No video

"በአንድ እጄ ነው ታይፕ የማደርገው ፣ ጽሑፍ የጀመርኩበት pc floppy ብቻ ነበር የሚቀበለው " አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ፡፡

  Рет қаралды 58,194

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

Күн бұрын

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 152
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመናችን እንዲህ ያለ ወጣት መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን በቤቱ ያፅናህ መምህር
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
የወጣትነት ደረጃን ከፍፍፍፍፍ ያረገ ወንድማችን። ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱና በእምነትህ ያጽናህ። ተባረክ።
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
ጥበበኛ ነህ እንዳንተ አይነት አስተዋይ አይጥፋ : የሰው ልክ!!! ተባረክልኝ!🙏
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Жыл бұрын
ሰዓታት ጸደቀ ማለት ነው። ድንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በስራችሁ ይርዳችሁ። አዲሱን መጽሐፍ እኛም ለማንበብ ያብቃን።
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 Жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል መምህር እኔ ህመማትን እያነበብኩ አንዳዴ አቆመዋለሁ ምክንያቱም በእንደዛ አይነት ፍቅር ወዶኝ እኔ የምሆንለትን ሳስብ ከሸጠዉ ዲያብሎስ ጋር እኩል የሆንኩ ይመስለኛል😢 ከዛ ደግሞ መልሼ ማንበብ ስጀምር የተገዛንበትን የደም ዋጋ የተሰቃዬልንን እዛዉ ሆኜ እያየሁት ይመስለኛል። ስለ የብርሃን እናትም ተመሳሳይ ነዉ ጌታ እናቱን ሲመርጥ ለእኛም አብሮ ትህትናን የምታላብስ እናት ፣ጓደኛ ፣ እህት ነዉ የመረጠልን ፤ በአጠቃላይ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም በጥልቀት ከቦታዉ የቆምን እስኪመስለኝ ነዉ የማነበዉ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሳምርልን🙏
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
መምህር ስላየንህ ደስ ብሎናል ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በቤቱ ያፅናልን።
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ጠያቂው መምህር ግርማሞገሳቸው ኦርቶዶክሳዊ ጎልማሳ እንዲህ እግዚአብሔር ያሳምረዋል እግዚአብሔር ያክብርልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እረረረረ ዲን ሔኖክ ሲናገር እንደ ማር ይጥማሉ ብስሎች ቀለል በአለ መልኩ ግልፅ አድርጎ ይመስጣል ፀጋው መፀሐፍት ማንበብ መፃፍ መናገር ወዘተ ፀጋው አይጠገበም ምምህራኖቻችንነና ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ሃያሉ መለኮታዊው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ያኑራችሁ።
@Calcio017
@Calcio017 Жыл бұрын
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 💚💛❤️ ቸሩ መድኃኔ ዓለም በዕድሜ፥በጸጋ፥በጤና ይጠብቅልን!
@user-rx3pr7sf5j
@user-rx3pr7sf5j Жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሁለታቹህንም ከልብ እናመሰግናለን ሰአታት በጣም አሪፍ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
ሰዓታት ጥሩ ስያሜ ነው። ያውም በምናከብረው ወንድማችን እንዲህ ብትሉት ብሎ ሃሳብ የተሰጠ! እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን ።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 2 ай бұрын
ሰዓታት እንኳን ደና መጣቹ ዲ/ን ሄኖክ 😮😮 በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደ መገብከን የ ብርሃን እናት ትመግብህ 😊😊😊😊😊😊
@selammengesha8015
@selammengesha8015 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እናመስግናለን ቁንጁ ስም ነው ሠዐታት!
@YilakFissaha-nc3qw
@YilakFissaha-nc3qw 2 ай бұрын
እዉነት ነው መምህር በጣም ነው አባጊዮርጊስን የምወዳቸዉ ቅዱስነታቸዉ በረከታቸው ይደርብን
@tigistalemu889
@tigistalemu889 Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን አይቀንስብህ፣ይህንን ስሜት መቼም አትጣዉ፣በሰማይም በምድርም በህይወት ያኑርህ፡፡
@alem3060
@alem3060 Жыл бұрын
እንደው እኮ ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 🥰
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ዲያቆንና መምህራችን ስለቃለመጠየቁ እናመሰግናለን ደግሞ የዛሬ ሳምንት ኳታር ትመጣለህ ተብሏል በሰላም ናልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን !
@meazabeza2806
@meazabeza2806 Жыл бұрын
ሁሉ እዳተ ፈርሀ እግዚአብሔር ቢኖረው ቤተክርስቲያን ነት በደረሰች በቤቱ ያፅናህ🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ለእኔ ኢሄ ራሱ መጽሐፍ ማንበብ መሰለኝ ። ይገርማል 🙏
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር ያልካቸው ልብወለዶችን አንብቢያቸዋለው በተለይ ደመኛው ሙሽራ የሺዲኒ ሼልደን ያስደንቀኝ ነበር ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት ለማንበብ ጥሩ አነሳሽነት አላቸው❤
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ። የኔ ትውልድ !
@rd9087
@rd9087 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ ወንድሞችን ወይም ልጆቻችንን ስለ አዘጋጀልን ክብርና ምስጋና ይገባዋል። በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ጥሩ ትህትናን የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው ያቀረባችሁልን። "ሳዓታት" ጥሩ ስም ነው።
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-mo2gv9mu7j
@user-mo2gv9mu7j Жыл бұрын
መምህር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አቤት ተዋህዶ ያለው ውበት እኮ ግሩም ነው የጠያቂው ትህትና ግሩም ነው።
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ የቅዱስ ሄኖክ እድሜ ይስጥህ በእውነት
@bzuwerkyonas2351
@bzuwerkyonas2351 Жыл бұрын
ዲ/ን ሔኖክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@salamomg9210
@salamomg9210 8 ай бұрын
ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ስብከቶችህን በፍቅር ነው የምሰማው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Жыл бұрын
❤ am really happy to be Tewahdo Ortodoxa ❤.
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቹ መምህር ሄኖክ አንተ ስጦታችን ነህና አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ሰዓታት ቲዩብ ደስ ሲል እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤🙏
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 Жыл бұрын
ተወዳጁ መምህሬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የአነጋገራችሁ ለዛ ከአንደበታችሁ እሚወጣሁ ቃል
@user-wq2zw8ie3b
@user-wq2zw8ie3b Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን። ዕድሜ ከጸጋ ያፍልልን። ያቀረበልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Жыл бұрын
ትዕቢትን ስትፈሯት አየኋችሁ። ተባረኩ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ መምህር ስላሰጠን
@solianaberihun
@solianaberihun Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬመልካም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ሰዓታት ሚድያ
@woybilaMedia
@woybilaMedia Жыл бұрын
የዘመናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ🙏 በዚህ ዘመን አለማንበብ አይቻልም 🙏
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Egzabehre Amlke ye Agelglote Zemneh yebarek Ante yesten Amlke yekbre yemsgen Amen 🙏💙❤🇪🇷
@Egnalegna2016
@Egnalegna2016 Жыл бұрын
ወንድሞቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ!!!ግሩም ቃለመጠይቅ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
መምህራችን እጅግ ደሰ የሚል የሚያስተምር የሚያስቅ ቆይታና ነው ቃለሂወት ያሰማልን ሳይመረጡ እሱ ሳይፈቅድ ምንም መሆን አይቻልም ሲፈቅድ እግዚአብሔር ይመስገን ለጠያቂ ወድማችን ፀጋን ያድልልን የአባጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው አይለነን አሜን!
@tsegayekeskis7657
@tsegayekeskis7657 Жыл бұрын
የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መምህራን ጥሩ መልእክት ያለው ፕሮግራም ነው በርቱልን
@yodithailu1701
@yodithailu1701 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
@hiwetnati8780
@hiwetnati8780 Жыл бұрын
ሰላም የሰዓታት ሚዲያ አቅራቢዎች የመቤታችን ረድኤት የቅዱሳን አበው በረከት በመላው የሰው ልጅ ላይ ይደር አሜን ደግማችሁ ዲ.ሔኒን ከጋበዛችሁት የብርሀን እናትን ሲፅፍ እንዴት አስቻለው በምን ጥበብስ ጀምሮ ጨረሰው። ጠይቁልኝ ሰላም ሁኑልኝ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼ግሩም ግዜአችሁን ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የሕይወት ተሞክሮ( ልምድ) ቢሆንም ፍሬማ ስለሆነ ቃለሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም🙏መምህራችን ስለአንተ ምን ይባላላል ዝምምምም ከማለት ውጪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏 የመጣሁት ከዲያቆን ሄኖክ ቴሌግራም ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቱ🙏
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ:: እግዚአብሔር ተዋህዶን እንዳህ ባሉ መምህራን ያጀበልን ይመስገን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@anguachwubet1005
@anguachwubet1005 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h Жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤❤
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 9 ай бұрын
ላብራ ቤን እጅግ ድንቅ መፃፉ ነበር።
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya Жыл бұрын
መምህራችን ወንድማች ዲያቆን ሄኖክ ኃይል በእውነት አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በምገስ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ። የሰዓታት ሚዲያ ሰራተኞችም እግዚአብሔር ባላቹሁት ይጠብቻቹሁ !!
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ ትጠብቅል መምሕር ሠዓታት የሚገርም እይታ ነው።
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዋት መምህር::
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
መምህር ጸጋ ይብዛልህ ሰአታት ሚዲያ ሌሎችንም አቅርቡልን አዳዲስ ዘማሪያን አሉ እነ ዲያቆን ብስራት ኢት አርት ላይ እና 21 ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር አቅርቡልን🙏እናመሰግናለን
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ ወንድማችንንም እናመሠግናለን ቃለሂወትን ያሠማልን ❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የተጠየቀው እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነቱ ድንቅ ነዉ❤❤❤
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን ድያቆን ሄኖክ🥰🙏
@nitshitalemayehu2184
@nitshitalemayehu2184 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ መምህር ክበርልኝ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@user-rj5kj7ny6f
@user-rj5kj7ny6f Жыл бұрын
ግሩም ነው
@sewunetyimer4079
@sewunetyimer4079 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጀመራችሁ። እድሜን ጤናን ከእምነት ፅናት ጋር ያድልልን። ለፕሮግራም አዘጋጆች ጭምር።
@bethlehemdemeke6904
@bethlehemdemeke6904 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ!!!
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
ረቡኒ🥰 እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ መፃሓፍትካ ብትግርኛ ኽትርጎመልና ብተስፍ ንፅበ ኣለና ። በተለይ ናይ ሕማምት ፦ ናይ የብርሃን እናት መፃሓፍቲ ብጣዕሚ እየ ተሃንጥየ ዝፅበ ዘለኩ ። ከም ፍቃድ ኣምላኽ
@merhawihaile2322
@merhawihaile2322 9 ай бұрын
ሕማምት ብ ትግርኛ ተተርጉማ ኣላ እኮ❤
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f 9 ай бұрын
@@merhawihaile2322 ኣበይ ክረክባ ይክእል ኣብ ስደት የ ዘለኩ😢
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 Жыл бұрын
ጽቡቕ ትምህርቲ ቐሲምና እግዚኣብሔር ይሃብኩም
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህውት ያሰማልን በመምህሬ ስም ቤተሰብ ሆኛለሁ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብር ያድልልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤
@selamzewdu6795
@selamzewdu6795 Жыл бұрын
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
@wegayhunigussie1850
@wegayhunigussie1850 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የምር የብርሀን እናትን ከመውደዴ የተነሳ አጠገቤ አርጊያት ነው የምተኛው ያንተን የተወሰኑ መፅሐፍትን አንብቢያለው በአካል ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የምንወድህ።
@TinaTina-jp4wd
@TinaTina-jp4wd Жыл бұрын
መምህሬ❤❤❤❤
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
በስመአብ ጠያቄው እርጋታው ሁላችሁም😘
@sabelanahom1220
@sabelanahom1220 Жыл бұрын
መምህሬ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
አንተነህ እንዴት ነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እንግዲህ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከአንተ ጥሩ ነገር እንደሚገኝ አውቃለሁና ሁለት ፍሬዎች ስትገናኙ ጥሩ ዘር እናገኛለን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
መምህራችን❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ድንቅ አጠያየቅና አመላለስ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
@snetberhane2724
@snetberhane2724 Жыл бұрын
Archetecter Anteneh anten bemayete des belognale.hawasa unversity meten haymanotenchen betekereseteyanachene endenawekena enedenewedate karegachugne anda ehetachu negne.betam amesegenalehu.Egziabhere enanten yemesele enque memheran seleseten mesgana hulu lesu yehun.Egziabhere be tsega ena be megose yanurelegne.
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር
@robataye8339
@robataye8339 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ ሚገርም መምህር
@sahlujunior6854
@sahlujunior6854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል። 2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት። 3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
@michaelg9664
@michaelg9664 Жыл бұрын
እጅግ ማራኪ ቃለምልልስ ነው!
@miskirbesir1326
@miskirbesir1326 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!!
@Kidestsweet
@Kidestsweet Жыл бұрын
የእውነት ስዓታት ሚዲያ ይባልልን
@efremfisha678
@efremfisha678 Жыл бұрын
ጥሩ አነሣሽ ዝግጅት ነው። በርቱ።
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 11 ай бұрын
የኛ እንቁ❤
@nebroofanta6607
@nebroofanta6607 Жыл бұрын
You teached me architecture at hawassa university and i am happy to see you these way. Egzyabher yibarkachu
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Жыл бұрын
መምህር ሄኖክ መምህረይ ናይ መጽሓፍ ፍቅሪ ዘሕደረለይ ብክብሪ ኣብ ግሸን ኣብ እግሪ መስቀል ንኤርትራውያን ዝወሰድክዎም ዝመሃረለይ ኣክቢሩ ምሩጽ መምህር።
@user-yp5wy8qz4y
@user-yp5wy8qz4y Жыл бұрын
ላደላቸው በቤተክርስቲያን ከፅኑ እግዚአብሔር ጥበቡ ሞገሱን ፍቅሪን ያለብሳቸዋል መምህራችን በእድሜ በጤና ንርልን✝️✝️✝️
@meskeremshimelis6926
@meskeremshimelis6926 Жыл бұрын
Egziabhair Amlak be edemai be tena yetebekelen🙏
@user-pr9df9io6h
@user-pr9df9io6h Жыл бұрын
ወድ ምህርች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemgossa3880
@eyerusalemgossa3880 Жыл бұрын
memhir deacon Henok Haile Egziyaber Amlake Yetebkeh Wendeme🙏
@drj9189
@drj9189 Жыл бұрын
🙏...በሰዓታት ዙሪያ ቃለ መጠይቅ ከእርሱ ጋር ብትሰሩ...
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Жыл бұрын
Good from tigrayns USA.
@danielmoges6902
@danielmoges6902 Жыл бұрын
ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትያሠማልን👈🤔🤔🤔
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@noahdeafyoutuber6803
@noahdeafyoutuber6803 Жыл бұрын
Timur and his squad book📚
10 ጥያቄዎች ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
43:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 192 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 39 МЛН
የልቦና ውቅር   -  ትንሳኤ
49:32
EBC
Рет қаралды 18 М.
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 188 М.