"ግብርና ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ገበሬ ምንም አላደረገም!" ልዑል ዳዊት ክፍል አንድ

  Рет қаралды 10,899

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 36
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
🎈👂Endale libe zare gena sew gabezek!🎈💌 Yidegegem lela gazetegna ageritu selelelat!!! He's so wonderfull!!💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@sev7634
@sev7634 2 жыл бұрын
He sounds a great man with a big vision! well done for what you have done, Mr. Dawit.
@hailesilase
@hailesilase 2 жыл бұрын
ወንድምዬ መፅሃፉ ላይ እና በቃለምልልሱ ላይ ያስቀመጥከዉን ሃሳብ በሙሉ ገዝቼዋለሁ እናመሰግናለን
@dawitdarge4760
@dawitdarge4760 Жыл бұрын
It's amazing, I never thought about it. Thank you very much
@mastewalmilkmastewalmilk1939
@mastewalmilkmastewalmilk1939 2 жыл бұрын
እውነት ነው የምላችሁ ፀሀፊው ያነሳው ጉዳይ አንጀቴን ነው ያራሰኝ። ገበሬ ነኝ ሁል ጊዜ የሚያንገበግበኝ በገበሬው ስም የተቀመጡ የግብርና መስሪያ ቤቶች ከንቱ መሆናቸው
@wondiyedegefa6403
@wondiyedegefa6403 2 жыл бұрын
My brother I'm proud of you 100% true
@kimemdawit2794
@kimemdawit2794 2 жыл бұрын
ወንድዬ ሰገን?
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 2 жыл бұрын
I wish everybody thinking like you you are a real Ethiopian keep it up
@ashebirwondimu7542
@ashebirwondimu7542 2 жыл бұрын
Very nice thought and I agree with this thought. Thanks.
@firehiwotyirga3068
@firehiwotyirga3068 Жыл бұрын
egeziabeher yeseteh wndeme leule ye ewenet hulachenem endih letebedelew benekorekor ETHIOPIAchen endih atehonem nebre egezer yesetelen fetari endante aynetun yabzalen.
@aman7077
@aman7077 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegagrace126
@tsegagrace126 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 Жыл бұрын
Very sad !
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
አዲስ አበቤ መብላትና ገበሬን ማስበላት ብቻ ነዉ!! "ሙህር" ያቅለሸልሻል እንኳን "መንግስት"!! ደራሲም ቢሆን እንደጋዜጠኛ ወርዶ ገበሬን አያቅም እናሳዝናለን፣ ከንቱ ድካም፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ገበሬ ላይ የተሰነቀረበት ፍልሰት እና መከራ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደሚዲያ ያወጣ ልጅ ጀግና ፣፣፣ እንዳለ ያንተ ስራ ይሄን ሠዉ በየሚዲያዉ እንዲቀርብ አድርገዉና ሃዘናችንን አብረን እናልቅስ ብቻዉን ምን በወጣዉ ወንድ'ሜ!! # ልዑልአስወደደኝ@😍
@yonaseshetie1049
@yonaseshetie1049 2 жыл бұрын
I built ram pump in university.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Жыл бұрын
What's ram pump?
@yonaseshetie1049
@yonaseshetie1049 Жыл бұрын
@@abiyamberber8773 water pump powered by hydropower (without fuel or electric power).
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Жыл бұрын
How can I collaborate with finding solutions in the issues presented?
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው የግብርና ባለሙያዎች ውሎው ከአፈር ጋር መሆን ሲገባው የካድሬ ሰራ ነው የሚሰራው!! ገበሬው ለሚያርሰው የመሬቱ ባለቤትነት እውቅና መሰጠት አለበት " እንደ አሸን የፈሉት ባንኮች ከገሬው ገንዘብ ይሰበስባሉ እንጂ እርሻውን እንዲያስፍፍ ብድር እንካን አይሰጡትም። ማረጋገጥ አለ
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
🎈ke fidell ketelo tiliku technology gibrna new!👌🎈 a funny silly fizzy gov't yasekal 😌. denkem biltsegina!! koshtachin arere.
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
መግደል አልወድም ማደን ግን ደስ ይለኛል ሲል ቀጣዮ ጥያቄ መሆን የነበረበት ልዮነቱን እንዲያስረዳን መጠየቅ ነበር፥፥
@kimemdawit2794
@kimemdawit2794 2 жыл бұрын
የውይይቱ አላማ አደኑ አልነበረም፣ ቃል ማስተማርም አልመሰለኝም።
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
@@kimemdawit2794 It will give a complete picture for us who watch from afar.... if you have idea can you share us please
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 2 жыл бұрын
That guy with the question about ignorance; damned!! Read before you take one element from the entire book and tried to criticize
@penafrica4321
@penafrica4321 2 жыл бұрын
ጭስኝነትን ለማስቀረት የተነሳው አብዪት የአገርቱን ገበሬ በመሉ የመንግሥት ጭስኛ አደረገ እንጂ የመሬቱ ባለቤት አላደረጋውም።
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
ግብርናው እንዲዘምን ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ ሆኖ በግል ከተመራ ብቻ ነው። ልክ እንደኬንያና ሌሎች ሃገራት። እኛ ሃገር መንግስት ገበሬውን የሚፈልገው ለምርጫ ካርድ ብቻ ነው። ከህዝቡ 80%ቱ ለፖለቲካ ካርድነት ነው የተያዘው።
@jengadnan2391
@jengadnan2391 2 жыл бұрын
5000 Hektar = 50,000,000 not 5,000,000
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Жыл бұрын
50,000,000 what?
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
መሬት ላራሹ አዋጅ ታወጀ እንጂ መቼ ተተግብሮ ያራሹ ሆነ? አሁንም ገበሬዉ መሬቱ የሱ አይደለም ስለዚ ሰነፋም፣ ኪራይ ሰብሳቢዉም ፣ ጎበዙም ገበሬ ያቺዉ መሬት ነዉ ያለዉ። በአጭሩ there is no compition. ይህ ማለት መሰረታዊ የኢኮኖሚክስ እሳቤን የጣሰ ተሞክሮም ያልሰራ የሳሻሊሊዝም መርህ ነዉ። በ free economy መሬት፣ የሰዉ ጉልበት እና ገንዘብ ያለ ማነቆ በገበያ መር ሂደት ዉስጥ መዘዋወር አለባቸዉ። በእኛ አገር ያለዉ ሁናቴ ግን የዘር ነቀርሳ ይዞን እና ባልተለወጠ የኢኮኖሚ ሕጎች ታንቀን አሳራችንን እናያለን። ጠ/ሚ አብይ ቀስ በቀስ መፍትሄ እንደሚያመጡ ምኞቴ እና ተስፋዬ ነዉ። 🇪🇹👍
@kimemdawit2794
@kimemdawit2794 2 жыл бұрын
መፅሀፉን አንብበው። አሪፍ መልስ ይዟል። ገበሬዉን ካፒታሊስት እናድርገው የሚል ሀሳብ ነው።
@adugnagelaw4583
@adugnagelaw4583 2 жыл бұрын
I am not convinced on your saying that farmers are not knowledgeable and ministry of Agriculture haven't been providing services !!! to me farmers are rich in endogenous knowledge of Agricultural practices having great contribution, however need an extension services compatible to the dynamic environment, technologies etc. using an innovation extension approach, (I hope you know about the concept and definition of innovation). This also strictly need commitment of government, concerned NGOs and individuals who are responsible for the sector. Despite Agriculturalist and their line offices are providing services, truly speaking the agricultural development is too gradual due to many factors, however we cannot say that ministry of agriculture did not provide relevant services. Being Ministry of Agriculture service have been absent, it might be worse of the present situation. Hence, better to contribute and deal on the real gaps considering the appropriate methodology that can involve multi sectors towards multi dimensional problems rather than being condemner.
@kimemdawit2794
@kimemdawit2794 2 жыл бұрын
ክጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ...
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርግልኝ እና ለዘመናት የሚያስተዳደሩር እርፍ ጥለዉ ጠመንጃ በያዙ አይደለም እንዴ? እንዲያዉም የሌላ ሞያ ያላቸዉ ሰዎች ናቸው የቸገሩን። በዚህም በዛም በገበሬ / ታጋይ ተብዬ መሪዎች እየተገፋ በዉጭ አገር ይንከራተታሉ። 🇪🇹
@zetemahare
@zetemahare 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንድትበለጽግ እና የህዝብ ኑሮ እንዲሻሻል ከተፈለገ በቅድሚያ ስርነቀል ለውጥ የሚያስፈልገው ተቋም የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ናቸው ። የግብርና ባለሙያዎች እና አመራሮች ድጋሚ ስልጠና ያስፈልጋቸዋል።ገበሬ የሚለው ቃልም ስድብ መሆኑ በህግ መታገድ ይገባዋል።
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 жыл бұрын
Ethiopia is made to be poor because of a very poor administration and poorly trained professionals in all walks of life.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 22 М.
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
34:52
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 30 М.
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
20:20
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 18 М.
ግርባብ መጽሐፍ ምርቃት ፍቃዱ አየልኝ ዋልያ መጻሕፍት's Live broadcast
2:06:16
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 7 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 26 МЛН
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
0:59
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 12 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 35 МЛН