በእውቀት ብቻ ያይደለ በእምነትም ኃይል እንደማመጥ

  Рет қаралды 234,951

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ዕንቁዎች በረከታችሁ ለሁላችን ይድረሰን እኛው በእኛው መቃወም ይብቃን የተዋህዶ ልጆች እንቃ አባቶቻችንን በመንቀፍ መጥፋትን ነው የምናመጣው ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ሀገራችንንን እግዚአብሔር ይጠብቅልንን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ሔኖክ በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛሎት አቤት ስነስረአት ትህትና አነጋገሮት ድንቅ ነው የእውነት ለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጣችሁን ስጦታዎቻችን ናችሁ እደዝህ ያሉ አባቶችን መምህራንን እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@tesfaneshderibe3785
@tesfaneshderibe3785 2 жыл бұрын
ይቅርታ መምህራን ይህንን ነገር እዛው እርስ በእርስ ተነጋግራችሁ ችግሩን ፍቱ እኛ አየተወዛገብን ነው ማንን እንስማ መተቻቸት በዛ የአንዲት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ሆነን እንዴት ይሄ ይሆናል በሲኖዶስ ወይም በቤተ ክህነት ተሰብስባችሁ ተወያዩ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የማርያም ልጅ እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
@@BeteHohe እግዚአብሔር ይመስገን ማራኪዬ የኔውድ እህቴ ለካ KZbin አለሽ አሁን ቤተሰብ ሆኛለሁ 👏😘
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@mitmitmi ከልብ አመሰግናለሁ የማርያም ልጅ እመብርሀን ታከብርልኝ ሁሌ መምህሬጋ አይሻለሁ ዛሬ ደግሞ እኔጋ ብቅ ብለሻል ክብር በይልኝ የእናቴ ልጅ አከብርሻለሁ
@gemechuabiru1984
@gemechuabiru1984 2 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እና መምህራችን መምህር ተስፋዬ በመጅመረያ እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳቹ፣አደረሰን።አሜን።በአካል ቀርቤ የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት በብዙ የቤተ-ክርስቲያን ስርዓት መመዘኛ አይቼቻለው አፌን ሞልቼ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ትክክለኛ የቤተ-ክርስቲያን ልጅ ናቸው።እኔ የማውቃቸው ብዙ ሰዎች ከብዙ የጠላት አሰራር ነጻ ሆነው በሰላም እየተመላለሱ ነው፣እግዚአብሔር ይመስገን።እንዲሁም ስንት ወንድ እና ሴት ኦርቶዶክስያዊን በስጋ ወደሙ ህይወት እየኖሩ ነው ያሉት እኔ ወንበዴውን ጨምሬ ማለቴ ነው። በምንም መመዛኛ ሰውን ንሰሓ ግባ፣ ጹም፣ ስገድ፣ስጋውን ደሙን ተቀበለ፣የአጋንንት አሰራር እንዲህ ነው ንቃ ብሎ የሚያስተምር አባት ልመሰገን ይገባዋል እንጂ ለወቀሳያ አያስጋብዝም ከእነሱ አንዱ አባታችን ናቸው፣አባታችንን የድንግል ማርያም ልጅ ሰለሰጠን ይክበር ይመስገን።አሜን። እውነት ነው ሰይጣን በጣም በዚህ ሚገርም ንዴት ይዞታል፣ ምክንያቱም ስንቱ ከሱስ፣ከዝሙት፣ከመተት፣ከሌብነት፣ከስካር ወዘት ተላቋል ይህ ደግሞ ለአጋንንት ብዙህ ትርፍ ማጣት ነው፣ እግዚአብሔር ይመስገን ከአመለጡት አንዱ እኔ ነኝ፣ ታድያ ይህ እኮ ያናዳል፣ያበሳጭር፣ጸጉር ያስነጫል፣ እንኳንም በእንዲህ ያለህ መከራ ተሰቃየ አሁንም ይቀጣላል ድንግል ማርያም ከኛ ጎን ናት፣ አሁን ስንት ሰዎች ከኛ ወገን ያለ ሆኑ(ከክርስቶስ) በቤተክርስቲያን እንዳሉ የገባው አማኝ መቁጠር ይጅምራል ከዚህም በመረዳታ ንቁ ማለት መለያው ይሄናል ። አባታችንም ይበርቱልን የምትወዷት እናታችን ከጎኖ ናት። Memher I'm grateful for sharing our father's ideas with us keep going on & not get hesitated to do this.
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ማንም በንፁህ አይምሮ የሚያስብ ሠው ጠፋ
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 2 жыл бұрын
እስኪ በናትህ አዎራኝ ውንድሜ
@gemechuabiru1984
@gemechuabiru1984 2 жыл бұрын
@@netsanettadessefulle1059 ምን ላውራህ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
@@netsanettadessefulle1059 kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀሲስ ሄኖክ ደከመኝ ሳይሉ ያን ሁሉ አገልግሎት በፍቅር ሲያገለግሉት ፊታቸው ላይ የድካም ምልክት እንኳን አይታይባቸውም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መጥቼም ለመካፈል በቅቻለሁ የሚወዷት እናታችን የምትረዳዎት የወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም እስከመጨረሻ ትርዳዎት ። ያልገባውና ክፉ መንፈስ ያለበት ብዙ ያወራል ማየት ማመን ነው ምስክር ነኝ እናንተን የሰጠን አምላክ መልዐከ መንክራት መምህር ግርማንና ፍሬዎቻቸውን ጨምሮ እናንተን የሰጠን መድሃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን።መምህር ተስፋዬ በርታልን አንተ ምሳሌ ነህ ተገናኝቶ መወያየት ልምድ መለዋወጥ በመንፈሳዊ መምህሮቻችን አልተለመደም እግዚአብሔር ይስጥህ።
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
አባቴ እንዴት እንደምወድዎት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛልዎት መምህር ስለጋበዝክልን በጣም ደስ ብሎኛል! ልዑል እግዚአብሔር የሁላችንንም አይነ ልቦናችንን አብርቶ ቃሉን በጥሞና የምንሰማ ያድርገን አሜን!
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሽ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን አደረሳችሁ እኔ አይማኖቴ መጀመሪይ ፕሮቴስታንት ነበርኩኝ አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ባለቤቴ ሙስሊም ነበር እርሱም አሁን ኦርቶዶክስ ነው ክርስትናን ያስተማርን ማንም አደለም ባንድ ወቅት በተፍጠር አጋጣሚ ነው እዲ ነበር አንድ እህት በርኩስ መንፈስ ተይዛ ትሰቃይ ነበር እናም እሳላይ ያደርው እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል አስገዶኝ ነው ብሎ ከምገልፅው በላይ አስተማርን እና ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ሆንን ክርስትናም ተነሳን ። ያንን አጋጣሚ ባናገኝ ኖሮ እውነተኛውን ሃይማኖት አናገኝም ነበር እናም ሰዎች እዲድኑ መርጃ ያስፍልጋቻል ማለት ነው። ስለዚህ እናንተ ሰዎች እዲድኑ መርጃ እየሰጣቹ ነው በዚህ ምክንያት በጣም ብዙ ሰዎች ይድናሉ ።ስለዚ ጠላት ዲያብሎስ ደግሞ እናንተላይ የሚነሱትን ያስነሳል እኔ ከሌላ ሃይማኖት የመጣው ለናንተ ምስክር ነኝ መርጃ በማግኘቴ ነው የዳንኩት በርቱ አጋንት ይቀጥል እና ደሞ በዪቱብ ብቻ መወስን የለባቹም ምክንያቱም በየቤቱ ዩቲዪብ የለም ብዙ ሰዎች እዲድኑ ከፍለጋቹ በቴሌቭዥን ቻናል ብትመጡ ጥሩ ነው።
@ኃይለኢየሱስ-ዸ3ጠ
@ኃይለኢየሱስ-ዸ3ጠ 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያበዛላቸው አባት ናቸው ለየት የሚያደረጋቸው እኛ ለመናገር የምንፈራውን ሀጢያት ወይም ሀጢያት የማይመስለንን በዝርዝር ፅፈው ንስለ ስንገባ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንኳን ለቅዳሜ ሹር አደረሰህ መምህር በጣም ነው ደስ ያለኝ ቄሲስ ሔኖክን በማቅረብህ ሰማቸውን ለማጥፋት የተነሱትን እግዚአብሔር ባለማወቅ ከሆነ ማስተዋልን ያድላቸው ለብዙሀኑ ምዕመን የመዳን ምክንያት ናቸዉ አሁንም እሳቸውን መሰሎችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ።
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ፍቅርተ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድረጊኝ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥልን መምህሮቻችን ለሌሎቻችንም ልቦና ይሰጥልን
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 2 жыл бұрын
ተስፉዬ እንኳን ለብርሀነ ትንሳዬ አደረስህ ውድ ልጄ ስለ መምህር ግርማ ስለ መምህር ሄኖክ የሚያወሩ ስዎች ጤነኞች አይደሉም መተው እንዲፈወሱ እግዚአብሄር ይርዳቸው
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
እኔም ከልመሰከርኩ ህልነዬ ይዎቅሰኛል ለቡዙ ዘመነት ስብከት አደመጥኩኝ ነገር ግን በመምህር ተስፋዬና በአባታችን ከሞት አመለጥኩኝ አይነጣላ የምለው ትምርታቾ ታምሜ ነበራ ከዘ በድገት አያውት ከዘ አልታከምም ብዬ መጸለይ ጀመርኩት የሞቴ ደብደቤ በህወት ታለወጣ እማ ፍቅር በሰላም ሀገሬ እንድገበ ትፍቃድልኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አባቶቻችን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@uaeud8348
@uaeud8348 Жыл бұрын
@uaeud8348
@uaeud8348 Жыл бұрын
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 2 жыл бұрын
ቀሲስዬ እድሜ ይስጦት በእዉነት መምህርም በናተ የማንቂያ ደዉል ስንቱ እየዳነ እንዳለ የታወቀ ነዉ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላቹ ተባረኩ የአገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን የጠላትን ሚስጥር እንድናቅ እንድነቃ ሆነናል
@muludagne5732
@muludagne5732 2 жыл бұрын
Kases hooked dese yamelu abate
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@sabafantaye1116
@sabafantaye1116 2 жыл бұрын
ያልተነኩ ናቸው የሚቃወሙ ልብ ይሰጣቸው አባ,መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ስጦታዎቻችን እንኩዋን ደህና መጣችሁልን ምናለ ሁሉ እንደ እናንተ በሆነ ቀሲስ ሔኖክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት 👏ትሁት ሁሉንም አክባሪ አንድ ቀን አይሰለቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 👏👏 የሠማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏❤
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼ እንኩዋን ለትንሳኤ ዋዜማ አደረሳችሁ 👏👏
@mekdeskifle261
@mekdeskifle261 2 жыл бұрын
God Bless the both of you, I learned so much from this interview, I pray to be healed by the Grace of the Almighty.
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልዎት እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን አባታችን እንወድዎታለን
@hirutbekele
@hirutbekele 2 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ በቅባቅዱሱ ጆሮዬን ያመኝ ነበር ተፈውሻለሁ አባተችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ! ሁለቱም የምወዳቸውና የማከብራቸው መምህራኖቼ ሰላማችሁ ይብዛልን ።ለሚሳደቡት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው።ክርስቶስም እኮ ይህ ሁሉ በደል ሲያደርሱበት በመስቀል ላይ ሆኖ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው።ስለዚህ መምህራኖቼ አይዟችሁ ።ኑሩልን
@saratesfaye5942
@saratesfaye5942 2 жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛ ውድ የተዋህዶ ቤተስቦች እንኳን ለቅዳሜ ሹር አደረሳችሁ ልኞ ውጭ ላለነው እዝግአብሔር ማስተዋልን ስጥቶን ሀንበርገር የሚበላውን ዬተቦሮችን ማዳመጥ አቁመናል እነሱ ወጥተው ከበድ ያለ ስራ ከመስራት ይልቅ የሰነፍ ስራ እየሰሩ እንዲሁም ሞባችንን ሊላ ቦታ እንዳሄድባቸው መከላከያቸው ነው
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 2 жыл бұрын
@WOMEZEKIR ም።
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 жыл бұрын
please share to penewoch kzbin.info/www/bejne/bpPckq2lp8qrfNk
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬንና ቀሲስ ሄኖክን አብረው በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ፣ አባታችን ወንድማችን እባካችሁ የኛ ህዝብ በጣም አስቸጋሪና ውስብስብ ስነ ልቦና ነው ያለው፣ የአገልጋይ ብዛት እንዳልረዳው ተገንዝባችሁ ታገሱን፣ አብራችሁ ለወደፊት ብዙ አገልግሎት አብራችሁ እንደምትሰሩ ተስፋ እናደርጋለን።
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
እካን.አድርሳችሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
ኧረ መምህ ባሁን ሰአት ከሰዉ ይልቅ የማይታየዉ ሰይጣን ጋ መዋጋት ይሻላል አሁን የከበደን በሰዉ ላይ አድሮ የሚዋጋን መንፈስ ነዉ ያስቸገረን በዉስጣችን ያለዉ ሰይጣንማ የተማርነዉ ይበቃናል መጾም መጸለይ መስገድ መመጽዎት ደግ መልካም ከሆንን ይሸነፍል በጸበል በእምነት በቅዱስ ቁርባን ይጠፋል
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
እረ ይገርማል ፈጣሪ ማስታዎሉን ይስጣቸው እኛኩ የተለወጥንበት ትምህርት ነው አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልወት እንዲሁም መምራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ማስተዎሉን ይስጠን ለሁላችንም🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ብርቅዬ መምህሮቻችን እንቁዎች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
ትከከከከከል.አምላኬ.እካን.ከርሰታን.አረከኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@huruymangsteab8837
@huruymangsteab8837 2 жыл бұрын
አባ እንየ ተሳድቤ ጨርሻለሁ እንየ አይደለም የተሳደብኩም ውስጢ የነበረ ሰይጣን ልሳደብ ያግዘኝ ነበር ጠላቴ ነበር አሁን ግን የአምልኮ ስግደት ስጀምር ነው ጠላቴን ያወቁት። ይቅርታ አርጉልኝ መምህር ግርማ መምህር ፣ ቀሲስ ሔኖክም ፣ መምህር ተስፋየ ።ተይዘን ነው የምንሳደበው
@redu1238
@redu1238 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክና መምህር ተስፋዬ መላዉ ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ እንደዚህ ተገናኝታችሁ ለስራ ፈቶች ለስም አጥፊዎች ባታዊነኝ ባይ ስም አጥፊ አግብቶ የፈታ እንዴት ባታዊ መሆን ይችላል የተደላደለ ህይወት ኢየኖሩ የሰዉ ችግር የማይገባቸዉ እናዉቃለን ባዮች ስለክፍ መንፈስ ሲነሳ የማይወዱ ወሬኞች መልስ መልስ መስጠታችሁ ጥሩ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ያብዛላችሁ መልካም በአልይሁንላችሁ::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !!
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰችሁ❤❤❤💒💒💒❤❤🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
እባክህ መምህር አባን እንዳቀረብክልን መምህር ናትናኤል ሰለሞንን /በማለዳ ንቁ/ ጋብዝልን እሱ በቴሌግራም ላይ በሚያስተምረው እና በሚለቀው ፅሁፍ ብዙ ሰው ተለውጦዋል ተለውጠናል
@ወለተኪሮስ
@ወለተኪሮስ 2 жыл бұрын
የገባው ይግባውእና ይጠቀምበት የመናፍስት ጸባይ ነው መታማት መሠደብም ጸጋ ነው አይሰማቹህ ።
@merreytube9473
@merreytube9473 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሣችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁዎቻችን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እና መምህራችን አብራችሁ ስላየናችሁ ቸርነቱ የማያልቅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብሩ ይስፋ ወለላይቱ እናት ፍቅር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ብዙሀን ክብርዋ ይስፋ በጣም ደስ ነው ያለን አሁንም አይለያችሁአሜን አሜን አሜን።🙏💐🙏💐🙏💐
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሽ
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@Hiyawsim ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓
@tegestee6945
@tegestee6945 2 жыл бұрын
Thank you for coming Aba. You are doing great work in healing those that are suffering in the power of our Savior Jesus Chirs and our Mother St. Merry. We need our spiritual Fathers to understand the devil's modern strategies that enhance our suffering. Thank you for being those few Aba. May Emabete guide you always. Thank you for bringing Aba to share his history and spiritual gift.
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
መጀመሪያ "አባ"የሚለውን ማዕረግ ለማን እንደሚገባ እወቂ እህት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@zinashdamtewzelelew7494
@zinashdamtewzelelew7494 2 жыл бұрын
የእውነት ትክለኛ መምህር ነህ እሳቸውን ስላቀረብክልን በህይወቴ ትልቅ ቦታ ያላቸው አባት ናቸው የሚያቅ ያቃቸዋል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ 🙏❤❤❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ትክክል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️👍
@alemubeyerra7915
@alemubeyerra7915 2 жыл бұрын
.
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
ትክክል ምን አደረጉ ቆይ አንደው? ሰይጣን ያደረበት ነው አርሶን የሚጠላው ጌታችን መድሃኒታችን ከሰጠን ጽጋ አኮ አጋንንትን አውጡ ነው ያለው ማርቆስ ወንጌል 16፥17 ላይ አናንብብ አስኪ አንብበን አንረዳ!!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@babys7570 💒💓💔💓💓💓💓
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ምርጥ ውድ አባታችን በጣም ነው #የምወዳቸው እድሜ ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ ጉልበትዎን ያፅናልን ግርማ ሞገሳቸው ራሱ የሚደነቅ ነው ውድድድ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@ስሜቴክ
@ስሜቴክ 2 жыл бұрын
አባታችንን የት ነው የምናገኛቸው
@mekidtube3292
@mekidtube3292 2 жыл бұрын
mlaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaA@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@1@11vvvvvvvvvv
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 жыл бұрын
ወይእኔ ደስ ሲል ሁሉት እንቁወች የተዋህዶ ውዶቸ ላዳምጥ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንኳን ደህና መጣቹህልን የጠፈዋን የምተፈልጉ አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን እንኳን ለቅዳም ስውር አደረሳቹህ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Enkon aebero aederesen sara
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@hiwotbelete1511 አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሽ
@aynuayele1174
@aynuayele1174 2 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ ቤተክርቲያን ትልቅ ማዕረግ የሰጠቻቸው አገልጋዮች ለዚህ እውነት ተቃዋሚ መሆናቸው ያሳዝናል እኔ ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተመለስሁት በመምህር ግርማ አገልግሎት ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
ater argesh esky ngerign
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
አባታችን ቄስ ሔኖክ ፀጋውን ይጨምርሎት የሚያወሩት ምንም አልገባቸው ወይም ምናምኑን ከደብተራ የቀማመሱ ናቸው።እንዲሰላችሁና አገልግሎትን ለማቋረጥ ነው ፍላጎታቸው በርቱልን ዋጋዎት በሰማይ ነው።
@meareggebre5532
@meareggebre5532 2 жыл бұрын
መምሕራችን እንካን በደሕና መጣሕ መምሕር ተስፋየ ፀጋዉን ያብዛልሕ በእድሜ በጤና ያንርልን !!! አባታችን ቄስስ ሖኖክ በእድሜ በፀጋ ያንርልን ትልቅ አባታችን ስለጋበዝሕልን እግዛብሔር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@meronfikadu222
@meronfikadu222 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው እግዚአብሄር እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት!!!
@mulunehayele434
@mulunehayele434 2 жыл бұрын
አባ ወ/ትንሳኤ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አሥራ ሦስተኛ ትውልድ ናቸው። አጋንንት አያትህ ያሰቃየን ነበር አሁን ደግሞ አንተን ማን አመጣብን ይሏቸዋል።ቃለ መጥይቁ ከድሮ ሀመር መጽሄት ሊገኝ ይችላል።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@rodaszikie9371
@rodaszikie9371 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ቀሲስ በጣም የማከብረዎት አባት መልካም ስራ እየሰሩ ያሉ ፀጋዉ ያለዎት አባት ነዎት ይበርቱ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ በጣም በስራዎችህ ሁሉ የማከብርህ እና የማደንቅህ ወንድሜ ነህ በጣም በርታ ሌሎችንም አባቶች እንዲሁ ጋብዝልን በመጨረሻም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን!!!
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህሮቼ አባቴ እድሜውን ያርዝምልን አንተንም መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ በርቱ መፈተን ያለነው እመቤታችን ፅናቱን ትስጣቹ ከዚ ከመጣዉ ፈተና ታዉጣቹ ለተሳዳቢዎቹ የአማኑኤል እናት የኛም እነታችን ድግል እመቤታችን የሚያስተውል ልቦና ና የተቀደሰ አደበት ትስጣቸዉ ለእምነታችን መሰናክል ባይሆኑብን ጥሩ ነዉ እኔ ከርሶ ከአባቴ ብዙ ትምህርት አግቼሀለሁ ከእናተ ከአባቶቼ ና ከመምህር ተስፋዬም ጭምር ብዙ ትምህርት አግቼአለሁ ናም ከልብ በልሁል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ድንግል ማርያም እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
💚💚💚❤❤❤❤💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ ስጦታወች እናንተን የመሰለ አባት እና ወንድም የሰጠን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰነ ይሁን!!እናንተን የሚነቅፉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል ግን ወደዉ አይደለም እዉነታዉ ስላልተገለጠላቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ።እኔ ግን ከናንተ ብዙ ተምሬአለዉ ወደ ስደት በመምጣቴ ፈጣሪዬን የማመሰግነዉ በናንተ ምክኒያት ነዉ።አይገርማችሁም እኔ ማለት እኮ ፀሎት ማድረግ ማለት ማታ ስተኛ ሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ ጠዋት ስነሳ በሰላም ያሳደርከኝ ሰላም አዉለኝ ብቻ መሆኑን ነዉ የማዉቀዉ ኢሄን ያህል ከነ ቤተሰቦቼ ደንዝዤ የኖርኩ ሰዉ ነኝ 😭😭😭አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ አድሮ አስተማረኝ ስሙ ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን ለእናንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፀጋ በእድሜ ያድልልን ክፉ አይንካችሁ🤲🤲🤲 በእዉነት እኔ እንደዉ እመቤቴ በሰላም ከስደት መልሳኝ ወን አንባ ቤተክርስቲያን እረግጬ በእርሶ እጅ ብዳበስ ምነኛ ደስስስ ባለኝ ምኞቴም ይህ ነዉ በስደት ያለነዉን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን ወይን አምባን መርገጥ የማይመኝ ያለ አይመስለኝም።
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ቀሲስ መምህር እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን በረከቱን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን የኔ አጥያተኛዋን መዳን ፈልጋቹት ትሰደባላቹህ እሱም የክርስቶስ ፍቅር ነዉ!!!!
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ አባታችንና መምህራችን እኳን አደረሳቹ አደረሰን እመ አምላክ ትጠብቃቹ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@hiwi-21216
@hiwi-21216 2 жыл бұрын
ዉድ ልዩ መምህሬ ሁለታችንም ሳያችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እመብርሃን ፀጋዉን ታብዛላችሁ።እጅግ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 💐የማከብራችሁ እንዲ አንድ ላይ የማይበትን ቀን እናፍቅ ነበር መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በ ቀሲስ ድህነት አግኝቻለሁ ህይወቴም ተስተካክሉዋል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እባካችሁ ወደ ወይናባ ማርያም እየመጣችሁ ከእመቤቴ በረከትን ና ድህነትን አግኙ ፈጣሪ ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
አሜን እኔ ምኞቴ ከስደት መልስ እመቤቴ ከፈቀደች ምንም ጊዜ ሳላባክን ወደሷ እናቴን ይዤ መምጣት ነዉ የማስበዉ ብቻ ከስደት በበሰላም ይመልሰኝ እኔ በቀሲስ እና በመምህር ብዙ ተምሬአለሁ የሕይወትን መንገድ ያሳዩኝ እነሱ ናቸዉ እመብርሀን ትጠብቃቸዉ በነሱ ምክኒያት ከስደት ቶሎ መመለስ ፈለኩ ገና በአንድ አሜቴ ሀገሬ ሀይማኖቴ ናፈቀኝ!! ስመጣ ግን ብዙ አመት የመስራት እቅድ ነበረኝ አሁን ግን የቤተሰቤን ሕይወት የራሴን ሕይወት መለስ ብዬ ሳስበዉ በረሽ ሂጂ ሂጂ ይለኛል እመቤቴ ትርዳኝ😥😥🤲🤲🤲
@gelila1238
@gelila1238 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwi-21216
@hiwi-21216 2 жыл бұрын
@@abc12452 አሜን እመብርሀን ትርዳሽ በሰላም በጤና ለሀገርሽ ታብቃሽ ።
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@hiwi-21216 አሜን እህቴ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 2 жыл бұрын
በጣም በጣም እንወዳችዋለን ። እንኳን አደረሳችው ። የአገልግሎት ዘመናቹውን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ💚❤💛
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@user-ho7qk3oo9m
@user-ho7qk3oo9m 2 жыл бұрын
Ba ewnti echin qani nafiqe nebre tagahuni yabzlcu
@getnetyeshtla4483
@getnetyeshtla4483 2 жыл бұрын
እንኳን ለፋሲጋ ዋዜማ ለቅዳሜ ሹር በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ተስፋዬ እና ቀሲስ እናመሠግናለን ስላስተማራችሁን እድሜና ፀጋ ይስጥልን አሜን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@ቸሩመድሓኔዓለምይመስገን
@ቸሩመድሓኔዓለምይመስገን 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሓኔዓለም የሰጠን ከምንወዳቸው ውድ ኣባቶቻችን መምህራኖታችን ቀሲስ ሔኖክ ና መምህራችን ተስፋየ እንደዚ ኣብሮ በፍቅሪ ተሰብስባቹ ስናይ ኣቤት ኣቤት ደስስስስ ኣለን፣ ትምህርቱ ኣርቅቃቹ ኣስፍታቹ፣ ህወታችን በሚቀይር መንገድ፣ ወደ ኡነተኛው ብርሃን ኣምላካችን ክርስቶስ ስለመራቹን፣ እግዚኣብሔር የመስገን፣ እግዚኣብሔር ያክብራቹ፣ ። ❤እግዚኣብሔር ለኣባታችን ቀሲስ ሔኖክ ና ንመምህራችን ተስፋየ ኣብዝቶ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።❤ ኣባታችን ቀሲስ ሔኖክ በኡነት፣ ትሁት ሁሉንም አክባሪ አንድ ቀን አይሰለቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እንኮን አደረሳቹ። እረጅም እድሜ ይስጥልን እናተ ብዙዎቹን የለወጣችው መንገዱን የመራችኡን እናተ ናቹ ሙስሊሙ ሳይቅውር እየተለወጠና እየሰገደ እየጸለየ ነው በርቱልን ሰው ያለውን ይበል እኛ ግን ድነናል መምህር
@gezahabesha4691
@gezahabesha4691 2 жыл бұрын
እግዚአቢሀር ኣምላካችን የመዳናችን ምክንያት ኣድርጎ ስለሰጠን መለኮታዊ ሀይሉን እናንተጋ ኣሳድሮ ስለፈወሰን ስላዳነን ክብር ምስጋና ይግባው መድሃኒኣለም ፀጋውን ያብዛላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏❤
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን አንኳን በሰላም መጣችሁ ።እንወዳችኋለን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@teresagarcia9901
@teresagarcia9901 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ እንጂ ለናንተ ውድ መምህሮቻችን ያጋንንትን ሴራ ነቅተንበታል ካሁነ በኃላ አይገዛንም !!! በብዙ ፀጋ ይግለፃችሁ !!
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ቀሲስ ሄኖክን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ይመስገን ብዙ ቲቺ ብዙ መምህራን ይድራሳቸው ሰለመናፍስ ውጊያና ፈተና ለሚያውቁ ለጥቅስ ጠቃሺዎች መምህሮች አገልጋይ ይድርስ የኛ ንቁ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አባ ጊርማ ሺ አመት እማምላክ ትጠብቃቸው አሜን 😍😍🙏🙏🙏
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@tirsitzemede3001
@tirsitzemede3001 2 жыл бұрын
አባቶቻችን መድሐኒያለም የዓለሙ ጌታ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ... ዴያቢሎስን ነው ጠላታችን ከዕግራችን በታች ይጣልልን!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
እደነኝህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን የቤተክርስትያን ተቆርቆሪ እየመሰሉ የሰውን ልጅ ለምን ገሡስ ወጡ ለምን ዳኑ ለምን ንስሀ ገብ ከጭለማ ወደብረሀን የሰው ልጅ ስለዳነ የሜቃወሙትን ልቦና ይስጣቸው አሜን፫
@brooknardos5686
@brooknardos5686 2 жыл бұрын
Abaye ayzot emebete alche ke gonot
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bpPckq2lp8qrfNk please check this yene wed
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 2 жыл бұрын
አባቴ ፀጋዎን ታብዛለዎት እመብርሃን ክፉ አይንካዎት የኔ አባት!!!
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የኦርቶዶክስ አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
መምህሮቼ ዕድሜን ከጤና ፀጋን ከበረከት አብዝቶ ይስጣችሁ❗️ በርቱልን 👏
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ውድ መምህሮቼ አባቶቼ እኳን ደህና መጣችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በራሴ በስደት ሆኜ የተለወጥሁበት በናተ ነው ከእቅልፌ ነው የባነንሁት መምህር ተስፋዬን አበራ እዲሁም አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን፫💒🌿🙏
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@mariam_2164
@mariam_2164 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ!!! አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የንሰሐን መንገድ እና ቄደርን አስተምረዉናል። ❤❤❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን የፈውስ አባታች የምናከብሮት የምንወዶት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ሠላምህ ይብዛልን ስላቀረብክልን ቀሲስሔኖክን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@linamasfne3142
@linamasfne3142 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀሲስ ሄኖክ እና መምህር ተስፋዬ :- ስላላወቁ አይለም እሚናቆሯችሁ 80/100 የሚሆኑት አገልጋዮች ለእዉቀት ለሽምደዳ ለሀብት ለግርማ ሞገስ ለተለያዩ ነገሮች ይዋረሳሉ ስለዚህ እንዲነካባቸው አይፈልጉም ይፈሩታልም ስለዚህ እነሱም ይሄ ፈውስ ለነእከሌም ያስፈልጋቸዋል እግዛብሄር ይማረን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 жыл бұрын
ውይ መምህር ተሰፍዬ እግዚአብሔር ይጥብቅቹሁ ሁሌም ልብ የምደማብት ትልቁ ነገር መልሰ ያጥሁት ነገር በኖር ችግር ከለ ቅሰሺ ሄኖክ እደትናግረት ችግር ከል ለምን አትወይያም ተጋናኝተው ግን ሁሉም የምሰደብት መስተዋሉን ጠፍቶቹው አደልም ሆደምነቱን ሰለምጥቅማቹው ነው እውነት ሰተት በኖረ እማ አክክተው እሰክቤቶ ደራሲ ይማጥ ነበረ እናም የግረማል ውይ በሺ የምንሆነው ደኔናል ወድዬ ፀጋውን ያበዘላችው ቸሩ መድንአልም
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ሰውሲፈወስ የሚይወድ ዳቢሎስ ብቻናው ማስተዋል ያድልን እናተ በርቱ በእናተ ብዙ ነብስ እየዳነነው ቀሲስ ሄኖክ በጣምነው የምንወዳችሁ ለሚመጣፈተና በፀሎት አሸንፍት። እኛን ከነክፋታችን የቻለን ፈጣሪ ስሙን ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 😥😥😥
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@ሶልያናወለላይቱእመቤት
@ሶልያናወለላይቱእመቤት 2 жыл бұрын
ጠላት ሰይጣን አይኑ ደም ይልበስ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በርቱልን
@belaykebede3787
@belaykebede3787 2 жыл бұрын
ጥሩ ልብ ያለው ሰው የሚያቀው እንደሱ ያለ ንፁህ ልብ ያለው ነው ❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጣቹህ መምህሮቻችን❤✝️♥️⛪️⛪️
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን መምህሮቻችን👏🕊 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን የጭንቃችን ደራሾች የኛ መንገድ ጠራጊዎች ለእኛ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐኒሳችን ናችሁ እጅግ በጣም እንወዳችኋለን ብቻ ቃል የለኝም ኑሩልን
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 жыл бұрын
የሁላችን አባት ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማ/ም መ/ር ተስፋዬንም ጨምሮ እመብርሀን የእድሜ ዘመናቹን ታብዛልን አባቶቼ❤🥰እንወዳችኋለን🥰❤😍
@Mነኝየወልደያዋ
@Mነኝየወልደያዋ 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህሮች እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ⛪️⛪️🙏🙏
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a36bgZ-oi9VnbKc
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@ሚጢጢየተዋህዶልጅ
@ሚጢጢየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
በእውነቱ መምህሮቻችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማእትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክልን አሜን💗
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በዕውነት ደስ ብሎኛል የምወዳቸውን ቀሲስ ሔኖክን አቅርበሀቸው አብራችሁ አንድ ላይ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በዕውነት።
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እመቤታችን እድሜና ጤናን ትስጥህ ።ድጋሚ ነው የተመለከትኩት ለቀሲስ ሄኖክ ጸጋውን ፣ሞገሱንና በረከቱን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን ።አሜን።
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማል መምህሮቻችን ፀጋ በፀጋው ይጨምርላችሁ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ እንኳን ለቅዳሜ ሾር አደረሳችሁ #ለተሣዳቢዎች ለነቃፊዎች በእውነት አእምሮዋቸውን ይመልስላቸው ማሰተዋልን ይሥጣቸው
@mokelema3816
@mokelema3816 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። ይሄን ፕሮግራም በመስራታችሁ በጣም ነው የተደሰትኩት ምእመኑ እንዳይወዛገብ ተገቢውን ገለፃ ስላደረጋችሁ እናመሰግናችሀለን። እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልልን እመብርሀን ክብሯ ይስፋ። ለሚተቹት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እንዳላችሁት እታች ወርደው ቢያዩና ቢያስተምሩ እንደዚህ ባልተናገሩ ነበር ለብራቸው ሲሉ አባቶችን ይሳደባሉ ይተቻሉ አላዋቂዎች መሆናቸውን ያሳያል። እናን አገልግሎታችሁን ቀጥሉ እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን። የወይን አምባ ማርያምን ታምር በቀሲስ ነው ያወኩት በጣም ነው የምከታተላቸው ከዚያ ባስቀመጡት አድራሻ ከክፈለሀገር ተነስቼ ወይን አምባ ማርያም ሄድኩኝ ንስሀ ገባው ቄደር ተጠመኩኝ ከዚያም ለሰባት ቀን ተጠምቄ ለውጥ አገኘውበት በዚያ ስፍራ ያለው በረከት ፈውስ የተለየ ነው ቀሲስ እረፍት የላቸውም በየቀኑ የማይሰለቹ የማይደክሙ ናቸው። እመቤቴ ጤና ሰላም ብርታት ትሁኖት። መምህር ተስፋዬ ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ። አንድ ጥያቄ አለኝ ፀሎት ሳደርግ ብዙ አይነት ሀሳብ በአይምሮዬ እየመጣ የፀሎት ሀሳቤን እበተነብኝ ተቸገርኩኝ አባክህን መምህር ምን ማድረግ አለብኝ ምክርህን ለግሰኝ በገለፃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ነገር ተምሬበታለው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ። እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@entrtian
@entrtian 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አባታችን ቀሲስ ሔኖክና መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችኋለን ጠላት ምንም ይበል ምንም አያመጡም እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 2 жыл бұрын
አሜንንንን ስላማቹ ይብዛ እንቁዎች መምህሮቻችን በናንተ ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@betimengesha2405
@betimengesha2405 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣቹ አባታችን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ በጣም እንወዳችዋለን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንላቹ 💞💞💞💞
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@jonebizu4760
@jonebizu4760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ቀሲስ ሄኖክን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 4 ай бұрын
አንድ ታዋቂ ነኝ ይህ የሚል ደብተራ መመለስ መቻል የእሱን ብቻ ሳይሆን ሊያጠፋ የነበሩ ብዙ ነፍሳቶችን ነዉ የታደጉት አባታችን። እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን። ላልገባችዉ መረዳትን ለክፉዎች ደግሞ ልቦና ይስጥልን!!
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 жыл бұрын
መምህር አንድ ላይ ሳያችሁ እንዴት ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@almazzewde4735
@almazzewde4735 2 жыл бұрын
እጅግ እመወዳቸዉና የማከብራችሁ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እና መምህራችን መምህር ተስፋዬ አምላካችን እግዚአብሄር የማቱሰላ እድሜ ይስጣችሁ፡፡ለእኛ ኑሩልን
@ሰላምእዩተስፋይ
@ሰላምእዩተስፋይ 2 жыл бұрын
ኣሜን አሜን ኣሜን⛪⛪⛪ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር በእድመ በጠና የጠብቃቹ የምገርም ትምህርት ነው ለናንተ የምጠላ ድያብሎስ ብቻ ነው⛪⛪⛪😍😍😍
@fikerteewodajooworkuufiker4667
@fikerteewodajooworkuufiker4667 2 жыл бұрын
neger lete nagari tewut
@fikerteewodajooworkuufiker4667
@fikerteewodajooworkuufiker4667 2 жыл бұрын
meche mestaf yakalu youtub bezines enji
@fikerteewodajooworkuufiker4667
@fikerteewodajooworkuufiker4667 2 жыл бұрын
Ewnetenga Abat yelem milas bichanew
@tehamush5911
@tehamush5911 2 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ሂኖክ ወልደ ማርያም እህቴ ለብዙ አመት ስትሰቃይ ኑራ ከናንተ ጋር መጣ መንፈሱ ተይዞላታል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃላት ያጥረኛል
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@ስሜቴክ
@ስሜቴክ 2 жыл бұрын
የት ነው የሚያገለግሉት
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይበዛ ውድ የተዋህዶ ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ የምወዳቹሁና የማከብራቹው መምህሮቼ ሰላማችሁ ይብዛ የእኛን ስቃይ ስለማያውቁትና ስለማይገባቸው ናው
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@michalmulukhen776
@michalmulukhen776 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአእ : እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን : አሰሮ ለሰይጣን: አጋዞ ለአዳም : ሰላም : እምይእዜሰ : ኮነ : ፍስሀ ወሰላም ። ቀሲስ ኤኖክ መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ።ከ100/95 የሚሆነው መከራ የሚመነጨው የሚጠነሠሠው በበተክርስቲያን አገልጋዬች ነው ከባታችንን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙንም ፈተና የሆኑባቻው አገልጋይ ነን ባዬች ናቸው ቢሆን ቢሆን አበው ሊቃውንቶቻችን በጥበባቸው መፈተሽ ማረም ማስተካከል ሲችሉ ነገርግን ለመድሃንያለም እንተወው።እናንተ ግን በርቱ አሁንም በአገልግሎት ላይ ያሉትን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፅናት ብርታት ጥንካሬ ጨምሮ ይስጣቹሁ።
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እሰይ ደስ ሲል የምንወዳቸውን መምህሮቻችን በአንድ ላይ ማየት ደስ ይላል ይልመድባችሁ
@lilmei6955
@lilmei6955 2 жыл бұрын
እገልጋዮች አይረዱም :ለሰዉ ግን አስተምሩ:: በተለይ አጫጭር tiktok ትምሕርትን ልቀቁ ታዳጊውን ምታገኙት እዛ ነው(ትምርት ውጤት ለሚበላሽባቸው) ::
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
ይፊቱኝ ይበርኩኝ አበቴ በረከቶ ይድረሰኝ!! እንኳን በሰለም መጣችሁልን የኛ እንቁዎች እግዚአብሄር ይጠብቅልን እንደነንተ የሉት የብዘልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@edenz7956
@edenz7956 2 жыл бұрын
እስኪ ኑና ስሙ እናንተ የደነዛቹ የቤተክርስትያን ልጆች ነን ባዮች ማንን አድናችሁዋል እሰኪ እናንተ አንድ ነብስ አትርፉችዋል አጋንንት እንኳን ብሏል እኮ ሁሉም ቄስ አይደለም መስቀል ይዞ በተንጀላገገ አይደለም ብሏል እንደናንተ KZbin ላይ ቁጭ ብለው መለፍለፍ መሳደብ አቅትዋቸው እንዳይመስላቹ ቀን ሙሉ ተገትረው ከአጋንንት ጋር ሲታገሉ እየዋል እኚ አባት ለይ ግን አፍን መክፈት አይከብድን አረ እናተስ እግዚአብሔርን አትፈሩም ይቅር ይበላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ አባታችን እግዚአብሔር የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጦት እንደርሱ ያሉ አባቶችን ያብዛልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ውድ አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሳችን እማነውዳችሁ በእውነት አናት የሰጠን አምላክ ይክብር ይመሰገን እግዚአብሔር እድሜ እኔ ጤና ይሰጣችሁ እኛ ስደቶኞች ደእጀሎኞች ነን አባታችን ያለግባችው ይፈልጉት ያውሩ የዳብሎስ ልጆች ሰለ ሆኑ ነው አባታችን እነወደዎታልን በርቱልን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@yergalemmesfin3555
@yergalemmesfin3555 2 жыл бұрын
እውነት በእውነት እላለሁ ሁሌም እንደው ስለ መምሕር ግርማና ስለ አሰማራው ሰራዊት ብሎ ዘመድኩን በሚሰማራበት የፈውስ የነቀፉ ሁሉ በኮመንት ላይ የምፅፈው የምገልፅለት መልስ ዛሬ ከቀሲስ ሔኖክ ሰማሁ. ዘመድኩን ከኔ የበለጠ እውቀት ፠ያለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሁኖ ሳለ ስለ አጋንንት ከተፈወሰ በሗላ እንዴት ፠ይመለሳል ቅባቅዱሱንም እና እኔ ደግሞ አንተ ዘመድኩን ተዋሕዶ ሁነሕ ስለ መናፍስት የመመላለስ ትግልን የማታቅ ከሆነ እና አቡነ ተክለሓይማኖት ሲፈውሱ ሲመላለስ የታገሉትን የማታቅ ለዛውም አንድ የኢትዮጵያና የኤርትራፐ የግእዝ የኮፕት የታወቁ የተዋሕዶ ፃድቁ አባታችንን አለ መቀበል ነው የኛ መምሕር ዘመድኩን. ሲኖሮዶስ ውጭ ተቀምጦ መዘባረቅ መውቀስ መብቱ ነው ግን አንድ የተዋሕዶ ተከታይ ፈውሶችን ሲቃወም በፈጣሪ የተሰጣቸውን ወጋ ለማክሸፍ ሲነሱ እኛ ፐየተዋሕዶ ,አማኞች የመናፍስት ትግል የገባን ጠላቶቻችንን የፃድቁ አቡነ ተክለሓይማኖትን ስም በመዘከር ብቻ ነው የምናሸንፍበት የምንታገልበት የምንገስፅዝበት. እግዜር ይባርክልን
@መቅደስወለተማርያም
@መቅደስወለተማርያም 2 жыл бұрын
በእውነት እናቴን የምነቅፉ ስውች ለርስቻው የተነቀፉ ነቸው ሴጣን የስፈርባቻው ስውች ነችሁ እናቴን እመቤቴ ድንግል ማርያም በእድሜና በጤና ያቆይልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳቹ መምህር ጠበል ቦታ ከኛ መምህር ይልቅ እርኩስ መንፈስ ታዞ የሚያስተምረው የተሻለ ነው የሀይማኖት ባለስልጣኖች ጉዳቸውን ስለሚያጋልጣቸው መቅረብ አይፈልጉም ስራቸው ሌላ ሰለሆነ እኛ ደግሞ ፍርዱን ለፈጣሪ ትተን እነሱ ባይኖሩ ቤተ-ክርስትያን እንደማይከፈት እናውቃለን ስለዚህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እያልን ነው እንጂ ቤተ-ክርስትያን ባዶዋን በቀረች ነበረ ፡፡
@oshi2930
@oshi2930 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍እምወዳቸው አባት መምህር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 2 жыл бұрын
መምህር የእናንተ ቲኦሪና ተግባር ነው ሌሎች መምህር ቲኦሪ ብቻ ነው ስለዚህ እነሱ ጋ ያ መናጢ ጠቋር ና አይነጥላ ተግባሩን እነሱ ስለማያውቁ ባህሪያቸው ስለሚረዳ በዚያ ይመጣባቸዋል ስለዚህ እናንተ በርቱ ያለፈተና ፅድቅ የለም።
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 2 жыл бұрын
Everything what Aba said is true! I’m one witness for that. It’s really hard to do tsebel, kiba kidus, and also provide zikir for everyone. I won’t forget difo dabo at Entito Mariam they used to serve everyday.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@weldegiorgiskessete7892
@weldegiorgiskessete7892 2 жыл бұрын
ኣዎ እግዚኣብሔር ይመስገን እግዚኣብሔር እውነተኞች እረኞቹ ወደ ኣንድ እየሰበሰበ ነው ደስ ይላል በጣም
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰቱ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደናመጣቹ ቀስ ሄኖግ ወለማርያም እድሚ ጤና ይሰጥ እግዚአብሔር አገልግለቱ ይባርክ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 2 жыл бұрын
አባ ወ/ትንሳኤ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አሥራ ሦስተኛ ትውልድ ናቸው። አጋንንት አያትህ ያሰቃየን ነበር አሁን ደግሞ አንተን ማን አመጣብን ይሏቸዋል።ቃለ መጥይቁ ከድሮ ሀመር መጽሄት ሊገኝ ይችላል።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተም ይሁን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከከፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ብርታቱ ያድላችሁ ለሌሎች ደግሞ ልቦና ይስጣቸው አባታችን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ በፀሎት አስቡልኝ ልጀን አስካለ ማርያም በላችሁ 🤲🤲🤲💐
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 жыл бұрын
*100/100 ድንቅ ፕሮግራም ለሚያስተውል ትውልድ! የማያስተውል ሁሉ ለግዜው ታውሯል ስለዚህ ማስተዋሉን ያድላቸው!*
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በአወነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን በአወነት አሜን አሜን አሜን
@meseretworku8022
@meseretworku8022 2 жыл бұрын
መ ምህረ አንድ ነገረ ላማክረህ መፍትሄን ፈልጊ ነው እህቴ 5 አመት ልጅ አላት ነገረ ግን መናገር መረመድም አይችልም ሀይምሮዋም ትክክል አይደለም ምክኒያቱም የመ ምህረ ግረማ ወንድሞ ጉባኤ3 ጌዝ ብች በግድ ሄዳለች ነገረ ግን አጋንት ነኝ ብላል ነገረ ግን አለቀቃትም የሳችውን ትምህረትም ፈውሰም ማየት አትፈልግም እንዴት አድረጌ ልረዳት ልጅን እንዴት አድረጌ እንዲፈወሰ ላድረግ መምህረ በጸሎታችሁ አሰቡን መፈትሄውን ንገሮኝ
@abrahamberhe2015EOTC
@abrahamberhe2015EOTC 2 жыл бұрын
ቅናት እንደ ቁንቁነ የሆነባቸው እና የመናፍሥት ውግያ ሥልት የሌላቸው ያልተማሩ ከ መጽሐፍ ቅዱስ(ብሉይ ወ ሐዲስ) ውጪ ሌሎች በሚልዮን የሚቆጠሩ ቅዱሣን መጻሕፍት እንዳሉ የማያውቁ : እያወቁም የሚክዱ ናቸው እናንተን እና ቤተክርስቲያንን የሚሠድቡት ለጥፋትም ለሊተቀን የማይተኙ : እነርሱ ይጭሑ ይሥደቡ እግዚአብሔር ቅድሥት ሥላሤ ይጠብቃቸዋል:: እኛ የተዋሕዶ ልጆች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጦቻችን ኣክብረን እናከብራቸዋለን እናሥከብራቸዋለን!
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እዉነት ነው አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን ያገልግሎትን ዝመነወትን ያርዝምልን አሜን👍👍👍
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4HChomuq51rebM
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እዉነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ከምናስበው በላይ ነው! ፀጋ ሁሉ የተለያየ እንደሆነ ወንጌል ያስረዳል..የማስተማር ፡የመፈወስ፡የማስተማር አንዱ በሌላዉ አይቅና… ሁላቸዉም ላይ ሃቅ አለ ፡፡ ሁላችንም እንደተሰጠን ፀጋ እና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው፡፡ ሮሜ 12፡ 6፤ፀጋና ስጦታ ልዩ ልዩ አይነት ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤1ኛ ቆሮ 12፡5 እንደሚል ወንጌሉ መምህር ብዥታ ያለባቸውን ሁሉ እየጋበዙ ቢያዎያዩ መልካም ነው፡፡ ግን ጠላት በዚህ ሰአት ሊያጠፋን እየተቁነጠነጠ ባለበት ሰአት በዚህ ደረጃ መዘላለፍ ይቅር ያሳፍራል፡፡ዘመኑ ከባድ ነዉ እራስወን ያዘጋጁ…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ለሚነቀፈው ልቦና ይሰጣቸው
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 48 МЛН
260ኛ ገጠመኝ፦ንስሐ ሳይገባ በቅርቡ በጥይት የተመታው ፀሎተኛ ሰው መጨረሻው ?
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
145ኛ ገጠመኝ ፦getemeng  ( የመርሳት ችግርና የፈጣሪ ተአምር) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:58:10
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 169 М.
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 129 М.
261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?
1:56:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 125 М.