በራስዋ መሳርያ እራስዋን እንድታጠፍ የሚገፋፋት ሙቺ ሙቺ የሚላት እርኩስ መንፈስ ተጋለጠ

  Рет қаралды 166,267

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
1 ዮሐ 5፥19ን ስትመለከቱ እንዲህ የሚል ታገኛላችሁ "ከእግዚአብሔር እንደሆንን ዓለም በመላው በክፉ እንደተያዘ እናውቃለን"
ከእግዚአብሔር እንደሆንን በሚለው የቀደመው ገለጻ ውስጥ 'እኛነትን' የሚወክል ጥሪ ነው ሐዋሪያው ያስተላለፈው፡፡ እኛ አለ፥ እኛ ከእግዚአብሔር የሆንን አለን፤ ደሞ በሌላው ዓለም በመላው በክፉም ተይዟል አለ፡፡ ሁለተኛው ላይ 'በመላው' የሚለው ገላጻ ደግሞ "እኛ" ብሎ ደቀመዛሙርቱና ወገኖቻቸው ከተናገሩበት የቁጥርም የስፋትም ደረጃ መብለጡን ያሳያል፡፡ ቃሉ በሌላ አነጋገር ቢገለጽ እንዲህ ሊባል ይችላል፡፡ "እኛ ከጌታ ወገን ስንሆን፤ የተቀረው መላ ዓለም ግን በክፉው ተይዟል" ሊባል ይችላል፡፡ ከእግዚአብሔር እንደሆንን ያሉት አማኞች በቁጥር ብዛትም ሆነ በርስት ስፋት ከሁለተኞቹ በመላው በክፋት ከያዙትና ከተያዙት ያንሳሉ፡፡ ስለዚህም ነው ጌታ ዮሐ. 14፥30 ላይ ዲያቢሎስን የዓለም ገዥ በማለት የገለጸው፡፡ ዓለምን በመላው በክፋት እንድትያዝ በማድረግ የርስቱን አድማስና የአባላቱን ዜጎች ለዚያውም በዛ ዘመን ተቆጣጥሮታልና ዓለምን የሚመራት ብሎታል፡፡ በዚሁ ወደ ማብቂያው ላይ ባለው ዘመንማ እንዴት ባለ ክፋት ነው የሚመራን?
+++
ዲያቢሎስ ዓለምን በመላ በክፋት የተቆጣጠረበትን የርሰት ሰፊ አድማሱን በመጠቀም "ከእግዚአብሔር እንደሆንን" የሚሉትን በአናሳ ቁጥር የሚገኙትን አማኞች ለማጥፋት ይሞክራል፡፡ በዘልማድ ቅኝት ብዙ ሰው የሚከተለው ነገር እውነት ነው ተብሎ ይወሰዳል፡፡ ባይሆን እንኳ የአብዛሃነት ጫና ስላለው ብቻ ሐሰት በብዙ ምስክሮች እውነት ትሆናለች፡፡ ይሄ ሁኔታ ታዲያ አጥፊው ጠላት በአምልኮት ክንድ ውስጥ ያሉትን በቁጥር አነሰተኛ የሆኑት አማኞች ላይ ከፍተኛ የሆነ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ያግዘዋል፡፡
እስኪ አምልኮተ እግዚአብሔርን ከፍቅር መሠረት ላይ አንስታችሁ የገነባችሁ ሰዎች ኑሮአችሁ ምን ይላል? በየሄዳችሁበት ከሰው ጋር መግባባት አልተሳናችሁም? በየዋላችሁበት ቦታ ላይ ጆሮ ለመስጠት የሚነፍጉ ሰዎች አልበዙባችሁምን? በየአቅጣጫው ያሉት ሰዎች ስለ ስግደት ስታነሡባቸው ፊታቸውን አልከሰከሱባችሁምን? ይሄ ምንድነው ምክንያቱ ከውስጥ ያለው በጎ ያልሆነው መንፈስ ከላይ እናንተ የምታሰሙት የአምልኮት መረጃ ስለሚመረው፤ የሱን ምሬት እንደ ባለጋራነቱ ለሰውየው በማጋራት የምትናገሩት ነገር እንዳይጥመው ያደርገዋል፡፡ ለዚህ ነው ብዙ ወገኖቻችን ስለ ጸሎት ቤት፣ ስለ አምልኮት ስግደት፣ ስለ መቁጠሪያ፣ ጠላትን ስለመቃወም ሲነሣባቸው የሚጎመዝዛቸው፡፡
+++
አሁን እዚህ ጋር የመንፈሱ የአሠራር ዘዴው ምን ይሆናል፤ ብዙ ሰው ያለው ነው ትክክል በሚል የጭፍንነት ምልከታ ውስጥ ገብቶ ክፋትን አብዝቶ በማስወደድ፤ እውነት ላይ እንዲመሽባት እያደረገ ከመጀመሪያው ሰዎች የአምልኮት ትምህርት መረጃዎችን እንዳይቀበሉ በተለያዩ ሽፋኖች እየከለለ፤ እንደምንም ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር አልፈው መስገድ መጸለይ ሲጀምሩ ደግሞ የዓለምን የመላ የክፋት ኃይል አብዛሃነትን በመጠቀም የአማኞቹን መንፈሳዊ ሞራል፣ እሴት፣ አቅምና ተስፋ በመጉዳት የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ ለማስጣል ይሞክራል፡፡

Пікірлер: 621
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ያንቺ የሞት ደብዳቤ የቀደደች የጌታዬ እናት ለኔም ለእናንተም ፈጥና ትድረስልን
@birukamdeberhan2653
@birukamdeberhan2653 3 жыл бұрын
አሜን።
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 жыл бұрын
Amen
@user-wk6vo6ow8d
@user-wk6vo6ow8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏😍😍😍
@helentube.
@helentube. 3 жыл бұрын
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 አሜን አሜን አሜን
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 жыл бұрын
Marryame Mareyame Mareyame Mareyam Maryame Mareyam Ellllll👏👏👏👏👏
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እመብዙሀን እመብርሀን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@user-qg2ui8gx2i
@user-qg2ui8gx2i 3 жыл бұрын
Pq4
@user-qg2ui8gx2i
@user-qg2ui8gx2i 3 жыл бұрын
P.g.p.pps
@user-wk6vo6ow8d
@user-wk6vo6ow8d 3 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💚💚💚💚 ማርያም ማርያም ማርያም💛💛💛💛 ማርያም ማርያም ማርያም💛💛💛💛 ማርያም ማርያም ማርያም💛💛💛💛 ማርያም ማርያም ማርያም💛💛💛💛 ማርያም ማርያም ማርያም💛💛💛💛 ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤ 😍😍ጌታችንን መደሀኒታችንን ለወለደችልን ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት👏👏👏💚💛❤😍😍
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍🙌
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው። ማርያም
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 3 жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ይሁን ።አባታችን ኑሩልን
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ቢደርሰኝ እድለኛ ነኝ ባላገኞት እንኳን ሰዎች ሲድኑ ማየቴም እድለኛ ነኝ እላለው ብቻ ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጦት ብዬ እድሜን ከጤና ይስጥልኝ ምን እንደምሰጦት ግራ ይገባኛል ለእርሶ ያለኝ ፍቅር ክብር ከእግዚአብሄር ቀጥሎ ማከብሮት ምወዶት እርሶን ነው ልዩ ኖት ለኔ ሺ አመት ኑሩልኝ አንድ ቀን አይቼዎት እግሮትን በሳምኩ ብዬ እመኛለው።
@etiolove1800
@etiolove1800 3 жыл бұрын
አባታች ለኛም በተሰጠዎት ፀጋ ይድረስሉን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
AMEN🙏🙏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
እኔም በሥዴት9አመቴ እየተሠቃየሁ አለሁአሁንም
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን. ከእኔ እድሜ. ቀንሶ. ለእርስዎ. ይስጥልኝ. ለእናንተ የደርስ. ለእኛም. ይድርስን.
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
amen
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tgk1103
@tgk1103 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
አባታችን እግዛብሔር ለርሥዎማ የኒንም እድሜ ጨምሮ በሰጠዎ ሽሽሽ አመት ኑሩልን አባታችን እግዛብሔር ይጠብቀዎት
@SarahSarah-sq5qj
@SarahSarah-sq5qj 3 жыл бұрын
በመቤቴ።የአባታችን።በርክት።የደረሳችሁ።ለኔምእርዱን
@yilemashewabekele2165
@yilemashewabekele2165 3 жыл бұрын
0qqqqqq
@birukamdeberhan2653
@birukamdeberhan2653 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናቴ እመቤቴ ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል።
@weinshettadesse758
@weinshettadesse758 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@natiabera4654
@natiabera4654 3 жыл бұрын
አበይዬ የኔ አባት እድሜውትን ያርዝመው 2መተት የቤተሰብ ዛር ሸኝተውልኛል ለኔ የደረሰው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ልናንተም ይድረስላቹ
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 жыл бұрын
አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን፫
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
አሜንንን የእኔ ውድ በፀሎትሽ አስቢን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።በመዳንሽ በጣም ደስተኛ ነኝ በርቺ እንዳትዘናጊ በፀሎት በፆም በስግደት ብርት በይ እናት
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-bn9pz2wm1b
@user-bn9pz2wm1b 3 жыл бұрын
እኔስ መቸ ነው ከአባ ጋ ሂጅ እንደ ስው ህይወት የሚኖርኝ እምየ ድንግል እመቤት ትርዳን ሁላችንን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@majedaleb7532
@majedaleb7532 3 жыл бұрын
Amen amen
@user-vv9jj4se8q
@user-vv9jj4se8q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ahlamsal2508
@ahlamsal2508 3 жыл бұрын
Hii slmaenawe
@ayelezerihun7051
@ayelezerihun7051 3 жыл бұрын
መምህር እባኮትን ይፀልዩልኝ ትዳሬ ተበትኗል የእርሶ ፀጋ እና በረከት አይለየን አሜን
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
አይዛክ ውንድም እግዚአብሔር ከትዳረክ የስብስብክ ክረስቲያን ተስፈ አይቆረጥም እሺ *በፀሎትበረታ* ስይፈ ሰላሴ ደገጊምክ አንብበ ውንድሜ
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 3 жыл бұрын
እባካችሁ ለኔም ፀልዩልኝ !!ወለተ መድህን ብላችሁ እብካችሁ በሰዉ አገር ነዉ ያለሁት ከፍቶኛል ዝብሎ ያበሳጨኛል በባዶዉ ዉስጤ ታዉኮአል 😥😥😥😥😥
@ethioTimihirt
@ethioTimihirt 3 жыл бұрын
ማርያም ለአንቺ የሰጠችውን ብርታት ለኛም ትስጠን፡፡መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
@selamyemariyamleji823
@selamyemariyamleji823 3 жыл бұрын
ይገርማል መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን እኛንም እንደዚህ ለመፍወስ ያብቃን
@filifili7853
@filifili7853 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣይዞህ/ሽ
@negashmengistu8526
@negashmengistu8526 3 жыл бұрын
መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 жыл бұрын
ተጫውተብን ይህ ርካሽ የሁነ አጋንንት የተዋህዶ ልጅች አባታችን በጽሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት እረጅም አመት ኑሩልን
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን በረከቶ ይደረብን በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-pn7nz4kj3q
@user-pn7nz4kj3q 3 жыл бұрын
እባካቹ ፀሉይልኝ ከባሌ የተጫቃጨኩ መከራየ በዛ ወለተ ሩፋኤል እያላቹ ፀልይልኝ 🙇😭😭
@ambitmabit4485
@ambitmabit4485 3 жыл бұрын
ebakachu abban yet naw yalut ahun
@AliAli-cr3ns
@AliAli-cr3ns 3 жыл бұрын
ፆሎት እመ ኣምላክ ኣይለየሽ ኣይዞሽ እህታችን
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 жыл бұрын
ፀልይ ስገጅ እህት
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን እድል ለኛም አድለን
@user-wk6vo6ow8d
@user-wk6vo6ow8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏😍😘😘😘😘
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-jl4om7gj7j
@user-jl4om7gj7j 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigestledetu3153
@tigestledetu3153 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለወት የሚሰማ ትዉል ድ አጥተናን እንደወንጌሉ ቃል አልሆን ብለናን በፎሊሶቻችን አለቅን እርኩስ መንፈስ በየሁሉም ስራ ዘረፍ ተሰማረቷ እዉነተኛ ለሀገር ተቆረቋሪ መስሎ እዲሁ ሆኖብና ሽመታችን መማራችን ለራስ ጥፋት ለአገር ጥፋት መማራች ፀሎተወት ይረዳን በእድሜ ጤና ይስጠዉት ብዙዉች መዳን አገራች ከዉድቀቷ እደትፈወስ ከእርኩስ መንፈስ ዘር ቆጠራ ታማለች
@user-jw1zc6bl9l
@user-jw1zc6bl9l 3 жыл бұрын
ብሓቂ ደስ ዘብል ኢዩ ኣቦታትና እግዚኣቢሄር ጸጋ ዲበ ጸጋ ይዓድልኩም ደው ይበሉልና ተዋህዶ ንዘላለም ትንበር ኣሜን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚኦ በሰይጣን ተጠምደን አልቀናንኮ ለአባታችን እርጂም እድሜና ጤነ ይስጥልን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
በጣም💔💔💔
@astatekushima3539
@astatekushima3539 3 жыл бұрын
መላከ፡መንክራት፡መምህር፡ግርማ፡እግዚያብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡ኑሩልን፡ፈጣሪ፡አምላክ፡ከክፉ፡ይጠብቆት፡፡
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 ай бұрын
አባቴ ተስፋየ በእርሶ ለመለመ የባከነው እድሜየ አይቆጨኝም። እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
አባ በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሄር እኛንም ይማረን ወለተ ማርያም እባላለሁ በፀሎታችሁ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ለአባታችን እና ለሙሉ ቤተሰባችሁ ገነት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሳችሁ። ለእኛም አሰተዋይ ልቦናን ያድለን። ያባቴ ልጅ አንተም በወጣትነትህ ፈጣሪህን አሰበሀልና ያገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
@docu8728
@docu8728 3 жыл бұрын
ሰልኪ ናይ መምህር ግርማ ዘለክን /ዘለኩም እባ ስደዳሎይ ክብራተይ ብ ሰም እግዚአብሔር ኣምላክ✝️✝️✝️ 👏👏👏💠💠💠
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
አባታችን በጤናና በእድሜ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን እግዚአብሄር አምላክ
@sarad925
@sarad925 3 жыл бұрын
መምህር ግርማን ቸሩ መድሃኒአለም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ይሄን ዕድል ሁሌም እመኘዋለው 🙏እረጅም እድሜ ለአባታችን 🙏🙏🙏 ደስ ሲል ሁሌም የአባታችን ቪዲዮ ይደርሰናል 🙏💕
@user-oy2pb6ro2i
@user-oy2pb6ro2i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው የሰውን ህይወት እሚበጠብጥ እርኩስ መንፈስ አምላክሆይ ለደጁያብቃን
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሄርአምላክ ይክበር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን ወለተ መድህን እያላችሁ በፀሎታችሁ ያስቡኝ አባየ እግዚአብሄር አምላክ የእኔ መፈዉሻ ቀን ይደርስ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች ያአባታችን ቢዶ እንላይ በጣም ነዉ የሚገረግረኝ ከትናትና ጀምሬ መከታተል ጀመርኩ ክብር ለእመብርሀን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
አቤት ስቃያችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እናቴ ቅድስ ኪዳነ ምህርት ክብር ምስጋናሽ ይብዛ 👏
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እናቴማርያ ድንግል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከልጇጋር ትጎብኘን 🎉
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ተፈወስሽ የአችን የደረሰች እመአምላክ ለኛም ትድረስልን የአባታችን እጅ የዳብሰን ድያብሎስ የቀጠቀጡ ዘድ ትፍቀዴልን አሜን ለአባታችን እድምና ጤና ከነመላ ቤተሰባቸው ይስጤልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜወትን ፈጣሪ ያርዝምልን አባየ የኛስ መፈወሻችን መች ይህን አባየየየየየየየ
@getaneh5841
@getaneh5841 3 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልሁት ።
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
የኔ እህት ምስኪን ይህንን ማንም አያዉቅም እኮ አሁን ይቺ እንደዚህ ነኝ ብትል ማን ያምናታል ወገኖቼ እኔም ይኸው አለሁ ጉንፋን እንኳ አይዘኝም ጤናየን አይነካም ግን እድል ወፍ የለም የሰራሁበትን ለአጎቴ ልጆች ነው ሰጥቶ የጨረሰብኝ ለእናቴ እንኳን አይደለም ስልክ ሳይቀር ገዝቼ አዙረው የገዛሁትን ሲሰርቁኝ ነበር ኧረ ስንት ነገር አለ በተለይ ጤናን የማይነካ መንፈስ በጣም ከባድ ነው አያስነቃም
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የብዘበዝሁሽ ን ውስዱ በዕጥፍ የመልስልሽ አይትልሽም የዘሩትን ይጨዱ እሱ አመላካችን የቅርብ አመላክ ነው
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እመቤቴ አለች አንድ ቀን እኛም ታሪክ እናወራለን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወይ እህቴ አይዞሽ ፍጣሪ አምላክ ባለንበት የጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፃ ያውጣሽ እህቴ
@hiwotyeshitila8459
@hiwotyeshitila8459 3 жыл бұрын
Abetachi edamina tena yisixilingi stilotachwu beyelinbit yegobingan amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቆት ኑሩልን እንወዳታለን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት የመግሰተ ሰማይት ወራሼ ይድርጎት አባዬ እህተ ማሪያም ብለው አሰቡኝ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
አባቴ የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትወትን በግራ ያቆምልን እኔም ዘላለም ፆለቴ ይህነው እኔም ይህ ነገር ከኔጋር ይመሳሰላል
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 3 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜናጢና ይስጥሎን ለህታችን እደደረሠላት ለኛም አምላክ ይድረስልን ለባታች አብዝቶ እዲሜ ይስጦት
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛንም ትድረስልን እግዚአብሄር ዕድሜዎን ያርዝምልን በረከቱ ያብዛልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እርሜናጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ እኔንም ፈጣሪ ከሳቸዉ እጂ ላይ ይጣለኝ ከቶማን አለ የማይሰቃይ በጾለት አስቡኝ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ
@vms202
@vms202 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ሰላም ለናንተ ይሁን የ እግዚአብሔር ቢተሰቦች ረጅም እድሜ ና ጤና ለአባታችን ይሁን ወገኖቼ እባካችሁ የአባ ቁጥር ላኩልኝ በጣም እያመመኝ ነው ያለው ግማሽ ራሴን ለይቶ ራሱ ጸሎት ለማድረግ መቆም አቅቶኛል ግን አባዬ በህልሜ ሁለየ ነው ሚታዩኝ በመስቀል ስመቱኝ ይጮሃል እህታችሁ ወለተ ሚካኤል በጸሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
አባታችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!! እህታችን ለአንቺ የደረስች እመቤቴ ለእኛም ትድረስልንን
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት እውይ እመ አምላክ ላንቺ የደረሰች ለኔም ከስደት መልሳ እኔና ቤተሰቦቼን ትፈውሰኝ አሜንን😭😭😭
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ባርኩኝ አባቴ ይፍቱኝአባቴ እድሜዎትን ያርዘምልንኢፍታክበለኝጌታይሆይ
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የደረሰው ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን፫።ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@zebiderzenebe6464
@zebiderzenebe6464 3 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-ut7zp2uz1y
@user-ut7zp2uz1y 3 жыл бұрын
ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ላንቺ የደረሠ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረሥልን አባታችን በረከተውት ይደረብን ወንድሞችን በፀሎተወት ያሥቡልኝ ገብረሄውት እና ገብረመሥቀል ብለው ወላዲት አምላክ እመብርሀን እረጅም እድሜ እና ጤና ትሥጥልን የቅዱሣን አምላክ ሁላችንም በምህረቱ ይርዳን
@etabyedengellej9771
@etabyedengellej9771 3 жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ሀይለ መለኮት እባክህ የአባታችንን ቁጥር አስቀምጥልኝ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ዲ ሀይለመለኮት ተባረከ መምህር ግርማ እድሜ ይስጦት
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶወቶ ይድረሰን💒💒💒💒💒💒💒
@sifaan3900
@sifaan3900 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። የጌታዬ እናት እማ ብረሃን ምስጋና ይዳስሽ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የእድሜ ጸጋ ይስጥልን ለአንቺ የደረሰው መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም የማዳን እጁን ይዘርጋልን አሜን ዲያቆን ኃይለመለኮት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@zawdyemamare8253
@zawdyemamare8253 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@semerabbehabolom5666
@semerabbehabolom5666 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ለእናንተ የደረሰውን አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን #እመ_አምላክ_ትድረስልን አሜን፫
@edentegena6088
@edentegena6088 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም አንዳንዴ የራሳችንን እይወት ስናየው ተገጣጣሚ ሲሆን እራሳችንን እንድናይ እና በተግባር መፋለም ስንጀምር ለፀሎት ድፍት ልብ ድክም ያረገናል
@loulouloulou2477
@loulouloulou2477 3 жыл бұрын
Ameenameen ameem❤❤❤❤❤❤
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
@@loulouloulou2477 Amen Amen Amen
@edenbereke7816
@edenbereke7816 3 жыл бұрын
³
@tsgieyayehu2288
@tsgieyayehu2288 3 жыл бұрын
አባ እግዜቤር እድሜና ጤና ይስጥሆት
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን አብቅቶን የጉባየዎ የበረከት ተካፋይ ያድርገን
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና
@user-ey3mm5ql8y
@user-ey3mm5ql8y 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላካችንን ለኣባታችንን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ🤲 ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ክብርና ምስጋናው ይድረሰው ለኛም እንዲህ ለመፈስ በፍቃድ የድንግል ማርያም ልጅ ይሁነልን🤲
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዛአብሄር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ለአባታችን ይስጥልን አሜንንንን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እናት ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ለሁላችን ትድረሰልን !!! አባታችንን በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን !!!
@hanagirma6848
@hanagirma6848 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታብዛዎት ሽ አመት ኑሩልን
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
እድሜዎትን ያብዛልን አባ በረከተዎይደረብን
@yaredhailu6793
@yaredhailu6793 3 жыл бұрын
ተለቀቀ ክፍል 8 share share በማድረግ ወገኖቼ እባካችሁ ላልሰሙት እናሰማ ላልነቁት እናንቃ የዲያብሎስን ውግያ ያውቁ ዘንድ ወንድሜ ዲያቆን ኃይለመለኮት ቀጥልበት ለ አባታችን ምን እንደምል አላውቅም
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
Aligebyema
@shooshooali3120
@shooshooali3120 3 жыл бұрын
እባካችህ ያባታችን ስልክ ቁጥራችው ተባበርኝ
@yanatesolomon9657
@yanatesolomon9657 3 жыл бұрын
የት ነው ያሉት አባታችን
@marammarem2168
@marammarem2168 3 жыл бұрын
@@shooshooali3120 0904111153
@shooshooali3120
@shooshooali3120 3 жыл бұрын
@@marammarem2168 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥወት እኔነቴን ፈልገው የሠጡኝ የልዑል እግዚአብሄር አገልጋይ በህልሜ አየሆወት አባ ቡራኬወትን ስበላ ። ለሀገሬ በቅቸ በእውኔ እንድሆን በፀሎት አስቡኝ ኮሜንት ባያነቡም በተሠጠወት ፀጋ ያውቁኛል
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አኛም ለዚህ በረከት ያድርሰን የወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን አሜን🕊🕯🕯🕯🕯😭 ትንሽ እዘም ቢል ቪዲዮዉ እንድንማርበት እንደ በፊቱ
@merkebkebede1083
@merkebkebede1083 3 жыл бұрын
አድሜና ፀጋንእግዚአብሔር ያድልልን
@zinatube2251
@zinatube2251 3 жыл бұрын
አባቴ እረዥም እድሜ እና ይስጥዎት ከእኔ ከባረባይቱ እድሜ ቀንሶ ይስጦት እግዚአብሔር እኔንም ለዚህ ቀን ያብቃኝ ፈተናው ከባድ ነው በሰው አገር በፆላችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@yonasngasge4329
@yonasngasge4329 3 жыл бұрын
አባቴእ እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒአለም ጸጋ ሁን የብዛልህ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላኬ ያቆይለን ✝️🙏እህታችን ይደረሰ እሷን ያየ አምላካችን እንኛን ይየን 🙌🙌🙌✝️🙏🥺🥺🥺😭😭
@amaniaa9575
@amaniaa9575 3 жыл бұрын
ለኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እባካቹ ወጎኖቼ እኛም ያባታችን በረከት ልንካፈል የሱኣዲ አረብ የምንኖር ሶወች እየተሳቃየን ነው አገራችን ልንገባ ድምፅ ሁኑን
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አቤቱ ታረቀን
@maryedinglemariyamlij8271
@maryedinglemariyamlij8271 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ይርዘም ፀጋውን ያብዛልወት
@nigusemengitsu1899
@nigusemengitsu1899 3 жыл бұрын
ዲያቆን ትላንት ሳትለቅ ስትቀር ወንድሜ መልቀቅ አቆመ እንዴ ብዬ ፈራው ግን ዛሬ ለቀክልን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እባክህ እንዳይቆም ይህ ተከታታይ የክፉ መናፍስት ውግያ በርታልን ከጎንህ ነን እንወድሀለን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
ይበልጥ ደሞ የዳቢሎስ ውጊያን የአባታችን ተመላከ መንክራት ተማሪ የሆነው የመምህር ተስፍልዬን አበራ ገጠመኞች ብትሰማ ይበልጥ ስለ መንፈስ አሰራር ታውቅበት ነበር ወንድሜ እስቲ ወንድማችንን ስማውማ
@meskremdagem5018
@meskremdagem5018 3 жыл бұрын
እምወድህ ወንድሜ ዲያቆን ያባቱ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ማርን ይቅር በለን እኔስ ከንቱ ነኝ ደካማ ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ አባዬ ወለተ ስላሴ ብለው
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት ላንችም የደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን መድሃኒኣለም እንዲህ ቀን ነው የናፈቀኝ እመበቴ ድረሺልን !
@user-wk6vo6ow8d
@user-wk6vo6ow8d 3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን እንይም ከሰደት ትምልሸ እንደ ቅን እንደምፈውሰ የእግዝአብሔር ፈቅደ ይህንልን አሜን አሜን አሜን
@naimoh2693
@naimoh2693 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይሥጥልን ሺ አመት ኑሩልን
@toybahassen2045
@toybahassen2045 3 жыл бұрын
እግዚአብሄርአምላክ የተመሰገነይሁን የታሰሩትን የሚፈታ አምላክ ተመስገን
@user-lv6tu6tq9t
@user-lv6tu6tq9t 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ዪስጥልን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
ራጀም እድሜ ጤነ ለአብታችን ይሰጥልን ላንቺ ይድርሰች ድንግል ማርያም የሁልችም ታሪክ ተቀያር🙏🙏🙏
@samerahsamerah9220
@samerahsamerah9220 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelele
@user-ti7ys1wd4w
@user-ti7ys1wd4w 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድሰት ድግል ማርያም ክብር ይግባሽ እምየ
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሶን የሰጠን
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔም በስቃይ ነኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን ከአባታችን እግር ስር አንበርክኮ እንደሚፈውሰኝ ተስፍ አደርጋለሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በምልጀዋ ትርዳን እግዚአብሔር ከሰይጣን ማሰርያ ይፍታን
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት 🙏❤️
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ያንች የደረሰ ለሌሎችም ይድረስ እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎት
@heninuraeniheninuraeni3583
@heninuraeniheninuraeni3583 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
አባታችን ነቢይ ኤልያስ ወደ አባታችን ነብይ ኤልሳእ እግዚአብሔር የሰጦውን መንፈስ ቕዱስ ሳርግ ስታየኝ ድርብ ዕጽፍ ሆኖ ወዳንተ ይለፍ እንዳለው የርስዎም ወደ ልጅዎ ድያቆን እንድያልፍ አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት ጨዋታውን አቅርጦዋል ድያብሎስ ሰይጣን
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
"ንልያ ካሳ ካብ ሓዊ ወርቀዲኖ ሓዚልና ኣውፂናያ!"
48:02
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 5 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН