በሪሁ አረጋዊ በፓሪስ ታሪክ ሰራ ያልተጠበቀው የወንዶች 10000 ፍጻሜ | paris Olympics 2024 Men's 10,000m Final result |

  Рет қаралды 57,281

Hulu Sport

Hulu Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 2 ай бұрын
በርሁ በጣም ደስ ብሎናል ተስፍ በቆርጥንበት ተስፍ የብር ሜዳልያ ስላገኝን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤🥰🥰🥰
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ጀግና ነው❤
@yeduBaman
@yeduBaman 2 ай бұрын
ዮሚፍ ነው ጀግና 🎉🎉🎉 ሰለሞን ዛሬ በመጨረሻ የሆነ ነገር ይፈጥራል ብዬ ነበር ግን ዛሬ ተዘናግቷል የበሪሁ ቁጭት አሰለቀሰኝ ሳላመሰግንህ አላልፍም😢
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 2 ай бұрын
ዛሬ ማንም ሊወቀስ አይገባም ሁሉም አቅማቸዉ የቻለዉን ጥረዋል በናታዉ ማመስገን ክብር መስጠት ይልመድብን
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 2 ай бұрын
በሪሁ በሪሁ ! ጀጋኑ ጀጋኑ !
@dodobobo275
@dodobobo275 2 ай бұрын
ደስ ብሎያል ዮሚፍ ቀጀልጃ በጣም ለፍቶል ጀግናዋተች ናቸው ❤️❤️🇪🇹👏👏
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
Congratulations Berihun!!!? This is amazing!!
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
💚💛❤እኛ ባዲራችን ነች ዋሥትናችን ተደሥተናል ፓሪሥላይ ጮሕን ዋናው ክብራችን 💚💛❤ይሔነው
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
Dararitu Tullu, do not worry. Ethiopian won a lot of world game . So it good still now!
@MengeshDesye
@MengeshDesye 2 ай бұрын
ጥሩ ውጤት ነው እንደ አጀማመራቸው አሮን ጓዴ ጎርፉን ይደግሙታን ብለን ነበር ።በጣም ነው የኮራንባቹህ ።በተለይ ዙሩን እየተቀባበሉ የመሩት በጣም ደስ ይል ነበር።አጨራረሱ ነው ትንሽ ችግር የነበረው።
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 2 ай бұрын
ምንም ምክንያት መደርደር ምንም ትችት አያስፈልግም እነኝ አትሌቶች መወደስ መከበር ብቻነዉ የሚገባቸዉን አድርገዋል ለማሸነፍ የተቻለቸዉን አድርገዋል ለከፈሉት ዋጋ እናመሰግናቸዋለን ጀግኖች ናቸዉ!!!!!
@አማራዩቱብ
@አማራዩቱብ 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ለጀግኖች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@TsegaShimelis
@TsegaShimelis 2 ай бұрын
እንደ ሀገር አንድ ሆነው በመሮጣቸው ለእኛ ከወርቅ በላይ ነው ኮርተናል ጀግኖች ናቸው ።
@BillyGirma-n4r
@BillyGirma-n4r 2 ай бұрын
immediate information Good Job
@EyobelBirhanu
@EyobelBirhanu 2 ай бұрын
እንደውም እኔ ለቀጀልቻ ከወገቤ ዝቅ ብዬለታለሁ ክብር ይገባዋል
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 2 ай бұрын
ዛሬ አትሌቶቻችን የሚቻላቸውን አድርገዋል:: ትልቁ ችግራችን የቴክኒክ ነው:: ይህ የአሰልጣኞች ችግር ነው:: በፍፁም እንደ አሯሯጭ ቀድመው ዙሩን በማክረር ጉልበታቸውን መጨረስ አልነበረባቸውም :: ይህ የአሰልጣኞች የቴክኒክ ውድቀት ነው:: ዶ/ር ወልደመስቀል ከመቃብር ትነስቶ ካልመጣ ከእንግዲህ 5000ና 10000 የምናሸንፍ አይመስለኝም:: ነብስ ይማር::
@Takel-o7n
@Takel-o7n 2 ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያን ያስጠራ ነው
@Mella341
@Mella341 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለን በአትሌቶቻችን ኮርተናል! .. it's okay Come on guys we are okay we are proud! ከአፍሪካ አልወጣም we are proud! ደሬ ደራርቱ ቱሉ እንዳታስቢ አትሌቶቻችን we are proud!🇪🇹🙏 . ስናሸንፍም ስንሸነፍም አንድ ላይ እንቆማለን ደሞ ሜዳልያ አምጥተናል! Respect our heroes and heroins!❤️🇪🇹
@Rabi3Call-z5v
@Rabi3Call-z5v 2 ай бұрын
ዋዉ እንኳን ደስአለችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@salamfadil4096
@salamfadil4096 2 ай бұрын
Goog
@afomeiya6849
@afomeiya6849 2 ай бұрын
Victory for ETHIOPIAN
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 2 ай бұрын
የቡድን ስራ ማለት እኮ ቢያንስ ከ3ቱ አንዱ ክኇላ አድፍጦ ሁለቱ ሌሎቹን በማድከም መጨረሻ ላይ ያደፈጠው አፈትኮ በመሮጥ ሲያሸንፍ ነው ::
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ዛሬ ተሸውደናል
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
እኔም አሁሉንም አይቻለሁ ለ2ት ቢቀባበሉም በዋሳኙ ሰአት ግን በቴክኔክ/or/በታክቲክ ተሸውደናል 2ተኛ የወጣው ልጅ ፍጥነቱን ቀደም ብሎ ቢጀምር 1ኛ ሊወጣ ይችል ነበር/
@salamfadil4096
@salamfadil4096 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@heremelawesene
@heremelawesene 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ጀግቻችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@fikereabera2005
@fikereabera2005 2 ай бұрын
Proud of grand Ethiopians 🎉🎉
@hussenadem4307
@hussenadem4307 2 ай бұрын
Betam yadaz3nal menunew des yemeelew betam new yemeeyanadew bro tewen bakeh
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 2 ай бұрын
እንኩአን ደስ አለን ጥሩ የቡድን ስራ ተሰርቶአል
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 ай бұрын
እንካን ወሰደዉ
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 ай бұрын
Weather could have been more conducive to or better tolerated by other than Ethiopians. Great stamina. So much to be congratulated for....❤!
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tesfayeassefa2020
@tesfayeassefa2020 2 ай бұрын
Awesome
@asfawalula8643
@asfawalula8643 2 ай бұрын
ብሔረትኝነት ካልጥፋ ኢትዮጵያ ዋጋ አይኖራትም። ዘረኝነት ይውደም!!
@rahelmesfin563
@rahelmesfin563 2 ай бұрын
ዮሚፍ ቀጅልቻ ጀግና ነው
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 ай бұрын
Del le fano. ❤
@KuwaitCity-u6d
@KuwaitCity-u6d 2 ай бұрын
በሪሁ አረጋዊ ያን ያህል አቅም ካለው በጣም አርፍዶአል
@TesfayeTesfish-u8y
@TesfayeTesfish-u8y 2 ай бұрын
ሶስቱም እየተፈራረቁ የሠሩት የቡድን ሥራ ጥሩ ነበረ ግን ሁለቱ እየተፈራረቁ ሲሮጡ ሰለሞን ባረጋ ቀድሞ ሊወጣ የሚችለውን ሯጮ እግር መከተል ነበረበት
@SmilingFlamingoBirds-ue4zk
@SmilingFlamingoBirds-ue4zk 2 ай бұрын
Enkuwan des alechu des alen
@EnyewAnteneh-vh5rz
@EnyewAnteneh-vh5rz 2 ай бұрын
ይበቃናል
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 2 ай бұрын
በዚህ በምኖርበት አሜርካ 53 እስቴት የተሻለ ብቃት ያላቸው ተሰብስበው ለኦሎፒክ ለመሳተፍ ይወዳደራሉ በፊት አለም አቀፍ ውድድር ቀርቦ ወርቅ እንካን ቢያገኝ ዝምብለው አያሳትፉትም የተሻለ ያሸነፈው ነው ለኦሎፒክ የሚቀርበው እኛ አገር ተወዳድረው ነው እዴ የሚቀርቡት ?
@seidabdella4748
@seidabdella4748 2 ай бұрын
Jegna nachew
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 ай бұрын
ሩጫውን ሙሉውን አይቸዋለሁ ።ሠለሞን ባረጋ እና ዬሞፍ ሀይላቸውን ከመጀመሪያው ጨረሱ በተለይ ሰለሞን ባረጋ ።የኡጋንዳው እሯጭ advantage መታባቸው በጣም ነው ያዘንኩት ።ማሸነፍ ነበረባቸው።
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
በትክክል👍
@kambershomo7189
@kambershomo7189 2 ай бұрын
ምንድን ነዉ በኛ ተይዞ የነበረዉን ሪከርድ አሰብረዉ መሸነፍ ምን የሚሉት ነዉ አፈር ይብሉ
@MehariBirhane
@MehariBirhane 2 ай бұрын
Ena betam yasathengn Kejelicha new lefto bemechersha maserekebu😢😢 minm ayidel gin betam new yetenadedikut
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
betam gobez neber
@Derashu
@Derashu 2 ай бұрын
Yegroup. Sirachubatamturunawbartu
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@propetastu9291
@propetastu9291 2 ай бұрын
ሁል ጊዜ ቁርጥ የለመደ ጥብስ ሥጋ አይመስልም ።
@AwotHagos
@AwotHagos 2 ай бұрын
የወሚ አንገት ለወርቅ አልተሰራም
@meserettesfaye7842
@meserettesfaye7842 2 ай бұрын
ድል ለአማራ!!!
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 2 ай бұрын
kotetam
@michealyilma3082
@michealyilma3082 2 ай бұрын
Kiptsegie new Yaltetebeke yalkew? yematawkewin atzebark
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 2 ай бұрын
ልፈነዳነበር።ቴሌብጂን።አላይም።እሰዉቤትነኖ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ደሰ
@alemayehudessie9008
@alemayehudessie9008 2 ай бұрын
የተናገርከውን አትደጋግም፣ ለሁለት ደቂቃ ያህል ያንኑተ ነው የምታፍተለትለው።
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
እሽ ስለ ግልፅ አስተያየትህ አመሰግናለሁ ።አስተካክለው
@SakmohammadSak
@SakmohammadSak 2 ай бұрын
ቀጥታ ሚታየው ምን ላይ ነው pleas ❤️❤️❤️
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ኢቲቪ መዝናኛ እና ዲኤስ ቴቪ ያሳያሉ
@SakmohammadSak
@SakmohammadSak 2 ай бұрын
@@hulusport saudi ነኝ app አውርጄ etv መዝናኛ አይሰራም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
ምክነያቱ አያስፈልግም በቃ አልቻሉም😢
@Derashu
@Derashu 2 ай бұрын
4:30 😅😅😅😅😅😅
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
😅😅😅
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
ወራዶች ያለንን አሳጥተውን ውርደታሞቸየደራርቱ የዘረኚነት ምልመላይወረዳሉ
@getachewtafesse5361
@getachewtafesse5361 2 ай бұрын
ምን አይነቱ ቆሻሻ ነህ ደራርቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነች ዘረኛ አንተ ነህ
@TesfayeGirmaMoges
@TesfayeGirmaMoges 2 ай бұрын
ዘመኑ የኡጋንዳና ኬንያ ነው በቃ።
@Derashu
@Derashu 2 ай бұрын
Jegnochubartu
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ይገባቸዋል ።የቻሉትን አድርገዋል
@Demozbelhu
@Demozbelhu 2 ай бұрын
የመቼ ነው
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 ай бұрын
ቤአብይ ዘመን አይደለም ወርቅ ስንት የሰው ነፍስ ተበላ እኮ
@Alazar-h6y
@Alazar-h6y 2 ай бұрын
ምክንያት አትፈልጉ
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
🤔🤔🤔
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
go terahs commenti
@GetachewWelud
@GetachewWelud 2 ай бұрын
ቲሽ ወርቅ ነው የለመድነው
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ለዚያ ነውኮ የደበረን
@UsmanMifta
@UsmanMifta 2 ай бұрын
Yibbadu
@Derashu
@Derashu 2 ай бұрын
Betamturunachuenamesaginal
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
❤❤❤
@elsageorge1821
@elsageorge1821 2 ай бұрын
እናት አታውቅም. የስራዋ ውጤት ነው
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 ай бұрын
እንኳን ደሰ ይለሸ አንች ሰውር ዘረኛ ሰንት ተሰፋ የተጣለባቸውን ሚኒማም ያሟሉት ጥለሸ በዘር አቦካሸው መርገም ምነው እንደተከበረ መኖር ተሳነው አይ እንደ አለቃቸኢትዮጵያ አይ ደራርቶ
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 ай бұрын
ዴሲቲቪ የለለን ዩቱብ ላይ በምን እንየው ቻናሉ ሊንክ ብታስቀምጡልን ብትጠየቁም አትመልሱም
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
etv mezinana new yemin dstv
Joshua Cheptegei - World Athletics Championships Wins
8:57
World Athletics
Рет қаралды 233 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 122 МЛН
Men's 10,000m Final | World Athletics Championships Oregon 2022
31:44
World Athletics
Рет қаралды 778 М.
Men's 10,000m Final | World Athletics Championships Doha 2019
28:03
World Athletics
Рет қаралды 4,4 МЛН
Women's 5000m Final | World Athletics Championships Beijing 2015
16:34
World Athletics
Рет қаралды 819 М.
CLOSE finish! Full 10,000m Final 🏃🏽| Tokyo Replays
47:40
Women's 10000m Final | IAAF World Championships London 2017
36:57
World Athletics
Рет қаралды 4 МЛН
Women's 10,000m final  | World Athletics Championships Oregon 2022
35:04
World Athletics
Рет қаралды 1,8 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18