No video

በቅሎ ቤት እና ትዝታዎቿ ትዝታችን በኢቢኤስ /Beklo Bet Addis Ababa Tezetachen Be ebs Se 14 Ep 3

  Рет қаралды 91,984

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን የጋዜጠኘነት ሙያን በእውነት ከስነ-ምግባር ጋር ያቆየህልን ነህና እናመሰግናለን
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
amalk yakeberelegn
@asniyegetamehret4206
@asniyegetamehret4206 4 жыл бұрын
ዋወ ጋሽ መኪሶ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@sarazebene8695
@sarazebene8695 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ የበቅሎ ቤት ሰፈር ልጆች ዋው በዶንት ነው ያደጋችሁት እኛ በሽልጦ ግን የኛ ኦርጋኒክ ነው
@mrmatty4289
@mrmatty4289 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@bahruawel21
@bahruawel21 5 жыл бұрын
በእውነቱ ይህ ፕሮግራም ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም አላህ እድሜ ከሂዳያ ጋር ይስጥህ እላለሁ
@forever4883
@forever4883 5 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነህ አንተ በአገርህ ያውም ቮልስ ታሪካዊ መኪን እየነዳህ እኔ በስው አገር ማርቸዲስ እየነዳሁ አህያ የምጋልብ ያህል ነው የሚሰማኝ : ለካስ ሁሉም የሚያምረው በአህገር ነው::
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 5 жыл бұрын
ዮኒ ዉደ ኋላ እየመለስክ ያልኖረውን አልያም ያላየነውን ነገር ስለምታስጎበኝን እናመስግናለን ታሪክን ግድ በቦታው መኖር የለብንም ከመስማት ብዙ መማር ይቻላል ደስ እሚል ጨዋታ 🙏
@heluzakr7681
@heluzakr7681 4 жыл бұрын
ውይ ዶናት ቤትዬ ያደግንበት ቤት...ዩኒዬ በትዝታ ወሰድከኝ። ሰፈሬ እና ትዝታዋ!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
ትዝታችን እኔም ከወይዘሮ አስራት ትዝታዎች አንድ ነገር ትዝ ይሉኛል እሳቸው ዘበኛቸውን አስከትለው በመኪና ይሄዳሉ መርካቶ ከዛ እቃቸውን ገዝተው ጨርሰው ወደ ቤት ሲመለሱ ተመስገን የላሉ በዚን ሰአት ከኋላ የተቀመጠው ዘበኛ አቤት እማየ ይላቸዋል አሳቸውም አንተን ማጠራህ አሉት እኔ ተመስገን ያልኩት እግዛብሄር ነው አሉት ዘበኛቸው ሱሙ ተመስገን ሰለነበር እሱ የጠረቱ መስሎት ነው ትንሽ ሳቅ ብየ ነው ።
@sisaygashu2327
@sisaygashu2327 5 жыл бұрын
ወ/ሮ አስራት በጣም የምወዳቸው እናቴ ናቸው
@metisalale1005
@metisalale1005 5 жыл бұрын
አባቴ ራጅም እድሜ ና ጤና ይስጥ ❤💜❤ታርክ ደስ ይለኛል 🇪🇹🇪🇹
@user-kk3cm8pi2u
@user-kk3cm8pi2u 5 жыл бұрын
ዋው እድሜ ላተ ትዝታን እዲ እያዋዛክ ትለቅልናለክ እዝግ እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘😘
@tezu111
@tezu111 4 жыл бұрын
wow sefern ayewat besen amete thanks yoni
@user-qh9ll1xu2c
@user-qh9ll1xu2c 5 жыл бұрын
ትዝታችን !! አቤት ዶናት እንዴት ብርቅ እንደነበር አስታውሳለሁ!!
@asnakechbizuayew3901
@asnakechbizuayew3901 4 жыл бұрын
aleka sile beklo bet ergtegna yehone tarik lemesmat wede alpha university geba btel bizu minch tagegn nbr bcha tiru sra nbr kiberln
@tewodrosmengistu242
@tewodrosmengistu242 5 жыл бұрын
እኔም በልጅነቴ በልቼዋለሁ በጣም የታወቀ ቤት ነበር እስከዛሬ መኖሩ ደስ ይላል እውነት ነው ዶናት ቤት ልዩ ትዝ ታዬ ናት።
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
i grew up dnat sfr long time ago 30 years
@harunetiyopya
@harunetiyopya 2 жыл бұрын
SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia
@romansweet9360
@romansweet9360 3 жыл бұрын
Oh my God really I miss this long time in shaa Allah well see u soon
@earsie1977
@earsie1977 4 жыл бұрын
i love this series!
@sosi6207
@sosi6207 5 жыл бұрын
Sefera I miss you yetalachihu bekelo betoch✋✋✋
@queenfufu120
@queenfufu120 5 жыл бұрын
😍😙🙌
@user-ok8nb2jh2e
@user-ok8nb2jh2e 5 жыл бұрын
Uuu እድሜ ላንተ በስደት ላይ ለቆየነው ትዝታችንን በሰፈራችን ላይ አደረከው አድናቂህ ነኝ
@konjitlawrence3456
@konjitlawrence3456 5 жыл бұрын
Thank you for educating me about Beklo Bet. Watching my mother tell her story reminded me of love , family, and self preservation. Growing up in such incredible neighborhood, has helped me navigate life in an extraordinary way. Please keep up the good work. Konjit Assefa Lawrence from Los Angeles, California
@asniyegetamehret4206
@asniyegetamehret4206 4 жыл бұрын
ዶናትታችን ያሣደገን ዋጋው በጣም ርካሽ ነበር ሣንቲም ስናገኝ ሮጠን ነበር ለመግዛት የምንመጣው አይ ልጅነት
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 жыл бұрын
ሰውድህ የውነት ደስየሚል ብሮግራም ወንድማችን
@siraksamra1
@siraksamra1 4 жыл бұрын
ኣቶ ዮናስ፡ ትዝታችን በኢቢኤስ የሚለው ፕሮግራም በጣም ኣዝናኝና ኣስተማሪም ነው ቀጥልበት እልሃለሁ። ዓመት ምህረቱን ኣላስታውሰውም፡ በዛ ጊዜ የተወለድክም ኣይመስለኝም ፡ የሰፈር ልጅ ስለነበርኩ ኣጀማመሩ የማቀው ይመስለኛል፥ በደርግ ጊዜ እንደተጀመረ ነው ትዝሚለኝ፥ ዶናት መሽጥ ሲጀምሩ መኖርያ ቤታቸው ውስጥ ሆነው ነበር ላንድ ዶናት ሰላሳ ኣምስት ይሁን ፡ ሰላሳ ሳንቲም ነበር። ያኔ ለመግዛት ስትሄድ መግቤያ በረ ኣጠገብ ትንሽ መስኮት ኣበጅተው ስለነበር መስኮቱን ስታንኳኳ ሰው መጥቶሚታዘዝህ፡ ማለት ኣንዳሁን ሱቅ ኣልነበርም። በዛ ጊዜ የታወቀ የነበረው የፒያሳው ገብረትንሳኤ (ኣሁን መኮነን) ባቅለባ፥ ኬክ ቤትና ፡ በላይ ተክሉ ተክለሃይማኖት ኬክ ቤት ነበር። ይኸንን ማስታወሻ ለመጻፍ የፈለግኩት፡ ያኣቦይ ገብረትንሳኤ ባቅለባ ወይም ኬክ ቤት ስለረሳህ ፡ በጅጉ ለማስታወስ ነው። ከሰላምታ ጋር፡ ኣበበ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Abebe Habtemariam Kifle ለኢትዮጵያ ህዝብ ሹካ አያያዝና ኬክ መብላት ያስተማርነው እኛ ነን አሉ እየተባለ ይወራ ነበር....ይህንንስ ያውቃሉ አቶ አበበ?
@shewayegermaye28
@shewayegermaye28 5 жыл бұрын
My gosh! it’s brings all the memories, I use to go to the donuts place with my friends 30 years ago.
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
omg i grew up beklo bet hve been long time 30 years a go
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Wow, donat i used to buy.
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 5 жыл бұрын
ዮኒ አድናቂህ ነኝ የምታቀርበው ፕሮግራም ጥሩ ነው በርታ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
ዋዉ ሰፈሬ ዶናት ቤት በጣም እናመሰግናለን ።
@jossylove914
@jossylove914 5 жыл бұрын
Mwedew sefere ,, thanks, kewetaw 15 year belay
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል እርፖረታጅክ ፍቅር ትዝታ ትምህርት አዘል ነው እጅግ የሚያስደስት ቀጥልበት አነደበትህም ደስ የሚል ፣💚💛♥️
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
ትዛታችን በጣም ደስ አለኝ ወይዘሮ አስራትን ስላየሁ አመሰግናለሁ ቀጥልበት
@keyakeya2199
@keyakeya2199 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ አቀራረብህ ድምፅህ ረጋ ያለ ነው በዚው ቀጥልበት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@tsigezewude8138
@tsigezewude8138 5 жыл бұрын
Abate erejim edimena tena abizto fetari yisetiwot amen amen amen
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
ትዝታችን ወይዘሮ አስራትን የነ ዳኒ የነገሠሠ ትግስት ሌሎችም እናት በጣም እናስተውሳቸዋለን ቤቱ ሆስቴል ስለ ነበር ለሆስቴል ልጆች እናት ነበሩ እና እንወዶተለን ወይዘሮ አስራት ከአስመራ የመጣ ወጣት ከዚሁ ከ አ/አ ይኖርበት ነበር የሴቶች ሆስቴል ነበር ዋው
@sisaygashu2327
@sisaygashu2327 5 жыл бұрын
በትክክል በጣም ጡሩ ሴት ናቸው እኔም በደምብ ነው የማውቃቸው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታሪክ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለሀገሬ
@Olympiabole
@Olympiabole 5 жыл бұрын
Teweleje yadekubet sefere oh my God keza tenesh Zeke blo kebeleyachen nw wuuuu agerebet begebahu bemagestu nw donat bet yehedkut I missed it☹ a lot of memories.
@aliseaid
@aliseaid 5 жыл бұрын
Yoni lemen Haile z beklo betn maletem gazetegna derega Haile ateykewem
@zenayo2619
@zenayo2619 5 жыл бұрын
ግሎ ባል አስታራ ላንቻ በቅሎ ቤት ጎተራ. ካዲስኮ. አደይ አበባ. ሳሪስ ብሄረ ጽጌ. ንፍቅ ብለውኛል ምን ይሻለኛል ኮሜቶች ተባበሩኝ
@amilesulaman4100
@amilesulaman4100 4 жыл бұрын
Thank you ebs
@user-it1ng1zz4o
@user-it1ng1zz4o 5 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታ ታሪክ ማወቅ ማስተዋወቅ በጣም ደስ ይላል
@ephremgebresilas4771
@ephremgebresilas4771 5 жыл бұрын
ዬኒ ሰላምህ ይብዛ በዚ ሰዓት እንዳተ አይነት የሚዲያ ሰው ማግኘት መታደል ነው ባለፈው ኘሮግራምህ ሰለ ቄራ ትንሽ ትዝታችን ቀሰቀስክብን ስንል ዛሬ ደሞ የበቅሎ ቤት ትዝታን አመጣ ይመችህ እኔ ወንድምህ ከካናዳ ሆኜ ኘሮግራምህን እየተከታተሉክ ነው ከዘመናችን አክትቪስቶች ይልቅ እንደአንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ስለሰጠን ፈጣሪን አመሰግናለሁ
@tezu111
@tezu111 4 жыл бұрын
donat bete wow be lejenete eza aletefam nebere
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
OMG this guy work with my dad. They the same age 👍
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ምርጫዬ ነው አዘጋጁም ትህትናው ይመቻል ይመች
@Lula2090
@Lula2090 5 жыл бұрын
BRAVO BRAVO BRAVO it's amazing. Yonas telek seu
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
በታም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ያግዛቹ በታም ደስ ይላል
@retasa7652
@retasa7652 3 жыл бұрын
Ohoooho yene suse Donat, tezetaye ke jise temhert bet senweta, yetransporten, ezh Donat bet neber, still teamu Afe west allle, 😢😢😱🙈 tezetaye Beklo bet
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 жыл бұрын
ዮናስ አቀራረብህን ስወደው እውነትም ትዝታችን በርታ እኔ እና ቤተሰቦቼ የምንወድው ፕሮግራም ነው
@kadisttfayee3693
@kadisttfayee3693 5 жыл бұрын
Seferee❤❤❤
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Aref programme new enamsgnalen tebareke.
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 5 жыл бұрын
ቂርቀስ ሰፈሬ ናፍቆኛል 😥
@hanatesfay4689
@hanatesfay4689 5 жыл бұрын
በቅሎ ቤት ካነሳህ ግሽዓባይ ቡና ቤት እርሻ ሰብልን እረሰሃቸው
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 11 ай бұрын
Cheers ጎራው😢
@naty021074
@naty021074 3 жыл бұрын
Nice program, you brought all my memories back, playing soccer in “gerare meda “ scatting “koshneta” down the hill, and having the lovely donut.
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 11 ай бұрын
ጃምቦ ግሮሰሪ ዋው
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 3 жыл бұрын
Ii used to go their.
@tsehayfresenbet5418
@tsehayfresenbet5418 5 жыл бұрын
Wow ሰፍራችን ዶናት ቤት ጋሼ ጫላ በታም ደስ ይላሉ
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 11 ай бұрын
ጋሽ ፍሬሰንበት አዝማች ዋው
@user-eu8oj9wb4t
@user-eu8oj9wb4t 5 жыл бұрын
በናትሕ ይችን መኪና በደብ ያዛት አንደኛዋ ትዝታችን ነች ማለቴ ቮልስ ወግኗን
@gadaatokkuummaaethiopia1906
@gadaatokkuummaaethiopia1906 4 жыл бұрын
Grum program
@RahaRo11
@RahaRo11 4 жыл бұрын
The gentleman in the green suit needs his own show.
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
Arif new barta
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg 5 жыл бұрын
Thanks for sharing!
@Lula2090
@Lula2090 5 жыл бұрын
Young old man ✅👍
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ❤
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጦቼ💚💛❤👉👍
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 5 жыл бұрын
Cheers bekilo bet eko new Hahaha
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 жыл бұрын
Bekelowoch mindenew beharachow????
@terryzewde2360
@terryzewde2360 5 жыл бұрын
ገብረተንሳይ ኬክቤት ለምን ተረሳ
@sabamedhin6120
@sabamedhin6120 5 жыл бұрын
Very true! The pastry was the best and was also known for its "bakelaba".
@danielalma8168
@danielalma8168 5 жыл бұрын
ፂላ ፡ ታሪክ ፡ የለውም
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Terry Zewde ገብረ ተንሳይ በቅሎ ቤት ነው ያለው???
@rebkahaile576
@rebkahaile576 4 жыл бұрын
ውይውይውይ ዶናቷን ዝለሏት ባካችሁን።
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 3 жыл бұрын
Enem satimen yege wedezih donate bete erote neber
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር
@zizitino6301
@zizitino6301 5 жыл бұрын
Senegal embassy menewi Teresa
@mahlettamene1144
@mahlettamene1144 4 жыл бұрын
Hi dear friend did you live USA?
@hiwot5798
@hiwot5798 5 жыл бұрын
Teztachen be ebs Egege betam yewdedkut program new berta wendemachen
@janetkonjo548
@janetkonjo548 5 жыл бұрын
ውይኔ የትውልድ ስፈሬ እናመስግን ለን
@etifwondu1482
@etifwondu1482 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዬኒ!!! ትዝታችን በበቅሎ ቤት ሰፈሬ ነበር!!! እማማ አስራትንም በስንት አመቴ አሳየኽኝ ጭንቅ የማይወዱ ደስተኛ ተጨዋች በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው:: ሰዓት አለቀብህ በደንብ ሳታጫውታቸው? እናመሰግናለን!!!!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ትዝታችን
@hsee3071
@hsee3071 5 жыл бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
eniyn ysdgiy 30 years a go
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 11 ай бұрын
ሉቃስ ፋርማሲ
@ibrahim-cg2lk
@ibrahim-cg2lk 2 жыл бұрын
ማለትም ቀለም እድሳት ያስፈልጋታል
@tomasgirma6681
@tomasgirma6681 4 жыл бұрын
Gazetegn yunase kuasemedanme gubegnte heste argate abebekela setadeyum GA teru mireja tagegnaleme inam berugeramke arfe new ketelebete
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
😘😘
@yisutube5392
@yisutube5392 5 жыл бұрын
Yoni magnaye ye Adu genetin tarikuwan des bemil akerareb eyemegebken nw bertalign Aradaw bro
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 жыл бұрын
ስለ አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ልጅ ይናገር!! ሚገርም ነው ወደ አምሳና ከዛ በላይ የኖሩ ሰዎች ሲናገሩ አዲስ አበባ የአዲስ አበቤዎች መሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም:: አዲስ አበባን ረግጠው ማያውቁ ምንም ስለአዲስ አበባ ታሪክ ማያውቁ በሬ ወለደ ወሬ ሲቀባጥሩ ግርም ይለኛል:: ወንድም ቀጥልበት! ሌሎችንም አካባቢዎችን አስጎብኝን::
@gizachewassefa7450
@gizachewassefa7450 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዮናስ እስኪ መገናኛ ብቅ በል።
@janetkonjo548
@janetkonjo548 5 жыл бұрын
ወንድሜ የናፍኩትን ወላጅ አባቴን ስላሳየከን ከልብ እናመስግናለን ።መልካም ምግብ
@iftaharulislam7275
@iftaharulislam7275 5 жыл бұрын
እምያቸው፡አላህ፡ያረዝመው።
@janetkonjo548
@janetkonjo548 5 жыл бұрын
አሜን ❤🙏ውዴ
@sisaygashu2327
@sisaygashu2327 5 жыл бұрын
OMG sorry gin መኪሶ or ሀብቴ ከሁለቱ አንዱ ናቸው
@janetkonjo548
@janetkonjo548 5 жыл бұрын
ትክክል 👌
@sisaygashu2327
@sisaygashu2327 5 жыл бұрын
ካልተሳሳትኩ አ/ቶ መኪሶ ናቸው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ትዝታዎች መጣክ
@user-qk5mn9oe8n
@user-qk5mn9oe8n 5 жыл бұрын
👍👌
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 3 жыл бұрын
ሣምትወሰደብኝለማየትብቻበርታ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
senegal embasse mnew teresa
@sebleasres7319
@sebleasres7319 3 жыл бұрын
ትህትና እና አክብሮትን ከዮናስ ተማሩ
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጣቸሁ ምርጦቼ የኔንም ቪዲዮን እዩትና ከወደዳችሁት አስተያየታችሁን ስጡኝ መልካም እለተሰንበት
@henokbelay5830
@henokbelay5830 5 жыл бұрын
Sex
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 5 жыл бұрын
Bulishit what about gebere Tensahe piassa I remember when I was teenage I got introduced to bakelave i used to walk from Merkato just to eat bakelave unforgettable experience!
@weyneamanuel4745
@weyneamanuel4745 4 жыл бұрын
Wey gud shebawe chefechfute eko yale Erfete kikikikikik
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
Ask Kidun kindergarden owner.
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
🎵🎻🎸🎤🎧
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 жыл бұрын
አባቶች እናንተ ጥሩ የታሬክ እስተማሬዎቻችን ነበራችው ግን ተተኬው ትውልድ ተቀብሎ ማስቀጠል ግዴታ ነው።
@yigo1010
@yigo1010 5 жыл бұрын
Yoni ye adis abeba meseret yehonu seferoch entoto sheromeda ferensay legasuon menen 6 kilo selenesu program sera eski
@ibrahim-cg2lk
@ibrahim-cg2lk 2 жыл бұрын
ቮልስህን ለምን አታድሳትም
@saharsh6275
@saharsh6275 3 жыл бұрын
የሚገርምሰነምግባርስርአትያለክጋዜጠኛነክአከብርአለውበርታ
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 86 М.
የአዲሱ ገበያ ትዝታዎች   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
26:26