ጉራጌ ክልል መሆን የለበትም እላለው ዶ/ር አብይን ያስገረው የፕሮፌሰር ብርሀኑ ንግግር

  Рет қаралды 25,992

Enuka Media

Enuka Media

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
ክልልንት ለማንም ካልጠቀመ በክልል የተደራጁ መፍረስ አለባቸው የጉራጌ ትግል ማንም ሚያቆመው የለም ህገ መንግስቱ መከበር አለበት
@yeshambeladmasu6222
@yeshambeladmasu6222 Жыл бұрын
እኔ ግን በአንድ በኩል ልክ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም መከፈል ሀይልን ያዳክማል በተለይም የኦሮሞ የመስፋፋት ፍላጎት ፈተና ሊሆንባቹ ይችላል ብዬ አስባለሁ አሁን ሲዳማ ተከፈለ ግን አሁን በኦሮሞወች እየተወረረ አደጋ ላይ ነው። የጥያቄው ምክንያትም አልገባኝም
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
ክልልነት የማያስፈልግ ከሆነ ለሁሉም መሆን አለበት:: አንዱ በክልልነት ተደራጅቶ ሌላውን መከልከል ትርጉም የለውም::
@yohannes7808
@yohannes7808 Жыл бұрын
የአብይ አህመድ ኦሮሞ ክልል ብቻ ሳይሆን ልዩ ዞን አለው። ከዛም ልዩ ጥቅም አለው። ከዛም አልፎ አዲስ አበባ የኔ ናት ይላል። ወሎንም እየተመኜ ነው። አብይ የኦሮሞን ክልል ከአማራ ያፀዳል። ከዛም አይቆምም አማራ ክልል ይሄድና የአማራ አመራሮችን ይገላል። ክልል ይፍረስ ወይንም ሁሉም ክልል መሆን ይችላል። ሆዳሙ ብርሃኑ ነጋ ግን ይዘገንናል። ፍትህ ለጉራጌ ማህበረሰብ።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
👎
@MultiAyele
@MultiAyele Жыл бұрын
​@Chaltuko what do I except from " chaltuko " 😂😂
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ቢሆን እራሱ ይጎዳል ምናለው ጉራጌሁሉም ነጋዴ ማ ማንን ይገዛል ተያይዞ ገደል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትክክል ብላል ጆሌ ቢሾፍቱ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
@@MultiAyele 👎
@denekemamo8783
@denekemamo8783 Жыл бұрын
በብልጽግና ዘመን የክልልነት ጥያቄ ለሲዳማ ተመልሶ ለጉራጌ ለምን ይከለከላል ? ከተሰጠ ለሁሉም ከተከለከለም ለሁሉም እኩል መሆን አለበት እሱ ነው ፍትሀዊነት እሱ ነው ህገ መንግስትን ማክበር ከሰላምታ ጋር የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወታደር
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
The Wolkite meeting is the sample of peace and integrity. Congratulations Dr. Abiy Ahmed and prof. Berhanu as well all the kilil administrator. Please do it all over the country.
@dagimabebe7966
@dagimabebe7966 Жыл бұрын
አብይ ባታወራ ደስ ይላል እንደህፃን ተረትተረት ነው እከክ ሰው ባለም ላይ ካሉ ሰውች ድምፅ እንዳተ ያስጠላኝ
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 Жыл бұрын
ታዲያ ይህ ነገር ጉራጌ ላይ ብቻ የማይስራው ? ሁሉም ክልል ብሎ የራሱን ሲይዝ ጉራጌም የራሱን ክልል መመስረቱ ትክክል ብዬ አምነዋለው እንደ ሀገር ማስቡ ከቆመ ቆይተዋል ስለዚህ ጉራጌ ስጋት አለበት
@manaluketema2302
@manaluketema2302 Жыл бұрын
ለጉራጌ ሲሆን ክልል አያስፈልገውም ለሌላ ሲሆን ይፈቀድለታል ምላሳምመንግስት
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Жыл бұрын
Dr Birhanu’s statement is amazingly frank and principled!! It is consistent with his political stand for 30 years. I admire people with principle.
@salihibrahim562
@salihibrahim562 Жыл бұрын
Birhanu Nega(phd) is known for his islamophobic trope. He doesn’t speak for gurage people.
@ንማጀ
@ንማጀ Жыл бұрын
ታዳ ጉራጌ አገሬ ነዉ ብሎ የሰራዉ ቤት ለምን አገርህ አይደለም ብላቹ ምታፈርሱ ሰዉ 30 አመት የኖረበት አንተ መጥተህ የፈረሰዉ ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ልታረግ አደል አንተ ከመጣህ ሰላም አይታም አታቅም
@it1nr
@it1nr Жыл бұрын
፣አንተ፣ብርሀኑ፣ጉራጌ፣የት፣ያቅሀል፣የጉራጌ፣ጠላት፣፣የአብይ፣አለቅላቂ፣የኢዜማ፣ተግባር፣እያበላሽህ፣እንደሆነ፣አልታወቀህም፣ደሞ፣ማንም፣ጉራጌ፣አይመርጥህምለምን፣ቢባል፣ጉራጌ፣ሚባል፣ብሔር፣ከዚአለምይጥፍማለትስለማይቀር
@Lemesafufa14
@Lemesafufa14 29 күн бұрын
ብርሃኑ ነጋ ጉራጌን አትደራጅ ክልል አትሁን ተብሎ ዛሬ አስጨረሳቸው
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል እንዲሆን የሚጠይቁ ፖለቲከኞች ለግል ምቾታቸው ካልሆነ በስተቀር ክልል በመፍጠር በመላ ሃገሪቱ ባለፉት ሰላሳ አመት ያየነው ይበቃናል። ዶር ብርሃኑ ትክክል ነው።
@hananitalove293
@hananitalove293 Жыл бұрын
ታዳ ለሲዳማ ምን ያረግላታል
@kassag3139
@kassag3139 Жыл бұрын
የዶክተር ብርሃኑ ንግግር 100 % ትክክል ነው እናመሰግናለን 🎉
@DailyLife833
@DailyLife833 Жыл бұрын
it is right but we are in Ethinic Federalism. Therefore, the right should be for all of Ethiopians. If Gurge want Kilil they have to allow. Otherwise, they have to remove this Ethnic Federalism from the whole country. They allow for some race and they don't allow for some. That is not acceptable. Every Ethiopians should be treated same.
@salihibrahim562
@salihibrahim562 Жыл бұрын
@@DailyLife833 I agree with above statement. The people of gurage should be allowed to exercise their right and have their own killer like the rest of the country. Moreover, Mr. Birhanu Nega might have his own views but doesn’t speak for all Gurage ( I’m not sure if , he is psychologically part of this social group).
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene Жыл бұрын
ሆዳም ፕሮፌሠር !! ራሱን አብይን የመረጠውንና ሌሎች ብሔሮችን ውጡልን የሚለውን ኦሮሚያ ክልልን አታሥፈርሠውም? አንዱ ሕዝብ በክልል ተደራጅቶ ጥቅሙን እያጣጣመ ባለበት ሁኔታ ጉራጌ ወይም ወላይታ ክልል ልሁን ቢል ሕገመንግሥታዊ ነው፡፡ አሁን ባለበትም ሁኔታ ትክክል ነው፡፡
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
ህዝቡ ክልል መሆን ከፈለገስ ?? አማራ ሲያባርህ ጉራጌ ጋር ደግሞ ሄድክ
@Addislove0916
@Addislove0916 Жыл бұрын
አትጠራጠሩ ormmuma ጉራጌን በቅርብ ሊውጠዉ ይመጣል
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ፈሳም
@salihibrahim562
@salihibrahim562 Жыл бұрын
Neftegna, it’s over, you cannot turn the clock back.
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም በሞት ሽርት እጃችን ላይ ካላስገባን መዋጥ አይቀሬ ነው በጋራ እንታገል ድምፅ ሁኑ
@Sarah-kt8ub
@Sarah-kt8ub 5 ай бұрын
ትክክል ትግላችን ይቀጥላል
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
የጉራጌ ህዝብ ብቻ አይደለም በሁሉም ቦታ እሚኖረው የክልል መብታቸው ተከብሮአል አማራ ሲዳማ ::
@nafishabdo380
@nafishabdo380 25 күн бұрын
አተ መሳዬችነውጉራጌ የምስበሉት አፈርብሉ😢😢
@Sarah-kt8ub
@Sarah-kt8ub 5 ай бұрын
ጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ከጠየቀ ቆየ ለጉራጌ ምንም ማያረግላት ከሆነ ብልፅግና ከመጣ ለስዳማህዝብስ ምንያረግለታል ትግላችን ይቀጥላል ህገመንግስቱ ይከበር
@momopopo5384
@momopopo5384 Ай бұрын
የድሮው ክፍለ ሀገር ይሻላል።
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Жыл бұрын
ፕ/ፌ ብርሀኑ የእኔም አስተያየት ከአንተጋር የሚጋራ ነው ምክንያቱም በተለይ በሀገራችን በኢትዮጵያ አማራ ,ትግሬ እና ጉራጌ ሀገሩ ኢትዮጵያውያናት በሁሉም አቅጣጫ በአራቱምመአዘን ተስራጭቶ ተጋብቶ ተዋልዶ ነግዶ ሀብት አፍሮቶ የሚኖሩህዝቦች ስለሆኑ ለዚህዝብ አገሩ ኢትዮጵያውያናት እምንለው ለዚህ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
ሁሉም ይህን ቢያስብ እሺ ግን ለጉራጌና ለአማራ ሲሆን ለምን ሃጢአት ሆነ ነው ጥያቄው። ውሃ ሲጠይቅ ጥይት የተሠጠው ማን ነው?
@gebrealalene3969
@gebrealalene3969 Жыл бұрын
እንዲህ ቁጮ ብሎ ዘር የሚቆጥር መሪ ! እረ ጎበዝ አሳነሱን
@mesur5022
@mesur5022 Жыл бұрын
Hypocrites who talk out of both sides of their mouth are the worst distractors . “Prof “ Berhanu has showed us that he isn’t capable of leading or following ,so I say it’s high time that he get out of the way and stay away
@joechen6510
@joechen6510 Жыл бұрын
ኦሮሞ ክልል ሌላውስ ለምን? አብይ ንፍጥ መጀመሪያ ግድያ አስቁም ጭቃ
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር ምንም ማለቱ እንደሆነ አልገባኝ...ለጉራጌ ሲሆን ለምን ትክክል አይደለም !!! ለሌላው ትክክል የሚሆንበት ምክንያት ሚስጥሩ በፍጹም ሊገባኝ አይችልም !!! ከአንድ ምሁር ነኝ ባይ የብሄሩ ተወላጅ ነኝ ባይ አልጠብቅም!!! በጣም ያሳዝናል የታሪክም ተወቃሽ ያረጋል!!!!!
@milkyaslegesse6390
@milkyaslegesse6390 Жыл бұрын
There must be constitutional reform
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح Жыл бұрын
እንደዛ ከሆነማ ክልልነት የተሰጠቻዉም ይወሰድባቸዉ ጉራጌ ክልል ሲጠይቅ ነዉ እንዴ ክልል መጥፎ ነዉ ምትለዉ ምንም ሆነ ምንም ጉራጌዎች ክልል እንሆናለን ወደዳቹም ጠላቹም ክልልነት መጠየቅ ዘረኛ ነን ማለት አይደለም
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 7 ай бұрын
ESAT
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 ай бұрын
MARCH
@zena5338
@zena5338 Жыл бұрын
ተባረክ ትክክል ነው ምሁር ነህ ከልብህ
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Жыл бұрын
Koshasha wusha
@tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
@tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 13 күн бұрын
ኤመላጣ በቅንጅት ጊዚሰላልተመረጠነው😮
@geremewdessalegn6812
@geremewdessalegn6812 Жыл бұрын
Why don't you alter the ethnic constitution
@abdurazakibrahim7135
@abdurazakibrahim7135 Жыл бұрын
Yes yes
@LAComfortRide
@LAComfortRide Жыл бұрын
ብርሃኑ ነጋ የምትባል ባንዳ ከርሳም ሆዳም ሲዳማ ክልል ሲሆን ሱማሌ ክልል ኦሮሞ ክልል አማራ ክልል ጋምቤላ ክልል ወዘተ ለምን ክልል ሆነ
@Y.A1603
@Y.A1603 Жыл бұрын
ማንም ወደደም ጠላም ጉራጌ ክልል ይሆናል ሕልውናችን ሲጠፋ ውሻው ብርሃኑ መጥቶ አይታደገንም እናቱ አፈር ትብላና
@tesfayehagos6210
@tesfayehagos6210 Жыл бұрын
ደ/ር ኣቢይ መሸፋፈን እና ጊዛዊ መሞጋገስ ይቅር ።ሁሉም ኢትዮጵያዊ የስራ ሰው ነው።እንደመሪ በኢትዮጵያ እከሌ ጎበዝ እከሌ ብሄር እንደዚህ የሚል ኣነጋገር እንደ ኣገር መሪ ትክክል ኣይደለም።
@milkyaslegesse6390
@milkyaslegesse6390 Жыл бұрын
Professor berhanu didn't understand the current situation of our country!!
@milkyaslegesse6390
@milkyaslegesse6390 Жыл бұрын
Still he is learning about politics
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 Жыл бұрын
Hodam selhone new
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Жыл бұрын
No the professor understands how opdo- led violent politics has brought the nation through much turbulence.But he is acting as a crunch for Abiy.Abiy did say what he wanted to say to the participants only after professor Brehanu set the tone and the agenda about this meeting.Ethiopian politics is dramatic,in some cases all it takes is a phone call by Abiy to get his desired done. በዚህ እይታ መጭውን ሳየው I am of the opinion ABN and EZAMA,need to part ways. EZEMA is very loyal Belgena's lap dog.
@wondimukabtimer6170
@wondimukabtimer6170 Жыл бұрын
The previous conflict or war is not equal to the present day, it is very different. In Ethiopian history there is no such war and famine. Women, Children and old men are not killed, there is no internal displacement, any one can work and govern all corner of Ethiopia. God bring the better to Ethiopia with her people.
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
I just love professor Berhanu Nega told the truth. Gurage kililu all over the country…! God Bless Him.
@tamratketema6926
@tamratketema6926 Жыл бұрын
WOW, really, you don't believe I don't have gap not proud on you!!!!!!!!
@RobaWakjira
@RobaWakjira Ай бұрын
ሁም እንዲ ቢያስም ኢትዮጵያ የት በደረሰች
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Жыл бұрын
ባንተ ቤት ጋላ ብቻ ነው እንጂ ሌላው ክልል ነኝ ማለት አይችልም። ያልገባህ ክልል ለማንም አይጠቅምም። አሁን ያንተ ፍልስፍና ከጋላ በስተቀር ሌሎቻችሁ ስለ ክልል አታስቡ ነው። ክፍት አፍ!
@tsigeendale1723
@tsigeendale1723 Жыл бұрын
ሁሉን እሺ የሚባለው ለኦሮሞ ብቻ ንው አንዴ የተፈቀደው። እረ ባክህ እኛ በእድሜ የገፋን እናውቃለን እንዲህ አይነት ብጥብጥ እናግድያ ያለው በአንተ ዘመን ነው።
@ProphetMafi
@ProphetMafi 5 ай бұрын
Wsaaaaa
@daniheyele2594
@daniheyele2594 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ እንደዚህ የጉራጌ አስጤቂ ነው ።የጉራጌ ጠላት ብርሃኑና እብይ ናቸው
@fes592
@fes592 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ አይምሮው አይሰራም። በመሬት ላይ ያለው እውነት ምንድን ነው። ኦሮሞን ብቻ ማየት በቂ ነው የራሱን አልፎ የሰውን ልውሰድ እያለ ባለበት ግዜ ጉራጌን ክልል እንዳይሆን መከልከል ርስቱን ለማስነጠቅ ነው።
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 7 ай бұрын
በትክክልብሮፌሰር
@kassag3139
@kassag3139 Жыл бұрын
የህዳር አህያ ሰይሆን የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ናቸው
@manaluketema2302
@manaluketema2302 Жыл бұрын
እሱ ላንተ ነው አንተን ይዞ የመጣው አንተ ትለውጣለክ ብሎ ነው አንተ አድሰው ነክ ሁሉንም አትወክልም ባንተ ንግግር አይለወጥም ሰው
@ንማጀ
@ንማጀ Жыл бұрын
አንተ ብርሀኑ ከጉራጌ እራስ ዉረድ ለሌላዉ የት ነበርክ
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 Жыл бұрын
Qoute, " I'm in opposition about Guragah people's self-government public policy." Prof. Berhanu Nega disingenuously. He is dead wrong for a man of pedigree like him misleading his own people's rights as demanding a political community.
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ምን አይነቱ ነዉ ቲ ለምን አያስፈልገዉም ለመሆኑ ጉራጌ አይደለህ እንዴ
@abdusemedworku8977
@abdusemedworku8977 Жыл бұрын
😅😅😅 አጨብጫቢ
@barakiabebe
@barakiabebe Жыл бұрын
የፍረስና፣የአይጦ፣ተረት፣ተመችታኛለች፣ስውየው፣ቄቤ፣ነው።
@seydwudu1779
@seydwudu1779 Жыл бұрын
ምርጥ ንግግር
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn Жыл бұрын
ትክክኮክልልል❤❤❤❤❤❤❤
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
ብሬ ትልቅ ስው ክልልነትለማንም አይመከረም
@solomonalemu1264
@solomonalemu1264 Жыл бұрын
ኢትዪጽያ በዘር የሚከፋፍል ህገ መንግሰት ተሸክማ ሰው በዘር በክልል እየተጨፋጨፈ አንድ ጉራጌን ክልልነት አይጠቅምም ብለህ ብትሰብክ ማን ይሰማሀል?
@MultiAyele
@MultiAyele Жыл бұрын
Almost majority people feel the video part 11: 38 😮
@MinadAbazinab
@MinadAbazinab 4 ай бұрын
melata
@TagesechTamru-nt7gf
@TagesechTamru-nt7gf Жыл бұрын
Ketafi zeregna leba aby ahmed ante gala ene minilik yemeratn hager merahu bleh techawetkbn
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Жыл бұрын
ክልልነት የምር ለጉሬጌ የሚመከር ነገር አይደለም
@jembermengistu6385
@jembermengistu6385 Жыл бұрын
Kilel ehonalew kales ? Ena awukelehalew malet ayedeberem
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Жыл бұрын
@@jembermengistu6385 ይሄን ስል ለጉራጌ በማሰብ ነው እንጂ እኛ እናውቅላችኋለን በሚል መንፈስ አይደለም ጉራጌ ከሌሎች በተለየ ሁኔታ ሁሉም ክልሎች ውስጥ ተበትኖ የሚነግድ ህዝብ ስለሆነ የሚኖርበትን ቦታ እንደ ራሱ ክልል ሊመለከተው ይገባል የሚል እምነት አለኝ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 Жыл бұрын
@@salmanabdo1079 dero nebera.
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 ай бұрын
ሁለትመቶአስር210ወረዳ21
@tebebunegsa6168
@tebebunegsa6168 Жыл бұрын
አይ አቡቹ በቅርብ ፈንድቶ ይሞታል
@Y.A1603
@Y.A1603 Жыл бұрын
Ante yebeketik tinb shimagile yesiltan susegna enatih afertibla bushiti wusha ke-ezemah gar gedelgiba
@TagesechTamru-nt7gf
@TagesechTamru-nt7gf Жыл бұрын
Yanete masmesel weshet mereren yemtawerawn matnor telk hager yemtmera gin tinish sew abig boy
@Emblba
@Emblba Жыл бұрын
ክልል ስትሆን ትራባለህ ..
@ethiopiaclassicalmemory3801
@ethiopiaclassicalmemory3801 Жыл бұрын
አይጥ ፈረስን ቀደመች ልክ እንዴ አንተ ማለት ነው።
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 ай бұрын
ከዚደደብ።ምንእንጠብቅ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
It is true Dr. Abiy Ahmed just justified the truth based on the Ethiopian economic growth and developments
@HussenHusen-b7r
@HussenHusen-b7r Жыл бұрын
ክልልነት ይገባዋል
@tilahunnega8604
@tilahunnega8604 Жыл бұрын
ይሄ መላጣ ደም የሌለው አውሬ
@yakobtemesgen5905
@yakobtemesgen5905 9 ай бұрын
አጭበርባራይ
@ማሜሰደተኛዉ
@ማሜሰደተኛዉ Жыл бұрын
እሰሰትሰዉነህያዉምአሰችጋሪነህአሰቢላህወነአመልወኪልአለይክያከልብየሆንክሰዉ
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 7 ай бұрын
እናትሌብዳት
@semanali3606
@semanali3606 4 ай бұрын
What a fuck!!! Who minus who?????
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy
15:38
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 27 М.
መስቀል በጉራጌ ይለያል!!! |#time
20:26
Kana Television
Рет қаралды 113 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.