ድብድብ ቀረሽ ክርክር | “እግዚአብሔር በሰው ህይወት ውስጥ ጣልቃ አይገባም“ | Haleta tv

  Рет қаралды 74,539

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 408
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/mKfUnHxsqdx8na8
@biblecommentary801
@biblecommentary801 Жыл бұрын
እንዳያወራ እኮ ከለከልሺው አንቺው ጠያቂ አንቺው መላሽ ለምን ትሆኚያለሽ?! ትንሽ እንኳን እንዲያወራ እድል ሰጪው እስቲ
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ከሃይልሽ ብዙ መማር እየኖረብን ለስሙ እንግዳ አድርገሽ አላስወራ ብለሽ የተለያየ ርዕስ እያስቀየርሽ የረበሽው ይመስለኛል ።
@hiwot8579
@hiwot8579 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል ቀልድ ታበዛለች ደሞ እንደአዋቂም ያደጋታል እኔ ደሞ ቀልዷም አይጥመኝም
@Haileyesus-horee
@Haileyesus-horee Жыл бұрын
Betekekel! Betemar yeshal nebere ego kuch aderga
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 Жыл бұрын
እሱ ምን የሚያንጽ ትምርት አለውና ስህተት?
@Haileyesus-horee
@Haileyesus-horee Жыл бұрын
bezu gize sehetet new seletebalum tekebelen sehetet nachew malet lek aydelem, eyesusenem lek aydelem silu nebere ko. Gen, please just listen to one or some of his teaching and study and cross check it with your bible. Then make your own conclusion from that. If you find him mistake , confront him. I think that's better 🤔
@አቤኔዘር-ጘ1ከ
@አቤኔዘር-ጘ1ከ Жыл бұрын
ለምን ቤትሽ ጠርተሽ አያስተምርሽም አስቴር ን ብሌም ከምታደርጊ እሷጋ ላደረገዉ ዉይይት በቂ ነዉ !!
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Жыл бұрын
የወንድማችን ኃይሉ አገላለፅ ለአንዳንድ ሰዎች ግራ እንደሚያጋባ ግልፅ ነው:: ማለትም ጠንክር ያለ መረዳትና አገላለፅ ነው:: ተባረኩ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጣልጋ እየገባች የሰውየውን አመለካከት ጨርሰን ለመስማት አልቻልንም ትረብሻለች በጣም ❌❌❌❌
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
አስቴር የጋበዝሽውን ስው ታቁዋርጫለሽ ሃሳቡን አታስጨርሽም እባክሽ የተጋባዡን ሃሳብ ካስጨረስሽ በኋላ ተናገሪ it is not polite to do that.
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
ወይ አስቴር ጋዜጠኛነት ይቀርሻል ወሬ ሳታስጨርሺ ሁለቸኛ ሀይልሻ ሀሳቡን ብታስጨርሽው ብዙ እንማር ነበር
@arsemakidus6759
@arsemakidus6759 Жыл бұрын
አስቴር ማዳመጥ ልመጂ ከእንግዶችሽ በልጠሽ ለመታየት ትሞክሪያለሽ እንግሊዘኛው ይቆይሽ ፈረጅ ስትጋብዢ ይሆንሻል
@1234endu
@1234endu Жыл бұрын
እኔ 🎉❤ የማይገባኝ አሁን አስቴር ምን እያደረገች ነው ኢንተርቨው ነው ውይስ ጭቅጭቅ ? ማዳመጥ እኮ ትልቅነት ነው ❤🎉አንድን ም ሃሳብ እኮ ማስጨረስ አልቻልሽም ይብላኝ ለዛ ስው ??? ማለቴ ለውድ ባለቤትሽ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
No husband now ፈታለች
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት Жыл бұрын
ሀሜተኛ
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Жыл бұрын
እውነትን ነው አታዳምጠውም።
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
አወኩ አወኩ ስለምትል አለማወቋን ለመደበቅ ነው።
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
አንተ ነገ እግዚአብሔር ነኝ ለማለት አታፍርም እና ልብ ይጥህ አንተ ካሃዲ
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር Жыл бұрын
ሀሌታ ቲዩብ የኦርቶዶክስ ይመስለኝ ነበር ለካ አይደለም
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
የመናፍቃን ነዉ
@ephraimgebreyesus
@ephraimgebreyesus Жыл бұрын
​​@@BurtiFan ከስድብ ውጪ ምንም እውቀት የለህም አይደል።
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ወረድሽ እሱ ሲዘባርቅ ቁጭ ብለሽ አላዋቂ ነትሽን ነው ያሣ የሽው አንዳንዴ ደሞ እንደ ቲንኤጀር ሚያረግሽን🤔 ወይኔ ወይ 🙆
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Жыл бұрын
የሱ ፈቃድ ይሆን ብለን ዝም አልን ? የሚለው ቃልስ?
@davesmart2915
@davesmart2915 Жыл бұрын
It's true only contextually.
@Solo--Solo
@Solo--Solo Жыл бұрын
Zem anlem
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ ሀሳቡ እንደ ከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ የተወሳሰበ ነው
@abebaweldesilassie457
@abebaweldesilassie457 Жыл бұрын
Kkkkkk
@mulukenshumenega1946
@mulukenshumenega1946 Жыл бұрын
East africa ውስጥ እንደ ሀይሉ ዮሀንስ አስተማሪ ይብዙልን፡፡
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚሃብሄር ልጅ የተባለው ከቅድስት ድንግል ማሪያም ከቸወለደ በኋላ ነው ያለው ሰውዬ ነው አይደል ማፈሪያ
@SintayehuKibebew
@SintayehuKibebew Жыл бұрын
አስቱ በጣም ነው ጥሩ ውይይት ነቀር ግን የሃይሉን ሀሳቡን ለማግኘት ትንሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ በትግስት ቢሆን ጥሩ ነው
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
ሰው በደረሰበት በዚያ ይመላለስ ተብሏል እኔ የገባኝ መንፈሳዊው አለም እጅግ ጥልቅ ነው መንፈስ ቅዱስ ግን እለት እለት ወደ እውነት ይመራናል❤ የተባረካችሁ ናችሁ❤
@asterbedane6014
@asterbedane6014 Жыл бұрын
Wow በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ተባረክ። አንዳችን አንዳችን ላይ ሳንፈርድ በተረዳነው መጠን እንመላለስ።
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
ተባረኪ አስቱ ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል በርች!❤
@amiceeri2263
@amiceeri2263 Жыл бұрын
SHTETNA MEREDAT EYELEYEN ENJI.
@rahelgirma1590
@rahelgirma1590 Жыл бұрын
ሰላም አስቴር please don't act like a kid! or a teenager! you are hosting and this is a formal show!
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 Жыл бұрын
ሰፊ የሆነ የእውቀት ልዩነት ይታየኛል የጠየቅሽውን ሲመልስ ዝም ብለሽ ብታስጨርሽው ደሞ ኢንተርቪው የበለጠ አስደሳች ይሆን ነበር
@raheldba9978
@raheldba9978 Жыл бұрын
Dear Aster please please let your guests finish their thoughts! Speak with the motive of learning, not seeking answers to your specific questions.
@truelovecommunitytransform2854
@truelovecommunitytransform2854 Жыл бұрын
ክርስቶስን ወደ መምሰል እደጉ ስለሚል ወደዝያ እናድጋለን:: 1ቆሮ 11:1 እኔ ክርስትስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ:: Not easy but we have to grow to...
@davesmart2915
@davesmart2915 Жыл бұрын
Half truth
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 Жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ የብዙ አገልጋዮች ልክ ለመሆናቸዉ ማሳያ ጥቅስ መሆኑ በጣም ያናድደኛል። እሱን ካላነሱ የነሱ እዉነተኛነት ተቀባይነት የማይኖራቸዉ የሚመስላቸዉ ብዙወች ናቸዉ። ብዙ ክፉ መሪወች እራሳቸዉን የጠሩ ፡ .ለመንጋዉ የማይራሩ ,ከምዕመን ይልቅ ገንዘብን የሚወዱ ሁሉ ሀይሉን ማጣጣል ለነሱ የእዉነተኛነታቸዉ ማሳያ አድርገዉ ይጠቀሙበታል ስንቱን ታዘብነዉ🤔🤔🤔🤔🤔 ግን ሀይሉ በጣም የሚወደድ በሀሪ ያለዉ ትሁት, ወንድሞችን የሚወድ, የዋህና ትዕቢት የሌለበት ሰዉ ነዉ። በዛ ላይ እሱ ያስተማረዉን ትምርት ብዙወች በተዘዋዋሪ በትምርታቸዉ መሀል ሲያስተምሩ ሰምተን እናዉቃለን። love you brother ❤️❤️❤️❤️
@eshetutaye7816
@eshetutaye7816 Жыл бұрын
በመጀመርያ እንግዳ ስትጋብዢ በልክሽና በአቅምሽ ጋብዢ። ኃይሉ ይበዛብሻል። ወይም ደግሞ ጥያቄ ከጠየቅሽ በኋላ ማዳመጥ ልመጂ። አላናግር አልሽው፣ ታቋርጭዋለሽ፣ እንደ ቦሌ ቀበጦች ልትሞላቀቂ ትፈልጊያለሽ፣ የማይረባ ነገር ታወሪያለሽ። እስቲ ዘወር በይና እይው መልስ መስጠትና መናገር ያለበትንና አኛም ከእርሱ መስማት ያለብንን መናገር ሲጀምር ምን ያህል ግዜ እንዳናጠብሽውና የጀመረውን እንዳስጣልሽው። ከኒቆዲሞስ ሾው ፣ትዕግሥት እጅጉ ተማሪ። "ወይ አታምር፣ ወይ አታፍር" አሉ፣ ወይ አታዳምጪ፣ ወይ እውቀት የለሽ፣ ወይ በልክሽ አትጋብዢ፣ ኃይሉ ዮሐንስን ጠርተሽ የጨረባ ተዝካር አደረግሽው።
@ዳማከሴ-ኈ6ወ
@ዳማከሴ-ኈ6ወ Жыл бұрын
የሜን ስትሪም ጋዜጠኘነት ከሶሻል ሚዲያ ጋዜጠኛ ይለያል ፡በሶሻል ሚዲያ ባለከው መንገድ ማቅረብ ትችላለህ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ትክክለኛ አስተያየት
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያም ቢሆን የጋዜጠኝነት ሥነምግባርን መጣል አይገባም።ራስንም ትዝብት ላይ ይጥላል ።
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው፤ ግን እባክሽ እያዳመጥሽ አስጨርሽው !!!!!!
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Жыл бұрын
ኸረ አዳምጪው !!?? አንድን እውነት በምሳሌ ሊያስረዳ ሲል ትነጥቂዋለሽ
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Жыл бұрын
እስኪ እሱን እይው አንቺ ስትናገር እሱ ዝም ብሎ ያዳምጣል፤ አንቺ ግን እሱ ሲናገር ጣልቃ ትገቢያለሽ ፤ አርሚ።
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Жыл бұрын
ኸረ ባክሽ ወረቀትና ብዕር ይዘሽ ሲጨርስ ጠይቂው። ለማዳመጥ የሚጋብዝ ሰው ነው። እንዲሁም አላስችል ቢለው ርዕስ አታስቀይሪኝ አለ። በጣም በሳል ሰው ነው።
@MiressaMorka
@MiressaMorka Жыл бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ስትባል ይህቺ ሴት ... የነገስታትን ቋንቋ ሰብስበሽ ይዘሻላ ምትለው የቤና ላይ ወሬ አረገችው እኮ:: ከዛ ደግሞ ኦሮሚኛ አለመቻሏ ምክንያቷ ሌላ ቋንቋ ስላላስፈለጋት እንደሆነ...አቤት ... አትመጥኝም ሴትዮ
@mierafbelay1863
@mierafbelay1863 Жыл бұрын
Surprising.... ይህ ሰው ኦርቶዶስን በደንብ እንድናቃት አድርጋል
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 Жыл бұрын
Speak for your self, let him speak up his mind!
@ChristJesusmedia
@ChristJesusmedia Жыл бұрын
አንተ ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ጋር እኩል ነኝ ስትል ወልድ ነኝ ማለትህ እጅግ ስእተት ሸንገይ ነህ። አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ልዩ የፈጠሮ በህር ነዉ። ይህ ባህር ስጋ ለበሽ ሰዉ መሆን አይችልም። ማንኛውም ነገር ከለሜኖር ወደ መኖር መምጣት ስለማትችል ። እሱ ብቸዉን አምላክ ሆኖ ይኖራል። መንፈሰዊ ነቹ ነዉ እንጂ መንፈስ ነቹ አልተባለም ። ሸንገይ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
I feel Aster Bedanie obtained some sort of mental disorder,inferiority complex and social crises.
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
I dont think .
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
Minimum she is not able to lisen and interupt him.
@tamnat6789
@tamnat6789 Жыл бұрын
የምትፀልየው እግዚአብሔርን በህይቴ ጣልቃ ግባ ብላክ ኣይዶል እንዴ !!!
@የህይወትመንገድቲዩብ
@የህይወትመንገድቲዩብ Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አስር ጊዜ limited ነው የምትለው በሰላም ነው ? እርሱ limitless ነው
@derejekifle2204
@derejekifle2204 Жыл бұрын
ይህንን ሰውዩ በቅር ብ አውቀዎለሁ የመሀይምነቱ ጥልቀት ወደር አይገኝለትም
@ethiomesobtube3995
@ethiomesobtube3995 Жыл бұрын
በጣም ታወሪያለሽ መጨረስ አልቻልኩም አዳምጪ እስኪ አዳምጪ ብዙ ነገር እያመለጠሽ ነው
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Жыл бұрын
ሀይሉ የዮሀንስ rude ነው።ለእግዚአብሔር ክብር የለውም
@ashusahle5990
@ashusahle5990 Жыл бұрын
ስለራስሽ ማንነት አውርተሽ አትጠግቢም. ወሬኛ.
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ይሄ ሰውዬ ግን ለምን እንደክሆነ ኣላውቅም ደስ ይለኛል! I think የሆነ እየተቃረኑትም ምንም መጥፎ ስለማይሆንባቸው ይመስለኛል
@simenehbekele
@simenehbekele Жыл бұрын
You should pray .this is not the way to live with GOD. This idea is prosperity Fath. not for you please think about it
@anbessehirpo8766
@anbessehirpo8766 Жыл бұрын
አንተ ሃይሉ ታዳ በምድር ላይ መኖር ምን አስፈለገህ አንተ መንፈስ ከሆንክ መኪና ምን አስፈለገህ ሌላም ሌላ................
@MaefAdme
@MaefAdme Жыл бұрын
አስቴር (ሀዳስ)ኢትዮጵያ ትሻገራለች አትጠራጠሩ ኢትዮጵያ በስጋ ለባሽ መዳፍ አይደለችም
@senaithaile1481
@senaithaile1481 Жыл бұрын
እህቴ አስቴር ሀልሻ ትክክለኛውን የአብን እውነት እየነገረሽ ነበር ብታስጨርሽው ብዙ በተማርን ነበር
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
የጨበራ ተስካር መሰለ አረ ተደማመጡ! አንዱ ሲጀምር አንዳችሁ ጣልቃ ገብታችሁ ታቆርጣላችሁ አንዳች ፍሬ ነገር ከሁለታችሁም አላገኘሁም!
@mekdesg7658
@mekdesg7658 Жыл бұрын
የሀይሉ ዮሀንስ ወግ የዘንዶ ወግ ነዉ ተመለስ አትሞላፈጥ
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 Жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው የሚል ት/ት አጋንንታዊ ነው ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር ግን መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ዮሐ 4
@zelalemtadese4526
@zelalemtadese4526 Жыл бұрын
የጴንጤ ጤነኛ የለም እኮ ሁሉም እየተነሳ የራሱን ፍልስፍና ይሰብካል የወደቃቹ ፍጥረታት
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 Жыл бұрын
አይ ገልቱ እንግሊዝኛ ቋንቋ በመጠቀምህ ፍሬ ያለዉ ነገር የተናገርክ መስሎሃል። የመጀመሪያዉ መፅሐፍ ቅዱስ አሁን በምትፈላሰፍበት ቋንቋ አልተፃፈም።
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 Жыл бұрын
"እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ" ያለው ሐዋርያው ጳውሎስ ነው! ሃዋርያው ጳውሎስ "እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም ክርስቶስን ምሰሉ" ለምን አላለም!
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
አቆሰልሽኝ ምናለ ቢያወራበት አፍ አፎን የምትይው። ሃይልሻ በርታ በአንተ ሃሳብ እስማማለሁ
@ebiwakjira5365
@ebiwakjira5365 Жыл бұрын
ውይይይ ይቺ ሴትዮ ምንድነው ሰውን ትጋብዛለች ግን አታስወራውም!!!
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 Жыл бұрын
ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ብሎናል። ነገር ግን አእምሮአችን የሚያዘንን ነው በአብላጫው የምንኖረው። እያንዳንዳችን የሀሳባችን ውጤቶች ነን። ሀይሉ ዮሀንስ ትክክለኛ የማያመቻምች ሰባኪ ነው።
@የህይወትመንገድቲዩብ
@የህይወትመንገድቲዩብ Жыл бұрын
ቅዱስ ጳውሎስን እንዴት ከገዳይነት ወደ ሀዋርያነት እንደቀየረው አትርሳ ይሄ ነው ጣልቃ ገብነት ማለት
@KirosHadish
@KirosHadish 4 ай бұрын
አስቴር ተጠንቀቂ አደራ ጥያቄውሰጥ አሰገብቶ ከእነዚህ ተጠንቀቂ አደራ ከተኩላ የውሀንሰ እያወቀ እንደ ይሁዳ የከዳ ነው
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 Жыл бұрын
ጌታን ለሚዲያ አትመጥኚም am sorry to say this respect for audience....ወንድን አንቺ ማለት ሚዲያ ላይ የሚወራ ነገር እወቂ....ሀይሉ???
@jojo1325-w1m
@jojo1325-w1m Жыл бұрын
አስቴር ትንሽ ጫትና ትንሽ እውቀት መጥፎ ነው ሰው ሀሳብ አታቋርጪ አፍሽን ስትከፍቺ ጭንቅላትሽ እየታየ ነው
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 Жыл бұрын
አስቴርዬ እባክሽ ያንችን ስሜት ገታ አርጊውና አስጨርሽው!!!
@abdiwendmu4463
@abdiwendmu4463 Жыл бұрын
የፍልሥፍና ጥያቄ በዚ እውቀትህ ለመመለስ ሥትሞክር አታፍርም ኧ እሥኪ ወንድ ከሆንክ የእኔ ጥያቄዎችን መልሥልኝ???
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 Жыл бұрын
ምን ሞጥሟጣዋ ነች? ሀሳቡን ላለማስጨረስ,,,,
@alebachewmoges2038
@alebachewmoges2038 Жыл бұрын
ሀይሉ ዮሀንስ ትምህርትህ በጣም ይገርመኛል እወደዋሁም ስሰማህ አልሰለችህም እውነተኛ መሆንህን ወይም አለመሆንህን ግን እየመሰከርኩ አይደለም
@Kas2299
@Kas2299 Жыл бұрын
የምታውቂ ከሆነ እንግዳ መጋበዙ ለምን አስፈለገ? እባክሽ ሀሳቡን አስጨርሽው። ለመድረኩም ለአድማጭሽም ክብር ይኑርሽ።
@fikadutafese1485
@fikadutafese1485 Жыл бұрын
አስቴር በዚህ ሚዲ እና በዚህ አጀንዳ ዙሪያ ብትጋብዚኝ ምናለ
@getnitaklilu2742
@getnitaklilu2742 Жыл бұрын
በ ነካ እጅሽ አፖስትል ጃፒ ብታቀርቢው ደስ ይለናል
@samymulu7110
@samymulu7110 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ለምንድ ነው እግዚያብሄር እኔ አንድ ነን ብሎ ድርቅ የሚለው??? እግዚያብሄር ፈጣሪ እኛ ተፈጣሪ መሆናችንን ዘነጋው እንዴ ??
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Жыл бұрын
ለካ በዳኔ በልጅነትሽ ሞቶ ነው ይህ ስር የሰደደ ጥላቻ እና የበታችነት የተጠናወተሽ
@አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ
@አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ Жыл бұрын
ከአዳምና ከሂዋን በፊት እየሱስ ነበር ማለት ነው መቼም እየሱስ የማራም ልጅ አይደለም ከትሉኝም አይደል ቅዤት ይሆናል ማለት ነው
@yayagebre5403
@yayagebre5403 Жыл бұрын
አሁን (በክርስቶስ )ይላል እንጅ እንደ ክርስቶስ ናቹ አይልም::( in Christ )
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Жыл бұрын
ሶስቱ ቢሄሮች የሚለዉ አማራን አይወክልም ምክንያቱም አማራ ሲገደል ሲሰደድ ነዉ የኖረዉ የዛኔ የት ነበራቹ??
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ብትሰሚው ዐመንሺ ሁሉ ይፈወስ ነበር!!
@amsalemamo6399
@amsalemamo6399 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ልለምህ የሰዉ ልጅ ተረግዞ የሚወለደዉ በማን ፈቃድ ነዉ?
@samuelbayssa9749
@samuelbayssa9749 Жыл бұрын
ሀሳብ ሀሳብ ስትሉ ገደል አንዳትገቡ።ማሰቡንማ ሴጣንም ያስባል።ጥያቄው ሀሳባችን ከእግዛብሔር ሀሳብ ጋር ይስማማል ወይስ አይስማማም ነው።የእግዛብሔር ቃል እርስ በርሱ አይጋጭም።
@selamteshome468
@selamteshome468 10 ай бұрын
አስቴር ሀሳቡን ጨርሶ እንዲገልፅ ለምን አታደርጊም በመሀል በጣም ታቋርጭዋለሽ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሀሳባቸውን ጨርሰው እንዲናገሩ ማድረግ ብትችዪ መልካም ነው
@זמנואלנה
@זמנואלנה Жыл бұрын
ጥሩ ሁነክ የግዝብሔርን ልብስ አለባበስ ለምን ለብሰክ አቀርብም
@tamiratbirhanu-ts7pg
@tamiratbirhanu-ts7pg Жыл бұрын
ሀሳቡን ተናግሮ ሳይጨርስ ለመተቸት ትቸኩያለሽ በዛ ላይ ከእውቀትሸ አይደለም የምትመልሽው እንደመጣልሽ ነው መጀመሪያ ሰሜትሽን ተቆጣጠሪ አለማወቄን አወቁልኝ አይባልም።
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube Жыл бұрын
የተረዳውን ለማብራራት ምቹ አይደለሽም:: የሚናገረው ነገር እውነትም ይሁን ውሸት ለመረዳት ከብዶሻል:: ጊዜ ስጭው: አታቋርጭው:: የሰውዬው ሃሳብ ዝም ብሎ እንደ ቆሻሻ ተወርውሮ የሚጣል ሳይሆን ለሙግት በር ከፋች ነው::
@getachewhaile3946
@getachewhaile3946 Жыл бұрын
አይ አስቴር እንዴት እንስማው አንቺው ከእስካይ ኤርፖርት አምጥተሽው :..::..: ምንም የሚያንጽ ንግግር ሳታወሪው ይህው እንዲችው 46:55 አለቀ:: ለሌላጊዜ እሱ ማን ነው እኔስ ምን ያህል ነው የእውቀት ውስን ብለሽ :: ተዘጋጅቶ መምጣት ሙሉነትያደርጋል::
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
ለዚህ ከንቱ ሁሉ ንግግር እውነታው እንዲገባሽ መጋቤ አዲስ እሸቱን ጋብዥና እውነታውን ተረጂ የተቆራረጠ እውቀት ነው ያለሽ ብዙ ይቀርሻል
@fikrugashaw7281
@fikrugashaw7281 Жыл бұрын
ሰው መንፈስ ከሖነ በግድግዳ ውስጥ ውጣ በዪዋ ወይም በፒንሳ ጣቱን ጭመቂው
@Fanuelgebeyehu-kn9sn
@Fanuelgebeyehu-kn9sn Жыл бұрын
ሰዉ አክብረሽ ጋብዘሽ ያንቺን እዉቀት ደብቂዉ ወገንተኛ አትሁኚ እየኮረኮርሽ ጠይቀሽ ኦዲየንስ እንዲሰማ እና እራሱ እንዲወስን እድል ስጪ ጋዜጠኛ ቤተልሄም ጌታቸዉ
@eliyasjemal3641
@eliyasjemal3641 Жыл бұрын
አስቱ ጥያቄ ከጠየቅሽ በዋላ መልሱን አስጨርሽው እንጂ!? .. አንቺ የምታስቢውን ለመስማት አይደለም የተሰየምኩት, የእንግደሽን ነው።
@elizebatabdissa2007
@elizebatabdissa2007 6 ай бұрын
አድናቂ ነኝ ትክክለኛ አነጋገር ነው ሀይሉዬ ስላም ነህ አስቱ ብዙ አትጫኚ እሺ !
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 Жыл бұрын
አንተ ሰው አማርኛህን ዝብለህ አውራ አያምርብህ አግሊዘኛ አትችልም
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
አንተ ሰው ልብ ይስጥህ፡ ጭራሽ በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ ድርድር አመጣህ፡ እግዚአብሔር በመንገድህ ጣልቃ ባይገባ አንድ እርምጃ እንኳ መራመድ አትችልምና በድምዳሜ አንተ ተወዛግበህ ሕዝብ አታወዛግብ፡፡
@yelibenworkayeleweldegiorg7673
@yelibenworkayeleweldegiorg7673 7 ай бұрын
እስቲ ለመናገር ከምትፈጥኚ አዳምጪ። ፕሮግራሙ ላይ የምታቀርቢልን እንግዳ እኮ እርሱ እንጂ አንቺ ራስሽ አይደለሽም። ኧረ እናዳምጥበት፤ ኧረ ሰውዬው ይናገር
@sallshsemagn9262
@sallshsemagn9262 Жыл бұрын
እንስማዉ እንጂ ።ጠያቂም ነሽ መልስ እንዲሰጥ አትፈቅጂም ዝም በይ ሰዉየዉ ይናገር ምሁር ነዉ ሰዉየዉ።
@Hanzmariam
@Hanzmariam 27 күн бұрын
ሐይሉ የስላሴ አራተኛ አካል ነው ብሏል ብንያም ሽታዬ።
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
አስቴርን መስማት አልፈልግም ግን ሀይልሻን ለመስማት ስል ይቺን ዥዋዥዌ ልሰማት ነው
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
ድፍን ጭንቅላት ይባላል ይህ ሰው ነው አዳም እና ሒወን በሰሩት የጌታ ትእዛዝ ባለመሰማታቸው ነው ወደ መሪየት የወረድት የፊልሰፍና ያጠፋል እንጂ አያሰተምርም ሰዓትሺ በእንዲህ አይነት ደንቆሮ ያሳዝናል
@DemisFereja
@DemisFereja Жыл бұрын
ሲጀመር ሰው ደካማ ነው ከተባለ የወደደውን ሁሊ ማድረግ አይችልም። እግዚአብሄር የወደደውን ነው የሚያደርግለት። ባህሪው አይፈቅድለትም ማለት ምን ማለት ነው? እግዚአብሄር ያለው ብቻ የማይሆንልህ ከሆነ፣ በነብስ እውቀት ትፍጨረጨራለህ ማለት ነው። ጋሽ ሀይሉ ከዚህ ሀሳቡ መሞት አለበት። ይሄ ያለመሞት ውጤት ነው። ይሄ ኢጎ ነው።
@eshetud210
@eshetud210 Жыл бұрын
ምንም ባታስወሪውም ጥሩ ነገር አቅርቧል እናመሰግናለን🙏 አንች ግን ያለ ቦታሽ ነው ያለሽው የጋዜጠኝነት ምንም እውቀት የለሽም አታስወሪ አታዳምጭ ምን ጉድ ነሽ?🤔
@fasikadawit6471
@fasikadawit6471 Жыл бұрын
ውይ አስቴር እባክሽ ለኛ ለአድማጮች ስትይ ታግሰሽ ሃሳባቸውን አስጨርሻቸው አንቺ ጠርተሻቸው አንቺ ነው የምትመልሽው ለክርክር ነው የጋበዝሻቸው ወይስ ለዕዉቀት? Please it iritetes try to be patient to litsen Aster
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 Жыл бұрын
ስንሞት እና ተነስተን አንዳይነት ነን አርጅተህ ወገብህ ጎብጦ ብትሞት ገነት የምትገባው በዚህ ጎብጠህ ነህ አያልክ ነው ?
@Seife370
@Seife370 Жыл бұрын
ሃይሉ ዮሃንስ እምነቱ አይመቸኝም ግን ፈጣሪ አንቺን የቻለሽ ነዉ መመስገን ያለበት እሱ በስነስርዓት ነዉ ሃሳቡን የሚገልፀዉ ደሞ ደርሰሽ ሰዉን መገሰጽ እዉቀት እንጂ ድፍረት ብቻ በቂ አይደለም
@RTD-ni4ph
@RTD-ni4ph Жыл бұрын
ይህሰዉ ጾታዉን ቀየረ እነዴ! እንድነሽ እንድ ነሽ የሚባለዉ ለምንድነው?
@GTesfa-yj9cd
@GTesfa-yj9cd Жыл бұрын
እሱን ተዎው እግዚአብሔር ታላቅ ነው የትግራይ ህዝብ ያልጣፋው እግዚአብሔር ካስነሳለት ድብቅ ጦርና አለት ስለሆነለት እነጂ እንደ ኣንተም ሆነ ጋኔን ክብረትና መሰሎቻቹህ ያላቹህማ ብላቹሃል ይቅርታ መጠየቅህ ግን መልካም ነው::
@tikseko
@tikseko Жыл бұрын
1 Corinthians 6 አማ - 1 ቆሮንቶስ 11: ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 10 ай бұрын
ምነው ሃይሉ ሉዓላዊውን አምላከ እንደዚህ አሳነስከው እግዚ/ር እንደ ዮናስ በማትወደው(ባልመረጥከው) መንገድ ሊወስድህ ይችላል ስለዚህ ውስን ልትለው አትችልም
@FelleBeyene-to9gp
@FelleBeyene-to9gp 4 ай бұрын
ጌታ እኮ አንችንም ችሏል እኛንም ችሏል የንግግር ስርአትሽ ይደብረኛል ወይ ጌታን ግለጪው ወይም አለምን ግለጪ ከየትኛው እንደሆንሽ እንኳን አትገቢኝም ይቅርታ አምታታው በገበያ
@alexerdedo7513
@alexerdedo7513 Жыл бұрын
ግን ሰው ልጅ በምድር ዘለላም ልኖር ነው የምፈልገው። እግ/ር ጠልቀ አይገበም ስትል መሞት የእኛ ወይም የአንተ ፍለጎት ነው? ወይ ?
@anbessehirpo8766
@anbessehirpo8766 Жыл бұрын
ወንድም ሃይሉ ተሰስተሃል የእግዚአብሔር ፈቃድ እንጅ የአንተ ፈቃድ ፈፅሞ አይሆንም ሆኖም አያውቅም አንተ በስህተት ትምህርት ውስጥ ነው ያለኸው በአየር ክንፍ እየተንሳፈፍክ ነው ያለኸው ተመለስ የእግዚአብሔር ቃል የምለው ልጁን ወደ መምሰል ነው የምንሄደው እንጅ እርሱን አመሰልንም ስለዚህ ቆም ብለህ ወደ እውነቱ ተመለስ
@mekdesalebachew6898
@mekdesalebachew6898 Жыл бұрын
አስቴር ጥሩ ነው ምትሠሪው ግን ክርክርሽ በዛ እንግዶችሽ መልሣቸውን ይጨርሡ ጠብቂያቸው ብዙ አስተማሪ ሀሳብ አንስተው ታቋርጫቸዋለሽ በዛለዠ ላይ judge ታደርጊያቸዋለሽ ከቅርበትሽ የተነሳ ይሆናል ግን ይህ ቦታ የሀሳብ ማንሸራሸሪያ እንጂ መገማገሚያ አይደለም please ማየት እየፈለግን አሰልቺ አታድርጊው እባክሽ ሀሳባቸውን ይጨርሡ
@nobody-yp7cn
@nobody-yp7cn Жыл бұрын
Ewenet newe sema yalekewe Hulu ewenet newe. Jesus is the highest human being.
@babyhabte5611
@babyhabte5611 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ሃይሉ ዬሃንስን ሲጠይቁት በደንብ እሰማለሁ ት/ቱን ስለምወድ አብዛኛው ጠያቂዎቹ ግን ጨርሶ የሱ እውቀት አይገባቸውም ስለዚህ ቁጭ ብለው ብዙ መማር ሲችሉ ሃሳቦቹን አያስጨርሱትም ስለዚህ እሱን እያስወሩትም እና ክርክር ያደርጉትና ሃሳቡን አያስጨርሱትም መንፈሳዊ መረዳት ያላቸውን ሰዎች ግን ዝም ብሎ መስማት ጥሩ ነው
@getawyiche.estefo6000
@getawyiche.estefo6000 Жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ በብዙ ሀሳቦችህ ባልስማማም የፍልስፍና ብቃትህን ግን አደንቃለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ፍልስፍና ሲበዛኮ እንዲህ ወደጨለማ ይከታል 🤔🤔
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 78 МЛН
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН