አሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝ

  Рет қаралды 161,692

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

አሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝ እባክህ አትሸኘኝ
እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ
ስለዚህ ምን ይሻላል? ክርስቲያንም ሆነን አረማዊም ሆነን እንኖር ዘንድ እንደምን ይቻለናል? አሁን አንደኛው ፈተና የሆነብን ጉዳይ እኮ ዛሬ ዛሬ መንፈሳዊነትን ከአረማዊነት አግባብቶ ለመያዝ በሚደረገው ትግል ውስጥ ቢነግሩት የማይሰማ፣ ቢመክሩት የማይገሰጽ፣ ቢቀሰቅሱት የማይነቃ፣ ቢለምኑት የማይቀበል ሞገደኛ ጠባያትንና የውስጥ አመልን አበልጽገን ይዘን፤ በጎ ሲነገረን፣ ስናይ እና ሲደረግ አይስማማንም፡፡ ቢስማማንም አንሳተፍም፡፡ ራቅ ብለን እናያለን፡፡ ከሩቅ በመመልከታችን ክፍተት ውስጥ ታዛቢ ስንሆን፤ ለማፍረስ የሚቸኩል ስብዕና፣ ለመተቸት የሚሮጥ ቋንቋ፣ ለመጣል የሚሮጡ እግሮች፣ ለመገፍተር የሚፋጠኑ እጆች የመያዝ አዝማሚያዎችን እንደ ጋራ ጠባይ ስናስተናግድ ለምን ብለን አንጠይቅም፡፡ ታዲያ እንዴት ነው ነገሩ? ለምንድነው የምንደበላለቀው? ለምንድነው ረግቶ መቆየት የተሣነን?
ነጭ አርጎ የሰጠን ላይ ጥቁር እየለወስንበት፣ በጎ ቃልን እንድንናገር የከፈተልንን አንደበት ነገርና ክፋትን ጨምረን አሰልጥነን ይዘን፣ ፍቅራችን ውስጥ ጥላቻ፣ እውቀታችን ውስጥ ምቀኝነት፣ ገንዘባችን ውስጥ ግፈኝነት፣ ምገሳችን ውስጥ አመፀኝነት፣ ችሎታችን ውስጥ ጨቋኝነት፣ ጸጋችን ውስጥ ተንኮለኝነት፣ ጥበባችን ውስጥ አጥፊነት አቀላቅለን ይዘን ለሌላውም ስናቀርበው ይህንኑ የተደባለቀ ባቢሎንነትን ከትውልድ ትውልድ፤ ከዘመን ዘመን እያሸጋገርን አምጥተን የምንጓዝበት ጓዳና ሁሉ ወደ መከነው እያደረሰን፤ አንዱን ስንለው አንዱ፣ ተስተካከለም ስንለው እየተደመሰሰ፣ ጠራ ስንል እየደፈረሰ፣ አማረበት ሰንል እየጠወለገ ግልብጥብጡ የወጣ ዘመንና አኗኗር ላይ መቆማችንን ስንመለከት በእርግጥም ሳንጠራጠር 'መካን በዘመኑ ሁሉ የማይከናወንለት ሰው ብለህ ጻፍ' የሚለው የነብዩ ኤርሚያስ ትንቢት የኛ ገጽታ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡
ስለዚህ ምን ይሻለናል? እንዴት ነው ነገሩ? ምን እንወስን?
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

Пікірлер: 728
@kesishailemelekotgirmatube7285
@kesishailemelekotgirmatube7285 3 жыл бұрын
ሼር ላይክ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
እሺ አባ መቼ ነው ወደ አገልግሎት የሚመለሱት አገርቤት ገብቼ የማገኛቸው ቀን ነው የናፈቀኝ
@aregashshumye5370
@aregashshumye5370 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ መፅሀፍን ፍልጌ ነበር እንዲት እገኛለህ
@solsol7164
@solsol7164 3 жыл бұрын
Please don't add background classical to the videos
@brtukanabay5880
@brtukanabay5880 3 жыл бұрын
አባየ ቁጥሮትን ከፈለኩ 4 አመት ሞላኝ እምኖረው በስደት ነው ቤተሰቦቼ ያሉት ጎንደርነው ወንዴሜ የታመመው ይንበርስቲ እየተማረ አይኔ ሸፈነኝ ክፋሉ በጣም ይሸታል ይላል መፃሀፍትን ቢያነብ ያለቅሳል ለ2ት አመት አሳበደው ፀበል ተጠምቆ አሁን አይታሰርም አራሱን ችሎ ነው ሚቀመጠው አልፎ አልፎ ግን ይማታል የቤት እቃ ሰብሮ ጨርሶታል አባካችሁ እሄንን ኮሜንት እምታነቡ የመምህርን ቁጥር ተባበሩኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ የነገው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ይርዳኝ ቁጥሬ 00201022197287 ተባበሩኝ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 жыл бұрын
እሳቸውን.ለማግኘት.ሀገሪ.መግባት.ናፈቀኝ.ከዚህ.አጋንንት.ትምህርት.እውቀት.ጨብጫለው.ምንም.አላውቅም.ነበር.እግዚያቤር.ይስጦት.ተባረኩልን.ምንም.በስደት.ብኖር.መጥቼ.ይህን.በረከት.ማግኘት.እፈልጋለው
@milolove1819
@milolove1819 3 жыл бұрын
አረ እኔስ መቼ ይሆን ተሽኝቶልኝ ታአምር ለመናገር የምበቃዉ እባካቹሁ እርድኝ ተሰቃየሁ በፀሎት አስብኝ ወገኖችቼ😥😥😥
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 3 жыл бұрын
ኣይዞሺ የኔ እህት
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻ
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
Ayzoshiii dengliii terdshiii wade
@user-ki6zg1yi4p
@user-ki6zg1yi4p 3 жыл бұрын
አይዞሽእህታችንፈጣሪይድረስልሽቦታአትስጭውፀልይስገጅአይዞሽይተውሻል
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ ሁሉም ለበጐ ነዉ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም !!ስሙ የተመሰገን ይሁን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 жыл бұрын
የመላእክት አለቃ ልዑል ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ልዑል ቅዱሰ ሩፋኤል ልዑል ቅዱሰ ራጉኤል ልዑል ቅዱሰ ዑራኤል ለአባታችን ይጠብቃችሁ።
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Amane amane amane edma katana yaddllne
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብጋ ይጠብቅልን
@user-dj8fm9nl6y
@user-dj8fm9nl6y 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
አይ አባ ስንቱ ከዳቢሎስ እሥራት አስፈቱት ረጅም እድሜ እስከነቤተሰቦቾ ይስጥልን ይሄን የመከራ ህይወት የተያዘ ብቻ ነው የሚያውቀው
@betimengesha494
@betimengesha494 3 жыл бұрын
Egziyabeher.ytwbkln.abatachn
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 3 жыл бұрын
እንኳን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ የዋዜማ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን💚💛❤️⛪🙏
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
ጠፍተናንኮ አልቀናን አቤት መከረ ስቃይ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናዎን ያርዝምሎት
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 3 жыл бұрын
መምህር ግርማን ሣናገኝዎት በእጅዎ ሣንባረክ እንዳንሞት አምላክ ይርዳን የተመቸው ምኞት ያለው ላይክ አድርጉኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም ህዝቡ እኮ ጠፋ እኮ አቤቶ አድነን ኤፍታህ በላን አምላክችን ታሰርን እኮ ኡፍፍ አባቴ ሺ አመት ኑሩልን የኔ እድሜ ይስጦት
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
ቢቻል ከእኔም ተቀንሶ በተሰጣቸው!!!!!✝✞✟
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ጎበዝ ከህታችን እንማር
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
እኔስ ለራሴ ፈራሁ ሙስሊምነኝ ግን በጣም ውዳቸዋለሁ አላካለ ያሉበት እኤ ዳለሁ እኔላይማ ይታውቀኘል አለቡኝ
@HanaHana-jp3sd
@HanaHana-jp3sd Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታቺን ኑርልን ሺ ዓማት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfaikahsai7449
@tesfaikahsai7449 Жыл бұрын
1
@sally-de7xt
@sally-de7xt 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሊቀ መልአክ ቅድስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብር በዓል አዳራሳቹ አዳራስን የቅዱስ ሚካኤል ጠባቀ ይለያን አባታችን እድሜ ይስጥል ቸሩ መድሃኒአለም አሜን ፫
@hsajoo8148
@hsajoo8148 3 жыл бұрын
amen amen amen
@berislsl2119
@berislsl2119 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@deluredei2227
@deluredei2227 3 жыл бұрын
Amennnn
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አዉነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥን ለ አ ባ ታ ችን ጸጋውን ይብዝልት ርጅም አድሜ ይስጥልኝ አዉነት የት ነው አ ባ ታ ችን ይምግንችው አ ባ ታ ችን ከነ አድሜ ቀንስ ለአ ስ ችው ይችምርልችው ለ አ ባ ታ ችን
@Aa-hy7sm
@Aa-hy7sm 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seliethio1303
@seliethio1303 3 жыл бұрын
እሳቸውን ማግኘት አይጠበቅም ትምህርቱን በትክክል መፈጸም ነው መጾም መጸለይ አጥብቆ መስገድ ንስሀ መግባት እና ከቻሉ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አስራት ማውጣት ያኔ ውጤቱን ታያላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 3 жыл бұрын
Abatyi edmena tena yesetelen eneem ahun endalkuwat kemuselim gaa newe yemenorewe ljem weljelet alhu ahun yemlakekebet tefan beselothu asebun tegyi mareyiam ljiy feker maryiam blhu asebun
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aynalmeeyyi972
@aynalmeeyyi972 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@nigusemengitsu1899
@nigusemengitsu1899 3 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ አቤት ፅናት ! አቤት ስንት ነገር ተማርኩ ስንት ነገር አተረፍኩ ከምንም በላይ ደግሞ ህይወቴን አተረፍኩ እርሷን በእኔ ዘመን ያስነሳ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበልልኝ የመምህርን ትምርት በመከታተል ከምን ውስጥ እንዳወጣኝ እኔ ነኝ የማውቀው ፀጋውን ያብዛሎት :: ገና እንሰራለን እግዚአብሔር በፈቀደልን መጠን ወደ ዋላ የለም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እና ሀይል እየጎለመስን ወደ ተራራው መገስገስ ነው እርሷ ብቻ ይበርቱልን የእርሷ ብርታት የሚሊዮንኦች ብርታት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
አቤት እዉነትሽ ነ ዉ እህቴ
@alamalam3786
@alamalam3786 3 жыл бұрын
@@astekastek1000 😜😜😜😜
@user-ki6zg1yi4p
@user-ki6zg1yi4p 3 жыл бұрын
እውነትነውእህታችን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 жыл бұрын
@@alamalam3786 ባለጌ ውጪ ከዚ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ዲያቆን ኃይለ መለኮት ግርማ , የተባረከህ ልጅ 🙏🙏🙏 አባዬ አስክማየዎት ቸኩያለው # አሁን ግን ለመ ፈ ወስ ነው አም መጣው አባቴ በጸሎት አስቡኝ ሃርገ ወይን ብ ለ ው 🙏❤🙏❤❤🙏
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
ሰላም አመሻችሁ ከመምህር ሄኖክ ጨርሼ ስል አባ መጡ እግዚአብሔር እኛም ይፈታን
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
"Dislike" የምታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር አይነ-ልቦናችችን ይክፍትላችሁ።ሌላ ምን ይባላል ።
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 3 жыл бұрын
አሜን፫
@seni1189
@seni1189 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
Amen!
@Adey906
@Adey906 3 жыл бұрын
የ መምህርን ስልክ እባካችሁ በስላሴዎች ስም ስጡኝ
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
ቁጥረችው ያስቀመጡት አይስራም *አይዛክ* ውንድም በፀሎት በረታ
@AmenSetegn
@AmenSetegn Ай бұрын
Egem efelegalehu ebakachehu 2 lejoche yeze yenekerateteku balem sekaye alye nwe sele kiduse gebereale belachehu tedari fetana laye nw eredugn selekachewn
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
አባየን ትምህረትመከታተል ከጀመረኩ ድፍን ሰባት አመት ሆነኝ ግን መቼ ይሆን በአካል አግቼ ድኜ ተፈውሼ ምስክርነት የምናገረው ይሆን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለው ከስደት ሀገር
@user-go9iw1zx3v
@user-go9iw1zx3v 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን የድንግል ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ እህተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህትና ወንድሞቼ🙏
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜ ለርሶ ስለ አጋንንት ተንኮል አውቀናል እግዚአብሔር ከስደት በሰላም ለደጁ ለመቅደሱ ያብቃንና እንድንድን ከእስራቱ እንድንፈታ ይርዳን ለእርሱዎም እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ።
@memeereny6217
@memeereny6217 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እረጅም እድሜን ይስጥልን የምንድንበትን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን
@user-dh8qs9lw7o
@user-dh8qs9lw7o 3 жыл бұрын
ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም ፈጣርይ
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የቀደመውን በደላችንን አታስብ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ጠፉተናል ኤፉታህ በለንጌታዬ ሆይ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ
@misrakgirma9721
@misrakgirma9721 3 жыл бұрын
ቅዱስ ጴጥሮስን ከዓሳ አጥማጅነት፣ሳውልንም (ቅዱስ ጳውሎስንም) ከክርስቲያኖች አሳዳጅነት፣ቅዱስ ማቴዎስን ከቀራጭነት ለይቶ ቤተክርስቲያንን የመሠረተባቸው ጌታችን መድሐኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ላመነበት ለተመካበት የድንቆች ድንቅ ነው፣አሜን አሜን አሜን፣ወዳጆቹን ቅዱሳንን የፀጋ አማልክት ያደረገ ባህርይ ምሉእ ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁን መጨረሻ ያሳምርልን። አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደንቅ ነዉ ዱያቆን ብርታ አባትነ ልጅ ተጋግዛችሁ ከፈጠሪአስታሩቆን መማህርዬ ኑርልን
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 жыл бұрын
አቤቱ እነሱን ያየህ ጌታዬና ፈጣርያ እየሱስ ክርስቶት ሆይ እኔንም ተመልከት
@deluredei2227
@deluredei2227 3 жыл бұрын
Amennnn
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ ሳናመልከው በዘር ተተብትበን ዕድሜያችን እንገፋለን እኔም አንድ ቀን ከታሰርኩበት አስራት እፈታለሁ አባታችን ጸጋውን ዕድሜ ከኛ ቀንሶ የድሎት እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ ዘንድ ወለተ ሀና በጸሎታችሁ አሰቡኝ ያባቱ ልጅ በርታ በርታ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
ሁላችንም ታስረናል ላገራችያብቃን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እሕቴ እግዝአብሔር እንኩዋን ደረሰልሽ
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 3 жыл бұрын
የወቅሸቱ. ቅዱስ. ገብርኤል. ይማርሺ. በሉኝ. የተዋህዶ. ልጆች. አሞኛል. በባህድ. ሀገር. እኔ. ስደተኛ. ነኝ.
@user-ki6zg1yi4p
@user-ki6zg1yi4p 3 жыл бұрын
አይዞሽእህታችንፈጣሪይማርሽ
@user-oh6ks2xl8z
@user-oh6ks2xl8z 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትድረስልሽ
@malakabboud6087
@malakabboud6087 3 жыл бұрын
Ayezoes ehta ye berawe minage ke duse geberale yemaresh yabatochachen selote yederslesh
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 3 жыл бұрын
@@user-oh6ks2xl8z አሜን. አሜን. አሜን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 3 жыл бұрын
@@malakabboud6087 አሜን. አሜን. አሜን.
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 3 жыл бұрын
'ዲ/ን ኃይለመለኮት' አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል እባክህ መምህርን የምገኝበትን እንዴት ነው የምኖረው USA ነው ስልክም ካላቸው እባክህ ቴክስት አድርግልኝ አመሠግናለሁ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የኔን እድሜ ለርስዎ ሌላ ምን ቃላት አለኝ እንዴት እንደምሣሣላቸው እባክህ ጌታሆይ የሣቸውን ፀጋ ለልጆቻቸው ሥጥልን አሜን፫።
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ይህ ወልቃይት ስንቱን አስፈጄ ይህ እርኩስ መንፈስ ስሞኑን ብቻ ስንት ደም ተገበረለት ይህንን እያየን እየስማን ወገን ፍቅር ይሻለናል ዘረኝነት ይቅርብን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን ከክፉ ሴጣን ስለዳነች አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
አባቴ ክፍ አይንካብን የማቱላሳን ድሜ ጤና ይስጥልን ይችንቀን እናፍቃለሁ ቅዱስሚካኤል እርዳይ ለሀገሬብቃይ
@user-do2dx2og1k
@user-do2dx2og1k 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጠለን እግዚአብሔር አምላካችን እኛም ደሞ ሃገራችን ሰላም ሆኖ ወደ ሃገረችን በሰላም ገብተን ወደ አቤት እንደንመጣ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቀድ ይሁን👐👐👐
@user-vi4nx1hw9v
@user-vi4nx1hw9v 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
አባታችን ዘመኖት ይባረክ የኔ አባት🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አባቴ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ልጃችው ትባርክ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
የመምህር ግርማን የሚቀበል ሰው አምላክ የረዳው ነው ስንቱን ገላገሉት ከእስራቱ ይህንን ፀጋ የሰጠ አምላክ ይመስገን
@kibirtyoutub1447
@kibirtyoutub1447 3 жыл бұрын
ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደ ምህረቱ ቆሜ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከፀጋ ከበረከት ጋር ያድልንን የነገው ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አሜን
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚኪኤል ለኛም ይድረስልን ጸሎት አድርጉልኝ የኔም አንድቀን እንዲጋለጥ
@hanayimer908
@hanayimer908 3 жыл бұрын
የኔ አባት ኑሩልን ። የእርሶ ትምህርት ለዛሬው ማንነቴ አብቅቶኛል። ፀሎትን ከርሶ ነዉ የተማርኩት።
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fb2kb3ev3w
@user-fb2kb3ev3w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰን ለኛም ይድረስልን አቤቱ ይቅር በለን ኡፍፍፍ እኔስ ከያዘኝ ክፉ መንፋስ የምፈወሰዉ እስኪ ይህንን የምታዩ ሁሉ በፆሎት አስብኝ
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
እባክሕ ብዙ እማይረቡ ሰዎች ስላሉ ኮመንቱን ብሎክ አርገው መምሕርን ሲናገሩብኝ ያመኛል ይሕ ከእግዚያብሔር የተላኩልንን አባታችንን ትምሕርትና ፈውስ ስለሚገኝ እንዳያረክሱብን ዞላ uk
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
እውንትሽነው እኔም በጣም ያመኛል ለነገሩ ያው የዳቢሎስ ተገዠዠ ወች ናቸው
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክም ሆነ የስድብ ቃላት የአባታችንን እግዚአብሔር የሰጠውን ፀጋ አይነጥቀው ይቀመጥ ጠላት እርር ይበል
@Zebib8.
@Zebib8. 3 жыл бұрын
Can you give me ur email or Aba's phone number please
@tirsitdebebe5075
@tirsitdebebe5075 3 жыл бұрын
መንፈስ ያለባቸው ናቸው የሚሳደቡት..መንፈስ ድሮእንዴት ይወዳቸዋል እየተሰቃየ ስለሆነ..
@TinaWondu
@TinaWondu 10 күн бұрын
እኔም የዛር መንፍስ ነበር እና አንድ አመት ሰግደን ፀልየን ይህ ሁሉም እንዳለ አናቅም ነበርከዛን መዳንያለም መንፍሱን በስውር ቨኝልኝ ክብር ለመዳንያለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sabit_Dire
@Sabit_Dire 3 жыл бұрын
I'm a Muslim I'm support this program
@user-lx6uw4zk5n
@user-lx6uw4zk5n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ለአባታችንም ረዥም እድሜ ፈጣር ይስጥ አምላክ ይጠብቃቹ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ እንድሁም እህት ወንድሞቸ በጰሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ ቤተሰቦቸ በባእድ አምልኮ የተያዙ ናቸዉ 😢😢😢😢 እኔ ብቻ ነኝ ኦርቶዶክስ
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Aysose anchese enasue keduse mekale katasrubat yeftachawe
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 3 жыл бұрын
አይዛሸ አለ እህቴ እመቤት ማርያም በፀሎት አተለያሸ ብርቹ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@hanahana5660 አሜን አሜን አሜን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@Max-ek9mp አሜን አሜን አሜን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v Жыл бұрын
አባየ ኑርልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን
@fifififi3385
@fifififi3385 Жыл бұрын
ከሰው ሀገር ተመልሺ መች ነው በእጆቹት ምህረትን ምቀበለው አባቴ በጸሎት አስቦኝ አባ ለሀገሪ መጥቼ ይህን በረከት እዳማገኝ ተስፋ አለኝ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሀይለ መለኮት የ አባቴ የ መላከ መንክራት ምትክ ኩራቴ ኑሩልኝ
@mahihabeshawittube8259
@mahihabeshawittube8259 3 жыл бұрын
Orthodox le zalalami tinuri 💚💛❤
@meskremdagem5018
@meskremdagem5018 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሁ አባቴና ወንድሜ የገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከና የተቀደሰ በእግዚአብሐር አይን የታየ ይሁንልን 💚💛❤️
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳኝ መቼይሆን የሚሽኝልኝ መዳኒአለም እህት ውንድሞቼ አባት እናቶቼ በፃለያችሁ አስቡኝ አደራችሁን አባታችን እሺአመትኑርልኝ እኔጋርያለው እርኩስመፍስ የሚባርርልኝ ቀን እየናፍቅኩነ3
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከስደት መልስ አባቴን እንዳገናቸው የድንግል ማርያም ፈቃዷ ይሁንልኝ 🙏
@Qwerty-gw1ur
@Qwerty-gw1ur 3 жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት ኑሩልኝ ሺ አመት በእድሜ በጤና መች ይወን መምመሰክረው እኔም ተፊትቼ አባ ፋጣሪ ያገናኘን እግዚ አብኤር ቀን አለው
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 жыл бұрын
የኔ ዉብ አባት እኔ እማ ልማት ነኝ በፍቅራቸዉ ክርስቶስ ሁሉን አሞልቶ ይሠጣል ተበርክከዉ እድንብርከክ አደርጉን ሥት ፍሬ አፍርተዋል ፀጋዉን ያብዛልን
@tigiyemariamlij1767
@tigiyemariamlij1767 3 жыл бұрын
Ebakachihu ye aban adrasha yemitawuku erdugne
@jerrytadesse595
@jerrytadesse595 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን የአባቱ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ
@user-ny9bx4tc1l
@user-ny9bx4tc1l 3 жыл бұрын
አባየ የ እግዚአብሔር ስጦታችን ሺ አመት ኑርሉን :: ተዋህዶ መሆኔ ኮራሁ ተመስገን ::
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 3 жыл бұрын
ለእናታችን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አባታች ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠቅልን እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት. ጌታ ሆይ. ምህርትህ በእጅህ ነው. ስለ እናትህ ብለህ. አድነን. እያለን ጠፍተናል. እኮ. አባየየ እድሜ ጤና ይስጥዎት. ምን እላለሁ እኔም ለዚህ. ያብቃኝ. ቤተስቦቸ. ታመውብኛል መገኛችሁን ባገኘሁ.
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@besthuawei414
@besthuawei414 3 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ከባታችን ለመዳኛ የተሠጡን ሥጦታ መላከ መንክራት የኢትዮጵያ እንቁ ልዩ ሥጦታችን የዘመናችን አዲሥ ሐዋርያ በረከትዎ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሠን አሜን
@user-sn3ej9vo6d
@user-sn3ej9vo6d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያቢዛሎት አባ አንተም በርታልን ወንድማችን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባዬ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶ ሳላን እድሜዬ ይሰጣት አባዬ የጠላቶትን ዳቤሎሰ ይጣላሎት ክእግሮት በታቼ አባዬ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ሀይለ መለካት በርታልን በፀሎት አሰብን እህተ ማሪዬም ስድተኞቼን ሁሉው ወንድሜዬ በእናታቼን በማሪዬም አሰበን
@happyfamily4088
@happyfamily4088 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዋት ከነመላው ቤተሰበዋ እግዚያብሄር ለሀገሬ ያብቃኝና ለመገናኛት ያብቃኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🏽
@user-bf5bd9lz7v
@user-bf5bd9lz7v 3 жыл бұрын
አባታችንን ትልቅ እድሜና ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን ድንግል ትጠብቅልን እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ በረከት ያሰማልን ወይ የወልቃይት ጌታ ጉድ አሳየኝ የሰው ደም ሱስ የሆነበት ጨረሰን ዳቢሎስ ዘሩን ያጥፋውና ፈጣሪ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ እህቴ ላንቺ የደረሰ መድኃኔዓለም እኛንም ይርዳን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያክብርክ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-mx8fl4ou9h
@user-mx8fl4ou9h 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብህር ከናንት ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተስቦች እንድቴ ናችሁ አባቴ በእውነት እኔም ከነቤቴስቦችየ የምፍወስበት ቀን ናፍቀኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-mu6fb8ok7q
@user-mu6fb8ok7q 3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች በጸሎት ፣ በስግዳን በፆም እንንቃ በእነዚህ ክፋ መናፍስት እንዳንጠፍ 😭😭
@mussiebegatsion2167
@mussiebegatsion2167 3 жыл бұрын
በውነት ለኣባታችን መምህር ግርማ እግዚኣብሂር ረጅም እድሜ ና ጢና ይስጥልን። በእውነት እኒ ኤርትራዊ ነኝ ግና የኣባታችን ትምህርቲ በደምብ እከታተል ኣለው በኣባታችን ትምህርቲ ሃይማኖቲ ኣዉቂ የጾሎትቦታ፡ ስግደት፡ ምጽዋት ፡ጾሎት ትአምረን እስከ ቅዱስ ቁርባን በቅተናል ጸላታችን የሆነ ሰይጣን ኣስረን በሰላም ለሞኖር በቅተናል። በኡውንነት ለኣባታችን እግዚኣብሂር ሰላሙ ይስጥልን🤲
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 жыл бұрын
መቼ ይወን አምላኬ ከጠላት ነፃ ምወጣው በወጣትነቴ ግራ ተጋባው የአምላኬን ቀን እጠብቃለው አባታችን አጋዝተአለም እርሶን ሰለሰጠን ይክበር ይመስገን
@mikihaile
@mikihaile 3 жыл бұрын
ሀይልየ እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥልበት video አጫጭር ነዉ ትንሽ ብታረዝመዉ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ከዚህ እርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን😢 ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!! ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች አንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጣቸው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ለአባቱቺን
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 3 жыл бұрын
እኔንም እኮ አንድ ጊዜ ጠንቋይ አስመሥሎ አሣየኝ አተ ክፉ እርኩሥ መንፈሥ ሥራሕን አቁም ብየ ሥቀጠቅጥ እንደዛ አርጎ አሣይቶኝ አያዉቅም
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ።እና ጤና የብዛልን እግዚያብሔር ይመሥገን
@user-yo4kw9im5b
@user-yo4kw9im5b 3 жыл бұрын
እኔም ወልቃይት ነኝ ደና አይደለሁም አባዬ አግንቸ ተፈውሸ ለምስክርነት ብበቃ ምን ያህል በተደሰትኩ በለተይ በቤተሰቤ ምንም ሰላም የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጨርቆስ እያላቹ ሰሙኑ ግራ ይገባኛል ጪንቅላቴ ውስጥ ሚጩህ ነገር ይሰማኛል በተለይ ስሰግድ በጣም ይጩሀል 😥😭😭😭😭😭
@etiolove1800
@etiolove1800 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋዎትን ያብዛልን እድሜዎትን ያርዝምልን እኛንም ወደ ቅድስት ሃገራችን ያብቃን እንዴት እንደ ጓጓሁ አባታችን ለማየት በፀሎትዎት ያስቡን🙏
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ አባታችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ከክፉ ነገር ይስውርልን
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ ትምህርታችሁ ይናፍቀኛል ለደቂቃም መለየት አልፈልግ
@mintesnotzearsema2039
@mintesnotzearsema2039 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ዘመንዎትን ሁሉ ይባርክ፡፡
@bezawityemami2566
@bezawityemami2566 3 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በታች እኮ ዳግም የወለዱን አባታችን ኖት ኧረ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ረጅም እድሜ ይስጦት እኔንም ለቅድስት ሀገሬ ገብቼ ለዚ ክብር እንድበቃ እግዚአብሔር ይርዳኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ እድሜና ጤና ይስጠወ አባ ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ለመፈወስ ያብቃን
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
በእውነት አበታችን መሰተዋሉን ያድለን ለእርሰዎም እድሜ በጤና ይጠብቅልን ዘመነዎትን ይባረክልን የተላትን እንድንረዳ እንድናወቅም ቢጥሩም ክፋታችን ሸፍኖበናል አምላክ ቅዱሳን አዐይነልበናችንን ያብራልን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሆላችንንም ሜስጥር ይግለጽልን አባታችን ወለተማርያም ነኝ በጸሎት አስቦኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይብዛልህ ♥️ እግዚአብሔር ብሎት አንድ ቀን ይህ እድል እዲደርስን እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
@dohaqatar572
@dohaqatar572 3 жыл бұрын
አባታችን መንክራ መምህር ግራማ እግዚብሔር ይጠብቆት የማቱሳላ አድሜ ይስጦት ብዙ የተያዘ አለና ያቆይልን እኔ በማህደረ መለኮት በእመ አምላክ በስልክ ባገኞት በጣም እፈልጋለዉ እንዴት ነዉ የማገኞት እግዚብሔር በምህረቱ ቢረዳኝ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
መቸ ይሆን የኛ ቤት ጉድ እዱህ የሚጋለጥ እግዚአብሔር አምላክ ላባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
አባን እድሜ እና ጤና ይሰጥል ይኑርልን የምወዳቸው የማከብራቸው አባት
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
አባየ ፈጣሪ እድሜ ማቱሳላትን ይስጥልን ጠላትወን ከእግርወት ስር ይጣልልወት እንቁ የተዋህዶ ፍሬ የእግዚያብሔር መልእክተኛ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ እኔም አንድ ቀን በእጅወት እንደምባረክ ተስፋ አለኝ
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 жыл бұрын
ዝገረም አዩ አዚ ወልዱ አዚ መጻወቲ አንንቲ ኳና ብሕቂ ዝሕዝን አዩ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 3 жыл бұрын
አምላኬ የእኔም እኮ ጥርሴ እረግፎ አልቆብኛል ግን ምን እንደሆንኩ አላውቅም ጌታ ሆይ የመዳኔ ቀን መቸ ይሆን????? ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you memeher Grirma ! 🙏🏾I wish you long life & a good health 🙏🏾🙏🏾🙏🏾Amen 3
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ሺ አመት ንሩልኝ እረ እኔ ብዙ ግዜ በህልሜ አያቸዋሉሁ መንፈሱ ስያስሩት አባታችን እግዚአብሔር ይፈውስን ሁላችንም የት አቤቱ መቀጥቀጥ ነው ያነቁን አባታችን ቃላት ያጥረኛል የዘመናችን ሐዋርያ ንሩልን
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባዬ የኛእቁአባት እድሜዎትን ያርዝምልን ሺሺሺሺአመትይኑሩልን
@yeshiworkyeshiwork7048
@yeshiworkyeshiwork7048 3 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብዎት
@mrkadris2711
@mrkadris2711 3 жыл бұрын
አባ ምንጌዜም ጸሎቴነዉ ተስደት መልስ አገር ኤትጴያ ስገባ ለማገኘት አንቱን እንዳገኝ በጸሎት አስብኛ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ በእምነት የምሻው ይደርስልሻል ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ አባቴ እግዚአብሔር የፈቀደልኝ እለት ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ለበረከቱ ተካፋይ እሆናለሁ በእድሜ ያቆይልን አባታችን የድሆች አባት የምስኪኖች ደራሽ አባቴ እንወደወታለን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አባቴ የኔ እንቁ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስትልን
@user-jn4nq2ex1o
@user-jn4nq2ex1o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መምህር ግርማን ስላመጣህልን እናመስግንሀለን ፀጋውን ያብዛሎት
@ghebre.meskel3443
@ghebre.meskel3443 3 жыл бұрын
መታደል እንኳን ደሳለሽ ኣንችን የማረ ኣምላክ ይማረን ዘራችን ሃይማኖታችን ኣገራችን ባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-em6yp1vy2v
@user-em6yp1vy2v 3 жыл бұрын
አባቴ ኑሩልኝ እድሜዎን ያርዝምልኝ ሳየዎት ደስ ነው የሚለኝ ክፉ አይንካዎት አገር ስገባ ባገኘዎት ደስ ይለኛል
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 22 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 20 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 93  በዲስክ በሽታ  አንገታቸዉን  ሊቆረጡ  የነበሩ  ድነዉ መሰከሩ
43:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 126 М.
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
Memeher Girma Wondimu  234 ከዘፋኝነት  ወደ ዘማሪነት  ድንቅ የእግዚአብሔር  ሥራ
23:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 140 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 53 A
1:13:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 451 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН