በእንባ የታጀበው ፍቅር Hanna Yohannes: እኛ ቤት

  Рет қаралды 64,746

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 221
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ሙስሊም በሂጃብ ሲያቸው በጣም ደስ የሚለው ክርስቴኖችን ደሞ ማተባቸውን ደቅ አረገው ሳያቸው ዝምየ እምወዳቸው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ ትፈጥቅ ፍልቅልቆ ተዋህዶ💒💒💒💒💒 ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
የሙስሊም ውበቷ ሂጃቧ ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
መስቀል ቤዛችን ነዉ 💒💒💒⛪⛪⛪🙏🙏🙏👍 ከስንት ነገር ይጠብቀናል ❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
በጣም መስቀል ሃይላችን ነው❤
@mesitube218
@mesitube218 Жыл бұрын
መስቀል ቤዛችን ነው✝️😊
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
እራሱን እና የራሱን የሚወድ ሰው ሰውን እና የሰውን ያከብራል 🙏🙏 እናመሰግናለን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ያለቀሰችው ሴት 😢😢😢😢😢እኔን መስለሽ ታየሽኝ ከልጆቼ በላይ የምኖርለት ባል ነበረኝ የተገናኘነውም ልክ እንደ እናተ 2005 ነበር ዘንድሮ ግን መጥፎ ፖለቲካ ትዳሬን ፍቅሬን የልጅነት የስደት ባሌን ነጠቀኝ 😢😢 ይሁን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ፍቅሬ ባባዶ አልቀረም ፍሬዋችን ሰጥቶኛል ያላገባችሁ እህቶቼ ንፁህ ወረት የሌለበት ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናሽ😢
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ አሜን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የእሱንም ነፍሱን ይማርልን ልጆችሽንም በጥበብ በመሞገስ ያሳድግልሽ ስንቱን ወጣት ቀጠፈዉ የኢትዮ ፖለቲካ እኛን አናቁረዉ እነሱ ተቃቀፉ😥😥
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ይመስለኝ ነበር 😢 እንዴት ያስቀናሉ አይለያችሁ በእውነት ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ሀንየ አጠያየቅሽኮ ደስ ሲል. እንተዋወቃለን ወይ በአንች ነው እሚያምርው. ❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
በጣም እንጂ ሐንዬ ጠይቂ አንቺ ብቻ ሳቂ ስቀሽ ታስቂያለሽ ሐንዬ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
በጣም ወላ ebs ላይ
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤቴክርቴናችን💒 ፍትህ ለመስጅድ 🕌 ፍትህ ለሞቱት መለኩሴዎች ፍትህ ለህፃናት
@MekonenMerga
@MekonenMerga Жыл бұрын
kkkkkkkk
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ወንድማችን ያለህን የቤተክረስቲያንን ህመም የሚገረም ነዉ ደስስ ስትሉ በእንባ የታጀበ ፍቅረ እግዚአብሔረ ሲያጋጥም እንድህ ነዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ አቤት መታደል ሀንያ በአንች ነዉ የሚያምረዉ ይሄ ፕሮግራም
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ለየት ያሉ ናቸዉ 🤔🤔 ሀኒዬ አቺ እኮ ፍቅር ታሲዣለሽ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ትላላችሁ ሁላችሁም ወድማችን በእውነት ስለቤተክርስቲያን ያለህ ፍቅር የልቦናህን ይሙላልህ አሁንም ድምፅ ነው የሆከው ልዑል እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ለቅድስና ያብቃልህ 😭🥰🥰🥰
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
single እሰኪ ሰወዳችሁ እጀ ወደላይ👍
@hanitube6617
@hanitube6617 Жыл бұрын
😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢 eyeferahu bichayen honku
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Жыл бұрын
😢😢😢
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
አለሁ😊
@ሲዳማሚዲያ
@ሲዳማሚዲያ Жыл бұрын
😢
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ሐኒ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ በርች ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
ቀይ ለባሿ ስታምር😍😍ሀኒ 3አርጉት ብርግራሙን
@merontube6916
@merontube6916 Жыл бұрын
አሜን ሀኒዬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነዉ አድናቂሸ ነኝ በርቼ ፈታ ዘና
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
ከንች ነው መሰል እንግዶችሽ ሁሌ ደስ ሲሉ ❤❤
@HabibaHabibatube-m9e
@HabibaHabibatube-m9e Жыл бұрын
ሀንዬ በርቺ ግን ሶስት ጥንዶች ብታደርጊያቸው አሪፍ ነው
@SineLamsgin
@SineLamsgin Жыл бұрын
እውይይይይ ታድለሽ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በፍቅር አርጁ❤ 😊
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
እኔ የምመጣው የተዋወቁበትን አጋጣሚ ለማወቅ ነው ደስ ሲል 😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ልምድ ለመውሰድ ነው😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
@@donaytroyal860 awo 😂😂😂
@ራህመትቲዩብ
