" በፈርኦን ወንበር ተቀምጠህ እስራኤልን ነጻ ማውጣት አትችልም" በረከት በላይነህ ላይ My Reaction and reflection

  Рет қаралды 11,561

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@abiymelesse2347
@abiymelesse2347 Ай бұрын
አንተ የተረዳህበትና በረከት የገለፀበት መንገድ የተለያየ ይመስለኛል ፣በረከትን የቆጨው ነገር ያለንን ነገር ለሌላ አሳልፈን መስጠታችን፣ ያለንን ነገር አለማወቃችን ፣ ያለንን አለመጠቀማችን፣ እያለን ማጣችንን፣ ያየበት ዕይታ ይመስለኛል ።
@EYUMAN
@EYUMAN 5 ай бұрын
እሱ እንደተናገረው ሳይሆን እንደምትፈልገው ነው የሰማኸው። በአግባቡ አዳምጠው!
@kedusyoseph9569
@kedusyoseph9569 5 ай бұрын
እንደተናገረዉ የሰማህዉ አይመስለኝም አንተም እኖደምትምትፈልገዉ እንጂ። ስለዚ በአግባቡ አድምጠዉ!!
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
​@@kedusyoseph9569ሁሉም ሰዉ በአንድ አይነት ነገር የተለያየ perception ሊኖረው ይቺላል...እሱም... እኔም... አንተም... ሌላ ያየው ሰውም በተለያየ መንገድ ነው የምንረዳው.... ሂወት ሀሪፍ የሆነቸው ለዛ ነው... Peace out brothers.
@bekitad9244
@bekitad9244 Ай бұрын
​@@kedusyoseph9569ay kidus be urself,not part of behaylu
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Ай бұрын
Kidus Yosef is a part a mission not part of Behailu. ክርስቶስ እንዳለ ሁላችንም የአንድ አካል ብልቶች ነን ራሱ ክርስቶስ ይባላል።
@bitsliul8768
@bitsliul8768 5 ай бұрын
I strongly agree with you beha .I feel his pain. “አንድ ሠው ጫንቃ ላይ መውደቅ የለበትም” ይሄን ሁሉ መረጃ ማወቅ ራሱ በጣም ከባድ ነዉ። Thank you 🙏 so much beha
@ibnkhaldun786
@ibnkhaldun786 5 ай бұрын
በረከት በላይነህ ያጠናውን ለህብረተሰቡ አስተላልፏል አንተም ሀሳቡን ከማጣጣል ይልቅ የራስህን አስተሳሰብ ይዘህ ውጣና በመረጃ የበረከት በላይነህ ሀሳቡን ሞግተው አለበለዚያ መጠላለፉ የትም አይወስደንም
@TilayeAfework
@TilayeAfework 5 ай бұрын
ያን ግምትህ ላራስ አስቀምጥ ምስሌ ልንገር እኛ ወደ እናሱ ስንሄድ ስደተኞች እነሱ እኛ ጋር ሰመጡ ቱርስቶች ናቸዉ ይህ በቅ ነዉ
@HenohMaru
@HenohMaru 5 ай бұрын
እስከ ዛሬ እንዲህ በጨዋ ደንብ ስትቃኝ አላየውህም ባህ😊much respect
@biniyammestet8541
@biniyammestet8541 5 ай бұрын
ምልከታህ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን እኔም ፬ቱንም ክፍል አይቼዋለሁ ነገሩን የተረዳሁበት መንገድ አለ መጀመሪያ በረከት ያወራበት መንገድ ከመንፈሳዊ ቅናት የተነሳ ነው ምክንያቱም ሁሉም እያለን እንዴት መጠቀም አልቻልንም ነው ይህ ደሞ ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ እንዴት ወደ ትግበራው መግባት እንችላለን ለተባለው ጥያቄም መልሱ ሰው በሚገባው ቁዋንቁዋ ከተነገረው የሚለው ነው እንድ ሀሳብ እናንሳ ብላቴ ወንዝን ያስረዳበት መንገድ ትክክል ነው የደቡብ ልጆች ምን ላይ ናቸው የሚለው የምናየው ያየነው ጉዳይ ነው ግን ግን ይህ ሁሉ ሀሳብ መልካም ሁኖ ሳለ ያንተ ፍራቻ እኔም ጋር አለ ይህንን የሴጣን party join ቢያረግ ሀሳቡን አይደለም ብዙ ነገሩን ሊቀይር ይችላል የሚል ፍራቻ አለኝ !!
@andualemtesfaye8815
@andualemtesfaye8815 5 ай бұрын
Thanks for sharing your Thoughts, but i have questions for you what is your thoughts regarding our county economic improvement? Please tell something......bereket already suggested his idea
@Jemalseid57
@Jemalseid57 5 ай бұрын
በዚ ሀሳብህ ማለትም ከስልጣን አንፃር ያነሳው ሀሳብ ማለትም ከዚ መምግስት ጋር ቢሆንም ችግር የለውም አይነት ነገር እኔም በግሌ አልስማማበትም ርዕስህ ላይ እንዳልከው ፈርኦን ወንበር ላይ ተቀምጦ ሌሎችን ነፃ እንደማውጣት ነው!
@yohannes5408
@yohannes5408 5 ай бұрын
የሰው ልጆች ጠላት ሃጢያት ነው። ካስሩ በህግ የሚስጠይቁ ሃጢያቶች ታላላቆቹና የሰውንዘር ያዋረዱት በጥቂቱ ስንፍና ቸልተኝነት ቅናት ትእቢት እኔነት(ወገንተኝነት) ፈንጠዚያ ጥጋብ... እነዚህ ችግሮች በሰው ዘር ሁሉ ያሉ ናቸው።ከዛም አልፎ እንስሳትንም ሁሉ የረታ ነው። "በአንድሰው አለመታዛዝ ሃጢያት ወደ ዓለም ገባ"
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi 5 ай бұрын
I appreciate you sharing your reaction 😊. I was disappointed when I heard Berreket saying he's about to enter politics, not because of his intention to do so, but because he mentioned that it doesn't matter which political party he joins. The political party currently ruling our country is intentionally harming our nation and its people, and it's holding us back from progressing to a better political and economic state. (I haven't figured out why this is happening in our country yet.) But what I think you might have missed from the interview is that Berreket has seen the development in the US and started questioning why our country is the way it is now. This led him to dig deeper into why we haven't utilized our resources to live better lives. What he discovered during his research and reading was quite shocking. I felt deeply troubled when I listened to all the factors conspiring against us and our resources because we have every right to utilize them. We shouldn't have to wait for permission from God because He has already granted us that right. As an Orthodox Christian, I believe in the values and principles of my religion, but I don't think our country's situation has anything to do with waiting for God's timing (in my opinion). All these issues stem from our weaknesses and ignorance, and people like Berreket are helping us to identify some of our problems and encouraging us to open our eyes and strive for a better future for Ethiopia. "aymeleketegnm sle ethiopia, betruan yesetegn ken gn wetalew," I want to understand how someone knows if they are favored by God to change all this mess and be in a position like Moses? i want some clarification regarding this statement ( if possible )
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 5 ай бұрын
i wiil. 🙏 ቀጣዩ ርዕሴ "የሙሴ በትር" ይላል። በጣም አክብረህ እና ተንትነህ ሀሳብህን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ🙏
@eyueldemissei2673
@eyueldemissei2673 5 ай бұрын
ምንድነው ምታወራው? ገብቶሃል ግን?
@dawitambachew597
@dawitambachew597 5 ай бұрын
Beha betam arif eyeta ewent lemnager lezech ager men yahel resource endalate maweku becha tergum yelwm eskahun yemiyawkm degemo tefto adelm after all gen sen lebonaw yetbelash teweld yezen bado nw ..any how gen tegenagntachu idea share betargu dess yelgnal gabzewena
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw 5 ай бұрын
እኔ እንደተረዳውት ቤካን በሂወታቸው ላይ ይሄን ያህል ዋጋ የሌላቸው እንስሳቶች በአከባቢያቸው ስላሉ ለሌላው አለም ብርቅዬ ስለሆኑ ለነሱ ኑሮ መሰረታዊና አሰፈላጊውን ነገር ያለምንም ጥቅም እያጡ እየተቸገሩ ነው ወይጥቀሟቸው ወይ ልቀቁላቸው ነገር ይመስለኝል
@fitsumberhanetadiyoss849
@fitsumberhanetadiyoss849 2 ай бұрын
ብርቱ ሰው!!!
@tadetade5777
@tadetade5777 5 ай бұрын
Beha benatk 1 nege laschegrh eski sile Joker movie review yemisemahn sefa argeh video siraln demo part 2 liweta new yann degmo weto sinayew review yideregal (and I am ur big fan betam) much love beha I am waiting you until u post ✌️🙏
@ayelemelese9383
@ayelemelese9383 5 ай бұрын
ትልቁ ችግር የሚመስለኝ ለሀገራችን እድገትን ስንመኝ እነዛኑ ጠላት የምንላቸዉን ምራባውያንን የእድገት ብቸኛ መለኪያ ወይም ክራይተርያ ማድረጋችን ነዉ. ይህን ስል ከነሱ ምንም አንማርም ለማለት እንዳይደል ይታወቅ!!! የራሳችንን ንቀን ማጣጣሉን እናቁም!!!
@AsheAshe-zx4gz
@AsheAshe-zx4gz 5 ай бұрын
አንተን ያሳሰበህ ብልጽግና ይገባይሆን ነው? ቤኪ የሚሰራውን የሚናገረውብ የሚያውቅ ምርጥ ሰው ነው ብሮ
@ayelemelese9383
@ayelemelese9383 5 ай бұрын
መሰረታዊ ው ነገር ሀገራችን ን, በሁሉ ም ዘርፍ አለማወቃችን ይመስለኛል, በረከት በዚህ መስክ የጣረ ይመስላል ይህ ነው ያብከንከነዉ : ከሩቅ ጣት ከመቀሰር ውስጡ ሆነን እንለውጥ የሚል ይመስለኛል በጎ ሀሳብ ነው, ገንቢም መንገድ ነው!!! ይቅርታ ወንድሜ የ እንግሊዝ ስም በመነሳቱ ያንገበገብህ አስመስሎብሃል! እስቲ ተገናታችሁ ዱኤል አርጉ!!!
@yeabtsegatemsgen4420
@yeabtsegatemsgen4420 5 ай бұрын
" ጀግናና ብርሌ ቶሎ ይሰበራል ፈሪ ተራራ ነው ዘላለም ይኖራል "
@kaleabtesfahunsisay7545
@kaleabtesfahunsisay7545 5 ай бұрын
you have to make clear your thoughts....I tried to feel you but I lost in the sauce.i watched all parts from dejaf but it's admirable ideas that he has.
@elazaminitube3692
@elazaminitube3692 5 ай бұрын
ከቻልክ በታቀርበው እና ብትወያዩ በ አካልም ባይሆን በ video call
@amanuellegesse
@amanuellegesse 5 ай бұрын
እኔ የቤኪን አራቱንም ክፍል በደንብ ሰምቼዋለው ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ነገ ግን ቤኪ ያልተረዳው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ወይም የአፍሪካ ፖለቲካ በጣም ቆሻሻ ነው ሳታስበው ማኖ ያስነኩ እና እነሱ በሚፈልጉበት መንገድ ነው የሚያስኬዱክ የኛ ሀገር ደሞ የሚብሰው በማህበረሰቡ የምትወደድ ከሆነ ደሞ አይንህን ለአፈር አስብሎህ መግቢያ መውጫ አሳጥቶ ነው ቂጥ የሚያስገባ ይህን በደንብ አልተረዳም መሰለኝ እሱ የመሰለው ባለስልጣናቱ ትንሽ እውቀት የጎደላቸው መስሎት መሰለኝ ሀሳቡንም የሚቀይር ይመስለኛል ቤኪ ማረግ አለበት ብዬ የማስበው ይህንን ሀሳቡን ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ እና እሱ የተሰማው ህመም ሁሉም አዲሰሞው ማረ በተጨማሪ ማስተማር ወዳንተ ሀሳብ ስመጣ ጥያቄዎች ነው የመጡብኝ 1. እምነት እና ብልፅግና አንድላይ መሄድ አይችሉም? 2. እንደ ሀገር hero አያስፈልገንም? 3. አነደ ግል ማሰብ ወይስ አንደ ሀገር ማሰብ? እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ባሂ 🙏🙏🙏
@ethio7104
@ethio7104 5 ай бұрын
የቆሸሸን ነገር ለማጽዳት መጀመሪያ ቆሻሻ መንካት ያስፈልጋል እንጂ ፓለቲካ ቆሻሻ ነዉ በማለት የሚቀየር ነገር የለም if u can support him and let’s fix this mess
@amanuellegesse
@amanuellegesse 5 ай бұрын
በሞቅታ ሳይሆ በብልሃት ነው ቆሻሻን ማጽዳት መጀመሪያ ሀሳቡ እንዴት ነው መሬት የሚወርደው ብለ ማሰብ አለብህ እውቀቱብቻ ለውጥ አያመጣም በደንብ ማስተዋል ያስፈልጋል messን ለማስተካከል የሱ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ጥረት ያስፈልጋል bro tnx🙏🙏🙏
@abdued700
@abdued700 5 ай бұрын
አንዱ ወጥ የሙዚቃ አሰራር ብትሰራልን ከኢንትሮ ጀምሮ ብትሰራልን አሪፍ ነበር እስክ ብሪጅ አውትሮ ሁሉንም ክፍል ሀገረኛ ቅኝት ላይ 🙏
@deribemulugeta1145
@deribemulugeta1145 5 ай бұрын
የበረከትን ንግግር አራቱንም ክፍል በደንብ ሰምቼዋለዉ በጣም ነዉ ያጠረብኝ። ያንተ እንቶ ፈንቶ ወሬ እረዘመብኝ። ገርጋሪ መንፈስ ብለሀል ሳይኖርብህ አይቀርም ታየዉ።በረከትን ተወዉ።የሚሰራዉን ያዉቃል።
@TesfayTekleghiorgis
@TesfayTekleghiorgis 3 күн бұрын
yagere telqu txelat ediyale hasab ayemeslekem
@tilahunchane8798
@tilahunchane8798 5 ай бұрын
Mr. Behailuhas an incredible mindset but religion puts him at the limit...
@hananiyagizaw
@hananiyagizaw 5 ай бұрын
በየ ፖድካስቱ የምታወራው ሁሉ እርባነ ቢስ ወሬ እዚህ ቪድዮ ላይም በጣም አዋቂ ነኝ የሚለው ባህሪህ አገጠጠ
@ቀዳማዊ-ነ9በ
@ቀዳማዊ-ነ9በ 5 ай бұрын
ባንድ ነገር እስማማለው ካንተ reaction ጋር እውቀት መቃጠል ነው ...በረከትም ተብሰክስኳል...ተቃጥሏል።
@zackariel7489
@zackariel7489 5 ай бұрын
Betam yemwedk hasab yalk sew new dire dawa university temari negn bagegnik des yilegnal ?
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 5 ай бұрын
Telegram lay felgegn በዚ 🖕 "Behailu120"
@burakell
@burakell 5 ай бұрын
Bahi yemech telk sera eyserah nw👍👍 adnaki negn. Wede hasabe sgeba 1. Conspiracy belew kefelk Ene Daniel nefsachewn shetew nw,birr ena seltan ataluachew nw.I hope beki doesn't go that way 2. Gilts nw beki psychology lay dikmet alew gn 1sew psychologyiwn, religion, politics, literature... hulunm latna bil edmay aybekawm. 3. Somebody has to say this is enough. Kechale yemoker. overall hasabuna seraw gn yemiberetata nw.I hope he causes a revolution
@Sani_abacha
@Sani_abacha 5 ай бұрын
ዳንኤል የብር ችግር የሚል ሰው ዳንኤል ምን እንደነበረው የማያውቅ ነው ።
@selamassefa9544
@selamassefa9544 5 ай бұрын
መጀመሪያ ነገር ያወራው ስለ ኢኮኖሚያዊ እድገታቸው ነው እንጂ ስለባህላቸው አላወራም ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ እናት ለ አባት እንዲያሳድግ የምትሰጠው ለእናትነት እና ለሴትነት እንዲህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ያለህ ለምንድንነው ? ከእናት እና ከአባት ልጅ የሚክደው ማነው? እራስህን አስማምተህ እውቀትህን አዳብረህ እስከኖክ ድረስ ማንኛውም ሃገር ላይ ያለውን ህግ እስካከበርክ ድረስ በሰላም ትኖራለህ። ሚስቴ ትንቀኛለች ብሎ አንተ ጋር የመጣን ሰው ሃገሩ ፌሚኒስት ስለሚያረግ ነው ሚስትህ ሲስተሙን አባወራ አድርጋ ስለምትኖር ነው እያልክ ነው የምታስተምረው። እዚህ የተናገርከው ሃሳብ ዝብርቅርቅ ያለበት ላይ እንኳ የ ዳንኤልን የ አበባውን የ ደሞዝን ያልጠራኸው ሰው አለ እንዴ ? በገላጋይ ነው ሃሳብህን የምትሰጠው ? ወይስ በጣም የገዛ ሃሳብ ያቀረበ ሰው ላይ በመንተራስ ፎቶ ለጥፎነጋገሪያ መሆን ነው ? በረከት እኮ ቢያንስ ሃሳቡን በመረጃ እየደገፈ አንድ እራሱን ችሎ ካነበባቸው መረጃዎች በመነሳት መነሻና መድረሻ ያለውን ሃሳቡን አስቀምጧል። አውቀህ ነው እንጂ ስለሳይኮሎጂ ያነሳውን አነሳስ እንደማጣጣል ሳይሆን በኔ ሰዎች መሃል ይሰራልኝ ዘንድ የሚያስችል ነገር ፍሮይድ ያስጨብጠኛል ብዬ ስለማላስብ ለምን እማራለሁ ነው እንጂ አንተ ለማለት እንደ ሞከርከው የሰሩት ስራ አይረባም ማለቱ አልነበረም በዛ ላይ አሁን ላይ ይደረግ ከሆነ አላውቅም እንጂ በፊት የተፃፈ ታነባለህ እንጂ እንዴት ከመሃበረሰብህ ጋር የተቆራኘ ሃሳብ እንደሆነ በሃገርኛው therapist and therapy እንዴት እንደሚረዳህ አዛምዶ ተንትኖ ተግብሮ የሚያስተምር የለም። are you kidding me get off your high horse ወዳጄ እማይነካ ነው የነካኸው በረከትን አይደለም በ34 ደቂቃ እንደ ዳዊት በአራት ክፍል አስተንትነህ አትችለውም ሚናህን ለይ ፖለቲካ ውስጥ እንዳትገባ ወንድማዊ ምክር ወይስ ፀጉር ስንጠቃ ?????? በነገራችን ላይ ወንድ ናቁ የሚል የተፃፈም ያልተፃፈም ህግ የለም ሙድሽ ሙድ የለውም አለ በረከት
@musamusa6851
@musamusa6851 5 ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ዝምብለህ ዝም ብለህ የበረከትን ንግግር ደጋግመሰማው አንተ አልገባህም ዝም ብለህ ነው ምትዘባርቀው የበረከት ንግግር አንተ አንተ ልታስረዳን የበረከት ንግግር ማንም ሰው ሊያብራሩ አይችልም ሃሳብ ከባድ ነው ወንድሜ በረከት ከባድ ሰው ነው ብትችሉ የበረከተን አርአያ ተከተሉ አለበለዚያ ዝም በሉ
@eyormak
@eyormak 5 ай бұрын
Its Good view Beha Thank you!
@dawittesefay8762
@dawittesefay8762 5 ай бұрын
ሀሪፍ ትመስለኝ ነበር ቆሮቆራም ዲጋይ ራስ ነህ ለነገሩ ሴጋ ከሚስቴ በላይ ያረካኛል ያልክ ምንም ብትል አይደንቀኝም
@unityispower587
@unityispower587 5 ай бұрын
ባሂ እኔ ውስጥ የአንተ አይነት exact mach ባይሆንም አንተን እሚመሰል ሰውየ አለ መረዳቴ ሁሉ አንተን ይመስላል ምንድን ነው ጉዱ አባትህ ከሌላ .... genetics ገብቶሀል . በጣም ነው ምወድህ ፍቄ እባላለው ከ ጎንደር .
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ፅዋ ልትሰጥ ነው... እንዴት? መቼ?... ማስረጃዉስ??? እንደው የምንኮራበት ነገር ስናጣ በመንፈሳዊነት ከዓለም አንደኛ ነን እያልን ነው... ደረጃ እና መስፈርቱን ማነው አውጪው አካል?...አልስማማም ትክክልም አይደለም... ምክንያቱም መንፈስን ፈጥሮ ሰጋን ያለበሰው ጌታ ብቻ ነው... የሰዉን መንፈሳዊነት ደረጃ የሚያውቀው.... ደሞም መንፈስስ ቢሆን እንደ ቁስ አካል የሚለካ ዋይም define የሚደረግ ነገር አይደለም... ፈጣሪ ለሁሉም ሰዉ ነው የሰጠው ሰዉ... ለ ኢትዮጵያ ብቻ መንፈሳዊንትን ቆጥሮ ያስረከባት የለም.
@ErmyaisBerhainu
@ErmyaisBerhainu 5 ай бұрын
እኔ እንደገባኝ እኔ እማውቀውን ነው የተናገረው ተው ብዙ አትናገር ዠዳንኤልና የአሁን ፖለቲካ እና አንተ ራሥሕ አትመጣጠኑም።
@bezuayhuzewdie7029
@bezuayhuzewdie7029 5 ай бұрын
Abate degami eyew... comment lemadreg betam chekolk
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 ай бұрын
አንተ ነህ በሱ እውቀት የተቃጠልከው አይዞህ አንብብ አንድ ቀን እንደበረከት ትሆናለህ
@uou2214
@uou2214 5 ай бұрын
This is what Demoz Gosheme understands as'Mindfulness'.
@samchala470
@samchala470 5 ай бұрын
Thank you
@bitewyilma2360
@bitewyilma2360 5 ай бұрын
ምንድነው የምትለው ?!!! ንግግርህ እንደመንገድ ቢታሰብ ፤ ወዴት ነው የሚወስደው . . . ??
@YAOMSAN
@YAOMSAN 5 ай бұрын
ምን እያልክ ነው ? ኡኡ ኧረ ሰው ግን .....በራስህ ሀሳብ ላይ ጡዝ እስቲ አዲስ ነገር ባይሆንም እንደሱ በአዲስ ሀሳብ ና ከዛ ቦርቀቅ አርገህ አስረዳ ትችት ትችት ትችት ትችት ኧረ
@yohanns6310
@yohanns6310 5 ай бұрын
ምን ድን ነው የምትቀባጥረው
@TesfayTekleghiorgis
@TesfayTekleghiorgis 3 күн бұрын
teredawke berket gen yetewatxalet neber
@Danielbayu-kh1gz
@Danielbayu-kh1gz 5 ай бұрын
ስነ-ሰብእ = anthropology
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 5 ай бұрын
ተራርቃችኃል እዉነት
@yeljochalem
@yeljochalem 5 ай бұрын
arebochm lelochm eko habtam nachew gn gay aydelum haymanotm altewum beha.......dehentn atamlk enji
@eyta2330
@eyta2330 5 ай бұрын
አንተ ለምን ስለ ወሲብ ሱስ ብቻ አታወራም በቃ ይቅርብህ የማይገባ ነገር ነው ምቀባጥረው
@onemichael1326
@onemichael1326 5 ай бұрын
Shadow honbki
@addisadugna
@addisadugna Ай бұрын
አንተ ለምን የራስኸን እውቀት ወይም አወኩት ያልከውን ይዘኸ ናና ሰው ይማርበት ።
@PhilMeb
@PhilMeb 5 ай бұрын
The funny thing is the movie the experiment was produced by none but kaddafis son
@Suraman96
@Suraman96 5 ай бұрын
ያስ ኢትዮጽያዊ የሰው ስጋ የበላው ባህር ላይ 11 ቀን ሲቆይ
@mengistulema493
@mengistulema493 5 ай бұрын
የንባብ አድማስሽ ውስን ነው ርዕስ ርዕሱን ብቻ😅
@abelabeje2728
@abelabeje2728 5 ай бұрын
Bethlehemn yet magegnat echelalwe? Atechaw nw
@nacrostube6796
@nacrostube6796 5 ай бұрын
አልገባኝም😂😂😂 have a point!
@amrethiopia5332
@amrethiopia5332 2 ай бұрын
Oromia Ena amara enkuwan yalew snelbona and new, wendma ante America ke 100 Amet befit yetesafu book eyanebebk chigr new, lenesu enkuwan Alseram
@tadubezina5809
@tadubezina5809 5 ай бұрын
You are so quick to associate Bereket to ብልጽግና..... this so hasty!!
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 ай бұрын
ቀባጣሪ አንድም ቀጥ ያለ ግልፅ የሆነ የተቃውሞ ሀሳብ አላነሳህም የቅናት ወይ ደሞ ሀሳቡ የሆነ ያሳጣህ ጥቅም ያለ ይመስልብሀል እሱ ለሀገሩ ቅን በማሰብ የገለፀው ነው ልክ ያልመሰለህ ካለ ጥርተህ ሞግተው እንጅ የምን ማጣጣል ነው እረ ስንት አይነት ሰው አለ
@mesfinh1505
@mesfinh1505 5 ай бұрын
ዞሮብካል
@nacrostube6796
@nacrostube6796 5 ай бұрын
You did it for MONEY
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 5 ай бұрын
😁😁😁?
@yerastube
@yerastube 5 ай бұрын
Egos
@kidusmulugeta6254
@kidusmulugeta6254 5 ай бұрын
Siyasetela. Knowledge free
@AbbuExperience
@AbbuExperience 5 ай бұрын
bahi yihen endet tayewalek kzbin.info/www/bejne/a6G0p4Bvj75nZ80
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 121 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
ተስፋ ቆርጦ መኖር ይቻላል?🤔
24:18
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,5 М.
የነፍስ በረሀ የሚወጣበት መንገድ
43:27
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,9 М.