አጭር ወንድ ለፍቅር ... Hanna Yohannes:

  Рет қаралды 105,091

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Жыл бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 334
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
በሰው ሃገር ሆኖ ሳላገባ ሳልወልድ በተሰብ ሳልመሰረት መቸ ነው ግን የኔስ ቀን ሚል ማነው እንደኔ 🙌ፈጣሪ ለሁላችንም የተባረከውን ትዳር ይስጠን አሜን🙏በተለይ በሰው ሃገር ላለን
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
አሜን ጨክነሽ አገር ካልገባሽ አልሆነም ነገሩ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
የኔ ማር
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት ❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የስደት እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ😢😢
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v Жыл бұрын
አሚንን እንደማመር
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
አሚን
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@user-ku3wp6db2v እሽ ነይ በኮሜት
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ማነው እደኔ አገር ገብቶ ወልዶ መሳም የናፈቀው😢😢 እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍓
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
እሺ ውዴ ባአካል መጥቼ አስተምሪኝ የት ነሽ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
​@@firdosyoutube3195ጅዳ🎉❤ነኝ እሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉምይደረሳል በሰላምለመግባት ያብቃሽ እህቴ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
እኔ አለሁ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
@@user-me3tr3lh5t 🍓🍒امين
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Жыл бұрын
ግን 3 ጥንዶች ቢሆኑ ይበልጥ ያምራል ❤
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነዉ አሉ። ሁለቱንም ለማግኘት በመከራ ነዉ ሰዉ አይገኝም አይመጣም ለዛ ነዉ።
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 🤣🤣 እሱስ አወ ለምን ይሸቀልባቸዋል
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 Жыл бұрын
ሀንዬ ጀግና ባለማዕተቧ ✝️♥️
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ፍቅር እስኪቀና ነው የማፈቅራት አላለም ምርጥ አገላለፅ ❤
@andlentedla6154
@andlentedla6154 Жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ አግብቸ እግዳሽ እሆናለሁ ጥሩ ባል እዲገኝ ፀልይ😂😂😂
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Жыл бұрын
😂
@tekletsadik
@tekletsadik Жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል!
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ጥንዶች ናቸው ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s Жыл бұрын
ስለተደረግልኝ እና ስላልተደረገልኝ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@kuwait2105
@kuwait2105 Жыл бұрын
ሀና እኮ ያለሽበት ይደምቃል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ስደተኞች ታፍነን ስለምንቆይ ሀገር ስንገባ መዉጣት ይደብረናል በተረፈ ቁመቱ አሪፍ ነው ልቡ መልካም ከሆነ በቂ ነው አትቅበጭ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
ድስስ ይላሉ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያጽናልን❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሀንየ መስቀልሽ ሲያምር 🥰🥰🥰🥰
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ሀኒቾ ውፈረትሻ በጣም ነው ደስ የምለኝ ግን ሰፋ የለ ልብስ ልባሽ የምርብሻለ ውላሂ 🌺🌺😘😘😘
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ😍😍😍🌺🌺 ሃኒቾ የዛሬው አሸናፊወች እኮ ከደብረ ዘይት የመጡት ናቸው እኮ
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ደስ ይላል በርችልን ሐኒዬ እንዳታቋርጭ በርች 😍😍😍ሁሉም ካንች ጋር ያምራል
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n Жыл бұрын
ሀኒዬ ሶስት ወይም አራት ቢሆን በጣም ድምቅ ይላል የእኔ ማር❤❤❤
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ወይኔ ባለትዳሯ እርጋታዋ ያስቀናል ብቻ ተባረኩልኝ🙏
@bzuayehulakew
@bzuayehulakew Жыл бұрын
ሀኒቾ እዴት እደምወድሽ❤❤ ሳቅሽ እራሱ ይገባል
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
የዛሬው ጥርስ አያስከድኑም ዋው ናቼው በቃ ጉጉት
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
አድስ አበቤ እንድህ ያለች አይናፋር ልጅ ትወልዳለች😮ሙሉ❤ አመለ ሰናይ
@tigsttigst3234
@tigsttigst3234 Жыл бұрын
ሙሉ ሀይሉ የራያ ቆቦ ልጅ ናት
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
😂 የምጠላው ይባላል ወይኔ አድስ ፍቅር ያሣውራል ልቡ ታውሯል ወይ በሳቅ 😂😂😂
@semerytemehegebu6018
@semerytemehegebu6018 Жыл бұрын
😂😂😂
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂😂😂የመጀመሪያዮቹ አመታቶችኮ አዲሥ ፉቅር
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
😂😂😂🙈🙈🙈🙈
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ሀኒየ የዛሬወቹ ፍቅር ናቸው ዋውውው
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
የማላቅህ የማታቀኝ ባሌ ናፍቀህኛል ማታ በህልሜ አግብቼ በሀና መድርክ ፎ ብትን እያልኩ ስባንን የማዳም ቤት ሁኜ አገኘሁት 😢 አይ እድሌ ስራው አስጠላኝ ስላቹ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
😂
@Abduolh
@Abduolh Жыл бұрын
አይኔ እህቴ የኔ ቢጤጤጤጤ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አረበሣቅ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@qwas9970
@qwas9970 Жыл бұрын
ሃኒዬ መስቀልሽ የምራል
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ጎጂዬ ሀኒቾ መልካም ልደት 😘❤️🥰 Happy late Birthday, ሀኒቾ 🥰 🎈🎂 🎉
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ😂❤❤❤❤❤❤ ኑሪልን😊
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሃኒየ😍😍😍😍😍
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 Жыл бұрын
የዛሬወቹ ሴቶች ዉቦች አማላይ ናችሁ መሸአላአ❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ሃኒ ሳገባ አንች ጋ ነው የምመጣው❤❤❤
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ሃንየ አቀራርብሽ ሳቅሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ያምራል እንተዋወቅ ወይ አቀራራብ ከንች ጋ ነው የሚያምርው ስወድሽ በህልቤ አግቸሽ ቤቴ ክርስትያን ጋ አቅፊሽ ስስምሽ ፎቶ ስንነሣ አየሁሽ የምርነበር የተደስትኩት ስነቃ ግን በህልሜ ነበር
@user-vw1lr8tv9q
@user-vw1lr8tv9q Жыл бұрын
የእውነት ሀንየ ደስ ይላል ቀጥይበት
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ተመልካቾች ከትዳርእና በፍቅር ያለው ልዩነት ተመለከታቹ?? ትልቅ ልዩነት ተገዝባለው እኔ ሀኒዬ ስወድሽ እኮ 🌹🌹🌹
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ሳይጋቡ አብሮ መኖር ጉድ ሀኒዬ ሀገሬ ስገባ ከባሌጋ እመጣለሁ
@tekletsadik
@tekletsadik Жыл бұрын
ይገርማል ታድለው
@radethuae9724
@radethuae9724 7 ай бұрын
ሃንዮ ፍቅረኛሞችን አታቅርቢ ሳይጋቡ በጣም ስህተት ነው እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ነገር ማድረግ የተወገዘ ነው ትውልዱ በዝሙት የተጨማለቀ ነው እንኳን በአደባባይ ማበረታታት አይገባም ሳይጋቡ መጨማለቅ ሀፂያት ነው ✝️⛪️🙏
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሐኒ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ደስ የሚሉ ጥንዶች እኔ ግን ግራ የገባኝ አልተጋባንም ብለው እሷ ነች የምትገላበጥ እሱ ነው የሚባባሉ ከየት ተገናኝተው ?🙄🤔
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂😂አምሥት አመታቸዉኮ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@aaa-ih3rc እኮ ገባኝ ግን እኮ ከቤተሰብ ጋር ነው የሚኖሩ እሱም እሷም በሕልም ነው አብረው የሚተኙ?
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@user-qr7zd8vl1v😂😂😂😂በህልም
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
@@user-qr7zd8vl1v የምን ህልም ነዉ ባካል እንጂ ዱሮ ቀረኮ እሥኪጋቡ ዲረሥ ከነክብሯ መቀመጥ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
ኪኪኪኪ ተገቢ ጥያቄ ነው
@fikirteneguse8709
@fikirteneguse8709 Жыл бұрын
ሃኒዬ የኔ ውድ ባለማህተቧ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
@madinam5266
@madinam5266 Жыл бұрын
ሀንዬ ያች ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው የዛሬው ዋው
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
ሀንዬ ሀሳብሽ ይገባኛል!! .... ነገር ግን ፕሮግራሙ እንዳይንዛዛብሽ የማይተዋወቁበት የህይወት ክፍላቸው እንዳለመተዋወቅ ወይም ደግሞ የተረሳ ነገር እንደሆነ ተደርጎ ቢታለፍ ይሻላል ፥ እንጂ በጥረት መልስ እንዲያኙ የምታሳይው ጭንቀት የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ይሆናል። በዚህኛው ፋንታ ተመልካቹን የሚያጓጓ ሌላ ፈተና ስጪያቸው።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች 🥰
@user-vh2ux9ss1z
@user-vh2ux9ss1z Жыл бұрын
በርች ፈጣሪ ይርዳሽ ሀኒቾ
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
I’m always looking forward for this show ❤
@endalk4557
@endalk4557 Жыл бұрын
thank you! nice episode. background ሣቁን ብትቀንሱት ጥሩ ነው
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@9055445
@9055445 Жыл бұрын
Hanicho baxam arif forogiram barich balmhataba❤❤❤❤❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
በ4 ወርክ ከሷ በፊት ያርገኝ አልክ ከ 1 አመት በዋላ ትደግመዋለክ😅😂
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
እኔ እሚያኮርፍ ሰው ጋር ለደቂቃ መኖር ይከብደኛል፣ ሲቆይ ኩርፊያዋ አስመርሮት ውጭ አምሽቼ ልምጣ ማለት ሊጀምር ይችላል ።
@meru5678
@meru5678 Жыл бұрын
@@Elbethel167 woregna😏
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
@@meru5678 ባለጌ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ሀኒዬ የኔ ዱብሽብሽ እንተዋወቃለን ወይ አንቺ በቻ ስሪው❤
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 Жыл бұрын
Bettam
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ሀኒዬ ሰዎቹን ሶስት አድርግ ማለቴ ሶስጥ ጥንድ በተሬፈዉ በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤❤
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ጥንዶቹ 3ይሁኑ
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
ሀንየ የኔፍልቅልቅ ስወድሽ በጣምደስይላሉ አይለያቹህ ዉለድክበዱ
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 Жыл бұрын
ሀኒቾ 3 ጥንዶች ይሁኑ
@meramahamid
@meramahamid Жыл бұрын
አይ. አድስ ፍቅር. እዳውኮ. ያሳስቃል
@selamselam2215
@selamselam2215 Жыл бұрын
Selam ❤ethiopian people
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
እኔ አስተያየት ያተጋቡ ጋደኛሞችንማቅረብ አግባብ አይመስለኝም ማለት ከጋብቻ በፊት አብሮመተኛትን ማበረታታትነው የወርደ ነገር ነውያየሁት
@GamarMom-ih6pj
@GamarMom-ih6pj Жыл бұрын
እህቶች ወንድሞቸ ደምሮኝ መልካምነት ለራስ ነው
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
ሀኔፍልቅልቅ❤
@emumaremu8341
@emumaremu8341 Жыл бұрын
ስዉድሽ እኮ በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ባለትዳሮ አነፈረኝ በሳቅ😂😂😂😂 ሙሉ ሰውነቷን አላለም
@elsabtetmiktu
@elsabtetmiktu Жыл бұрын
ሀንዬ ስወድሽ በማርያም የኔ ፍልቅልቅ
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አህለን ሀኒዬ የኔፍልቅልቅ ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶች ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
ሀኒየ ዛሬ ተጃጃልሽ ከአልጋ ላይ ምን ትሰራላችሁ ማለት ብቻ ነውኮ የቀረሽ 😂😂😂😂😂😂
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
😅😂😂😂
@SaraSara-ic8ym
@SaraSara-ic8ym Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ልዩ ሰወድሽ ♥♥♥♥♥
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
መታደል ነው እድህ ያለ አፍቃሬ መገኘት
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
አዲስ ስትሆኝ ሁሉም ይላል ችግሩ እየቆየ ስለምመጣ
@hbeesan2297
@hbeesan2297 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ሢያምሩ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@omarayalew308
@omarayalew308 Жыл бұрын
yaselam. Hanye. brJe.
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 Жыл бұрын
ሃንዬ ሰወድሸ❤❤❤ኢቢኤሰ ባንቺ ነው ደሰ የሚለኝ
@embetigermaa524
@embetigermaa524 Жыл бұрын
Yen filkileki Hancho ❤❤❤
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Жыл бұрын
እኔ ከአባቴጋ መቅረብ እፈልጋለው❤
@user-mb4xb4sc8g
@user-mb4xb4sc8g Жыл бұрын
ሀኖዬ ተመለሺልን
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Hanich fikr💚💛❤️🥰💛
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
💚💛❤ ሀኒዪ ባለማህተበዋ ስወድሽ ኮ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 Жыл бұрын
ሀኒ ስወድሽ እህቴ❤❤❤❤
@tifucjtcnj9707
@tifucjtcnj9707 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀኒየ
@mominahussen3844
@mominahussen3844 Жыл бұрын
❤❤wow
@hasetmolla5479
@hasetmolla5479 Жыл бұрын
😂😂መቀመጨዋን አይኗን አላለም😮😅😅😅😅
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ሙሉ እርጋታዋ👌
@hanantibebu3932
@hanantibebu3932 Жыл бұрын
Loves u hana❤❤❤❤❤❤❤
@fafiymaBesher
@fafiymaBesher Жыл бұрын
ወይኔ ሀኒ ስወድሽ ከልቤ ነው 🥰🥰🥰
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
❤❤❤
@kwtkwt5396
@kwtkwt5396 Жыл бұрын
ሰላም ሀንየ
@user-sd8kg3zj5l
@user-sd8kg3zj5l Жыл бұрын
ሀኒቾ ፍልቅልቋ የዛሬወቹ ፍቅር ናቸዉ
@TyuFyuii-qo3he
@TyuFyuii-qo3he Жыл бұрын
hanye yenewud 3(4) btadergachewu desss ylal
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Ataseknun ebakashu
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እኛም መጀመሪያ ላይ እንዲህ አድርጎን ነበር አይ ፍቅርርር 😂😂
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
😂😂😂
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
@@marifazw7969 ጀነት እኮ ፊት ለፊትሽ መጥታ ድቅን አይ ፍቅር
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ሀኒዬዬዬ ስወዴሽ💝💞💝💞
@hanantibebu3932
@hanantibebu3932 Жыл бұрын
Iam so happey for u😊😊😊😊
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ወይ አድስ ፍቅር ጉድ አፈላ የሚመልሠውንኮ አላወቀም አይኗ ፀጉሯ ሲገለጥ አሎድም አላለም ቱ የጤና ያድርግልህ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
😂😂😂😂 እኮ
@mulluhailu-eo7pk
@mulluhailu-eo7pk Жыл бұрын
🙄
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@cccccccccccc2711
@cccccccccccc2711 Жыл бұрын
Mn asknash swadu mkra stitelu mkra ehtoch 99 lib alachihu
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Жыл бұрын
የኔ ስደተኞች በፀሎት እንተሳሰብ ጥሩ የትዳር አጋር እንዲሰጠን እንተባበር የኔ አዳም
@user-io4fd7rb3b
@user-io4fd7rb3b 11 ай бұрын
በራስሽ ቻናል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
ሃኔ እንውድሻለን❤
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒቾ
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Enas Yesdeti Ehilihoa Alekekegim 4 Amet Belayi Befikir Koyiten Tegabiten 2 Wer Sayimolan wedesdeti Temelishe Esekayalehu Efffff Selechegi
@merongashe9
@merongashe9 Жыл бұрын
Wow ሀኒቾ ሲያምርብሽ እኮ
@zolahome376
@zolahome376 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር በአንች ያምራል ሀንዬ
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s Жыл бұрын
Betam medlo alebt wudidiru yidebral.
@tzetamekonen
@tzetamekonen Жыл бұрын
Haniye banchi nw miyamrew hulum ngr❤
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 58 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
ለጥርሷ ኢንሹራንስ ይገባላት Hanna Yohannes: እኛ ቤት
44:55
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 53 М.
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
38:10
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 3,4 МЛН
Help your little TV win Tic Tac Toe  #skibiditoilet #tvman
0:28
Zuka TV
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3 МЛН