KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተመንግሥቱ ወርቅና ምስጢሮቹ፤ የምርመራና የጥናት ዘገባ |ETHIO FORUM
20:04
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
39:58
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
በራሴው ገንዘብ ሌላ ሚስት አገባ !የሰርግ ፎቷቸውን ያቃጠለችው የመንታዎች እናት!
Рет қаралды 138,975
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 453 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 936
@emutiemuti5287
Ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ ስላቀረብሻት
@aishasaeed1018
Ай бұрын
ወዴ አድስ አበባ እንድትመጣ ብንተባበራት ጥሩ ነው ለሂወቷ ትሰጋለች የአረብ አገር ሴት ይህ አይገባት😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Ай бұрын
ብራችሁን ደብቃችሁ አስቀምጡ በምታምኑት ሰው ግማሹን ለክፉ ቀን ሰው ከሌለ ባንክ ብዙ አለ አንዱ ባንክ ብራችሁን ደብቁ ከስደት ሄዳችሁ አብዛኝው ሴት ትዳር ላይ ብሩን ያጠፋል ብሩ ሲያልቅ ፋቅሩም ያልቃል እቃም ሼር አድርጋችሁ ግዙ ወንድን ጠባቂ አትድርጉ ቤት ዉስጥ የሆነ ነገር ሲጎድል ከስደት ያመጣሺውን ብር አታዉጪ ችግሩን አብረሽ ቅመሺ ቤቱን ይሙላ አብዛኝው ሴት ከስደት ሲመጣ የቤት እቃ ሙሉ ይገዛው ሰርግ ይደግሳሉ አስቤዛም እሱዋ ነው የምትገዛው ምቾት ነው በገንዘቡዋ ትንከባከበዋለች ብሩ ሲያልቅ ያስለመድሺውን ነገር ሲያጣ ፋቅሩም ያልቃል ብልጥ ሁኑ እቃ ብትገዥ ሲቸግርሽ ትሸጭዋለሽ ይሁን ብራችሁን ቅበሩ እንደዚህ መከራ ሲመጣ ልጅ ማሳደጊያ ምሆናል ቁጭ ብለሽ ሳትጨናነቂ ሴት እንዴት ለወንድ ብር ትሰጣለች
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
አዎ ግን ዩቱዩብ ቢከፈትላት😢😢😢😢
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
በጣም ኡፉፉፉፉ
@comcell3831
Ай бұрын
የሕግ ባለሙያዎች እባካችሁ ብትረዶት😢😢😢
@FiiffuFiig
Ай бұрын
ምን ህግአለና
@rutaas2865
Ай бұрын
የሴት ልጅ ስቃይ ግን 😢😢😢 እንኳን ወለድሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለእሱም የእጁን ይክፈለው አይዞሽ እህቴ
@Ma_Mo663
Ай бұрын
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ! አድነን! ሰው ተጨካክኗል ዘመኑ ከፍቷል። ሰውዬው የዘራውን ያጭዳል ከፈጣሪ አያመልጥም!
@MartaRone
Ай бұрын
Menmalet new enkuan weldsh malet? Yechi lej kezi bewala hiwetua teblash eko yesun dikala bemasdg afer letgt eko new
@ganatali-fx2sx
Ай бұрын
@@MartaRoneayebalem sent yerebareke wend kene lijoch imikebel ale inkuwan weledech
@frehiwot27
Ай бұрын
ትልቅ በረከት በልጅ ፈጣሬ ይመስገን የስራዉን ይስጠው
@rutaas2865
Ай бұрын
@@MartaRone የሰው ልጅ መጨረሻው ራሱን መተካት ነው ምንም ሆና ታሳድጋለች ሀብት ኖሯቸው ልጅ ያጡ እልፎች አሉ ሴት ነሽ ልጅ ማለት ምን እንደሆነ ስትወልጂ ይገባሻል ላሁኑ ዝም በይ
@beetyube
Ай бұрын
ቃል ይለምኝም😭😭😭እግዚአብሔር ይድርስልሽ አይዞሽ
@Seble-sk3dv
Ай бұрын
አይዞሽ እማ ልጆችሽን የሚበልጠውን ሰጥቶሻል❤
@addisababanazareth1525
Ай бұрын
ምኑ ነው የሚበልጠው? አስነፍቶ ልጅ ስለሰጣት ነው? ከሚያስነፋት ምናለበት ቢያስመልጣት? 👹👺👹👺👹
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
Ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አለ የልብን የሚያይ. ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ.
@ፋነይ
Ай бұрын
ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣምላኽ ምሳኺ ይኹን ጥልመት ቅትለት ጓል ኣንስቴቲ ደው ይበል 😢😢😢😢
@MeliMeli-tw5io
Ай бұрын
እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይሁን ሁሉም ያልፋል በእመብርሃን የማያልፍ ቀን የለም ደሞ በጣም ጠንካራ ነሺ 😢😢😢
@good8574
Ай бұрын
እይዞሽ ይህም ያልፋል የልጆችሽ ኣባት ግን ይጁን ፈጣሪ ይሰጠዋል ኣንች ግን በሁለት መንታ ልጆች ፈጣሪ ባርኮሻል እነዝህ ልጆች ነገ ኣገር ተረካቢ ይሆናሉ ኣንች በቻ ለልጆችሽ ስትይ መበርታት ኣለብሽ መደሃንያለም ካንች ጋር ይሁን
@MuluMulu-w9d
Ай бұрын
ቅመሞችየ ከደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
አሚን
@hanankbrom-f2o
Ай бұрын
አሚን እህቴ💙
@ዘሀራZ
Ай бұрын
አሚን😭
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
Ай бұрын
ሴቶቹም እኮ ልብ የላቸውም😢
@zinabmohammed9735
Ай бұрын
እሚገረምሺ የሆነ ነገረ ይሰማኛል ነገ እንኳን ወለድኳቸው የምትይበት ቀን ይመጣል ጥልቅ የምትሆኝ ይመሰለኛ ለትልቅ ደረጃሰላሰበሺ ነው በዚህ መልኩ ለህዝብ ያቀረበሺ የልጅሺን አባት ተይው እንደውም እዘኝለት አንች ግን ምረጥ እናት ወላሂ አይዞሺ በጥሩ ዜና ደሰ ብሎሺ ታሪክሺ ተቀይሮ እንገናኝ እኖድሻለን
@addisababanazareth1525
Ай бұрын
ምኑ ነው የሚበልጠው? አስነፍቶ ልጅ ስለሰጣት ነው??ከሚያስነፋት ምናለበት ቢያስመልጣት? 👺👹👺👹👺👹👺👹
@ዘ-ታቦር
Ай бұрын
ይህን ዘመን ያላየ ሰው ምንኛ ታድሏል ምንድነው የነካን ግን ማስተዋላችን ማነው የነጠቀን ሴቱም ወንዱም ግፍም ሰውም እግዚአብሔርንም አልፈራም አልን።
@ewuketbelete7053
Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
Ай бұрын
በጣም 😢😢😢💔
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
Ай бұрын
መስየ ተባረኪ ደሞም ጀግና ነች አብሽሪ ትርጎየ ያልፋል ለልጆችሽ ጀግና እናት ነሽ
@hanamaryam4599
Ай бұрын
አይዞሽ በምንም ገንዘብ የማይገኘው ፀጋ እግዚአብሔር ሰጥታሻል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለልጆችሽ ማሳደጊያ ይስጥሽ ፈጣሪ
@addisababanazareth1525
Ай бұрын
ምኑ ነው የሚበልጠው? አስነፍቶ ልጅ ስለሰጣት ነው ? ከሚያስነፋት ምናለበት ቢያስመልጣት? 👺👹👺👹👺👹
@WabiTeklu
Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለበጎ ነው አይዞሽ ላቺ ያለው አይቀርም
@asnabelayneh7228
Ай бұрын
የልጆቹ አባት ለህግ ይቅረብ አጎትየው ልጆችን ከቻልክ ደግፍ ዘሮችህ ናቸው ደግፋቸው ዘርህ እንዲባረክ ልጆቹም ያድጋሉ ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር ! አሳድጎናል ጥሎ አይሄድም የሃገሬ አባቶች ታማኝነት ይጎላችኇል ማስተዋል ይስጣችሁ ይህችን አራስ አንኮበር አስቀምጦ እግዚኦ በሉ !
@BezaGetachewNigatu
Ай бұрын
መስዬ እግዚያብሔር ይስጥሽ ስላቀረብሽልን ተባረኪ❤❤❤
@BisuneshDubai
Ай бұрын
ፈጣሪመልካሙን ነገር ያዘጋጅልሽ።
@yonnaseneda4082
Ай бұрын
Amennn❤❤❤
@LeyuGirma
Ай бұрын
አሜን፫
@anooshyamino6612
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኩዋን ወለድሽ እግዚአብሔር ካቺጋር ይሁን ቃል የለኘም ላቺ በርቺ ♥️♥️🥰🥰🥰🥰
@HeymanoteHeymanote
Ай бұрын
አይዞሽ በርች ነገ ለላ ቀን ነዉ ለቦጎ ነዉ ልጆችሽ ፈጣር ያሳድግልሽ እህታችን
@fatmasaeed6043
Ай бұрын
ጀጎናነሸ እህት በርች ለልጆችሽ ለታሪክ ይቀመጣል እደት እሳደግሽ እዳለሽ በርች እንኳን ወለድሽ❤❤❤
@netsanetnah278
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ምን ይሳነዋል ሁለት ልጅ ሰጠሽ እንደሰው ክፋት ቢሆን ምን እንሆን ነበር ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@belayneshsisay-o8d
Ай бұрын
የኔቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን እግዜብሄር ያሳድግልሽ አንዳንድ ሆዳም ወንዶች ግን እግዜብሄር ይፍረድባችሁ ደግሞ አይቀርም
@Aberit
Ай бұрын
የኔ እናት😢 አይዞሽ መሲየ እግዚአቢሄር ይስጥሽ
@ኢትዮጵያየእኝናት
Ай бұрын
ደግ አደረግሽ እሱንም ብናቃጥለ ከ አንች ጋር ደስ ባለን አምላክ 🤲🏿🤲🏿ይበቀልልሽ አይዞሽ እነሱ ያስቡትን ተንኮል ለ ራሳቸው ያድርግው
@mehretsimegn2422
Ай бұрын
Amennnnn!!
@nunuyene703
Ай бұрын
በቃ ለራስሽ እይታ ነው ያቀረብሻት ማለት ነው መሰረት በዙ ምን እረዳሻት ቆይ እንዴት ዝም ብለሽ ታልፊያለሽ የህልውና ስጋት አለብኝ እኮ ነው ያለችሽ ሂወቴ አደጋ ላይ ወድቆል ነው ያለችው እንዴት የህግ ባለሞያ አስታተያየት እንዴት አታመጪም የህግ ሽፋን ለመስጠት ማማከር ማለቴ ነው ዝም ብለሽ እግዛብሄር አለ በርቺ አይዞሽ ብለሽ እልፍ እንደቀላል እቺ ሚስኪን እናት ብቸኛዋ ሴት እኮ እሰጋለው ሊገድሉኝም ይችላሉ ማለት ነው ምንድን ነው ወገን ዝም ተብሎ መታለፍ ያለበት ነገር ነው እንዴ አንዲት ሴት ስጋቶን ስትገልፅ
@mashaallhsss3479
Ай бұрын
Teragage be ande miwone nagare yelem
@meditajc
Ай бұрын
@@mashaallhsss3479ለህዝብ ማቅረቧ እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ
@debreworkafeworki6778
Ай бұрын
It's too early to complying . OK, how do you know ? What about you after you heard this ? Did you send her some money ? Ask yourself first 😮
@hiwotadefris1943
Ай бұрын
Kehulu egzabher aybeltim
@ፍሬ
Ай бұрын
አረ ባክሽ
@mesigebrehiwot1051
Ай бұрын
እህቴ ጠንክሪ እግዚአብሔር ትልቁን ስጦታ ሰቶሻል ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ። ቅዱስ ሚካኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ደግሞ ያሳድግልሻል ። በርቺ እግዚአብሔር አመስግኝ ያመሰገነ ይጨመርለታል ።
@FazelMuhammad-y8k
Ай бұрын
አላሕ ሆይ በሥዴት የተንከራተትነዉ ባሮችሕ ጉልበታችን ዉበታችን ሠዉነታችን አልቋል ያሠብነዉን አሣክተሕ ሐገራችሕ በሠላም መልሠሕ ፍቅር ኢማን የተሞላበት የዴሥታ ሒዎት መልካም የሆነዉን የሒዎት አጋር ሥጠን እኛንም መልካም ልባም ሚሥቶች አድርገን ያረብ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Ай бұрын
አሚን ያረብ🤲
@AAZZ-s5s
Ай бұрын
አሚን
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
አሚን ያራብ 😢
@AsNee-y6p
Ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@sarabrara1262
Ай бұрын
አሜን በእውነት😢
@Enana-e4t
Ай бұрын
እመቤታችን ትርዳሽ እሕቴ
@SeneduYelak
Ай бұрын
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ እህቴ አይዞሽ ያልፋል ልጆችሽን ፈጣሪይ ያሳድግልሽ ጠንክሪ በርቺ❤❤❤
@asnakutigabu4301
Ай бұрын
የወንድ ልጆች እናት የሆን ልጆቻችን ጥሩ ባል ጥሩ አባት እንዲሆኑ እየመከርን እናሳድጋቸው እንፀልይ ከእግዚአብሔር ጋር
@lamrotagegne2512
Ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@mesigebrehiwot1051
Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው ጠዋትና ማታ ልጆቼን የምላቸው ። እግዚአብሔር ይርዳኝ ።
@Aman-z8l9o
Ай бұрын
በትክክል
@aster7876
Ай бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@mastewalgetahun4025
Ай бұрын
በትክክል ❤
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
Ай бұрын
❤❤❤ጀግናሽእህቴ አይዞሽ ልጆችሽንደሞ መደሀኒአለምያሳድግልሽ
@bekiiache5805
Ай бұрын
መዳኒያለም ሊጆዎችሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ ጎብዘሽ ሊጆዎችሽ አሳዲጊ ስጣዎችሽ👨❤️💋👨🙏🙏🙏🙏አይዞሽ
@romiromina5003
Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ አንቺ ጀግና ነሽ ሌላው ወልዶ ልጅን ሽንት ቤት ጥላ ሴት ልጅ ከወለድሽ ብሎ አፈር ይብላና ይሄ አጋሰስ እናትየዋ እራሱዋ እሱ ጣይ ቢላት ለህግ አሳልፍ እንደመስጠት እሱ ማን ስለሆነ ነው ግን ደስ የሚለው ነገር ልጅቱወወዋም መትረፉዋ እመቤቴ እሱዋ ፈጥራት አላሳፈረቻትም ለሱዋ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን በሉ የልጅ አምላክ እንዳለ ይቁጠረው ይሄ ባለጌ ወድን ማመን ከባድ ነው
@AzmiralAzmiral-u9c
Ай бұрын
የኔ ጀግና እህት አይዞሺ አይ ወድ እግዚአብሔር ይልህ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤
@kebebushehagos3319
Ай бұрын
❤❤❤❤አይዞሽ በርቺ ልጆችሽን እግዚያሔር ያሳድግልሽ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ይሁን በርቺ እህህቴ
@martakebed3626
Ай бұрын
መሲዬ ተባርኪ የእውነት😢😢😢
@HyatHayat-mu9nm
Ай бұрын
ጠንካራ ሁኝ እድልኛ ነሺ እግዚአብሔር 2 ፍሬ ሰቶሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዙሺ
@SintayehuFerede-my2jd
Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዛቤር ያዉቃል አድቀን ነገሮች ያልፋሉ አንች ይኽን ፈተና ለማለፍ ብዙ ዋጋ ከፈልሽ ሌላዉ ደግሞ ወልዶ ሽትቤት የሚከት አለ ሁለቱን እድት እነየዉ
@alemkebede5848
Ай бұрын
አይዞሽ እግዚያብሄር ሲፈጥራቸው በምክንያትነው ነው እሱም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም በርቺ ፈጣሪ ቅንልቦችን ይላክልሽ።
@MissJobeba
Ай бұрын
አይዞሽ የኔህት ልጆችሽ አድገው ለጥሩ ጀርጃ ለቁም ነገር አላህ ያብቃልሽ❤❤❤
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
ጌታ በጤና እና በሞገስ ያሳድግልሽ እህቴ እንደዚህ አይነት የአውሬ ተግባር የምትፈፅሙ ወንዶች ቀሪ ዘመናችሁ ደስታ አትዩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yedingilmeriyamlijnegn4442
Ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት የሴት ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ሆይ እቺን ልጅ ታርክ ባደስታ ቃይረው ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ከደዚህ አይኔት አድኔን 🤲
@MuluMulu-rn5fd
Ай бұрын
ቃል የለኝም አህት እግዚአብሔር መህረት አለው❤❤❤❤❤
@MuluMulu-rn5fd
Ай бұрын
ቤተሰብ ይችን ልጅ አይዞሽ እንበላት በጣም ከባድ ነው እንኳ ሁለት ልጅ እንድ እራሱ ከባድ ነው
@SofiaHasen-c3g
Ай бұрын
የኔ ወድ አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤ እኔ ደርሶብኛል 3 ልጅ ብቻይ ነወ የቤቴ እቃ ሼጬ የማሳድገወ ❤❤❤❤❤
@robelenat8949
Ай бұрын
እህቴ የጊዜ ጉዳይነው የእግዚአብሔር ፍርድ መመለሻ የለውም እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጨብቅሽ
@zinabmohamammd3146
Ай бұрын
በስም ዓም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ግን መቸ ነው ጥሩ ነገር የምንሰማው😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@ZinteMuhamed
Ай бұрын
አየ ወዲ ልጂ ለቤተሠቦቿ የማታሠየዉን እፍረተ ገላ ላተ ነዉ የምታሠየዉ እደዉ ማን ይታመናል😢😢አላህ ይዲረስልሽ እህቴ
@AAZZ-s5s
Ай бұрын
አብሽሪ የኔእህት ልጁችሽንም አላህ ያሳድግልሽ እማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ጠንካራ መሆንነው ያለብሽ
@ethiojago7171
Ай бұрын
የሸዋ ሴት ጀግና ናት ስል በምክነያት ነው ጀግና💪🏽💪🏽💪🏽♥️♥️♥️
@EyerusTesfaye-f9j
20 күн бұрын
Ewunetnewu enatochachinm yasadegun edezihnewu
@hanamaryam4599
Ай бұрын
እህቴ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ጀግና እንዲህም አይነት ጀግና እናት አለች
@seblejemaneh5590
Ай бұрын
እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ ያሳድግልሽ
@Tgyemaryamlj
Ай бұрын
የኔ እናት ልጆችሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ እነዚህን ልጆች የፈጠረ አምላክ የእጁን ይሰጠዋል😢
@AsterBekele-r9j
Ай бұрын
አይዞሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ
@misrtsge2594
Ай бұрын
ብቻ ከባድ ነው እሺ ማን ነው የሚታመን አይዞሸ እህቴ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ህህህ የኛ የሴቶች መከራ
@tigist9810
Ай бұрын
ሁሉንም ባይሆን አንዳንድ ወንዶች የተረገሙ ናቸዉ የሴት ልጅ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳቸዉ
@MartagetachewMekasha
Ай бұрын
ሁሉም ናቸው እኔም ልጅ አልበረክ ሲለኝ እቤት ሆኜ ሚስት እየፈለገ መሆኑን ነገረኝ ወጣሁ በወሩ አገባ ሁሉም ናቸው
@tigist9810
Ай бұрын
@@MartagetachewMekasha አንቺ ምንም አትሆኘም ጤናሽን ጠብቀሽ ጠንከር በይ ለፈጣር ስጪ የዘራዉን ያጭዳል ይቆይ ይሆናል እንጅ
@ዕርግቧ
Ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ናቸው 😢@@MartagetachewMekasha
@ብርቄገብረኤል
Ай бұрын
አይ ወዶች😭😭
@AyeleBeru
Ай бұрын
እጭ. የ ናትንስ. ምድር. ስይጣኖች. አ ከ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ
@MestawetHailegiorgis-c7s
Ай бұрын
እግዝአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ ይህ ቀን ያልፉል
@AyMlsganaw-dl3ud
22 күн бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያዘጋጂልሻል ❤❤❤
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
መሲዬ ባክሽ እህቴ ዩቲዩብ ይከፈትላት እና ሊንኩን በቪዲዮሽ ስር አስቀምጪልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FiiffuFiig
Ай бұрын
ኦናበረታታለንልጆቿንማሳደጊያይሆናታል😢😢
@tigistayele4400
Ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይርዳሽ እባካቹ ለነብድ ያላቹ ድርሱላት ከዛ እንድትወጣ ከርታታ እህታችን😢😢😢
@comcell3831
Ай бұрын
የጁን ያገኛል ከፈጣሪ አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ😢😢😢😢
@dengel.enatakeljesheastark1416
Ай бұрын
ያልፋል የኔ እህት 💕💕💕🥰😢😢😢😢😢😢
@Sara2030Sara
Ай бұрын
እግዚአብሒርያውቃል❤❤❤❤
@AyalSewnet
Ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳድግልሽ
@hayathu270
Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አላህ በምድር ላይ የጅን ይሰጠው🥹🥹
@zinabmohammed9735
Ай бұрын
አይዞሺ የኔ ማረ አሏህ ያሳድግልሺ የኔ ጀግና እንኳን ወለድሺ አይዞሺ አንች አሸንፈሻል ለጊዜው ነው ነገ ያፈረበታል ታሪቅ ይቀየራል አሏህ ከጎንሺ ይሁንልሺ በጥበብ በሞገሰ ያሳድግልሺ
@SameraRose
Ай бұрын
ያአረቢ ሴቶች እምትበድሉ አላህ ያሰቃያቹ የሴት እባ ቀልድ እሚመስላቹ ወዶች ዋጋ ትከፍላአላቹ እቴኤ አላህ ወኪልእ ያውጣልሽ አብሽሪ ልትከሺኡ ይገባል ቅእን ልቦች ይእን ጉዳይ እዲመለከቱት እባክሽ መሲ አገናሀኛት እባክሽ 🙏🙏🙏
@HelenD545
Ай бұрын
በፈጠረሽ አምላክ መሢ እባክሽ እንድትረዳ አድርጊያት 😢በማሪያም በአሠርሽው ክር ብለሽ የሕግም ከለላ እንድታገኝ አድርጊያት
@Taggist-rx6wr
Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ወደ አዲስ አበባ ብትመጣ 🥺🙏🏿
@Hyat-e2o
Ай бұрын
አይዞሽ እህታለም ሁሉምለበጎነው እሂደነዝ ነገይቆጨዋል
@Saeda-i1j
29 күн бұрын
የኔህት ያማል አይዞሽ ጠካራሁኝ አይወድ😢😢😢😢😢
@tgsttezera2530
Ай бұрын
አዮዙሽ እህቴ እመብርሀን በፅጋ ታሳደግልሺ
@liyamebratu9694
Ай бұрын
መሲዬ ተባርኪ እንዲህ ሲሜትዋን እደተነፈስ ስላርግሻት
@EdenAbebe1969
Ай бұрын
የኔ ቆራጥ የኔ ጀግና በርቺ የኔ አንደኛ እመብርሀን ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤እንካን ወለድሽ ባል ማጎባትእኮ ለመውለድ ሂበትን ሼር ለማረግ ነው አለቀ ካልሆነ የ ያሽው መዳኒያለም ይረዳሻል ይሄ ሌባ ብርሽንም በህግ ተቀበይው
@monaalmona1194
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤
@የበረሃዋርግብ-oi6uz
Ай бұрын
አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ነገ ይክሱሻል
@semirahussen7471
Ай бұрын
Ayzosh.alah.yagzsh❤❤❤
@Natitube12
Ай бұрын
የእትዮጵያ ወንዶች እየቀራቹም ነው በሄዳቹበት ሰላምን እጡ ላባቹን መና ይትረፍ ጨካኖች😢
@ቅዱስእማኑኤል
Ай бұрын
አሜን
@meeenegn3361
Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይህ ቀን ያልፋል በርቺ😢❤❤❤❤
@alemlebanon4947
Ай бұрын
ኡፍ የኔ እህት አሁን ተቸገሪ ምንም አይደል ያልፋል ነገ ትደሰቺባቸዋለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እሱን መድሐኒያለም የእጁን ይስጠው
@TarikTafese-z1x
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@meleketmedia-5596
Ай бұрын
ይገርማል። ሰው እንዴት 70 ቢበዛ 80 አመት ኖሮ ለማለፍ እንዲህ ያለ ጭካኔ ያሳያል??? አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ። የማይታለፍ የለም። ለሁሉም እንደየስራው የሚከፍል ጌታ ሁሉን ያያል።
@AsterAster-i6b
Ай бұрын
እርዳታ አድርጉላት እባካችሁ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለሽ ለበጎ ነው በርቺ😢😢😢😢😢
@hanazewdie
Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም አልፎ ለመልካም ይሆናል:: 😢😢😢😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
Ай бұрын
ወይይይይ ወይኔ ምን አይነት የሰው ልጅ የሰው ዓውሬ የሆነበት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭😭💔 እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ ነገ ይከተሉሻል እውነት በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣችሁ የሰው ልብ እምሰብሩ እህህህህህ
@AaA-k2b8p
Ай бұрын
አላህ በትልቅ ስጣታ አብስሮሻል አረብ ሀገር ስንኖር ምንም ቀርቶብን ልጅ በኖረኝ የምንል እህቶች ብዙ ነን ለማን እና ለምን እንደምንለፋ ግራ የገባን በጣም ብዙ ነን አይዞሽ
@user-zq2gp7qn4
Ай бұрын
ሳህ ወላሂ እኔም 2ልጅ ቢኖረኝ. ባል የሚባል አላስምነበር 😢
@almijimma2536
Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ከዛ ያውጣሽ እህቴ። እንኳን እግዚአብሔር ልጆች ሰጠሽ በረከቶችሽ ናቸው፣ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ❤🎉
@Hannagetaneh21Hanna
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺ እኔግን የሚገርመኝ አሁን ያገባት ሴት ግን ነገ እሷንስ ምን እንደሚያደርጋት አታውቅም?ኧረ ሴቶች እናስተውል😢
@seadaawol8455
Ай бұрын
እዮሀ ሚዲያ ላይ ነበር መቅረብ የነበረባት በጣም ጎበዝ የሰዉ ልክ ነዉ
@BirtukaGatabe
Ай бұрын
ልፋታ እግዚአብሔር ይመልስላት የኔ እናት ሃያራሳእት እየሰራን የምናመጣው ብር ፍቅርን ተገን አድርገው የሚወስዱት ብር መርዝ ይሁንባቸው ልቤ ተነክቶ አልቅሻለሁ በተለይ ልጅነቷን ሳይ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
Ай бұрын
አይዞሽ የጁን ያገኛል ነገር ግን የምነግርሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ሁሉም ያልፍ እና በልጠሸው ትገኛለሽ ክፉ ሰዎች መጨረሻቸው አያምስም አላህ የጂህን ይስጥህ ወደ አዲስ አበባ ትምጣ እና እገዛ ይደረግላት አምጧት ለህይወቷም ያሰጋታል እባካችሁ
@hargegobena8962
Ай бұрын
እረ ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ ልጄ አይዞሸ ነገ ሌላ ቀን እግዚአብሔሮ ያሳድግልሽ
@menbiasalfa.a
Ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆችዋን ያሳድግላት እናት ለልጆቿ ስትል ብዙ ፈተና መከራ ይገጥማተል ሀላፊነት ከፍ ያለ ነው ክብር ለጀግና ለእናቶች ❤❤❤
@mihrettesfa7550
Ай бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😢😢
@fjgdgg1538
Ай бұрын
አላህ ልጆችሽን ያሳዲግልሽ
@Yamitubehawassa1
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤ አይዞሽ
@BrhanuHadush-zi3gf
Ай бұрын
እመቤታችን ትርዳሽ የማር❤❤❤❤❤❤
@KokiLavi-tz6np
Ай бұрын
የኔ አህት አይዞሽ ነገ ሌለ ቀን ነው
20:04
የቤተመንግሥቱ ወርቅና ምስጢሮቹ፤ የምርመራና የጥናት ዘገባ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 17 М.
39:58
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 286 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 479 М.
34:34
ከባድ የልጅነት ውሳኔ ነበር የወሰንኩት! ደካማ ጎኔን ያቀዋል! #lifechallenge #strugle #2024 #motherslove
Donkey Tube
Рет қаралды 195 М.
19:18
በጉጉት የተጠበቀው የ’DNA’ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት ከማን ጋር መኖር እንደምትፈልግ ተናገረች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 342 М.
45:32
ከባዱ ጊዜ አለፈ! ካሳለፍኩት ህይወት ሌሎች እንዲማሩ መፅሀፍ ፅፌያለው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 22 М.
32:01
ሐረግ ( ክፍል 38)
ለዛ
Рет қаралды 125 М.
30:00
ነግ በ በእኔ ያላለችው አዲሷ ፍቅረኛ! መኪናዬን እና ልብሴን እየተጠቀመች ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ትለቃለች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 30 М.
46:58
20 ዓመት የለፋሁበትን ንብረት ለመውረስ ከ አ አ ባህሪን እንዳልገባ አስከለከለኝ! ክፍል 1 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 73 М.
29:30
በገዛ አልጋዬ ላይ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት! ስንቱን ያቀድኩለት ፍቅር በልጅ ብቻ ቀረ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 110 М.
14:31
ሰበር ዜና-|ጃዋር ዛሬ ብቅ ብሎ ከባድ ጉድ አሰማ-|“አብይ አቅም የለውም”-ጃዋር-|‘ለማ መገርሳ ልቡ ተሰብሯል-አፍሯል’-|“ኢትዮጵያን ከአብይ አድናታለሁ”!
Addis News
Рет қаралды 9 М.
1:17:10
አልተኛ አለችኝ በሚል ሞግዚቷ የ 5 ወር አራስ ልጄን አረቄ አጠጣቻት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 120 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН