Рет қаралды 42,538
ሜኪሲኮ ላይ ወደ አሜሪካ የሚሻግሩ ሃበሾች አሉ !
አቆራርጠው ሜክሲኮ የገቡበት መንገድ እጅግ አስደናቂ እና የልብ ወለድ ታሪክ ይመስላል ……
ባለፈው ዝግጅት እንግዳችን ከአዲስ አበባ ተነስተው ኬንያ ከእዛም ደቡብ አፍሪካ በእግርና በባስ የብዙ ሃገራትን ድንበሮች እያቆራረጡ የተጉዋዙበትን አስደናቂ ታሪክ አጫውቶናል
በዚህኛው ክፍል ከደቡብ አፍሪካ ተነስተው ወደሜክሲኮ የተጉዋዙበትን አስገራሚ ጉዞ ያጫውተናል
ሜክሲኮ ከተገባ ወደ አሜሪካ መግባት ብዙም አይከብድም ይለናል …