የጀማል መሀመድ የድጋፍ ፕሮግራም ማጠናቀቂያ

  Рет қаралды 41,668

EMAT GURAGE MEDIA

EMAT GURAGE MEDIA

Күн бұрын

🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ይፈልጋሉ?🔴
የአባልነት መዋጮ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
በውጭ ሀገር ላለ ሠው ደግሞ 20 ዶላር
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
ንብ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
በGofund me በኩል ከመረጡ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
gf.me/u/y6nj2a
ገቢ በማድረግ ቀጥሎም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ Emat Gurage Media ፌስቡክ ፔጅ በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።

Пікірлер: 178
@firdosali4273
@firdosali4273 3 жыл бұрын
የተንቢ የጉራጌ ሶሬሳ እሰይ ምችት ይበላችሁ የሀገሬ አንበሳዎች አላህ ይጠብቃችሁ ተሰፋ ነዳ ተባረከ አድናቂህ ነኝ ያንተ ዉጤት ነው
@sameerakw8239
@sameerakw8239 3 жыл бұрын
የተንቢ😨😍😘😍😘
@ጀሙጉሬጌዋ
@ጀሙጉሬጌዋ 3 жыл бұрын
ከተካሚወ ዳደርአለ
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 3 жыл бұрын
ጀማል ማኛ እንኳን አብሮ ደስ አለን! ደስታህ ደስታችን ነው!! ተስፋ ኑርልን። በዚሁ አጋጣሚ ፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ጥረት አድርጌ ነበር ነገር ግን አልቻልኩም።
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ለተቸገረ ሰው ለምትደርሱ ሁሉ ፈጣሪ በወጣ ይተካላችሁ ሙሉ ጤና ይስጣችሁ😘😘👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍🙏
@noranaser725
@noranaser725 3 жыл бұрын
ትንሹ ጆሲ ብዬሀለው። ተስፋ አድናቂህነኝ በርታ አላህ ካተጋር ይሁን
@tub8545
@tub8545 3 жыл бұрын
ወሄ ህር ዘር ተጡር ይረብር💖💖💖💖💖💖💖💖!!!!!
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
ማአሻ አላህ እረሹ ደስዬ ተስፍሽ ሁላቹም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የሰው እጅ አያሳያቹ አላህ መጨረሻቹ ያሳምረው እረሹ ልክ ነህ እንሱ ሲታዩ ነገ እኔስ ማለቱ ማይቀር ነው አላህ ዕጣፋታቹ በሰፋ ነገር ያርግላቹ ወንድሜ ደሞ ያ ሀይሉ ተበየው በቃ እሱ እንደዚ ቦታላይ አይገኝም አይደል
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም። ደሰአለኝ። አልህምዱሊላ። እረ። እኝ። ጉራጌዎች። ተባብሪን። ሀገሰቸን። ሚድያቸን። እናሰደግ
@jafertemampleacecomebacket7199
@jafertemampleacecomebacket7199 3 жыл бұрын
ተስፍሽ የምወዳችሁ ምርጦች አይለያችሁ መደጋገፉም ያዝልቅላችሁ መደናነቁም ባህላችን እናድርግ በራሳችን ምርቶች እንኩራ ቅድምያ ለራስ እንስጥ በይቱይብ በዋዛ ጊዜ ከምንገድለው ባህላችንን ታሪካችንን እሴቶቻችንን ቋንቋችን ለማዳበር የራሳችን ሚድያ ያውም እማት ጉራጌ ሚድያን እንከታተል በክስ መርዳት ብቻ ሳይሆን በዚህም ሰብስክራይብ በማድረግና ሙሉውን ቪድዮ በማድመጥ እማት ጉራጌ ሚድያን መደገፍም መደጋገፍም ወሄነት የገጉ ይልሃል ይሄ ነው በርቱልን አርቲስቶቻችንም ዲያስፖራዎችችን ክብር ለአንጋፋዎቻችን ክብር ለአባቶቻችን ክብር ለእናቶቻችን ክብር ለአይን እና ጆሮአችን ለሆነው ተስፍሽ አብሪ ኮከባችን
@MaryamAhmad-ds2md
@MaryamAhmad-ds2md 3 жыл бұрын
ወሄቃር፡ያሚንረ፡አላህ፡ወሄኔት፡የገጉ፡፡ዘር፡ተጡር፡ይረብረ፡አላህ፡ይጠብቃቹ፡በርቱልን
@እሴተየማርያምልጅ
@እሴተየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ከወራት በፊት ሳየው በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ግን በደስታ አለቀስኩኝ💞 ጉራጌ ነኝ ግን ቋንቋውን አልችልምበዘፈኑ ግን እጨፍራለሁ
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 2 жыл бұрын
Hope we will have a common Gurage language. Let's unite and make sacrifices.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ የጉራጌ አርቲስቶች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተስፍሽ እድሜ ላንተ ለዚህ ያበቃኸው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
ትንቃር ንማጀ ይረቅ አላህ ንማጀ ይስጠን
@ቀሌ
@ቀሌ 3 жыл бұрын
ጀማል ወንድማችን ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ።አንተ አደባባይ ወጥተህ እንደዚ ደሰተኛ እንድትሆ በሰው ላይ አድሮ ለዚ ያበቃህ ፈጣሪ አምላክ ነው።ፈጣሪ አምላክ ይመስገን ይሁን።ሁላችሁም ውድድድድድ።ተስፍሽ ይሄ ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ በሁሉም ቦታ ያሉ የጉራጌ ልጆች ሱቃችው እንዲጠብቁ ግንዛቤ እንዲኖራችው አደርጉ።የእሳት እራት እንዳሆኑ።ከኢዜማ ፓርቲ በቀር ሌሎቹ ፓርቲዎች አሸባሪ ናቸው።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።
@ትግስትስጠኝ-ቐ5ረ
@ትግስትስጠኝ-ቐ5ረ 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ይህ እድለኝነት ነው ላንተም በታሪክ ትዘከራለህ "ተራቅ"!
@ፎዚኢትዩጵያ
@ፎዚኢትዩጵያ 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ኑሩልኝ አቦ ጉራጌ እንደ ሳር ቅጠል ይብዛ
@andamlakzuruga4775
@andamlakzuruga4775 3 жыл бұрын
ጀማል እንኳን ደስ አለህ ተስፍሽ መልካም መስራትህ ቀጥልበት ካንተ ብዙ የጉራጌ ማህበርሰብ እንጠብቃለን
@neiymahabeshaweti1025
@neiymahabeshaweti1025 3 жыл бұрын
ተስፋዬ ላንተ ቃል የለኝም እውነት ነው ሰብ ተጡር ይረቨር መልካምነትህ በሰርህ አግኘው ተባረክ
@debebakasu59
@debebakasu59 2 жыл бұрын
WOW wow amazing God bless you emate gurage media🙏🇪🇹
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
Gobezoche bertu 50 Lome L1 sew shkmu L50 sew getu new Ybalale Egzabhare yemsgene 🙏
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች የምኮራባችሁ በምክንያት😍😘
@ሱሱዩቲዩብ
@ሱሱዩቲዩብ 3 жыл бұрын
ጀማል እኳን ደስ አለህ ስትስቅ ማየት በራሱ ያስደስታል ሁሌም ሳቁልን ረሻድ ሀምደ ደሳለኝ ተስፍሽ ሁላቹም ታምራላቹ አንድነታችን ውበታችን ነው በርቱልን
@ፋኢዳጠይብ
@ፋኢዳጠይብ 3 жыл бұрын
ትረፎኒ ዝካ ትንትጋጌዜነ ያዝወን በርቶኒ ይፍቴ ታሁ ንቃር ንቅየነ
@abaygeber413
@abaygeber413 3 жыл бұрын
Betam Arefi New Dess Yelal Gen Muouwn Betelkiew Arefi Neber Enamesgenaln
@lemlemgirmu3631
@lemlemgirmu3631 3 жыл бұрын
የተንቢበርቱልኝየጉራጌልጆችረምድሁ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 жыл бұрын
ማሻላህ ሰንተባበር ያምርብናል አላህ መጨረሻችንን ያምርልን
@fetiha375
@fetiha375 3 жыл бұрын
አምደ የገነና ኧርጅ ወሄምንኽ🙋‍♀️
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 жыл бұрын
የኔ አባት 😥 ፈጣሪ ያግዛቹ እማት ጉራጌ ሚዲያ 🙏🙏
@zuzutube7225
@zuzutube7225 3 жыл бұрын
አያቹ አንድ ሠዉ በሀገራችን ደረጃ ሢሞት ነዉ የሚወደሠዉ ሥለሡ ብዙ ነገር የሚወራለት የሚደነቀዉ ሥለዚሕ አያቹ የራሥን ሠዉ የመሠለ የለም አንድ እንሑን ሥለክልላችን እንጩሕ ሚዲያችንን እናሣድግ ተሥፋንም እናበረታታዉ ወሔነት የገጉ😊
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 3 жыл бұрын
ተስፍሺዬ የኔ ውድ ወድም አላህ እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ
@saraalemu9416
@saraalemu9416 3 жыл бұрын
ውረሙ ወሄነት የገጉ ጌታ ይቀየሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፍሽ ጀምዬ እንኳን ደስ አለክ👌👌👌👍👍👍👍💖💖💖
@ቡቡyoutube
@ቡቡyoutube 3 жыл бұрын
ጉራጌነት ምንኛ ያማረነው ያሠላም በርቱልን
@emutube5652
@emutube5652 2 жыл бұрын
Betam des blognal srachu bezihu yketl... goytta yekeyehu tazweno
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ 3 жыл бұрын
እስኪ ጠንከር በሉ እና እኛም ከጎናችሁ እንሁን ሁሉ ጊዜ ከሰው በታች መሆን በጣም ያስከፋል ደግሞ በቋንቋችንም አውሩ ቋንቋችን እየጠፋ ነው እኔ እንኳን አልሃምዱሊላህ አዲስ አበባ ተወልጄ ባድግም እናቴ ጆሮዋን ብትቆርጣት አማረኛ አታወራም እሷ ነች ጉራገኛ ያሰተማረችኝ ግን ስንት ጉራጌ አሉ ቋንቋቸውን የማያውቁ
@Ha-Hager
@Ha-Hager 2 жыл бұрын
ጀማል የጉራጌ ብቻ አደለም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው። በጣም ነው የምወደው በጊዜው ባለመስማቴም ተናድጃለሁ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ በደሳለኝ ዘፈን ነው አፍ የፈተሠሁት ወላሂ አሁንም እደመስታወት ቁልጭ ብሎ ይታየኛል እየተንተባተብኩ ስዘፍን እናቴ ስትስቅብኝ 97ላይ
@Oma12-
@Oma12- 3 жыл бұрын
ለምንድነው ይቺን ብቻ ሰብስክራይበር ያገኘው እማት ጉራጌ ሁላችንም እናስተዋውቀው በጣም ሚበረታታ ስራ ነው ምትሰሩት፡፡
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ያን መሥሎኝ ነበር የቆየነው
@ZurihsZrega
@ZurihsZrega 3 жыл бұрын
አጀቴ ነበር የበላኝ ሁሌም ደስታቹ ያሳየን ምርጦች እማት ጉራጌ እግዛብሄር ያበርታቹ
@abifuza893
@abifuza893 2 жыл бұрын
የሻማህ።አትድብርወ።
@ፍቅርን
@ፍቅርን 3 жыл бұрын
ኑሩልን ጀግኖቻችን ተስፍዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤
@saedi788
@saedi788 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰ ይላል ተስፍሽ አለላህ ያበርታህ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 жыл бұрын
ጀማል እንኳን ደስ አለክ
@ማምብሌንይትዩፕ
@ማምብሌንይትዩፕ 3 жыл бұрын
እቁዎቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 3 жыл бұрын
የተንቢ.የኔ.ጀግና
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 жыл бұрын
ተሰፋ። ጀግና። ቤየሀለሁ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@mohammedshemsu386
@mohammedshemsu386 3 жыл бұрын
ተስፉ ወንድሜ ድንቅ ልጅ፣ አቦ አላህ ምቾቱን ያብዛልክ፣ አብዝቶም አላህ ይጠብቅህ!!!
@hayatshariff5958
@hayatshariff5958 3 жыл бұрын
በጉራ
@መቅዲፍቅር-ረ1አ
@መቅዲፍቅር-ረ1አ 3 жыл бұрын
የኔ ማር አተ መደሰት ደስብሎኛል ጀማልዬ
@dagitesma5034
@dagitesma5034 3 жыл бұрын
ጎበዞች ጎቤዎች ነዳ ፈጣሪ የላቀ ቦታ ያድርስልን
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 жыл бұрын
ወይነ በፊት ገጠር ምንም ሳላቅ በሰፈር ሰርግ ነበር በጣም እሰማነበር ዘፈኑ ልጅ ነበኩኝ ኤይ ልጅነት የጀማል
@mohammedkifatugeramo2521
@mohammedkifatugeramo2521 3 жыл бұрын
አንተ የእኔ ጀግና የአላህ ብርታት ካንተ ጋር ይሁን ተስፋ ውዴ።
@firdosali4273
@firdosali4273 3 жыл бұрын
ጀማል እንኳን ደስ አለህ
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 3 жыл бұрын
ይቅርታ አለሙ ታፍስ ማለቴ ነው። የጉራጊኛ ዝፍኙ ይት ጥፍተዋል???
@ሂወትሂወት-ጘ4ዸ
@ሂወትሂወት-ጘ4ዸ 3 жыл бұрын
እጠብቃለን ዉዶቼ አምላክ ብድራቹ ይክፈል እናመሠግናለን
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 жыл бұрын
የተንቢ ባፈንተን የጉራጌ ሶሬሳ ባነሁቦ መደር ጐታ የቀየሁ እካ ትትደመዶ ትሽሮ እጎደህኖ ኤቴ ወሮም እነ ተካ ይታገሱ
@degifewolde3296
@degifewolde3296 Жыл бұрын
Congratulations Jemal! please re-work Lommi birtukan song again
@yejoka
@yejoka 2 жыл бұрын
አዘጋጆችን እናመሰግናለን።አምባሳደሮቻችንን ክብር ስለሰጣችሁልን፣ባለውለታችንን ስላመሰገናችሁልን ክብር ይስጥልን። kzbin.info/door/FHtfixUuCaaVKkPEX1QFFQ
@eyeruskibatu2163
@eyeruskibatu2163 3 жыл бұрын
Amdegebriel yejemalin zefen sizefin kehulum belay yamiribetal. des yelal bertu
@يوسفالنعيمي-ه1ك
@يوسفالنعيمي-ه1ك 3 жыл бұрын
የጉራጌ አወጨ ስታምሩ ተስፍ 🙏🙏🙏🙏
@wegerattube7398
@wegerattube7398 2 жыл бұрын
ጀማል ትልቅ አርቲስት ነዉ የረዳችሁት ፈጣሪ ይባርካችሁ
@lovesara878
@lovesara878 3 жыл бұрын
Tesefese becea ante teberk egazabhare chemro yesetek yana wandem!!!!!!!
@Tenu-w5t
@Tenu-w5t 11 ай бұрын
Yene widoch tebarku afer nibra atim seb aybiher😢😢
@saabrinaan2850
@saabrinaan2850 3 жыл бұрын
Enai soresa even waienera bewa karahe menzoma tehere?♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🍒
@NekroAbdelkwader
@NekroAbdelkwader 8 ай бұрын
ጀሜ አቡሽር የእይወት አንዱ ገፅ ይህ ነዉ እንደ አድናቂ ወደ ሰላትህ ብትገባ ደስ ይለኛል እናም ሰበዛ ነው የማደንቀህ ጊዜ በስራ አንደማሳለፋ ምርጥ ነገር የለም መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለሁኝ
@alitahseen1230
@alitahseen1230 3 жыл бұрын
የተቢ እንማሁ ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው
@ፅጌየድግልሊጅZ
@ፅጌየድግልሊጅZ 3 жыл бұрын
በጉራጊኛ ለምን አታወሩም ግን
@ፋፊጉራጌዋዩትዩብ
@ፋፊጉራጌዋዩትዩብ 3 жыл бұрын
እክ ዘገቦ ቋቋዳ እትረሳ
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 жыл бұрын
በጉጉት እጠብቃለን
@NekroAbdelkwader
@NekroAbdelkwader 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ያደረጋቹት እናመሰግነለኅ
@TofikMiftah-j4z
@TofikMiftah-j4z 11 ай бұрын
ተስፍ መርጥ ወንድም አላህይርዳህ በርታ
@HayatHayat-wj2bz
@HayatHayat-wj2bz 3 жыл бұрын
አንደኛ የተንቢ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 жыл бұрын
ሰብ ኸርኸም በዛፈር ትትረብር ጥፎአቶት በገጋኸ ይሰብር ወስጤናቹ
@saraargo9159
@saraargo9159 3 жыл бұрын
endet enedemwedew bene edime egnabet yemikefetew caset ye jemal awel andegnawenaa wanegnawe neber betam nwe yemamesginih tesfa nida bertaa
@theawaretheaware3421
@theawaretheaware3421 Жыл бұрын
ወረኛ ሁላ እንደዛ ሲቸገር የት ነበራችሁ
@enateashenfi9646
@enateashenfi9646 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርታልን አምላክ ይጠብቅክ
@saabrinaan2850
@saabrinaan2850 3 жыл бұрын
Wehem enehe cev herhem ,akorahenerem , goita tahe eher amiiiiiin!!!!!!!!!
@ታደሱጉራጌዋአባዚዮ
@ታደሱጉራጌዋአባዚዮ 2 жыл бұрын
ትብብራቹ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም አደቃቹ አለ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ጀማል ወድማችን አምሮብሀል ንቃር ሳሬ
@osiyanamaki4556
@osiyanamaki4556 3 жыл бұрын
💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍❤
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው thank you brother keep it up the good job God bless you more
@ወሄነዶየገጉ
@ወሄነዶየገጉ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@kadernasser4466
@kadernasser4466 2 жыл бұрын
ስታከብሩን እናከብራቹሀል እኖር
@ንማጅሚዲያ
@ንማጅሚዲያ 3 жыл бұрын
Alhamdurlahe enkan lize bekahe tesfshe nurline
@ንማጅሚዲያ
@ንማጅሚዲያ 3 жыл бұрын
Alhamdurlahe enkan lize bekahe tesfshe nurline
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 3 жыл бұрын
ረሻድ ግን ለምድነዉ እንደዚ ምወድህ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
የተንቢ ሶሬሳ
@sedrajood1839
@sedrajood1839 2 жыл бұрын
Edemena tena abejaze soresayejuraja adenakihe neje
@MeftahSelman-th2pe
@MeftahSelman-th2pe 6 ай бұрын
ኩራታችን ናቹ
@MeftahSelman-th2pe
@MeftahSelman-th2pe 6 ай бұрын
ኩራታችን ናቹ
@__-ze4tk
@__-ze4tk 3 жыл бұрын
ቡና ምታፈላው ፀሀይ ብዛኔ ናት
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 3 жыл бұрын
መምርትሽሮ ጓታየቀየሁ በርቶ
@shanemartin5227
@shanemartin5227 3 жыл бұрын
ወደ አላህ ተመለስ ጊዜው ሳይረፍድ
@ZagoraTube-bc1tj
@ZagoraTube-bc1tj 3 жыл бұрын
ኧሻም የተንቢ ባኔኩም
@baharufekii8456
@baharufekii8456 2 жыл бұрын
wwwwaaaaww mashalhe bro
@remlanaser4108
@remlanaser4108 3 жыл бұрын
Waw. Tasfes. Bareta
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 3 жыл бұрын
አኮራችሁን ምርጦቻችን ከጎናችሁ ነን።የእራሳችሁ ሚዲያ ይኑራችሁ ፣ከጎናችሁ ነን።
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 жыл бұрын
ኧረ አይችግራህ ወገኔ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 жыл бұрын
የተንቢ በጉጉት ባ ኧቅየሁ
@noraaljme5640
@noraaljme5640 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔
@abdulfetakasim7575
@abdulfetakasim7575 3 жыл бұрын
ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን ያንተ ውጤት ነው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጀማልን በመርዳታቹሁ !!!!!!
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 58 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 256 МЛН
አት ሻዶ - Ethiopian Movie AtShado 2019 Full Length Ethioipian Film Atshado 2019 Ateshado
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 795 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН