No video

🔴በራሷ ጊዜ ነገር ፈልጋ በርበሬ እራት ነው ብላ አቀረበች🤕🙏

  Рет қаралды 78,759

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 ай бұрын
ጀማል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ በርበሬኮ የክፉ ቀን መወጫ ነው ያቀረበችልህን ባይበላህም ቀማምሰህ መተው እንጅ ማመናጨቅ መሳደብ እላዯ ላይ መበተን ብልግና ነው ልጆችን ይዛ ሊደክማት ላያደርሳት ይችላል እሷን እንዳይከፋት ትሪት ማድረግ እንጅ መሳደብ ማመናጨቅ ፋራነት ስግጥና ነው
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማማይ❤❤❤
@tueb3879
@tueb3879 2 ай бұрын
ነይእንደማመርውደ​@@Zehara9
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 ай бұрын
ወሏሂ የሀበሻ ወንድ ቀልድ ለውም በሆዱ 😮
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 2 ай бұрын
አውን ክብረ ይኖርህ
@user-yl4od6rl8f
@user-yl4od6rl8f 2 ай бұрын
አሽቃባጮች በሡ እደት ትፈርዲላችሁ ስራ ዉሎ መቶ ይህን ታቀርባለይ
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 2 ай бұрын
ኩሉ ወሽረቡ ወላ ትስርፉ ብሉ ጠጡ አታባክኑ ብሎናል አላህ ሱባሀነሁ ወታአላ አላህ ፍራ ጀማል አትድፋ ምግብ ይሀን ያጡ ብዙ አሉ በየ ጎዳናዉ ተፈናቅለዉ ይሀ ይናፍቃቸዋል 😢😢😢ጡር ነዉ😢😢
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 2 ай бұрын
ኧር በጣም የድሮ ዘመን ሠው ሀቂቃ በርበሬው ችግር የለውም ይገዘዋል ግን ሚሥቱን መናቅ ርሡላችን አንዴ ሚሥታቸው ምግብ አልደርሠም አለቻቸው ቀን አልበሉም ነበር በቃ ችግር የለም ዛሬ ፆመኛ ነኝ ብለው ነይተው ፆሙ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ትክክል❤፣ደምሪኝ
@user-kf5hl5oi1f
@user-kf5hl5oi1f 2 ай бұрын
😢😢❤❤
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 2 ай бұрын
ቸካሜራ ጀረባ ያለ ፍቅር ይሔን ይመሥላል እሡ አሁን ካሜራ የለም ብሎ ነው ትክክለኛ ማንነቱን የሣየው እኛ ተመልካቾች በሚድያ ለሚዋደዱ ጥንዶይች ሥናይ ህይወታቸው ሁሌም ፍቅር ይመሥለናል
@rehima4916
@rehima4916 2 ай бұрын
ካሜራውን እያየ ነው ያውቃል
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 ай бұрын
ልክነሺዉደየሀበሻወዶቺ እኳንእቤትእያለምግብ ሳይኖር ለምንአልተሰራም ብሎይጮሀል😢😢😢😢
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m Ай бұрын
😂😂😂😂
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 2 ай бұрын
አላህን ፍሩ ልጅቱን ስድብ አታስተምራት ደሞ ሁለታችሁም 🙄🙄
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
ደምረኝ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 ай бұрын
እኔ ይሄ ልጅ መመላከተ ውሃን ስለምፈልጋት ነው ከዚህ በኋላ ሰብስክራይብና አንስቼ ልወጣ ነው🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🦻🤔🤔🤔🤔
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 2 ай бұрын
ሴትዬ ጥፊተኛዋ እራሷ እንደት ብንቀዉ ነዉ የራስህ ጉዳይ ስራ ዉሎ ሲመጣ
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 2 ай бұрын
እኔም
@zanazana3211
@zanazana3211 2 ай бұрын
የምርጡእያጠሩነው​@@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 2 ай бұрын
ጀማል ግን አንተ ብቻ ስቀልዲ ድስየሚልህ😢እኔ ብሆን አይንህ ውስጥ ነበር የምደፍብህ😒
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 2 ай бұрын
ማምሸት ቀላል እያደርክ ና ጀማል
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 2 ай бұрын
ባለጌ ነዉእደት ይደፋል ክብር የለህም እምትባለዉ እዉነት ነዉ ጂላፎ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ሁቢ ደምሪኝ❤
@msayeahmed482
@msayeahmed482 2 ай бұрын
እኔ የለኝም
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 2 ай бұрын
ሁለትጅላንፎእምሰሩትያጣችሁ😂😂😂😂😂
@fffff1230
@fffff1230 2 ай бұрын
አወወላሂ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 2 ай бұрын
መጀመሪያ ልጅ አስተዳደግ ማወቅ አለብህ እናቷን እየተሳደበች ዝም በይ የማትል ደግሞ አንተ ሁሌ ሲነግሩህ አትሰማም ፋራ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 ай бұрын
ከፈራም ፈራ ሰገጤ ነገር ነው
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 2 ай бұрын
@@reyanyoutub2743 በጣም እውነት ነው ምንም አይገባውም ዝምብሎ ይስቃል ፋራ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 ай бұрын
የሰዴበችው እናቷን ሲጀመር መቼ ከፋት እናቷ ለምን ይቆጣታል ልጁን ማወቅ ባለባት ሰአት ልጅቷ ታቃለች በማያገባችሁ ሰው አትተቹ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሮኝ፣ውዶቸ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 ай бұрын
​@@MadinaAdem-fu7bxትክክል ልጅቱኮ ብታድግ አባቴን አትናገሩ ነዉ የምትል ከመሳደብ ስርአት ባለዉ አነጋገር እንምከር አለዛ እንለፈዉ
@neimatube5439
@neimatube5439 2 ай бұрын
አረ አትጃጃሉ ተመካክራችሁ ነዉ ኮሜታተሮች ግን ፍትሀዊ ሁኑ ምክንያቱም እዉነት ቢሆን የመጀመሪያ ጥፋተኛ እሷ ናት ግን ካሜራዉን የያዘ የሚቀርፅ ሰዉ አለ ፕራክ አደለም
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 2 ай бұрын
እውናት
@makkahassen1919
@makkahassen1919 2 ай бұрын
በትክክል ሰዉ ከስራ ሲመጣ በክብር በጠበቅ አለባት
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@makkahassen1919ደምሪኝ🎉
@tigrayadijeganu2983
@tigrayadijeganu2983 2 ай бұрын
ኣዎ በሩ ከፍቶ ሲገባ እሷ ቁጭ ብላ እያለች በር በሩን የሚቀርፅ ሰው ኣለ
@abduhussen9782
@abduhussen9782 Ай бұрын
ሰጀምር እክሪማላይ የሆነኝጥቁረየድምፅመጨመሪያ እያየውነው😂😂😂
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt 2 ай бұрын
ወላሂ ወቢላሂ የኔ አባት የተቀረበለትን በክብር አላህን አመስግኖ እደውም እሷን ለማስደሰት አድ ነገረ ተጎደለ ያለው ፈገግታ ቤቱ በፍቅር ይሞላል የኔ ውድ አባት የኔ ፀባየ ስናይ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያቆይልኚ አባቴ ሀቢቢ
@HiDd-ec5rq
@HiDd-ec5rq 2 ай бұрын
የኔ ሚሢክን አባት እድሜህንያርዘመው ምግብ ከለለ ወተት ጠጥቶ አልሀምዱሊላ ነው እሚለው
@rak7888
@rak7888 2 ай бұрын
ወላሂየኔም,አልሀምዱሊላህ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 2 ай бұрын
🎉ماشاءالله
@user-lq7uh3zt1n
@user-lq7uh3zt1n 2 ай бұрын
ወላሒ የኔም😢. አላህ ጀነት ይወፍቅልኚ
@user-dj4nc6eg5o
@user-dj4nc6eg5o 2 ай бұрын
ሁላችንም ሰብስክራይባችንን እናስሳና. እናሳየው. ለሚስቱ. ክብር የለለው ለኛ. እደት ይኖራዋል
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f 2 ай бұрын
ምን አድርግ ነው እምትሉት እሷ ለዛ የላትም ደክሞት እዬመጣ ምን በርበሬ አስቀረባት እዴውም ታጋሺነው በጥፊ አለማለቱ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሩኝ😢😢
@Fadoo-jk5tq
@Fadoo-jk5tq 2 ай бұрын
አቦ ጂላፎ ናት ልጅቱ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 2 ай бұрын
ያች ሰብስክራይብ አነሳሽ ቀረሽ ምን ሊጎዳ ወድ ልጅ ነው ከስራ ሲመጣ ምግብ ግድ ነው ባላችንን መከባከብ አለብን ሲጀመር እሧ ወሬዋ ለዛ የለውም እርቦኛል እያለ ጥርሱዋን ማግጠጥ ምን ይሉታል እሚሳቅበትም ቦታ ለይታ አታቅም 😢
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g 2 ай бұрын
ምቅኛ አትሁኝ ለራሥሺ ውጭ ጫወታ ካልተመቸሺ ምኒቱ ናት
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz 2 ай бұрын
ወይኔ የሀበሻ ወንዶችኮ ጥጋባቸዉ ይህንን ስንቱሚስኪን አቶ እሚሰቃይ አለ ተዉ ጀምል ተዉ😢😢😢
@user-oq1fz9te6z
@user-oq1fz9te6z 2 ай бұрын
አታሽቃብጡ ስራ የዋለ ወድ ይሄ አይቀረብለትም❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
ትክክል አባቴም ልክ እደዚህ ባለጌነው
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 2 ай бұрын
አይባልም እህት ምንም ቢሆን አባትሽ ነው​@@Aynalove3382
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 ай бұрын
እር የኔ ባል ንፍስ ይፍ በራሱ ላይ እነዚህ ለልጆቹ ጡሩ ነገር አያስተምሩም
@user-yt3qe6mo8s
@user-yt3qe6mo8s 2 ай бұрын
ታያ እካሜረዉላይእኮ ችግረየለም ቢልሰ😅😅😅ደሞሰረዉአለቅጥ እረሻዉነዉ ቆፋሮዉ😳😳😳😳​@@user-oq1fz9te6z
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 ай бұрын
ባለጌ ባትሠራስ የልጆችህ እናት ናት የፈለገ ቢሆን ሰው ላይ በርበሬ አይደፋም ጨካኝ ለሆድህ ብለህ አይኗ ቢጠፋሥ ?ባትበላሥ ለ1 ቀን ኒዕማ አይገፋም እንኳንሥ ሊወረወር እንጀራው አልቀረህም አረመኔ ወስላታ ትዳር ክቡር ነው መጀመሪያ በግዜ ግባ
@alakulihel
@alakulihel 2 ай бұрын
በርበሬቢሆን ሁሉምእርዚቅነው ለምንይደፋል ሀበሻሲጠግብ ሰማዩንበእርግጫ ልበል ይላል አሉ
@taibat220
@taibat220 2 ай бұрын
😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
አረተዉ ወዶቹ የሆዳቸዉ ነገር ከባድነዉ በበርበሬ በልተዉ አያድሩም እኛንነዉ እሚበሉንእጅ
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 2 ай бұрын
ሰብስክራይቡን እናስነሳብሀለን ተጠንቀቅ
@HadyaHadya-bk2vd
@HadyaHadya-bk2vd 2 ай бұрын
ለሴት ልጅ ክብር የለለው ይህን አየሁ ምንአለ ቢረዳትፍራክ መሆኑን ያውቃን ኀደኞቹ አያይምድ
@TUBE-zo2gn
@TUBE-zo2gn 2 ай бұрын
ጨዋታነውአይደልሚሥትህንአክብር እድ ዳውድ✊
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c 2 ай бұрын
😂😂😂😂ዳውድን አላየሺምደ በብሪቅ ሲመታት
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 ай бұрын
የጭካኔ ጥግ አሲድ ስለተደፋባቸው ሴቶች ትፈተፍታለህ አዛኝ ቂቤ አንጓች አንተም ከነዛ አረመኔወች 1ዱ አንተ ነህ ምክንያቱ ከአሲድ ያልተናነሰ ተግባር ነው የፈፀምክባት ሀዋ ወጥተሽ እንዳታሥተባብይለት ማንነቱን ተረዳነው ሀስቤየሏህ ዓለይክ ያሙጅሪም
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r 2 ай бұрын
ኢ ወላሂ
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 2 ай бұрын
ሳህ
@NajatHussien
@NajatHussien 2 ай бұрын
ቀላል ሲያስጠላ ወንድ ሆዳሞች አጋሰስ ናቸው
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 2 ай бұрын
ውድ እህቶቸ በኢልም ላይ ጠክሩ እውቀት ካለ እድህ ከመጨማለቅ እንርቃለን አለማወቅ በሽታ ነው
@MesiMesi-fz3me
@MesiMesi-fz3me 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ እደዚህ ከሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር እደዚህ አይነቱ ትዳር ክፉ ሰው ሳትሆን አትቀርም ጀማል ለሚስትህ ክብር ይኑርህ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 ай бұрын
*አረ ያንተስ ጠና ምን ስሰሪ ውለሽ ልጅ ይዛ እንደት ነው ስራ የምትሰራው?*
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 2 ай бұрын
ግን ጀማል ባሌ ብትሆን 3ቀን አልኑርም. ጉበዝነህ. ታሥቀኛለህ ግን. ትሣደባለህ. ሚሥትህን አሥተካክል. ተከባበሩ ሥድብ አልወድም
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ሙሉ የለም በሰው ልጄ ቀላል ትኖራለሽ ሴት እና ልባችን ልክ እንደ ጡታችን ነው ከወድድ ወድድን
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
ጀማል ወንድምአለም እንዲህ አትሁን ያናድዳል ግን በአደብ መናገር መቆጣት ነው ያለብህ
@user-zu8gh5ys8v
@user-zu8gh5ys8v 2 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ጥሩ አልሠራህም ወንድሜ ለምን ልጅቷ ላይ ትዴፋለህ በአላህ ዴግሞ ህፃን ልጅ ይዛለች ብለህ አታስብምዴ እውነትስ ቢሆን
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 ай бұрын
እንደዛ ሚየሥበው አስተዋይ የገባው ወንድ ሲሆን ነው የሱን ውጭ መሮጥ እንጅ የሷ ከልጆችጋ ግልት መች ይገባዋል ወጠጤ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ትክክል ውደ ደምሪኝ እስኪ
@dgggjd8147
@dgggjd8147 2 ай бұрын
ደግ አርግሽው❤❤❤
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 2 ай бұрын
ወድልጂ በሆዱ አደራደርም እድህ አይነት ፕራክ ዋጋ ያስከፍላል ሀዋ አጥፍተሻል
@Seda356Seda
@Seda356Seda 2 ай бұрын
አይተወሀል ሰርቤት ፈጣሪህን አታመሰግንም አችደሞ ለልጅቱአትሳቂ ሰነሰረአት ይኑራት
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 2 ай бұрын
ከጀርባ ብዙ ጉድ አለ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 2 ай бұрын
እኮ ሚድያ ላይ ሚዋደዱ መሥለዉ ቢላላጡ፣ቢላላሡም ከካሜራ ጀርባ ጉድ አለ ኬኬኬኬኬ
@fdgf9922
@fdgf9922 2 ай бұрын
የስ
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 2 ай бұрын
Leke nesh
@user-mw4wr7jr5z
@user-mw4wr7jr5z 2 ай бұрын
ሣሀ
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 2 ай бұрын
ወላሂ ጀማል ትግስት እና ክብር ይኑርህ ምንም ብታጠፋ ለህል ክብር ይኑርህ አላህን ፍራ ስንት የተራበ አለ ደሞ ማይኩን አይተህዋል አገቶላይ ፕራክ መሆኑን አወቀሀል😢😢😢😢😢😢
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 2 ай бұрын
ከእንደ አንተ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን ባለጌ ነህ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ስንቱ ተርቦ ፆሚን እሚያድር ባለበት ዘመን ጥጋበኛ ነህ !!!!
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 ай бұрын
እንዴ ጀማል ያለ ጄግና ጠንካራ ለፍቶ መመስቱን ልጆቹን ፏ አርጎ የሚይዝ ባል ከሰጠሽ መታደል ነበር ግን አታገኝም ወሬ አለብሽ
@NuraAhmed-ul2xd
@NuraAhmed-ul2xd 2 ай бұрын
መንም ወንድ ሚየደርገውነው የደረገው አትሰደቡ
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
እኔ ታዛዝንኝ ኣለች ጊን እያወቀቹ ባሌጌ መሁኑ መቀለድ የለባትም በጣም ልቧ ኑፁሁ ነች
@PilpifsgTyrfgh
@PilpifsgTyrfgh 2 ай бұрын
ጀማል አላህን ፍራ እህል አይደፋም
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 2 ай бұрын
እሶላ. መደፋቱ. ደግሞ. ጁል ነዉ
@hani8649
@hani8649 2 ай бұрын
አይ ወንዶዎች የሆዳቸው ነገር አይሆንላቸውም ባሉበት ሁሉ ሠላም ነው ማለት የሚቻለው ምግባቸውን አዘጋጅተው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 ай бұрын
😂
@jubairaakter5762
@jubairaakter5762 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አስቀሽኛል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
ጀማል ደህና ሰው ነበርክ ተበላሸህ ለህሉም ክብር ይኑርህ የፈለገ ነገር ቢሆን እላዋላይ እደዚህ ትደፋለህ አሁን ልጁ ቢያለቅስ እዴትነው የምትይዘው በጣም ተሳስተሀል ይሄን ያጣ ስንት አለ ብለህ ብትበላ ትሞታለህ አራስ ናት ሰራተኛኳን ተቀጥሮላቸው ስት ሞልቃቃ አሉ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 2 ай бұрын
ባለፈው እማ ጨቤ ስደፋ አይቸቆይ አሁን ጀማል ለህሉ ክብር ይኑራችሁ አላህን ፍሩ አኡዙቢላ😢😢
@ifj8189
@ifj8189 2 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ለምንነው የምደፍው ይህን ያጣ ስንት ነው የሀዋ ስህተት እዳለ ሆኖ እኔ ስህተት ያልሁ ፕራንክ መሰራቶ ነው በብርብሬ መቅርቡ ችግር የለውም
@sarahbaliw6312
@sarahbaliw6312 2 ай бұрын
አየ ሀዋ ደህናባል እዳለሽ ባደባባይ ፕራክ ትያለሽ አለመታደል ነዉ ምናለበት ግባሮን ሳምአርገህ ቺግርየለዉም ቤትያፈራዉነንብበላ
@user-zf1rn5ry6o
@user-zf1rn5ry6o 2 ай бұрын
ኤጭ የማይመስል ቀልድ እጂጂ የሚል ቀልድ ልጂቱ አሁን ምን ትማር እስኪያት ፈርታ እናተ ስትጨቃጨቁ ወላሂ አታሳዝናችሁም ሞራሏን አትግደሉባት የህፃልጅ ጭቅላት ንፁህ ወረቃት ነው የሆነውንም ያልሆነውንም ነው የሚሰጅለው ጥሩ ጥሩ ነገር አስተምሯትጭ እልጅ ፊት ጭቅጭቅ ትልቅ ስተት ነው ለግዲሁ ከካሜራም ጀርባ ይሁን ከካሜራፊት እልጂ ፊት ተጠቀቁ
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
ሀዋዬ ሁሌ ሳይሽ የምወድሽ ነገር አለባበስሽ እርጋታሽ ማሻአላህ ወላሂ 👌👌
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w 2 ай бұрын
ዜድ ሁሌም ትመችኛለሽ እህት ሁኒኝ
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
@@user-sy8kh7zn8w የኔውድ አመሰግናለሁ ደስ እያለኝ ነው እህትሽ የምሆነው ወላሂ ማርዋ ❤️❤️❤️❤️
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w 2 ай бұрын
@@zehara53o እሁሽ ተኪረ ተኪረ❤❤❤❤
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
@@user-sy8kh7zn8w ወንድ ነህ እንደ 🤣🤣🤣
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w 2 ай бұрын
@@zehara53o እረ ሤት ነኝ ውደ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 ай бұрын
ልጅቱ ለናቷ ክብር እንዳይኖራት አታድርጋት
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 ай бұрын
እግሩንእያያቺሁ እጄራውላይ እግሩንአነሳው
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 ай бұрын
የኔ አባት እንጀራ በበርበሬ እየበላ ነዉ ያሳደገን💔😭😭 የኔ አባት የኔ ሽታ የማስደስትህ ያርገኝ ያረብ
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 2 ай бұрын
የኔም ዉድአባት ያሁኑማ ቀበጥ ናቸዉ አላህ ዩስቱር ትዳሪ ፈራሁሁሁሁሁሁ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
ኧረ ኮሜቶቺ አረጋጉት ጀማል ምርጥ ሰውነው በየቤቱ ትግስት የለላቸው ብዙ ኢቶ ወዶቺ አሉ ቤተሠብ
@maditube6856Egzabhe
@maditube6856Egzabhe 2 ай бұрын
Gurubaa kuni yomi ofii barata sila dubaraaf kabaja hin qabdui ati akka dhiraa ta ii yero hunda hin jijiramtuu ati
@fatimaseid7326
@fatimaseid7326 2 ай бұрын
ጀማል በጣም ስድ ነዉ አያቸሁ ተካሜራ ጀረባ በጣም ለሴት ክብረ የለውም ቢያንስ ለህሉ ክብር የለህመ ግን
@userasd5115
@userasd5115 2 ай бұрын
አይ,ሀዋ,እህቴ,ነወሩነዉ,ፍራክም,አለዉ,አይነት,ያአላህ,አይንሺላይ,ቢደፋብሺሥ😢
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c 2 ай бұрын
ያረቢ ጥሩ ባል ስጠኝ ለሴት ክብር ያለው ለልጆቹ እናት ትልቅ ክብር ያለው ጀማል ለሚስትህ ክብር ስጥ ጥሩ አባት ጥሩ ባል ሁን
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 2 ай бұрын
እንኳን በርበሬ ባዶ ብትሠጥህ አሞሺ ነው ወይሥ ለምን አልሠራህሺም ብለህ ጠይቀህ ብትበላ ወይም አልፈልግም ብትል ጀማል ችግርአለበት የድሮ የገጠር ወንዶች ባህሪ አለበት ቃል እና አድሥ ፍኒሣምሪ ምንም ሲሠሩ በትህትና ነው እንዲህ አይደርገም የፈለገ ቢደክምህ ነውር ነው ጀማል
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q 2 ай бұрын
አይቶምሮሻል አይንሽን ሀቢበቲ ይቅርብሽ ቀልዱ
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r 2 ай бұрын
ከዳውድ አትማር ጀል
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 2 ай бұрын
ጀማል በጣም ታሳዝናነክ ውነት አኡዙ ቢላ. አሁን አይኖ ቢገባ ምን ይላል . ይቶበር እንደሆነ ያቃል ትንሺ መጠርጠር ሲገባው. እንደዚህ ቱ
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 2 ай бұрын
የኔ ውድ ባል ሀላሌ ወላሂ ከኔ ሆዱን መቸም አያስበልጥም ❤❤❤❤❤
@alhmduillah23
@alhmduillah23 2 ай бұрын
እኔም ዛሬ አልሰራሁም ካልኩት ችግር የለውም ነው እሚለኝ አልሀምዱሊላህ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 ай бұрын
ተናግሠሽ ሞተሻል ስለምን ምታወሪው ያለው ካልሰራሽ ይዘህ ና ለምን አትይም ትክክል ነው ከስራ መቶ በነገርም ጭራሽበበርበሬ ሆ ደግ አደረጋት
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 2 ай бұрын
@@susuguragawa1424ስለ ባሌ መስሎኝ የተናገርኩት
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 2 ай бұрын
ለሁሉምነገር ክብር የላቹሁም አቀማመጥሽን አስተካክይ አለባባስሽንም ደሞ ስለምወድሽነው❤❤🎉🎉🎉
@AminaAmina-ei5cb
@AminaAmina-ei5cb 2 ай бұрын
እሷምን አደረገች እሱነውጅ ለህሉኳ ክብር የለለው
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
አሚቲ የኔ ቅመም አደብ ብትማር ደግሞ አሪፍ ነበር😢😢😢😢❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 2 ай бұрын
እዴ ጄማል አይነች አጎልሰው የለም ለቤቱ መስራትመልፋትሳያሠው ክብርና ስርአት የለውም
@kloveamanu3268
@kloveamanu3268 2 ай бұрын
ውይ አተ ጀማል ግን ክፉ ነህ
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 ай бұрын
ምንችግር አለው በድቁስኮ ይጣፍጣል
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 2 ай бұрын
ወላሂእኔእወዳለሁ
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 2 ай бұрын
ሳሃ ኢኔራሱ ስወደዉ አይይይ ስደት አለያየኝ
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 2 ай бұрын
ግን እንየ እስከ መጨረሻ ነው የየሁት ሃዋ ጥፈት አለብሽ በቃ አልበላም ስልሽ ለምን አለነሰሽውም በምግቡ ቀልድ እረ ደስ አይልም ምግብ አይወረወር 😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
ነገርበደላላነዋ
@chfh4793
@chfh4793 2 ай бұрын
አች ደሞ አስረዜ እየሳቅሽ እራስሽን አታውርጅ ከአይንሽ ቢገባ አይንሽን አጠፍሽ ማለት ነው አች እራስሽን ስታስከብሪ ነው እሱ የሚያከብርሽ ደፍቶብሽም እሱጋር ትገለፍጫለሽ እኔ ወላሂ እደዚህ ቢያረገኝ የማረገውን አውቃለሁ ደፍር ነው የመጨረሻ ወጠጤ ባለጌ ማለት ጀማል ነው 😉
@habeeba8251
@habeeba8251 2 ай бұрын
ሲጀመር ተመካክርው ነው ማይኩን ይታያል😂😂😂
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
ካሜራዉም ይንቀሳቀሳል ሰዉ እየቀረጻቸዉ እያየኮ ነዉ
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 2 ай бұрын
ካሜራውን አይቶታል ግን ባለጌ ስድ ነው ጀማል ሁሌ እደተሳደበ ልጁቱንም ስድብ አስለመዳት
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 2 ай бұрын
እባሏ ፊት እደዚህ ልትሸፋፈን አትችልም ጉፍታ መልበሷ እራሱ ያስነቃን
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
@@user-ie3dp3ey1u ፓራንክ አድራጊዋማ እሷ ናት ግን እሱ ካሜራዉን እያየ በርበሬዉን ደፋዉ ፕራክ እያረገችዉ እንደሆነ እያወቀ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
ታዳ ተመካክረው ቢሆንስ ከተመልካች ፊት ይደፍባታንደ እደሚሰድቡት እያወቀ ወላሂ ይደብራን እሷም የባሏን ፀባይ እያወቀች ቢቀርባትስ አሥር ግዜ እየሳቀች
@user-jk1ys1xi2m
@user-jk1ys1xi2m 2 ай бұрын
ባለጌ ነህ ጀማል😢😢😢
@user-rv9tb9qs1s
@user-rv9tb9qs1s 2 ай бұрын
ተው እጅ ጀማል😳
@user-pw3dr5qr6r
@user-pw3dr5qr6r 2 ай бұрын
ታሳዝናለህ የቀረበልህን መብላት ነው ስንት እሚቀመስ ያጣ ህዝብ አለ ብቻ አላህ ልቦና ይስጥህ
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 ай бұрын
ኮመንታተሮች ሚዛናዊ ሁኑ ከስራ ለፍት ሀላሉን ሚቀስብ ባል ሚስት በንደዚህ አይነት አቀባበል ይደብራል
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 2 ай бұрын
ማን አምሽ አለው አታካብዱ
@jemilajemila3936
@jemilajemila3936 2 ай бұрын
እሠይ እሣም ጂል አሡም ጂል ይላታል ልጅቱን
@emotiHussen-fq5pe
@emotiHussen-fq5pe 2 ай бұрын
ጀማልአትጃጃልእሱንያጣሞልቷልማገኝት እንዳለሁሉማጣትምአለ
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 2 ай бұрын
ሲጀመር ማይክ አርጋ አይቶ የለ😁
@hawaseid2881
@hawaseid2881 2 ай бұрын
ጀማል ለምድነው ለሚስትህ ክበር የማይኖርህ አትስደባት አታመናጭቃት የልጆችህ እናት አደለች ሀዋ ደሞ ምርጥ የዋህ ልጅ ናት ከተመቸህ መብላት ካልተመቸህ በስርአት ማስቀመጥ በፍቅር እሷላይ ድፍት
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 ай бұрын
ካሜራ ይዞ የሚቀርፅ እየተወዛወዘ እኮ ይታያል እንዴው የምታምኑ ትገርሙኛላችሁ
@sofi8983
@sofi8983 2 ай бұрын
እህሉን ወረውሮት ነው እንደ ያረብ አደራህን አረ እልጅ ፈት መሠዳደብ ጥሩ አደለም አረ ተከባበሩ ልጁትም ይህን ሰምት ነገ ትሰድብሻለች ቅመሞችየ ደሞ አበረታቱኝ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ ሀቢብቲ🎉🎉🎉
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 ай бұрын
አይ ጀማል አረ ነብስ እወቅ አሁን አይኖውስጥ ቢገባስ ለእህሉ እንኮን ክበር የለም አይ ሎጅ የዛ ነው እምት ውለው ባትሰራስ
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 2 ай бұрын
ክብር ይኑርህ ለሴትልጅ
@zuzu.679
@zuzu.679 2 ай бұрын
ጀማል ካሰተዳደግ አበላሸተው ነው ያሳደጉት ሰነሰረአት የሚባል የለውም የሴት ክብረ የሚባል የለህም ወላሂ ልጂህንም ልጂህም ሰነሰረአት የላትም ወላ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 ай бұрын
በጣም ስድ አደግ ክብረ ቢስ ነው ልጂቷስ የማን ይዛ ትደግ የሱኑ ነው እናቷን ሲግርላመጥ ሲማታ ታያላች እሷም ትገላመጣለች ትማታልርች ከፍ ስትል ደሞ እንደት እንደምትሆን አላህ ይወቅ
@Zahra-bq8ot
@Zahra-bq8ot 2 ай бұрын
ልጅቱ ስታሳዝን የኔ ማር
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 2 ай бұрын
በጣም
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 ай бұрын
አቤት ኮሜታተሮች ሰዉን ማሸማቀቅ ትወዳላችሁእምኮምቱትን እወቁ
@adeduadedu8516
@adeduadedu8516 2 ай бұрын
እች በናትሽ ደህና ባል እዳለው ሰው ፖራክ አታርጊ ትዋረጃለሽ ምናይነቱ ብሽቅ ነው ሲጀመር ተገዶ የያዛት ነው እሚመስነው ዝፍት
@MmMm-du7qk
@MmMm-du7qk 2 ай бұрын
ጀማል ማለት እልም ያለ ጋጠወጥ ሰገጤ ጀዝባ ምርገኔ እር አፈር ያስበላክ አንት አሳማ ትግሬነበር ማዳር አንተን ትገርዝህ ነበር አንተ ወሸላ 😡👊👊👎👎👎👈 አንቺም ጅልነሽ ደህና ባል እንዳለው መቀለድሽ ጥሩ ባል ማዬት ከፈለጋቺሁ እዳውድ ቤት ግቡና ተመልከቱ ዳውዴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 ай бұрын
ያሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ኢጪ
@seadamohamed495
@seadamohamed495 2 ай бұрын
ሀዋ የዋህነች ወረቢ❤❤❤❤
@boronatube8565
@boronatube8565 2 ай бұрын
ሀዋን አልማድነቅ አይቻልም ግን አተ ሥረአት ይኑረህ አክብራትጅ የልጆችህ እናት አይደለች እዴ በረበሬሥ ቢሆን እላዋላይ መድፍት ምን አስፈለገ
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 ай бұрын
❤❤❤የኔ ማር ሀዊ የኔ ሴትስወድሽ
@tube6066
@tube6066 2 ай бұрын
ወይኔ የኢትዮ ወንዶች ምን ይሻላችሁዋል ሰገጤ ደፍፍህባትኮ ይድፍህ
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 2 ай бұрын
እረ ዝም ብለን አንፍረድ እሱ ደፋ ቀና እያለ ስት በታ እየዘረ ስራ ላይ ውሎ ኤሄ ይቀረበል
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 2 ай бұрын
አረተውአይባልምቲለፋእየዋለከባድኮነው
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 2 ай бұрын
​@@user-eh1hg6si7rኧረ ባክሽ እሳ ልጆቹን ይዛ መስሎኝ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
የት አመሸህ ነው ጥያቄው እሡ እርቦኛል አለ ወይ ጉድ ሦብር የለውም
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 ай бұрын
የምክክርነው ካሜራውን እያየ እንጀራ አንጭ ወረኛ የምክክርነው😂
@amermobile3442
@amermobile3442 2 ай бұрын
ማረይምን ሚስቱ ትግስቶ እግዚአብሔር❤❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 ай бұрын
ጀማል ግን እደ ድሮ ባል ማለትም እደገጠረ ባል ነህ ለምን? አታቆላምጣትም ?ለምን ከውጭ ሰገባ ግባሮን አልሳምክም?ልጅህንኳ አልሳምክም ትኩረትህ ሰልክላይ ለዛውም አምሸተህ ገብተህ ለቤተሰብህ ግዜ እና ፍቅረሰጥ ሴትልጅ ፍቅረን በቃል መሰማትም ያሰደሰተናል😂❤
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 2 ай бұрын
ማርያምን በጥፊ ነበር ማለት ከዉጭ ሲመጦ ጭቅጭቅ ምን ማለት ነዉ ደክሞት ነዉ የሚዉለዉ ካዱ አገር አዱ አገር ጭራሽ የት አምሽተህ ነዉ ትጠራጠራለች ሆ
@FatmaTarking
@FatmaTarking 2 ай бұрын
ሀራም ለንምን ትደፋለህ በተወደደ ኑሮ
@user-tz1pw5uq1j
@user-tz1pw5uq1j 2 ай бұрын
እሷም ጉዱኛ ናት እሱብራንክማረጋ ግንለሷክብርየላውምሁሉትልጅይዛባትስራስ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 2 ай бұрын
ለጀራው ክብር ይኑርህ ሚሥት ክብር አላት ቤት ያፈራውን ብላ አችም ደክሞት መቶ ፈራክ አታርጌ ከሥራ የመጣሠው ይርበዋል
@Sewalahidm
@Sewalahidm 2 ай бұрын
ወይ የጀማል ብልግና
@f.2834
@f.2834 2 ай бұрын
አረታችኝኛውን ሀዋ ወላሂጀማልደቆሮነህ 😢
@vhcu3559
@vhcu3559 2 ай бұрын
በጣም ነው የተናደዲኩት የሴት ልድ ክብር ይገባታል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@woodywody2536
@woodywody2536 2 ай бұрын
ኧረ ጀማል ክብር ይኑርህ እጭ እንደድሮ አባቶች አትሁን
@user-me8uc6tl7q
@user-me8uc6tl7q 2 ай бұрын
አተ ባኬ ስድ ሴት ያሳደገህ ድድብ ጭራሽ ድጋይ እራስ ነህ የሆንህ ሰገጤ ነህ ቱቱቱቱ አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g 2 ай бұрын
አቤት ሙህር መሆንሺ ያሣታውቃ የሥድብ ድግሪለራሥ ሺ ሠድድድ
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 2 ай бұрын
እረ ከሰረ ገብቶ እዳትቃጠይ ተነሰተሺ አራግፊ ሀውይ 😂😂
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l Ай бұрын
ቱ 😁😁😁😁😁😁
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r Ай бұрын
ውይ እንድያው እልጅ ፊት ባትጨቃጭቁ ጥሩ ነው እህል ክብር ነው
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 2 ай бұрын
የኢትዮ ወንዶች በሆዳቸው ድርድር የለም😊😊
@ekramsaid1166
@ekramsaid1166 2 ай бұрын
ሢጀምር ማይኩ እየታየ ብራክ አለደ ጉዲ ገልቱ ምን
@raeamraeam
@raeamraeam 2 ай бұрын
ወንድልይ እኮ የሆዱነገር ሞቱነው የምግብ እንኳ ክብር የለለህ ታልበላህ ብታስቀምጠው ሀይ ሲተኛ ፅጉሩን ላጭው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
ወይኔ የሀሙቲ ሳቅ ያሳቀዉ ኡኡ ፍፍፍ ❤❤❤የኔ ማርርርር ሥወዳት አይ ሀዋ አችን ብሎ ፖራክ አርጌ 😂😂ሳቅሽእራሡ ያሥነቃል ምርጦች ጀማል ግንለሚሥቱ ክብርአለዉ ነገረግን እደሌሎቹካሚራፊት አያቀብጣትም ዉዶ ምኖእየመለበተረፈ በርቱልእ ምረጦች❤❤❤
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s 2 ай бұрын
ባለየ ጀማል እጭ ክብር ይኑሪህ
@saadha5100
@saadha5100 2 ай бұрын
ለምግቡ ክብር ይኑርህ
@bdhf9370
@bdhf9370 2 ай бұрын
.ጎበዞች ልጅቱ ጥሩ ትምርት እየተማረች ነዉ እዳሀለም የለ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 2 ай бұрын
😅😅😅
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 7 күн бұрын
ገና ባየዉም ዘጋሀኚ ጀማል ወላሂ ሌሎቹን አይቸ አተን ሣይህ ይድፋህ
@jamelayimer
@jamelayimer 2 ай бұрын
ግን አይከባበሩም ልጂቱ እራሱ በጣም አፋም ናት ማለቴ ስርአት የላትም መሽ አሏህ የዳውዲ ልጂ ስርአቷ🥰🥰🥰🥰
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН
🔴ተመልካቾች በደንብ አዳምጡ😭🙏
9:36
Jamal huseen
Рет қаралды 31 М.
ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።
24:49
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН