7ኛ አመት የትዳር ሕይወቴ ብዙዎቻችሁን ያስተምራል My 7years Anniversary

  Рет қаралды 119,635

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 4 жыл бұрын
ወዳጆቼ የልጂን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉት kzbin.info/www/bejne/oqfQd4mMd82khbc
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 4 жыл бұрын
Pin it on the top beqelalu endignew. It will disappear in the comments.
@Mrs.MediValle333
@Mrs.MediValle333 4 жыл бұрын
አሁኑኑ አርጌያለሁ እድግድግ ይበል የኔ ድንቡሼ ገላ😍
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 4 жыл бұрын
Ok
@asterretsa9278
@asterretsa9278 4 жыл бұрын
ሰብሊየ የጌታ ጀግና ሴት ልጅ ነሽ የኔ ውድ ዘርሽ ይለምልም በነገር ሁሉ ጌታ ትክክል ነው አንችስ ታውቂው አይደል በርች የኔ ጀግና
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
አርጊያለሁ ሰብልየ
@misganaeshete383
@misganaeshete383 4 жыл бұрын
የምታመልኪው ጌታ የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ ነው። በሁሉ ላይ ስልጣን አለው። የአራት ቀን ሬሳን ወደ ህይወት የጠራ ያንቺ አምላክ ነው። Be strong and courageous!!!
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ስብልዬ ሁሉ አልፎዌሃል በጌታ ስሙ ይባረክ
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 4 жыл бұрын
I hope to see your 25 years anniversary,my lovely sis
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 4 жыл бұрын
ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ እንድወድሽና እንዳከብርሽ አረግሽን እግዚያብሄር ባለቤትሽን ጨርሶ ይማርልሽ በርቺ ሰብሊ ለኛም ብዙ እያስተማርሽን ነው
@ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ
@ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ 4 жыл бұрын
ስብሌዬ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን የስፈሬ ልጅ አይዞሽ የኔ ገራገር እህቴ
@dadamarr4279
@dadamarr4279 2 жыл бұрын
Sebli Jegna eko nesh legnam birtatachin nesh enameseginalen kehiywotish silemitakafyin 🙏 memar yefelege sew kanchi bizu yimaral Stay blessed!! lov u ❤😍😘
@ayimenruka2327
@ayimenruka2327 4 жыл бұрын
ህይወት ሁሌም ፈተና ይበዛባታል አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ባለቤትሽንም አላህ ጤናውን ይመልስለት
@mahit5640
@mahit5640 4 жыл бұрын
ሰብሊ አይዞሽ የ አባቴ ልጅ ይህንን ስሰማ አንድ መዝሙር ልቤ ሞላ የተስፋዬ ጋቢሶ ....መከራ እንደሚያልፍ የጊዜውም ሀዘን እንደምንራመድ ሁሉን ነገር አልፈን ለቅሶ በዝማሬ ሀዘን በደስታ እንደሚቀየሩ ተናግሯል ያ ጌታ .....በርቺ በ ጌታ ደስስስስስስስ ይበልሽ አመስግኚ ዝም ብለሽ የ ሀገሬ ልጅ happy Anniversary !!
@momenahibrahim5066
@momenahibrahim5066 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አላህ ያሽርልሽ ያረብ እረዥም እድሜይስጥልሽ የኔ ቆንጆ
@meseretazanaw7513
@meseretazanaw7513 4 жыл бұрын
Ayzoshe sebli mhrtun ymtalshe
@elenielu4527
@elenielu4527 4 жыл бұрын
Happy anniversary konjo betam yemetgermi sew nish God bless u
@hopemelody5898
@hopemelody5898 4 жыл бұрын
Seble my dear I listen to u and now u need to listen to me people may say a lot about u using this information u shared with use plz don’t listen to them YOU ARE A QUEEN , A WOMAN OF GOD , A LOVING WIFE AND MOTHER WE ARE PROUD OF U YOU ARE INSPIRATION TO US ETHIOPIANS 🧡🧡🧡
@helentadele2574
@helentadele2574 4 жыл бұрын
AHey tr ats r
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 4 жыл бұрын
lbul n
@meronmulugeta
@meronmulugeta 4 жыл бұрын
sebliye yene konjo ayzosh geta balishn yimarilish betam new miwedish awnet tinikaren kanchi aginchalew GOD BLESS YOU YENE KONJO YNE JEGna
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው!!! እግዚአብሔር ይፈውሰው!!! አይዞሽ "እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጕ እንዲደረግ እናውቃለን" ድኖ የምስራች እንደምትነግሪን ተስፋ አለን ።
@tigistayele116
@tigistayele116 4 жыл бұрын
ሰብሊ ጌታ እየሱስ በመገረፉ ቁስል ይፈውሰው!!! እንኩአን ጌታ ለዚህ አደረሳችሁ፡፡ ፀጋ ይብዛልሽ!
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 4 жыл бұрын
Seblye Happy aniversary. Geta awaki new. Beetam tenkarana yeset kuncho malet anchi nesh. Geta degmo yasdenikishal. Balebetish teninetu mulu lemulu yimelesal. Ayzosh yene ehit. Tebareki.
@RoyalfamilyETH
@RoyalfamilyETH 4 жыл бұрын
ሰብልዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ብርቱ ሴት ነሽ የኔቆንጆ ከጂጂ ጋር እንደዛ ስትመላለሺ ምን ሆና ነው ብዬ ተገርሜ ነበር ምክንያቱም ያ ያንቺ ስብዕና ስላልሆነ እናም እግዚያብሔር አዋቂ ነው እሱ ጨርሶ ይምረዋል እንባሽ ይታበሳል የኔ ብርቱ ሴት የደስታ የጤና ሒወት እንዲኖርሽ እመኝልሻለውለ እህቴዋ
@luwamabreham6912
@luwamabreham6912 4 жыл бұрын
Ayzosch yene konjo. Tarekisch betam new leben yenekaw. Egezeyabeher balenetshen yemarlesch . Geta yechelal yasdenekal. Ayzosch❤️
@samriabtube8725
@samriabtube8725 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዝአብሔር ታማኝ ነዉ ደግሞም የሆነው ነገር የሆነው ለበጎ ነዉ
@amind3365
@amind3365 4 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፈተና ያለፍሽ አትመስይም ለኛ በትዳር ውስጥ ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይማረው
@makdsmakds8295
@makdsmakds8295 4 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት መልካም እህት መልካም እናት በቃ ቃላት የለኝም በጣም ነው የምወድሽ እህቴአምላክ የትዳር ዘመንሽን ይባርክ ምንአልባት ካገኛውሽ በጣም ታሥፈልጊኛለእ የማማክርሽ ነገር ነበር
@alemtsahaybuzune5666
@alemtsahaybuzune5666 4 жыл бұрын
💞💞💞💞💖💖💖💖💖😍😍
@maria58541
@maria58541 4 жыл бұрын
ayezosh seblye E/g balshin yemareles berchi yenekonjo congeraa ..🙏😇🙏😇💖💞💕👌👍💥🌟
@masreshadelelegn9815
@masreshadelelegn9815 4 жыл бұрын
Sebliye libam set tebareki ! Happy Anniversary !!!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Happy anniversary sebli God bless you life💐💐💐💐🌻🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
የኔ እናት ገና ዛሬ ባመቱ እንደ አዲስ ግን ስቅስቅ አድርገሽ ነው ያስለቀሽኝ እንደ መድህንአለም የድምግል ልጅ የብረት መሰሶ ያርግልሽ አውቃለሁ ትላንት 8አመት አንቨሰሪ አክብራችዋል ቢሆንም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭
@onelove2438
@onelove2438 4 жыл бұрын
Your happy days are ahead of you my sister!! Happy 7th year anniversary!! Many more to come Love 💕 you
@romanfeyissa9
@romanfeyissa9 4 жыл бұрын
Happy Anniversary Sebli Keri zemenachum Ahun kegeletshew belay ymtegeletsebet yemetamesegegnebet yihunlesh Eg/r bengeroch Hulu yibarkachu.
@sofiesofie1952
@sofiesofie1952 4 жыл бұрын
I cried with you Sablya, God will heal your husband stay strong my dear.
@ደሐብ
@ደሐብ 4 жыл бұрын
ሰብሊ ቆንጆ አይዞሽ ባለቤትሽን አላህ ያሽልልሽ
@yromanshkfaduw3564
@yromanshkfaduw3564 4 жыл бұрын
የእዬብ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ያበርታችሁ አይዞሽ ያልፍል
@tirukassu5003
@tirukassu5003 2 жыл бұрын
Yene konjo egzihabher ymarlish. I am so impressed with your strength.
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እህቴ እኔ እና አንቺ በሀይማኖት ባንገናኝም ግን ጥሩ ምክርሽን ስወድልሽ የኔ ማር እግዚአብሄር የፍቅር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ከሁላችንም ከኢትዮጵያ ውያን ጋር አይዞሽ ጥንካሬን አስተማርሽኝ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱ ጋር ሆኖ ባልሽን ይዳብስልሽ 😚
@merrydani4872
@merrydani4872 4 жыл бұрын
YOUR SO SWEET AND Queen of they world BIG Respect
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn 2 жыл бұрын
Sebli Wow you have such a wonderful personality. May God bless you more and more. May God be with your Husband.
@Nillian58808
@Nillian58808 4 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ጀግና የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት አይዞኝ
@AANTENEH1
@AANTENEH1 4 жыл бұрын
ጠንካራ ነሺ ፡ ሰዎችም ካለማወቃቼ ስለሆነ አትፍረጅባቼው ጥንካሬንሺን አስተምረሺበታል ። የዋህነትሺን በጣም ወደድሁት አይዞሺ በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም ። ሚራክል ሠሪው ጌታ ያድንልሻል አይዞሺ ፥
@workefaris9447
@workefaris9447 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ለምን እንደሆነ አላቅም ሆደ ይብሰናል ዝም ብሎ አይዞን እሺ ቆንጆ
@elsaberher7263
@elsaberher7263 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሁላችንም ትልቅ ትምርት ነው የኔ እህት
@azebtadesse6644
@azebtadesse6644 4 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽን እግዜቤር ይባርክልሽ ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይማረዉ ለሱ የሚሳነዉ ነገርየለም አዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካቺጋር ይሁን
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 4 жыл бұрын
Ayizoshi Tselyi Er kanchi gar newu esu yiderselishi geta iyesus balishin cheese yimarilishi tebareki
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 4 жыл бұрын
E/r yirdaawu anchinim geta Tigistun yistishi seble ayizoshi balishi yidinalina Geta kanchi Gar yhuni .ahu I'm kenante far newu Tselyi Getachin yisemali imbashi huiu yabisali ayzoshi ayzoshi.
@helenamenamenberhane5970
@helenamenamenberhane5970 4 жыл бұрын
Amen Amen ajeki gota kredeKi eyu seteni tena do newe beagelglotu. Azeshe.
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
WoW lik endasabkuti ayenati sate nashi .ega endi naw mahoni yalabin .lahulumi sate yatabaraka yamenemasakerelate bale yestani .HAPPY ANNIVERSARY sabeleya yanagobazi 💚💛❤👍
@MM-ft2fd
@MM-ft2fd 4 жыл бұрын
God Bless your husband. Happy Anniversary ❤️ 🌹
@rahel3270
@rahel3270 4 жыл бұрын
I am so sorry to hear about the tragedies in your family. I have a similar story about my dad. Stay strong Seble!!
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 4 жыл бұрын
You make me cry. Happy anniversary dear. Stay strong. I love you.
@Geese7372
@Geese7372 4 жыл бұрын
በርቺ አይዞሽ, የእግዚአብሔር ጥበቃ ከበተስብሽ ጋር ይሁንልሽ and happy 7 years unversary መልካም ጊዜ
@yromanshkfaduw3564
@yromanshkfaduw3564 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማር ልሽ አይዞሽ ፈተና ግድ ነው በምድር እስኮለን
@famaafama9772
@famaafama9772 4 жыл бұрын
Sebli yihn video zara new yesemahut mashallah tenkara sat nesh gobez balebateshin Allah yimerelshal tenkara sat tasdestegnalechi berchi bezu negrm temarkubesh 😍😍😍
@beths6579
@beths6579 4 жыл бұрын
May God heal your husband and be with him. Happy Happy Anniversay and many many more years to come yene konjo. Ayizosh stay strong and positive❤
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ብልህ ሴት ነሽ
@asa6780
@asa6780 4 жыл бұрын
ሰብልዬ ፈጣሪ ጨርሱ ይማርልሽ እድሜና ጤና ይስጣችው
@konjofiker
@konjofiker 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ ጌታ አዋቂ ነው እና ደሞ የማንችለውን አይሰጠንም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
Tbarkiy allha aywdeme gbanane bhultum wagen mawtate hatiyat naw.
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከሁሉ በላይ እየሱሰ አለሽ
@zewdneshassefa5929
@zewdneshassefa5929 4 жыл бұрын
Sebleye happy aneversary yene konjiea chewa Ethiopia we zemenesh Hulu yeselam yehuneleshe
@Christan15
@Christan15 4 жыл бұрын
Happy anniversary Sabliy May God bless you and your family ❤️❤️
@rozirozi8091
@rozirozi8091 4 жыл бұрын
ውይ ዋናው ጤና ነው ፈጣሪ ባልሽን ፈጣሪ ይማረው አንዱን መሥጠት ትችያለሽ
@peacelove976
@peacelove976 4 жыл бұрын
Sebliye I’m so sorry to hear that. Be strong Egziabiher kanchi ga new. Talaku Egziabiher kesu ga new. yemitamelkut Amlak madan yichilal. Deg sew bebizu mekera yifetenal. Ayzosh we will pray for him. Happy anniversary 😍💕💕
@elleniaklilu6710
@elleniaklilu6710 4 жыл бұрын
ባለጌ ነሽ ስትናገሪ
@peacelove976
@peacelove976 4 жыл бұрын
Elleni Aklilu ????
@helenmekonen6610
@helenmekonen6610 4 жыл бұрын
Happy Anniversary ❤🎂🍾 keri zemenachihun geta yebarek. Jegena set neshi sebli geta demo festemo balebeteshin yemerewal!!!
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 4 жыл бұрын
I am so sorry about your husband sickness .I am in a medical profession and I understand what you are talking about .egiziabeher yemarelesh.
@elonyosab4540
@elonyosab4540 4 жыл бұрын
Love u sebeleye
@emufikerbekele4329
@emufikerbekele4329 4 жыл бұрын
Wowww e/r zemenahehun yebarekew
@miazaali6169
@miazaali6169 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር የሚወደዉን ይፈትናል እና ሰብልዬ የእዮብን ታሪክ አስታዉሺ የኔ ቆንጆ ደሞ እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነዉ።
@rehmaadem7478
@rehmaadem7478 7 ай бұрын
መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ እናት አሏህ ይርዳሽ አይዞሽ
@haniregasa1188
@haniregasa1188 4 жыл бұрын
የውነት ዛሬ ወደድኩሽ እንደዚ አስተዋይ ሴት አትመስይኝም ነበር ጠንካራ ሴት ነሽ።
@bethelehemaraya8082
@bethelehemaraya8082 4 жыл бұрын
Enquan dess yalchu yne konjo teke sew nesh egzabher Kenneth gar yhon bless you sweety
@136240
@136240 4 жыл бұрын
እግዛብሄር በሚያቀው ከልቤ ካለቀስኩባቸው ቀኖች አንዱ ይሄ ነው...የኔ ጀግና ሴት አይዞሽ እግዛብሄር ሁሉን ለበጎ ይቀይርልሻል...እንጸልይልሻለን...I love you
@luwamyebyo5920
@luwamyebyo5920 4 жыл бұрын
Ewy seblye endezi yasalefsch set atmesym tenkara set neche 😘😘😘😘
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ መልካም ሴት ሰዉ አክባሪ ሰብሊ ❤❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌
@enataleme375
@enataleme375 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሰብሊ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ታሪክ ይቀይራል። ኮራሁብሽ እህቴ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አስተምረሽኛል።
@FekerteBezane
@FekerteBezane 4 жыл бұрын
ሰብሊ አሁንም እግዚያብሄርን አመስግኚ ::ነገ አዲስ ቀን ነው ሙሉ ጤናው ተመልሶ እናያለን ::የእግዚአብሔርን ማዳን ም ትመሰክራላችሁ 🙏🏽አምናለሁ አሜን
@tirhasaregay8187
@tirhasaregay8187 4 жыл бұрын
Ayzoshe egziyabeher melkam newhulu selam yehonale berch
@yeawajenegaridemetseminist612
@yeawajenegaridemetseminist612 4 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሽ፡ ምሳሌ 31: 29" መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ " ዘመንሽ ይባረክ እግ/ር ምርኮሽን ይመልስልሽ። Happy Anniversary Enjoy your special day!
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 4 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይብልህ ይሄ ቃል ለድንግል ማርያም ብቻ ነው የተባለው እባክህ ሉማንኛዋም ሴት ኣትጠቀመው
@yeawajenegaridemetseminist612
@yeawajenegaridemetseminist612 4 жыл бұрын
@@Hana-ol5zh አየሽ አለማንበብ እንደዚህ ያደርጋል ፡ጠቢቡ ሰለሞን አንድ በጣም ጠንካራ ስለሆነች እና ብዙ ልጆችን ስለወለደች እንዲሁም ባልዋን በአካባቢዋ ባሉ ሰዎች ሁሉ ፊት በምግባርዋ ስለምታኮራ ሴት ነው እንጂ አንቺ እንዳልሽው አይደለም ፡አንቺ ሰነፍ ሴት ከሆንሽ ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ አይደሉም ፡ በጣም ጠንካራ ፣ ባሎቻቸውን ያስመሰገኑ፣ልጆቻቸውን በስርአት ያሳደጉ፣ ቤታቸውን በሚገባና እግ/ርን በመፍራት የሚመሩ ብዙዎች አሉ፡ ከእነሱ እንደ አንዱ መሆን ሲያቅተን ቶሎ ብለን ከማርያም ጋር ለማገናኘት መሮጥ አላዋቂነትና ስንፍና ነውና ፡ እውቀቱ ከሌለን ለማንበብ መነሳት ጥሩ ነው ሲቀጥል ግን እንዳልሽው የተፃፈው ለማርያም ከመሰለሽ ማርያምም እንደኛው ሰው ነበርች ስለዚህ አንቺም እንደሱዋ ለባልሽ መልካም አድርጊና በአካባቢሽ ካሉት ሰዎች ምስጋና ተቀበይ።
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 жыл бұрын
@@Hana-ol5zh 😂😂መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እህቴ።
@aboabo4327
@aboabo4327 4 жыл бұрын
Uuffff yene konjo atalkishi enem stalekeshi alekslaew God blessed ur family
@mimilove8942
@mimilove8942 4 жыл бұрын
Hi sebele is been a while since I start following you i really admiring you. You r beautiful, positive, kind, smart and a hero... you r role model for all of us thanks for everything that you did for us. May god give him speedy recovery for your beloved husband. God bless you many many more years with lots of love,joys,health and happiness together. Will keep you in my prayer. Keep it up the good work like i said you r role model for all of us. We love you beautiful.😘
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
እኔ የምወደውን ነገር ለምን ትነካለህ ? ለምንድን ነው እንዲህ የምታደርገው 😭😭😭 ኡፍፍፍ ልቤን ነካሽው በእውነት ። ታውቂያለሽ አንዳንድ ሰዎች ሁልጊዜ የሚስቅ የሚለባብስ ሰው ፈተና ያገኘው አይመስለንም ቁም ነገር ያለውም አይመስለንም ። ነገር ግን ብዙ ትምህርት የምናገኘው በሕይወት ተሞክሯቸው ውስጥ ያሳለፉትን ሕይወት ደስታም ይሁን መከራ ቀርበን ስናይ ወይም ስንሰማ ነው የምንረዳቸው። ከዚህ አንጻር ደግሞ አንች ግልጽ ፣ እግዚአብሔርን የምትወጅ ፣ የምታከብሪ የምትተማመኝበት ልጁ ነሽ ። በዚያ ላይ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር ልዩ ነው።አየሽ የምትፈተኝውም ለመልካም ነበር ካለበለዚያ ፈተናን የምትሸሽ ሰው ብትሆኝ ኖሮ የወደፊት ህይወርሽ ዝብርቅርቅ ያለ ይሆን ነበር ። ስለዚህ በፈተና ያሳየሽው ጥንካሬ ነው ዛሬ ላይ እግዚአብሔር እረድቶሽ ለእኛ እንድትተርኪልን ያበቃሽ። እኔ ጌታን እጅግ የማመሰግነው በጨነቀኝ ጊዜ ጌታ በሰዎች ላይ አድሮ ድንቅ ተዓምራቱን ያሰማኛል ፣ እንዲህም አለ እንዴ !? ብዬ እንድጠ ነክር ፣ ርንድበረታ በብዙ ሰዎች ላይ አድሮ ያጽናናኛል ። ዛሬ ድምጽሽን ስሰማ ተንሰቅስቄ ባለቅስም የመንፈስ ጥንካሬሽ፣ ታማኝነትሽ ትዳር ህይወት መሆኑን ገብቶሽ እያነባሽ ስትናገሪ ስሰማ ፣ የባለቤትሽ በፍጥነት መፈወስ ፣ እግዚአብሔር ደስታሽን ሲመልስልሽ መስማት ፣ ይሄ ምንኛ እጹብ ድንቅ ነው ለጆሮዬ ! ብዬ ይገርምሻል በኢትዮጵያ አቆጣጠር የምሽት ሦስት ሰዓት ማለትም በፈረንጅ አቆጣጠር ከምሽቱ ( 9)ሰዓት ማለት ነው የጸሎት ሰዓት ደርሶብኝ ስለነበር ማዳመጥ ከጀመርኩበት ላይ አቁሜ ነው ወደ ጸሎት የገባሁት ። እናም በጸሎት ሰዓት እንዲህ ብዬ አመሰገንኩት ፦ አባት ሆይ ፥ ይህን ድንቅ ተዓምር ፣ ስላሰማኽኝ ፣ ስላበረታኽኝ ፣ አመሰግንሃለሁ። ወደ አንተ የቀረበ ፣ በአንተ የሚታ መን አያፍርም። ከአፍህም የወጣው ቃል በከንቱ አይመለስም ምክንያቱም አንተ በማርቆስ ወንጌል ላይ የገባህልን ቃል አለ Mark 11 ፤ 20_26 ያለውን ቃል አስታወስኩኝ። ይገርምሻል ሁል ጊዜ ልክ እንዳንች ፈተና ይከበኛል ሳላስበው ። 😭😭😭እናም ምን እንደማደርግ ታውቂያለሽ እህቴ ሰብሊ ? በፊቱ ተንበርክኬ ይሄንን ቃል አነብለታሁ። Mark 11 ፤ ከ 20_26 ያለው ቃል ለእኔ እጅግ መተማመኛዬ ነው እናም ፦አባቴ ጌታ ኢየሱስ የኔ መዓዛ ፣ የኔ መድኃኒት ሆይ ከአፍህ የወጣው አይመለስም ፣ አምንብሃለሁ ፣ አባቴ ይህንን ተራራ ናድልኝ ፣ ያዝኩሽ ያዝኩሽ እያለ የሚያስፈራኝኝን ሁሉ ከፊቴ ከላይ ላይ አንሳልኝ በገባኽልን ቃል መሰረት ፈጽምልኝ ፣ አንተ አባቴ ነህ እኔ ደካማ ልጅህ ነኝ ፣ ልጅ አባቱን ይጠይቃል አባት ለልጆቹ መልካምን ያደርጋል ስለዚህ አባቴ ሆይ እጠብቅሃለሁ ብዬ አልቅሼ ከነገርኩት በኋላ ሰውነቴን ለእርሱ አስረክቤ መጨነቄን ማልቀሴን ወዲያው አቆማለሁ ። እውነት እውነት እልሻለሁ እግዚአብሔር ከእስትንፋስ ቅርብ ነው ይል የለም ቃሉ ? አንዳንዴ እዚያው ቤተ መቅደስ ተናግሬ ትንሽ አረፍ እንዳልኩ ጉዳዬን ድንገት ሲፈጽመውና እጄን አፌ ላይ ሲያስጭነው በአግር ሞት ያሳየኛል ። እሱ በወደደው መንገድ ሲፈጽምልኝ አይዘገይብኝም ስልሽ በህያው እግዚአብሔር ፊት ። ምክንያቱም የገባልን ቃል ፈጽሞ ላይሻር እርሱ የታመነ ነውና አምንበታለሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ሁሉ ቤዛ ነው ስሙ ይክብርልን ለዘለዓለም አሜን 🙏 እናም ሰብሊዬ ዛሬ በጸሎት ሰዓት እዚያው ተንበርክኬ ከማነበው የጸሎት ክፍል ውስጥ psalms 90(91) ቁጥር 14 ላይ ስደርስ ሰብሊ እጅግ አስቤሽ ስለነበር ቃሉ ላይ ስደርስ ደስ አለኝ። ምክንያቱም እምነት አለሽ አየሽ !። ቃሉ እንዲህ ይላል psalms 90(91) 14 _16 14 ፤ በእኔ ተማምኗልና አስጥለ ዋለሁ ስሜንም አውቋል እጋርደዋ ለሁ። 15፤ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ ፡አድነዋለሁ፡ አከብረውማ ለሁ። 😭 16፤ ረጅምን እድሜ አጠግበዋለሁ ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። ይላል አባታችን ዳዊት በመዝሙሩ የጻፈው ክፍል ላይ ። እናም ምንም እንኳን ይህን የጸሎት ክፍል ሙሉውን በየጊዜው ባነበውም ዛሬ ግን ያንችን ንግግር ከሰማሁኝ በኋላ ልክ እነዚህ ሶስት ክፍሎች ያሉበት ቃል ላይ ስደርስ አሰብኩሽ ።ስለ እውነት የኔ ውድ እህት 😭😭😭 የኔ እንባ ይፍሰስልሽ ። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የልብን እምነት አብዝቶ ይጨምርልሽ ፣ ጥንካሬን ፣ በጌታ ማሸነፍን ፣ በረከትን ፣ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፣ በጸጋው ያላብስሽ ። መላ ቤተሰብሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ በበረከት ኑሪ የሰው መውደድ ይስጥሽ እህቴ ሰብሊዬ 🙏🙏🙏 ለጽሁፌ መርዘም በጣም ይቅርታ ሰብሊዬ የተሰማኝን ነው የጻፍኩልሽ ግን ጽሁፌን ሳየው እርሱም ነው sorry
@ruth2649
@ruth2649 4 жыл бұрын
Sebliye happy anniversary.. you are the strongest women I ever know. Every thing happen with reasons for those who believe in his name .
@Zeeee2007
@Zeeee2007 4 жыл бұрын
ሰብሊዬ.. ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የኔ ቆንጆ 🙏 እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ይችላል እና ፤ እንዲሁም happy 7 years anniversary day to you and to ur Husband የኔ ውድ ❣️🙌🙏
@meselech.c4823
@meselech.c4823 4 жыл бұрын
Please seble be strong god is with you you will be in my prayers god bless your family. Happy anniversary sebliye love you you are so sweet
@yemaneawet7684
@yemaneawet7684 4 жыл бұрын
Hayzosh sabliye
@senait1912
@senait1912 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሰብልዬ እግዚአብሔር ታልቅ ነው ባለቤትሽ ድኖ ለማየት እንመኛለን !!!
@senait1912
@senait1912 4 жыл бұрын
HAPPY ANNIVERSAY!!!! SEBLI!!!!
@berhaneyemane4483
@berhaneyemane4483 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እኔ ባንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አነቺ ጠንካራ ነሽ💪 አትስሚ እየተናደዱብሽ ነው አይዞሽ እህቴ🙏❤❤
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 4 жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ Ayzoshe,ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@mahletyigezu4861
@mahletyigezu4861 4 жыл бұрын
You know betam strong set nshe,buze nger temrayalhu kanchi yene konjo God bless u & ur family
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 4 жыл бұрын
ሰብሊ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልሽ:: ካንቺ ብዙ ተምረያለሁ ይህን ሁሉ ችለሽ ኖርሽ የልብሽ አምላክ ባልሽን ይማርልሽ:: እወድሻለሁ ❤️
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
You are strong woman keep up God good any way geta yemewodaewn yefatyenal engi beanchi keneto ayedelam yene konjo baleshen geta fatsemo yemrtew miheratun yabezalet
@zeeradememew1617
@zeeradememew1617 4 жыл бұрын
የኔ ቕንጆ ታዲያ እንዳንቺ አይነት ልበ ጥሩ እና የዋህ ይነካል አይነካም የሚያሳዝን ታሪክ ሰብልዬ አታልቅሺ የኔ ቕንጆ ጠንካራ ልጅ ነሽ
@vipvip8917
@vipvip8917 4 жыл бұрын
በናትሽ አታልቅሺ እኔ እንደዚ አትመስይኝም ነበር አይሶሽ ይማርልሽ አብራቹ ልጃቹሁን ታሳድነጋላቹ አይዞሽ ለማይመጥንሽ ሰው አትጨነቂ
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ሰብሊዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ባልሽንም ይጠብቅልሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ
@ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ 4 жыл бұрын
ስብልዬ ድንግል ማርያም ባለቤትሽን ትማርልሽ
@emuhabesha
@emuhabesha 4 жыл бұрын
Egzabiher yimarilish wude tebareku
@Tube-gb7hl
@Tube-gb7hl 4 жыл бұрын
ሰብሊ አልፎ አልፎ እከታተልሻለዉ ግን አላይክ ዉጪ ኮሜት ሰጥጬሽ አላቅም ግን ሰዉ በማያዉቀዉ ብዙ ይላል ዛሬ በጣም ልቤን ነካሽዉ መድሀንያለም ባልሽን ጨርሶ ይማርልሽ ጠንካራ ሁኚ እምነት ይኑርሽ ብቻ መድሀንያለም አባቴ አያሳፍርሽም ሺ አመት ኑር ከምቶጅዉ ባልሽ ጋር 😘💞🥂🍹
@helengebreab3265
@helengebreab3265 4 жыл бұрын
Sebliye betam yemigerm tarik new sile timertu betam amesegnalehu am proud of u be strong us usual egzabeher balishi abizito yimarilishi.
@ynmare9910
@ynmare9910 4 жыл бұрын
የባልን ጥሩነት ሜስትህ ትናገር ነው የሜለው አንች ጥሩነቱን መስክርሼለታል ይዳንልሼ ጥሩ ሰው ነው
@asterretsa9278
@asterretsa9278 4 жыл бұрын
ሰብሊ አንች በጌታ የተወደድሽ መልካም ሴት እና ጠንካራ ነሽ በርች ጌታ መልካም ያደርጋል
@tsigearedayadeto9966
@tsigearedayadeto9966 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ እንዃን ደስ አለሽ
@Joshdposh
@Joshdposh 4 жыл бұрын
Wow, bezu gize alayeshem neber gin zare ayehut. Very touching and good lesson for all of us. I wish him well and God bless you .THANK YOU FOR SHARING. We're all humans nothing to be ashamed of. AYZOSH😘😘
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 4 жыл бұрын
Sebli Happy Anniversary!!!
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ቀያሪ ነው መፃጉን አልጋህ. ተሸክመህ ሔድ እንዳለው መፃጉን የጉበኘ አምላክ ባለቤትሽን ይጎብኝልሽ ሰብልዬዬ
@sabamicheal9644
@sabamicheal9644 4 жыл бұрын
Bless you my sister strong woman
@nanieyob989
@nanieyob989 4 жыл бұрын
አይዞሽ በጣም ጠንካራ ስትሆኚ እሱን ታባረችዋለሽ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ
@miazaali6169
@miazaali6169 4 жыл бұрын
የዉድ ፈጣሪ ባልሽን ጨርሶ ይማርልሽ አንቺ ነሽ ታላቅ የእግዚያብሄር ሴት እወድሻለዉ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 4 жыл бұрын
እዉይ ባለቤቷ ታሟል እንዲት ?አልገባኝም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ምክር አለው የኔቆጆ አይዞሽ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን አስለቀሽኝ
@yodit.5006
@yodit.5006 4 жыл бұрын
Please I am telling you, don’t bring your husband to mass media.. respect ✊ to your family
@yodit.5006
@yodit.5006 4 жыл бұрын
Respect ✊ your family period⏺
@firea.8689
@firea.8689 4 жыл бұрын
I’m sorry Sebley
@edeneden6637
@edeneden6637 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኣይዞሽ እግዛብሄር ይምረዋል የኔ ጠንካራ ኣታልቅሺ
@raheltube4832
@raheltube4832 4 жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ቢጤ ሆደባሻ አታልቅሺ ሁሉም ያልፍ እና ታሪክ ይሆናል እሺ ማማዬ
@genettegegn4130
@genettegegn4130 4 жыл бұрын
ሰብልዬ ቆንጆ መልካም ሰዎች ፈተና ይበዛባቸዋል በርቺ ሁሉም ያልፋል እሺ።
@selamtiruneh9278
@selamtiruneh9278 4 жыл бұрын
Sebely l am so sad for your husband sickness. Be strong ayezesh egzabehair yemerglesh .
@banchialemu-4647
@banchialemu-4647 4 жыл бұрын
Tebareki yena konjo geta zemenshin yebarkew
19 ዓመቷ ሙሽሪት  አስተማሪ ታሪክ
1:17:36
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 30 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የዲቦራ እናት ዮኒ ማኛ ን አመሰገኑ#ebstv #habesha
7:58
ቲክ ቶክ ሪከርድ tik tok record
Рет қаралды 4,4 М.
ምን ይሆን እንዲህ ያጨካከነን!!?
1:17:01
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 27 М.
የጓደኛ አመራረጥ በተለይ ለሴቶች
1:16:11
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 27 М.