@ራህመትቲዩብ Жыл бұрын
​@@k.dyoutube5305😅😅😅ተማሪ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
የአሰላዎቹ አኮራችሁኝ የሀገሬ ልጆች እኛም እንመጣለን ሀኒዬ❤
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Жыл бұрын
ሐንዬ ዉይ እንተዋወቃል በእኛ ቤት በአንች ብቻ እና ብቻ ይቅርብ ዉይ ኢቢኤስላይ የምታቀርበዉ ቀለድኩ ብላ ጨጓራ አስያዘችኝ በንዴት 😂😂😂
@ኢክሩ-ሰ8ሐ
@ኢክሩ-ሰ8ሐ Жыл бұрын
ክክክክ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ምን ብላ ነው 😅
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አወን ማርያምን ወዝም የላት😅
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
አቋሟ ብቻነው እሚያምረው ፊቷም ጫጩት ፊትናት 😂😂😂😂
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 Жыл бұрын
​@@wellogondergojamshewaamahr570 በድቡሽቡሽ ተለምዶ ሉላዬን ጫጬት😂😂
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
ደስ የምትል ሚስት እድለኛ ባል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና በልጆቻችሁ በቤተሰባችሁ ተደሰቱ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ሀኒ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅል❤❤❤❤ ስወድሽ ማሬዋ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ጥንዶች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም ሃና ዮሐንስ ጎጂየ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ነው የምወድሸ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
ውይ መታደል ወንድ በእምነቱ ሲጠነክር ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥህ
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
በሪሁን ወርቅየ ምርጥ ናችሁ በተለይ የቤቴክርስቲያን የሐገር ጉዳይ የምትሉት ስሜቴን ነካው🥺
@rebeccaamde5346
@rebeccaamde5346 Жыл бұрын
Haniye, love watching all your shows and never get tired of it. But please turn down or off the background music on your “yene bet” show so I can hear you and your guests clearly and enjoy it even more😀. You are my idol! Wishing you all the best and more success! 😘
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ቆይ የለበሰችው ልጀ ደሰ ሰትል ባአላህ 😘😘😘❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በሻዱ እና አብዲ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏ምርጥ ጥንዶች ናችው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 Жыл бұрын
👍 EBS really miss Hanna's " Enetewawekalen " Show. She was the center of attention to that program. I am so glad Hanicho come back on Abbay TV with he rown show💃💃💃. Congrats! To you Hannee🙏 I like all the contestents but The women from Arisi ( Beshattu) gotvan affecyionate smile ( OMG ) .She got what they call it " unforgatable charm" . I like all of them though.👍👍👍
@ermyasyohannes9005
@ermyasyohannes9005 Жыл бұрын
ሀኒቾ ከሇላ ተደርቦ የሚሰማው ድምጽ ፖዝ ቢደረግ ጥሩ ነው ዲስትራክት ስለሚያደርግ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳ ሠላም መጣሽ
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
ፍቅርን ለመግለጵ ቃላት አጠረን እያሉነውና አሀሁ ላየይ ፊደል ይጨመር 🙄😂😂😂😂😂😂
@hikuyoutub3244
@hikuyoutub3244 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@አጸደኢትዮብ
@አጸደኢትዮብ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
የሃንቾ ❤❤❤ሳቅ እደኔ ሚወደው❤❤
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ሀኒይ ሰወድሸ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
ወይ የዛሬወቹ ደግሞ አስቀኑኝ ቅናት አገበገበኝ የኔ አዳም የት አባህ ነህ ና ቶሎ😅😅
@ZemenLemlem
@ZemenLemlem Жыл бұрын
Kkkkkkkkk mesadebun min ametaw kahunu tesbayshin eyaye endet nw abet yemeleshi😅😅😅😅😅😅😅
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
@@ZemenLemlem እንደዚህ ብየዉም በሱማኝ ይህ አ መዳም😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አዳሟ ና እንጂ ምን እየጠበክ ነው 😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀኒየ😍🙏🙏🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Wey haniye tiyake yemititeyiki sayimesilegn chaweta endemeselegn yalikal betam chilota alesh. Edime ena tena temegnehulish.
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ልጅሽንም አችንም አላህ ይጠብቃችሁ
@abebecherku978
@abebecherku978 Жыл бұрын
ተባረኩ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@evergreenmedia6799
@evergreenmedia6799 Жыл бұрын
ሀንየ እኔ ከባለቤቴ ጋ ከሰበታ ድረስ መጥተን አሸንፈን ነበረ ግን ከተቀረፀ ወደ 2 ወር ሆኖታል እና ቪዲዮው ጠፋብሽ እንዴ ለምንድነው የማታስተላልፊው ቤተሰብ ሁላ በየሳምንቱ አባይ ቲቪ ላይ ማፍጠጥ ሆኗል ስራችን ከቻልሽ መልስ ስጭኝ አመሰግናለሁ
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ዴስ እንዴሚሉ በአላህ በእባ የታጀበ ፍቅር አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርክላቹ ይጠብቃቹ ሀለቱም ደስ ይላሉ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Please stop the background music. It's distrubing...
@lemreta9150
@lemreta9150 Жыл бұрын
ሀኒ ተቸይበትአለሸ ሁሉምያምረብሻል አንቸያለሸበት ይደምቃል
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ እንደት ናችሁ በርች ደስ ይላል ሀንየ ከቻልሽ አንች አግዢኝ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እህቴ ታማለች ከቤት ከወጣች ቆይታለች እኛ አልተረዳናትም ነበር አሁን ላይ ለህይወቷ የሚያሰጋ ደረጃ ላይ ነው ያለችው ጸበል እራሱ አልሄድ ብላ ቤት እየቀያየረች ነው የምትቀመጠው ቤተሰብ እንዳያገኛት እኔ ፈራሁ ሰይጣን ቀርቧት ይሆን ብየ ነበር እስካሁን የማስበው አሁን ግን ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብኛል ምናልባት እነዚህ ግብረ ሰዶም ሰዎች እህቴን አግኝተዋት ይሄ ሰውነታቸው ላይ የሚቀብሩባቸውን ቀብረውባት ከሆነ ብየ እያሰብኩ ነው እባካችሁ የሀኑ ሾው ተከታታዮች ሁላችሁም እህቴን ከዚህ ስቃይ እንዳወጣት አግዚኝ በማርያም ጨንቆኛል ቤተሰቦቸ የክፍለ ሀገር ሰዎች ስለሆኑ ስለዚህ ነገር ብነግራቸው አይገባቸውም ሀኪም ቤት ሂዳ ቸካፕ እንድትደረግ ፈልጌ ነበር ማንኛውም ሆስፒታል መታየት መታወቅ ይችላል መዳኒቱ በሰውነታቸው መኖር አለመኖሩ ሁሉም ሆስፒታል ከለለ የምታውቁ እባካችሁ የት ሆስፒታል እንደሆነ ቸክ የሚደረጉት በዚህ መዳኒት የተያዙ ሰዎች እዚሁ ላይ ንገሩኝ ጻፉልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ እህቴን እባካችሁ ወገኖቸ
@rabiabeintbaba5125
@rabiabeintbaba5125 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@buzattube
@buzattube Жыл бұрын
ወርቅየ የቴፒዋ ቆንጆ ፍልቅልቅ የሰፈሬ ልጅ❤❤
@MemeMeme-o4t
@MemeMeme-o4t Жыл бұрын
ሀኒ ቆንጆ ሁሌም ሳቂልኝ ውዷ በጉጉት ነው ፖሮግራምሽን የምጠብሽ
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ሀንየን እደኔ የሚወዳት
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
አንዳንድየ ኢቢኤስ ላይ ያሉ እንግዶች ሀኒ ብጠይቃቸው ምን ያህል እንደምንስቅና እንደምንዝናና አስበዋለሁ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
የቦነስ ጥያቄ ሶስቱ እንደ አንድ መታሰብ አለበት ሁለቱን መልሶ አንዱን ካልመለሰ አልመለሰም ነው ፣ በተጨማሪ ጉንጯና አይኗን ሲል አይን እንደፊት ነው እሚታሰበው ስትይ፣ እነዛ አይኗን እና አፍንጫዋን ሲል እንደ ሁለት መልስ ነው የተውሰድሽው፣ አስተካክይ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ሳስበው ጭራሽ ስላላገኛው ለመስማት እጅ ለማጭበርበር እዳለሆነ ግልፆ ነው😂😂😂የተለመደ ጨዎታዎ ነው
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Жыл бұрын
ሀኒ ሰወድሺ እረ ግጣሜ የት ነህ ሀኒየን በአካል ማየት እፈልጋለሁ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Жыл бұрын
Please ከጀርባ ያለውን ሙዚቃ አጥፉልን ይረብሻል
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
እኔም ከመዳም ኩሸና እሰከመወልወሊያየ ልሒደ ወይ🙈
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ሂጂ እኔም እከተልሻለሁኝ የማዳም ታክሲ 😝😝😜😜
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እኛማ😢😢😢
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
ክክክክክ እሱም ይተዋወቅጂ የምን ይቅርበት ይዘሽው ሂጂ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
​@@hawamuhamed5971 😂😂🤣
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 10 ай бұрын
ስታምሩ ዋዉ❤
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
በቃ የትዳር ውሃ ልክ ናቹ❤❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
አሳላዎች ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል ሀገሬን አስጠራችሁ❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሀንየ ዉድድ ሁሉም ባንችነው እሚያምረው እነበሪሁን ሲያምሩ 🥰🥰🥰 ባላለቀ ብየ ጓጉቸ ነው እማየው እንግዶችሽን ጊዜ ሰጥተሽ ስለምታዳምጫቸው አደንቅሻለሁ ስለፍቅራቸውም እንዴትእንደተገናኙ ሲያወሩ ጊዜ ስለምሰጫቸው እናመሠግንሻለን በሳቅ ነው የጨረስኩት
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ይገርማል አጋጣሚ ትዳር ደሰ ይላል
@fasilabebe2827
@fasilabebe2827 Жыл бұрын
Hi Hana I love the show I like you so much my comments the background music to loud 🙏 thank you so much
@masiyemariymlij
@masiyemariymlij Жыл бұрын
Ye hager lijochi ashinafu🙏
@ከድየተረፏ
@ከድየተረፏ Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንየ
@ماماحبيبتي-ف2د
@ماماحبيبتي-ف2د Жыл бұрын
ሙስሊሟ እህቴ ፀጉርሽን እደግመል ሻኛ አታርጊ ረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰላም ከልክለዋል እኔም እድህ አርጌ ታስያዝኩ ምቾት አይሰጠኝም የሆነ ነገር የተጫነኝ ነዉ የሚመስለኝ
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 9 ай бұрын
ሀኒ የኔ ልዮ ሳገባ ብቅ እላለሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ቲጂዎለየዋ
@ቲጂዎለየዋ Жыл бұрын
ሀኒወይ ምወድሽ ሸጋዋ ዴግየ ከርመሻል ወለላዋ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ሀንዬ ቆንጆ እንወድሻለን
@alamalam6594
@alamalam6594 Жыл бұрын
ዋው ወርቅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
አቤት መታደል😭❤
@madinam5266
@madinam5266 Жыл бұрын
ዋው ሀንቻ ስወድሽ ❤❤
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
የምትገርም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ።
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 Жыл бұрын
ሀኒየ ውደ ሸጋ እምትያት ነገር ደስ ትለኛለች
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ Жыл бұрын
ውይ ደሥ የሜል ፖሮግራም ሳቅ በሳቅ❤❤❤❤❤❤
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 Жыл бұрын
ሀኒየ ሶስት አድርጊያቸው ውዴ አበቦችን የተፈጥሮ አድርጊያቸው የኔ አበባ አይመጥንሽም
@ጽጌማርያምአሜንአሜንአሜን
@ጽጌማርያምአሜንአሜንአሜን Жыл бұрын
ግን ሀናና ቲጂ እትማማች ናቸውዴ መልሡልኝ ግራ ገብቶኝ ነው?❤🥺❤❤❤❤❤
@SineLamsgin
@SineLamsgin Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
እኔም አስር አመቴ 2005 ነው ግን ጠብ አለ በመሀል ስንገናኝ ማርና ቅቤ ስደት ስመጣ እጣላለን😂😂 መጨረሻቹህ ናፈቀኝ ይላሉ ጎደኞቼ😂😂😢
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ አሁንም ተጣልተን ነው ያለነው😭
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
እኔም ግን ልጁን እያሳደገ ነው አሁን አሁን አግዚኝ ማለት ጀምሯል 10አመቱ ልጃችን አደገ እሱ ግን ምንም ለዉጥ የለ የራሴን ቦታ ገዝቸ ቤቴን ሰራሁ ተመስገን ጠንካራ ሁኑ ቅመሞች በተለይ ትሪት የማያረግ የሚቅም ባል አይስጣችሁ መከራ ነው
@kzd1605
@kzd1605 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ስናወራ የተጣላንበትን እንርሳዋን. ብቻ ከባድ ነው
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ካጠገቡ አትለይ መዳኒቱ አች ነሽ😅
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
የቆንጆች ቆንጆ ሐኒዬ ኑሪልኝ ኪፍ አይነካሽ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እረ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ ፍታ አረጋችሁኝ🤣🤣🤣🤣
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ መታደልሽሽሽሽሽ😢😢😢😢
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Waww desi emilu baletidarochi erejim edima ystachihu fikirachihu emigerim new ewunet lemenager keliji befiti bali misit yetegenagew silezik liji simeta fikir mekenesu agibabi aydelem
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Жыл бұрын
ደስስስስስ ስሲሉ በአላህ በሳቅጨረስኩት በቅናት 😂😂😂
@zenebechtulu2167
@zenebechtulu2167 Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ሃንዬ ሰላም ነው በእግዚአብሔር ስም ፈልገሽ ነበር እና አንድ ወንድሜ ሁለቱም ኩላልቱ ፈል አድርጎበት የእርዳታ ጥሪ ይፈልጋል እና አንች ጋር መቶ በቃሉ ያለበትን ሁነታ ብናገር እና እርዳታ ባገኝ ህይወቱን ብንታደግ ብየ ነበር የምትችይ ከሆነ መልሱን እፈልጋለሁ ተይቅርታ ገር
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Huletum ashenafiwoch nachew betam new des milut gn bones tiyakew ateyayeku lik adelem
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለመስጊድ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ፍትህ ለወገኔ
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Жыл бұрын
ሃኒ የእኔ መልካም እንኳን በደህና መጣችሁ❤❤❤❤ ዋው ደስ የሚሉ ጥንዶች
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ስታምሩ ኡፍፍፍ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ ባለትዳሮች ታምራላችሁ❤❤
@halimagessi1357
@halimagessi1357 Жыл бұрын
መሻላህ መሻላህ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ሁኒ ማር እምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ 💝💝💝💝💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@zainab-l2i3f
@zainab-l2i3f Жыл бұрын
የሀኒ ቤተሠብች ደምሩኝ ስወዳችሁ አቤት ፍቅር አሁንዘመን የሚስለቅስ እንጅ የሚለቀስለት ፍቅር እዳለ በነዚህጥዶች አይቻለሁ የወደፊት ባሌ ነፍቀኸኛል ኧረ የትነህ 😂😂😢😢
@emusumyatube
@emusumyatube Жыл бұрын
መልሽ ሰቤን
@zainab-l2i3f
@zainab-l2i3f Жыл бұрын
@@emusumyatube እሽ
@tigy3784
@tigy3784 Жыл бұрын
hany Swedshe Yan Felkelka Wedd Gena Ka Ebs Jamrya Anhe Gra programe Algywem Eska Baze Ehita Ena Eska Warfea Yedrsane Eswam Batem Nw Emfalgwe
@smdn13
@smdn13 Жыл бұрын
ታድላአ አይቀንስብሽ እቴ
@user-marti
@user-marti Жыл бұрын
Majebyaw beza andanda demitseh yewatal😢
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
werkenesh Tesfaye Yagere Lij Wow
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc Жыл бұрын
ትንሽ በዛ ለወንድ ፍቅርን ለመግለፅ plus በማዲያ it is show off
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኮ እርፋ🤔😏
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
ኧረ በጣም ተዝናናሁ!!!
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Жыл бұрын
አረ እኔን ነዉ ሲል እካን አስተወስከኝ
@Selam-r7m
@Selam-r7m Жыл бұрын
ሰላም ሀንዬ እስከዛሬ እቤትሽ ኮምቸ አላውቅም ግን እምትለቂውን ሁሉ እከታተላለሁ የኛቤት ፕሮግራም በጣም እረጅም ደቂቃ ነው ቢያን እስከ 30ደቂቃ ብታደርጊው በጣም አሪፍ ተመልካች ይኖረዋል እኔራሱ ስትለቂ ማየት እየፈለኩ አንዳዴ ደቂቃ መርዘሙን ሳይ ትቸው እወጣለሁ ደቂቃውን ቀንሽ❤ በተረፈ በርቺ እወድሻለሁ አክብርሻለሁ❤
@Mነኝእናቴንመሳይእናቴንና
@Mነኝእናቴንመሳይእናቴንና Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፈልቅልቅ❤❤❤
ያስለቀሰኝ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ከማሂ ጋር !
39:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 40 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 17 МЛН
አጭር ወንድ ለፍቅር ... Hanna Yohannes:
48:33
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 105 М.
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 93 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН