በእንግሊዝ በነበረኝ አገልግሎት የአገልጋዮች ፈተናና ያገኙት ጥቅም! የአገልጋዮች አስተማሪ ሕይወትና ፈተናዎች!

  Рет қаралды 12,819

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

#eotc #sibket #Orthidox #kesishenok

Пікірлер: 178
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 18 күн бұрын
ቃላት አጣሁ ምን ልበል ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ እንግዲህ መጋደላችን ደምና ስጋ ከለበሰው ጋር አይደለምና ፣ ከዚህ አለም ገዢ ከዳቢሎስ ጋር ስለሆነ መዳናችንን በተጋድሎ እንፈፅም ፣ ስራችንን አስራት እያወጣን እንስራ ፣ ትምህርታችንን በጸሎት ደግፈን እንማር ትኩረታችን ወደ ተሰቀለልን ክርስቶስ አድርገን በህይወት እንኑር ፣ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ወጣቶች አኩራታችሁናል ፣ ለእናንተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለእኛም በአረቡ አለም ላለነው ይድረስልን።❤❤❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 18 күн бұрын
የታደለ እንዲህ ከሙሰሊም ይመረጣል ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ ወንድም አለም👏👏👏👏👏👏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 күн бұрын
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እኛን ልጆቿን በምህረቷ በአማልጅነቷ ትጎብኘን። እንደ ቀሲስ ሔኖክ ያሉትን አባቶቻችንን በፀጋ ላይ ፀጋ በበረከተረቷ ትጎብኝልን❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 күн бұрын
ፈጥሮ ያልጣለን ቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባውና እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤ በመተት የሚያስሩትንና የሰውን ሕይወት የሚቀስፉትን ሰዎች ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልን🙏
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 18 күн бұрын
❤❤የእኔ አባት እንደዚህ ከመሰሉ ከጣቶች ጋራ መነጋገርና መወያየት በጣም ጥሩነውእድሜዎትን የቅዱሳን አምላክ ያርዝምልን
@sarahwoldegebriel4247
@sarahwoldegebriel4247 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለንደላይ በሺህ የሜቆጠር ህዝብ ነው የተጠመቀው🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽
@helenhagoes4687
@helenhagoes4687 18 күн бұрын
አባታችን ይፉቱይ ይባረኩይ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ወለላይቱ ማሪያም እናቴ ጥላ ከለላ ትሁኖት አባቴ ወድሞች እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሄረ ይባረክልኝ ጉልበታችሁ
@fyry8481
@fyry8481 18 күн бұрын
ገና ገና ገና እንመሰክራለን የእግዚአብሔር ድቅስራ❤✅⛪🌾❤
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 18 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ። በዚህ አጋጣሚ ፍፁም የሚባለው ትግርኛ አስተርጋሚው በጣም በጣም ላመሰግነው እወዳለው ከጀርመን ካንዴም 4 ጊዜ ደውዬለት በትህትና በትእግስት አነጋግሮ ፎቶዋችን ለመምህር አስትላለፈልኝ በጣም አመሰግናለእ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይል ነበር ቀሲስ መድሀኒአለም ፀጋውን ያብዛሎት ጤና በረከቱን ፅናቱን ያድሎት !!! ይሄን ፣ሁሉ ያዘጋጀችሁት መድሀኒአለም የነፍስ የስጋ ዋጋ ይስጣቹ
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu 18 күн бұрын
መዳን የሚፈልግ መዳን የምንችልበት ዘበን ነዉ በርቱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hopefull-f4r
@hopefull-f4r 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤አባታችን እድሜን ከጤና ይስጦት ልፋቶትን ለነፍስ ዋጋ ያድርግሎት
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 18 күн бұрын
በእውነት ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SaraSara-gn6hv
