዘይት ሳደርግላት ወዲያዉ ነው የሚወርደው ምንም አይቆይም እና የኔ ፀጉር low procity ነው ስትይ ስለሰማሁሽ ዘይት ስትቀቢ እንዴት ነው ያንቺስ ለማለት ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ለሰስ ባለውሃ ታጥቦ እርጥቡን መቀባት ለዚህ መፍትሄ ነው
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፈቲ ❤️
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመስግናለሁ ውዴ
@አሲያ
@አሲያ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈቲ አብራርተሽ ነው የምታስተምሪው በርቺ
@mehbubahabibi4912
@mehbubahabibi4912 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀዘኬ አለኬይር ሹክረን የኔ ፀጉር አይሰበበርም ነገር ግን በጠም ደረቅ ነው አሁንም ደሞ በመሀል የለው ፀጉር አጭር ነው ፊትለፊት የለው እና መጨረሸ የለው ፀጉር ረዢም ነው እኔ ፀጉሬን ለስለሰና ኡኩል መሆን እፈሊገለው ለዚ መፍቴ ምን ለድርግለት እስት በነትሽ መፍቴ ከለሽ ኒገሪኝ በተረፈ ሰለምሽ ቢዝት ይበልልን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የመሃሉን ለይተሽ ተጨማሪ እንክብካቤ አድጊለት ቅባት ስትቀቢ ስትታጠቢ ሹሩባ ስትሰሪ የተለየ ትኩረት ስጪው። ለድርቀቱ ደግሞ ያሳየኋቸው የተለያዩ ማስኮ አሉ ከነሱ የተመቹሽን መርጠሽ በጣም ጠቀም የፀጉርሽን ባህሪይ መቀየር ትችያለሽ😉
@metitube5366
@metitube5366 5 жыл бұрын
ድንቅዬ እንዴት ነሽ ለምትሰጪን ትምህርት እናመሰግናለን።
@user-fj8vd6dt6i
@user-fj8vd6dt6i 5 жыл бұрын
ሰላም ላች እህቴ ምክርሽ ደስ ይላል ጥሩ ነው በርች ግን እንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉሪ ቅባት እይገባውም ብዛትም አለው መታ ሲስት መንታ እውጥታል እያድግም በዛላይ ደረቅ ነው ይረግፋል መላካለሽ እህትየ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ለዘረዘርሻቸው ችግሮች በሙሉ መፍትሃ የሚሆኑ ነገሮችን የሚያሳዩ የሚያስረዱ ቪዲዮዎች ቻናሌ ላይ በብዛት ታገኛለሽ ወደታች ዝቅ እያልሽ ለመመልከት ሞክሪ😘
@kstube4157
@kstube4157 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ አምሮብሻል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ
@Ezabellk
@Ezabellk 28 күн бұрын
ልቁረጠው???
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
Hi fety Insha Allah emokrewalehu betam arif new berchi ☺️
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ
@خخخخخخ-خ3ظ
@خخخخخخ-خ3ظ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት በርቺ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ
@ssammamm2345
@ssammamm2345 5 жыл бұрын
thanks gin yena hear chiru algebaginm derqe tebetatese ater sasa regefe mela kaleshi znashye
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ
@fasikaabedom3057
@fasikaabedom3057 4 жыл бұрын
በርቺ ወድጀዋለሁ
@lewantesfayguber1376
@lewantesfayguber1376 5 жыл бұрын
Thanks so Much yenkojwo
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Thank you too
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
Thank you fetye
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
You welcome
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
የሶፊዬ እናት እናመሰግናለን ሰላምሸ ይብዛ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ አንቺም ባለ ሽበት ሰላምሽን ያብዛው
@qtr8781
@qtr8781 5 жыл бұрын
ፈትያ ሰለምሽ ይብዛ ገን አደዶቹ ሎም ጠሩ አደለም ይለል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ከበዛ ጉዳት አለው መብዛት የለበትም ማስኮች ላይ ትንሽ ቢጨመር ጉዳት የለውም።
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
thanks fati
@SpiderManAndTimmyOfficial
@SpiderManAndTimmyOfficial 5 жыл бұрын
Thanks 🙏 sister
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Thank you too
@myhope590
@myhope590 5 жыл бұрын
ሰላም ፈቲ ፣ዛሬ ማስክ ቪዲዮ እንደምትሰሪ ስለነገርሽኝ ጠብቄሽ አይቸዋለሁ ተጠቅሜው እንደሚስማማኝ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔን አመሰግናለሁ ማሬ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እሽ እስኪ ይሄን ልጠቀመው ፀጉሬ ጫፉ ተያያዘ እርገፈ ተቆራርጠብኝ ተነቃቀለና ይሄን ልጠቀምና ለውጥ ካገኘሁበት ትሸለሚያለሽ😜 እናመሰግናለን በርችልን😘😘😘❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እሺ ለውጥን ለመስማት ጓጉቻለሁ ለሽልማቱም እንዲሁ ሃሃሃ...
@merryschannel8612
@merryschannel8612 5 жыл бұрын
Thanks
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Thank you too dear
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 5 жыл бұрын
Thanks Sis
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
You welcome
@ሪምነኝ-ኰ6የ
@ሪምነኝ-ኰ6የ 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥይበት ቆንጆ
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 жыл бұрын
Welcome sister
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Welcome Sabi
@ቢንትሲራጂ
@ቢንትሲራጂ 5 жыл бұрын
ውሃ ከምጨምሪ እርጎ ብጨምሪ ሀሪፍ ነው እኔ የምጠቀመው እደዛ ነው
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 5 жыл бұрын
ፈቴ ሰወድሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም ውድድ
@natsnetteferi1775
@natsnetteferi1775 5 жыл бұрын
gbu እስቲ የምትጠቀሚው ሻንፖ ና ኮንድሽነር ኣስይን እባክሽ ምንም ብጠቀም ኣልተስማማኝም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ሌሎች ቪዲዮዎች ላይ አሳይቻለሁ ቼክ አድርጊያቸው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
እህት ፈትያ እስኪ በፐርም ለተጎዳ ፀጉር ምን እንደሚዳብረው ብትመክሪኝ የዛሬው ትምህርት ጥሩ ነበር እናመሰግናለን።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ፐርሙን መጠቀም ካቆምሽሽይሄንን ማድክ ብትሞክሪው ባይ ነኝ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
እሰክ በፐረም ለተጎደው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይሄንን ማስክ አዘውትረሽ ተጠቀሚ ፐርሙ ጨርቅ እስኩወጣ ግን ወራት ይፈጃል😉 kzbin.info/www/bejne/naqWimh-atyLeNk
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ሰላም ድንቅ ጸጉርሽ አምሮበታል
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 жыл бұрын
Sofiya ena Rafel dehena nachew?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
በጣም ደህና ናቸው አመሰግናለሁ ማሬ
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 5 жыл бұрын
hi zare gena andegna inamesegnalen
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ዩሁ...bravo እኔም አመሰግናለሁ ውዴ
@yaqoubbadi5292
@yaqoubbadi5292 5 жыл бұрын
Enkuan selam metashelin yene gobzi
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ማር ተረት ተረት ነው። እውነትሽን ነው አንዳንዶቹ እነ እማዬ ማራቸው እንዳያልቅባቸው የሚያረጉትን በጭንቅላታቸው ይዘው ማር አትቀቡ ሲሉ እኔም እስቃለሁ ማር ግን በጣም ቆንጆ ነው ። እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በርቺ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 5 жыл бұрын
ተረት ነው አያሸብትም ማር ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰለሺ የክፍለ ሀገር ልጂ ነኝ በጣምም የገጠር አደለሁ የከተማም አደለሁ መካከለኛ እና ልጂ እያለሁ የንብ ቀፎ በግቢያች ነበሩን በጣም ብዙ አባቴ ማር ሲቆርጥ ከበን ስንበላ ፀጉራችሁን እንዳታስነኩ ይለናል እኔና ተላቅ ወንድሜ ማሩን ደብቀን ወደተደበቀ ክላስ እንገባና ፀጉራቺን በሙሉ እንቀባዋል ልጂነት ደስ ይላል አታድርጉ የተባልነውን ማድረግ ነበር ስራቺን እናም አያሸብትም በጥቅሉ ማር በተቆረጠ ቁጥር ነበር የምቀባው አሁን27አመቴ ነው አንዲም ሸበቶ የለኝ።
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 жыл бұрын
ኪኪኪ ወይ ልጂነት እኔስ ደፉሬ ፀጉሬን አልቀባም
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን 5 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ልጂነት እኔ እንኮን አላስነካዉም በጣም ነበር እምፈራዉ የሸበተብኝ እንደሆን ብዬ እንዳታስነኪዉ ስለምባል 🙇😃
@ZinetjamalJamal
@ZinetjamalJamal 5 жыл бұрын
ፍትየ እስኪ የኔ ቅባት አይመጥም ደረቅ ነው ፀጉሬ ማረ
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Fatiye yen konjo Ameseginalow sel timertish
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@bessybessy9702
@bessybessy9702 5 жыл бұрын
Ena emelachihu mar ayeshebetemoyi Ena eferalehugn yekfle heger lji negn Ethio eyelehugn yemar kefo neberen keziye mar wendema yikoretna tsebsben eyebelan eyelen segureshin endayinehebeshi yilugn neber bateseb Ena aehun erasu mar lemechemer eferalehugn
@lelltehailu2785
@lelltehailu2785 5 жыл бұрын
Danke schön für den tipp 👍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Bitte schön
@mercybiru6769
@mercybiru6769 5 жыл бұрын
አጭር ግልጽ እና በቀላሉ የሚገባው ቪዲዮሽ ለማየት ደስ ብሎኝ ነው የማየው እናመሰግናለን ፈትዬ .... 😚 Sweet አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ኢትዮጽያ ያለው ማር ይሆናል ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ማር ያው ማር ነው ግን አንዳንድ ሰዎች የኢትዬጵያው ማር ካረጁ ንቦች የሚገኝ ስለሆነ ያሸብታል እያሉ ነው ሃሃሃ...
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
ሰላም ፈቲ ቅንጆ😘😘😘
@sableasfa54
@sableasfa54 5 жыл бұрын
Low protien ena high protien yemebal menden or menecayenat stagur naw enat
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Porosity እና proton sensitive ይለያያል በሌላ ቪዲዬ በደንብ አብራራዋለሁ
@tigstbelay4696
@tigstbelay4696 5 жыл бұрын
እህቴ በፐርም ለተጎዳ ፀጉር መላ ካለሽ ተባበሪኝ አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ፐርሙን ካላቆምሽ ምንም ማድረግ አይቻልም መጀመሪያ ፐርሙን አቁሚ ከዛ ቶሎ ቶሌ እየታጠብሽ ፕሮቲን ያላቸው ማስኮችን መጠቀም ለምሳሌ እንቁላል የሩዝ ውሃ አቮካዶ ቅቤ ኮኮናት ኦይል... የመሳሰሉትን
@tigstbelay4696
@tigstbelay4696 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopiaእሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እኔም ልጠይቅሺ ነበር ፈቴ ቆጆ በጣም ነው ፀጉሬ ያስጠላኝ ይበጣጠስል ከውስጥ ውርማ ሆነ ከጫፉ ብን ያለፀጉር ነው ቶሎቶሎ መታጠቡ ፐርሙን ያስለቅቀው ይሆን ኢሻአላህ እሞክረዋለሁ እኔማ ጨርሸ ልቆርጠው ፈልጌ ነበር ግን ሀይማኖቴ ስለማይፈቅድ ተበጣጥሶ ይውጣለት ብየ ትቸዋለሁ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Feti juice new yezaraw mask yemteta yemselale thank you anyways emokralew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የሙዝ ማስክ ሁሌም ጁስ መሆን አለበት አለዛ ድሬድ ነው ሚያረግሽ ሃሃሃ...
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 жыл бұрын
ምድነው ፀጉሪ የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ
@zainabomer5801
@zainabomer5801 5 жыл бұрын
Adegew mawok yalebshe menmn setyi yasetelagal enadenew mawok yalben setyi des yilagal
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
ይህን ቢዲወሺን አላየውትም ነበር አሁን አየውት ኔት የለኝም ነበር
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
Fetiye than ku hina leshebet endet endementekem asayn plz
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ሂና ሽበት ይሸፍናል እንጂ አያጠፋም እኔ ሙሉ ሂና አልቀባም እንዴት አድርጌ ላሳያችሁ ለናንተ ለማሳየት ካልተጠቀምኩት አይሆንም ማሬ ምናልባት ሌላ ሰው የሰራው ቪዲዬ ካገኘሁ ሼር አደርግላችኋለሁ
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia yaaa lemeshefen eneji ayatefam lek nesh.mechem kekelem yeshalal beye new.okay feti yetemechesh kale akafeyen.thank u.
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 жыл бұрын
እህት ሰላምላች ህይማ ፀጎሪን ላጨሆትና ሥሥ ሆነሲበቅል ምን ላርግ ው እህትሥሥትወሩንያዘ ደእዳች ቀጫጫሆኝልሻለሆ ፀጎሪሲነሳይታይሺ ምንእምመሥል
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
እሥኪ እኔም ልላጨው ነበር ጥሩ ይበቅላል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና ራስሽን ከኔ ጋር ያመሳሰልሽበት ምክንያት አልወደድኩልሽም ራስሽን ከጠላሽው የኔ ችግር አይደለም። እኔ ግን ሰውነቴንም ሆነ ማንነቴን በጣም ነው የምወደው የማከብረው እና ከቻልክ አነጋገርሽን አስተካክለሽ ጥያቄሽን በድጋሚ ፃፊ።
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እህቴ ድቅነሺ ስሜ እኔ እራሴን ካችጋወይም ሌላጋ ማወዳደር አልፍልግም እህቴ ልልሺ የፍለኩት እራሴን ሳልወድ ሌላማንን እምወድ ይመሥልሻል እድትርጁኝ ብየ የላኩት እምትቆጭም አልመሠለኝነበር ይቅርታ በክሳቴ ልክ ፀጎር ሲነሳእደት ዉቃቤ እደሚርቅ ለማለት ፍልጌነው አችም ቀጭን ሥለሆሺትርጃለሺ ብየጁ ለሌላ አይደለም እሺ ይቅርታ እሺ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አይ አልተቀየምኩም የተሰማኝን ምነገር ስላልብኝ ነው
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 жыл бұрын
@@Tube-pn3mi እርአትላጭውእህት ብታይ እደትከመናሺግፍፍእደሚል
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 5 жыл бұрын
እኔ።ማር።ስጨምር።እዳለ።ቅልጥምጥም።ነው የሚለው።
@SaraSara-ht7qq
@SaraSara-ht7qq 5 жыл бұрын
Ena tseguran besamet huleta new metatebew a hi meteyegnalesh terunew weyes ayedelem Gen macek aregebetalew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
በስምንት ሁለቴ ለከርል ፀጉር ይበላል ግን ፀጉር ቅባታማ ከሆነና ምንም ችግር ካላመጣብሽ ማለቴ ካልተበጣጠሰብሽ ቀጥይበት
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ፈቲዬ ሙዙ እኮ ከፀጉር አይወጣም ሲጠጠቡት ምን ይሻለል
@ስደትእናናፍቆትልጀአለሜነ
@ስደትእናናፍቆትልጀአለሜነ 5 жыл бұрын
እየታጠብሽ አበጥሪዉ እህት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
በወንፊት ማጥለል ይቻላል እኔ ግን አልቸገርም መኸመሪያ በውሃ ብቻ ነው ማስለቅቀው ከዛ ሻምፖ ከዛ ኮንዲሽነር አድርጌ አበጥረዋለሁ አለቀ አንድ አይቀርም
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ውይይይ እኔ እራሱ እደት እደሚያሰለቸኝ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
ደግሞ ሎፕሮሲቲ ይሁን አይሁን ማን አባቱ ነው የሚ ነግረኝ ወይ እዳዬ ፀጉሬ ማለቁ ነው ይገርምሻል የሩዝ ውሀ ሳረግበት ወዲያው ሽቦ ነው የሚሆነው ስስ ነው ከርዳዳም አይደለም ግን ግራ ያጋባሻል ለማንኛውም ሞላሰስ በእርጎ ወይም በማዮኔዝ ይሻለኛል የፀጉሬን አይነት ላጥና ላፈላልግ ፈቲ ፈታ
@ኣበባኣሰፋ
@ኣበባኣሰፋ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቅሽኝ ድንቅየ ማር ተርት ተረት ነው አያሸብትም ማራቸው እንዳያልቅባቸው ነው ተረት የፈጠሩት ግን እኮ ሰው እውነት ነው የሚመስለው እና እመስግናለን ውዴ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 5 жыл бұрын
. እኔም ከወለድኩ ቡሀላ ነው የተበጥምጠሰው ከሰውነቴ ላይ ግፍፍ አለ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዬ እይው👇 kzbin.info/www/bejne/qn6vdmSbqpapjZI
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ማር ሞክሪው እነግርሻለሁኝ ለውጥ ካየሁበት በየስት ቀን ነው መጠቀም እሚቻለው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍ለውጡን ጠብቃለሀ 🤗ከታጠብሽ ከሁለት ወይንም ሶስት ቀናት በኋላ ከመታጠብሽ በፊት ባሉት ቀናት ራስቅልሽን ተቀብተስ ማሳጅ አድርገው 😉
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ የኔ ጨዋ ወልጀ ሳበቃ ሆደን ሳልታጠቀው ቀርቸ አልጎደለልኝም ምን ባረገው ይጎልልኛል አሁን 6 ወሬ ነው ተወለድኩ
@alemhlwi2294
@alemhlwi2294 5 жыл бұрын
Ehtie endet neshlgn eniemlew Dnknesh yanchi am new weys ye KZbinsh new Maletie Smu ye Natie slehone yasdenegtegnal
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የኔም የናትሽም ያንቺም የሉሲም የኢትዮጵያም የሁላችንም ሴቶች ስም ነው ድንቅነሽ ኢትዮጵያ!
@alemhlwi2294
@alemhlwi2294 5 жыл бұрын
I know that gn,,,, ymechsh Smwa sinesa Betam slemtnafkegn new mwedat welag Eniatie 1Amet ke 8wer lihonat new keteleyechgn leza new Ehtie gn Hazenu kewustie liweta alchalem eshi ehtie tmechsh mare Wedshaloh
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑል አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ቀናችንን ነው ምንጠብቀው ያው መቼም ሃዘኑን ከልብ ማውጣት ይከብዳል መፅናናቱን ይስጥሽ
@alemhlwi2294
@alemhlwi2294 5 жыл бұрын
Eshi Amen Ehtie Amesegnalehugn lk new ye Nat hazen eniega Betam Betam kebad new mare menor hula yastelal gn ye E/r sra mnm madreg ayichalm ykrta Ehtie aschenekush mare
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 жыл бұрын
ehlen fetiy
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Sahlen
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ለሎዉ ፕሮሥቲ ፀጉር ይሆናል ወይ የኔ ፀጉር ቅባት አይመጥም በጣም ደረቅ ነዉ ይበጣጠሣል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ስለፖፖሮሲቲሌላ ቢዲዮ ላይ በደንብ ስላማወራ ተከታተይ።
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እጠብቅሻለሁ
@bettybekle1686
@bettybekle1686 5 жыл бұрын
Thanks yen konjo
@ikramhasan9755
@ikramhasan9755 5 жыл бұрын
አረ ፈቲ ፀጉሬ በጣም ደረቀብኝ
@tizitaasfaw5563
@tizitaasfaw5563 5 жыл бұрын
Kakise benegebawese steamer kelelen? Protein sensitive endehone tsegure Endet Lewekewe
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
@ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 жыл бұрын
የማዳም ማር ይሆናል እህት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ማዳም ካላረጀች ይሆነል ካረጀች ግን ሽበት ያመጣል ሃሃሃ...
@emanayalewuemn6884
@emanayalewuemn6884 5 жыл бұрын
Kkkk
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 5 жыл бұрын
የጎረቢታችን ልጅ የሆነ ዱርዬ ነገር ነበረ እና የፊት ለፊት ፀጉሩን በማር እየቀባ አሸበተው ማለትም ለየት ለማለት ፈልጎ ነው ይገርማችኋል እስካሁን እንደሸበተ ነው ።
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ላይ ላይሰራ ስለሚችል መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን 5 жыл бұрын
😃😃😃
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አረ የኔስ እድሜ ለመዳም ሻሽ ካላሰርክ ጭቅጭቅ ነው ፈቱ ድቅቅ ብሎብኟ
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
Kkkkkk fatiye asekshign marun tatkmen idachersibacho new site
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
ወይኔ ፀጉሬን በአንድ ጊዜ ዱቄት አረገብኝ በጣም ነው የተናደድኩት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ሙሉውን እይው ምክንያቱን ተናግሬያለሁ
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ማሬ አንቺማ ተናግረሻል ግን እኔ ካንቺ Vedio በፊት ነው የተጠቀምኩት ለዛ ነው ምክንያቱን ያወኩት አንቺ ስትናገሪ ነው የገባኝ ተሸወድኩ ለመመለስ ጥረት አደርጋለሁ እሺ ቻው
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia .የኔም ከስር ጀምሮ ነው ግልፍፍ ያለው ይህን ብሞክረው ለውጥ አገኝበታለሁ ለውጥ አየሺበት በጣምም ስስት አለብኝ እፍፍፍ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ብፕጣም ለውጥ አለው አሁን ላይ የምለቃቸውን ቪዲዬዎች እይ ስታጠብ የሚወጣው ፀጉር ብዛት በጣም ትንሽ ነው እንደውም ምንም ማለት ይቻላል ፈጣሪ ይመስገን ከስር መልሶ እያደገ ነው 🙏
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 жыл бұрын
ቀጫጫያልሆትእዳይከፍሺ እድትርጁኝነው
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 5 жыл бұрын
ይሄ አያስቀይምም ዝበያት ጥያቄ ሲጠይቋቸው አዋቂነኝ ባይነታቸው ይበዛል
@SaraSara-ht7qq
@SaraSara-ht7qq 5 жыл бұрын
Hi enate selam new
@ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ
@ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ 5 жыл бұрын
ኧረ ቀለምተቀብቸ ፀጉሬን ጉድ ሰራኝ
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 жыл бұрын
ፈቲ የሙዙ ማስክ መሰለኝ ፎረፎር ሆነበኝ በምን ላስለቅቅ እባክሺ ድረሺልኝ አክኬ ልሞት ነው
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
እንዴ የሙዝ ማስክ ፎሮፎር ሆነብኝ ክክክክክክ ኮሚሽ ነሽ እያሾፍሽ ነው ?
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 жыл бұрын
@@abisiniyaethiopia6676 አያስቅም
@janombrk3772
@janombrk3772 5 жыл бұрын
በርች ማርርርር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የሙዝ ማስክ በርግጠኝነት ፎሮፎር ሊያመጣብሽ አይችልም ሌላ የምትጠቀሚው ነገር ወይንም ፕሮዳክት ራስቅልሽ ላይ የከማችቶ ነ ው ሚሆነው የአፕል አቼቶ ብዙ ውሃ አቅጥነሽ ከሻምፖ በኋላ ራስቅልሽ ላይ አፍስሺው አምስት ደቂቃ ጠብቀሽ ተለቅለቂው ከዛ ክንድ ሽብር አድርጊና እንደሁሌው ቀጥይ ይሄንን አልፎ አልፎ አድርግ በወር በሁለት ወር እንፋስፈላጊነቱ እያየሽ
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሽ እሞክረዋለሁ አመሰግላለሁ ፈቲቆጆ
@subinnn2347
@subinnn2347 4 жыл бұрын
crying
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 5 жыл бұрын
ግን።ጸጉሬ።በጣም።ዱር።ስለሄነ።የተላጨውም።መላጣ።አይታይምስጎነጉነው።ግን።ቦግቦግ።ይላል።መላጣው።
@ikramhasan9755
@ikramhasan9755 5 жыл бұрын
አንደ በይኝ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 5 жыл бұрын
ማሬስወድሽየወይራዘይትላኪልኚሠውረሽው
@ሶፊሶፊሶፊ
@ሶፊሶፊሶፊ 5 жыл бұрын
ጠፈሽ በሰለም ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አለሁ ማሬ ዩቱዩብ ኖትፍኬሽን ለሁላችሁም ሰማያደርሳችሁ ነው የጠፋሁ የመሰለሽ
@ghazzelhassan6603
@ghazzelhassan6603 5 жыл бұрын
Nono
@lizakassahun8407
@lizakassahun8407 5 жыл бұрын
were tabezalesh
@imissyoumom238
@imissyoumom238 5 жыл бұрын
Thanks sister
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 5 жыл бұрын
feti thank you
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Thank you too
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
የኮምፒውተር_ፈተና_ልምምድ_ለተማሪዎች_የተዘጋጀ_በአማርኛ
5:42
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН