ብቃ ብችኛ ሆንኩ ጥላኝ ሄደች 😭

  Рет қаралды 18,391

Dawud Tube

Dawud Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 231
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h Жыл бұрын
አግባ የምትሉ ያባቴአምላክ ገደል ያስገባችሁ እዳልላችሁ እናታችሁን አስቤ ተውኩ በስዴት 2ልጅይዛ አይደልያለይው አላህ በሰላም ያገናኛቸው ለምን አገባም ጠግባነው የምትሉት ደሞ ጭቅላታችሁ አያስብም እዴ አድስአበባ አይደለይም እኮ ሳዑድ ናት ብዙ ጣጣ አለበት ማንም ሰው ከባሉጋር መኖርን አይጠላም ባልምአይጠላም ግን ነገሮች አይመቻቹም ስለዝህ አተም ምግብአብስለህ ስለበላህ አላህን አታማር አልሀምዱበል ታገስ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
ትክክል ወንድም ሲጀመር እናቱን እሚወድ ሚስቱን ይወዳል
@user-dh9zm7mb9t
@user-dh9zm7mb9t Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድም እናትን የሚወድ ሚሥቱንም ይወዳል እናት ከማንም በላይናት
@mohila123e7
@mohila123e7 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እናቱን የሚወድ ሚስቱ ንም ይወዳል👌👍👍
@seadaadem5287
@seadaadem5287 Жыл бұрын
ዳውድ ሶብር አርግ ለሁሉም ሚሥትህ፠ልጆችሕ ጋር ቶሎ እድትመጣ አርግ የከፈልከውን መሠዋት ከፋለህ
@tube3419
@tube3419 Жыл бұрын
🌺አንቱ አዛኝ ነቢይ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሆች አባት ❣አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ 🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 💟የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@smutyetube
@smutyetube Жыл бұрын
እናትህን ጥላ ያለህ የለም እኔ ለመጀመሪያ ጌዜ ኮመንት ስጽፍ ሜስትህንም እናትህንም ለማስማማት መጣር አለብህ እንጅ እናቴ እናቴ አትበል እኔም እናቴን እወዳለሁ ነገርግን ሁሎም ቦታ ቦታ አለው ሜስትህ የአንተ ሀቅ አለባት አንተም ሀቅ አለብህ ስማ የእኔ አማት ለወንድምህ መኬና ካልገዛህ እናቴ ብለህ እናትጠራኝ አለችው በጣም መልካም እናት ነበረች ነገር ግን በታናሽ ወንድሙ ምክር ተቀየረች
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ለእናቱና ለእትህ ክብር ከሌለው ለሚስቱም ክብር የለውም ስለዚ በርታ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
አላህ ይጥብቃችሁ ከአይን ያውጣችሁ እውነት ለማውራት ወላሂ በጣም ነው የምውዳችሁ የምታምሩትም
@jesusismylorde5441
@jesusismylorde5441 Жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ዎድም አግዚአብሔር አል እሺ ደም ሁሉም ለበጎ ነው 🙏🙏
@user-ce2sw6id5j
@user-ce2sw6id5j Жыл бұрын
ዳውድ ለወረኛ ሰው ጀርባህን አውሰው አታስብላቸው አንተ ጠንካራ ነህ የትንሽ ትልቅ ነህ ገና እንጠብቃለን ከዚ በላይ ሀብታም ሆነህ ያሳየኝ
@user-uj7xh7yz8i
@user-uj7xh7yz8i Жыл бұрын
ትክክክልነዉ ዳወይ አላህይጨምርላችሁ እምየበማንም አትቀይርም
@user-ly6lp6vr1f
@user-ly6lp6vr1f Жыл бұрын
ትክክል።ዳዉዲየ
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ቅድሜያ ለቤተሠብ ፍቅር
@user-fg2zz6cm5d
@user-fg2zz6cm5d Жыл бұрын
እናተ ይቱበሮች በየቦታው እቃ ለማድረስ ስቴዱ ተጠንቀቁ በጣም የአማራልጆ በየመንገዱ እየቀሩ ነው በተለይ ከአረብ ሀገር ወደኢትዮ የምትመለሱ እህት ወንድሞች እባካችሁ በፕሌን ተጓዙ መንገድላይ በጣም ችግር አለ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ወሎየወቹ ኮቻ ጎንደሬወቹም ጎንደር በየአገራችሁ ፕሌን ግቡ ከክልላችሁ ውጭ አትውጡ ነገሮች እስኪረጋጉ😭
@user-om5ed9tp3l
@user-om5ed9tp3l Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ
@h.7360
@h.7360 Жыл бұрын
ትክክክል አላህይጠብቃቻው
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
ኢሻአላህ አላህ የአገርን ሠላም ያጣልን
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ኧረ ሦሥተኛም ትፈልግደሁ ከሁለተኛዋ ለጥቅ ሠልፍ ይዣለሁ ደሞ ሥቀልድ ነው እሪ እንዳትል
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
ጎበዝ የምር ተመቸከኝ የኔ ወንድምም ልክ እዳተ ነው ለሕቶቹ ክብር ያለው እውነት ነው ክብር ለቤተሠብ አተ ያላከበርከውን ቤተሠብ ማን ያከብራል በርታ
@fozyab8060
@fozyab8060 Жыл бұрын
እኔ ግን ዳውድ በጣም ግርም ያልከኝ ኢትዮ የሆድከው በቅርብ ነው በዛላይ አገርህ እናትህ አለች ምን ብቻነኝ ትላለህ በዛላይ ሚስት ልጆች አሉህ ለሁሉም ነገር መታገስ አለብህ እኔ የማውቃቸው ወንዶቹ አሉ 9አመት ከዛበላይ አሉ በርግጥ ወንድ ሁሉአንድ አይደለም ለምን ሚስትህን አታመጣም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበአላህዋ
@hayatahmad8633
@hayatahmad8633 Жыл бұрын
ወላሂ እዉነትህን ነው እኛ ሰዉች ምቀኛ ነን ነዉ አይዞህን በርታ ወንድም
@rozamar8197
@rozamar8197 Жыл бұрын
እውነት ተናግረሀል እኔ እሚያስደስተኝ ለናቱ ክብር ያለው ወንድ ነው
@salemasalema444
@salemasalema444 Жыл бұрын
ትክክል ነክ ግን ይሄም ቃን የልፈል🌷🌷
@lubabatadesse3118
@lubabatadesse3118 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁያረብ
@user-yw4eg4jh9u
@user-yw4eg4jh9u Жыл бұрын
ትክክልወላሂ
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 Жыл бұрын
አይዞህ አትስማ ሰው ያልበላውን ያካል ጎበዝ አስተዋይ ነሀ ስወድህ ወድም
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
አይዞክ ዳውድየ
@rrr5704
@rrr5704 Жыл бұрын
ልክነህ 👍👍
@sufiyasufiya7539
@sufiyasufiya7539 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ኧሯ ዳውድ አሳአኚ ውነትህነው ሴት የለለለበት ቤት አይሞቅም አብሺር ኡሙ ሰኪና ትመጣለች ለነገሮች ደግሞ አትከታተላቸው ኮማታትሮች ከሰማሀቸው የሞተም ይቀሰቅሳሉ ።
@sartt4504
@sartt4504 Жыл бұрын
ዝብለህ ስራህን ስራ እኛ ሰወች ከሰዉላይ አንወርዲም የሰዉ አሚሮ ለመካት ነዉ ሱብሀን አላህ
@zahraaa8763
@zahraaa8763 Жыл бұрын
አይዞህወንድሜ
@bcbc8571
@bcbc8571 Жыл бұрын
ትክክል
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 Жыл бұрын
ዝምበላችው አላህ ይጠብቅችሁ ሁላችሁንም ዉንዴሜ
@h.7360
@h.7360 Жыл бұрын
ለትምህረት ከሆናአላህይጠብቃት
@halimaendris5089
@halimaendris5089 Жыл бұрын
አብሽር ዳዉድየ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Жыл бұрын
አተኮ ጠካራ ነህ ዳዉድ ዝበላቸዉ በሙድህ ተሀጋዝ👍👍👍👍👍 የደደቦች መደር አላለም 👍👍👍#አደኛ ነህኮ ሀቋን
@wowwwwow2643
@wowwwwow2643 Жыл бұрын
ደዉድ እኔ አሁን ላይክ አድሬ አላቅም ግን አተ ወድ ጠላክ በሠላም ነዉ ሀቢቢ እኔ ግን እደወድሜ ነዉ የማይክ
@sedasaedda9656
@sedasaedda9656 Жыл бұрын
አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው የቤተሰብ ፍቅር ያለው ለሚስቱም ክብር አለው ጠንክር
@mariyammsriyam9279
@mariyammsriyam9279 Жыл бұрын
አይዞክዳወድ፣ያልፍል፣አላህ፣አለክወንድሜብቸኝነትበጣምይከብዳል
@zaharalnam8503
@zaharalnam8503 Жыл бұрын
አይዞህ ዳዉድየ መድሜ በርታ
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 Жыл бұрын
ክክክክ አይ ዳዉዲ ጆሮህን ይየ አዳምጠኝ ብየሀለሁ እዴ አላለም አረ በሳቅ
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 Жыл бұрын
አብሽር ዳውድየ ባለቺበት ሰላም ትሁን
@wowwwwow2643
@wowwwwow2643 Жыл бұрын
እህትህንም እናትህንም አተንም አላህ ይጠብቃችሁ ሜሥትህንም ከልጆችክ ጋ ይቀላቅልክ ዉድ
@zabibashukri3393
@zabibashukri3393 Жыл бұрын
ትኪኪል ነዉ ኢነት ከሚንሚ አትተከም السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله داوود الله انت مريلك طلبيتهم الله بس هانام
@user-lu3zc1ok4w
@user-lu3zc1ok4w Жыл бұрын
እህትህ ግን ማሻአላህ እድለኛናት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም
@user-pg1fr9pq5h
@user-pg1fr9pq5h Жыл бұрын
አተዝብለህ ኮሜት አታብብ ጎበዝ ልጅነህ ማሻአላህ ለሚስትህም ክብርአለህ ለእናትህና ለህት ብቻ አደለም ሰውኮ በአሁን ሰአት ጥሩ ትዳር ያለውን ለማፍረስ የማይጥረው ነገር የለም እናም አብሽር ዳውየ ተረጋጋ ሚስትህም ትመጣለች ኢሻአላህ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ወላሂ እኔ ልምከርህ ከልጆችህ እናት ውጭ ወደውጭ ወድም አለምየ
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Жыл бұрын
ዝም በላቸው ወሬ ተግባር የለዉም ዋናዉ ነገር በልብህ ነዉ
@user-yl8mp3lv6t
@user-yl8mp3lv6t Жыл бұрын
ዳውድ ያገሬ ልጅ አይዞህ ለበጎ ነው
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Жыл бұрын
እውነትህን ነው
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 Жыл бұрын
ምቀኝነት ነው የሚሠርቡህ ዝበላቸው ጎበዝ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ሀገራችንን ህዝባችን አሏህ ይጠብቅልን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-go2sh7wm5f
@user-go2sh7wm5f Жыл бұрын
አይዝህ ወድም
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
አንተ ዝንበላቸዉ ኮሜታተሮቹን አትከታተል ቤተሠብ ቤተሰብ ነዉ እምዬ በማንም በምንም አትተካም ሚሥትህ ደግሞ የልጆችህ እናት የአይንህ ማረፊያ ሁሉ ነገር ነች ዘላለም ከቤተሠብ ጋር አይኖርም እህትህም የራሷ ህይወት ይኖራታል አታዋጣህም ለማንኛዉም ማሻ አላህ ብያለሁ
@kuwaitcity7052
@kuwaitcity7052 Жыл бұрын
👍👍👍😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@josefjosef9575
@josefjosef9575 Жыл бұрын
ወላሂ ላሉ ካተም ትልቅ ናቸዋ ያውም
@user-gf1py1gx5c
@user-gf1py1gx5c Жыл бұрын
👍👍👍
@seadawelloyewa2904
@seadawelloyewa2904 Жыл бұрын
ትክክል ዝበላቸው ለራሱበተሰብያለውሰው ለሚሥቱምክብርይኖረዋል ግን ቤተሠብይቀድማል
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b Жыл бұрын
እደ አት እህትህ የት እደሄደቺ ሳትነግረን ዘገህ እኮ አሰቀየምከን ምርጥ ሰው ማለት ለቤተሰቡ ምርጥ የሆነ ሰው ነው ዝም በላቸው ሰው ብዙ ያወራል
@madee9794
@madee9794 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 Жыл бұрын
እውነትነው ወንድም ዳውድ ወንድልጅሲሰራ ውሎቤትውስጥ አዘጋጅታ ስትጠብቀው ደስይላል
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀቢቢ አላህ ካተጋ ይሁን
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 Жыл бұрын
👍👍👍🌹🌹🌹
@madee9794
@madee9794 Жыл бұрын
አብሽር
@etytdfsfgdx6390
@etytdfsfgdx6390 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@hawamuhamad3088
@hawamuhamad3088 Жыл бұрын
😍😍😍👍👍👍
@user-hk5tj5kr8c
@user-hk5tj5kr8c Жыл бұрын
በትክክል
@user-wy4os6kt1n
@user-wy4os6kt1n Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
አይዞህ አቡሽር
@saraabrahim8057
@saraabrahim8057 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 Жыл бұрын
👏👏👏👍👍👍
@user-fu1hq3zo8j
@user-fu1hq3zo8j Жыл бұрын
As wr wb welahi betam tkkl nek lebtesebu keyr yelelew lla keyr yelewm ybalal ewnet new enatun ena ehtun yemiwed mistun litela aychlm abshir ayzoh
@user-qv9yl7rj8z
@user-qv9yl7rj8z Жыл бұрын
አይዞህ አተሢብ
@NoorNoor-mp4ox
@NoorNoor-mp4ox Жыл бұрын
ምስኪን የት ሄደች እጅግ ያምርባችሁ ነበር
@user-Sadi
@user-Sadi Жыл бұрын
♥ ለማግባት ሲፈልጉ አሏህ (ሱብሀነሁ ወተዓላን) ሶስት ነገር እንዲሰጣቹ ለምኑት :- ① አሏህ ሆይ! አንተን ለማስታወስ የሚረዳ የትዳር አጋርን ስጠኝ‼ ② ያ አሏህ! ባንተፍቃድ ያንተን ፍላጎት አሟልቶ በጀነት አብረን እንድንኖር የሚረዳኝን ስጠኝ‼ ③ ያ አሏህ! የኢማን ደረጃዬን የሚያሳድግልኝ አጋር ስጠኝ‼ ♥ አሚን ያረብ‼
@hayatahmad8633
@hayatahmad8633 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@assa6362
@assa6362 Жыл бұрын
አብሺ ደውድ😍😍😍
@user-zn4ho1ix3w
@user-zn4ho1ix3w Жыл бұрын
ሁሉምወንድአንድ አደለም ለምሳሌ ወላሂየኔውድባል አምስትአመትሙሉ ብቻውን ነው ያለው ቀንስራነውማታሺሮይሰራልስለዚህ ካቀለሉትሁሉምቀላልነውካከበዱትሁሉምከባድነውውው
@fozyab8060
@fozyab8060 Жыл бұрын
አረ በጣም ስንት ሰው አለ የሚጠብቅ መቸም ሁሉም ሰው አንድ አይደለም በዛላይ አልሀምዱሊላህ ልጆች አሉት ለነሱ እኮን ሲል ሷብር ማረግ አለበት ልጂ ደስየሚለው ከእናት ከአባት ሳድግ ነው
@moonaloe9164
@moonaloe9164 Жыл бұрын
አየአተዝብለሕ አቲኪብድ ጠብቅ
@ayishamohammed810
@ayishamohammed810 Жыл бұрын
ዳውድ ማሻአላህ ጠንካራ ነህ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ልጄ፡አተም፡ምስትእ፡እጭበርባሪ፡የቱብ፡ብር፡ነው፡የምትሰሩት፡ዝጉ፡አፈችሁን፡ልክ፡ነህ፡እናት፡እናት፡ነች፡ምስት፡እናትህን፡ካልወደች፡ትቅር፡እማ፡መተከ፡የላትም፡እማ፡እናት፡ቦታዋ፡ልዩነው፡ምስት፡ባል፡ሁሉም፡የተለየ፡ቦታ፡አለው፡እማ፡አይክፍሽ፡እኔን፡ይክፋኝ፡እክብር፡እናትህን፡🥰👍👏🙏
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ሥማ ሥሚቶ ጠይቀህ ንገርኝ እድራ።
@mase5287
@mase5287 Жыл бұрын
👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hi-vi5yo
@Hi-vi5yo Жыл бұрын
ሄትሄደትነው
@tipohosine6823
@tipohosine6823 Жыл бұрын
በጣምየምወዳት ልጅነበረች የሆነች ቀበጥነገርነች
@user-vq2sl1mc4n
@user-vq2sl1mc4n Жыл бұрын
ክክክክ
@webshbdbd4259
@webshbdbd4259 Жыл бұрын
አረ አተ ጎበዝ ነክ ሁሉ ነገር እያለክ ብቻክን መኖርክ ጥሩ ሠው ነክ ምንም ሳይኖራቸው ነው ከሴት ሴት የሚዘሉት የሠው ወሬ አተስማ ተዋችው
@user-jn3zo7ht1v
@user-jn3zo7ht1v Жыл бұрын
አትናደድ ዳዉድዬ ወድምነት
@fufcjfudgcfi5479
@fufcjfudgcfi5479 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou Жыл бұрын
ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ ሁሉም ወድም እህቱን ቢወድ ጥሩ ነበር የዛሬን አያድርገውና ከነፍሤ በላይ ነበር የምወደው ወድሜን ግን አንድ እጅ ብቻውን አያጨቀጭብም ድሮም የምወደው እኔ ብቻ ነበርኩ መሠል ዛሬ እንደ አሮጌ እቃ ሆኩኝ
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-lm1ft6ed7m
@user-lm1ft6ed7m Жыл бұрын
ክክክክክክ
@alk8567
@alk8567 Жыл бұрын
ሰላም ነዉ ዳዉድ ምነዉ ነዉ ተከዝህ ዛሬደሞ
@user-uq3wz2yk6b
@user-uq3wz2yk6b Жыл бұрын
አላህያልጣለዉ ሰዉ ሰዉ አይጥለዉም ተወከል አላህ
@mysam63
@mysam63 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲
@user-uq3wz2yk6b
@user-uq3wz2yk6b Жыл бұрын
የደደቦች መናኸራ አላለም😂😂😂😂😂😂😍
@user-yl8mp3lv6t
@user-yl8mp3lv6t Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
@user-kv1jc1bt8q
@user-kv1jc1bt8q Жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-dl6gr1pb2d
@user-dl6gr1pb2d Жыл бұрын
አብሽር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-dl6gr1pb2d ደምሪኝውዴዋበአላህ
@user-ys4wj6hc4k
@user-ys4wj6hc4k Жыл бұрын
ወንድ ልጅ እናቱን ሲወድ ዴስ ይለኛል ይመችክ እሺ ኡሚ መተኪያ የሌላት
@user-yb3it2iy3f
@user-yb3it2iy3f Жыл бұрын
??
@user-ys4wj6hc4k
@user-ys4wj6hc4k Жыл бұрын
@@user-yb3it2iy3f ምነው?
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
አህለን አበሳው አድኛነኝ
@user-jh2hs8ee1j
@user-jh2hs8ee1j Жыл бұрын
😂😂😂
@fawziyaawal1192
@fawziyaawal1192 Жыл бұрын
ከእናት በላይ ማንም የለም ዝም በላቸው
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n Жыл бұрын
💚💛❤️👍
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 149 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ሚስቴ እንቁላል ጣለች ድሮና ዘንድሮ
31:04
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 677 М.
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
ХАЙПОВЫЙ ЧЕЛЕНДЖ В ТИКТОКЕ🤣
0:13
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,6 МЛН