በአንድ ቤት ውስጥ ከተለያያችሁት ሰው ጋር ለምትኖሩ ሰዎች ❗📌

  Рет қаралды 24,444

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
Exactly የኔም ልጆች በደንብ ካለበሰኩ እልሄድም ትምህርትቤት ነውየሚሉት ማማ changing your outfit ነው የሚሉት በጣምነው ደሰየሚላቸው ሰለብሰና ከትምህርትቤት pike up ሳረጋቸው so proud of me too you so true you did explain it ❤
@አክሰንመካንት
@አክሰንመካንት Жыл бұрын
ሰብልዬ አዳዴ ሳስበዉ ትገርሚኛለሽ እራሴ እኮነሽ አንድም ቀን በምታመጭዉ ሀሳብ ተቃራኒ አደለሁም ይገርመኛል ደማ ብርታቴ ነሽ የማስበዉን ትነግሪኝና ታበረቺኛለሽ ምነዉ ድሮ ባቅሽ ብዬ ሁሉ እቆጫለሁ የኔ ሰዉ ቃላት ስሌለኝ የኔ ሰዉ ነሽ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ዉድድድድድድድድድ
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 Жыл бұрын
Great topic, this is happening in many families these days
@sun1October
@sun1October 8 ай бұрын
Thank you so much ❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Good advice 👍
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው Жыл бұрын
ሠብልዬ የጌታ ፀጋና ሠላም ለአንቺ ለወዳጆችሽ ይሁን እያልኩኝ አንድ ነገር ልጠይቅሽ የኔ ውድ እህት ከዚህም በፍት ፅፈልሽ አውቃለው ታርኬን ግን ምን መሰለሽ እኔና ባሌ ከኬንያ ስደተኛ ካምፕ 13 አመታችን ነው እኔ ግን አሁን አሞኝ ስለነበረ ኢትዮጵያ መጣ ለግዚው አንቺ ያለሽበት አገር አድስ ፕሮግራም አውጥቶዋል ሰምተሽም ይሆናል ስደተኛን እየተቀበሉ ነው ስፓንሰር ካላቸውና እባክሽን ከቻልሽ ተባበርኝ አንቺ እንኳን ባትችይ በዙርያሽ ልክ እንደ አንቺ መልካምና ሰውን በዘርም በሀይማኖትም ምክንያት ሳያደርጉ እንዲሁ ሰው ስለሆንኩኝ ብቻ ከዚህ ስቃይ ልያወጡኝ የሚችሉ ሰዎች ካሉ ጠይቅልኝ ያለሁበትን ሁኔታ ለመግለፅ አቅም የለኝም ከባድ ነውና
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Жыл бұрын
ይሄን በሰልኩዋ ደውይላት ሜሴጅን ላታነብ ትችላለች። ለማንኛውም ጌታ ይርዳሽ እህቴ
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው Жыл бұрын
@@tayechborena4575 ስልኳ አልወጣልኝም እዚህ ላይ የት ላግኘው? እህቴ ተባረኪልኝ ስለመልካምነትሽ
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
True, I agree
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 10 ай бұрын
Oh thank u so much likliken egershign
@zelalemwoldeyes6582
@zelalemwoldeyes6582 Жыл бұрын
ምን ያሰድባል እሷም እውነቶን ነው መስማት ካልፈለጋችው መድረኩን ለሚሰሟት ተውላት:: እና አሽከርነት ይሻላል ካላችው ብርቱ በዛው
@magda3015
@magda3015 Жыл бұрын
KEgziabiher hasab yegachal Yen hasab New blesh btnageri yeshalal yene Konjo sebliye🙏🙏🙏
@dakissaguurmuuguurmuu3599
@dakissaguurmuuguurmuu3599 5 ай бұрын
Sebil you are amazing.❤
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏼
@adamkebede9624
@adamkebede9624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የብዙ እቶቻችን ችግር ነው:: የሚመክራቸው የሌላቸው ብዙ ሰዌች የሚጠቅም ምክር ነው:: አብዝቶይባርክሽ::
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብልዩ በሃይማኖት ጭቆና የሚኖሩትን ነፃ አውጭ ነሽ ተባረኪ ጥያቂ አለኝ ከሌላ ሴት ጋራ የተኛ ባል ጋር መፉታት አለብኝ ወይስ አብሬ መኖር አለብኝ እንዴ ማመን ተቸገርኩ አልቻልኩም ምን ላዶርግ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 7 ай бұрын
ይቅርታ አድርገሽ መቀጠል ከቻልሽ ጥሩ ነው መቀጠል ካልፈለግሽ መፅሀፍቅዱስ አይቃወምሽም😍
@TM-ku3or
@TM-ku3or Жыл бұрын
ሰብሊ እኔ ግን በጣም በጣም የሚገርመኝ ነገር የእኔ እና የአንቺ ሀሳብ ብዙ ግዜ አንድ ነው: ያልሽው በጠቅላላ ትክክል ነው 👍👍👍
@dakissaguurmuuguurmuu3599
@dakissaguurmuuguurmuu3599 5 ай бұрын
My son, do not forget my teaching,but keep my commands in your heart,for they will prolong your life many years and bring you prosperity. PROVERBS 3:2
@saruyoha2590
@saruyoha2590 Жыл бұрын
Thank you Seblye, you wake me up, love you yene mare. My angel 😇 💖
@asterbusseri9844
@asterbusseri9844 Жыл бұрын
ሰላም ሰብልዬ የወይባ ጭስ እፈልጋለሁ in box አድርጊኝ ቁጥሽን ይኔ ቆንጆ❤
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 Жыл бұрын
I agree with you sebeleye
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Жыл бұрын
Seblya, ❤ I am one ☝️ of the strongest lady’s who took care of two handsome boys as a single mom! After I left him I became a happy woman. So, if you have an abuse marriage, you can do it! But with God. Off course it is not easy. Financial problem is better than abusing. When I left him, my kids were 7 and 3 years old. They are now 20s.
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Ufffoy temesgen Ahunm Egzeabher yirdash yagzesh Ene ye single mom lij negn
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አንበሲት ብዬሻለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
Sebli thanks a lot yene lib adris...tebareki abo ufff
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
Your hair style looks perfect on you
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ሰብሊዬ ሰብልዬና የሴቶች አውራ ከውስጥ ልብሽ የቀና የበራ ሴቶች ሁሉ ትለናች ተዋቡ እመሩ ስወድሽ ማሬ
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
ሰብለን ምትሰድቡ ሰዎች ግን የ አይምሮ ዉስንነት አለባቹ መሰለኝ አፋቹን ከመክፈት ከዚ ቻናል ዉጡ ሰብለ የፈጣሪ ስጦታችን ናት እወድሻለዉ የኔ ልዩ❤❤😚
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
ተባረኪ
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
I agree with you 100 percent right.
@richhile4425
@richhile4425 Жыл бұрын
Your angel, I take ur advice
@zebibtesfay2984
@zebibtesfay2984 Жыл бұрын
you are absolutely right ✅️ you will be suffering & you loose your health damaged 💔
@sinaeldanatett2119
@sinaeldanatett2119 Жыл бұрын
Wow you are right 👍👍👍👍👍
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ምን እንደምልሽ አላቅም የኔ ውብ የተለየና ማናችንም የማናሰበውን ነው የነገርሸን እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 Жыл бұрын
I agree with you
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Yena Konjo Batme Nawe yemewadeshei Egzibehare Yebarekeshei
@tgbulti4771
@tgbulti4771 Жыл бұрын
Hi seble how are you doing I like your eye glasses please tell me what kind and where do you bought please
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
The brand name is Chopard made in Italy. I paid only for frame $930 it’s 23k gold. I bought from eye doctor office . I will send you the link you can buy form different stores.
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
glasses-ltd.com/products/chopard-vchd51s-cat-eye-opthalmic-glasses-1
@tgbulti4771
@tgbulti4771 Жыл бұрын
@@SebleBekeleGizaw Thank you so much
@hiwitube5289
@hiwitube5289 10 ай бұрын
So true seblya❤❤❤❤❤
@wongelbbeyene6107
@wongelbbeyene6107 Жыл бұрын
Sebli yene nat you wake me up thank you my angel I love you ❤❤
@zazielu5985
@zazielu5985 Жыл бұрын
እውነት
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 Жыл бұрын
Hii sblyi enkwane bslme mtashe wedyii
@yordanostesfagabir8134
@yordanostesfagabir8134 7 ай бұрын
betam tkkel nesh bewnet lezi enie mskr negne bechibt new yemnegrsh
@geneteskias8963
@geneteskias8963 Жыл бұрын
እንደኔ የደረሰበት ሰው ያገባዋል ልጅን ብቻ ነው ማስተካከል የሚቻለው ሴቶችዪ አትልፊ ሰብልዪ እውነት ብለቫል🙏💕
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Betikikil ehitalem grown up sew specially men oh my goodness don’t even think
@מיסרקמזפן
@מיסרקמזפן Жыл бұрын
ሰብለየ ሰላም እዴት ነሺ ሰብለ ላዎራሺ እፈልጋለሁ እዴት ላግኝሺ እባክሺ
@Jet1972p
@Jet1972p Жыл бұрын
ብትፀልይ ግን እግዚአብሔር አይቀይረውም ብለሽ ነው ?
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye Жыл бұрын
ሰብሊ በሰላም ነው የጠፋሽው
@shewayesileshe4267
@shewayesileshe4267 Жыл бұрын
ሰላም ሰብሊ 1:46 ❤
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሠላም
@thtinawondimu958
@thtinawondimu958 Жыл бұрын
Sebely I'm proud to be a single mom 👩 ufffff 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
@susulove2688
@susulove2688 Жыл бұрын
ትክክል ሰብልዬ
@rahelyiheyis6462
@rahelyiheyis6462 Жыл бұрын
ሰብልዬ ቆጆ እዴት እደምወድሽ
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
thank you sebli bless you 😍😍😍😍
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 Жыл бұрын
You are right
@aboodawwad799
@aboodawwad799 7 ай бұрын
አቤት ሰወድሸ
@saba2166
@saba2166 Жыл бұрын
የተፋታችውን ያገባ አመነዘረ ብቻ አይደለም የሚለው እኔ እንደገባኝ: ከሌላ ሰው ጋር ከተኛ ወይም ካመነዘረ እሷ የተፈታች ናት: ሌላ ማግባት ትችላለች
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Жыл бұрын
የምወድሽ እኳ በምክንያት ነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemesrachnegash2567
@yemesrachnegash2567 8 ай бұрын
Seble Kongo
@tenaasefaw4497
@tenaasefaw4497 Жыл бұрын
Thanks Sebli I do that before 1 months
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 Жыл бұрын
I respect you sebley 🥰🥰🥰💝💝🙏🙏🙏💯
@Jet1972p
@Jet1972p Жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ፍችን እጠላለሁ ይላል ይሄንን እንዴት ነው የምትቀበይው
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
ርህሱን አንብቢው
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
When you decide, God will bless you .
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
Teleyayeto be ande batewest menore malet,beyekenu memote malet new.
@Blabla-iq7mo
@Blabla-iq7mo Жыл бұрын
ሰብልዬ ዛሬ ነው ያየውት በውስጥ ብታወሪኝ ደስ ይለኛል እህቴ
@zelalemwoldeyes6582
@zelalemwoldeyes6582 Жыл бұрын
ሀይ እወድሻለው
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ሰብልዬ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እሷ እኮ ሰው ነች። ሰው ደሞ በባህሪው ፍፁም አይደለም ያንን ሰው ለመጥላት ወይም ለመኮነን አንዲት ስህተቱን ብቻ መዞ በማውጣት ቀድሞ የሰራውን ብዙ መልካም ነገሩን በመሸፈን ያንን ሰው ለማስቀየምና ለማጥላላት እንቸኩላለን ይሄም የሰውኛ ባህርያችን ነው።
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Жыл бұрын
@@mairge587 anchis maferia balege sitiyat yanchi sidib aydelem?new mesadeb lanchi bicha tefekdowal...
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
@@dagimsenbet2945 Tikikil
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Жыл бұрын
Thank you ufffffffff❤❤❤❤❤❤
@Lealemadis
@Lealemadis Жыл бұрын
አሪፍ ነገር እኮ አለሽ
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Жыл бұрын
l like you teach bible
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ሰብሊ ይሄ የምትናገሪው የብዙ ሰው ህይወት ነው ብዙ የተበላሸ ትዳር አለ በብዙ ምክኒያት ተይዞ ያለ ያሳዝናል ።መውጣት የምትችሉ ሴቶች ግን ጊዜያችሁ ሳያልፍ በጊዜ ላሽ በሉ ።
@زينبسيراج
@زينبسيراج Жыл бұрын
እውነት ነው ሰውም ዝም አይልም እንዲህ ሆነች ተፋታች ፈርተን ነው
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
Forget others
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Sable baty lejun tekmtalech pls
@coffee_lover8
@coffee_lover8 Жыл бұрын
Oh my God, you talked about my pain.
@dz4404
@dz4404 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@meronkassa8426
@meronkassa8426 Жыл бұрын
Selam sebli lawerash felgalew endet contact largesh
@azebaytenew8952
@azebaytenew8952 Жыл бұрын
You are right 100%
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ሰብሊ እውነት ነው ያልሽው ። ፍችን እግዚአብሔር ባይወደውም ግን አልተለየንም እና ተፋቶ ቀርቶ እየተጨቃጨቁ ለረጅም ጊዜ ይለወጣል ብሎ በአንድ ቤት ተቀምጦ እጅግ ብዙ የከፉ ቃላቶችን አልፎም ብዙ አፀያፊ ድርጊቶችን እያዩ በንደዛ አይነት ቤት ውስጥ የሚያድጉ ልጆችን እንዴት አእምሮቸውን እንደምንገልባቸው ብናውቅ ለረጅም ጊዜ መታገስ እንኲን አያስፈልግም። እና ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ይባል የለ። በቃ ፍችን ማበረታታት ሳይሆን ባልም ሚስትም ይበልጥ ልጆችን ምን ያህል እንደሚጠቅም እኔ እራሴ ያየሁት እውነት ነውና ሰብሊ ትክክል ነሽ።
@coffee_lover8
@coffee_lover8 Жыл бұрын
Seblya, you are right I have been there and you talked my pain. You are the best KZbinr.❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Sabila lamedenwo heleme laye.yayewushe anichiye menwo Gine wodshalewo
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
❤ይህ ምክር ተቅበሉ
@ዬርዲ-አ8ዀ
@ዬርዲ-አ8ዀ Жыл бұрын
እባክሽ በውስጥ አዋሪኝ የማማክርሽ አለኝ
@beteltesfayeteka6969
@beteltesfayeteka6969 Жыл бұрын
ሰብሊዬ ወደ ድሮ ፀጉርሽ ባክሽ
@jerusalembelay897
@jerusalembelay897 Жыл бұрын
Yena Konjooo you are 200% right love you ❤❤❤❤❤
@hilinayohannes9715
@hilinayohannes9715 Жыл бұрын
Spot on this, ❤ 💯
@leehenny2759
@leehenny2759 Жыл бұрын
ሳስብሽ ከባልሽ ጋር ከባድ ሂወት እያሳለፍሽ እንደሆነ ይሰማኛል። እንዴት አንድ ሰው almost 1 ሰአት ሙሉ ከቤትሽ ውጪ ብሎ ይመክራል? አንቺም ፍቺ ላይ ያለሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ። ልፋታ ስለሆነ እናንተም ተፋቱ አስመሰለብሽ። ፍቺ ቀላል አይደልም አንቺ እንደምትይው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
አቤት አመለካከትና አደማመጥ በመጀመሪያ እኔና ባለቤቴ እንደማንኛውም ጥንድ እንወድቃለን እንነሳለን እስካሁን: የገባኝ ነገር የማዳመጥ ችግር አለብሽ/ህ ግን ማንበብ ከቻልሽና ከተረዳሽ ተፋተው ተለያይተው / ተፋተው አንድ ቤት ለሚኖሩ ነው መልህክቱ ለመፃፍ ከመቸኮል ለመረዳት መሞከር ያተርፋል
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
@@SebleBekeleGizaw ❤❤❤❤❤🎉🎉
@EmuyeMckay
@EmuyeMckay 10 ай бұрын
😢🎉
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
In. American. Is. OK. But. Etyopean very hard
@chalew2022
@chalew2022 Жыл бұрын
Shalom Sebli
@helinaadmasu.8435
@helinaadmasu.8435 Жыл бұрын
Yes tekkle l like single mother
@esinuafework9663
@esinuafework9663 Жыл бұрын
እምትሳደቡ ሰዎች ግን የምር እምትናገረው ሳይገባችሁ ቀርቶ ነው ወይስ አውቃቹ ነው?
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
I think ye Tena ekil
@hermelahaila
@hermelahaila Жыл бұрын
ስብለ ቆንጆ የተውሶ ነገር አያምርብሽም አውልቀሽ ጣይው😉
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
You are right, it is not only for ladies, but also there are a lot of men who live horrible life with coward wives. Just be a man, walk away, there is new life; time is precious ✨️. Otherwise even your health will be in danger.
@abfamily9559
@abfamily9559 Жыл бұрын
ተባረኪ የብዙ ሴቶች ችግር ነው ከኔም ጭምር አዎ እንችላለን አንዴ ደሞ ለደደብ ወንዶች 18አመት የልጅነት ጋደኛዬ ነው የ 5 ልጆቼ አባት መለያየት በጣም የማል በጣም ግን አሁን ወልቅ ነው የቀረኝ 8ቱን አመት የቅርታ ባረግ እኔ እስኪ ልቀየር ብል ለውጥ የለም ድንጋይ ነው እንዳልሽው ሲጨኩነኝም ሀሌሉያ ነው አሁን በ 35 አመቴ አይኔ በራ ወሳኔ ብቻ ነበር የቀረኝ አበረታታሽኝ ቴነኪው
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
You can't change people.
@nebatabdella6933
@nebatabdella6933 Жыл бұрын
Absolutely right, leave the abuser
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Betikikil ❤
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ሰብሊ ከእግዚአብሔር ሀሳብ እየወጣሽ ነው ራስሽን ፈትሺ ፍቺን እያበረታታሽ ነው😢 ፈታ ምን ለመሆን ዞሮዞሮ ለወንድ አይደል? ወይስ ሴት ለሴት ለመሆን?
@azebaytenew8952
@azebaytenew8952 Жыл бұрын
Endet yeshaleshal
@redaitnegatu2145
@redaitnegatu2145 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀሳብ ሳታመሰግኑ እያለቀሳቹ ኑሩ አይልም ምትናገረው ነገር ሰለ ሰው ህይወት ነው በዚ ሁኔታ ውስጥ እያለፉ ሰላሉ ስዋች ነው አንቺን ካልተመለከተሽ ዝም ማለት ይሻላል!
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Enatu Ewunet new sinitu gira gebitot lesew lekibir lelijochi eyetebale eyetekatele eyetedebedebe yinoral bicha ayadirs
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
መጀመሪያ ታዳምጪኝ ከመፃፍሽ በፊት
@seblemitutesfaye7462
@seblemitutesfaye7462 Жыл бұрын
​@@SebleBekeleGizaw mawerate efelgalwe
@nejatgenet861
@nejatgenet861 Жыл бұрын
You are absolutely right I am living, exotic life, the evil guy
@yasminsayed4744
@yasminsayed4744 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏💋
@hirutweldegibrile4732
@hirutweldegibrile4732 Жыл бұрын
Des seteyi uffffff💞💞💞
@hannabiru3243
@hannabiru3243 Жыл бұрын
ተባረኪ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 Жыл бұрын
Wey gud yeha hulum yena tarik new sebli
@anshasmith6936
@anshasmith6936 8 ай бұрын
Go out before you wasting your time. As long as you respected your marriage...God is with you.
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 10 ай бұрын
That is what happen on me
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 Жыл бұрын
True 100%😍😍😍😍😍
@genetdaba3743
@genetdaba3743 Жыл бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤❤
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ለእህቶቼ በሙሉ
40:53
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 15 М.
ሰለ ጂጂ ምን ተባለ? እንዋደድ ነበር ሰዎች መሃል ገቡብን።
1:02:41
ዝርያ! 🫢 ምንሼ ነው?🫣channel
Рет қаралды 901
መፍታት እየቻልሽ የምን ለቅሶ ነው🥹
59:24
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 58 М.
እንኳን ተወለድኩ
3:23:42
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 21 М.
ላይቭ ላይ የህዝቡን ምስጋና ጎረፈለት
26:57
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
ምንድነው!!!
1:00:04
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 17 М.