@SaraSara-gn6hv 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሁሌ የሚያስለቅሰኝ የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያዊያን ምን አይነት እርግማን ነዉ የተረገምነዉ እነደዚህ ያጨካከነን በሀገር እሺ በሰዉ ሀገር ብዬ አዝን ነበር ግን አሁን ይህንን የክፉ ዳቢሎስ ስራ ቋንቋችን እዳይግባባ አድርጎ ደደም እያፋሰሰ ዘራችን እነዲያል ፍቅር ኖሮን እዳንዋጋዉ የሚያደረገን እሱ መሆኑን ተረድተን መንፈሱ ከኛ ሲራገፍ ለሌላ ስናስብ ስንፋቀር ሳይ አእንባዬን መቆጣጠር አልችልም ወገነኖቼ ፈተና ለበጎ ነዉ በቤተክርስቲያን አባቶቻችን ሲሆን ደግሞ ከባድ ነዉ ግን ደቢሎስ አያረጅም አይሞትመ ተስፋ አይቆርጠጥም እና እኛ ሁልግዜም ትግላችንን በመቀጠል የክርስትዎስን ያስተጠቀነንን መሳርያ አንግበን በነሱ ተሰናክለን ከቤተክርስትያን እንዳንቀር ቢናገሩን ታግሰን ይሄን የወደቀ በቅዱስ ሚካኤል ተወርዉሮ ክብሩ የተገፈፈ በአባቶቻችን መቁጠሪያ የሚቀዝን ቅዘናም ፈሱን እያስረጨን አባቶቻችንን እያመማከርነን ማሳፈር አለብን በተረፈ ይህንን መሀበር አጠናክሩ አስራት በኩራት አዉጡ ደሀ እርዱ እሱ የሚያቀጥለዉ የማይወደዉ በጎ ስራ ችግር እንኳነን ቢኖር ለመምን ሳትሉ ወዶ አይደለም ብላችሁ ለዛ ሰዉ እጸለያችሁ በርቱ ወገገኖቼ ጠላት ጠጦር ከመወርወር አይቦዝንም እና በርርቱልነን ለአባቶቻችን እድሜኔና ጠጤና ይስጥልን ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻዉ ነዉ የሰማሁት በርቱ ጠንክሩ
@ygermal1
@ygermal1 18 күн бұрын
እውነተኛ አባቶችን ወንድሞችን እህቶችን አስነስቶ የመናፍስትን ውጊያ እድናውቅ ብርሃንን ከጨለማ የእግዚአብሔርን አሰራር ከክፉው ስንዴውን ከእንክርዳዱ እንድንለይ የፈቀደ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አትለይምና ክብርት እናቱ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት መላእክታኑ ሰማዕታቱ ቅዱሳኑ እደየክብራቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን። አባቶቻችን የሚያስፈልገነን ሁሉ ሰጥተውናል ስራ ስንሰራ ደሞዝ እንደሚከፈለን ሁሉ ሀጢያት ስንሰራም ከጉንፋን ጀምሮ ሁሉም በሽታወች ደሞዝ ሁነው ይሰጡናል ንስሐ ስንገባ የጠላትን ግንቡን እናፈርሳለን መልስን ላለመውደቅ በፆም በፀሎት በስግደት በመቁጠርያ እለት እለት እየተጋን መፍራት ያለብን የስጋ ሞትን ሳይሆን ከእግዚአብሔር የሚለየውን በነብስ በስጋ የሚገለውን የሞት መውጊያ የሆነውን ሀጢያትን እንፍራ ውጊያችን ደግሞ ጠላት እንዲወጣ ብቻ ሳይሆን በነብሳችን እንድንድን ጨለማችን ተገፎ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ እንድንሆን እውነተኛ ፍቅርም እምነትም እንዲኖረን ልክ እንደ አለማዊው ትምህርት መምህሩ ሲፈትነን መልመጃውን ሰርተን ከክፍል ክፍል ከፍ እንደምንል ሁሉ በመንፈሳዊውም እንደዚሁ ነው ፈታኝ ከለለ ከፍታ የለም ባላጋራ ከለለ እድገት የለም ክፉውን አውቀን ከተፋለምነው ለፅድቅ ለከፍታ ለቅድስና ያበቃል የቀደሙ አባቶቻችን እኮ ገድል የተፃፈላቸው እንደ አሁኑ ትውልድ ክላሽ ይዘው አይደለም በአለማዊው ትምህርትም ዲፕሎማ ድግሪ የላቸው እርኩሱን ከቅዱሱ ስንዴውን ከእንክርዳዱ ለይተው ከክፉው ጋር በመፋለም እንጂ። ደብተራው ቢአድስብኝ ቢልክብኝ ማለትም የለብነም በእግዚአብሔር ስም ወደ መጣበት መልሶ መላክ (በመጣህበት ሂድ) ብሎ ማዘዝ ይቻላል። ደብተራው ክፉውን ተዋርሶ አፍዘው አሳብደው ግደለው እያለ ማዘዝ ከቻለ ለእግዚአብሔር ባርያ ለሆነማ መላእክታኑ ቅዱሳኑ በደስታ ነው የሚአገለግሉን። ክፉው እስክንሞት ድረስ ሊዋጋን ይችላል ምክንያቱም ምርጫ የለውም የሚጠብቀው ትሉ የማያንቀላፋ እሳቱ የማይጠፋ የሲኦል እሳት ነው እኛስ ብንሆን ከልተሰበርን ትንሽ ሻል ካለን መች ወደ እግዚአብሔር ስንመጣ ድኛለሁ ብለን ነው የምንተኛው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ብዙዎቻችን ከእንቅልፋችን ነቅተናል ጠላታችን አውቀናል።
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 3 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ከሃይማኖት መሪዎች ይልቅ ወጣቱ ምእመኑ ነቅቷል እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንድ አባቶች ደሞ ያቃሉ ነገርግን ለጀራቸው ሲሉ አድፊጠው የተቀመጡ አሉ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 18 күн бұрын
የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ወንድሞቻችን እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ❤ስለ አባታችን ምንም መናገር አልችልም የሚወድዋት ወለላይቱ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁኖት ብቻ❤❤❤
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤
@eyerus9893
@eyerus9893 18 күн бұрын
የኔ አባት እመብዙሀን እናቴ እድሜና ጤናውን ትሰጥልን በእውነት እፍፍፍፍ እኔስ በዚህ በከፋ ዘመን እረሰዎንና መሰለዎን የሰጠን እመብርሀን ትመሰገን በእውነት አመቤቴ ጉልበታችሁን ታበርታችሁ ወንድሞቸ😢
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 18 күн бұрын
❤❤❤ወለላይቱ እመቤት ❤❤❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 18 күн бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያምእኔ ለዱባዮች ምክንያት ብሆን ታድለሽ እህቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 3 күн бұрын
በምድር ላይ በሠይጣን ክፉ ሴራ ለተተበተበብን የአዳም ልጆች አባት ደጉ መምህራችን❤ መልካም አባታችን❤ ልዑል በእርሶ ላይ አድሮ እኛ ባሮቹን ከተተበተበብን ክፉ ደዌ ሊፈታን አባታችንን ሰቶናልና ክብር ምስጋና ይግባው ለልዑል🙏 የአባታችንንም እድሜ ያርዝምልን🤲! ያኑርልን የኔ አባት በቀሲስ ላይ አድሮ ፈጣሪ ሣይገባኝ የማይገባኝን በረከቱን ሠቶኛልና ክብሩ ይስፋ የአምላክ🙏! አባታችንን ቀሲስዬንም በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲🤲🤲!! አባቴ በጣም ነው የምወዶት❤❤❤ ኑሩልኝ የኔ ደግ❤ መልካም❤ አባት❤❤❤❤
@ሰኒይፋቴዋ
@ሰኒይፋቴዋ 18 күн бұрын
እንኳን ደህና።መጣችሁ በጸሎት አስቡኝ❤❤❤
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq 16 күн бұрын
እኔም ከስራየ ጋር ተያይዞ - አብረውኝ የሚሰሩ ሰዎች ጋር ሲንሆን ልቤ በጣም ይመታል ለተንፈስ ሁሉ ይቸግረኛል ። አብረን ለስራ ስንቋም "እግዜዎ ማህረነ ክርስቶስ " ስደግም ትንሽ ሻል ይለኛል ። አሁንም የሚሰማኝ ነገር አለ ። እባታችን ገብረመንፈስ ቅድስ ከልጆቸና ባለቤቴ ጋር እየተጠመቅን ነው እንድ ሳምንት ሊሞላ ነው ። ንስሃ ለመግባት በዝግጅት ላይ ነን ። አባታችን ምክረዎት ያስፈልገናል ። እባክዎትን ቀሲስ ይርዱኝ ።
@MershaYmer
@MershaYmer 17 күн бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት
@astergashaw3046
@astergashaw3046 18 күн бұрын
አልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 17 күн бұрын
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ስትሉ እህት ወንድሞች በረከታችሁ ይደርብኝ እባታችን እመቤታችን ትጠብቀዎት
@NunuMekonen
@NunuMekonen 12 күн бұрын
አባታቺን አምላክ ይጠብቆት, እርሶን yestm አምላክ ይመስገን, እንደርሶ ያለውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@maezareid3789
@maezareid3789 16 күн бұрын
Very interesting comment from Enqu. Kesis Henok is living his life for his Creator. God has given him his grace to cope with all of the sadness of what he witnessed . Glory to God almighty!🙏🏼❤
@heli6512
@heli6512 18 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@meseret-መሰረት
@meseret-መሰረት 17 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እደ ዮሲ አይነት ጠንካራ ልጆች አፍርተዋል
@Yayeshe
@Yayeshe 17 күн бұрын
አባቶቻችንን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የታደላችሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 16 күн бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚ አብ ሔር ይመስገን ደስስ ስትሉ እህት ወንድሞ ች በረከታች ሁይደ ርብኝ አባታችሁ ን እመቤ ታችን ትጠብቀ ዎት❤❤💗💗💖💖🙏🙏🙏
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው አባታችን በጣም ከባድ ነው የእኛ መከፋፈል ልብይሰጠን አንድ ቀን ሁሉም ይፈታል ከእሱ ፈቃድ ብርቱ ወላዲተአምላክ ትከተላቹ ያልፈል ይቀን የክፉ ቀን
@Endtimesupdates1
@Endtimesupdates1 18 күн бұрын
Egziabheir yemesgen abatachin kesis Henok rejim ye agelegelot edme yeste! Thank you for your blessing and deliverance ☦️🙏🏽 hulum lebego new 🙏🏽
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 17 күн бұрын
ማህበር መስርቱ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 13 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 👐ይባርኩኝ ጎዶልያስ
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን🙏🙏🙏
@yamrotsima710
@yamrotsima710 2 күн бұрын
Amen amen amen egizeabher yemesegen
@senaimeasho7016
@senaimeasho7016 18 күн бұрын
Agelgayochm betam new yadekemu Egziabher edmena tena ysteln
@medhanietewelde7416
@medhanietewelde7416 18 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን።
@ትግሥት-ዸ7ቸ
@ትግሥት-ዸ7ቸ 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር♥
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 4 күн бұрын
ስሀሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 18 күн бұрын
ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት የኔ አባት❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ስራና ሴራ ይጠብቀን
@hopefull-f4r
@hopefull-f4r 18 күн бұрын
እውነት ነው አገልግሎቱ ይቀጥል እንዳን ሁላችንም
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 18 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኣባታችን ዕድመ ጥዕና ይስጦት በጸሎት በረኸት ኣብ ብላቹ ኣስቡኝ።
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 8 күн бұрын
ፀጋዊን ያዴልለን አባታቺን❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 12 күн бұрын
ሙስሊም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር ግን ግርም የሚለኝ ክርስቲያንን ክርስቲያን ሳያሳድድ 😢😢😢 በረከታችሁ ይደርብን እህት ወንድሞቼ አባታችን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦዎት በድሜና በጤና ያኑርልን❤❤❤
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 17 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@tube4746
@tube4746 15 күн бұрын
አይ የመጨረሻዉ ዘመን ትዉልድ እስኪ ታገሉ ግዜዉ አልቋል ። ሰዉ ሲፈዉስ ፣ሲድን ፣አይኑ ሲበራ ፣አንካሳዉ ሲድን በመተት ነዉ የሚል ትዉልድ ከባድ ነዉ፣ እናተ ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲሁ እንደተሰበሰባችሁ
@almazhailu6464
@almazhailu6464 17 күн бұрын
Amen amen amen
@adislasti4907
@adislasti4907 18 күн бұрын
Egziahber yimesgen Ewunet endet des yelal endi ke Abatoch gar kuchi belo memesker tadelachu Ewunet Egziahber yekber yemesgen ❤❤❤❤
@hiwita-H7
@hiwita-H7 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@የደሙፍሬነኝ29
@የደሙፍሬነኝ29 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 18 күн бұрын
ወንድማችን ዮሴፍ ፀጋውን ያብዛልህ🤲 በርታልን
@Meme-jc9pi
@Meme-jc9pi 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rahwara2651
@rahwara2651 17 күн бұрын
❤❤❤ እግዚኣብሄር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤ ለክቡር ኣባታችን እድሜን ጤናን ኣብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤ ኣሜን ወንድሞቼ እህቶቼ ኣይዛቹ እግዚኣብሄር ዋጋቼ ይክፈላቹ ኣሜን ❤❤❤
@yoditkeflom9587
@yoditkeflom9587 18 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲 🙏🙏🙏
@ereyeritrea7707
@ereyeritrea7707 17 күн бұрын
ኣባታችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ስላደረጉልን ኣገልግሎት በጣም እናመሰግናለን
@afremafeworky1782
@afremafeworky1782 18 күн бұрын
Egzabhar Ergeme edema labatachen yestlen yagleglot zemen tegawen yabezalot ❤❤🙏🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 16 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ቤቱን ያጽዳ🙏😭
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 18 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነበር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 17 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በዚ የበረከት ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@bettyhagos2147
@bettyhagos2147 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደምድር አሸዋ እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@kedeset
@kedeset 18 күн бұрын
አባቶቼ ወድም እህቶቼ አምላክ በድሜ በጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመንይስጦት አምላክ
@mihretkahsay5851
@mihretkahsay5851 5 күн бұрын
Egzabher ymesgen❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 18 күн бұрын
እግዜብሔር የተመሰገነ ይሁን ጠላት ይፈር:: እምወዶት አባቴ ሁሌም አምረው ደምቀው በብዙ ጸጋ ጤና እና ሰላም ደስታ ኑሩልን ::በአለም ላይ ያለው መልካም ነገር ሁሉ ለርሶ ይሁን::❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብርቅየ አባቶቻችን በፀሎት አስቡኝ በስደት ያለሁ ደካማ እህታችሁ ወለተሚካኤል ብላችሁ እዳትረሱኝ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 18 күн бұрын
እረ እኛም በዱባይ ኩዌት ሊባኖስ በመላው መካከለኛው አረብ ሃገራት ፣ ያለን ክርስትያኖች መዳን እንፈልጋለን። ድረሱልን እድሎቻችን ተሰነካክሏል እግዚአብሔር ይድረስልን።
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 17 күн бұрын
ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ፈጣሪ ህብረታችሁን ይጠብቅልን ፈጣሪ ለነፍስ ድህነት ያብቃን ንስሃ ገብተን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ለመቀበል ያብቃን ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 17 күн бұрын
እንወድዋታለን አባታችን!!!!!!!!!!!!!
@fyry8481
@fyry8481 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ይቀጥላን ገና✅⛪🌾❤
@Warda-t5q
@Warda-t5q 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን ይፍቱይ ይባርኩን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው የወለላይቱ እመቤት ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 18 күн бұрын
በጣም በጣም እድለኞች ናችሁ የበረከት ተካፋይ ለሆናችሁ ሁሉ ። አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወደ ጀርመንም እንዲመጡ በረከታቸእ እንዲደርሰን የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆን እንጸልያለን በሰላም እንደመጡ በሰላም ይመልስዎት በጣም እንወድዎታለን እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብዎት ጋር ያርግሎት
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 14 күн бұрын
ፈጣሪ እኮ እንዲህ ከአጭበርባሪዎች ጋር ህብረት የለውም። ይህ ሰው እኮ ቤተክርስቲያንን እየተፈታተነ ነው።ስለሠይጣን ብቻ ነው የሚሰብከው።ጠንቋይ ነው።
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 18 күн бұрын
Mestye enkuan yememher lij honesh aywesh kesis Henok lene HIWOTEN nw yekeyrut egzabher memherachenen yetebklen❤ betam nw mewdachew anchinm kerjem geze behala selaywsh des belognal Mesteye ❤
@ማስተዋልግሩም
@ማስተዋልግሩም 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ የሽዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒
@amanuel5687
@amanuel5687 18 күн бұрын
እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ወደ አዉሮፓ መቸ ነዉ የምትመልን
@AmenRoee
@AmenRoee 18 күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንደው የዛንን ቀን ያሉበት ድረሥ መጥቼ የውስጤን ባለመናገሬ እኤን ቨዲዮ ሣይ ቆጨኝ በተለይ በርኒንጋም አማኑኤል ቸርች ላሉት ፌክ ቄሦች እኔ ቄሥ ሣቅ እሚያቀውን ለምመናኑ እሚያሠውቅ ነው እኑሡ ግን በተቃራኒው ነው አባታችን ቀሲስ ኤኖክ ሲመጡ ምድረ ደብተራ ጉዳቸው እንዳይወጣ እማይሆን ነገር እያደረጉ ሰው እንዳይጠመቅ መከሩ ግን አልተሣካም እናንተ ምህመናኑን ማጥመቅ ስለማችሉ አጥማቂ መጣል ሁሉም የተያዘ ነወ መዳን ይፈልጋል እንዳንበት እንቅፋት አቱኑብን ሚሥጥራቹ ታዉቋል እኔ ግን በጣም እማዝነው እንደው እግዛብሔርን አፈሩም ሌላው ቢቀር ታቦት ሲወጣ ታቦት ተሸክማቹ ታወጣላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቹ በጣም ያሳዝናል አሥተባባሪዎች ላይ ደብተራ እበላካቹ ፈጣሪ ግን ሁሌም ከንፁዎች ጎን ነዉ .አባታች ቀሲስ ኤኖክ ወልደማሪያም ፈጣሪ የላከልን ከንቅልፋችን እንድንነቃ ነው ነቅተናል ፈጣሪ ያግዘን ሌላው ደሞ ዝምብላቹ በራሳቹ እየፈጠራቹ ምታወሩ ሠወች አላቹ ያባታችንን ስም ለማጥፋት ብር ይቀበላሉ እያላቹ እሣቸው ስሙኒ አልጠየቁም በነፃ ነው ያገለገሉን ከዚ ስም አጥፊነታቹ ተቆጠቡ ዩኬ ላይ እምትኖሩ ወንድምና እህቶቼ መብትና ግዴታችንን እንወቁ እሥካሁንም አፈዘውን ነው ደንዝዘን የነበረው እድሜ ላባታቻን ከነ ሀጢያታች ሣንሞት ደረሰውልናል ንቁ የወለላይቱ የድንግል ማሪያም ልጆች ቅድስትን በዚ አጋጣሚ ማመሥገን ፈልጋለው ከእግዛብሔር በታች እሧ ናት ለዚ ሁላ ሰው የመዳን ምክኛት የሆነችው አባታችንን አሥመጣችልን ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርከዉ እረጅም እድሜ ይሥጥሽ አባታችን ይመጡልናል አረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው ❤
@alemsise6833
@alemsise6833 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እህት ወንድሞቻችን ህብረታቹኹ መልካም ነው በርቱ ቀጥሉበት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹኹ❤❤❤
@kirubelamanuel
@kirubelamanuel 18 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ይሚለው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ❤❤❤❤
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ 18 күн бұрын
ሠላም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 18 күн бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜና ፡ ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ፡ ይድረስልን በስደት ፡ ላለነዉ ልጆቻችሁ🤲🤲🤲
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርበሞባይሌ ቁጭ ብየ ሳይ ማርያምን ከናንተ መሃል hone ምከታተል ነው የመስለኝ እግዚአብሔር አምላክ ስላምን ፍቅሩን ያድላችሁ ኑርሉን ቀሲስየ ከነ ልጆች 🥰🥰🥰
@fthi3585
@fthi3585 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️👍
@selamfkri4025
@selamfkri4025 18 күн бұрын
እባካጁ አውሮፓ ምጡልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mak9553
@mak9553 17 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 18 күн бұрын
አባ እድሜዎትን ያርዝም እኛ ጋርም ያለፈው ግዜ መመህር ግርማ ሲመጡ ቤ/ክ አየገቡም ብለው ህዝቡም እነዳይሄድ አቡነፋኑኤል አውግዘው በጣም እሩቅ መናፈሻ አገልግሎታቸውን ፈፅመው ሄደዋል እነሱ ሰላልተቸገሩ እኛ ሰለተያዝን የትም ቢሆኑ እንሄዳለን
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 18 күн бұрын
ቀሲስዬ ጸጋው የበዛባቸው
@bettykidane6788
@bettykidane6788 14 күн бұрын
አይ የቤተክርስቲያን አባቶች ከዚህ በላይ ምን ፈለጋችው እውነት ልቦና ይስጣችው ህዝቡ በብዙ መንፈስ ተይዟል እስቲ ይፈወስ ልቀቁት አረ በፈጠራችው
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 12 күн бұрын
ውይ ኣመለጡን አዚህ ኣልነበርነም ደግመው ይመጡ ይሆን ?
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 14 күн бұрын
እንዴት ነው የሰውን ልጅ ሁሌ ስለ ሠይጣን ብቻ እየተሰበከ በኑሮ ጫና ተጨማሪ ሌላ የመንፈስ ጭንቀት የሚጨመርበት!!?
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጥሩና መልካም ነገር አለ live! ( የላይቭ0927 58 0758 ) የቀሲስ 0926183333
2:44:13
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 8 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН