ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ "ከ "ሰመመን" ባልተናነሰ "ረቂቅ አሻራ" የተሰኛኘ ልብወለዴን እወደዋለሁ " ክፍል አንድ

  Рет қаралды 16,873

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede

Пікірлер: 16
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
ሰላም ጋሼ እንደምን አለህልኝ ከስንት አመታት በኃላ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎ ኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ድምፅህ ዛሬም ያዉ ነዉ ይገርማል የልጂነት ትዝታዬ ነህ የዛሬ ማንነቴን ያገኘሁት አንተ ጋሼ ስበሃት ስትወያዩ ስሰማ ስለአደኩ ማነሺ ትለኝ ይሆናል ጎደኛህ ዘመዴ ስለሆነ በግንባር አግኝቼህ እስከማስፈርምህ እጓጓለሁ ደህና ሁንልኝ እናንተ የሃገር ሃብት ናችሁ አትጥፋብን ኑርልኝ!!
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 2 жыл бұрын
ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል በመዕሐፎችህ ነበር የማውቅህ። እኔ አንብቤ ስጨርስ ልጄ ደግሞ ተከትላ ግንብ ነበርና ወደ ኋላ ብዙ መለሳችሁን እናመሰግናለን ዋልያ መፃሕፍትን
@degaregetezzera733
@degaregetezzera733 2 жыл бұрын
ግርዶሽ እና ሰመመንን አንብቤዋለሁ :: በጣም እወዳቸዋለሁ :: ሰመመን freshman ሆኘ library ዉስጥ ሆኘ ተውሼ ነው ያነበብኩት :: ግርዶሽ ገለምሶ የሚባል ከተማ ሆኘ በአንድ ሌሊት አንብቤ ጨርሸዋለሁ :: አሁን ሌሊቱ ትዝታው አለ :: Thank you ጋሽ ሲሳይ
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
ግርዶሽም :ሰመመንም ልዩ ትዝታዎች ያሉበት ምርጥ መፅሃፍ: ነው በተለይ ሰመመን ዘመን ተሻጋሪ መፅሃፍ : አሁንም ደራሲ ጋሽ ሲሳይ:ንጉሱን በሌላ መፅሃፍ እንጠብቃለን ረዥምብእድሜ ከጤና ጋር ::የስመመንን መፅሃፍ ሽፋን ስአሊ ስብለንም የስእል ስራዋች አንድ ቀን ስብስብ ብለው በኢግዚብዥን መልክ እንደምናይ ተስፍ እናደርጋለን ::ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 жыл бұрын
bertu bertu, we need such programs more.
@nathaniafiker
@nathaniafiker 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 Жыл бұрын
ወይኔ ፡ የሲሳይን ፡ ''ጉዞዉን''ልብወለድ ፡ መጽሐፍ ፡ በ1978 ፡ ነዉ ፡ ያነበብኩት ፡ ድንቅ ፡ ደራስ!
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 2 жыл бұрын
ሠመመን የዎንድሜ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ነው በ1975 ዓም በ6ኪሎ የተፈጠረውን አሳዛኝ የህይዎት ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ ነው ታሪኩን የሚያውቅ የተረጋገጠ ነው፣፣
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 жыл бұрын
እንደሰመመን የወደድኩት መጽሀፍ ስለመኖሩ አላውቅም፡፡ ለምን ካላችሁኝ አላውቅም ነው መልሴ፡፡ በቃ! ዋሊያ ቡክስ የምተትወደዱ ናችሁ፡፡
@hirutberhane5315
@hirutberhane5315 2 жыл бұрын
Sisay Negussu yet neh yalehew ? Sayeh betam new des yalegn advokaten legeltseleh efelegalehu !
@meaza5566
@meaza5566 3 жыл бұрын
እዳለ እዴት መፃህፎች መግዛት እደምንችል ብትጠቁመኝ. Amazon ላይ መጫኑ ለብዙዎች ደራሲያን እደሚከብ ይገባኛል ለኔ ደሞ ሰዎች አምጡልኝ ማለትም ሰውን ማስቸገር ነው .
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
የት ነሽ እማ ሰው ካለማ በሰው ቢላክ ይሻላል ግን አረብ ሀገር በሰው ነው ምናስመጣው ብዙ አሁን ግን ተጀምሯል እኔ ምሳሌና ፅላሎት አለኝ ሰው ልኮልኝ 😍
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 жыл бұрын
ከመራራው ጥናት ከኩረጃ አምባ በአራተኛው ዓመት ብር ኪስህ ገባ ማን ይረሳዋል የሲሳይ ንጉሡ ማስታወሻ የሁላችንም ትዝታ ነው ።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
አንድ የግል ትምህርት ቤት ባለቤት ስለ ንቅዘት - ሙስና ሲያወራ እሱ ከዚህ ሰው ንፁህ ይሆን??
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ሸረፋ ልጅ እንዴት አጥንቶ ነው ማህበራዊ ዝቅጠት ላይ ነን ያለው ?
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 65 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,8 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 11 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 33 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 65 МЛН